No video

በ 1500 ብር የተረፈው ፍቅር. . .

  Рет қаралды 1,305,686

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

በ1500 ብር የተረፈው ፍቅር . .
#lovestory
#wedding
#realwedding
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 8 400
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
ልኡል እ/ር ይባርካቹ🙏🙏💞💞 ሴት ልጅ እዉነተኛና ታማኝ ስትሆን እ/ር ደግሞ የተባረከ መልካም ባል ይሰጣታል🙏🙏🙏💖💖💖
@umerumer4413
@umerumer4413 Жыл бұрын
👍💞💝ilveu
@hadiyafentaw4284
@hadiyafentaw4284 Жыл бұрын
Mesha alah
@hadiyafentaw4284
@hadiyafentaw4284 Жыл бұрын
❤❤
@nejatendris
@nejatendris Жыл бұрын
!!!
@tigtig8128
@tigtig8128 Жыл бұрын
​@@hadiyafentaw4284 !!!p!pP P pha
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@fikrtetube9462
@fikrtetube9462 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ggh9000
@ggh9000 Жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ከነአንድግልማርያም ትጠብቅህ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Жыл бұрын
አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@user-cy3ly4ll9n
@user-cy3ly4ll9n Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው አሼ ምርጥ ወሳኝ ሰው ✅💚💛❤
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 Жыл бұрын
እኔ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
Eneeee
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
እኔ
@almassmass336
@almassmass336 Жыл бұрын
ዋውዋው አሼ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
@balymasfinbalymasfin6419
@balymasfinbalymasfin6419 Жыл бұрын
Awo
@user-fq3yx9up1d
@user-fq3yx9up1d Жыл бұрын
አቤት የቀረፃ እና ቅንብር ባለሙያዎቹ ብቃት እና ችሎታ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው👍 ስወዳችሁ!!!!!
@ethiopiyayemama9556
@ethiopiyayemama9556 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ውድ ወንድማችን። ፍቅር ካለ እንኳን ገጠር ዋሻም ውስጥም ይመቻል። እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሆነውን የልብህ መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ። ለወገ እንደበቃል አይንህን በአይንህ ለማየት ያብቃህ።
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ እሼ እግዚአብሔር ፍጫሜው ያሳምርላች ምርጥ ኢትዮጵያ ወድማችን
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤
@wynelove9718
@wynelove9718 Жыл бұрын
በል ከቲክቶክ ውጣ እንደ እሼ ሁን
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h Жыл бұрын
አተ
@tigistnebret2572
@tigistnebret2572 Жыл бұрын
አቤት ሴት ልጅ ፅናት ትዕግስት ታማኝነት ሲታይባት የሚያከብራት ወንድ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው
@abebechurageabebech219
@abebechurageabebech219 Жыл бұрын
😍😍😘🤩💍👌
@aashahaalamo7105
@aashahaalamo7105 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏✅✅💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷💍💍💍💍💍💍💍👑👑👑👑👑👑👑👑
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Жыл бұрын
አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@abebechurageabebech219 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@wubalemtadese2293 ደምሪኝ
@birukbalcha8628
@birukbalcha8628 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አንተ መልካም ሰዉ🙏 አንተንማ እራስህን መዳር የለብህም ያለምንም ወጪ በእስፖንሰር አንተን የዳረ ሰዉ እድለኛ ነዉ ታሪኩ ይፃፋል ብዙ ያተርፋል የብዙዎችን እንባ አብሰሀል ተባብረን እንድርሀለን 🙏🙏🙏
@chaltuYuTube
@chaltuYuTube Жыл бұрын
እሼ ለዚህ ክብር ስለበቃ ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤🙏
@asmeretdawit8174
@asmeretdawit8174 Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kiflaygebreslasie3719
@kiflaygebreslasie3719 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
Amen ❤
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አሐህ የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 Жыл бұрын
Egziyabher yemesegen yabereham yesara yaderegelachu belejoche tebareku
@sentayhumohammed8144
@sentayhumohammed8144 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርከው ከሕፃናቱ ጥያቄም ተገላገልክ
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Жыл бұрын
2015 የሸቃላነት የመጨረሻ ዘመን ያርግልኝ 2016 የንስሃ የትዳር ዘመን ያርግልኝ ምኞቴ ነው ለናተም ይሁንላቹ 🙏 እሼ እንኳን ደስ ያለክ
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
አሜን
@sarasara996
@sarasara996 Жыл бұрын
እኔም
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
አሜን
@zed2149
@zed2149 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@naniwabi1516
@naniwabi1516 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እሼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ እመብርሃን እንደ ዶኪማስ ቤት በጎደለው ትሙላላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
አሼ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ እመቤታችን የናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይህ ትዳርህ ይባረክ
@lidiyatemesgen
@lidiyatemesgen Жыл бұрын
😍
@fantubayu6476
@fantubayu6476 Жыл бұрын
Amen🙏😍
@liii3738
@liii3738 Жыл бұрын
አንተን ምታገባ ሴት በጣም እድለኛ ናት :: መልካሙን ሁሉ ላንተ አሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊው ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውንድማችን ነህ እሸ
@emebetbirmji2114
@emebetbirmji2114 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እሼ መጨረሻችው ያማረ የሰመረ ይሁን እግዚያብሔር በልጆች ይባርክ
@Biranayetube
@Biranayetube Жыл бұрын
የምንግዜም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ። ምንም ነገር ይገባሃል። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ...👏👏👏
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g Жыл бұрын
ደምሩኝ ማረ
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
እሽዬ የኔ አንበሳ የእምዬ ኢትዮጲያ ትሁት ልጇ ❤️ ይቺን ቀን ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 🙏🙏
@bereketalelign365
@bereketalelign365 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው በቀልድ አዋዝተ ቁምነገር ስለምትናገርና ስለምትሠራ በጣም በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እሼ ተባረክልኝ ከክፉ ነገር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ። መልካም የትዳር ዘመን ወደፊት እደኔ ወደ አባቶች ማህበር ለመምጣት ያብቃህ ቻው ቻው
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
እሸቱ ሕይዎት እንዲህ ነዉ ብያለዉ አካሀድሕን ወድጀዋለዉ እግዚአብሔር በበረከት የሙላሕ ተባረክ እንዲሕ ነዉ ኢትዮጰያዊነት በገዳሞች እየሔድክ የምታደርገዉን አሰተዋጽኦ አይቻለሑ ከልጆች ጋርያለሕፕሮግራም ደስ ይላል ልጆች እንወዳችኇለን❤❤❤😍😍😍😍
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 Жыл бұрын
እግዚያብሔር የሰጣት ለኢትዮጲያ ስጦታ እኮነህ አንተ መልካም ሰው ሁሌም ደስታህ ደስታችን ነው በሁሉም ነገር ይባርካችሁ 🌻🌻🌻
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Amen
@user-ro3yu5qb9f
@user-ro3yu5qb9f Жыл бұрын
ሰ ዉ ሁሉ ሲራጨዉ እየፈነጠዘ ር ሃዋን ሲያደግ አየጎዘጎዘ ግ ርግር ይወዳል አ ሳይቶኛል ማለፍ ተራዬ ነዉ ይላል ታ ዲያ ለምን ብዬ ለታይታ ላድርገዉ ስ ንት ነገር ሳለ ቀዳሚ የሚሆን ቡ ና እየጠጡ ማክበር አርሶ አደሩን ት ሁት ልብ ይፈጥራል ይሰራል ሀገሩን ለእሸቱ መለሰ አድርሱልኝ ሲሳይ ተሻለ (ሞዛርት)
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_እሼቱን በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ማነው እንደ እኔ?? እስክ ፍቅራችሁን ለእሼቱ በላይክ ግለፁለት ደግሞ መርቁት እኔ ስጠብ ስጠብ ስጠባብቅ ነበር ማስታወቂያው ከተለቀቀ ቀን ጀምሬ እስከዛሬ ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ መጣ ደስ ብሎኛል እሼቱዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምዬ_
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ማማዬ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹
@zubayedanuriya4983
@zubayedanuriya4983 Жыл бұрын
እሼ መልካም ትደር ዬሁንልክ ዬኛ ጀግነ 👍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@zubayedanuriya4983
@zubayedanuriya4983 Жыл бұрын
በጠም ደስ ይላሌ 🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
Ere mashkabettt
@ahmizaki4872
@ahmizaki4872 Жыл бұрын
ዋው ኮሜድያነ ነህ በጣም ፈኒ ነህ በጣም ደግ ሥራ ትሰረለህ ከዘም በላይ ቁም ነገረኛ ነህ ደሰታ የበዛበት የተባረከ የትደር ኑሮ ይሁንልህ Bro ! i am happy for you Congratulations
@tezeetatezeeta9359
@tezeetatezeeta9359 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ የምር ድንቅ ሠዉ ነህ አምላክ ይባርካቹ ትዳራቹንም የአብርሃም እና የሳራ ያደርግላቹ የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ መልካም ሠዉ
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
እንዴት እድለኛ ናት አንተን የምታገባ እንኳን ደስ ያለህ ደስ ያለን ለመላው ኢትዮጵያን
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
በጣም
@Layla-lb7hk
@Layla-lb7hk Жыл бұрын
በጣም
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 Жыл бұрын
እድለኞች ናቸው የምትረዳው ሴት ባያገኝ አይጋቡም ነበር።
@merrymelese9965
@merrymelese9965 Жыл бұрын
ያለም ያድርግልክ
@erei1029
@erei1029 Жыл бұрын
የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካቹ 🇪🇷🇪🇷
@genetdebele7702
@genetdebele7702 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እሼ
@fatimakhader9637
@fatimakhader9637 Жыл бұрын
አሚንንንን
@maheletefrem6895
@maheletefrem6895 Жыл бұрын
@@genetdebele7702 u
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@genetdebele7702 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@maheletefrem6895 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አቤት መታደል በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ቀን እሼ ዘመንህ ይባረክ ለዚህ ቀን ያደረሰህ አምላክ ለፍሬ ያብቃችሁ ዘርህ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ስላተ❤😘
@Anna-Nyattu
@Anna-Nyattu Жыл бұрын
am an Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 fun of you eshe . Betam nw madnikih gobez comedian neh beteley be adisu programih dinki lijoch ketilelet eshi. And congratulations for your wedding days .Selam na fikir le Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹
@Mesi____27
@Mesi____27 Жыл бұрын
ማርያምን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው እሼ ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹ💗💗💗💗💗
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y Жыл бұрын
እሸ ምርጤ እንኳን ደሥ አለህ አላህ ዘመናችሁን ድባርክ በልጂ ቤታችሁ ይሙላ አንተ ምርጥ ሠው ኑርልን እንወድሃለን
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ እሀት
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y Жыл бұрын
@@anuyoutube5454 እሺ ሀቢቢ
@user-kk9zc2xh5c
@user-kk9zc2xh5c Жыл бұрын
ሠላም እሸ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ለሙሥሊም ለክርሥቲኑ ክብር ያለሕ ልጂ ነሕ በጣም ምርጥ ሠዉ ነሕ ትዳርሕ ይሥመርልሕ ብዝ ጊዜ ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜት አዲርጌ አላቅም ልብ የሚሠብረዉ የዲሮ ታሪክሕ ቢሣዝነንም ግን አሑን ደሥ ብሎናል እሸ ትዳርሕ ያማረ ያዲርግልሕ
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ ያላቹ የምትከራተቱት እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃቹ አሚን በለ
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q Жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏
@edel1883
@edel1883 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን😢😢😢💞💞💞💞👏👏👏
@user-vo4ln1tz3c
@user-vo4ln1tz3c Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-ir5bn9hw4z
@user-ir5bn9hw4z Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጅማሪ ሳይሆን ፍፃሚያቹን ያሳምርላቹ መልካም ሰው የስብከው ሁሉ ይሳካልክ 🙏😍
@user-ww4vz5vc5l
@user-ww4vz5vc5l Жыл бұрын
እኔም ላገባነዉ ሰሞኑን ሁሉቹሁም በምታምኑበት ዱአ አድርጉለኝ መልካም ትዳሬ በሉኝ🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
@netsanetalemayehu2250
@netsanetalemayehu2250 Жыл бұрын
Melkam tedar 🌹🌹
@raditube791
@raditube791 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ማማየ😍😍😍
@nardismiss1466
@nardismiss1466 Жыл бұрын
መልካም ትዳር እህት
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o Жыл бұрын
አሏህ መልካም ትዳር ያርግልሽ ሀዩቲ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c Жыл бұрын
መልካም ትዳር ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
@aynalemfeleke2535
@aynalemfeleke2535 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል እንኳን ደሥ አለህ የመጨረሻ ህልምህ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ፈጣሪ አምላክ ያሣካልህ
@shambelbirhanu6070
@shambelbirhanu6070 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የድንግል ልጅ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ! ዘመናችሁ ይባረክ።
@EhteGbreal
@EhteGbreal Жыл бұрын
የገዳም አባቶች ፀሎት ጠብ አይልም ያሰብከዉን ያሳካልህ በቴዲአፍሮ ማግባት እንደተደሰትን ያህል ያንተንም ደስታ ማየት እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ወዳጆቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@2kadmieltube294
@2kadmieltube294 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
እሽ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንአሜን
@Tube-ig2qj
@Tube-ig2qj Жыл бұрын
በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ማነው?
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
እኔ
@mulukalamin8092
@mulukalamin8092 Жыл бұрын
Me too I couldn't wait
@youtoub4589
@youtoub4589 Жыл бұрын
እኔ ግን ቀደማችሁኝ
@user-mm4ie4rs4c
@user-mm4ie4rs4c Жыл бұрын
እኔ
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው
@mimimekonnen8658
@mimimekonnen8658 Жыл бұрын
🙏🏿እግዚአብሔር 🙏🏿 ትዳርህን ኑሮህን ይባርክልህ። የሰላም የጤና ትዳር፤ ልጆች ይስጥህ። ይጠብቅህ ያቆይህን። አንተም የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ። አንተእንዳልከው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። አሜን🙏🏿
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Жыл бұрын
ማሻላህ፣ወድሜ፣ውደታችሁ፣እስተመጨረሻ፣ያድርግላችሁ፣ጥሩ፣ልጆች፣ይስጣችሁ፣እንወድሀለንንን፣እሸቱየ፣ደስተኛ፣ያድርግልህ፣🤲🤲🤲💓💓💓💓💓
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እሸዋ ወንድማችን እመብርሃን በተባረኩ ልጆች ትባርካችሁ እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር የተመኝህውን ሁሉ ይፈፅምልህ መልካም የትዳር የስኬት ዘመን ይሁንልህ❤
@s.m.749
@s.m.749 Жыл бұрын
ወይኔ እሼ!!!! በመጨረሻም በጉጉት ስንጠብቅ የነበረውን ነገርከን!! ካገላለፅህ ባለቤትህ መልካም ጠንካራ እና ታጋሽ ሴት ናት! ለአንተ ድግሞ ቃላት የለኝም!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ህልማችሁን ይሳካላችሁ!! ለወጣቱ ተምሳሌት የሆንክ ኢትዮጵያዊ!! ልዩ ነህ!!
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 Жыл бұрын
እሸዬ የኢትዮጵያ ጀግና እና አስተዋይ ልጅ ፈጣሪ ትዳራቹህን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹህ ወንድሜ !!! ግን አደራ ትዳር ወደኋላ እንዳይጎትትህ ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ብዙ ሚጠብቀው ነገር አለ ! መልካም የትዳር ዘመን እሸዬ ... Congratulations 🎉🎆 👰🤵
@jemmawork838
@jemmawork838 Жыл бұрын
እዚህ ጋ ያደረሰህ የምታምነው አምላክ ገና በብዙ መልኩ ይባርክሀል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ይባርካችሁሀል ቤታችሁን በልጆች በተባረኩ እግዚአብሔር ን በሚፈሩ እናት አባታቸውን በሚያከብሩ ልጆች ቤታችሁን ይሙላው። እሼ መልካም ሰው በርታ ያሰብክበት ትደርሳለህ😊❤
@angelamazoni5724
@angelamazoni5724 Жыл бұрын
በትዳር በልጆችህ ይባርክህ ዘመናችሁ ይቃና የደስታ የፍቅር ዘመናት ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
@senaitawraris8397
@senaitawraris8397 Жыл бұрын
@@comedianeshetu በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይስጥህ
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 Жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው እስተዋይቱን ለአንተ ዘውድ የምትሆነውን እግዚአብሔርን የምትፈራውን ጊዜ የማይቀይራት ሚስት ያርግልህ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@brktibeki1741
@brktibeki1741 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃህ እሼ ቀሪው ዘመናችሁን እግዚኣብሔር ይባርክላችሁ። I'm from Eritrea we love you.
@asterteshome2662
@asterteshome2662 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካሰብክበት ያድርስህ የልብህን መሻት ከልካሙን ነግር ሁሉ ያርግልህ ዝቅ ብለህ የበታቾችህን እንዳስብካቸው እግዚአብሔር ደሞ በማይታመን ከፍታ ከፍ ያርግህ መልካምነት እንዲህ ነው መልካም ስለሆንክ ነው ያንተን ትዳር ለማየት ሁሉም የግጓጓው መልካም የትዳር ዘመን ተመኘነውላቹ እሼ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Жыл бұрын
ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በልጆች ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል👏
@tigistwezde167
@tigistwezde167 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ እሸ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 Жыл бұрын
የኔዋ እ እዚ ሰፈር
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Жыл бұрын
@@ekrutube5357 አዎ የኔ ውድ እሼ ጋር ከሌለሁማ በቃ ዩቱብ ላይ እንደሌለሁ ቁጠሪኝ
@Saada-wf3dy
@Saada-wf3dy Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ።መጥፎ ነገርን ሁሉ ያርቅላችው ፍቅራችው ለዘላለም ይቆይላችው።
@user-hh1wm2eg3g
@user-hh1wm2eg3g Жыл бұрын
እሸቱ የኔ መልካም ወላሂ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ሀይማኖ አትል ዘር አተል ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ መልካም ትዳር መብሩክ🇪🇹🇪🇹
@sosinaababu3751
@sosinaababu3751 Жыл бұрын
eshe betam des bilognal fetari ybarkachu
@gifftioromyaajerry9535
@gifftioromyaajerry9535 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ 🎉እደምታቀርባቸው ድንቅ ልጆች አንደበት ፍቅራቹ ይጣፍጥ እመብረሃን ቤትህን ትዳርህን ሂወትህን ታብራልህ 😍
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ደስብሎኛል እሺ ወድማችን እንኳን ደስ አለህ አብርሃም የሳራ ጋቻ ይውንላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ 🙏🙏😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👈
@user-zt9eh2lq6y
@user-zt9eh2lq6y Жыл бұрын
ይሄ ደስታህን ማየት ናፍቆኝ ነበር እሽየ ጋብቻቹ የአብራሃምና ሳራ ያርግላቹ❤️🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomontadeseyemektu3573
@solomontadeseyemektu3573 Жыл бұрын
AMAN AMAN AMAN
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Жыл бұрын
እሸዋ ዋእንኳን ለዚህ አበቃህ ኑሮን ሁሉአላህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ አንተ ቅን ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 Жыл бұрын
እሺ ምርጥ ሰው መጨረሻውን ያሣምርልክ እንኳን ደስ አለክ ያለም ያርገው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ወላሒ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያንተን መልካም የዴስታ ዜና ለመስማት እሼዬ ማነው በጉጉት ሲጠባበቅ የነበር♥️ እሼዬ አንተኮ የእውነት ከልብ ሠው ነክ የተባረከ ሒወት ይውንላችው ለአንተ ደስ ብሎኛል ከምር እምባ መጣ ባባዬ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
ማሻአላህ እሸቱ እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ በጉጉጉት ሰጠብቅህ የነበር እንደኔ ማነው መልካም ልጅ ነህ አላህ መልካም ልጅ ይሰጠችሁ ያረብ
@user-dx5tr3zi3q
@user-dx5tr3zi3q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችን ግን በማርያም ግን የምታገባው በቤተክርስቲያን ቢሆን በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@zizomoha3678
@zizomoha3678 Жыл бұрын
ትዳራቹ ይባረክ የደስታና የበረከት ህይወትን ተመኘሁ,,,እሼ ስልክህን ማግኘት ፈልጋለሁ🙏🙏🙏
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እሼ❤️❤️ ለልጅ ይታየዎል ይባላል እነሱም ታይቶቸው ነው በተደጋጋሚ የጠየቁህ እሰይ እሰይ እእእእልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ አትውደዱ ❤️❤️❤️🌷🌷
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
እንኩአን ለዚ አበቃክ ውዱ ወንድማችን❤️❤️ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ በብዙ ልጆች ይባርካቹ እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ 🙏🙏
@asitube7934
@asitube7934 Жыл бұрын
እሼ አንተ መልካም ሰውነህ አላህ ጡሩ ትዳር ያድርግልህ ድንቅ ልጆችላይ ልጆችህን ለማየት ያብቃን🙏
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Congratulations 👏👏👏. Wishing you all the best for both of you. The brightest futures ahead of you. Long life and health for both of you. Love and peace for all Ethiopians. Amen ✌
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
አሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ የአብረሃሙ ቅድስት ሥላሴ በልጅ በሃብት ይባርካችው 🙏🙏🙏 💙
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ደቂቃ እየቆጠርኩ ነበር እሸ 🥀7🥀ሺማግሌ ስሉስ ቅዱስ በበረከት የተትረፈረፈ ኑሮ ይስጡክ ወንድሜ ደስታህ ደስታችን ነው የሰው መውደድ, ተደማጭነት ,ቁምነገር, ቁጥብነት, አድማጭ ,አንደበተርቱ, ትእግስት ,ቁጥብ ,ጨዋ,ሀይማኖተኛ, ፍቅር, ይህ ሁሉ ባንተውስጥ አለ ፍጻሜህን ጸባኦት ያሳምርልህ ካህን ውለዱ🥀🥀
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
😆😆😆👍👍👍
@yosantufa2224
@yosantufa2224 Жыл бұрын
Kahin dakon yekedmal eshi abezakewu ewedehalewu kena
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
ተባረክ አንተም አንደበተ ብሩክ ጋደኛም ወድም ነህ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ክክክ እኔ ራሱ እንደዚህ የጠበኩት የጓጓሁለት ለገር የለም
@mustafayildirim6350
@mustafayildirim6350 Жыл бұрын
Eshuuu Antee kalbi sew.nek
@ItsMe-dy1zv
@ItsMe-dy1zv Жыл бұрын
ውድ እሸቱ መቸም ሰው በጠፋበት ጊዜ አንተ ምርጥ ሰው youtube ተገኝተሃል። አድናቂህ ነኝ እና ሰርግህን የአብረሃምና የሳራ ሰርግ ያርግልህ። በልጆች ይባርክህ!!!!
@meklittesfaw5453
@meklittesfaw5453 Жыл бұрын
ምርጥ አላማ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ትዳርህን እና ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@dinamehari4236
@dinamehari4236 Жыл бұрын
I am Eritrea 🇪🇷 I am happy for you Eshetu we love you I wish happy health life ……
@tgtube845
@tgtube845 Жыл бұрын
ልጅቱን ለማየት ጣርኩ ስልኬን ዘቀዘቅኩ አቃነሁ ማየት አልቻልኩም አሹ በጣም ጥሩ እቅድ ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል የልብህን መሻት ድንግል ማሪያም ትፈጽምልህ 🥰🙏
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
እኔም ግብ ባለፈው እራትየጋበዛትልጂ ትመስለኛለች
@michaelyemane3586
@michaelyemane3586 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
እኔም ውድ ❤️❤️
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 Жыл бұрын
ዋው እሼ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃክ መልካም ስው ነክ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ወልዳቹ ሳሙ!!!!!
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ! ገጠር አሪፍ ነገር ነው ከከተማ ቆሻሻና ግርግር መላቀቅ ደስ ይላል፡፡ ገጠር ለመኖር መወሰንህ እድሜን ይቀጥልልሀል፡፡ የኔ ህልም ገጠር ገበሬ ሆኘ መኖር ነው፡
@rehimaahmed
@rehimaahmed Жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰው መጨረሻው አላህ ያሳምርልህ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላቹ እስኪ ደስታችሁን በላይክ ግለፁለት
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
አሁን ልተኛነው
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ስራውን ትቶ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ካንተ ብዙ እንማራለን ገና መጨረሻችሁን ያሳምረው አባቴ 💝💝💝
@user-of6ty4lm5u
@user-of6ty4lm5u Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የደስታችን ምንጭ💚💛❤
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 Жыл бұрын
እውነት እሼ እኔ ያሳስበኝ ነበር ያለማግባትህ ምክንያቱም አንተ ጥሩ ሰው ነህ ካንተ ሚወለደው ልጅ ለትውልዱ ያስፈልገዋል አላህ ልጅ ይስጣቹ መልካም የትዳር ዘመን አላህ ሂዲያ ይስጥህ እሼ
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ኮሜዲያን እሼቱ የዘመናችን ድንቅ ወጣት👌😍 ዋው ጥሩ የፍቅር ተሞክሮ ነው የአብርሃም የሳራ የይስሐቅ የርብቃ ጋብቻያድርግላችሁ እሼ ደስታህ ደስታችን ነው በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማርያም ሞጎሳችሁ ትሁን🌻😍
@nasraabdullah1784
@nasraabdullah1784 Жыл бұрын
ዋው የ2015 ለኔ የመጀመሪያ መልካም ዜናነው ደስስስስስ ብሎኛል እሼ መልካም ትዳር በፍቅርና በልጆች የሚደምቅ ይሁንላችሁ
@fantabirhan643
@fantabirhan643 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ አንተ መልካም ሰው ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ሀሳብህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውን ያድርግልህ እመ አምላክ አትለያችሁ በልጅ በረከት ትባርካችሁ !!የፍቅር አምላክ ፍቅሩን መተሳሰቡን ያድላችሁ መልካም የትዳር ዘመን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።
@mahammedjalal6556
@mahammedjalal6556 Жыл бұрын
Wow, I'm so happy, but I wish I could have a wedding with you. I love you so much. Happy married life bro.ዎዉ በጣም ደሰ ብሎኛል ግን ባንተ ሰርግ ብገኝ ደሰ ባለኝ በጣም ወዳሀሎህ መልካም የትዳር ዘመን ብሮ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላ መልካም ነገር ሁሉ ያድርግልህ🥰🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላም ለህዝባችን 🥰 የአገሬ ልጆች በየትኛውም አለም ያላችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰🙏🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekaahmedi1001
@mekaahmedi1001 Жыл бұрын
Ere taw maaloo dhisadhan adara kottu TikTok dhan sole
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Жыл бұрын
Amane amane amane 🙏
@hshwnisinq7042
@hshwnisinq7042 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🤲🇪🇹🙏🍒
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🤲
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ወይ ታድላ❤❤❤ አንተን ያገኘች 🥰መልካም ጋብቻ 💚💛❤በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Жыл бұрын
ውይ እሶንስ መቼ አያችሁት ሁለቱም ታድለዋል
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
@@metasbiyaayele3739 ስለማውቀው ብቻ ነው የምመሰክረው ደሞ የመረኳቸው ሁለቱንም ነው። ለመውቀስ አትሩጪ 🥴
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Жыл бұрын
@@Helu460 haha eshi
@almazzere2274
@almazzere2274 Жыл бұрын
ኢግዚኣብሔር ከኢናንቴ ጋር ይሁን እግዛኣቢሔ ኢስከ ምጠራቹ ኣብቹ ኢንድትኖሩ የ ሁሉ ፍጡር ይሁን እሜን ኣሜን ኣሜን
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል...እሰይ እሼ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃህ ይመስገን አሜን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
💜💕እመብረሃን💞💞 የተባረከና የተረጋጋ ትዳር ታድርግልህ 💜💞💞🙏🙏❤ከምንም በላይ የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
የኔ ባለ ማህተብ ✝እሼ እንኳን ለዚህ አበቃህ *_ምንኛ እድለኛ ነች እንዴት ብትመርቅ ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ጥሩ ነክና ተመርቀሀልና ምሩቅ ሁን ዘርህ ይባርክ አሜን ፫💚💚💛💛❤️✝_*
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
እልልልልልልልል
@cheyewnega8925
@cheyewnega8925 Жыл бұрын
የኣብርሃም የሳራ ያድግላችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ እሽዬ❤💐💐💐💐
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
እእእእልልልል ደስሲል እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስአለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😍😍😍😍😍😍
@user-xu4un7tg2m
@user-xu4un7tg2m Жыл бұрын
እሽየ እንኳን ደስ ኣለህ የኣብራሃምና የሳራ ያርግላቹ በንስሃ ታጥባቹ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን ጋበቻቹ በጣም ደስ ይላል ዉለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!ዋናው ትእግስት ነው እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሊሰራ የታመነ አምላክ ነው! ተባረኩ!
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
She will love you she will respect you and she stand next to u in earth and life after earth that much she gonna even coz he every one loves you and proud of you so kind respectful young man so she must be lucky to find you at this time stay safe and long live for ever
@DMYA370
@DMYA370 Жыл бұрын
ሰርግ ማለት እንዳንተ ነው ፐ ዝም ብዬ ሳስባት ግን ረጅም ትመስለኛለች ሀሀሀ እሼ ነፍሴ ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ እመብርሃን ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tensaezewdu265
@tensaezewdu265 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ።በተረፈ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
አሼ እንኳን ደስ ያለህ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ።
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
እሼ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏 እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
Eshetu; INTELLIGENT and SMART!! CONGRATULATIONS!!!!!
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Жыл бұрын
ወንድ ልጂ ለሴት ሲጠነቀ ቅ ደስ የሚል ፍቅር ነው አውነት💞💞💞💞💞
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አሜን እሼ ያንተንም ልጆች ድንቅ ልጆች ላይ ለማቅረብ ያብቃን እሽዬ በጣም ደስ ብሎናል መልካም ጋብቻ
@seadiali7089
@seadiali7089 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@luwamgebrehiwot1882
@luwamgebrehiwot1882 Жыл бұрын
እሰይይይ እሺየ ደስ ይላል የተባረ ትዳር ድንቅ የሆነ የተባረከ ልክ እንተ ይተባረከ ልጅ ይስጥህ በጣም ነው የምንወድህ እሽየ
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 40 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН