ጀግና መፍጠር ፡ ከባሎቻቸን እንዳንተኛ ይከለክሉን ነበር ፡ የአርቲስት አልማዝ የ 42 ዓመት የ መድረክ ላይ አስደናቂ ትዝታዎች Donkey tube Eshetu

  Рет қаралды 102,876

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#AlmazHaile
#nationaltheatre
#ethiopianpoetry
#comedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 359
@mollatessema2157
@mollatessema2157 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ አሳዳጊህ ይባረክ የትንሽ ትልቅ ነህ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ሰው መሆን የገባህ የትልቅነትን ጥግ መመልከት የምትችል የነገ ተስፋ ነህ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 💒💐💒
@narditube4378
@narditube4378 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳን ማማዬ እንዛመድ
@meseretguta1042
@meseretguta1042 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-nj9bi4zy4t
@user-nj9bi4zy4t 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው፥፥ በርቱ ቀጥሉበት ዶንኪ ቱዩቦች፥፥
@seidibrahim7438
@seidibrahim7438 3 жыл бұрын
Hamsa lomi, betam famous nechu, endet laggnachu?
@selamta9234
@selamta9234 3 жыл бұрын
edme lenante, ewodachuwalew
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
እሸቱ የልጅ አዋቂ ነው የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@abuaminnur886
@abuaminnur886 3 жыл бұрын
ተባረክ ክብር ይገበሐል የተረሱትን በማንሳትህ ጌታ ይጨምርልሐል
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ በሁሉም ቃለ መጠየቅሽ የአገር ባአል ልብስ ለብስሽ ስታምሪ ኪዳነ ምህረት እድሜ ከጤናጋ ትስጥሽ
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@smegnhaylemaryam7649
@smegnhaylemaryam7649 3 жыл бұрын
የኔ እናት በእውነት አሳዘንሽኝ በእእናተ ግዜ ደግ ነበር አሁን ያሳዝናል እረጅም እድሜ ይስጥሽ ትክክል ነሽ
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 3 жыл бұрын
ሚገርመው እሹ በፊት ብዙም አልከታተልህም ነበር አይገርምም ቀርቶብኛል በጣም አስተዋይ እና ሰው ለሚባል ፍጡር ክብር ያለህ ወጣት ነህ አላህ ያሳድግህ ሲባል ቁመትክ ሳይሆን ብዙ ነገሮችን ነው አቦ ይመቺህ
@tadllamolla4981
@tadllamolla4981 3 жыл бұрын
የእኔ እናት አቤት ግርማ ሞገስ እደት ደስ እደሚሉ እድሜና ጤና ይስጥሽ እማምየ ያሁኖቹ አርቲስቶች እንኳን ለትዉልድ ማስተማርና ምሳሌ መሆን ቀርቶ እርቃን መሄድና ሜካፕ እደግድግዳ ቀለም መለቅለቅ ብቻ ነዉ የሚአስተላልፉት ቱ ብቻ ተከድኖ ይብሰል
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
ዛሬም እውነተኛ ጀግና አቅርብካል ፡አልሚ ዛሬም በኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽ ለታላቁ ኪነጥበብ ለከፈልሽው ዋጋ ፡እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፡ዛሬም ካንች ብዙ መማር ያለበት ትውልድ አለ ፡እና በተለይ እሼ በዚ በኪነጥበብ ቦታ አስተማሪ ፡ወይም አማካሪ ሆና መስራት የምትችልበት እድል ቢመቻችላት ፡ዛሬ የኢትዮጵያ ፊልሞች እንደዚህ ሀገራዊ ለዛቸውን ያጡት እንዲህ አይነቶችን ስለሚንቁ ነው ፡ፊላማቸውም የሚናቀው እና ፡ዛሬም ለነዚህ ሀገር ወዳድ ጀግኖቻችን ክብር እና ፍቅር አለኝ ፡አልሚ ኑሪልን ፡ወንድሜ እሼ ፡አከብርሀለው በዚሁ ቀጥል ፡ ይህ ፕሮግራምክ አድጎ ፡በTV እንዲመጣ እመኛለሁ ፡፡ነገም ጀግኖቻችን በኩራት በፍቅር ፡በክብር የሚቀርቡበት መድረክ ነው ፡፡አሸማቃቂ እና አዋራጅ ጋዜጠኞች በሞሉባት ፡ሀገር አንተ የተቀደሰ ሀሳብ አመጣክ ፡ይህ ነው ለትውልድ እና ለሀገር ማሰብ ፡፡ከመልካም ስራቸው ይልቅ ጥቂት ስተታቸውን ፡ባደባባይ በማውጣት ፡ስንቱ ጀግና ፡ከነ እውቀቱ ቤቱ ቁጭ ብሉዋል ፡፡ በርታልኝ ወንድሜ ፡ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ፡
@abebecherku978
@abebecherku978 3 жыл бұрын
እሼ በርታ የወጣት ቅመም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
@user-nu7jz1ev4i
@user-nu7jz1ev4i 3 жыл бұрын
እሼ አንተ ትንሽ ነህ ግን የእውነት ትልቅ ነህ!!!!!
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ አባቴ ! ገና ብዙ እጠብቃለሁ ደግሞም አምናለሁ !።
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@momadmomad7572
@momadmomad7572 3 жыл бұрын
ወላሂ ልክነህ ያንጀቴን ነው የተናገርከው በነሠይፉ ፈታሁን አንጀቴ አሮነበር ምርጥ ሠው ብርታ እሡ ያግዝህ አድናቂህ አድማጭህ ነኝ
@zeharaoumer1137
@zeharaoumer1137 3 жыл бұрын
እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝ ያለእድሜህ የበሰልክ በሳል ልጅ ነህ እድሜና ጤና ተመኘሁ ላንተና ለማሚ
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እንኩዋን ለኪዳነ ምህረት በአል በሰላም አደረሳቹቹ 💚💛❤👌
@abebe795
@abebe795 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@emabatgata2783
@emabatgata2783 3 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ አናት ነብስሽን በገነት ያኑራት😭😭😭😭😭
@samuelsamuel5226
@samuelsamuel5226 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እናት ሀገር ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 3 жыл бұрын
ማሚዬ ክብር ይገባሻል የሀገር እንቁ አርቲስት ነሽ ሰላም ከጤናጋር እመኛለው.....እወድሻለው ማሚዬ
@user-qv7bc2zt5f
@user-qv7bc2zt5f 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደሽ😍😍😍😍😍😍
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 3 жыл бұрын
እማ፡ነፍስሽን፡ባፀደ፡ገነት፡ያኑርልን😭😭😭
@mskeremheylu2194
@mskeremheylu2194 3 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ እናት እድሜና ጤና ይብዛልሽ😘
@fitsummollla8076
@fitsummollla8076 3 жыл бұрын
ንግግርሽ ብቻ ይበቃል !ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማሚየ!!!
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 жыл бұрын
ቁጭ ብየ አዳመጥቆችሁ እንቅልፍ እየድፍኝ የትልቅ ሰው ምክርነ ውሪ ድስ ስለሚለኝ ነው ዋው ማሚ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ እሸቱ ብዙ መመስገን ነ ያልተጨበጨበላቸው ጅግኖች አሉ አውጣቸው እሽ እነመሰግነለን እሸቱ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
ማምዬ አንቺ የስንምግባር አብታም ነሽ የስው ልጅ ትልቁ ነገር ክብር ነው ጥሩ ስው ስትሆኘ ሁሉም ያከብርሻል ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል ማምዬ ጤና ከእድሜ ጋር ተመኘውልሽ ይሪልን እንወድሻለን
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
በጣም የምር ወደድ አርቲስት እድሜና ጤናዋን ይስጣት ክብር በእውነት ውውውውድድድ!!!!
@abebe795
@abebe795 3 жыл бұрын
Amen
@user-py5de2gd7d
@user-py5de2gd7d 3 жыл бұрын
አሹየ የምር ትልቅ እኮ ነህ ከዚህም በላይ ትልቅ ሰው ትሆናለህ ማሚዩ ውይ የኔ ናት ነፍስሽን ይማረው እተርቢው እደተለቀቀ አይቸዋለሁ ግን ገብቸ ሳላየው ሞተች ሲሉኝ አዘኩ ገና እያየሁት ነው እተርቢውን
@rahelatube3781
@rahelatube3781 3 жыл бұрын
Mammye we love all you works ..long life and happiness so much respect & love OUR HERO ...🙏💕🙏💕🙏💕🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын
ማሚዬ ነብሸን በአፀድ ገነት ያኑርሸ
@ethiopian3629
@ethiopian3629 3 жыл бұрын
Eshi I’m proud of you are one of the youngest matured person I know in Ethiopia please keep it up even after the pandemic
@romanaharar9981
@romanaharar9981 3 жыл бұрын
Almzy.ygrlg.nrlnadmsyrzm.
@romanaharar9981
@romanaharar9981 3 жыл бұрын
¡Ast.tsgraljardn.mlssln.adr
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
Ayi mot tiliq atil tinishi atil hulunim baqanu tiwasidalah yemotutin anasaschina alemi wadazaw hedishi nefisishin bagent yenuraw jagina nabershi
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
ክብር ለናታችን አለማዝ ይገባታል እሸ ፕሮግራም አሪፍነበር ግን ይች ማስታወቂያ የሚሰራውን ቀይርላት በጣምነው የሚደብርው
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
ዛሬ እኮ የአመቷ ኪዳነምረት ናት እንኩዋን አደረሳችሁ🙏ማሚዬ እኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽናል😘
@richtube1577
@richtube1577 3 жыл бұрын
እሼ የእውነት እናመሠግናለን የጥበብ ባለውለታዋን ማሚን ስለጋበዝክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@alambekallah7541
@alambekallah7541 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdes9004
@mekdes9004 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠት እራስን ያስከብራል I have big respect for your program. God bless you brother!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
Mulalem tadesen Akerebilen Eshaaa momyee betam new Mewedesheee ahunem Yene mare Tenekara nesheeee
@user-rb4ez8xy5h
@user-rb4ez8xy5h 3 жыл бұрын
በእባ ጨረስኩት ሁለታቹህንም እወዳቹሀለሁ ክፉ አይካብኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አልማዝ ስወድሽ ምርጥ ሰው ነሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@keedanneeran2898
@keedanneeran2898 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሠው ስወድህ ኑርልኝ
@birhandessie3129
@birhandessie3129 3 жыл бұрын
እሸ በርታ ጎበዝ ልጅ
@habtamugetahun3174
@habtamugetahun3174 3 жыл бұрын
ወዳጄ ልቤ እዚህ ግድም አስተያየት የመስጠት ልማድ ባይኖረኝም ስለአንተና ጓዶችህ ዓላማ ከወገቤ ጎንበስ ብየ እጅ እነሳለን፡፡በዚህ ዘመን የትውልዴ አባል እንዲህ በከፍታ በመገኘቱ በእጅጉ እኮራለሁ፡፡ይበል ይበል ይበል ብለናል፡፡በቻልነው እናግዝሃለን፡፡ፈጣሪ ያቃናልህ፡፡
@sosyb4270
@sosyb4270 3 жыл бұрын
እሼ ለሀገር የምትጠቅም እንቁ በጣም አክባሪህ ነኝ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ማሚዬ ንጉስ በሀገሩ ብቻ እግዝያብሔር ላንጋፋዎቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
እንተ ክሰማይ የተላክ መልክተኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ! የልጅ እዋቂ! እልሚ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑር💔😢🙏
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 3 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ😘😘😘😘
@galzomhamajeganu930
@galzomhamajeganu930 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Nice braher
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ 💕🌷🇪🇹😘😍😍😍
@enough1754
@enough1754 3 жыл бұрын
አረ ሼም ነው ኢትዮጵያዊያን ምቀኛ አትሁኑ የእሼን ቪዲዮ 48K ሰዎች አይታችሁ 2K ብቻ ነው Like ላይክ ያደረጋቹት ምድረ ምቀኛ ሁላ። እትየ አልማዝ Best!!!
@makibelbirhane5541
@makibelbirhane5541 3 жыл бұрын
ena min yidenikal abesha mehonihin eresakew endee
@enough1754
@enough1754 3 жыл бұрын
@@makibelbirhane5541 አልገባኝም ከምቀኛዎቹ ውስጥ አንዱ ነኝ እያልከኝ ነው?
@sadasoso9459
@sadasoso9459 3 жыл бұрын
እረእሸ ጨዋነህ በል በርታ
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ማሚየ እንቺኮ ትልቅ ሰው እኮነሽ እድሜና ጤናይስጥሽ እሼየ እንኮንማሚየን እቀረብክልን
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጎ
@mekaluanbesse7855
@mekaluanbesse7855 Жыл бұрын
Allmazen Thank you .🥰🤣😆
@souapik9192
@souapik9192 3 жыл бұрын
Eshe - please have producers do something for this lady. She deserves to be given a good role that pays well at this time. Please do what you can to have her do a role with a good pay. Shes a legend eko
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ጊዜ ሰጥሀለው ባንተ ተፀፅቼ አላውቅም ስከታተልህ አሹዬ በርታ የኔ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ማምየ የእኔ እናት ያርት ባለውለታ ነሽ እማ ስውድሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ💕💕🌹🌹🌹💕💕🙏🙏😘😘😘
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሥወዳት አሊምዬ
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከጀግናም ጀግና ስወድሽ ማርያምን እናቴ እድሜ ይስጥሽ
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@galzomhamajeganu930
@galzomhamajeganu930 3 жыл бұрын
Eritrewan gabiz 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 жыл бұрын
እሼ ጀግና መፍጠር ፕሮግራምህ በጣም ይገርማል በዚው ቀጥል! እንዳሁኑ ክብር ላልሰጠናቸው ክብር የሚገባቸውን አቅርብልን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው!! እናም እላለው ዛሬም ነገም እስከዘላለሙ ለትላንትናዎቹ ጀግኖች ክብር እንስጣቸው ክብር አውርሰውናል እና!!!!!!!
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 3 жыл бұрын
አልሚ የኔ እናት ስወድሽ እኮ የኔ አራዳ
@galzomhamajeganu930
@galzomhamajeganu930 3 жыл бұрын
Ate yeliji awaki nehi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Please can you interview mulualem Tadese. We miss her!!!!
@cgcgj6403
@cgcgj6403 3 жыл бұрын
እሽዬ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ በጣም አንድ የእህት አስተያየት ልስጥህ አለባበሠ አስተካክል በቁመትህ በሠዉነት እሚሄድብህ ልበስ ሡፍ ስለሆነ ብቻ አትልበስ
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
Almiye Nebs yimar yasazinal
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
የምትወደድ፡ጎበዝ፡ልጅ፡ነህ፡በርታ፡
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 3 жыл бұрын
በእዉነት እማማ አልማዝ የናተ ጊዜ ደጉ ጊዜ
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 3 жыл бұрын
ማሚ😍😍😍😍😍😍😍
@user-vo2hz6ht5c
@user-vo2hz6ht5c 3 жыл бұрын
ማሚዬ ለምረቃቴ ቀን የሰጠሸን የምስክር ወረቀት ደስ ነው ያለኝ ሁሌም እወድሻለሁ አከብረሻለሁ ውድድድድድድ❤❤❤🙏
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ ይስጥህ እማማዬን ስትተውን በጣም ተወዳዳሪ የለላት ጎበዝ አክተር ለምን ወጣ ቀረች በጣም ያሳዝናል ወደ ትወናው ቢመልሷት ጥሩ ነበር እማማ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እረዥም እድሜ ይስጥሽ
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
ድንቅ ሠው ነህ አስተዋይ
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 3 жыл бұрын
እሼ.የልጅ.አዋቂ.በርታ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻን እሼ አንተ እኮ ድቅ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ
@smegnhaylemaryam7649
@smegnhaylemaryam7649 3 жыл бұрын
እውነት አስለቀሽኝ ኡፍ አሳዘንሽኝ 😭
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
Almye 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Allah edeme ena tegna yesetesh Eshe ekorabehalw berta
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 жыл бұрын
እሽምርጥስወታላላቅንስወማክብርህ፣እራሱ፣እድግትህን፣ያመላክታል፣💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ጌታሁይየሀግሪንክፉአታስማኝ፣🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@tsgaradayemareyamlijyemary8422
@tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 жыл бұрын
Esha you are so smart Berta Egzabhar yrdah mamiya edmana tana ystsh
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አልምዬ እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥሽ አቦቦቦቦቦ 😍😍😍😍
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጊኝ
@user-jz1sn4fd7p
@user-jz1sn4fd7p 3 жыл бұрын
ማሚዬ እረጅም እድሜ ከ አጤና ጋር ያቆይሽ የኔ ገራገር
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Are almiye mamiy betam new yemakebersh noreshim moteshim Everyday rispecta you Aferon geleba yergeleshi nebshesn Yemare yemetogiew Fetari Egezabehr amen 😘🤲
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ያክብርክ በርታ❤❤👍
@genetromi6314
@genetromi6314 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ ማሚ አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በረታ
@ttm3666
@ttm3666 3 жыл бұрын
I love this woman! Tatochuwa degmo endet yamralu!!!
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 жыл бұрын
ማሚ፣ፍጥሪይጥብቅሽ፣
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 3 жыл бұрын
ማሚ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዘካታዋ እናቴ
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስትሽ አልሚ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሹይ የኔ ቅን ሰወድህ ❤ እማ እረጅም እድሜ ተመኝሁ አሹ በረታ ትልቅ ደረጃ ላይ ተደረሳለህ
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 3 жыл бұрын
እማየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የድንግል ማራያም ልጅ እሽየ ትልቅ ስውነህ ኑረልኝ
@user-uk4yt9jn9l
@user-uk4yt9jn9l 3 жыл бұрын
እኔ እወድሻለሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
አልምዬ እድሜ ይስጥሽ
@ananiyaendale1041
@ananiyaendale1041 3 жыл бұрын
ማሚ ስወድሽ
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
ማምዬ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ እወድሻለው ኑሪልኝ!!!
@user-wc5sd9ou7e
@user-wc5sd9ou7e 3 жыл бұрын
እሸቱ ወንድመ ሰላምክ ይብዛ የምር ያንቴ ፍክቸር ያለቤት ሁሉም ግዜ ሰጥቸ ነው የማዳምጠው አስታዋይ ወጣት ሁላችንም ካንተ እንማራለን ብሮዬ ያንተ ክፉ አልስማ
@selamawityared2571
@selamawityared2571 3 жыл бұрын
mamey yene konjo egzabehr erjim edem ena tana yesteshi I miss you 💐💐❤❤😘
@messia8257
@messia8257 3 жыл бұрын
ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑር አልሚየ እሼ እናመሰግንሃለን እንቁ ነህ
@melathagos5141
@melathagos5141 3 жыл бұрын
Eshetu questions are on the next level ,Its mind blowing. I learn a lot from his guests. Brother your the next star shining in our generation.
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
አሹ መልካም ወጣት ነህ በርታል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ማማዬ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አሹ የሣቄ ምንጭ👍🌹🌹🌹🙌🙌
@user-wg1cd6zj1o
@user-wg1cd6zj1o 3 жыл бұрын
Thank you bro
@simont7761
@simont7761 3 жыл бұрын
Eshetu Betam arif sira new bertalin!
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
ወይ እሽቶ አተን ምን አይነት እናት ወለደችህ በተላይ የማናጃርህ ስዕብና ለካ እንግሊዘኛም ግበዝነህ እባክህ ና ወደጀርመን አሉህ የኔ ጉዲ የሚከታተሉ በሙሉ ይገርማል እደአተ ያል ወንዲ ለኔ ትልቅ ቦታ አለዉ ወንደም ብያለሁ መዋለዲ ትርጉም የለዉም
@barsenetsolomon8478
@barsenetsolomon8478 3 жыл бұрын
እሼ ምን እንደ ምልህ አላዉቅም በጣም በጣም ጀግና ነህ እንጀ እነዚህ ጀግና ሰዎችን እያመጣህ ብዙ እያስተማርከን ስለሆነ። እኔ በአርት ዉስጥ አይደለሁም ግን ሁሌ የሚያንገበግበኝን ነገር ነዉ አንተ አድርገከዉ ያየሁት ታላላቆችን ሳናከብር እኮ ታላቅ መሆን አንችልም የ ማሚን interview ባየሁ ቁጥር በጣም ነዉ ምደሰተዉም ማዝነዉም ከማሚ ብዙ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ከምንም በላይ ግን ፅናትን እሼ ማሚ ስትታይ ከላይዋ ፅድት ያለች ከዉስጧም እንደዛሬው ግን እሼ ማሚ ሰዉ ነች ይሄን ሁሉ መስዋዕትነት ስትከፍል እኮ ዝም ብላ አይደለም ታዲያ ማሚ በጣም በጣም ብዙ ነገር ሊደረግላት ይገባል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ካላከበርን በርግጠኝነት ስራችንም አይከፍለንም ምክንያቱም ስራ እንደሰዉ አይደለም!!! እሼ ማሚ በጣም በጣም ልናመሠግናት ይገባል ነዉር እኮ ነዉ እንደዚህች አይነት አርቲስት የ condominium መክፈል ስትቸገር። ልክ ነዉ እናንተ እንዳላችሁት ከምንም በላይ በሰዉ ልብ ዉስጥ መኖር ግን ማሚ የፈለገ የሰዉ ክብር ቢኖራት እንደ ሰዉ ግን ያን ያህል መልፋት የለባትም። እና ይሄን ስራ በጣም እያጠነከርከዉ ሂድ ምንም ፈተና ቢገጥመውም
@user-el1ps9rm8k
@user-el1ps9rm8k 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጎ
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 7 МЛН
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ
25:45
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 34
Последний человек на земле😱🥲
0:58
Следы времени
Рет қаралды 1,3 МЛН
Менты остановили фуру 😂 #6кадров #смех #юмор
0:48
Смешно и Грустно
Рет қаралды 820 М.
Spiderman Kid and Mean Boys 😂❤️🍓👻#shorts
1:00
BETER BÖCÜK SHORTS
Рет қаралды 9 МЛН