እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም

  Рет қаралды 206,213

Donkey Tube

Donkey Tube

Ай бұрын

📌 Subscribe Nahom Abiy
/ @nahomabiyy
📌 Subscribe Donkey በጎ
/ @donkeybego
የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳችን ናሆም አብይ ይባላል ገና በልጅነቱ ከቤት ጣሪያ ላይ ወድቆ እጁ የተሰበረው። በወጌሻ የባህል ህክምና ክትትል በኋላ ቡዙ ጥረት ተደርጎለት እጁ እደቀድሞ ተመለሰለት። ናሆም በልጅነቱ የማይያዝ የማይጨበት ልጅ ነበር በዚህም ትምህርት ቤት በየአመቱ ነበር የሚቀይረው ሆኖም አንድ ትምህርት ቤት ግን ከክፍል ከ 1_3 ከወጣ ወላጆቹ የሚወደውን ሳይክል እደሚገዙለት ቃል ገቡለት ሆኖም እጁ በመሰበሩ ወላጆቹ ለጤንነቱ በማሰብ ሳይክሉን ሳይገዙለት የናሆም ቀጣይ ሂወት ወደ ምን ይመራን ይሆን ቀሪውን ከ ቪዲዮ አብረን የምናይ ይሆናል!
Today's Ye and sew program guest is Nahum Abiy , who fell from the roof of his house and broke his arm when he was still young. After the follow-up of Wegesha traditional medicine, Buzu was tried and his hand returned to him. As a child, Nahum was an unruly child, so he changed schools every year, but if he left class 1_3, his parents promised to buy him his favorite bicycle. Don't miss this story!
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 245
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
እኔግን እሚገርመኝ ነገር እሸቱ የሚቀርባቸዉን ባለታሪኮች እረጋብዬ ቁጭብዬ ማየትነዉደስየሚለኝ እዳቋርጥ አልፈልግም የኒብጤ አላችሁግን😂❤
@gafat
@gafat Ай бұрын
ደግሞ ንግግራቸው እያነቡ እስክስታ የሆኑ እንግዶች 😂😂😂
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku Ай бұрын
አይ እወዲ ነበረ ግን የመዳም ጩህትሰ
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w Ай бұрын
አለን
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Ай бұрын
እኔ ራሱ😂
@meserte3397
@meserte3397 14 күн бұрын
እኔ አለሁ አታስቢ😂😂
@fifegeru723
@fifegeru723 Ай бұрын
እንኳን ለልደታ ማርየም አደረሳችሁ ወሩን የተባረከ ያድርግልን🙏❤️
@MekdiMeron
@MekdiMeron Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@MeronGetachew-oc6vg
@MeronGetachew-oc6vg Ай бұрын
amen
@TadeYeshiwase
@TadeYeshiwase Ай бұрын
amen
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d Ай бұрын
አሜን❤
@user-fd1co5yj4o
@user-fd1co5yj4o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@MeseretSemana
@MeseretSemana Ай бұрын
አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲
@mekdessd7156
@mekdessd7156 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d Ай бұрын
አሜን❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ ናሆም የህይወት ታሪክህን ስሰማ የሚግርም ነው ይእናትህን ጥንካሬም አይቼበታለሁ ጥሩ አእምሮ አለህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
😂😂😂😂፡ሳሎዲ በግደ አሳቀኝ ከባዲ ግዜወች ችግሮች ሲያልፉ እደቀልዲ ያስቃሉ ያዝናናሉ❤❤❤
@Berea_tube
@Berea_tube Ай бұрын
*እሽቱ መልካምና ቅን ኢትዮጵያው እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ*
@haimanotgebryesus651
@haimanotgebryesus651 Ай бұрын
አስተማሪ ነው ቀጣይ ክፍል ካለው ይልቀቅልን
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 Ай бұрын
እኔ 4ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች የዩቱብ ድምቀት እኮ ነን 😊😊😊😊
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
በጣም ያለኛ ማን አላቸው ዮቱበሮቹስ 😅
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o Ай бұрын
እኔም ሞቼአለሁ ብየ ተስፍ ቆርጩ ከሞት ያዳነኝ ከፈጣሪ ቀጥሎ አበራጅማ መሳለሚይ ሳንባ ነቀርሳ ፊት ለፊት እጁየተባረከ ስዉይ እሱ ነው ህይወት የዘራብኝ 2002 ላይ ነበር አሁን ሰውዲ ነው የምኖረው
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc Ай бұрын
የኔ ትንሽ ልጅ በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@minageorgo5855
@minageorgo5855 Ай бұрын
የኔ ቀጮ አሁንም ትንሸ መርቀን ያልክ ትመስላለሕ ቀንበጧን አቁም 🙏🙏 በተረፈ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልሕ 🙏🙏❤
@user-kq5lk5xq7g
@user-kq5lk5xq7g 11 күн бұрын
ይሄ ልጅ የኔ ታሪክ ነዉ የሚያወራዉ
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d Ай бұрын
እሸ ድቅ ልጆችን ያቅርብልን ተናፍቀዋል የምትሉ
@user-sb3nn3zi7o
@user-sb3nn3zi7o Ай бұрын
yehe nw temeheretawi
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
የሚገርም የሂወት ታሪክ ነዉ ግን ጎበዝ ነህ ቀልጠፍ ማለትህ 👍👌
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስስስስ ይላል ናሆምዬ በርታልኝ ልጅ በእውነት በጣም ደስስስስ ብሉኝል
@betelhemtilahun3381
@betelhemtilahun3381 Ай бұрын
የኔ ትንሽዬ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ። በለውጥህ ደስተኛ ነኝ እሼ እናመሠግናለን። ደቂቃው ግን አነሠብኝ
@genetgggg9258
@genetgggg9258 Ай бұрын
ወንድም ነው እንደ💚💛❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Ай бұрын
በርታ ወድሜ ሰው ከስህተቱ ተምሮ መመለስ የግዝያብሄር ፀጋ ነው ካንተ ህወት ብዙ ወጣቶች እንዲመለሱ ስራ ቀጥልበት❤❤❤
@AlebachewTube
@AlebachewTube Ай бұрын
አዝናኝና አስተማሪ ድንቅ ወጣት! እናመሰግናለን እሸ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
,ወንድማችን መጨረሻውን ያሳምረውን በዚህ እድሜ በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Etse1616
@Etse1616 Ай бұрын
እሼን የምቶዱ እንደኔ የታላቹ 👍👍👍👍ኑ ወደቤቴ😊 እሼ❤ አቦ ሰላምህ ይብዛ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤፋ ከቡታጅራ❤👍👍👍👍 ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ😘
@user-qs1gu9rt8z
@user-qs1gu9rt8z Ай бұрын
የኔ ዉዲ እንደት ደስ እንዳልከኝ ስታወራ እዉይ❤❤❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
የኔ አባት😂😂😂እንኳን ተቀይረህ ለማውራት አበቃህ ፍፃሜህ እግዚአብሔር ያሳምርልህ❤❤❤
@user-qr7vn8ru8f
@user-qr7vn8ru8f Ай бұрын
አንተም እንደ ወንድሜ ወላጅን አመላልሰካል ❤❤❤
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r Ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ባለ ታሪኩ እና አቅራቢው እሼ
@HaymanotEsayas
@HaymanotEsayas Ай бұрын
የእጁ ታሪክ ልክ እኔ እንደሆንኩት ነው የባህል ሀኪሞች ይኑሩልን
@DtuhsftfiXgjckhyfk
@DtuhsftfiXgjckhyfk Ай бұрын
እሼ አጃቢ ሙቃና ቁምነገር አብሮ አይሄድም በጣም ይረብሻል ሀሳብን መሰብሰብና ማድመጥ አያስችልም
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 Ай бұрын
ጎበዝ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 🙏🙏🙏👍
@ururur6108
@ururur6108 Ай бұрын
ጎበዝ በርታ ደስ ያምትል ቅን ልጅ እግዚአብሔር በናገሮችህ ሁሉ ይቅደምልህ አሜን ታበረክ❤
@martasisay8000
@martasisay8000 Ай бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ😘😘😘😘
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Ай бұрын
ጎሽ የኔጌታ አምላክ ይመስገን እንዲኽ ልውጥ ያደረገኽ ጌታ ችሎታው ካለኽ ግን ትምህርትህንም ጠንክረኽ ቀጥል አይዞኽ በርታ !!!
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn Ай бұрын
በርታ የኔውድ እሼ መልካም ትውልድ አፉርተክልናል እናመሰግናለን
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x Ай бұрын
በሳቅ ነው የጨረሰኩት
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 Ай бұрын
👏👏👏 keep going
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Ай бұрын
እግዜአብሔር የልቦናህን ይፈጽምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Ай бұрын
ጎበዝ አሜን
@labeba3450
@labeba3450 Ай бұрын
በርታወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Ай бұрын
Beritalen yegna wondm ❤❤❤❤❤❤
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b Ай бұрын
Wow yemigerm heywet tarik new
@Seble-ij4dy
@Seble-ij4dy Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ ሽር 🎉❤❤❤
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Ай бұрын
enathe Yakoyilen Konjeye Leje Nehe❤❤❤❤
@TigistFekede1221
@TigistFekede1221 Ай бұрын
nahomey Gobez Berta❤ Endzi Selayehu Dis Bilognal
@BayushGzAw
@BayushGzAw Ай бұрын
Eshe tebarek
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
AMAZING.
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 Ай бұрын
እናቶቻችን ስለወንድ ልጆቻቸው በዳዴ ነውኮ የሚሂዱት ቁጣቸው ፀሎታቸው ሁሉ ለየት ይላል 😅 ልጅነት ከባድ ነው ግን ያስቃልም ቤተሰቦችህን ሳላደንቅ አላልፍም ተከታትለው ሳይሰለቹ እጅህን እንድትድን ማድረጋቸው እግዛብሄር እረድቶቸው ነው እንጂ አካለ ጎዶሎ ትሆን ነበር ዘመንህ ይባረክ ለሌላው ወጣት እረጂ ያድርግህ❤🙏 እሸቱ subscribe ተደርጎል እሸቱ ተባረክ ኑርልን🙏
@netsib3805
@netsib3805 Ай бұрын
Bedeneb betatena tiru chenekelat aleh ❤❤❤
@melabtube1982
@melabtube1982 Ай бұрын
ግዴታየን ተወጥቻለው
@user-vk6ec4vz6u
@user-vk6ec4vz6u Ай бұрын
Ewenat eshe. Betam new yemewedhe tebatek ❤❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@oldlyrics7641
@oldlyrics7641 Ай бұрын
አሁን ነው ገብቼ ሰብስክራይብ ያረኩልህ
@Sad_thoughts.2
@Sad_thoughts.2 9 күн бұрын
Ere yenem sim nahom abiy new
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Ай бұрын
He is so sweet
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ እንጠብቃለን ሁሌም በዚህ ቻናል የሚቀርብ ቁም ነገር አስተማሪ ነዉ እስኪ እንስማ እንማር 👌👍👍😍❤
@tadela3984
@tadela3984 Ай бұрын
እንዳ ዘሬ ሲቄ አለዉቅም መሪያምን ወንድሜ አስተወሳኝ ኤሄ ልጅ ያወንድሜ ተሪክነወ የአወራ ❤❤❤❤😂😂😂
@acrosstheglobe.
@acrosstheglobe. Ай бұрын
ere nahome bro ande lay temren ahun ene eshete eyebelahu ayehalehu ante ehetu lay kerbehal ewnet new betbach nbr selam tmhrt bet new yechereskew
@imammiya5379
@imammiya5379 Ай бұрын
2 ነኝ ላይክ👍👍👍
@asniketema
@asniketema Ай бұрын
ፈጣሪ yitebkh❤❤❤
@TigabuTesfaye-v3s
@TigabuTesfaye-v3s Ай бұрын
Part 2 please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsiongetahun1412
@tsiongetahun1412 Ай бұрын
ይህ ልጅ ትኩረቱን በአደንዛዥ ዕፅ ላይ ያተኮሩ አስተማሪ ቪዲዮዎች ቢሰራ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW.
@MimiMamo-nd9nd
@MimiMamo-nd9nd Ай бұрын
Eshe endet neh Ene Egzabher yemesgen Ebakih WENDIME endimar felge neber
@TadeYeshiwase
@TadeYeshiwase Ай бұрын
ህይወትን አስተውላት እንጂ አትቆጣጠራት
@sasrat7146
@sasrat7146 Ай бұрын
Endet?
@ahadutech11
@ahadutech11 Ай бұрын
We need part 2 eshe please
@balagerutube9328
@balagerutube9328 Ай бұрын
ለአንድ ሰዉ ለወጌሻ መክፈል እችላለሁ
@rosasolomon6888
@rosasolomon6888 Ай бұрын
Pls
@semhalbzmgf9071
@semhalbzmgf9071 Ай бұрын
Enin kfellg
@semhalbzmgf9071
@semhalbzmgf9071 Ай бұрын
Pless enin kfellg
@YeabsiraYeabsiraGetachew
@YeabsiraYeabsiraGetachew Ай бұрын
Plese for me i am hi school student
@MetaBoss-il3ww
@MetaBoss-il3ww Ай бұрын
Lne tebabrgn pls
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Ай бұрын
الحمدلله
@TalaquShow
@TalaquShow Ай бұрын
ጀግና
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q Ай бұрын
መሸአላህ ደስየሚል ልጂ ካሰብክበት ያድርስህ
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Ай бұрын
እሼ ወድሜ የዘድሮ ተመራቂ ነዉ ግን ወጌሻ ይማራል በዬ ነበር ያልሁት ግን አተ አቆምህ ትምህርቱን አልቀጥልም አልህ እዉነት ጎድተከናል
@TadeYeshiwase
@TadeYeshiwase Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ፊጣሪ ያልታሰበ እነጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ወንድማችን በረታ ጎበዝ ታታሬ ነህ የሲጋራዋ ነገር ገን አስቃኛለች😂 በወጣትነት ጊዜ አዲስ ነገር መሞአር ደስ ይለናል በዛዉም ያሥተምረሀል ነገሮችን ካላየን ስህተት ይሆን ልክ ይሆን አናቅም ❤እሼ ወጊሻ እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ እጂ እማራለሆ ❤❤
@Resttub21
@Resttub21 Ай бұрын
እረ እሺ ወጌሻ ይቀጥል 😍
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
,እሼን የሚወድ❤❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችን የረፍት እጀራ ይስጠን❤❤❤❤😢
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
part two
@solomonbela
@solomonbela Ай бұрын
eshe bimar bizu lewit ametalew biye asibalew gin mela wef new baygermih bizu aychalew brather
@EteteTube-biruk
@EteteTube-biruk Ай бұрын
የኔን ታሪክ ብተሰማ ታለቅሳለህ ማርያምን😢😢😢😢
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn Ай бұрын
Ena tadeya lemen medeya laye atetutm temhert yeohonal
@EteteTube-biruk
@EteteTube-biruk Ай бұрын
Endyt nw ሚደወለው
@AlamAlam-fc5hu
@AlamAlam-fc5hu Ай бұрын
ጎበዝ
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 Ай бұрын
የእረፍት እንጀራ ስጠን አምላኬ
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma Ай бұрын
Eshi ahune ayameltegnem
@adivirtualGraphics
@adivirtualGraphics Ай бұрын
ende ጫፍ፣😂😂🤣🤣🤣ereeee nahom ke eshe gar ylal 👏👏👏
@leltikinfe353
@leltikinfe353 Ай бұрын
ናሆሜ ግጥም ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@nahomabiyy
@nahomabiyy Ай бұрын
🤣🤣🤣
@WuhaTube1
@WuhaTube1 Ай бұрын
Jegena
@fifegeru723
@fifegeru723 Ай бұрын
አሜን❤
@SumeyaZulefa
@SumeyaZulefa Ай бұрын
he is so nice ❤❤😂
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁልን❤❤🎉🎉😄😃❤❤🎉🎉🎉
@metitadee3352
@metitadee3352 Ай бұрын
Medhaniyalem yrdah wendme
@edeniove4300
@edeniove4300 Ай бұрын
Waw bravo 🥰🥰🥰
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
😂😂😂 የዛሬዉ ደግሞ የተለየ ነዉ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 Ай бұрын
Nahum is so funny and handsome
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Ай бұрын
Hayi ye saw liji😂😂😂😂😂
@Betseha
@Betseha Ай бұрын
እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ በተለይም ደግሞ በስተመጨረሻ የቀረበው ለልብ ታማሚው ታዳጊ ልጅ በልብ ሕመም ለሚሰቃየው ልጅ ድረሱልን እባካችሁ🥺🤲
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 Ай бұрын
መተናል እሼ የኔ አርአያየ ነህ አከብርሀለሁ 😍😍😍😍
@keyayene3325
@keyayene3325 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ሲጋራ አጭሰህ ያዞረህ😂😂😂ሌላ ነገር ብታጨስማ አጥወልዉሎ ነበር ሚጥልህ😂😂😂😂
@alamalam1391
@alamalam1391 Ай бұрын
በጣም ነው የሚከብደው እናቴ ተሰቃይታለች
@user-sn6pr4tc1r
@user-sn6pr4tc1r Ай бұрын
Astemari gegni des yelal😂😂😂😂
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
አስባችሁታልበዚህ ልጂ እድሜ በሱስ ሲጠመድ አቤትትትት
@itsselam4495
@itsselam4495 Ай бұрын
Comedy night😅😅😅😅
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ናሂ በርታ ጠካራ ነህ ❤🥰 ዉይ ናሂ አሳቅኸኝ😂😂 እግዚአብሔር የልብህን ይፈፅምልህ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Ай бұрын
አቀዋለሁ የኔ ሚሥኪን እኔም ተሠቃይቻለሂ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,7 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
РЕВНИВЫЙ ПАРЕНЬ!
0:10
Farida Shirinova
Рет қаралды 4,4 МЛН
ToRung short film: 🤫pick up money💵🤑
0:26
ToRung
Рет қаралды 22 МЛН
Это не жиза,это ЖИЗНЬ😂инст: sarkison7
0:34
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
吃醋的黑天使。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:19
超人不会飞
Рет қаралды 10 МЛН