በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብር ሳገኝ ተለወጥኩባት ! የአንድ ሰው ህይወት የልዑል

  Рет қаралды 443,852

Donkey Tube

Donkey Tube

2 ай бұрын

Subscribe Weha Tube ውሃ ቲዩብ
/ @wuhatube1
የዛሬ የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳ ልዑል ፍቅረስላሴ ይባላል። በወጌሻ የ3ተኛ ዙር ስልጠና በ አንደኝነት እንዲሁም የአንደኞች አንደኛ በመሆን ያጠናቀቀ ሲሆን ከዲሽ ጠጋኝነት እስከ ድርጅት ባለቤትነት የደረሰበትን የሂወት ውጣ ውረድ አስደናቂ በሆነ መልኩ ያካፍለናል! ተከታተሉ።
our guest on today's Yeand sew hiwot program is leul Fikreslase. He completed the 3rd round of training in Wegesha as one of the first and the first of the group, and he shares with us the ups and downs of his life from dish repair to company ownership in an amazing way! Follow up.
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
tally.so/r/wQr2xY
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 1 000
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
Subscribe Weha Tube ውሃ ቲዩብ www.youtube.com/@WuhaTube1
@selamyohannesyosef1070
@selamyohannesyosef1070 Ай бұрын
❤❤❤
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Ай бұрын
Allah kanchi ganew ayzoshi
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@zeinabamohamed2872 አሜን እህቴ🙏
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@selamyohannesyosef1070 ሶል🙏
@TizazuGebeyehu
@TizazuGebeyehu Ай бұрын
❤❤❤​@@selamyohannesyosef1070
@amdegeez
@amdegeez Ай бұрын
ሚስቱ ትቅረበልን እምትሉ እስኪ በላይክ ግለጹ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Shremy loukse ygaro thag -01mahno kkkkk yabri trike twgwe lmite dagmchwe see. Me. Mhano(.yamatne nwe kokolonukse gene ewadshelahu abite mutikwe yechilalue su jizxdfgpkl heeeeemet
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
ነገ አኮ 28 ቅዱሰ አማኑኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ አማኑኤል አምላክ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@user-bv9ic6oq1q
@user-bv9ic6oq1q Ай бұрын
Amen😢
@user-pk1ob1hp3b
@user-pk1ob1hp3b Ай бұрын
Amen
@user-ln3mt4mt7z
@user-ln3mt4mt7z Ай бұрын
Amen Amen Amen Enkuan Abro Aderesen❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@menge23
@menge23 Ай бұрын
የምር የአባ ገብረኪዳን ስብከት የማንም ህይወት ይቀይራል ማርያምን ነው ምላቹ አዳምጡት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
የመምህርን ተስፋየ አዳምጡ ገጠመኝ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Ай бұрын
_ሊኩን አስቀምጡልኝ_ pls😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እውነት ነው።
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@abbnna4618
@abbnna4618 Ай бұрын
አሚን ያረብ ጀሚአን ማማቲ
@michgj5143
@michgj5143 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Tek805
@Tek805 Ай бұрын
አሜን
@user-xu1gj2sw3w
@user-xu1gj2sw3w Ай бұрын
amen
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 Ай бұрын
በእውነት የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው ለሁላችሁም ቸሩ መድሀኒአለም ከሀጢያት በቀር መልካም መሻታችሁን ይፈጽምላችሁ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Amine hatite alak anechi nashe tlalakiwachshe Yani hatyate lanchi ganate magbyshe nawe
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz Ай бұрын
አሜን
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-py4ek5vr7h
@user-py4ek5vr7h Ай бұрын
Amen
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Ай бұрын
ጭንቅ ብሎኛል በስደት ዱኣ አርጉልኝ እስኪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት
@tubeysikit
@tubeysikit Ай бұрын
አላህ ይፈርጅሽ የማማ
@user-eq4ih1go8o
@user-eq4ih1go8o Ай бұрын
አይዞሽ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf Ай бұрын
አላህ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ
@tsisami9841
@tsisami9841 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ ይድረስልሽ
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp Ай бұрын
ወንድማችን አንተን የቀየረ አማኑኤል አባታችን እኛንም ህይወታችንን ይቀይርልን🤲
@user-fq8vz5kg4o
@user-fq8vz5kg4o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Ай бұрын
አሜን
@user-xu1gj2sw3w
@user-xu1gj2sw3w Ай бұрын
Amen
@Esraleaserat
@Esraleaserat Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eshetuwerku
@eshetuwerku Ай бұрын
Amen
@HappyBoxer-wb4hi
@HappyBoxer-wb4hi Ай бұрын
የያሬድ ውብ ዜማ ድንግልእመቤቴ ስጦታዬነሽ❤❤❤
@user-tz7hz5om5s
@user-tz7hz5om5s Ай бұрын
አተን የቀየረ አተን የለወጠ አምላክ እኛንም ያስበን በጣም የሚያስደስት ለውጥ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጫማምሮ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 Ай бұрын
አሜን
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
የዛሬዉ ታሪክ ደግሞ ይለያል ባለቤቱን እራሱ አለማዲነቅ ንፍገት ነዉ❤❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢😢
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u Ай бұрын
አሜን ፫
@abbnna4618
@abbnna4618 Ай бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@user-fq8vz5kg4o
@user-fq8vz5kg4o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@keyayene3325
@keyayene3325 Ай бұрын
Anen
@user-xu1gj2sw3w
@user-xu1gj2sw3w Ай бұрын
amen
@HiwotGezahegn11
@HiwotGezahegn11 Ай бұрын
ላንተ ልቦና የሰጠ አምላክ ለእኛም ይስጠን❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f Ай бұрын
የሚገርም ህይወት ሚስቱ ሚስት ብቻ አይደለችም እናትም ጪምር ናት ዋው❤❤❤
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Yewldebshe su user mh blya Kant yewaldale
@alpalp7967
@alpalp7967 Ай бұрын
ደስ ሚል እድገት ጀግና ነክ እኔም የወንድ ልጅ እናት ነኝ በጣም አስቸጋሪ እድሜ ላይ ነው ያለው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s Ай бұрын
እሽዬ የኔ አባት ስወድህ እኮ ማርያምን የኔ መልካም የኔ ደግ ያንተን ደግነት ትህትና መድህኒያለም ይስጠኝ🙏🙏🙏🙏 ልጅህን ሺ ያድርግልህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን፫🙏🙏🙏
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜን❤❤
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Yrglehe anchi e menwe hluneme leyatawe lekawe ala,she,alhe lebona yestshe
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Àmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Ай бұрын
ይገርማል የትላንት ቀማኛ ቤተሰብ ያስቸገረ ስብእና ዛሬ ተለውጦ ይህን ያሰማን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን። ፍፃሜህ ያማረ ይሁን።🙏🙏🙏
@AyniAyni-ox2tq
@AyniAyni-ox2tq Ай бұрын
ወይብላ ማርያም ጨምራ ትስጥህ እዲህ ተቀይረህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን🙏
@user-wk9jh1wm2o
@user-wk9jh1wm2o Ай бұрын
አይ የመደሀኒያለም ስራ እንደው እኮ ዲንቅ ነው ያንተን ማንነትና ህይወት የቀየረ የዲንግል ማርያም ልጂ የሁላችንንም ህይወት ይጎብኝልን !!❤❤❤❤❤❤
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 29 күн бұрын
ኣሜን
@ShiNigatu
@ShiNigatu Ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ትዳርህ ስብእናህን ሁሉ ይባርክ
@user-cz6mj8qy9b
@user-cz6mj8qy9b Ай бұрын
አንተን የቀየረ አምላክ የኔንም ልጅ ያሰበው አሜን❤❤❤❤❤
@user-zk7dr3gt5n
@user-zk7dr3gt5n Ай бұрын
ነገ ቅዱስ አማኑኤል ነው ለኔ ደሞ ልደቴ ነው በቸርነትህ ሳይገባኝ ለዚች ቀን ያደረስከኝ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ ቀሪ ዘመኔን ለንስሀ አድርግል ኣሜን👏💙🎉
@user-ln3mt4mt7z
@user-ln3mt4mt7z Ай бұрын
Amen Amen Amen Enkuan Aderesen Happy Birthday Hayimi🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ /ክ
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u Ай бұрын
መልካም ልደት🎉🎉
@user-zk7dr3gt5n
@user-zk7dr3gt5n Ай бұрын
​❤@@kidankidankidankidan7031
@MeesiNebro
@MeesiNebro Ай бұрын
መልካም ልደት❤🎉
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Ай бұрын
ከችግር በኋላ ምቾት አለ ጎበዝ ነህ ነገ የተሻለ ስለሚሆን ችግም ቢመጣ እራሱ ጠንካራ መሆን ብቻ ነው
@AbelAbelworku
@AbelAbelworku 12 күн бұрын
የዘመኑ ጀግና አንተኮ ትለያለህ ማርያምን ትውልድ ላይ የሚሰራ ጀግና እሼ እንወድሃለን ❤
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
በመጀመሪያ ለእናትህ እና ለአባትህ የተለመነ አምላክ አንተን ወድቀህ ያልተውህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው!!! ተባረክ እመብርሃን በነገርህ ሁሉ አብራህ ትኹን። ትዳርህ ይባረክ
@JeminiJemini-bq9nk
@JeminiJemini-bq9nk Ай бұрын
አንተን የሰማ መድሀንኒት አለም እኛንም ይስማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ሰላማችሁ ይብዛ
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 Ай бұрын
እንደው እሸቱዬ የስራህን እግዚአብሔር ይስጥህ ብችል ይሄ ፕሮግራም በቲቪ ቢቀርብ ብዙ ሰዎች ይቀየራሉ የምር ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 Ай бұрын
ሪሊስቴት ስትገነባ የመደም ቅመሞችን አቅም ያማከለ ይሁን ይሳካልህ
@raeamraeam
@raeamraeam Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን ያረብብ
@abbnna4618
@abbnna4618 Ай бұрын
አሚንንንንንንን
@HelzerTube
@HelzerTube Ай бұрын
amin alah beselam le hagersh yabkash
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ህይወትህ ተቀየረ ወንድማችንን የሰማ ቅዱስ አማኑኤል እኛንም ይስማን የሱን ህይወት የቀየረክ አማኑኤል አባታችን ሆይ የእኛንም ቀይርልን ላንተ ምንም የሚሳንህ የለም
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Ай бұрын
አንተን የቀየረ አምላክ ለእኛም ስደት ላደከመን እግዚአብሔር ይቀይርልን አሜን
@FikerteAsres
@FikerteAsres 3 күн бұрын
እጅህ ሰፊ ነው የኔጌታ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Ай бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ እህቴን እሰው ቤት ሁኘ እንዳጣኃት ሰማሁ አሁን ውስጤ ፍራት አደረብኝ 12 አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ እባካችሁ ቤተሰቦቸን በዓይነ ስጋ እንዳያቸው ጸልዩልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ የእህቴን ነፍስ ይማር በሉልኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ የወንድማችን ህይወት በጣም ያስተምራል በርቱልኝ እሸ
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f Ай бұрын
እመአምላክ ወላድት አምላክ የቸሩ እናት ቸሪቱ ታስብሽ እህቴ ያረፈችውም እህታችን ወለተ ማርያምን የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን 😢 ላንችም ለመላ ቤተሰቡም መጽናናትን ይስጥልን ❤❤አይዞሽ❤❤
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህትሽንም እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ቀሪ ቤተሰቦችሽንም ፈጣሪ ጤናቸውን ሰጥቶ አንችም በሰላም ወደ ሀገርሽ ተመልሰሽ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሽብሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ የእህትሽን ነፍ ይማርልን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
ነፍሷን ይማርልን አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እኀቴ
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ ነፍስ ይማር
@abuelham2156
@abuelham2156 Ай бұрын
እስክ በዱአቹ/በፆለታቱ አስቡኝ ያገሬ ልጆች ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ሰላም እና ደስታ ናፍቆኛል😢😢😢
@mirtgirmamirtgirma6447
@mirtgirmamirtgirma6447 Ай бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ታፅናናሽ
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl Ай бұрын
አላህከጭ ቀት ከሐሳብያውጣሺ ያረብ አብሺሪ ዱአአረጊ
@dagenteMarkos
@dagenteMarkos Ай бұрын
ayzo mytlfe yelm hul yalfle be strong nevr giv up
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አይዞን
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Ай бұрын
Ayizon yene Ehit Egziabher keanch gar yihun Amen 🙏
@user-nr4tj7uj7s
@user-nr4tj7uj7s Ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ያተን ሂወት የቀየረው እግዚአብሔር እኛልም ይጎበኘን❤🙏
@user-qk9gp9ue9m
@user-qk9gp9ue9m 3 күн бұрын
ትክክለኛ ስኬት ከትክክለኛ የስኬት መንገድ!!! አስተማሪ ፕሮግራም።👌👌👌👏👏👏👏👏
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Ай бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ባለቤትህ እና ወደ እግዚአብሔር እንድትቀርብ ያደረገህ ያ መልካም ጓድኛህ ፍቅር ሊመሰገኑ የሚገባቸው ሰዎች ናቸው ለቆሞስ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ግርማም እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@tsehay4102
@tsehay4102 Ай бұрын
ተመስገን የድግልጅ እንዲነው መጨረሻህንያሳምርልህ።
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
በዛሬዉ አገላለፅ የዉሀ ዋጋ እዳይጨምር ብቻ👍👍👍👍 ዉሀ❤❤❤
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Srmikko chkolatenshu zxcf
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመስገን ነገሮችን ለለወጠ መድሀኒአለም ይመስገን እሸ ስንወድህ❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Ай бұрын
እውቀትን ገንዘብም እግዛቤር ከሌለበት ብልዶ ነው እንኳንም ወደ እግዛቤር ቀረብክ ልዑል ገ/ ስላሴ ሦስቱ ስላሴ ይጠብቅህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@soultube07
@soultube07 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሕይወትን እንዲህ ይቀይራል። እሼ እናመሰግናለን። ወንድሜም ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@Efriemfe
@Efriemfe Ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም በእውነት ብቻ እግዚአብሄር ፍፃሜህን ያሳምልርን ሚስትህንም ጠብቃት
@Chombehailu
@Chombehailu Ай бұрын
እሼ የልዑል ታሪክ አስተማሪ ነው የልዑል ቅ/በመላው ኢትዮጵያ እንደሚስፋፋ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይዞ የወደቀ ማንም የለምና በርታልን ።።
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ልጂ ነው ስራው ዘመኑ ይባረክ❤❤አሼ የወጣቶቺ አባት ብዬካለው❤❤❤❤
@user-pp9kh5kl8x
@user-pp9kh5kl8x Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ሂወት ነው የነገርከን መጨረሻህ ያማረ ይሁን እሼ ውዳችን ያንተም መጨረሻ ይመር 🙏
@Zerihun-ll4xs
@Zerihun-ll4xs Ай бұрын
ፈጣሪ ስኬታማ አድርጎኝ እሼ ጋ ቀርቤ ታሪክን ለመናገር ና ሌሎች እንዲማሩበት ያብቃኝ አሜን🙏 ያድርግልህ በሉኝ😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Yadergelh wendme❤❤
@user-kq2tf5og2q
@user-kq2tf5og2q 29 күн бұрын
ያርግልህ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 Ай бұрын
ያ አላህ ይገርማል ብዙ እምኮራባቸው ወጣቶች እየመጡ ነው ❤በዚህ ሰአት ያለው ወጣት ይገርመኛልም ያሳዝነኛልም
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ስኬታም ልጅ እንድትሆን አደረገህ በርታልኝ ወንድሜ 🥰
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
አሜን ተባረኩልን ወንድሞቻችን በእውነት ለቡዙወች ትምህርት የሚሆን የእግዚያብሄር ቃል ነው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የሁላችንን ሂወት የቀየሩ ለነብሳችን መዳኛ የሆኑ አባት እድሜ ጤናቼውን ያድልልን አሜን🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
እዝናኝና አሳዛኝ ውጣውረዶችን ያለፍክ ጅግና ውጣት ነህ እሼ እንዲአይነት ለሀገር ትልቅ ስራ ሚሰሩ ወጣቶች ስለምታቀርብ የሀገራችን መተሳስብ ፍቅር አንድነት እንደሚሰፉ አምናለው፡፡
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ህይወት የቀየረ መድኃኔዓለም የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን እናመሰግናለን እሼ
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r Ай бұрын
በመጀመሪያ እሼ ይህን ሁላ መልካም ስራ በመስራትህ ልትመሰገን ይገባል በመቀጠል የወጣቱ የህይወት ታሪክ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ልንል ይገባል ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Share masery bate bla yewrdebchu
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቀልቃላ ቀልቃላ ነህ ነህ ሴት ብላሃተኛ ነች ብዙ ተሰቃይተሃልሰው ፈተናችን ባጠቃላይ ያገራች ህግ የላላ ሰው በትንሽ ነገር ሥራ የሚገኘው ዘላቂ ጠንካራ አያደርግም በህግ ጥብቅ ቢሰራ አታላይ ይቀንሳል❤❤❤❤
@MikiyasDenbel
@MikiyasDenbel Ай бұрын
ልኡል የምር አንተ ነክ በጣም የሚገርም ለውጥ ነው አንተ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነክ በርታልን በጣም ነው ያስገረምከኝ ጀግና 9...10 class friend miko
@Resttub21
@Resttub21 Ай бұрын
ከዚህ ቤት አእድ ቀን ዱቅ እላለው በፈጣሪ ፍቃድ😢እሺ ሰውደው❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ያሳካልሺ❤
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
ልዑል ፍቅረ ሥላሤ የተባረክ ልጅ ክርስቶስ ያስብከውን ሁሉ ይፈፅምልህ በጣም የምትገርም ስው ነህ ትዳርህንም ይባርክልህ ❤❤❤❤ እውነትም ውሃ ቲዩብ ልጆችም ወልዳችሁ ያሳየን ዕድሜና ፅጋ ያልብሳችሁ አሜን አሜን ❤❤❤❤
@MartaRafera-up9bd
@MartaRafera-up9bd Ай бұрын
ወይ ልኡል ትልቅ ሰው እያየውህ ነው የተቀየርከው በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳህ
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ተስፋ አለመቁረጥና የእግዚአብሔር ቸርነት👌አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር በሁላችንም ቤት ጎብቶ ይቀይረን🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nardosgosa5294
@nardosgosa5294 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ln3mt4mt7z
@user-ln3mt4mt7z Ай бұрын
አሜን 🙏
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Yanthe mldate nawe. Dubinrdse kidfg Kloss untnus p,sea yki,vbnjale pashatkuopila balhefig nontchmisekine magwe
@user-nw4ng8kn5k
@user-nw4ng8kn5k 28 күн бұрын
በጣም ደስ ሲል ታሪክ ኣማሪኛ ቡዙ ኣልሰማም ባኣየበት ሁሉ ታሪክ በታም ኖው ምወዳቹ ዶንኪ ቲብ❤❤❤❤ ኤርትራ ልጅ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Ай бұрын
ወኔ የኔ አባት ሲያሳዝን ስንቱን ስቃይ አሳለፈው የኔ አባት😢😢😢😢 ጥሩ ትምህርት ነው ካንተ የምንማረው እግዚአብሔር አሁንም ያሰብከውን ያሳካልህ ❤❤❤ እሺ የኔ አባት እውነት ትለያለህ የሚያዝኑትን የምታረጋጋ ጀግናው ወንድማችን ❤❤❤❤
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Saeu atetd Lahti huti amki yehko your nawe Hulu lergat cachi ayetabkeme kebrshen there atrgiawe tenehu fekre adafrse Kassa yestle bamnatre huti yadmo gorbite lashe balawlte naw badhelemu tamaga bakelo wed nawe aheya,getha kasahene shakyrdmachrsha enayalane Frase fekre yashanefale
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Enath tyekate zabagawe
@tigeagegn-jy2qr
@tigeagegn-jy2qr Ай бұрын
አሸእናመሠግናለን እድሜናጤናን ተመኘው እስከቤተሠቦችህ ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r Ай бұрын
እናትህ በሰው ሀገር እግዚአብሔር ላይ በጣም ያለቀሰች እናት ናት እንደ ራሄል እንባ በራማ የተሰማላት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤️❤️❤️❤️
@user-py4ek5vr7h
@user-py4ek5vr7h Ай бұрын
Amen
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db Ай бұрын
በጣም ብዙ ሰዋች የአባ ገብረኪዳን ት/ት ለውጦናል ይላሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው በሳቸው አድሮ እግዚአብሔር ይህን ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ት/ት ነው ልዑል ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባ ገብረኪዳን ት/ት ከምን ጀምሮ ልማር??
@edomedom4858
@edomedom4858 Ай бұрын
እውነት ነው አባ ገብረ ኪዳን የሚደንቁ አባት ናቸው ትምህርታቸው ፈውስ መንፈሳዊ በሚል የጣና ቂርቆስ ገዳም ዩቲውብ ገፅ ላይ በቋሚነት ይለቀቃል ተከታተይ ሁሉንም ዓይነት ነገር ያስተምራሉ።
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ እሼ አንተም እንኳን ደስ ያለህ በርቱ በርቱ በርቱ ከቶሮንቶ ካናዳ።
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 Ай бұрын
ኑ እንመሠጥ ሰዎች ራሳችንን እናገኘው ይሆናል 😉😉😉😉😉
@GsSg-de8kb
@GsSg-de8kb Ай бұрын
በትክክል እኔማ እኮ ትምህርት ቤት ነው
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Ай бұрын
የእኛስ የመዳም ቅመሞች የመጨረሻ እደኛ ሀብታም የለ ግን ምን ዋጋለሁ😢😢🎉😢😢
@helensisay1160
@helensisay1160 Ай бұрын
እናመሰግናለን እሼ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም የወጌሻ 4ተኛ ዙር ነኝ በልኡል እናት አይነት ታሪክ ላይ ነው የምሰሪው የአረብ አገር በናት (እህቶቼ) አከብራቹሀለሁ በቅርቡ ጠብቁኝ
@MisgeAngaw
@MisgeAngaw Ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን ልዑል አንተም እናመሰግናለን ላእንተ የደረሰንህ የእግዚአብሔር በረከት ለኔም ይድረስልን እኔ በጣም ጭንቀት ውስጥ በጣም ውጥረት ላይ ነኝ ግን አንድ ቀን እንደሚፈታ አምናለሁ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ያደርጋን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድም
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል እለታት ከብዙ ፈተናዎች ወጥቻለሁና አመሰግነዋለሁ አመስግኑልኝ ! ከእሳት ከተኛሁበት ብርዴልብሴ ሳይቀር ተቃጥሏል ማርያምን! _እኔ ምንም አልሆንኩም😢 ከመሬት መንቀጥቀጥ ከመሰላል ላይ ብቻ ወድቄ ቤቱ ሳይደረመስ ቀረ ልብስ እያስተካከልኩ ቁምሳጥን ለመድረስ መሰላል ላይ ነበርኩ በዛ ሰአት😢😢
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈሽ
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈሽ
@classicphone5908
@classicphone5908 Ай бұрын
Egizbihere Yemesegn Enkuan terfesh
@achutube1688
@achutube1688 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ታርክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሳነውም ሰውን ለመቀየር ተመስገን ነው እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ልቦማ ይስጠን።።🎉🎉🎉❤❤❤
@atsedemerawi8003
@atsedemerawi8003 23 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ እሼ እድሜና ጤና ይስጥክ ወድሜ❤❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
እመኑኝ እኔ የሀረብ ሀገር እህት እና ወንድሞቼን የማአቀርብበት ትልቅ ፕሮካስት ይኖረኛል ያኔ እርፍፍፍ እንላለን እኛንም የሚሰማን እናገኛለን👐 ምኞቴ እንዲሳካ ፀልዩልኝ ህመሙን የምታውቁ ብቻ👈
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Ай бұрын
ኢሸአላህ አላህያሳካልሻል😢
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@RahemaXd-vm2pw አሜን እህቴ 🙏
@solomongirma2208
@solomongirma2208 Ай бұрын
ፕሮካስት?
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@solomongirma2208 ማለት ልክ እንደ ማን ያዘዋል እንደነ ወቸው ጉድ የመሳሰሉ ረዘም ያሉ ቁም ነገር አዘል ወሬዎች ጥሩጊዜን መሰጣጠት እና ቤተሰባዊነትን ማትረፍ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ የኔ ውድ
@user-hu8ei6nf4i
@user-hu8ei6nf4i Ай бұрын
መድሃኔአለም ካንተጋ ይሁን
@dudumar4431
@dudumar4431 Ай бұрын
በጣም ተመስጬ ያየሁት አስተማሪ የሆነ ኢንተርቪ ነው በተለይ ደግሞ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ያሁበት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
አንተን የሠማ አምላክ ሁላችንንም ከፈተና ያውጣን። እሼ ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Ай бұрын
መልካም ጋደኛ አለህ መታደል ነው ሚስቱን አክባሪ❤❤❤
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc Ай бұрын
እንኳን ለቅዱሰ አማኑኤል አደረሳችሁ አደረሰን ዋዉ እምትገርም ልጅ ነህ እመብረሀን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ እሺ እመብረሀን ትጠብቅህ እኔም እምኖረዉ በስደት ነዉ ሀገሬ ስመለስ ወገሻ መመዝገብ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Cilek habrta b.
@melkamunega9503
@melkamunega9503 Ай бұрын
He is a very good speaker. The flow, the content, the expression it's on point!!!
@haylegrbreail
@haylegrbreail Ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ከያዘ ሰው ምን ይጎልበታል መታመን ብቻ ነው ተባረክ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
አንተን ከሱስ ያወጣ ፈጣሪ የኔንም ወንድሞች ከሱስ ያውጣልኝ ሱስ በጣም መጥፎ ነው ከሰው በታች ያረጋል አይምሮ ያደነዝዛት እናቴ በነሱ ተሰቃየች ብቻ ከባድ ነው
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet Ай бұрын
የኔስ መቸ ይሆን የማወራው የምተነፍሰው 😢😢😢😢😢
@Eden-cm3xb
@Eden-cm3xb Ай бұрын
Zare❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አንድ ቀን😊
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አንድ ቀን እንጠብቃለን ለሁሉም ጊዜ አለው
@lemlematsbeha46
@lemlematsbeha46 Ай бұрын
ኣይዞሽ
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet Ай бұрын
ኢንሻ አላ
@eskedar4431
@eskedar4431 Ай бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ የሚል የህይወት ጉዞ ነዉ በፈተና የተሞላ ነገር ግን ከፈጣሪዉ ጋር ሲገናኝና ያልነበረ ታሪክ ሲመጣና ሲለወጥ ማየት እጅግ በጣም አስገራሚ ነዉ ክብር ለድንግል ልጅ
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g Ай бұрын
እውነትም ታማኝ ነህ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ያመንከው ያከበርከው አምላክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታ እነእሼም እግዜር ሰራችሁን ይባርክ!!!
@user-vk3vo9vd5i
@user-vk3vo9vd5i Ай бұрын
ታሪክ ይወዳል ልክ እንደ እኔ አፌን ከፍቼ እኮ ነው የማዳምጠው 😂😂😂😂😂
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Abdawad tint toy ergo zenbe alme habet oueouwoueaorigvvvvvv nofox nabre navare
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እኔም😂😂
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Ай бұрын
እኔም
@user-dy7ru9eu9x
@user-dy7ru9eu9x Ай бұрын
አንተን የቀየረ አምላክ እኔንም ይቀይረኝ ዘንድ ምኞቴ ነው በርታልኝ
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Ай бұрын
ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ በአንድም በሌላ ሰዉን መጥራት ትችልበታለህ ተመስገን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን ልዑሌ አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 Ай бұрын
እሼ አንድ ቀን እኔም የወጌሻ ተማሪ እሆናለሁ አምላክ ይፍቀድልኝ በቅርቡ እመጣለሁ
@DagimGirma-bc2hn
@DagimGirma-bc2hn Ай бұрын
ልኡሌ ወጌሻ ላይ ያመጣክ በራሱ ስራህን መባረኩን ያሳያል እግዚአብሔር ይመስገን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
Eni17amtiagabhu esu43gene hod fagwe wagisha serawe tnamkar gazabe diklawe frithre gitabitachwe magritdagim girema adama dsalge
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ምንድነው የምለፈልፈው 🙁🙁🙁🙁🙁በየ ቦታው 👊👊​@@FufuFufu-wg4cp
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
ታድያ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ይሄ አይደል🙏 ጎበዝ ልጅ ነህ እናትህን አሳርፈካታል ምርጥ ሚስት አለችህ ውለዱ ክበዱ ብሩክ ሁን ወንድሜ
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 Ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በርታ ወንድማችን አተን የቀየረ ፈጣሪ አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን
@batebate-2150
@batebate-2150 Ай бұрын
ይህን ክርስትና ከእራስ አልፎ ለሰዎች ንሰሀ እንደግብ ማደረግ
@TesfaMichael-ly8yf
@TesfaMichael-ly8yf Ай бұрын
የማይሆን ነገሩስጥ ነኝ አንተንሳይ ትንሽ ተፅናናሁ ሀጥያተኛ ብሆንም ድንግል ማርያም ትርዳኝ😢😢😢😢
@HanazeOrthodox
@HanazeOrthodox Ай бұрын
ገጠመኝ አዳምጥ
@user-gm8mi3ox7q
@user-gm8mi3ox7q Ай бұрын
አሜን መባርክ ላንተ የስጠውን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
ስለ ውሀ tube ሲያወራ የሚያወራውን ሳይጨርስ ገብተህ እየው እየው ነው ያለኝ የሚገርም አገላለፅ! ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ታሪክ። ላንተ የደረሰ መድሐንያለም ለኛም ይድረስልን 🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@user-lo5lc3tj9c
@user-lo5lc3tj9c Ай бұрын
ዱአ አሪጉሊኚ በላ ቤት አሞታሊ አላሃ አፊያ የሪጊሺ በላወቲ ኤሄን ኮሚንቲ ሚታናቡ ሁሉ አፊያቹ ይሲጠቹ
@nebinesru3061
@nebinesru3061 Ай бұрын
Amine alllah afya targelshi wedia
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-uq1pi5mp7q
@user-uq1pi5mp7q Ай бұрын
አላህ ይማረዉ አብሽሪ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 131 М.
Это вам на двоих!
0:51
Штукенция
Рет қаралды 1,6 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 39 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН
Homeless Girl VS Rich Guy! 😹 👑 Food Challenge
0:36
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 1,6 МЛН
Телега - hahalivars
1:00
HAHALIVARS
Рет қаралды 7 МЛН