አለምን ያሚያስንቅ ድንቅ ቦታ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu

  Рет қаралды 982,072

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Gishen is one of the places of immense significance for Ethiopian Church and Ethiopian Orthodox Christians, perhaps even for Christianity itself. It has got a portion of the cross on which Jesus Christ is crucified is located.
The Bible explicitly suggests that the first Christian convert was the Ethiopian eunuch, written in Acts 8. Before the disciples of Jesus went outside of Israel to preach Christ, Philip the Evangelist happened to meet Ethiopian eunuch who posed questions about the Christian faith and Jesus Christ before he embraced Christianity. Later on, he came back Ethiopia and preached the faith. The originality of Christianity in Ethiopia and the Ethiopian church is partly attributed to that story.
The cross is referred to as, in Ethiopia, Gimade Meskel. It was placed in Gishen on Meskerem 21 sometime in the mid 15th century Ethiopian Calendar (on September 30 in Gregorian Calendar) The church of Egziabhier Ab ( translates to God the father) stands, for over many many hundreds of years now, where the cross is kept. Church of Virgin Mary stands adjacent to it.
#Gishen
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 300
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ በእውነት አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ለእምነት ሟች ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@nesibuyilma7097
@nesibuyilma7097 3 жыл бұрын
Tamertea deseiylane
@Better_Me12
@Better_Me12 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 koo
@zdtube9698
@zdtube9698 3 жыл бұрын
ሀይማኔት አክባሪሰው እወዳለሁ አላህ ያግዛችሁ አተ መልካም ሰው ነክ
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ
@zdtube9698
@zdtube9698 3 жыл бұрын
@@massyoph አሚንንን አብሮ ያክብረን
@zdtube9698
@zdtube9698 3 жыл бұрын
@@user-wt8ck4gt2z አሜንንንን
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 3 жыл бұрын
@@zdtube9698 የውነት በጣም እናመሰግናለን ሀይማኖቱ እሚወድ ሰው የሰውም ሀይማኖት ያከብራል እማ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 жыл бұрын
@@zdtube9698 ሀይማኖትሽን ስለምትወጅ የሠውንም ትወጃለሽ እንድህ ነው እምነት ማለት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abebezerefa3388
@abebezerefa3388 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እችን የበረከት ቦታ እንድረግጥ እርዳኝ አሜን በዚህ አይማኖት መምኖር መታደል እውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መዳኒአለም
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ benate duwa new yalenew 🇪🇹🙏🕌✌💒💝🇪🇹
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 2 жыл бұрын
Amen my deer
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እውነት ብልሀል
@wineshopskasali351
@wineshopskasali351 3 жыл бұрын
አውነት ቃላት አጠረኝ እንደናተ አይነት አባት ያብዛልን እሼ በናትክ አባታችን የሚኖሩበት ገዳምሂድና አሳየን እስኪ ገዳሙን አሳየን የምትሎ
@metometo4483
@metometo4483 3 жыл бұрын
EOTC Tv ላይ በሉለት ክፍል ቀርቦል ያገኙታል
@lanchiseladane6001
@lanchiseladane6001 3 жыл бұрын
እኛ ቀናችንን እንዲሁ ለስጋችንን እንደባተትን ነፍሳችንን ለአጋንንት ሰጥተን እየባከንን እንዲህ በአባቶች የእናቶች ፀሎት እንባረክ ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን 🙏
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
እሽቱ መልካም ልጅ ነህ እንደዚህ የተዋህዶን ክብር ለአለም እያሳየክ ነው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቀላል አይደለችም የናቋት ሁሉ ለክብሯ ።ይስግዳሉ ስራው ግሩም ነው አባቶቼ ኑሩልን
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
የቦታዉ ተአምረኛነት የአባታችን ልዩ የሆነ ትንተና የእሼ በጥሞና ማዳመጥ ባያልቅ ባያልቅ ያሰኛል
@lieltethiopia547
@lieltethiopia547 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ገዳም ነው ድንቅ ነው አገራችንን በናንተ ፀሎት ነው ያለቺው አግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ❤️🇪🇹🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@btbt9923
@btbt9923 3 жыл бұрын
Amen ewenete new 🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amenamen😰🙏🙌💚💛❤
@bereketalemu6033
@bereketalemu6033 3 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 ፨፧
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@eyosigoitom213
@eyosigoitom213 3 жыл бұрын
በስመ አብ፣ በጣም ይገርማል። በረከታቸው ይደርብን። ❤️🙌🏽❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ የዚህ አካባቢ መቄት ላስታ ተወላጆች ናቸው ሀብት ሳይሆን እምነታቸውን አውርሰውናል እሚነበቡ ወንጌል ናቸው ወንጌልን ከነሱ አንደበት ስሰማ ነው ያደኩት በጣም የሚገርም ታምር ነው ያየሁት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም አለም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይፈፅምልህ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ በፊትም በጣም ነበር እምኮራው አሁንማ ታአምር ነው የመሰለኝ እሽዬ አንተንም የድንግል ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 3 жыл бұрын
እኝህ አባት በአፍቸው ጥሩ ነገር እና ስርቶ መለወጥን የሚያምኑ ልዩአባት ናቸው
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
በጣም በትክክል
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 3 жыл бұрын
የእመብራሀን በረከት ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን አሹየ እመብረሀን ከክፉ ትጠብቅህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።የእመብ.ራሀን..በረክት።ይይርብን።ቅዱስ።ሚካኤል።ይጠብቅህ።የኢትዮጵያ ።ስላም።የሀገራች።እባቶችችንን ።እባቶችችንን ።እባቶችችንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ኢትዬጵያን አደራህን አልልህም እውነት እደዚህ ሚስጥር ሲታይ የሚጮሁ ሁሉ አይደርስባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
አሜን😥!
@amaljodah2835
@amaljodah2835 3 жыл бұрын
እኔ የእስልምና እምነት ተከታታይ የኝ ከክርስትና እምነት ውስጥ በጣም እሜማርከኝ አለምን ትተው ገዳም መግባታቸው ትልቅ ጀግንነትን የሚጠይቅ ይመስለኛል እስልምና ውስጥ ቤኖር ብየ በጣም እምኘ ነበረ
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይችአለም አታዋጣም
@bababob1697
@bababob1697 2 жыл бұрын
What
@abushzsaxophone
@abushzsaxophone 2 жыл бұрын
እኔማ ጥሎብኝ ሙስሊሞችን እወዳለሁ !! ኦርቶዶክስ ነኝ በቃ ሀቅ እናንተ ጋር አለ ትክክለኛው ሙስሊም ይህም አይደል ተደጋግፈን እና ተከባብረን ሀገራች እናሳድግ እላለሁ!!
@user-uq8yr2mf6s
@user-uq8yr2mf6s 2 жыл бұрын
አንችም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት
@efratayirdaw5234
@efratayirdaw5234 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ምንኛ መመረጥ ነው ይህን ከንቱ አለም መተውና ይህን የቅድስና ሕይወት መኖር...!? አባት ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ☝🙏
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ምን ያህል ለአገር መኖር ዋሰትና እንደሆነች የማያቅ ካለ ይህን ማየት ይበቃል ። እግዚያብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን እሱን ያመነ በረከቱ ብዙ ነው።
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ቤተክርስቲ መሰራት አለበት ከሌለ መኖር አይቻል የድሮቹ በእምነታ ቸው ጠንራካናቸው ከተኖረ እንደዚነው ለትውልድ ጥሩነገር አስቀምጦ ሞት በጣም ደስይላል
@teklebahta6866
@teklebahta6866 3 жыл бұрын
:##:;
@user-ms5wf9gz8i
@user-ms5wf9gz8i 2 жыл бұрын
ሆ አምላኬ ምን አይነት ታምህር ነው የሚገርም ድንቅ አባቶች ናችሁ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አቧቶች ሰላሉ ነው ኢትዮጵያ እሰካሁን ያለነዉ ተመስገን ይንን የተቀደሰ ቦታ እንዲያ እግዚአብሔር ይረዳን አገራችን ሰላም ያደርግልን 😍😍🙏
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሏህ. ይጨምርላችሁ ። እራቁታችሁ ለመሄድ. ስከንድ. የቀራችሁ. ክርስትያን. እህቶቻችን. ከእነዚህ የገዳማቱ ሴቶች ምን ትማራላችሁ ??? ጥያቄዬ ነው
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
እህቴዋ ክርስትናን ለሚከተሏት መንገዶ ቀጭን ናት ለሥጋ አትሆንም እንደሠማሽው ነው ለነብስ እረፍት ምግብ ናት ከክርስቶስ ጋር መኖር ምነኛ መመረጥ ነው እና እራቆታቸውን መሔድ ለቀራቸው ቃሉን ሰለማናውቅ ነው ተጠያቂየዋም። 1 ነብስ እንጅ። ተዋህዶ የሆነው ሁሉ ተጠያቂ አይደለችም ደግሞ። ፈተናው ቡዙ ነው ሰለሁሉም ነገር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ይምረጠን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብርታኝ ምረጠኝ አበርታኝ ደካማዋን ባራህ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እኅቴዋ ኹላችንም ልንማር ይገባል ግን እዚህጋ እኝህ እናቶች አለምን የናቁ ለስጋቸው ሳይሆን ለነፍሳቸው ክርስቶስን የመረጡ ናቸውጂ እንደኛ አለም ወዳድና ለስጋ የሚለፉ አደሉም
@user-uq8yr2mf6s
@user-uq8yr2mf6s 2 жыл бұрын
ትክክለኛ እይታ እህቴ ተባረኪ ይሄ ነው ሐበሻ ነት
@efratayirdaw5234
@efratayirdaw5234 2 жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
ትክክለኛ እና ሃይማኖትን የሚያሰከብር ኣለባበስ
@user-ui1ms1tm5r
@user-ui1ms1tm5r 3 жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም ምርጥ አባት እኮናችው ማዐር አንደበት አላቸው አይጠገቤ ውይ በአይነ ስጋ ብታያቸው እሸቱ እድለኛ ነህ
@maretatube5709
@maretatube5709 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳይን በእውነት ይህ ድንቅ ነው አንተም በርታ እንድህ ያለን ታሪክ በሰፊው እንድታቀርብልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ያበርታህ ትልክ በረከት ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new marta
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራው። አባቶቻችን ትልቅ አርአያነት ያለው ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት!!! እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ እና ለትውልዱ አርአያ እንድትሆኑ ለሀገራችንም ቀንዲል ለቤተክርስቲያናችን ጌጥ ና መኩሪያ ያድርጋችሁ። ድንቅ ነው የምትሰሩት።እሸቱም ተባረክ ይህን ስላሳየኸን!!!
@yeshihareggezahign418
@yeshihareggezahign418 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዚ ቦታ አብቃኝ እንዳይ ፍቀድልኝ አሜን እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ 🙏
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እችን የበረከት ቦታ እንድረግጥ እርዳኝ አሜን🙏🏽❤️
@hanabekele3447
@hanabekele3447 2 жыл бұрын
Bewnet
@user-fe4bi1dv1b
@user-fe4bi1dv1b 3 жыл бұрын
እኔ ከዝምታና ከመገረም በቀር ቃላት የለኝም!!!በእናንተ ፀሎት ነዉ እኛ የምንኖረዉ ለኛ ስትሉ ንሩልን
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
በጣም በቃላት የሚገልፅ አይደለም
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ አበርታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w Жыл бұрын
በእውነት የአባቱቻችን የእናቱቻችን ፀሎት አይለየን
@ethaferahutadesse5166
@ethaferahutadesse5166 3 жыл бұрын
ተባረኩ ሀይማኖታችንን የሚያስንቁ በየቤተክርስቲ ያሉት ገንዘብ ሰብሳቢው ነው በጣም መቅረት ያለበት ነው ሚካኤል አገራችንን ይጠብቃት።
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ወንድማችን እድሜ ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hawisltansltanhaweyegzeabh90
@hawisltansltanhaweyegzeabh90 2 жыл бұрын
Deqi erey sesnu ❤❤💒💒💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
እቺ አገር ግን እውነት በናተ ነው ያለችው ብንል ምንም ማጋነን የሌለው ነው!
@heralassefa8955
@heralassefa8955 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርላችው እውነት ነው በረከታችው ይድረሰን ለደጅ ያብቃን እሼ ታድለሀል ይሕንን ድንቅ የበረከት ቦታ ስላሳወከን እውነት እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው ከኚህ አባት የሰማነው ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስንት ያልተነገረላት እውቀትና ሚስጥር ነው ያላት በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን 🙏 ዶንኪ ቲዬብ እናመሰግናችኋለን
@serketadees7382
@serketadees7382 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ይቺ ከንቱ አለም መልቀቅ ነው ወደ ቤትህ ጥራኝ ጌታ ሆይ ስሰማው አልጠግብ አልኩ እሼ አንተ መልካም ሰው ለእኛ ለስደተኞች ይህ የማይጠገብ ቃል ስላሰማህን ቅዱስ ገብርኤል የምስራችን ያሰማህ
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 3 жыл бұрын
ሀይማኖት የግልነው አገር የጋራ ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አሳብህም ይሙላልህ እሸቱየ ወንድሚ እንወድሀለን
@ahaduabe8364
@ahaduabe8364 3 жыл бұрын
አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ, እንደወድሻለን እህታችን በእውነት
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 3 жыл бұрын
አንቺም ኑርልኝ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ አይነት ኮመንት ሳይ እባየ ይመጣል እህት ፈጠሪ ያክብርሽ ውድድድድ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ እሸቱ እንደስምህ እሸት ነህ እሸት እንደሆንክ ኑር እድሜህ ይርዘም የዛሬዉስ ልዩ ነው እንዲህ ያሉ አባቶች በዚህ ዘመን መገኘቱ በጣም አስደሰተኝ አኮራኝ እንደናንተ ያለዉን የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን ቀሪ ዘመናችሁ አክሎ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን አድሚያችሁ ይርዘም ከዚች ሀይማኖት የሚለይ ነገር አያምጣባችሁ አሜን አሜን
@SamsungA-zm2eh
@SamsungA-zm2eh 3 жыл бұрын
@@heymanotgetachew8261 `
@birukgashu5938
@birukgashu5938 Жыл бұрын
እሸቱ ዘርህ እንደ አሸዋ ብዝት ይበልልህ ያሰብከዉ ሁሉ የተቃና ይሁንልህ ቅዱስ ሚካኤል ጎዶሎህን ሁሉ የሙላልህ ። ድንግል ከ እነ ልጁዋ ትባርክህ ትከተልህ አከብርሀለሁ ዝቅ ብየ 🙏🙏🙏🙏
@seyfedemissie5442
@seyfedemissie5442 3 жыл бұрын
በእግዚሕብሔር ምንኛ ድንቅ ነው! መባረክ ማለት ይሄ ነው! ስትመረጥ እንዲህ ነው! አባቶቻችን እና እናቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጣቹ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው! በፀሎታቹ አስቡን! እናንተ ለአለም መማሪያ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰራቹ ያላቹት ከልብ እናመሰግናለን! በክብር በሞገስ ያቆያቹ!
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
ሙስሊም ወንድሞቸ ሳላደንቅ አላልፍም ለዛም እኮ ነው እመቤታችን የምትወዳችሁ ፀበልም የሚመጡ እምነት ሳይቀዮሩ ከኔ ይልቅ ቶሎ የሚድኑት ...ታዘብኩኝ ብዙ ጊዜ 1 መናፍቅ እንኳን አስተያየት የሚሰጥ የለም ልቦና ይስጣችሁ
@yeshiberihun6798
@yeshiberihun6798 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜችሁን ያርዝምልን ግሩም ግሩም ድንቅ ነው
@user-od8mb5ey1l
@user-od8mb5ey1l 3 жыл бұрын
አሜን፫
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። ስለሁሉም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እሼ አንተንም እመአምላክ ማርያም ትጠብቅህ
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር አምላክ ስለናተ ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን እድሜ ይስጣችሁ አባቶቻችን አተንም እሸ እድሜ ይስጥህ
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 3 жыл бұрын
ታድለህ እሼ እኛንም በስደት አለም ያለናው ሀገረችችንን በሰለም በጤና በደስታ ለማያት ያብቃን ቦታውን ለማያት እግዚአብሔር አምለክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Amen kok ewnte blsal
@ayeditaaldo9583
@ayeditaaldo9583 3 жыл бұрын
Address
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Endte nes kok
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ያክብርህ። እወነት። በጣም። ደስ። ይላል 💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Wow 😳 My god 😭😭😭😭 Beautiful beautiful I can’t stop crying 😭 Unbelievable 🙏🏾😭😭😭😭😭 Peace and love to our beautiful country and her people 😭😭😭😭
@Rakb553
@Rakb553 8 ай бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም በጣም የበቁ አባት ናቸዉ ትምህርታቸው እራሱ በጣም ድንቅ ነው እናም በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲 ድንቅ ገዳማውያን ናቸው በዚሁ ከቀጠለ ብዙ ገዳማት ከራሳቸው አልፈው ሌላ አቅም የሌላቸውን ይረዳሉ በፀሎትም በጉልበትም ይሔ ነው ምንኩስና በእውነት የሰማይ መንገድ ነው በረከታቸው ትድረሰን የገዳማውያኑ ለኛ ለሐጥአኖቹ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 እሸቱ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-nm3oe9be3r
@user-nm3oe9be3r 3 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እሸዬ የኔ የአይኔ ብሌን ቃላት አጣሁልህ እናቴ ግሽነግ ደብረ ከርቤ እሸ በማርያም ያባቴን ስልክ ልስጥህ እዛው ጊቢውስጥነው ቤቱ
@sabayimer809
@sabayimer809 3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@beimnetbekure1869
@beimnetbekure1869 3 жыл бұрын
eshe ante gin tadleh begeta
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 3 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል በማምላክ ጭራሽ ሰው ሳይርዳ ገዳም ማስገባት ከምር ቃል አጠርኝ ብቻ እድሜ ከጤና ያድልልን ወድማችንም እናመሠግናለን መልካም ሰው ተባርክ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 3 жыл бұрын
eishe eine lanet kal yansegale becha balhebet ken betseboche selamachwe yebeza
@Shewa151
@Shewa151 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ይስጥክ ብላቴና እሸቱ አባቶች እና እናቶች ደሞ በረከታችሁ ይድረሰኝ!!!
@sisaybefkadu4371
@sisaybefkadu4371 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ደከመኝ ሰለቸኝ እራቀኝ ሳትል የትም ገደል ጋራ ሸንተረሩን እየሄድክ ለምነትክ ያለህን ክብር ስላሳየሀን እግዛብሄር አብዝቶ እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅ በዚህ ዘመን የአንተ አይነት ሰው ስለሰጠን እኛም እግዛብሄርን እናመሰግነዋል ባንተ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ቅን ሰው ነህ በጣም አሼ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
አይ እናት ቤተ-ክርስቲያን የእውቀት ማማ የዓለም እውቀት የቤተክርስቲያን ተገኘ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
በጣም ኦርቶዶክስ ሀገር ናት እምንለው በምክንያት ነው አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበርታቺኝ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን በደሙ ላዳነን አባት ሆይ ይሄን ቅዱስ ስፍራ ለመርገጥ አብቃን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲💒💒💒❤
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 Жыл бұрын
ግሸን ደብረ ከርቤ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ያድላቹ እሼ ይህ ድንቅ ነገር ሥለ አሣየህን እግዚአብሔር በህይወት ዘመንህ ሚያሥደስት ነገር ያድልህ 💚💛❤
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
ወይ እሼ ወይ እሽዬ አንተስ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 жыл бұрын
በእውነት ለኛ ይህን ማየት እንኳን እማይገባን ስንሆን እንድናይ ስለፈቀደልን ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን እሽ በጣም እናመሰግናለን
@glitch1449
@glitch1449 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የሃጢያቴን ብዛት ታውቅርዋለህና የማይገባኝን ይህንን ቃል ስሰማ ይህችን ጭንቀታም ልጅህን መንገዱን በእነዚህ ጻድቃን ጾሎት ምራኝ አሁንም የምለምነውን የም ጠይቀውን አላውቅምና የባዘነ ሂዎቴን አስተካክልልኝ አሜን
@rozakebede2444
@rozakebede2444 Жыл бұрын
እሼ በእውነት አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ለእምነት ሟች ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ያርዝምልን የእመብራሀን በረከት ይደርብ
@user-ng1wf2tl6h
@user-ng1wf2tl6h 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶንኪ ትዮብን ሳላደንቅ አላልፍም እሸቱ ወንድሜረዥም እድሜን ከጤናጋ ተመኘሁልህ የሀገራችን ክርስቲያኖች ደግቦ ሰዉ አክባሪ ለሰዉ አዛኝ ናቸዉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ 👍
@user-bg3kq2vz9k
@user-bg3kq2vz9k 3 жыл бұрын
አሜን እህታለሜ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-ng1wf2tl6h
@user-ng1wf2tl6h 3 жыл бұрын
@@user-bg3kq2vz9k ኑሪልኝ እህቴ
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏❤❤
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
አሜንን ተባረኪልን እህታችን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
አሜን
@tejitugebeyehu4108
@tejitugebeyehu4108 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አቤት መታደል ነው የግዚአብሔር ድቅ ሰራው
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቺኝ
@yohannesworku9181
@yohannesworku9181 2 жыл бұрын
ይህን ታሪክ ለሀገራችን የሥራ ዲሲፒሊን ትልቅ በር የሚከፍት መሆኑ ለአንተ ልጄ የተሠወረ ስላልሆነ በኢትዮጵያ አምላክ ና በእመቤታችን ይዜሀለሁኝ በራስህ ሚዲያ ኘሮግራም ይዘህለት የገባህን ያህል ብትሠራበት ለሐገራችን ትንሣኤ ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር መርጦህ ስላሣየህ እሸቱ በእዉነት እሸትህን አሣየን አደራ በሠማይ በምድር የእኛ ቁልፍ ችግር ይህ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
ቤተ ክርሥትያን የእምነት ቦታ ብቻ ሣትሆን አገርም ናት የእዉቀት ምንጭም ናት ሥንል በምክንያት ነዉ እ/ር ዘላለም ያኑራችሁ አባቶቻችን
@sosnaandmekdes9977
@sosnaandmekdes9977 3 жыл бұрын
ኡፉ እንደኔ የቤተክርስቲያን ጠረን የናፈቃችሁ ኡፋ ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ
@user-qi5zg7cd2f
@user-qi5zg7cd2f 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትከተልሽ ውዴ
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Beselam neye. EgziABhair bifekd Zebir Gebrieln satisalemi endatmeleshi.
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 3 жыл бұрын
በሰላም ያድርስሽ
@hailemedhanit
@hailemedhanit 3 жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚነካ ታላቅ ገዳም ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም የሚፀልዩላት አባቶች እናቶች ስላሏት እድለና ነን
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
እሼ ኡህ እንዴት እንደማደንቅህ የምታናግራቸዉ ሁሉ የበሰሉ ፍቅር የሆኑ ተባረክ።
@asteryilima840
@asteryilima840 9 ай бұрын
አባታችን የናንተ የገዳሚያን ጸሎትና በረከት ይድረሰን እንዲህ አይነት ምንኩስና መመረጥ ነው ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን የሚጠብቀው የናንተ የመናንያን ጸሎት ነው ዛሬ ብዙ ተምሬያለሁ፡፡
@bizuayehugedlu1213
@bizuayehugedlu1213 3 жыл бұрын
እሼ በገዳማት ላይ በምታሳዬን ቁምነገር አዘል መልክትክ በዚህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይርዳክ
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
እሼ እነዚህ ገዳማዊያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ተአምር ነው የተከዜውን ገዳም እራሳቸው ናቸው ያነጹት መነኮሳቱ አቤት የአንተ ሥራ እጹብ ድንቅ ከማለት ውጭ ምን እንላለን አቤት መታደል በረከታችሁን ያሳድርብን ቅድስት ጸሎታችሁ አትለየን 🙏🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new mesi
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Amen mesi
@fasikasamuel6238
@fasikasamuel6238 3 жыл бұрын
This is amazing Eshetu! Thank you for promoting and showing us our churches and teaching us about our religion, history and all the amazing churches! Egziabher yakbereh! I cant wait to go and visit the gedam! Egziabher hagerachinen, wegenoachachin, haymanotachine, betkristianachin yitebkelen! BERTA WONDIME 💚💛❤️✝️
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 2 жыл бұрын
ዋው ከስልኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ በጣም ተመስጠ ነበር ያዳመጥኩት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን የህወት ቃል ያሰማልን በረከታቸው ይድረሠን
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
በዚህ አይማኖት መምኖር መታደል እውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መዳኒአለም
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 3 жыл бұрын
እሸቱ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በሰላም ቤትህ ግባ ወንድሜ ከዃታር እህትህ
@efiefi2814
@efiefi2814 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥር ነው ያቀረብከው አንተ የተባረክ ነው በረከቱን አግተካል የቅዱሳን አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅክ አሜን
@eddde2054
@eddde2054 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ የሰማንው ተዎህዶ እምነቲ በጣም እወድሽ አለሁ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ተዋህዶ እቺ ናት ስራ ከፀሎት ጋ 🤲🥰ምሁራን ናቸው የኔ አባቶች ብርቱዎች ናቸው🤲
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 3 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ጥበብን ለሁሉም ይስጥ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@giontube5039
@giontube5039 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ሀይማኖቱን ሲያከብር ደስ ይላል አለን እኛ ልጆቿ እናሰራዋለን ሰው ለአለማዊ ለጊዜያዊ ቤቱ ብዙ ይደክማል እንኳን የዘላለማዊ ቤቱ አለን
@shambelmengsitu5857
@shambelmengsitu5857 3 жыл бұрын
የወንጌል ገበሬ የአባኬዳነ ማርያም ብራኬያቸው ይድረሰን።
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጫኝ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነህ አልኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@sosyb4270
@sosyb4270 3 жыл бұрын
ሁፍ ደስ ሲል ቦታው😍😍 የነሱ ፀሎት ነው ኢትዮጵያን የሚጠብቀው🙏🏾🙏🏾💚💚💛💛❤️❤️
@htwy52
@htwy52 2 жыл бұрын
"ልመና እስክ መቼ" ትውልድ ሊማርበት የሚችል ርእስ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: እሸቱም ዘርህ ይባረክ::
@dastagb6492
@dastagb6492 3 жыл бұрын
ታምር ነወ የሰማሁት አላቅም ምን እንደ ምል እሼ ተባረክ ስላካፈልከን እሄን ድንቅ ተስጦ ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ ረዥም እድሜና ጤና ለአባቶች ይሁን
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 3 жыл бұрын
muslim nge gen . yegarmal moralchu batam dess yealal . Eshetu betam gobaz lej nek barta Alha yerdak barta
@sifaanabbakoo5565
@sifaanabbakoo5565 3 жыл бұрын
Fetari yibarkih /Yibarkish indi be imnet binikebaber yet bederes neber
@hilarinati2966
@hilarinati2966 3 жыл бұрын
@@sifaanabbakoo5565 እግዚብሔር ዪጠብቅህ
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 3 жыл бұрын
Riyad muktar ተባርክ ወንድሜ ጨዋ ያሳደገው ሀይማኖተኛ ሰው ያስታውቃል የወንድሙንም ያከብራል🙏❤❤
@danteltube3104
@danteltube3104 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነው የአባቶች በረከት ይደርብን
@amanuel5687
@amanuel5687 3 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ለዚህ ቦታ ለበረከት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን:ዶንኪቱዩብ በጣም እናመሰግናለን
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu 2 жыл бұрын
ድንቅ ታምራት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ታምር እጅግ ድንቅ ነው ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውን ለማያት ያብቃን እሹቱ በእውነት እድለኛ ነክ ይሔንን ሔደክ ስላሳየከን እናመሰግናለን
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 3 жыл бұрын
አንተ እራስህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ነህ በጣም ነው ከልቤ የማመሰግንህ ለምታረጋቸው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እሸቱዬ
@user-hk6gq6yc2p
@user-hk6gq6yc2p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ቅዱስ ስፍራ ደርሰን ከቅዱሳኑ በረከት እንዳገኜ ሁላችንንም ይርዳን የፃድቁ አባታችን በረከት ያሰትፈን አሜን እሼ አንተ መልካም ሰው ምን ያህል ሀሴት ታደርግ ሁልግዜ መልካም ነገር ስትሰራ እኔ ቀናሁብክ በርታልን ወንድማችን
@user-el3ww9pd8u
@user-el3ww9pd8u 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስስስስስስ ያለኝ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ታሪክ በመስማቴ በጣም ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ እኔም ከስደት ተመልሼ የበረከቱ ተካፋይ ያድርግኝ ያድርጋችሁ አናተም እኔ ምንም አልል እሽየ እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ይስጥህ ተባረክልኝ ብሮየ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-wc7dt1go2u
@user-wc7dt1go2u 3 жыл бұрын
በማርያም አቤት ደስ ሲል ጌታ ሆይ እኔ ልቤ ቀና አቤቱ ወደ ቤትህ ምራኝ በረከታችሁ ይደርብን መነኮሳት እናት አባቶቻችን♥️⛪⛪
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏
@mitawiha316
@mitawiha316 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን 🤲🤲🤲 አስካለማሪያምን አስቡአት✝️✝️✝️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሼ ተባረክ የወጣት ዘመንህ ይባረክ👍👍🙏🙏🙏
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ታላቅ ሀገር ትሆናለች ባባቶቻችን ተሰጥኦ ❤🙏👏🙏👏🙏👏🙏በጣም ድንቅ ነው እጹብ ድንቅ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ተመስገን አምላካችን 🙏👏🙏👏
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 Жыл бұрын
ወንድም እሸቱ ብዙ ቁምንገር የምትሠራ ብላቴናነክ የአድባራቱ ዓምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሄር የኢትዮጵያችን ዓምላክ ይባርክህ በርታ እትታክት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
መታደል ነው ወጣትነታቸው ሳያግዳቸው ሁሉንም ትተው ወደ አምላክ ማገልገል መታደል ነው በናተ ውስጢ ታደሰ ።እሺዬ ቃላት ዬለኝም ዬኒ እቁሁ
@user-vw7bd8ss4b
@user-vw7bd8ss4b 3 жыл бұрын
እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ እማማዬ በጣም እወድሻለሁ ስደተኛ ልጅሽ
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 2 жыл бұрын
የፈጣሪ በረከት ስላለበት ነው ወዳጄ የፈጣሪ ስራ በረከት ድንቅና ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@haimanotwubshet7180
@haimanotwubshet7180 Жыл бұрын
ፍጣሪ ይመስገን ተባረክ ሁሉም ወጣት እንዳንተ ለሀይማኖቱ ተቆርቆሪ ያድርገው
@mesietube8261
@mesietube8261 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተ ክርስቲያናችንም ይቆጣጠርልን አሜን
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 3 жыл бұрын
ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም ግን አንድ ነገር ልበል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመቤታችን ይሁን
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነው የሚባለው።
@genettadesse9243
@genettadesse9243 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማ እግዚአብሄር ዕድሜ ጤና የደከማችሁለትን መንግሥተ ሠማያትን ይስጣቹ ።ሁሉ ነገር በከተማ ብቻ የሚሳካ ለሚመስለን ከንቱዎች ትልቅ ትምህርት ነው። እሸቱም ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል።
@haymimelake2737
@haymimelake2737 2 жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ አሹ ለእኛም የመናንያኑን ልቦና ይስጠን
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
Когда очень бесят комары 😂🦟 #shorts
0:25
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,6 МЛН
لما بنتك تأخد بضاعة من محلك بدون ماتاخد اذنك
1:00
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 3,6 МЛН