ዶሮ ማነቂያ እና ትዝታዎቿ በፒያሳ/Tezetachen Be ebs Se 14 Ep 1

  Рет қаралды 193,316

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 372
@hameniabudi1604
@hameniabudi1604 5 жыл бұрын
ጆኒ ቢዳ የ አራዳ ልጅ ተመችተከኛል ሁሉም ወጣት እንዳንተ የ አካባቢውን ብሎም የሀገሩን ታሪክ ቢያውቅ በዘር ባልተከፋፈልን ነበር ዮኒ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው ይመቻቹ አቦ
@merkatogofa
@merkatogofa 5 жыл бұрын
ahahaha bruhhh anekaw eko beza selamta
@amirdrake8579
@amirdrake8579 2 жыл бұрын
I guess im randomly asking but does someone know a method to log back into an Instagram account..? I somehow lost my password. I love any assistance you can give me!
@merci1093
@merci1093 5 жыл бұрын
ጆኒ ቢንዳ አቦ ይመችህ ረሀ የሆንክ የአራዳ ልጅ ምችት ድልት ይበልክ አባቴ
@Josyk90
@Josyk90 5 жыл бұрын
ምንም የመርካቶ ልጅ ብሆንም ዶሮ ማነቅያ አንዱ የሰፈሬ አካል ነው ብዙ ላይፍ ያየሁበት ሰፈር በጣም ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ Thanks for sharing and I like ur program
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
አስጎብኚው የጨሰ አራዳ ነው:: ዘና እያለ እንደሚኖር ያስታውቃል::
@icecreamitalians1998
@icecreamitalians1998 5 жыл бұрын
Tena D የድራግ ልጁ ነው የሚመስለው 🥴
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 жыл бұрын
ዋዉ የማላውቀውን ስላሳወቃቹሁኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ:: የክፍላሀገር ልጅ ነኝ ግን ስለ አዲስ አበባ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁኝ በጣም ከማወቅ በመነሳሳት የተለያዩ መፃህፍትን ገዝቻለሁ ከገዛሀቸው መፃህፍትም ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ችያለሁ:: ሌሎች ሰፈሮችንም እንደምታስጎበኝን ምንም ጥርጥር የለውም ያራዳ ልጅ ;) ..... ጆኒ ቢንዳ የዶሮ ማነቂያው ይመችሽ ጀለሴ :))
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
The best episode ever! Loved everything. Keep it up! Those if us who left the country while young are learning so much!
@leosunscorpiomoon9804
@leosunscorpiomoon9804 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ እንዴት እንደናፈቀኝ 😓😣😔😣 ጆ ቢንዳ አሪፍ ገለፃ ነው bro
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 жыл бұрын
አራዳ ማለት ይሄ ነው ማንነቱን ያልረሳ የሚያውቅ ::ያ ማለት የት መሄድ እንዳለበት የተረዳ ወጣት በርታ::
@trialtube6365
@trialtube6365 5 жыл бұрын
ዮኒ አሪፍ ዝግጅት ነው፣ በተለይ ስለ ጉዳዩ የሚያውቅ አራዳ ልጅ ( ጥሩ የመግለፅ አቅም ያለው ) ስለአራዳ እንዲገልፅ በማድረግህ አራዳ ጋዜጠኛ ሁነሃል።
@lubabaayelew5392
@lubabaayelew5392 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ደግሞ ወሎ ከደሴ ወደኮቦልቻ የሚወስደው ዶሮ ማነቂ መስሎኝ ሀገሬን ወሎ ለማያት ሰፍ ስል አድስ አበባ ናት ነገሩ እኔ የምኮራው ኢትዪጱያዊ ብቻና ብቻ ነው አላህ ዘረኝነትን ተምድረ ገፅ ያጥፍልን
@TttTtt-tc9ik
@TttTtt-tc9ik 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
አዲስ አበባን ሳይ በጣም ደስ ነው የሚለኝ የትውልድ ሀገሬ ሰላም ሁኚልኝ።
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 5 жыл бұрын
Ere. Kegna. Yanjabebelu
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 5 жыл бұрын
Werera. Eko
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 4 жыл бұрын
my too
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም !!! የፍቅር ከተማ 💚💛❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ የሁሉም ናት !!!ሞት ለገዳይ ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
ትንሽ ጤና ሳይጎድልሽ አይቀርም !እግዚአብሔር ይማርሽ!!!
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
GODESTINY ዘረኛ አይመቸኝም ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
GODESTINY ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያዊ ነት ይቅደም !!!ግን አንድ ጥያቄ ደደብ ያልሽው እራስሽን ከሆነ ትክክል ነሽ!!
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 5 жыл бұрын
@GODESTINY koshsh netekn ezaw egna ye sheger lejoch zerachen fkr nw
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የዛሬን ታሪክ ከሚያወሩኝ.የድሮን ታሪክ ቢያወሩኝ በጣም እወዳለው ተመስጬ ነው የማየው የድሮታሪክ ሲወራ ተመስጬ ነው የማየው ወድማችን በርታልን የማዳምን ስራትቼ በተመስጦ ይያየሁ ነው ቀደምት መፅሀፍትን .ማበብና ቀደምት ታሪኮችን ማዳመጥ ማዬት በጣም ያስደስተኛል
@zebibasalia4814
@zebibasalia4814 5 жыл бұрын
😍አድናቂህ ነኝ ከአቡዳቢ💁‍♀️ የማናውቀውን🇪🇹ስለምታሳውቀን👏👏 በጣም ነው መሰግውነ🙏🙏
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋ!! በጣም የሚገርምና ምንም ሳይኖረንና እያለን ህይወት ምን እንደሆነች ያየንባት ምንም እንኳን የ70መጨረሻዎቹና የ80ዎቹ ብሆንም ወደ ደጉ ጊዜ ለማለት እና ትዝታየን ስላስታወስከኝ አመሰግንሀለሁ. በተለይ የሰፈሩን ታሪክ ትንትን አድርጎ ላቀረበው ልጅ ጆኒ ሊበረታታና ሊመሰገን ይገባዋል. አሁንም ቢሆን እንኳ አገር ቤት በሄድኩ ቁጥር የምን ኤድና ሞል የምን ቦሌ አስብላ የምታስቀረኝ ውቧ ሰፈር ፒያሳ ሰፈሬ ከቲሩም እስከ ቼንትሮ ከሳንጆርጅ እስከ ትግራይ ናሽናል መኮንን ባቅላባ ......ኧረ ስንቱ ተነስቶ ስንቱ ሊረሳ? ሰላምሽ ብቻ ይብዛ
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*እንኳን ለመላኩ እሩፋኤል በሰላም አደረሳችሁ እሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር የዋህ ቅን መሐሪ ማለት ነው ቅዱስ እሩፋኤል መልአክ የሰላምና የጤና መልአክ ይባላል በሰውነታችን የሚወጣ ደዌና ቁስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ስልጣን ተሰጥቶታል በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩት አለቆች አንዱ ቅዱስ እሩፋኤል ነው(መጽሐፈ ሄኖክ 6:3)*
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
Amen amen amen ekan abro aderesen
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን እኮአን አብሮ አደረሰን
@abenatabenat3871
@abenatabenat3871 5 жыл бұрын
.
@amirtahir3493
@amirtahir3493 5 жыл бұрын
Koy ametbalachu sent nw?
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 жыл бұрын
@@amirtahir3493 የርጎ ዝብ ይበዛአብሀል የቆሻሻአ ዝብ ነእ / ነሽ ምክኒአቱም በማአይመለከትህ ጥልቅ በማለትህ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 5 жыл бұрын
well come ምርጥ ሰው በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@zd6344
@zd6344 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግፋበት እያልኩኝ ይሄን የዶሮ ማነቂያን ትዝታዎች እንዲህ ባማረ መልኩ ለስረዳን ጆኒ ከፍ ያለ አክብሮት ይገባዋል። ግፋበት እያልኩኝ ።
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ተመስጨ ነው ያየውት አድናቂህ ነኝ ከዱባይ
@semeretekeste1324
@semeretekeste1324 3 жыл бұрын
Oh my goodness, what a great story, I'm so mesmerised, I can't wait to visit 🐓 dero maneqyia next time I visit Addis Abeba. Let's promote our beautiful Ethiopia there many historical and cultural places that attract tourists above all the hospitality of the great Ethiopian people. I love you a lot, from your brother Eritrean.
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘገባ ነው ውጭ ሆነን ሀገራችንን እንዲህ አስጎብኙን. ውይይፕ በጣም ደስ ያለ ትዝታ አመጤብኝ ሀገሬ. ተባረኩ.
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
አቦ ይመች ህ አስጎብኝው እንዴት እንደተመቸኝ። በስመአብ መንፈሴን እኮ አደሰው ወደ ድሮ ደጉ ግዜ ወስዶ የድሮን ኢትዮጵያን አሳየኝ ይባርክህ። I love this tourist guy! He is a very knowledgeable person. ወይ ድ ህነቴ ብዙ ነገር ላረግልህ ተመኘሁ።
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 5 жыл бұрын
ዮኒ ፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው ወድሜ በርታ አላህ ይጠብቅ አድናቂህ ነኝ ከሳአው አረቢያ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 5 жыл бұрын
Megnyaradalj. Enedngaykwasu. Kemnettrtw. Kemenewdersuuuuuuu👍👍👍👍
@user-fb8ir3bp5m
@user-fb8ir3bp5m 5 жыл бұрын
Hi Fozi
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 5 жыл бұрын
@@user-fb8ir3bp5m ሀይ
@user-fb8ir3bp5m
@user-fb8ir3bp5m 5 жыл бұрын
@@user-yv2re1gv7s Endet neshi
@user-fb8ir3bp5m
@user-fb8ir3bp5m 4 жыл бұрын
Dewuy
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆ ነው ያሚያስጎበኘው ልጅ ታሪኩን ጠንቅቆ ያቃል አንበሳ ያራዳ ልጅ ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ ነው አቀራራቡ በጣም ይመስጣል።
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ዋውውው ፕሮግራሙ በጣም ያምራል አዎ ያለፉትን ታሪኮች መስማት እንዴት ደስስስ ይላል እኛስ ለልጆቻችን ነገ ምን አይነት ታሪክ እንደምንተርክላቸው አይይይ😴😥
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልክ ዮሃንስ ስለ ማነቂያ ብዙ አልተወራላትም ብቻ የበላይና የበታች የለባትም ሁሉንም እኩል ምታስተናግድ ።ብቻ ምርጥ የትዳር አጋሬን የገኘሁባት ፍቅር ያጣጣምኩበት ኣራዳ ወደ 12 አመት መለስከኝ ደስስስስ ብሎኛል ማነቂያዬ ሁሌም በፍቅር ኑሪ
@howtoguidesamharic5071
@howtoguidesamharic5071 3 ай бұрын
ይህም ታሪክ ሆነ!
@fekertam
@fekertam 4 жыл бұрын
ነፍሴ እስኪወጣ አስጎብኝውንና ያኛውን ልጅ ወደድኳቸው ደንበኛ የሸገር ልጆች
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 жыл бұрын
Big respect to ጆኒ ቢዳ (the guide)very informative and descriptive
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 жыл бұрын
አሪፍ ዝግጅት ጆኒ ቢሪንዳ ያራዳ ልጅ በደንብ ገልፀከዋል ግን ዮናስ ለምንድነው ስለ ቀበና ሰፈራችን አንድ ዝግጅት የማታቀርበው ቀኃሥ ት/ቤት አባብደላ ሻይ ቤት ተሾመ ምትኩ ቴዎድሮስ ምትኩ ጃርሶ ሞት ባይ ኖር. ኩሩቤል ሱራፌል ወንድሙ ቅንቢቢት ቀበና ናዳ ብስኩት ፣ጅቦ ፣ጆቫኒ. ፣ዱቤ ቀበና የምንዋኝበት ቀበና ሆቴል ሻሽወርቅ ይልማ ሆቴል የመሳሰሉትን ታሪካዊ. ታሪክ የያዘች ናት ቀበናችን እናም እንጠብቃለን ።
@lidalida4780
@lidalida4780 5 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ትዝታዬን ቀሰቀስከው ምወደው ሰፈሬ እረ ፍቅር የሆነች ሰፈር ፍቅር ሰላም ደሞ ለአገራችን ይሁን
@surafelwondemubekele9992
@surafelwondemubekele9992 5 жыл бұрын
Johnny binda! You have such an amazing character and knowledge about your village's history. I was so impressed by your attitude! Ewnetim ARADA! And Yoni, great program as always.
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 6 күн бұрын
እረ ዪኔየ አስጉቡኝህ ጨሱ የተነነነዉደስ ስትሉ የድሮ ሰፈሬን አስታወሰኝ ፍቅር ቡቻ ናፍቁት ቡቻ የዚህ ሰፈር ልጅች ታድላችሁ ስፈራችሁ ሳይበወዝ እናመሰግናለን ዩኒ ኖርልን ወንድሜ እስከቤተሰቡህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rezenetesfamariam8862
@rezenetesfamariam8862 5 жыл бұрын
I am sending this information from Miami, Florida. I was born in the center of Doro Manekia, along the road of Dej. Afewerk street, in 1940. I was baptized in Saint George Cathedral. Your program brought a very old memories. Thank you very much indeed. My childhood memories of the place of my birth, Doromanekia, is different and pleasant. Let me take you along Dej. Afewerk street starting from the old municipality, passing through the center and until you reach cinema Ampir. When you start walking in this direction, on you right you will first find the house of Ras Adefrisew and on your left that of Hakim Workineh. Hakim Workineh in his childhood was taken by the British to England together with Alemayehu, Emperor Teodros's son. When you continue walking you will find Woz. Azalech's compound and on your left that of Tesfamriam Gedela, an Eritrean who fought on the side of Ethiopia during the Italo-Ethiopian war. When you reach the center of Doromanekia, on your left you will find Abdul Jabar's shop. Abdul Jabar was a Yemeni merchant. He was very generous. About 25 mts to your right you will find Ato Shibeshi Alemu"s Tej Bete. This was the only Tej Bet in the whole area of Doromanekia and Piassa. Gashe Shibeshi was kind and very generous. Standing again in the center and facing toward Cinema Ampir and if you take the road to your left you will reach the building of Aristic Printing press. On the left side of that building there used to be coroconcha road which takes you to Bik-eniq. From Bik-iniq comes Seleshi Paste who ended up to be very close friend and security chief of Mengistu Hailemariam. From the center again if you continue walking toward cinema Ampire, on your right you will pass Ato Taye's house. Nesibu Taye who was a Dergue member and a close friend of Mengistu Hailemariam was born there. If you continue walking and pass cinema Ampir, and the emperor's statue and cross the asphalted road thereafter, you inter Serategna sefer where Marie Armide comes from. Before becoming a singer Marie was a the only qualified hairdresser in town. Because it's proximity to Piasa, Doromankia was the cultural center of Addis Abeba. All the cinema halls of Addiss Abeba, namely Ampir, Ethiopia and Adowa, and Ager Fikir were located near and around Doro Manekia. For those who cann't afford these places, there was also free cinema in Russian library which was located in the vicinity of the current municipality building. Again in the area where the municipality was build there was a field, Chew Meda, where we used to play football. Samuel store is only a walking distance from Doro Manekia. Samuel was an Armenian who was the first in the country to import modern dresses like Jeans and others to Ethiopia. Doro Manekia was small, where everyone knows the other. All the languages and religion was represented here and the people were living in total harmony. Cont.....
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Thanks man,you leve Miami, I am close to you.
@elitaffe
@elitaffe 4 жыл бұрын
Thanks Tesfaye for the detailed information …you have an amazing recollection … you took me back to my childhood home town serategn sefer which is not that far from doro manekiya.My Father Was also born and raised In Piazza.By the Way to your surprise I Used to lived In Miami six years Back .What a small world. ያራዳ ልጅ ለዘላለም የኑር ! ፣እረጅም እድሜ የስጥልን…
@Cloudy-ni6lq
@Cloudy-ni6lq 3 ай бұрын
Dayum who’s here in 2024 when everything is demolished 😢
@tafgirma
@tafgirma 3 ай бұрын
I’m in my mid 70’s, my childhood fondest memories are intact. I was born and raised in Ras Mekonnen deldey area. So piassa and doromanekia were a stone throw away from where I was raised. When you mentioned Samuel suke, I remember getting my first wrangler jeans from that store, which incidentally was located next to Darmar shoe store. Thanks for sharing our mutual memories.
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
The guy is so cool, real ARADA!!!
@ziyadziyad8645
@ziyadziyad8645 4 жыл бұрын
እኔም እኮ ባለቤቴን እዚው ዶሮ ማነቅያ ነው ያገኝኋት አሁን እደ ቀላል 2 አ'ም ሆነኝ !! ትዝታዬ ነች ዶሮ ማነቅያዬ !!!
@misirben3240
@misirben3240 5 жыл бұрын
ልጁ የመጬ ተመቸኝ ይመችህ አባቴ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
ዮኒ ቆንጆ ድሮ ኢቲቪ ቆየት ያሉ ተወዳጅ ሙዚቃ ስታቀርብ ነው ማውቅህና በጣም ነው ማደንቅህ በርታልን
@bruckyacobdesta148
@bruckyacobdesta148 5 жыл бұрын
Keep it up Yoni!!!. Number one program from all EBS show. It is professional
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 ай бұрын
በእርግጥ ይሄ መልካም ማስታወሻ ነው።
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 5 жыл бұрын
ብቅ እንቅ ደስ ይላል 😁😁 ዮኒዬ በርታ በጣም ነው ምወደው ፕሮግራምህን😘😘😘
@birukgetachew6251
@birukgetachew6251 5 жыл бұрын
hahaha...tankeshal ende
@trhashagos7826
@trhashagos7826 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በስመ ጊዜዬ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈሬን አየሁት ጆኒዬ በጣም አመሰግንካለሁ ሰለ ሰፈራችን በደንብ ስላስረዳክልን ለአይነ ስጋ ያብቃን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
ትዝታ ቀሰቀሰአችሁብኝ፡ ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች
@mohammedremadan5130
@mohammedremadan5130 4 жыл бұрын
best boy-man you know everything about the history of arada thank you keep it
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ክክክክክ አስናቀች እና ጭራ ቀረሽ ምግብ አይይይይይ ሀገሬ ግርግሩ ክረምቱ ጭቃው ናፈቀኝ
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Dear EBS Excellent program, outstanding journalist, the most popular show Thank you
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 жыл бұрын
Nice Comment
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ዮኒ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትህትና ነው ያለህ ወይኔ ይህን ቦታ እኮ አላውቅም አሁን እኔ ኢትዮጵያዋ ነኛ በቃ ምንም ሳላይ ልሙት ነዋ ያሳዘናል ከልብ አመስግናለሁ ዮኒዬዬዬዬ ስለ አሳየህኛ
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
Impressed by his knowledge of the neighborhood.
@Amhara3K
@Amhara3K 4 жыл бұрын
ጆኒ ቢዳ የ አራዳ ልጅ ተመችተከኛል ፤ አቦ አትጠገብም 1000+ አመት ይመችክ። ሌላ ፕሮግራም ላይ ባዪህ ደስ ዪለኛል። PLS create your own blog, me and a lots of mine will be your family. see yaaa bro.
@tesfayenigatu4883
@tesfayenigatu4883 3 жыл бұрын
Wow hulum sew yalbetin akebabi endezih terdto sinor dess yilal wexatinet endezih nw tariken werso leqexay tiwled yemiyawers enamesegnalen yepiyasaw tediro manqiyaw wedimachin
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ፕረግራም እናመሰግናለን.
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤🇨🇬 ዋውዋው በጠም ደስየሚል ታሪክ ብዙደስየሚል ታሪክ አወቅን አስጎብኚው ጎበዝ ነው። እውነተኛታሪክን የሚመስክር ይብዛ። ቀጥሉደስይላል።
@user-nz7qw1lg8e
@user-nz7qw1lg8e 3 ай бұрын
ወይኔ ፒያሳ የአራዶቹ ሰፈር ፋራዎች ደፍረው አወደሙሽ😢😢😢😢😢😢😢
@MilejoAjo
@MilejoAjo Жыл бұрын
ጆኒ የተባለው ልጅ ትንሽ ሥልጠና ተሰጥቶት ታሪካዊ ሥፍራዎችን ቢያስተዋውቅ ጥሩ ነበር::
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Wossenyeleh restaurant used to sell dullet, kikil, key wot, and Alicha for 50 cents each in Doro Manekia. Then 3 movies (chineese. Indian, and English) for 1 birr.
@kidanehabteselassie7043
@kidanehabteselassie7043 3 ай бұрын
VERY EDUCATIONAL. THANK YOU, AND KEEP UP THE GOOD WORK.
@bahaylugebrmarim6383
@bahaylugebrmarim6383 4 жыл бұрын
Wow you doing good my brother keep it up just remind me my childhood sfar n
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ትዝታዬን ቀሰቀስከው የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Wow betam yemewdew program ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 4 жыл бұрын
ብቅ እንቅ ይመቻል 😂
@fekertam
@fekertam 4 жыл бұрын
ውይ ትልቅ ትዝታ I miss my country best wish for my ppl 😭😭
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊነት ተስፋ የአራዳ ልጅ ነው።
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 4 жыл бұрын
Arada kemis enji le Ethiopia tesfa mechem ayihonim segete newu hulem ye Ethiopia tesfa.ke ewuket netsa nesh lemanignawum yimechish
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 4 жыл бұрын
በአታም ደአስ ይላል ስንት ትዝታ አለ በአብዛት ያአራዳ ልጅ ሚቀጣጠረው ፒያሳ ያራዳ ሰፈር
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ዮኒዬዬዬዬ እንወድሀለን blessed
@fogeralule6098
@fogeralule6098 3 жыл бұрын
ውይ ጆኒ ቢዳ እና የደሮ ማነቂያ ልጆች ሲያምሩ
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Wene Sitywe dase selwe🌸💐🌼🌺🌷💮🏵⚘🌹🥀🌱🌾🌼🌸🌻🌳💮🌸💚💛❤💗💖💕👌👌👌👏👏👏
@user-ne5ky7vn3q
@user-ne5ky7vn3q 5 жыл бұрын
አዲሳባን ብዙ አላቃትም ድብን ያልኩ የገጠር ልጂነኝ ከተማ ብዙም አሎድም ግን እደጉብኝት ላያት አዲሳባን አሰቤለሁ ከሰደት መልሰ ኩሩ የገጠር ልጂነኝ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በለሽ መኩራር አዲስ ግን የእውነት ፍቅር ናት
@YG-qg6xo
@YG-qg6xo 4 жыл бұрын
ጆኒ ቢንዳ የእውነት ምርጥ ያራዳልጅ አራድነት የራስን ማንነት ጠንቅቆ ማወቅ ነው
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው:: Thankyou yonase🙏🏾
@meseretnaser5880
@meseretnaser5880 5 жыл бұрын
Wow seferye betame nafekaghe nebre ye seferen sewoche selasayekegh thanks Joni binda👍👍merte yarada leje
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 4 жыл бұрын
የከተማዉ አስተዳደርና የቤት ክራዮች ምናለበት ለዚህ የማረተ ቆርቆሮ መፍትሄ ቢፈልጉ የከተማዉን ገፅታ በጣም ነዉ ያበላሸዉ:አሰፋልት መንድ በሀገራችን እንደኔ ብጤ ልብስ ተቀዳዶ እስኪያል ነዉ የሚጠበቀ:ለመሆኑ የከተማዉ አስተዳደር የከተማዉን መንገዶች የሚቆጣጠርና እየተከታተለ የሚያድስ የመንገዶች ስራ ክፍል የለዉም ?በጣም ነዉ የሚያሳፍረዉና የሚያሳዝነዉ
@tamaiphone9622
@tamaiphone9622 5 жыл бұрын
ከናዝሬት አአ ስንመጣ ከወንድሚ ጋ ዱሮ ማንቂያ ጎራ ብልን ስጋችን ግጥም አርገን እንክት አረግን ቆይቷል በጣምምምም
@forever4883
@forever4883 5 жыл бұрын
ወይ አዲስ አበባ ኢትዮጵያውያነትን በደምሽ ተላብሰሽ ስንቱ ላእንቺ ሞቶ ስቱ ድግሞ ቋምጧል መቀነት ሊይስፈታሽ ::
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
ጆኒ ቢረንዳ ይመችሽ ያራዳ ልጅ አገላለፅሽ ይደላል። ለማንኛዉም "ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ" የሚለውን መፅሀፍ አንብቡት ስለ ፒያሳ ማወቅ ከፈለጋችሁ።
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 5 жыл бұрын
ትዝታችን. በ ebs በጣም ነዉ. የምወደው. በርታ
@kidus_kd
@kidus_kd 5 жыл бұрын
ጆኒ ቢንዳ (ወረራው) glad to see you brother
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 5 жыл бұрын
ይህም ታሪክ የኛ ነው በሉን ሁሉ ኪኛዎች
@mesyayalew5005
@mesyayalew5005 4 жыл бұрын
Johnny Binda you're awesome!!!..yarada lij
@johnskevofilax6787
@johnskevofilax6787 5 жыл бұрын
Very interesting and entertaining presentation. Brought back a lot of memories of my childhood in Arada Giorgis. Keep up the great work.
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ፌርግራም ነው በርቱ
@samuelmengesha8956
@samuelmengesha8956 5 жыл бұрын
I love this historical show.💚💛❤
@abdulazizumer4703
@abdulazizumer4703 5 жыл бұрын
አራድነት ይለምልም !!
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ የአራዳ ልጆች አቦ ሙዚቃው ዋ ትዝታውን አመጣችሁብኝ ።
@feedelband205
@feedelband205 4 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ መሆኖትን ጠንቅቆ ዪቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
@saramia1919
@saramia1919 5 жыл бұрын
EGNA yiheni new imtawekew.... WAWWW nurulegni yhe tarikachine metfate yelbente I dess alegni❤️
@haymiastatke8055
@haymiastatke8055 5 жыл бұрын
ይመችህ የአራዳ ልጅ ቆንጆ አድርገህ አስተዋከን ሠፈርህን
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 5 жыл бұрын
የተባረክ ይሁን
@BS-rv4qn
@BS-rv4qn 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤቴ ሁሌም አብቢ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Interesting programs. Thanks brother. Maria
@Tewahido567
@Tewahido567 2 ай бұрын
የፒያሳ ዶሮ ማነቂያ ትዝታ መቼም አይረሳም ።
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በጣም ሐሪፍ ነዉ አቦ
@danelwekuaddisababa9556
@danelwekuaddisababa9556 4 жыл бұрын
ያራዳ ልጆች ተወልደው ባደጉበት የበይ ተመልካች ሆነው ማንም ጥፍራም ከገጠር መጥቶ ከተማው ያስተዳድራል.አጃይብ
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 3 жыл бұрын
It is amazing program! Thank you Yoni & Johnny!
@ethioshelf1017
@ethioshelf1017 4 жыл бұрын
Great respect for Joni Bida!!!
@habeshaw3d
@habeshaw3d 4 жыл бұрын
ጆዬ ከባድ ጀለስ በኦፍላይን ብዙ ጭውቴዎች አውርተናል በኦንላይን ጆኒ ቢዳ ኾነህ ድንገት በዩትዩብ ገጭ ስትል የመጨ ተመችተኸኛል 👊 ይመችህ አቦ! ዝ👍
@nigistbirhanu1839
@nigistbirhanu1839 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግን እደድሳት ቢደረግለት አሪፍ ነበር
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 жыл бұрын
What's a memory's, I have a lot of memories all around Piazza!!!
@user-ul2gv4hl6w
@user-ul2gv4hl6w 5 жыл бұрын
አወይ ትሬንንም አሣየህን በጣምነው የምናመሠግነው ፈታ የምንልበት ቤት ነበር መጥቼ እሥከማገኛችሁ ትናፍቁኛላችሁ።
@getachewdaniel4603
@getachewdaniel4603 5 жыл бұрын
አስጎብኚው ተመቸኝ …. ብዙ ነገሮችን አስታወስከኝ …. ምነው ስለ በቄ ቤት ሳታነሱ….አቦ ይመችህ ….. ይሄ ነው |ያዱ ገነት ልጅ ማለት …..
@aron5741
@aron5741 4 жыл бұрын
በፍቅር ምከታተለው ፕሮግራም ነው :: ቀጥልበት
@berhanuzergaw3611
@berhanuzergaw3611 4 жыл бұрын
best episode ever!! Next to mercato😍😍
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 464 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
🔴አስካሁን ማንም ያላየውን ቆሼን ላስጎብኛችሁ .
25:02
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 202 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,1 МЛН