No video

Dubale Melak - Wel Sima - ዱባለ መላክ - ወል ስማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 1,080,632

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Жыл бұрын

Dubale Melak - Wel Sima - ዱባለ መላክ - ወል ስማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
#Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Dubalemelak #Welsima #Bechegnet #Amahricmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Bechegnetnewmusicvideo #dubalemelaknewamharicmusicvideo2022 #Ethiopiancomedy #music #musica #musicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianfilm #ዱባለ_መላክ #ወል_ስማ #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopianmusicvideo #Amharicsong #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Ethiopiandrama #Etv #Ebstv #kanatvdanawit #kanatvshimya #Nahomfavorites #nahomfavoritesmusic #ethiopianmusic #homeofethiopianmusic #artist #ethiopianartist #wellomusic #raya #rayamusic #አማርኛ_ሙዚቃ #አዲስ_ሙዚቃ #ናሆም_ሬከርድስ #ወሎ_ሙዚቃ #ethiopia #ethiopiannews #addisababa

Пікірлер: 1 400
@Kidist392
@Kidist392 Жыл бұрын
አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ አለን የአሳምነው ልጅ ዱቤዋ ቤተ አማራዬ❤❤😘😘😘
@user-hx9ok4em9m
@user-hx9ok4em9m Жыл бұрын
የኛ ጀግና የራያው ቀብራራ አማራዬ ልጅ የአሳምነው ግልገል 💚💛❤ ዱባለዬ የሀገሬ ልጅ 😍ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 🕌💒❤ ፋኖነት ኩራታችን ❤🎉 አማራ ወደፊት 💪💚💛❤ ምርጥ ስራ ነው ወንድም አለም በርታልን የኔ ብርቱ ወንድም 🎉 አማራወች ሼር ላይክ እያደረጋችሁ እሰው ጋር እዲደርስ🙏
@tizeta4992
@tizeta4992 Жыл бұрын
ወሎ ጀግንነት ወሎ ቁንጅና ወሎ ፍቅር ወሎ ባህል ዉይ መታደል ❤😳💝 የቆንጆ መፍለቂያዉ ብቻ ቃል የለኝም ወሎ አማራዬዬዬ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ደግነታችን ብቻ በቂ ነው እኛ ወሎየወዎች
@fireabale8396
@fireabale8396 Жыл бұрын
የዋህነትቺን መልካምነታቺን በቂነው እኛ ወሎዬውቺ❤❤❤❤❤❤
@salemmusabah1104
@salemmusabah1104 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤የተመሠ ከረለት ወሎ ፍቅሩም ሁሉም ምንይነሣለታል ወሎየየየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@romiooo0193
@romiooo0193 8 ай бұрын
@kedirhabesha9559
@kedirhabesha9559 Жыл бұрын
ብሮየ አሪፍ ስለራ ነው ሲቀጥል አማራውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሳቅ እንጅ ሀዛን እንዳያሳያችሁ🥰🥰🙏🙏
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
የአሳመነው ፅጌ ልጅ ደብዬ የኔ ጀግና መልካም እድል 🥰🥰🥰🥰የአማራዬ ጀግና 💚💛❤አማራነት ለዘላለም ትኑር።💚💛❤💪
@wswd5859
@wswd5859 Жыл бұрын
💚💛❤ የአማራ ልጆች የት ናችሁ ኑ እናበርታታው ዱባለየ ይህም ያልፋል አይዞህ
@Mastewal12893
@Mastewal12893 Жыл бұрын
አማራነት ለዘላለም ይኑር እየተገደልን እየተፈናቀልን የምንበዛ አማራዬ የአምዬ ሀገሬ ምሰሶ ነው ነን እኮ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 💚💛♥እየሞትንም የምንበዛ
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አማራን ቅርጥፍ አርጋ በልታለች
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv Жыл бұрын
l am Amhara my beautiful people ❤❤❤❤ሁሌም ቢወደስለት እንቁ ህዝብ አማራየ ገራገሩ ወሎአማራየ ይጀግኖች ሀገር ❤❤
@sebledesse9482
@sebledesse9482 Жыл бұрын
ገረገራ
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yegnatube7556
@yegnatube7556 Жыл бұрын
ወንድማችን ዱባለ አሪፍ ስራ ነው አማራወች እየገባችሁ እዩለት በዚህ እኳን እንገዘው የለፋበትን የደከመበትን ቤቱን እነ ቄሮ አፍርሰውበታል 😢 🕌💒💚💛❤🙏
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
በትክክል
@yegnatube7556
@yegnatube7556 Жыл бұрын
​@@user-qq1rg7ne1m 😍🙏
@ahmedyassen4658
@ahmedyassen4658 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
በትክክል የኔ ማርርር
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
የት ነው የፈረሰበት?
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 Жыл бұрын
ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ በሃይማኖት ተከባብረን በፍቅር በሰላም በአንድነት እንቆማለን 💚💛❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
አዎ 1አንድ ነን ውዴ
@elsabat7830
@elsabat7830 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sayidimam2809
@sayidimam2809 Жыл бұрын
I'm wolloye not amhara
@user-hn2cq5us1w
@user-hn2cq5us1w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
@@sayidimam2809 ጋላ ነሻ😂😂😂
@mule229
@mule229 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው የአማራይቱ ልጅ በርታ አማራዊያን እስኪ ጀግኖቻችንን እናበረታታ እንጠብቅ 🎉❤
@user-if4se1bh9d
@user-if4se1bh9d Жыл бұрын
ዱቤዋ ዋው ሀሪፍ ስራ ነው በጣም ያምራል ሁሉ ነገር የተገለፀበት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ ነህ ስወድህ❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
የአሣምነው ልጅ ዱባለ መላክ ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሪፍ ሥራ ነው ወሎ የፍቅር ሀገር 👌👌👌👌👌 🥰🥰🥰🥰🥰 ማርያምን ደሣ የሚባለው ሀገር ሒጃለሁ በጣም ገራሚ ሥዎች አሣደሩን የሱን መኝታ ለኛ ሠቶ ልጁ እሱ እባዶ መሬት ለይ አደር ሥዎችን ባውቃቸው ሒጄ እጠይቃቸው ነበር ግን ለፀበል በአጋጣሚ ሒጄ ሥለነበር አላውቃቸውም መልካምነታቸው ግን ሁሌም በልቤ ይኖራል ❤ ።
@hanaaabera364
@hanaaabera364 Жыл бұрын
አሁን ደግሞ እኔ እወስድሻለሁ እህት አለሜ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
@@hanaaabera364 እሽ የኔ ውድድ 🥰🥰
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Жыл бұрын
የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና ወንድም የአሳምነዉ ጽጌ ልጅ አማራዬ ኩሩ ይህንን የመሠለ ጀግና ወንድም ስላለን 💚💛❤💚💛❤
@habhabshi2846
@habhabshi2846 Жыл бұрын
ዘፈኖችህ ሁሉ ምንግዜም ተወዳጅ የማይሰለቹ በርታልን የቁርጥ ቀን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን 6:05 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒💒💒💒💒💒💒
@nonameet5835
@nonameet5835 Жыл бұрын
የኛ ጀግና ኑ እየገባችሁ አበረታቱት አማራዊያን ❤❤❤❤❤
@abiman6740
@abiman6740 Жыл бұрын
አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የፍቅር ሀገር ወሎ ❤❤❤❤
@zanazana8158
@zanazana8158 Жыл бұрын
ጀግና መሌዋ ያንተ ስራ ሁልግዜም አስደናቂ ነው በርታልን አማራዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rabitube7432
@rabitube7432 Жыл бұрын
የኔ ዴግ ህዝብ ይጉባዋል ሁሌ ቢወዴስ ሁሌ ቢነሳ ይገባዋል የኔ መልካም ህዝብ የኔወሎ ወለላዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjgvgghrh6901
@gjgvgghrh6901 Жыл бұрын
ትለያለህኮ የኛ እንቁ አማራ ዱባለየ ትችላለህ አይገልፀውም ቸግናችን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abirshiwelo3749
@abirshiwelo3749 Жыл бұрын
አማራነት መሆን እኮ መታደል ነው ዱባለየ ምርጥ ሰራ ነው በርታልኝ💚💛❤️
@2-nl9dw
@2-nl9dw 9 ай бұрын
😢😢❤
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 3 ай бұрын
betam
@Tube-oo4jp
@Tube-oo4jp Жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን ዱባለ መላኩ ያንተን ስራና ድምፅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Жыл бұрын
ሲከፉን የምንፀናናባችሁ የአማራ እቁ❤
@AddisAshara
@AddisAshara Жыл бұрын
አንተ የምሬ ወንድም የአሳምነው ልጅ ድንቅ ስራ ነው በርታ ጀግናችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
ጀግናው ፋኖ የእውነት ነው እጅግ ውብ ስራ ነው በርታልን!!!
@Wasan-ke4kd
@Wasan-ke4kd Жыл бұрын
❤❤❤ወንድማችን የኛ ጀግና አማራ ሁሌም ከፍ ብሎ ይታያል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤
@Kidist392
@Kidist392 Жыл бұрын
ኑማ አማራወችዬ የኔ ወርቆች❤🥰🥰💚💛❤
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
አለን ሸጋየዋ❤
@abemeliek3162
@abemeliek3162 Жыл бұрын
🥰🥰🥰💚💛❤️
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Жыл бұрын
አለንልህ ዐምሐራዬ 🥰🥰🥰
@tititube9079
@tititube9079 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አማራዊያን ሸር ላይክ አደርጉ ምርጥ ስራ ነው ዱቤ💚💛❤😍😍😍😍
@habtamu1221
@habtamu1221 Жыл бұрын
ዱቤ ጀግናችን ግሩም ስራ ነው በርታልን💚💛❤💪💪💪💪
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
አቦ እንዴት እንደምወዳችሁ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሣላውቀው የምወደው ሃገር እና ሕዝብ የፍቅርና የውብ ሃገር #ወለዬዎች ለሃገራችውና ለሐይማኖታችው ያላችው ፍቅር የተለየ ነው ሰላማችውን ያብዛላችው with you big Respact 💚💛❤
@Amhar352
@Amhar352 11 ай бұрын
ዱቤዋ😢አይ ጉድ እኔ እንደው አላህ ይጠብቅ ወንድማለምየ😢😢😢 ወይዋ አስለምደኸኝ ናፈከኝ😢😢😢😢
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 3 ай бұрын
me to sistuye.....yileyalu welloyewoch
@mohanafhh5577
@mohanafhh5577 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በርታልን አማራዬ 💚 💛❤💪💪💪💪
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
የኛ ባለግርማ ሞገስ ዱብየ ❤አላህ ይጠብቅህ ❤ይችቀን አልፋ ተዴስተን በዴስታ እምንቦርቅበት ይመጣና ትቀውጠዋለህ❤
@user-xg5qn3fe4y
@user-xg5qn3fe4y Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ አማራዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
@seada6206
@seada6206 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም አሪፍ ሰራ ነው ወሎ ቤተ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየገባችሁ እዪለት የአማራ ልጆች
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
ገባ ገባ በሎ አማራዬ❤❤❤
@asnakefetene5044
@asnakefetene5044 Жыл бұрын
ወልስማ ገራሚ ስራ ነው ይመችህ ሽ አመት ኑር ወሎ ውስጥ ያላነሳኽው የጀግና መንደር የለም 🎉🎉🎉
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ወልስማ መለት ምን ማለት ነው❓
@habtamuderbei-no6xi
@habtamuderbei-no6xi 6 ай бұрын
​@@user-ze6vi4jw1d ወሎ ስማ ማለት ነው
@marye9391
@marye9391 Жыл бұрын
አይዝን አማራየ ሁሉም ያልፍና የመጨርሻው ሳቅ የኛ ነው አይዝን❤❤❤❤❤ወንደማችንም በርታልን
@shagiman-lj1dl
@shagiman-lj1dl Жыл бұрын
ይመችህ የአማራ ጀግናው አሪፍ ሙዚቃ ነው 🙏💚💛❤️🇪🇹💞💓💕💕
@faiza4138
@faiza4138 Жыл бұрын
Waw አደኛ ነው አማራ አማራየ ሀገራችንን አማራየን ሠላም ያርግልን በርታ ወድማችንንን
@asefumoges2997
@asefumoges2997 Жыл бұрын
ጉዱ ገና የአሳምነው ግልገል መልካም እድል በእውነት በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው በዚህ ጭቀት እና ወከባ ለጀግና ሽልማት ሲገባው መፈናቀል እየተፈፀመብህ ከስራህ ዝንፍ አለማለትህ ጀግንነትህን አማራነትህን ፅናትህን ያሳያል በርታልን ወድማችን💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰
@user-dw4tt7so1g
@user-dw4tt7so1g Жыл бұрын
ዱቤ መላኩ ወድሜ ቀብራራው ወሎየ ምርጥ ስራ ነው አማራየ ክፉ አይንካብኝ አማራ ወደፊት❤❤❤❤❤
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ግድ የለም ፈጣሪ እያየን ነው, በመጨረሻም የአማራ ሕዝብ ነፃነት ... Loading.
@user-nj8cr6hc8p
@user-nj8cr6hc8p Жыл бұрын
ሀሪፍ ስራነው ጀግናው ወንዲማችን አማራወች እየገባችሁ እዩለት 🥰🥰🥰🥰🥰👍
@teshagerteshe
@teshagerteshe Жыл бұрын
ምርጥ ነዉ አይዞህ ወገኔ አማራራራ ምረርርርርር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@cityphone9560
@cityphone9560 Жыл бұрын
ኡፍ አንተን በምን ቃል ልግለጽህ መላኩዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤የአማራዉ የወሎዉ ንጉስ ነህ ❤❤❤❤❤
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
የ አማራ ንጉስ 🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
100% የአማራው ፈርጥ
@mikitube5655
@mikitube5655 Жыл бұрын
አማራወች ወሎ ጎደር ጎጀም ሸዋ የትናችሁ💚💛❤😘
@meserethagos3118
@meserethagos3118 Жыл бұрын
Omg my Amhara People ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuye_wollyewa
@zuye_wollyewa Жыл бұрын
ቤተ አማራ💚💛❤ የሚያኮራ ስራ 👍👍👍👍👍
@wolowoldia1898
@wolowoldia1898 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ጀግናው ዱባለ መላክ💚💛❤💪💪💪
@tititube9079
@tititube9079 Жыл бұрын
የአማራዉ ጀግና በርታልን💚💛❤️💪😘
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
የኔ እንቁ አማራ በርታልን ጀግናችን የት ናችው አማራዎች የት ናችው ወሎየዎች የት ናችው ራያዎች የት ናችው ደሞቼ ኑ እናበራታው ይህን ብርቱ ሠው ሊያስደምመን መጥቷል 💘ፍቅሬ የራያ ልጅ ነው ታድዬ💚💛❤️🇪🇹
@ansha6059
@ansha6059 Жыл бұрын
ጀግና የአማራ ልጁ በርታ ምርጥ ስራ ነው
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 Жыл бұрын
ውነት ያገር መክሊት ❤ የሚገርም ድምፅ አልህ 👌❤❤❤
@emebteaj8425
@emebteaj8425 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ አማራዬ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪
@user-bg7hn7ws8n
@user-bg7hn7ws8n Жыл бұрын
ዶቤዋ ጠፍተህብን ነበር ሼጋዋ ልዬ ነው በርታልን ደማችን 🎉💚💛❤💪💪👌🙏
@dyydhjxfjfi1303
@dyydhjxfjfi1303 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና ዱብየ ምርጥ ሰራ ነዉ 💚💛❤👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪
@user-kj4tq7gj8q
@user-kj4tq7gj8q Жыл бұрын
ወድምነት የቁርጥ ቀን ጀግናችን አሪፍ ስራነዉ አብሽር ❤❤❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
በርታልን ለተ ብየ አዳመጥኩ ማዚቃ❤❤❤❤❤❤ መላኩየ የወሎ አማራ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rediatgurshaw2912
@rediatgurshaw2912 Жыл бұрын
በጥሩ አገላለፅ ወሎን ገልፀኸዋል ጀግናው ወንድማችን❤❤❤❤
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
በጣም የምወድህ ውድ ወንድሜ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ካንተ የኔ ጀግና❤
@salamabebe788
@salamabebe788 Жыл бұрын
የማከብርክ የማደንቅህ ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው ጀግናዬ በርታልን❤🙏
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ዱብየ የአሳምነው ፅጌ ልጅ ደሜዋ ውድድድድድድ ነው የማደርግህ ጀግናየ❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Жыл бұрын
ዱብዬ የአማራው ፈርጥ የኛ ጀግና በርታልን
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድሜ ምርጥ ነው አማራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tsehaytesfaye3945
@tsehaytesfaye3945 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ጀግናው ቤተ አምሀራ የውቦች ሀገር ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝብዋን ይጠብቅ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤
@temesgenkibret7860
@temesgenkibret7860 Жыл бұрын
Neice❤❤❤❤
@helugjoy81
@helugjoy81 Жыл бұрын
ቤተአማሀራ (ወሎ) ብላችሁ በዋና እና በጥንታዊ ቀደምት ሰሙ እየጠራችሁ ዘፈኑ ፆፍ ! በተረፈ አረፈ ሰራ ነዉ ! 👌
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Жыл бұрын
👍👍💪💪💪🥰
@teshagerteshe
@teshagerteshe Жыл бұрын
ዉድ የአማራ ልጆች እየገባችሁ እዩለት ወድማችን አሪፍ ስራ ነዉ አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u Жыл бұрын
ዋውው ነው በርታ ወንድማችን አማራዊን አበረታቱት ወንድማችንን ቤቱን አፍርሰውበታል በቅርቡ እና አይዞህ የኛ ጀግና አብሽር 🥰🥰🥰💪😍
@SN-yg4dr
@SN-yg4dr Жыл бұрын
ዱብየ ምርጥ ስራ 💚💛❤️💪
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Жыл бұрын
የኛ መኩሪያ ወንዲም በጣም አሪፍ ስራ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kerya649
@kerya649 Жыл бұрын
ዱብዬ በጣም ቆጆ ሙዚቃ ነዉ የኛ ጀግና💚💛❤💪💪
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 8 ай бұрын
Dubale Melak ❤💪 Raya wollo Amhara 💪💪 በርቱልን አማራዬ 💚💛❤️💪💪
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
ዱቤዋ ምርጡ የአማራይቱ እንቁ ልጅ❤❤❤❤❤
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g Жыл бұрын
ትለያለህ ወድሜ❤❤❤❤ አይዞን አማራዬ❤❤❤
@fhey7286
@fhey7286 Жыл бұрын
አሪፋ ሥራ ነው ጀግናው ቤት አምሀራ የውቦች ሀገር ፈጣሪ ይጠቅችሁ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
በርታ ወንድማለም አላህ ይጠብቃችሁ 🤲💚💛♥️ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማይ ወሎ ቤተ አማራ ☪️💞✝️ 💪💚💛♥️
@alemitusisay2713
@alemitusisay2713 Жыл бұрын
የኔጀግና ምረጥሥራነው ድቤ ወልሥማ 😍 በጣምየተዋጣለት ሥራነው ወሎየነት እኮ እያደረአድሥነው ❤እናመሠግናለን ጀግናው የወንዜልጂ እግረኛየ እመቤቴ ትጠብቅህ🙏😘😘😘💕😍አማራዬ ሁሌምከፍ በል
@emawayadane1740
@emawayadane1740 Жыл бұрын
ጀግናው ዲምፃዊ ዱባለ መላክ ኑርልን
@toyvamohammed2106
@toyvamohammed2106 Жыл бұрын
አማራየየየየየ ፋኖየ መከታታታየየየ አማራአላህይጠብቃችሁ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kk4yl7mt3g
@user-kk4yl7mt3g 8 ай бұрын
አማራነት ድንቅ ነው!! ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ✊✊✊✊
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን ዋው ደስ የሚል ነው በርታ💚💛❤💪👍
@sofiyajamal9999
@sofiyajamal9999 Жыл бұрын
የት አላች አማራውች😢💚💛❤️
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
አለን አለን💪💪❤️
@nusaybamuhammad-em3ei
@nusaybamuhammad-em3ei Жыл бұрын
አለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አለን ደሜዋ❤
@user-pw8hy6mf3c
@user-pw8hy6mf3c Жыл бұрын
ዱባዬ የአማራ እንቁ በርታልን ❤️❤️❤️
@user-hn2cq5us1w
@user-hn2cq5us1w Жыл бұрын
ማይ አማራነት💚💛❤ ወሎዬነት 💚💛❤አማራ መሆን እኮ ከመታደልም በላይ ነው 💚💛❤ 💚💛❤
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
👍🏽ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🏽💚💛❤️
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አማራን ቅርጥፍ አርጋ በላቺ
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at I’m sorry!! አይዞን ፈጣሪ ብድር ይከፍላል😊
@abiabay8307
@abiabay8307 Жыл бұрын
ውዝዋዜዋቸው ሲያምር❤️ ምርጥ ስራ ነው ጀግናው
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 Жыл бұрын
ድምፅ እኮ ዋዉ ነዉ ዱባለ ትለያለህ የምር ትመቸኛለህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ❤❤❤
@MamMam-lg6qt
@MamMam-lg6qt Жыл бұрын
እውይ የኔ ደሞች ክፉ አይካብኝ💚💛❤😘💪
@user-kl2mq9cm7d
@user-kl2mq9cm7d Жыл бұрын
ወንድማችን ዱባለ አሪፍስራነው በርታልን 💚💛❤️
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ከቲክቶክ የመጣ እጅ ያውጣ😂😂 ዱባለ የወሎ ጀግና
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 9 ай бұрын
እኔ😂
@nahomhailu675
@nahomhailu675 Жыл бұрын
Dubale Melak 🔥🔥 AMHARA ON TOP 🔥🔥🔥
@lubabasharef7330
@lubabasharef7330 Жыл бұрын
ይኸምስኪን ህዝብ አላህ ይጣብቅልኝ ወገኔ አማራዬ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ስራ ሺ አመት ኑርልን ወገን 💓💔
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔዋ ወሎ ያውም አባሰል ውጫሌዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሚችን እንወዳሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gfdgg8992
@gfdgg8992 Жыл бұрын
ወድማችን የተግባርሰው ነፍአመት ኑርልን ስራወችህ አንደኛ ድምፅህ አንደኛ የኔጀግና🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💚💛❤️🔥✊💞💞💞
@fidel_tube
@fidel_tube Жыл бұрын
ወሎ ልማትና ሰላም ማህበር = ወልስማ ለማለት መሰለኝ፤ አማራ ❤💛💚
@wendafrashmintesnot423
@wendafrashmintesnot423 Жыл бұрын
ዱባለ በጣም ጀግና ነህ ሁሉንም ስራወችህን አይቻለሁ ድንቅ ናቸው አንተና ኑረዲንን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
ትለያለህ ጀግናው 💪🌹
@goasd8707
@goasd8707 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድሜ አንተኮ ለኛ ልዩ ነህ። አይዞህ ብዙ መከራ አሳልፈሀል ግን ያልፋል ያማራ ትንሳኤ ቅርብ ነው
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Жыл бұрын
SAY IT SIR !!! ENDA BEL ANTE !!! VERY NICE !!!
@toomroom4995
@toomroom4995 Жыл бұрын
ዱብነት ትችላለክ ያገሬ ልጅ ያሳምነው ቀኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Melaku Nigus_Raya wollo new  | መላኩ ንጉስ ራያ ወሎ ነዉ -New Ethiopian Music 2023 (official video)
4:45
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
Рет қаралды 959 М.
Dubale Melak - Lalagegsh Metahu | ዱባለ መላክ - ላላገኝሽ መጣሁ
7:08
Kokeb Ethiopia Entertainment
Рет қаралды 206 М.
Nuradis Seid - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:42
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 1,6 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН