#EBC

  Рет қаралды 144,420

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 582
@samiasamira1061
@samiasamira1061 5 жыл бұрын
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ እኔ እማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር አሉ
@rodakhdr7468
@rodakhdr7468 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😢😢😭
@tuhcsfvgrg6531
@tuhcsfvgrg6531 5 жыл бұрын
ነገ የቃሚያቀን ይኽጥርስይርዳሽ ይሆን. ተይ ሀሊማ
@hayuyoutub8545
@hayuyoutub8545 4 жыл бұрын
S. A. W
@samera9593
@samera9593 4 жыл бұрын
ትክክል
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
Samia Samira saw መጀመሪያ ለራሰሸ እወቂበት በየቦታው የሰዉን ሃጢያት ከመቁጠር እኔ ግርም የሚለኝ የሚያያቸው ጀነት ይገባል ተብሏል መቼም ኣጋጣሚ ነዉ አትይኝም አስመሳይ ፈገግታ ሱናነዉ የተባለው ለምንይመስልሻል ትሳቅምን አገባሽ
@rabiamohammed6014
@rabiamohammed6014 5 жыл бұрын
ሀቢበቲ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጥሽ ትዳር ስትጀምሪ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ሀሊማ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 5 жыл бұрын
ሁስነል ኻቲማ ለሁላችንም አሏህ ይስጠን ያረብ
@HahaHaha-pe7rv
@HahaHaha-pe7rv 5 жыл бұрын
Ameen yareb
@NijamUddin-hc7hm
@NijamUddin-hc7hm 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sjjeke3173
@sjjeke3173 5 жыл бұрын
አሚን ውዴ አሁን እኛ በሷ ትናዳት ይሆናል ግን ዋና የካኻቲማን ነገር ነው አላህዋ ሁላችነንም አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን
@AaAa-yu9jd
@AaAa-yu9jd 4 жыл бұрын
@@HahaHaha-pe7rv አላህቀልብየሥጦጥሺ
@serawet9488
@serawet9488 5 жыл бұрын
እውነት ሀሊማ እድሜሽ እረጅም ነው ሁሌም ደስተኛነሽ ምናለ እዳቺ ብስቅ በእውነት በጣም ጤና ነው ሳቅ በራሱ ምቾት ነው ብቻ ይመችሽ
@user-ss4yf1qu1v
@user-ss4yf1qu1v 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሂዳያ ይስጥሺ ሳይመሺ ወዴድንሺ ተመለሺ ቶበት አርገሺ አላህ መሀሪ ጌታ ነውና ዴሞ በሚስቀው በማያስቀው ዝም ብለሽ አገልፍጭ
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅልሽ አላልፋም ሰው ቢያወራ አውርቶ ሲደክመው ዝም ይላል የሰውን ሳይሆን የራስሽን አሳብ በመቀበለሽ ደስ ይላል ጀግና ሴት ነሽ ውድድድ ነው ማደርግሽ
@h4065
@h4065 5 жыл бұрын
አላህን ፍሪ ባለጌ
@alijohar1178
@alijohar1178 5 жыл бұрын
Fetariwa swu adelm allah nwu
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
ali johar ማን ሰው ነው አለክ?
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
Haooa Al አላህን መፋራት በልብ እንጂ በአነጋጋር አይደለም ውሉም ደርሶ ንፁህ ነኝ ይላል ግን የውስጣችን ወንጀል ይሄኔ ከአሊማ የበለጠ ይሆናል በይጃብ ስለተሸፈንን ንፁህነት ከልብ ይጀምራል እሺ
@user-lz6tv6hk1c
@user-lz6tv6hk1c 5 жыл бұрын
አሊማዬ ውሌም ወድድድድድ የሰፈሬ ጀግና ሴት ነሽ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
ቆንጆ የዝግጅት ነበር ሐሊማ በጣም እውድልሻለሁ ድምፅሽን
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ግን እራሳችውን ዞር ብላችው ለምን አታዩም ልብስ እኮ አይደለም የሰውን ልጅ የሚገልፅው ስነመግባር እንጂ እስቲ አስተሳሰባችንን እንቀይር ተሸፍነው እሚሰሩት ስራ በምንኖርበት ሃገር እያየነው ነው ስለዚህ ዝም ብላችው የሰውን ማንነት ሳታውቁ ያልተፃፈ አታንብቡ እውነት ሆሌ እንከን ለማውጣት ስንቸኩል እራሳችንን እንመልከት መልእክቴ ነው #ሃሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስ ብሎች ኑሪ በጣም ደስ እምትይ ፈታ ያልሽ ሴት Reeily she is Awesome and Cool #Halimaya God bless her♥We Love u so much♥
@berhanudema7487
@berhanudema7487 5 жыл бұрын
Sara hana ,you are right.Girls from Saudi Arabia when they go to the most liberal Arab countries the first thing they do is throwing their hijab and the next thing they do is going to the night club the third thing they do is looking for a stranger to be laid. I am not saying that all of them are the same but WHAT I AM TRYING TO SAY IS THAT MUSLIM WOMEN ARE ALSO GIVEN A WISDOM TO DO WHAT PLEASES THEM.
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 5 жыл бұрын
Sara hana ❤️👍
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 4 жыл бұрын
ንፁህ ልብ አለሽ እድሜ ይስጥሽ በርቺ በተለይ ሳቅሽ ደስ ይላል
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 5 жыл бұрын
ሀሌማ የኔ ቆንጆ ስቅሽ ውስጤ ነው እንዴት እንድምውድሽ እግዛቤሄር ሰላምሽን ያብዛው
@makiyasayed8927
@makiyasayed8927 5 жыл бұрын
ሱሀነክ ያረቢ እህቴ የኔቆጆ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ወደኢስላም ተመለሺ የኔእህት ሞት እዳለ አሰታዉሽ አለባበስሽ ኢስላም አይፈቅደዉም ሙዚቃዉም ሀራም ነዉ ማለቴ ለሙስልም አይፈቀድም ዱንያ ጥለናት እንሄዳለን የዘላለም ቤታችን አኸራ ነው እህቴ አሁኑኑ አሲቢበት ወደራሰሽ ተመለሺ
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 5 жыл бұрын
ኮሜቶቸ ምነው ተጫጫችሁ መብቶዋ ነው የፈለገችውን መሆን ሲጀመር ስትሰማችሁ አይደል ምደረ ምቀኞች ሀሉየ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@user-rc4xs1ph3l
@user-rc4xs1ph3l 5 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ፍርድ በጀሊሉ እጅ ነው ባበሻ ሙስሊሞች እጅ ቢሆን ጉድ ፈልቶ ነበር ግብዞች! እምነትዋ የግልዋ ነው የሱዋና የፈጣሪዋ ረብ እረበል ግሉብ እኮ የልብ ፈጣሪ ነው የላዩን ሳይሆን የወስጡን ነው ማን ያውቃል ከተሸፋፈነው የ ሴት የሃሊማ የውስጥ ንፅህና ይበልጥ ይሆናል! እስቲ እዚህ ቪድዬ ስር የኮመታችው ሰው አየን አላየን ብላችው ስንት ሃጥያት ትሰሩ ይሆን ፈጣሪ ግን ያያል! ምን ማለት ፈልጌ ነው ደርሶ ፃድቅ ነን አትበሉ የማን ካቲማ እንደሚያምር የሚያውቀው ጀሊሉ ነው።
@dawitcheba8815
@dawitcheba8815 5 жыл бұрын
tebarek
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 5 жыл бұрын
mert nhi
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
dani paul በትክክል ሲጀመር በራሳችንን አይን ውስጥ ያለውን ቆሻሻ ሳንመለከት የሰውን ለማያት ስንቸኩል ምናለ እራሳችንን ዞር ብለን ብንመለከት ተሸፍነው ሰው አያየንም ብለው የሚሰሩት ነገር ቢያንስ በምንኖርበት ሃገር ላይ እያየነው ምናለ ላያችንን ከምንሸፈን ውስጣችንን ብንሸፈን ሁሉን ነገር እኮ ፈጣሪ ያውቃል እምንሰራውን ሁሉ እኛ ሃበሾች ብዙ ይቀረናል #ዳኒዬ ሰው አያውቀኝም ማንም አያየኝም እያሉ በእየሚዲያው ሲሳደቡ ከሰው ልጅ አንደበት ሊባል የማይገባን ነገር እየተናገርን ተሸፈኚ በዛ ውጪ በዚ ግቢ ብሎ ታሪክ አይገባኝም እች ሴት ብዙ መልካም ስብእና ያላት ትሆናለች የልቧን እሚያውቀው የፈጠራት አምላክ ነው እሚፈርደውም እሱ ነው በእውነት መጀመሪያ እራሳችንን ልናይ ይገባል
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ግን እሱ መግድፍ አለብንን
@user-rc4xs1ph3l
@user-rc4xs1ph3l 5 жыл бұрын
@@user-un2xp6rg8h sew yemetagedefew yeraseshen netsehena men yahel new eswa zefena egna kadameten huletum aned new zefen yemayesema sew ezeh men yeserar asheqachach kalehone beqer manem besew hatseyat ayeteyeqrm selerasachew becha seru esuwan lefetarewa tewat kenate leteshalew::
@user-tt1pt3mj4p
@user-tt1pt3mj4p 5 жыл бұрын
ሀሊማየ ጥሎብኝ በጣም እወድሻለሁ ኮሜንቶች እስኪ ተዋት እናተ ስለጨቀጨቃችሁዋት አትመለስም ሁሉነገር ሳይገባት ቀርቶ አይደለም እኮ አንድ ቀን ይሰማትና ትተዋለች ኢንሻላህ
@ExEx-ei4gs
@ExEx-ei4gs 5 жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይሥጥሽ ሥምሽ ኢሥላም።የምትሠሪ ሥራ ሀራም ዘፈን ሀራም ነው አላህን ፍሪ አባትሽ ዘፈን ሀራም ነው እያሉሽ ነው ሂወታቼው ያለፈው ከራሥሽ አንድ በት ነው የሠማሁሽ ዛሬ አብሽር የሚልሽ ሁሉ ነገ አላህ ፍት ትቀርቢለሽ መልሥሽ ለራሥሽ ነው አልሠድብሽም በዱአ አረሳሽም ሁለተኝ ሥያቄ ልጠይቅሽ ሶላት ትሠግጃለሽ አወ ከሆነ ጥያቄ አለኝ ኢተቂላህ
@ExEx-ei4gs
@ExEx-ei4gs 5 жыл бұрын
+Ex467 Ex456 ዝም ቡለሽ የምትሥቂው ምን እንደሆን ልንገርሽ የሚሥቅሽ ሸይጣን ነው አሣፈሪ
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 5 жыл бұрын
እናሻአላህ
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
የኔ እህት ካ አንቺ ጋር የዋለ ከእድሜው ጨምሮ ደስታን ይሽምታል። እግዜር የስጠሽ ትልቅ ጸጋ ነው። ታድለሻል ። ይሄጸጋ ላንቺ በመድረሱ። እንዲህ የሳቅ ጸጋ ያላቸው ስዎች ጥቂት ናቸው።
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
Halimaye hulem saki ሳቅ የደስታ ምንጭ ነዉ ደስ ስትይ እኔም እንዳቺ ነበርኩ በሳቅ ሰዉ ይናደድብኝ ነበር አሁን ግን ሳቄን ስደት ሰርቀኝ
@halenlamer9679
@halenlamer9679 5 жыл бұрын
@aliaethoipia159
@aliaethoipia159 5 жыл бұрын
Are
@user-vx9mx7yl2t
@user-vx9mx7yl2t 5 жыл бұрын
ጥርስሺ ሲያምር
@samuelnetsere9426
@samuelnetsere9426 5 жыл бұрын
I like Halima's personality, she is simple, free spirit, deep thinker, critical thinker, never hide her feeling. most likely my guess is, her culture link to Somalis but have spirit of Addis ( she have it all). she value her core believe, never shy to express, also understand others perspective and looks she has a room for compromise. After all she has unique personality!!
@robelfekadu5068
@robelfekadu5068 5 жыл бұрын
ሁሌም ደስተኛ ሁኝ ይመችሽ አቦ ምርጥ ልጅ
@sofiamohammed1803
@sofiamohammed1803 5 жыл бұрын
ሀሊማየ ላንቺ ያለኝ ፍቅር በቃላት የሚገለጽ አይደለም ቲቪ ላይ ቪዲዮሽ ከተለቀቀ ልጆች ደውለው ይነግሩኛል በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ሙስሊሟ አድናቂሽ 😘💝
@birukmesfin3391
@birukmesfin3391 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ ባገኝሽና ፎቶ አብረን ብንነሳ ኢጅግ በጣም ደስ ይለኛል
@user-pw3gm5bk9g
@user-pw3gm5bk9g 5 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይስጥሺ ሀሊማየ ሞተንመቀስቀሳችንንምአትርሺው ሲራጥም መኖሩን አላህምፊትመቅም ግንከዝች ብልጭልጭ ዱኛ የአሄራ ደስታይበልጣል አላህ ያልመራውንማን ም ሊቀናውአይችልም አላህየመራውን ማንም ሊጠመውአይችልምእና አዛኞጌታያይዘንልሺ
@makiyasayed8927
@makiyasayed8927 5 жыл бұрын
በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ እኔ ሙስልም እህትሽ ፋጡማነኝ
@gfhghgghgh8027
@gfhghgghgh8027 5 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እህቴ ሳይመሽብሽ ወደ አላህ ተመለሽ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔውድ ትክክለኝ መንገድ ይምራሽ
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ!!!
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 5 жыл бұрын
ወይኔ ታድላ ግን ሳቅ በሳቅ ናት እፍፍፍ እኔም መሳቅ እወዳለሁ ግን ሁል ግዜ ውስጤ በሃሳብ እና ጭንቀት የተሞላ ነው
@user-we3lp2rf9h
@user-we3lp2rf9h 5 жыл бұрын
ET-PH- DR AB
@dhugffcftr7816
@dhugffcftr7816 5 жыл бұрын
አይዞነ
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሺ አመት አይኖር አትጨነቂ ሁሉ ነገር ለሱ መተዉ ነው እሷም ይከፋታል ሳይከፈት ቀርቶ ነው ብለሽ ነው ።
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 жыл бұрын
ነው
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ስወድሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ይሆናል አቦ ይመችሽ በራስሽ ሳቢያ የምትሽከረከሪ ነሽ አንዳንድ ዥልጦች እስኪደኬማቸው ይጩሁ እንደተመቻት ትሁንበት
@hikmarashid8083
@hikmarashid8083 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ሳቅሽን በጣም እወድልሻለሁ
@emebetkasie1416
@emebetkasie1416 5 жыл бұрын
ኮመንቶችን ነው የሙስሊም ኮመንቶች እራሳችሁን ፈትሹ እሽ እህቶቼ አትጨርጨሩ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😀😀😀 ምድረ ጭቃ አራሣቸውን ጉድፍ አያዩም ከዚህ ይዳዳሉ
@giftimeassalhediseseleshuk7584
@giftimeassalhediseseleshuk7584 5 жыл бұрын
ተዘቅዘቂ
@user-kz2eg1tr6l
@user-kz2eg1tr6l 5 жыл бұрын
Emebet Kasie ኮተትየሙስሊምጦስውሰዱ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
Gifti meassalhe dise sele Shukur mhmed yezkzkesh
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ለራሳቸው ጊልባ በየት እንደሁ አያውቁም
@milikyaze9148
@milikyaze9148 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደስ ትያለሽ ስቀሽ ታሲቂያለሽ እስከመጨረሻው ጥርሴን አልከደኩም ፈታ አረግሺኝ አቦ እድሜሽ ይርዘም ጤና ይስጥሽ
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እኮ ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ
@alemserif332
@alemserif332 5 жыл бұрын
አላህ እራሱ ምህርቱን ይለግስሽ ወደ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ዱአ ያሥፈልግሻል ሀሊማ አብድራሂም
@seadaabate2317
@seadaabate2317 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ የምትፈልጊውን የምትወጂውን ይስጥሽ የሰው ጥያቄ ጭንቅላት ያዞራል ካለትዳር መኖር ይቻላል ግን አግቢ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
አሊማይ የኔ ሳቄታ ሁሌም ሳቂልኝ እህቴ ዉድድድድድ ነዉ ማረግሽ እንዶቺ ሁሌ ብስቅ ምን አለበት ብቻ ሰላምሽ ይብዛልኝ አግብተሽ ደግሞ ወልደሽ ባይሽ ምን ያአህል ደስ ባለኝ ብቻ የኔ አሳብ ነዉ ግን ያንቺንም አሳብ እቀበላለዉ ❤❤❤❤
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 5 жыл бұрын
አረ ኮመንት ስትፁፉ እስቤስ ኢየሰጣቹ ፀፉ ምንድናዉ የዶሮ ጥፍር ይመሰል መቧናጫጫር
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
@@muneeramuneera4533 ማለት ምን ተባለ ምን ለማለት ነዉ
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
@@mamaorbabalovemeto6262 ትክክል አላገባሁም የፍቅር ጉዋደኛም የለኝም ብላለች ኢትዮፒካሊንክ ላይ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ሳቅሽ ደስ ይለኛል
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 жыл бұрын
የአላህ አችን የመሰለ ቆጆ ልጂ ትዳር አለመኖሩ ያሳዝናል አላህ ሀድያ ይስጥሽ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
ሀሊማየ አዱኒያ ነው ተይ ተመለሺ ወደ ሀይማኖትሺ አሏህ ማህሪ ነው
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
ጋዘጠኛው የጥቁሪ ቆንጆ
@amenaamina1240
@amenaamina1240 5 жыл бұрын
እር እህቴ ሳይመሺ ወደ ድንሺ ተመለሺ ያርብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ
@genetyedinglliggenetyeding3058
@genetyedinglliggenetyeding3058 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 5 жыл бұрын
amena Amina kkkkk😜😜😜😝😝 ሀይማኖት የግል ነው ማነሽ ሠው በእምነቱ ጣልቃ መግባት በራሱ ሀጢያት ነው
@mudifikir3992
@mudifikir3992 5 жыл бұрын
Dyadadishi eytshafanshi set wenjal slbeshi weraga
@sebrenamuhammed8036
@sebrenamuhammed8036 5 жыл бұрын
ቆይ ግን እኔን በጣም ግርም እሚለኝ ነገር አለ እሱም ምንድነው የኛ ሙስሊም እህቶቼ ዘፈኑን ድብን አድርጋችሁ ካያችሁ በኋላ ብዙ ነገር ትላላችሁ ግን ለምን ???? ማናችንም ብንሆን ፍፁም አይደለንም ወሏሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@zenatali7762
@zenatali7762 5 жыл бұрын
እህቴ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ይህን መልክሽን በሂጃብ ጠብቀሽው አላህ ያሳየን። ኢንሻአላህ ሀሊማ። ኮሜንታቶች ዶአ አድርጉላት ሀይማኖቷን እዴሌሎቹ አልቀየረችም ከዚሁ አላህ ይመልሳት እያላችሁ ዶአ እናዲርግላት
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ይቺ አለም ጠፊ ናት ወደ ፈጠሪሽ ተመለሺ ይሄ አላማዊ ነው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሰጣት
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እልህ ለማንም አይጠቅምም። ተይው። ካንቺጋርም አይሄድም። አንቺ ለዚህ ዘመን በጣም ታስፍልጊያለሽ እያንዳንዱስው ሳቅሽን ቀርጾ ሲናደድ መክፍትና ማዳመጥ ነው። ሳቅ በጠፋበት አለም የሚስቅ ብርቅ ነው።
@hibstetizazu9230
@hibstetizazu9230 5 жыл бұрын
እዚ ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ግን ያማቹአል ልጅቷ ብትንጋደድ ቀጥ ብትል የራሷን ሂወት ነው ምትኖረው የናንተን አደለም እናንተ እንደምትፈልጉት ብትሆን ለናንተ ምን ይጠቅማቹሃል ከናንተ እሷ ደስተኛ ነች ከናንተ ለሷ አላህ ጥሩ ኑሮ ሰጧታል ከናንተ እሷ ሰው ላይ አትደርስም ፈጣሪ እንዲ አንደትኖር ፈቅዷል እሷን በስደባችሁ ቁጥር ሀጥያት የምትገቡት እናንተ ናችሁ ቢያንስ ከግርድና ወታችሁ የሷን ግማሽ ያህል ኑሮ እንድትኖሩ ተመኙ ለሷ ሳይሆን ለናንተ አለህ ሀድያ የስጣችሁ
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 5 жыл бұрын
Hibste Tizazu በትክክል
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
እኔ እወድሽሻለሁ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ከገበታው ስርነኝ የሚለው ዘፈንሽን በእባእየታጠብኩነው የምሰማው ለኔ የዘፈሽ እስኪመስለኝ እደው ውድድ ነው የማረግሽ የኔፍልቅል ማር ነገርነሽ
@Sarbet888
@Sarbet888 5 жыл бұрын
people don't be jealous of her just because she is a happy person.
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
ወይዘሪት ፍልቅልቅ፤ ታስካካለች እንደ ጅግራ። ደስ የምትል ናት፥ ኣባዜ የምትነቅል።
@tadios.a552
@tadios.a552 5 жыл бұрын
ከድብርታም ሴት አሊማን እመርጣለው ገንፎ አልወድም እንጂ አገባሺ ነበር 😁✌
@firehiwotcici9621
@firehiwotcici9621 5 жыл бұрын
Kkkkk ቀረብካ
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 5 жыл бұрын
እዴ ታዳ እሶ ገፎ ኣዳላች
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
ገንፎ እራስ😂
@mab8113
@mab8113 5 жыл бұрын
Haaa
@hajriatube2452
@hajriatube2452 5 жыл бұрын
አላህ ተውበት ይወፍቅሽ የዱኒያ ደስታ ትንች ጊዜ ነው ያአሄራ ደስታ ግን ዘላቂ ነው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ሳህ ወላህ 100%%%
@user-kw4yw1jz7g
@user-kw4yw1jz7g 5 жыл бұрын
ወይኔ የሙስሊም ሴት ሙዚቃ ይከፍታሉ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሽ ነው የምለው
@qtr7534
@qtr7534 5 жыл бұрын
በጣም ምወድልሽ ዘፈን
@user-oo8cf2jh1w
@user-oo8cf2jh1w 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሀሊማየ ስወድሽ እኮ።ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ
@yohannesberhane3247
@yohannesberhane3247 4 жыл бұрын
Thank you, Haliima. Your laughter is so contagious. As God is my witness, I couldn't help it but laugh through out the entire interview. It's been a long, long time since I have laughed so hard, my stomach hurts. You know what they say, laughter is the best medicine. Please, please, no matter what any body says, do not stop laughing. You made my day. What a fresh breath of air you are. Thank you, and God bless you. From USA!
@lem2296
@lem2296 5 жыл бұрын
ወይነ ደሰሰትል ፍልቅልቅ የኔ ማር ቀጥይበት
@user-fy7vs4nm7r
@user-fy7vs4nm7r 5 жыл бұрын
ሀሊማ ፍቅር ግልፅነትሽ ደስ ይላል ዉድድድ💓💘
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ውዴ ሁሌ ሳቂልኝ ስቀሽ ታስቂኛለሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@akeleguzayalemey5200
@akeleguzayalemey5200 5 жыл бұрын
.
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
Melkam tdar Ena lijoch Allah ystsh Ke musicawu Alem Allah yawutach Le Aherash Esebi Ehtachn Mesaksh turu new gn kes bey
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ሴትልጅ ብዙ አትገለፍጥም እህት ሲቀጥል ዝናብ የሚጠላ የለም አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ወደ ዲንሽ ይመልስሽ በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ እዳይሽ አላህ ያድርግ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
አሚን ያርብ እሰቲ ዱአ እናረግላት እውነት ሰው እሰልምናን የሚህል ነገረ በዝህ መልኩ መግለጥ ያሰጠላል
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 በጣም አላህ ሂዳያውን ይስጣት የእስልምና ስም የምታጠፋ ናት
@user-js9dj1kp1f
@user-js9dj1kp1f 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሀሊማዬ ተይ ግን እስላም እደዚ አይሆንም ተመለሺ አለም ጠፊ ናት አላህ አዛኝ እና መሀሪ ነው
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
ከገበታ በታች ነኝ
@emuaselawaemuselawa1867
@emuaselawaemuselawa1867 5 жыл бұрын
Halimay yan konjo betam new mwedshi gen alebabeshi asetekekeli. yen konjo abeshir yan marrr allah turu tdar ysetshi ..... Aduniy tefi neat. ...weda allah temelashi allah kelabeshi yaberlashi. dua aderg. hulam sakilag marrrrrr
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 жыл бұрын
ሃሊማዬ ፋጣሪ በሰጠሽ መክሊት ሙስሊም ወገኖችሽ ሲሰድቡሽ ሲፋርዱብሽ ሲታበዩብሽ ለመታዘብ ነው የመጣሁት ነገሩ በኛም ዘፋን ክልክል ነው ግን እንካንስ ድምጽን የሚሰጥ ሁሉን የሚያዘጋጅም ፋጣሪነው እሱ ነገ አድገን ምን እንደምንሆን ያውቀዋል በዘፋን ዝሙትን ግደልን ስረቅን አትስበኪ እበት እንጅ !!!
@Emabet755
@Emabet755 5 жыл бұрын
ሱሴ ሳቂልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 5 жыл бұрын
Masha Alihi Halmaya hulum Nagar yamrbeshali
@user-wb6pj2wi9v
@user-wb6pj2wi9v 5 жыл бұрын
የኔ ማር ሳቅሽ ውስጤ ነው ሀሊማዬ
@user-fj5wz5ud9j
@user-fj5wz5ud9j 5 жыл бұрын
Greatest keep it up
@girlspower7100
@girlspower7100 5 жыл бұрын
Yene konjo, you made my day
@user-tn2hh4vr1d
@user-tn2hh4vr1d 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ሰውውው ኧረ ተዎት እናንተ በሷ ቆዳ አትቀበሩ ኡፉ ምን አገባችሁ እሷን ከተመቻት መብቷ ነው ምከሩኝ አላለች የኔ ፍልቅልቅ ጥንካሬሽን ስወደው
@hanansadek4709
@hanansadek4709 5 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥሽ አይይይ ገዘብ
@momopopo5384
@momopopo5384 5 жыл бұрын
Endezi des yemitil sew mehonuan alwakim neber. Kena,yetebarekech,alama yalat tenkara det!!!👍👍👍👍
@sabatesema6351
@sabatesema6351 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ምንም ብታወሪ ይጣፍጣል ቃልሸሽ
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 5 жыл бұрын
ሀሊማ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራሽ የምታገቢውም ሳሊህ ባል አላህ ያርግልሽ እንቺም ሳሊህ ሁነሽ ተውበት አድርገሽ ሂጃብ ለብሰሽ ያባትሽን ቃል አክብረሽ ጥሩ ሙስሊም አላህ ያርግሽ አሚን በይ ባትይ ዋአ ተያየና
@jashimuddin8215
@jashimuddin8215 5 жыл бұрын
አይ ምንልበልሽ እዳው ዱአላረግልሽ እጅ አሏህ ሂደረያ ይወፈቅሽ እረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እኒየማቀውን ብታቁ ኑሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበረ ብለዎል
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ወላህ አሰለቀሰቺኚ አይ አለማውቅ በፊልም በሙዚቃ ነው የምደሰተው ሰትል አሰለቀሰቺኚ አይ እዱኒያ ይምረ አሳዘነቺኚ እደዛሬ አልቅሸም አላቅም ወላህ ይህ ሁሉ ነገር አላማውቋ ነው በሂውቴ የምደሰተው ቁራአን ትሰማ ሰቀራ ብቻ ና ብቻ ነው አላህ ሁያ አሟሟታቺነን አሳምረልን ሀሊማየ አለማውቅሺ ነው ና እዲህ የሚዘባረቅሺ አላህ ይመልሰሺ እሱ ሀያ አምላክ ነው ና አይሳነውም በሂውቴ እደዝህ አልቅሺም አላቅም
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
Rhama Saed ለራሰሸ አልቅሺ
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
Jashim Uddin ፈገግታ ሱናነዉ ብልዋል ተፈጥሮ ነዉ
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ይመችሽ አሎ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 жыл бұрын
Wow lady loves to laugh ❤️
@SalamSalam-hb7nb
@SalamSalam-hb7nb 5 жыл бұрын
ሐሊማዬ የኔ ቆንጆ የዋህ ነሽ ሳቅሽን ስወድልሽ
@abizewde336
@abizewde336 5 жыл бұрын
It is very special and cultural food. You are right that you make " Gonfo" your choice.
@whereisthelove4915
@whereisthelove4915 5 жыл бұрын
Love you sweet🌸❤️
@user-tb8sg2cj9x
@user-tb8sg2cj9x 5 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ😘😚
@hassenmouhammed4727
@hassenmouhammed4727 5 жыл бұрын
የጅሀነም በር ክፍት ነው አይዞን
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
አሊማዬ እንዴት እደምወድሽ አንቺ ስትመጪ በሳቅ ድክም ነው የምለው ሁልጊዜ አቅርቡልን ኸረ በሳቅ አደከመችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nd4ip5fn8j
@user-nd4ip5fn8j 5 жыл бұрын
ዋው፡ሰታምሪ፡ሀሊ፡ደግሞ፡በጣም፡የምወዳውን፡ሙዚቃ፡ሰለዘፈንሸልኝ፡ያውም፡የኢሞ፡ሰም፡ያደረኩት፡ከገበታች፡በታች፡ነኝ፡የምለውንነው
@hayatbntmohammed9323
@hayatbntmohammed9323 5 жыл бұрын
Alah wadada Hayir yimrashi
@fatimaahmed3555
@fatimaahmed3555 5 жыл бұрын
አላህን።ፍሬ
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ሰቶሺ ቶበት አድርግሺ ጅልባብ ለብሰሺ ያሳየኝ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 5 жыл бұрын
Amin
@ahmedimam2590
@ahmedimam2590 5 жыл бұрын
ልጂቷ እብዲናት እንዴ
@mominaesmael3939
@mominaesmael3939 5 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ወደ አላህ ተመለሽ ተውበት አድረጊ
@user-zt5mv9zh2o
@user-zt5mv9zh2o 5 жыл бұрын
ምን አገባሽ አንቺ ጅልባብ ለብስሽ ከላይ ተሸፍነችሁ በውስጥ የምትስሩት አላህ ያቃል ግን አንች መቸም አያልፍልሽም የስው ነገር እየተከታተልሽ የሆንሽ ዝባም ጅል
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
@@user-zt5mv9zh2o ትክክል 100%
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 5 жыл бұрын
አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ይህ ሁሉ አይጠቅምሽም እህቴ
@bertadegu2412
@bertadegu2412 5 жыл бұрын
we thank you halima abdulrehman producer , musian , halima introduce ethiopia music , mlodey world wide the music she record with sudanese star mohamed jazar popular love by millon fun and admire ,,,, eid mubarakee .. eid mubarakee ,,, merhaba ,, habibibiti ,, legnde all time halima abdul rehman ..
@galaxyj6271
@galaxyj6271 5 жыл бұрын
Bemigerem huneata egnam beat engeda meto genfo sayebela yemihead yelem kemigermewu ehteam endezawu yegermal halima berchelen I love u
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@EmanALI-jw2fh
@EmanALI-jw2fh 5 жыл бұрын
ሰው ማለት ለኔ ማንነቱን የሚያውቅ ወደ ራሱና ህሌላናው የሚመለከት ነው። የሰይጣን አሽቃባጪ መሆንና ዝም ብሎ በሆነ ባልሆነው መበርገግ አይመስጠኝም። መጨረሻሽን ያሳምርልሽ/ያሳምርልን።
@imbosstomylife6806
@imbosstomylife6806 5 жыл бұрын
ቲሽ አሽቃባጭ ራስህ ነህ። ቱልቱላ ።
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
እንዴ ምን አቃጠለክ በሰዉ ሂወት ገብተክ ከምትቦተረፉ ሰለራሳቹ አሰቡ በሳ ወንጀል እሶ ትጠየቅበት እንጂ የምን ጀለካቱ ናቹ እናተ ብትታዬ እኮ ወንጀላቹ ከሳ ይብሳል አላህ ነዉ ሁሉን አዋቂ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን
@hadiajezakalahukeyrenustaz3555
@hadiajezakalahukeyrenustaz3555 5 жыл бұрын
ሳቅ ሲበዛ ልብን ያደክማል መጥኝው አላህ ቶበትን ይወፍቅሽ
@amriyaliu3245
@amriyaliu3245 5 жыл бұрын
አላህ ቃጥታኛውን ማንገድ ይምራሽ ኢህቴ ሂድያ ይስጣሽ
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 5 жыл бұрын
አሚን ይሰጦት
@najatmohamed8514
@najatmohamed8514 5 жыл бұрын
saqe yene konjo!! saaq eko tekeflow erasu aygegnim ba ahun gize
@swalme7636
@swalme7636 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምወድሽ
@seada3193
@seada3193 5 жыл бұрын
አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ኢላምን ያህል ፀጋ ይዘሽ ምናለበት ህግጋቱን ብታከብር እህቴ
@salametiopia1602
@salametiopia1602 5 жыл бұрын
😂😂😂😂የኛ ፅድቅ ደነዝ
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
Seada ኑርየ መጀመሪያ ራስሽን አሳዉቂ
@fikirginee4816
@fikirginee4816 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድሺ ግን አቢግና ውለጅ ልጅ በልጅነት ነው
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 5 жыл бұрын
ይመችሽ ማር
@sarasarasara4432
@sarasarasara4432 5 жыл бұрын
ስወድሽ ሀሊየ
@user-qj7bd9ss2e
@user-qj7bd9ss2e 5 жыл бұрын
አላህ ይግላሽ
@genirn2398
@genirn2398 5 жыл бұрын
ታድለሽ ሀሊማየ ውይ ምናለ እንዳንቺ ሳቂታ በሆንኩ
@user-kx8rp6dg2y
@user-kx8rp6dg2y 5 жыл бұрын
ደስ ትላለይ ሳቋ ፈናሻናት
@mequanintnibret1040
@mequanintnibret1040 5 жыл бұрын
Sakish betam ymchal anchi ymiyageba hulem desitgna new bye asibalhu
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ስታምሬ የኔ ልእልት እኔም በጣም ነው የምስቅው
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
አላሁረህማኑ።።።ሀድያይስጥሺ።።እህትወዴዳአዴለምየአላህቀድርነው.ሾይጣንእየወስወሳትነው
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
ሳቅሺውስጤነው።እሚስቅስውእወዳለሁ
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 13 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
የዘመኑ የሳሎን ጌጥ  “ ውቢት ኢትዮጵያ "
17:02
EBC Entertainment
Рет қаралды 56 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН