No video

#EBC

  Рет қаралды 281,119

EBC

EBC

Күн бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 400
@user-py2vg9fi6d
@user-py2vg9fi6d 5 жыл бұрын
እስኪ ይችን ጋዜጠና የሚወድ ላክ ይግጪንንንን🌹🌹🌹👋
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
ኢነሏህማና መታህዘን። የምንሀዘን 👋💙
@AliAhmed-yh6eb
@AliAhmed-yh6eb 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመች ለምን አዳዴ ፒሳ እማይበሉ ድካሙ በቀለላቸው
@user-wb6pj2wi9v
@user-wb6pj2wi9v 5 жыл бұрын
@@AliAhmed-yh6eb ክክክክክክክክክክክክ
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ውስጤ ናት
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
ኢነሏህማና መታህዘን። የምንሀዘን እኔ ስወዳት
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
እዉነት ገጠር መሆን ምንኛ መታዳል ነው እስኪ የገጠር ልጅ የሆነው like ይበለኝ
@shaziyaahmadi5154
@shaziyaahmadi5154 5 жыл бұрын
batam yadakimal
@joybedioneszantua8165
@joybedioneszantua8165 5 жыл бұрын
♥♥♥♥
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ሁሉም የገጠር ልጅ
@user-mj5ws7xj8j
@user-mj5ws7xj8j 4 жыл бұрын
የኔ ማር ወላሂ በጣምነው ደሥ የምትል ሠላም ለኢቶባ
@stube1983
@stube1983 4 жыл бұрын
በጣም ሁሉበጄ ሁሉ በደጄ
@Yechu1221
@Yechu1221 5 жыл бұрын
ቅን እናት ጎበዝ ጋዜጠኛ እጅግ ውብ ባህል በየም ኢትዮጵያ
@sabahadinmuhamed3402
@sabahadinmuhamed3402 5 жыл бұрын
እስኪ እቺን እውነተኛ ሰው እንዳኔ ከልቡ የምያደንቃት like እስኪ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
እኔም እወዳታሌው
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍 ኸረ ጠፍተሺብኛል ለእኔ ሡሤነሺኮ እንደው አፏ ሥታወራ ይጣፍጠኛል ይችን ምርጥ ውድ ጀግና ጋዜጠኛ የምትወዱ klie👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪👌👌👌👋👋😍😍😍😍 እንኳን ደህና መጣሺ
@psgsgddpdhdh7182
@psgsgddpdhdh7182 5 жыл бұрын
ሰወድሺ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ ግን መሸለም አለባት ስወድሽ አስካልዬ
@user-py2vg9fi6d
@user-py2vg9fi6d 5 жыл бұрын
አዎ
@user-py2vg9fi6d
@user-py2vg9fi6d 5 жыл бұрын
ጠፋሽግን ነይበዉስጥ ዜድ?
@zeynbeethypiasabir8476
@zeynbeethypiasabir8476 5 жыл бұрын
አስካልዬ በጣም ምስኪን ሰው ነሽ እኮ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 жыл бұрын
Ene rase eyasebku newu and hummer ke and helecopiter gar lemengedua enditetekem. Polotikegna nen kemilu leboch ye esua yishalal.
@mominabashirali4663
@mominabashirali4663 5 жыл бұрын
@meanagugu8872
@meanagugu8872 5 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ድንቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር እንጀራሽን ይባርክልሽ በእውነት ሁሉንም አለመጸየፍሽ በተለይ እበት በእጅሽ ስትለቀልቂ አይቼ በጣም ተገረምኩኝ በርቺ በጣም መልካም ስራ ነው የአገራችንን ብሄር ብሄረሰቦችን ኑሮ እና በህል እየሳወቅሽን ነው ቀላል ነገር አይደለም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት መልካም ሰው እንደሆሽ ያስታውቃል ቅን ሰው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ እርሴ ኦሮሞ ሆኜ የራሴንንብሄር በህል እንኳን በትክክል አላውቅም ነበር በርቺ እህቴ!!
@hirutabebe979
@hirutabebe979 Жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወዳት አእስኪ ይቺን ጋዜጠኛ ማንም አይወዳደራትም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤
@mamihubi9594
@mamihubi9594 5 жыл бұрын
እኔን የምገርመኝ ጋዜጠኛዋ ነች ማለት የከተማ ሰው ብዙ ግዜ የገጠርን ኑሮ በጣም ይጠየፋሉ ይች ግን በጣም የገባት ታጋሽ ናት
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
ለሁሉም አስተሳደብ ነው
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 5 жыл бұрын
ምን አልባት ገርጠ ተወል ያደገች ይሆንል
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ ሀገሬ ende geter sewu netsuhe sewu yet yegegnal.
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
በጣም የምትደነቅ ነች
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ለንጀራ ሲባል ከአረቦች ጋር እየኖርን ነው
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
የገጠር ሠው ፍጹም የዋህ ገራገር ናቸው እናት ለዘላለም ትኑር
@AliAhmed-yh6eb
@AliAhmed-yh6eb 5 жыл бұрын
ሻቦ አይ ጠቀሙም እንዴ
@yehi9she421
@yehi9she421 5 жыл бұрын
@yehi9she421
@yehi9she421 5 жыл бұрын
ማር
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
የከተማ ሰወሽ ከገጠር ሰወች ፍቅርን ተማሩ ከገጠር ዘመድ ሲመጣባችሁ ፊታችሁን አትጨፍግጉ
@nejat4773
@nejat4773 5 жыл бұрын
ክክክ እኮ
@user-gj4sn7tz7h
@user-gj4sn7tz7h 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 5 жыл бұрын
ክክክክክ እዉነትነዉ ፊታቸዉን የንሀሴ ወጨፎ ያረጉታን
@teftrehallane6641
@teftrehallane6641 5 жыл бұрын
Kkkkkk ene bkiremt engda simeta alwedm nebr ethio eyalew
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
@@teftrehallane6641 ለምን
@mesfinkumsa6530
@mesfinkumsa6530 5 жыл бұрын
ዘመናዊነትና ባህላዊንነትን የያዘች ምርጥ ጋዘጠኛ ኮራውብሽ ተባረክክክ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ላይክ በማድረግ ሠልፍ ቦታ ያዙ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Leki
@niceprice471
@niceprice471 5 жыл бұрын
እሺ
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አሥካለ ፕሮግራም ሽን በጣም ነው የምወደው ብዙ ባህል አውቄለሁ የሀገሬ ህዝብ የዋህ ነው
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
እንደዝች ምርጥ ጋዜጠኛ የራሳን የማትሰቅል ምርጥጥጥ ሰው አይቼ አላውቅም ገጠር አድጌሽ የነበርሽበትን ጥለሽ የምትሞላቀቂ ሁላ ከዚች ምርጥ ጋዜጠኛ ተማሪ
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 5 жыл бұрын
ክክክክ ውነትሽ ነው
@ekiramali1368
@ekiramali1368 5 жыл бұрын
Kedija Ali ትክክል
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ትክክል
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 жыл бұрын
Tikkil
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 5 жыл бұрын
☝👍
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
ውይኔ ማዘር ግን ጭንቅንቅ አሉ ፈጣሪ አምላክ የናቶችን እዲሚ እጥፍ ያዲርግልን
@melsatube6360
@melsatube6360 5 жыл бұрын
አሥክየ ፕሮግራምሺ እኮ እደኃይጠማል ተመሥጨ ነው ምከታተልሺ የመዳምን ሥራ ትቸ የገጠረ ልጅ በመሆኒ ሁልየም እደሠታለሁ
@hayatomar8013
@hayatomar8013 3 жыл бұрын
በጣም ጭንንቅ አሉ እህ አቸቴን በላችኝ ኡፈ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም ጥሩ ፕሮግራም አስካለ ተባረኪ። በጣም ድካም አለው እኛ በምቾት እየኖርን ሁሌ እናማርራለን። የገረመኝ አንድም ዘመናዊ እቃ የለም። ሁሉም ከጉአሮ ስለሆነ ጤነኞች ናቸው ።
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
የኔ እናት እናት ለዘላለም ትኑር
@rahma5861
@rahma5861 5 жыл бұрын
አሚን
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
ክብር ለገጠር እናቶች😢
@zumraaba3914
@zumraaba3914 5 жыл бұрын
ለዚች፡ጋዜጠኛ፡ሽልማት፡ይገባታል፡❤❤❤
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 5 жыл бұрын
እኔ ጋዜጠኛዋን በምን ቃል ላድንቃት
@yfgbv734
@yfgbv734 5 жыл бұрын
ደሥ ባለሺ አድንቂያት
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ የለም ቃል ሽአመት ትኑር ትባረክ ግን ወደወሎ ሂጂ ቦረና ወልዲያ ሂጂ
@ammm2109
@ammm2109 5 жыл бұрын
ዳስ ስትል
@HalaHala-xe7xh
@HalaHala-xe7xh 5 жыл бұрын
ስወድሸ ፉቅር ነሽ
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛይቱ በጣም ጉበዝ ናት ወላሂ አትፀየፍምኳ ደስ ስትል።
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 жыл бұрын
እረ እማታውቀውን ምግብ መብላቷ በጣም ነው እማደቃት ግን ሀይህ ሀገር የተወለዳችሁ አላይ ይሁናችሁ ያለው ድክመት ያረቢ
@Df-qb6tk
@Df-qb6tk 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
በጣምጨዋነች
@amalahmed6217
@amalahmed6217 5 жыл бұрын
Wowo tabrki
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አስካልን የምትወዱ በላይክ እንያችዋ እኔ ስወዳትትት
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
እኔ ይህ የአስካለ ተስፋዬ ፕሮግራም ሱስ አሲዞኛል ። ዛሬ ደሞ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው የዋልሺው እና ነገረ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ አንዳንዴም በሳቅ ነው ፍርስ የምታደርጊኝ ጥሩ አስተማሪ ጠቃሚና አዝናኝ ፕሮግራም ነው መቋረጥ የለበትም ።
@seadamdgalib7889
@seadamdgalib7889 5 жыл бұрын
ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ዉይ ገጠር ህብረተሰቡ ፍቅር ነዉ
@ghggfffgffgh9929
@ghggfffgffgh9929 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@elroitube27
@elroitube27 5 жыл бұрын
*ደስ የሚል ዝግጅት አስኩ በርቺ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የሳምንት ሰው ይበለን*
@mirthneshzeberga3412
@mirthneshzeberga3412 5 жыл бұрын
በጣምምምምም ምርጥ ሰው
@fateyfekadu3160
@fateyfekadu3160 5 жыл бұрын
ወይ ኔ ደስስል እናቴም እንዲ ነው የምሰርው የሰዴን ሶዶ ልጅ ነኝ የኢትዮጵያ እናቴ አላህ እድሜም ጉልበትም ይስጠቹ
@amamaamm4635
@amamaamm4635 4 жыл бұрын
አስከለኘች፣ኢንደጎመን፣ቆረጥሽዉ
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 10 ай бұрын
ወይኔ እይ እንዴት እንደምወድሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ እህት ከነካሜራ ማኖችሽ ❤❤❤❤❤❤
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ወይኔ አፌን ከፍቸ አለቀ አቦ የዘመኑ ጀግና ጋዜጠኛ
@fatumaahmed1363
@fatumaahmed1363 5 жыл бұрын
ውይ አስካልየ ትዝታ ቀሰቀሽ በየገጠሩ እየሄድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይርሀምሽ እናቴ የኔ ውድ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
እኔ በጠም የገራማኝ ጉብዝነሽ ነው ከሜራ ፍለፍት ስለ ሆና ነው ብበል በዝዳቅቃ ሁስጥ እንካን ከበድ ነው በጠም አድነቅሽ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚአብሔር እንዳካበርሻቸው ያክብርሽ የምሰሩትን ሰርታሽ የምበሉትን በልታሽ ነው የካተማ ሰዎችኮ እንዴት ቃበጥ እንዳ ሆኑ እናሁቃሌን ስሞለቃቁም መካራ ነው አንች ግን ከሁሉ ለያት ያልሽ ነሽ ጎበዝ በርች
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ለምለም ነች እኮ ባላገር የህዋ ሰው ወዳድ ሰው አክባሪ ኑሩልን እናንተ ካሌላችው እኛ አንኖር ክብር ሁሉ ለባላገር
@user-tv4ss1hg6e
@user-tv4ss1hg6e 5 жыл бұрын
ቃላት አጣሁልሽ አስኩየ እስካሁን እንዳች ያለ ጋዜጠኛ አላየሁም በርች ቆንጅየ ግን ቢያስ በሳምት ሁለት ጊዜ ቢሆን ምን ነበር በየቀኑ ቢለቀቅ እንኳን የማይሰለች ወሎ አዳር
@faditube2674
@faditube2674 5 жыл бұрын
በገጠር ስራ ወገቧን ቁርጥ ይበል ሆ
@user-tv4ss1hg6e
@user-tv4ss1hg6e 5 жыл бұрын
FADI TUBE በእውነት በጣም ጠካራ ናት
@hjio5147
@hjio5147 5 жыл бұрын
እረ አንቺ ለማይት የሷ ወገብ ይሰበር ሀሀ
@sitrasitra9455
@sitrasitra9455 5 жыл бұрын
ደስ ሲል በፍቅር ምስጥ ብዬ እኮ ነው ምከታተለው ደሞ እኔ የሄድኩ ያህል ይመስለኛል ፕሮግራሙ እስኪደርስም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@jemilakendalem5502
@jemilakendalem5502 5 жыл бұрын
በጣም
@taybamohmad4989
@taybamohmad4989 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በረች እኔም ገጠሬነኝ
@taybamohmad4989
@taybamohmad4989 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ማረ ነሽ ውነት
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ይህ ዝግጅት አይጠገብም ባለቤቶችም ጋዜጠኛዋም ማሮች ናችሁ ደስ ሲል
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 5 жыл бұрын
እውነት አይ የ ሀገር ቤት ሰው ምስኪኑ ገበሬ አቦ ክፉ አይንካችሁ በሰላም ኑሩልን 😍😍😍😍💗💗💗
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ማንው እዴኔ ባቄላእሽትየናፈቀው አይይይይ
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ኧረ እኔ አለሁልሽ
@nfekeryaabatyeleji929
@nfekeryaabatyeleji929 5 жыл бұрын
Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ ena wellahi betam new yemaregni wey endat yamerale bakelaw
@lubabamohammed9614
@lubabamohammed9614 5 жыл бұрын
Mashallh😍😍😍😍😍😍😍😍
@emuethio6655
@emuethio6655 5 жыл бұрын
ማነው ይችን ጋዜጠኛ የሚወዲ ሠብሥክራይ የሚያደርገኝ
@user-zp5nc5mt4p
@user-zp5nc5mt4p 5 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም። ሃገራችንን ለማወቅ ህዝባችንን ለማወቅ ባህላችንን ለማወቅ ምርጥ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን
@saraoumer1171
@saraoumer1171 5 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም አስኪዬ ወግ እና ባህልን ብቻ ሣይሆን የእናቶችን ድካም ም ጭምር እያየንበት ነው በርቺ የኔ ቆንጆ ካሜራ ማኑም አብረውሽ ያሉትን የሥራ ባልደረቦች እናመሰግናለን
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 5 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣሽልኝ ስጠብቅሽ ነበር ኣስካለይ ከሁሉም ባለደረቦችሽ🌺🌺ኢትዮፕያ ለዘላለም ትኑር። ኤርትራዊት ነኝ ኤልሳ
@g.h.zs.
@g.h.zs. 5 жыл бұрын
Saytaxeb new?
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
አሚን ኤርትራንም አላህ ይጠብቅልን አንድ ነኝ
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 5 жыл бұрын
Mekded Ghebre ookk
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
እናቶቻችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 5 жыл бұрын
ይና 1ኛ ስወድሽኮ ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ 2011 ካልተሸለመች ግፍ ነው መሸለም አለባት አንድቀን አግኝቸ አድናቆቴን ብገልፅልሽ ደስ ይለኛል አሉጅ ስንት ከተማ ተቀምጠው ሲመለሱ ሰወች ላብ ላብ ሸተቱን ይላሉ እንኳን እበት ሊዝቁ ሁሉም ማለቴ እይደለም
@user-tf5uw8fm6l
@user-tf5uw8fm6l 5 жыл бұрын
ወይኔ፡ጋዜጠኛዋ፡በጣም፡የተወደደች፡ከሁሉ፡ለማዳ፡ናት፡አትፀየፉም፡በጣም፡እናመሰግናለን፡በርች፡እህታችን፡ወደወረኢሉ፡ብከጅ፡
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሰላምሽ ይብዛ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
በእዉነት እኔ እጀራ ብቻ ነበር የማቀዉ ሥቱን ባህል አሣይሽን እድሜሽን ያርዝምልን
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
እኔስ ብትይ እንጄራና ሹሮዬን ብቻ ነው መውቀው አሁን ግን ቡዙ ነገር አዋኩ እድሜ ለገዜጠኛዋ ሆሆሆሆ
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ስው ነሽ ቃላት አይገልጥሽም መልካም ስው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ ጋዜጠኛ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Ай бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ይቺ ጋዜጠኛ ስትመቸኝ❤❤❤❤
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 5 жыл бұрын
አስኩ የኔቆንጆ እኳን ደህናመጣሽ ጎበዝነሽ በርቺ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
የኔ ቆጅ በነሽ ወደ ጉራጌ አገረ ሂጂ በነገራችነሰ ላይ ሥልጤ አገር ሄዳ አደል የምትሉ በህሉ ኢለያል
@user-yi9zk4oi2i
@user-yi9zk4oi2i 5 жыл бұрын
Habiba Omer እረ ቸሀ ብቴድ ቤታችን ዬማ መሬው kkkkkkk
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 жыл бұрын
ክክክክ አጊ ይያቤቱ ትቸን ሰማህማም
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 5 жыл бұрын
ሄዳለይእኮአላየሺውእደሁነው
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
@@user-gk9nq5lm7x መች ሄደች
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 5 жыл бұрын
@@habibaomer9577 በባለፈውህዳአሳይታለይበጣምደስየሚልአገርናባህልእግዳተቀባይናቺሁተባርኩ
@user-cx4fq2uj2g
@user-cx4fq2uj2g 5 жыл бұрын
አስካልዬ ስወድሽ እኮ አስካለን የሚወድ ላይክ ይግጭ ምርጥ ጋዜጠኛ
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የወገኖቻችን ባህል በዚህ መልኩ ስላሳየሽን ላንቺም ታላቅ ምስጋና ይገባሻል እህታችን...!!!
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
Ethiopia! What a land! We're so blessed to have these kind moms! long live to all
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
የኔ ዉብ ነሺ ጋዜጠኜዊ እንዴት እደምወደሺ ሰዉን አክባራ ነች ወአለሂ ገጠር ልጄ መሆኔ እዴት ደስ ይላል ደሴ ጎራ በይ የኔ እኔት ታቀመጥለሻለች
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
ያምራል አገሬ አሳካልዬ ረጅም እዴሜና ጤና ይሰጥሽ 😘😘😘😘😘😘💖👈
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 5 жыл бұрын
በጣም እና መሰግናለን ስንት ቆንጆ ቦትዎችን የማናውቀውን አሳውቃችሁን በርቱ በርቱ!!!
@user-eu7kg1tt6k
@user-eu7kg1tt6k 5 жыл бұрын
የኔ ማር አስካለየ ስወድሽ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይሥጥሽ ምርጥ ኢትዬጰያዊይ ቃላት የለኝም ላች ከዛ በመቀጠል የህዝቡ አቀባበል ኡፍፍፍፍ የገጠር ሰዉ ለዘላለም ይኑር አቦ እኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩ
@user-vk4ze3eo2t
@user-vk4ze3eo2t 5 жыл бұрын
ያረቢ አለቀ ኡፉፉፉፉፉፉ አስኩዬ ሰወድሽ ጉራጌ አሳይን በናፍቆት ልሞትብሽ ነው 10👈 ስደት 😢😢😢 አለቅ አለኝ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
ወይ እኔም
@user-vk4ze3eo2t
@user-vk4ze3eo2t 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉ እኔስ ልሞት ነው አላህ ይደረስልኝ እጂ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንደዛው ደግነቱ ናፍቆት አይገድልም ያከሳል እንጂ
@user-vk4ze3eo2t
@user-vk4ze3eo2t 5 жыл бұрын
አላህ በቃቹ ይበለን እእእእ
@khalidnn2359
@khalidnn2359 5 жыл бұрын
በህሪ መዲን መሀመድ ጅዳ የሁረል ተማሪ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 жыл бұрын
የቆምሽበት ቦታ በጣም ያምራል መንገዱ በርቺ ምርጥ ነሽ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 5 жыл бұрын
ጎብዝ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያችንን እንደዚህ አስተዋውቂን እውነትሽን ነው ምርጥ ሀገር እና ባህል አለን💚💛❤️👍
@zbkb6072
@zbkb6072 5 жыл бұрын
I really like to live in that villages so beautiful Ethiopia!
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
እበት ጠፈጠፈች የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ በምን ልግለፅልሽ ሀምሳ ቡቲቶ ሲፈረጁ ከመዋል አንቺ ሲያዩ ቢውሉ አይሰለችም ወደ ወሎ መጣ በይ ማማየ
@amanuelreta5025
@amanuelreta5025 5 жыл бұрын
Ebc እቻን ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጌዜጠኛ ብሎ ቢሸልማት ደስ ይለኝ ነበር ምርጥ ጋዜጠኛ በርቻ
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 5 жыл бұрын
ወየው ጋዜጠኛዋ ደስ ስትይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ የ ከተማ ሰው ገጠር ሚኖርን ሰው ይጠየፋል አቦ ደስ ስትይ ማር
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
The Southern ppl are the most diversed society ecology is so beautiful...Omg the mum is so sweet 🌹so innocent💕love all Ethiopian ppl💕💕the little boy the way he greeted the host is special..
@ethiostarstube5976
@ethiostarstube5976 5 жыл бұрын
ደስ የሚል የተለያዩ የሀገራችንን ባህል እንድናውቅ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው ። ሰብስክራይብ አድርጉን ❤
@selamsalomon8324
@selamsalomon8324 5 жыл бұрын
Betam konjoo akerarb new yaleshe berche
@djjdjmake6568
@djjdjmake6568 5 жыл бұрын
የፈደሀጀ
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ዋው ደቡብ ኢትዮጵያ የኔ የተወለድኩበት ቦታ አረንጉዋዴ ምድር ልጅነቴን አሥታወሠኝ
@user-qe8mg7qv8z
@user-qe8mg7qv8z 5 жыл бұрын
አቤት የእናቶች ስራ በየቤቱ ሲያሳዝኑ መቼ ይሆን የሚለዋወጠው ይሄ ያሳደጉን የእናቶች ህይወት? ???????
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 5 жыл бұрын
አስካልየ ስወድሺ በርች ከነ ካሜራ ባለሞያው በርቱ
@hayufikir6220
@hayufikir6220 5 жыл бұрын
I love you so much Ethiopian people
@rittys81
@rittys81 5 жыл бұрын
በእውነት ለገጠር እናቶች ክብር ይገባቸዋል ..በጣም ከባድ ስራ ነው እኔ አንዱንም አልሰራው በተለይ የከብት እበት እና እሳት አንድዶ መስራት ሞክሬው አላውቅም የዋህ እንግዳ ተቀባይ እና ንፁህ ህዝብ
@saadaalk332
@saadaalk332 5 жыл бұрын
ከባዲ ነዉ በኡነት
@saadaalk332
@saadaalk332 5 жыл бұрын
አስካልየ አድናቂሽነኝ
@beautykitchen858
@beautykitchen858 5 жыл бұрын
ፍቅር ነገር እኮ 😘😍😍ነሽ አስካልዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ አስታዋሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@user-hr6pc7jb1c
@user-hr6pc7jb1c 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔምለው ኮሜተሮች እዛሂጂ እዚህ ነይ የምትሉት እሷ መቸ ዝምአለች ማን ጀምሪ ብሏት ጀመረች እናተናችሁደ ሆሆ ዝም በሉ ቆየት ብላችሁ እኛቤት ነይ ትላላችሁ
@oumleyanyeallahbariyaadrge8576
@oumleyanyeallahbariyaadrge8576 5 жыл бұрын
طيبه جمال A kkkkk
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
طيبه جمال A kkkkkkkkkkkkkkkkk Aykerm
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
ትክክል ክክክክ…
@shaziyaahmadi5154
@shaziyaahmadi5154 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk saylum aykarm
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
እኮ አይገርምም😂😂😂😂😂👌
@lemlemgermaw3003
@lemlemgermaw3003 5 жыл бұрын
የም በመሆነ እኮራለው
@amamaamm4635
@amamaamm4635 4 жыл бұрын
አቡነ፣ስኒ፣
@user-rt1kc7de1l
@user-rt1kc7de1l 4 жыл бұрын
በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍሎች ስትዘዋወር፡ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍሎች አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሁሉም እንግዳ አክባሪዎች እና እንግዳ ተቀባዮች ናቸው። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት።
@tgyadamawadxb9051
@tgyadamawadxb9051 4 жыл бұрын
አስኪዬምርጥሠው እንዳቺጎበዝ ጋዜጠኛየለም እናለዝቺጋዜጠኛክብር ይገባታል♥♥♥♥♥♥
@sbest347
@sbest347 5 жыл бұрын
Askaliye yene konjo betam new mewodesh programish betam desilal Berchi yene konjo
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 5 жыл бұрын
ውይ አስካልዬ እዴት እደምወድሽ እዛ ያለው ያክል ተሠማኝ በተለይ እሸቱ ዋው አስካልዬ በምን ቃል ልግለፅሽ ግን አድ ነገር ልንገርሽ ባቄላ አታብዥ ልገርሽ ሥለማታውቂው አተር ክፉ ሰው ነው ትተረትራለች ባቄላ በጎነው በፈስ ትምራለች ይባላል እና ተጠንቀቂ ክክክክ
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አዉ ንገራት
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
*ኪኪኪኪኧ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ። ምን ችግር አለው ተኝቶ መተኮስ ነው*
@user-ur3mj8ki2t
@user-ur3mj8ki2t 5 жыл бұрын
የኔቆጆ አስካለ ተፍዬ የኢቲዬዺያ ፍቅረን እያስተማረሽ ነው እግዛቤረ ይባረክሽ አየሽው ህዝባችን የዋህና ፍቅረ የሆነ ህዝብ ነው
@emuyeahmed3131
@emuyeahmed3131 5 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ❤😍👌 ! እናመሰግናለን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
ውይ፡ደጉየአገሬሰው፡ክፈአይንካቹ፡ወገኖቼ፡ኡፍ
@user-zp5nc5mt4p
@user-zp5nc5mt4p 5 жыл бұрын
እንቺን የፕሮግራሙዋን አዘጋጅ ነው በጣም አድንቄአለሁ። ይህንን ሁሉ በደስታ ማድረግሽ።
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Askal, you are an amazing journalist!!! We love you so much!!! Keep up what you are doing because it introduces Ethiopians to each other !!! Wonderful, united and ancient Ethiopia forever!!!!
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 5 жыл бұрын
እዳው ምናባቴ ብየ ናዲንቃት ቃል አጠረኝ የኔ ጀግና እኔ እራሴ ገጠር ተወልጀ አዲጌ አሁን አች የምታደርጊውን አዲርጊ ቢሉኝ እፀየፍ ይሆናል የኔ ጀግና ሽ አመት ኑሪልኝ ከልቤ ውውውውድድድድድድድ አደርግሻለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
ወይኔ የሳቱዋ ማንደጃ ትዝ አለኝ ከአያቶቸ ገጠር ስሄድ አነድባት ነበር
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
ለምን
@na-uu5or
@na-uu5or 5 жыл бұрын
እኔም
@user-cc6zh8oz5r
@user-cc6zh8oz5r 5 жыл бұрын
ስወድ ሽ💝💝
@zienapa6553
@zienapa6553 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘሬ ደሞ .ኢበት መዘቅ ጀማርሽ ያኔ ማርርር። ምን አይነት ጡሩ ገዜጠኛ ነት.በጠም ነው የምንወዲሽ .ምርጥ ሰው ስረ ኡከን አትጠየፈም ውድውድውድውፍ
@user-lq1jg9jz2g
@user-lq1jg9jz2g 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 5 жыл бұрын
አስካልዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የኢትዬጵያ ህዝብ ማእረግ ያለው የገበታ ስነስርአት ያለው አብሮ ቆርሶ የሚበላ ሰውን በሰውነቱ ተቀብሎ የሚያስተናግድ ነው ይሄንን አንድነታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን። ሌላው ከተማው ምን ክፍለ ሀገር ውስጥ እንደሚገኝ ብትገልጭልን ደስ ይለናል ። አመሰግናለሁ
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 2 жыл бұрын
Yihe yem liyu-wereda yibalal yemigegnew biheresebum "yem" yibalal "location"Debub biher behereseboch sihon aktachaw demo debub merab 🇪🇹New.
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
እንድው ስውድሽ በምን ቃል ልግልፅሽ ማምየ ብርች ጎጃምም ሂጂ
@maremmo1698
@maremmo1698 5 жыл бұрын
ጎጃም ከሄደችማ ያው ባህል ስለሆነ ፀጉሯን ትቆረጣለች
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ካ ካ ካ ካ በሳቅ
@mesimesi4907
@mesimesi4907 5 жыл бұрын
@@user-up9yi8xd6l ከከከከከከከከ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
Marem Mo ወይኔ በሳቅ kkkkkkkkkkkkk
@msblen6577
@msblen6577 5 жыл бұрын
@@maremmo1698 ትሽ
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 5 жыл бұрын
ይሄ ቆጮ እሚባል ነገር መቸ ነዉ እምቀምሠዉ
@user-cw9qp7op9v
@user-cw9qp7op9v 5 жыл бұрын
efffee enamii nafkgnee
@abdufentaw9079
@abdufentaw9079 5 жыл бұрын
በጣምደስ የምል ጋዜጠኛናት እኔ ደስ የምትለኚ የገጠር ኑሮ የትኛውንም መስራቷነው ደከመኚ ሰለቼኚ ሳትል በየተለያየ ቦታ እየዞረች አለመጠየፏ
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ አስካልዬ ምርጥ ሰው
@yaraflower2046
@yaraflower2046 5 жыл бұрын
እንደት ደስ ይላል የኢትዩጵያ እናቶች ልዩ ናቸው አቦ ክፍ አይንካችሁ ጋዜጠኛይቱ ጎበዝ ናት በየሄደችበት ተመሳሰላ የምትኖር
@user-np2wv3ex7m
@user-np2wv3ex7m 5 жыл бұрын
እስኪ ወደኛም መንደር ሂጂ አስካልየ የኔ ወርቅ ስወድሽ
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 жыл бұрын
ልጄ ህይወቴ medershin atinagerim ende tadya esua tenkouay nechinde gazetegna enji
@user-np2wv3ex7m
@user-np2wv3ex7m 5 жыл бұрын
@@hanonyohannes3565 ክክክኽኽ ቆይ ልንገራት እሺ
@user-zr8ob3ci5l
@user-zr8ob3ci5l 5 жыл бұрын
የከተማ ልጅ ነኝ ግን ገጠር በጣም እወዳለው ኑሮዋቸው እራሱ ደስ ሲል ስራ አይሰለቹ በቃ በትንሽ ነገር ይብቃቃሉ ዊህ ደስ ሲል ኑሮዋቸው ከተሜ ነን ከሚሉት ብዙ እጥፍ ይሻላሉ I LOVE ገጠር 😍😘
@nicephie5212
@nicephie5212 5 жыл бұрын
እረ ይህ ፕሮግራም እንዴት ደስ ይላል
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 5 жыл бұрын
ምናልባት ሀገራችን ሀብታም ሆና በቴክኖሎጂ ሲሰራ ለቅርስነት ይቀመጥ ለመጭው ትውልዲ
@user-qg1nv7nb9l
@user-qg1nv7nb9l 5 жыл бұрын
Ask I enintmesiyaleshe
@halimhalima7765
@halimhalima7765 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@alshdeykonjokonjojfvj2000
@alshdeykonjokonjojfvj2000 5 жыл бұрын
Yeney konjo
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 4 жыл бұрын
የኔ ሙስኪን እደከተመኛ አትጠየፍምኳ እግዚአብሄር ይባርክሽ እዳቺ አይነቶቹን ብዝት ያድርግልን ደስይላል ዘር ሀይማኖት እያልን አንከፋፈል ወገኖቸ ሲቀር ለሚቀረዉ እግዚአብሄር ሠላሙን ያወርድልን ለሀገራቺን ኢትዮጵያ
@AsratAsfawDabula
@AsratAsfawDabula 5 жыл бұрын
በእውነት እጅግ የሚደነቅ ፕሮግራም ነው፤ ለኔ። ፎፋን ከ18 ዓመታት በፊት ለፕሮጀክት ዝግጅት ጥናት በዊንሮክ ኢንተርናሽናል በኩል ለሥራ ሄጄ አይቻታለሁ። ፕሮጀክቱም ፀድቆ ሥራ ላይ እንደዋለ አውቃለሁ። ትዝታዬን ነው የቀሰቀስብኝ። እንግዳ ተቀባይ ሰላማዊ ህዝብ ነው።
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
በጣም ማን እንዴ የም 😜
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 20 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 159 М.