ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ

  Рет қаралды 127,829

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ውሎ አዳር-እናርጅ እናውጋ ወ/ሮ ተጓዳ ድለሣ መኖሪያ ቤት ጎጃም #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 486
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ገጠር እኮ ሁሉ ሙሉ ነው የገጠር ልጆች እስኪ ልያችሁ👍👍👍🤗❤
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለዉ በዘረኞች ምክንያት ሁሉም ከሐገሩ ተሰደደ የ ገጠር ሕይወት ሁሌም ይናፍቀኛል😭
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አለሁ ትወሎ ቦርና
@BrtgalaAmal-en1bj
@BrtgalaAmal-en1bj 6 ай бұрын
አለሁ ያዉም ከዚህ መንደር
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
የጎጃም ሰው መውደድና ማክበር አንደኛ ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Жыл бұрын
በጣም እንጅ ደጉ ያገሬ ሰው ኡፍፍፍፍፍፍ ኑሩልኝ😂❤❤❤❤❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 6 ай бұрын
እኔስ ፍራት ፍራት እያለኝ ነበር የጎጃምን ባህልና ፀባይ ሹክ በይኝማ😂😂😂😢😢 ጓደኛዬ ጎጃም ነው❤❤ከስደት መልስ እዛ ነው የምኖረው የምወደው ፍቅረኛ ጋር❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ደጉ ህዝብ አሏህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
@genetlegese
@genetlegese Жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ስው
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
ደጉ የጎጃም ህዝብ ደጉ የአማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልህ አቤት ቁንጅናወ እናትዋ የአማራ ህዝብ የባህል ምግቡ እንጄራ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብም ስላስለመዳችሁን እንጀራ መብላትን እናመሰግናለን የጎጃም ህዝብ ብዙ የጥበብ ሰዎች💚💛❤🇪🇹😍
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 Жыл бұрын
😝😁😁
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
Yesss we Amhara create Ethiopia we Amhara the owner culture see how we Amhara how we treat guest u see am proud to be Amhara 👑👑👑 the only royal family Amhara ❤❤
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
@@hasanhussein1878 yess we Amhara teach u how to eat enjera u see how we make Oill we Amhara teach u how to eat how to be loyalty how to were clothe how to be humble . How to be royal 👑 all Ethiopia using Amhara culture am proud my royal family Amhara ❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽💪💪
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አይ ድንቁርና
@Rozina173
@Rozina173 2 ай бұрын
Ay qomche budoch leboch gebsm tefm enjeram meseretu tgray axsum new:: leboch ket abatachu amtitachu new mitastemrut leboch 🤧🤮🦓🦓🦓🦓🦓🦓
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
እምወዳት ጋዜጠኛ እናታችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት😍😍😍😘
@user-wg7mm1en1h
@user-wg7mm1en1h Жыл бұрын
ታማነብር አደል እንኮንም ደናች እኔም እወደታለሁ
@gjk8731
@gjk8731 Жыл бұрын
ጥናኑግ ዘይት በጣም ይጣፍጣል 😊አያቴ ታወጣ ነበር እኔም ጎጃም ነኝ
@seidahmed2095
@seidahmed2095 Жыл бұрын
ጥባኑግ ነው
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
ይህንአድካሜ ስራ ለማሰቀረትነበር ስደት የወጣሁት ግን አልሆነም ይሁን ጎጃም ምረጧ ሀገር እንኳን ተወለድሁብሽ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
መገን የአማራ ህዝብ እግር አጥበን ነው እንግዳ የምንቀበለው እንዳት እኮ የዋህ እንደሆንን 🤗🤗
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
.😍😍😍
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እግርም ስማቹህ ነው የምትቀበሉት
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 Жыл бұрын
ማርያምነው የምላችሁ የጎጃም ሰው ብዙ ያልተወራለት ያልታየው ብዙ ድንቅ የፍቅር ህዝብነው እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው እና የጎጃምን ባህል ግን ያወኩት አዲስ አበባ ሸገር ሆኜነው ማርያም ፍፁም ደግና የሚለፋ ህዝብ ደረቆት በልጅነቴ ስቆላ የእጄላይ ጠባሳ አለብኝ በጣም ኸባድ ድካምነው ቸሩ የጎጃም ሰው የሚወደዱበት ምንድነው ሚስጥሩ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ኮመንታሮች የጎጃምን በሀል ስለወደዳችሁት ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ ገና ያልታየም ብዙ አለ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ ሞያ አደኛ ናችሁ እኔ ወሎ ነኝ የናተ ይለያል ማሻ አላህ
@yullitigetachew7900
@yullitigetachew7900 Жыл бұрын
​@@Ddfghjkuygbn me too 😅😅I am amazed 👏👏👏👏
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Ene yegojam sewoch betam ewedachewalehu.Lemind new gin yekililu ameraroch endehizbachew deg yemayhonut.Bahlu des yilal.
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
ባንወደው ይገርመኛል ሙያ ብሎ ዝም ነው በተለይ የኑጉ ዘይት ገረመኝኝኝ
@mesert1235
@mesert1235 Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እንደዛሪ አልቅሼ አላቅም እነኝህ እማ የሰፈር ሰዎች ናቸዉ የገጠር ልጅ በመሆኔ ምን ያህል እንደምኮራ
@sbbacraft
@sbbacraft Жыл бұрын
ይገርማል ጀግኖች ነቸው እንዴት ደስ ይላል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል ባህል ነው እኔ ከወደ ስልጤ ነኝ እንደዚህ አይነት ባህል አይቼ አላውቅም ነበር የዋህ ነቸው ደሞ ዘይቱን የዘገጁበት ጥበብ ዋው ነው ሰውዬው አንተ እኛም ጋር አለ🇪🇹😍
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
እኔ ደሙ የእናትን አላቅም አንች ወደኛ እኛ ወዳች እንቀያየር ሁላችንም ኢቶ ማን ከልካይ አለን
@momnamomna4129
@momnamomna4129 Жыл бұрын
መሻአላህ ደጉ ያገሬ ሰው እናርጅ እናውጋ የትውልድ ሀገሬ አላህ ሰላማችንን ያብዛልን ያረብ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
እስኩየ ስወዳት ጋዜጠኛዋን ወላሂ ፍቅር የሆነች ልጅ እስኪ ውደ ወሎ ሂጅ ወደ ቆላማው ብዙ የባህል ምግብ አለን ከእንጀራ ውጭ 💚💛❤🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
አማራኮ ለኢትዮጲያ ያላበረከተው ነገር የለም አማራን የጎዳን መስሎአቸው እጀራ የአማራ ነው አትብሉ ያሉት ዘረኞች አማራዬ ወግ ባህል እምነት ሁሉን አሟልቶ የተሰጠው ህዝብ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ 💝💝💝💝💝
@selinaselam6624
@selinaselam6624 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስይላሉ ስረዓታቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው በተለይ የገጠር ሰው❤ በስመአም ሰው በልቶ እንካን የጠቀበ አይመስላቸውም እኮ🙏ምርጥ ጥንዶች ናቸው እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏ምርጥ እናት ናቸው ❤
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Yegeter sew kifu yelem yalew yisetal sew yakebral ketema eko new yih bahil tefto yeawiropawiyan bahil yeyaznew.
@samira9231
@samira9231 Жыл бұрын
አይ ጉጃም ደግነት ማንም አያክላችሁም 👍👍👍👍
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 3 ай бұрын
ግን ለምደነወ ፀጉራቸወ የሚላጩት
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 6 күн бұрын
​@@user-ou1jb7gd8rወሎም አለ በሀዘን ነዉ የሚላጩት ታዳ ሙስሊሞቹ አንላጭም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ባህል አሁንም አለ 💝የገጠር ሰው እኮ 💝ፍቅር የዋህ ገራገር ነዉ 💝
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 Жыл бұрын
አስኬ ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራሽ ስለተመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
የአማራህዝብ በሞላ ደግ ነው የኔ የዋሆቺ እኳንም ከናተ ተፈጠርኩ
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
Yes 🙌 we are likely to be Amhara my royal 👑 family ❤️❤️👑👑
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 Жыл бұрын
የምወዳችሁ አድቀን ደሞ ሸዋ ሂጂ❤💛💚
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
ደጉ አማራዬ ደሞቸ😘😘😘👍👍👍👍👍💝💝💝
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
አቤት ይሄ የዋህ ህዝብ ደግ ስውአክባሪ አላህ ጤናውንምእርዝቁንም ይስጣችሁ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@77861022
@77861022 6 ай бұрын
ይሄን ደግ ህዝብ ነው ካልገደልንህ ካላጠፋንህ አንተኛም ያለው ይሄ ሴጣን መድሃኒዓለም ከምድረ ኢትዮጵያ ብንንን አርጎ ያጥፋልን ይሄ ባህላችን መቼም አይጠፋም ልፋ ብሎህ ነው ደስ የሚሉ እናት አዘጋጇም እግዜር ይስጥሽ ❤❤❤❤
@-vb1gj
@-vb1gj Ай бұрын
መርዝህን አትርጭ መርዛም
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ የዋሆች አላህ ይጠብቃችሁ ይሄ ህዝብ ነው እየተገደለ ያለው ጾለትከኞች አላህ ቀልብ ይስጣቸው
@zebiderdamitie2703
@zebiderdamitie2703 Жыл бұрын
አቤት የጎጃም ህዝብ ፍቅር ፣ ደግነት ፣ እንግዳ አክባሪ ነው ፡፡ የኢትዮጵያን ህዝብ እያመረተ የሚያበላ ህዝብ ነው ፡፡ መሬቱም እንደሰዎቹ ፍቅር ነው ሁሉን የሚያመርት ግሩም መሬት ፡፡ በዛ ላይ ሁሉም አለኝ ብሎ አይመፃደቅ ጉራ አያውቁ ውድድድድድድድድድድድድድድ ጊዮናዊያን ፡፡ ባበላ ተበላ ቡዳ እያሉ ይሰድቡታል ፡፡ ግን ግድ የለም የበታችነት ስሜት ስለሆነ ለሚሳደቡ ልቦና ስጣቸው ፡፡
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
አስክየ ስወድሽ እኮ ሁሉም ኢትዮጰያኖች እናቴች ልዩ ነቸው አጠቃላይ በገጠር ያሉ እናቶች ፍቅር ነቸወ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ አገራችን ሰላም ያረግልን አስክየ ስሜን ጎደር ሄጅ ና አሣይን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፖለቲከኞች በስተቀር እንደዚህ የዋህ ናቸው ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምዕራብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሙ ይብዛለት
@hooahooa6181
@hooahooa6181 Жыл бұрын
ጎጃም የማኛው አምራች አገር ሠላምሁኑልን ኢትዮጵያ በሙሉ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
የኔማር እናት ለዘላለም ትኑር ሣም ትታረግሽ እባየ ፈሠሠ እናቴ ናፈቀችኝ
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ኩሩ ሰው አክባሪው ወገኔ ፍቅራችሁን ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ የደስታ የናፍቆት ለቅሶ ሰላም ጤና ይስጣችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Жыл бұрын
አሜን
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
እውነት ነው 😥😥😥🥰😘😘😘በእድሜ በጤና ያኑርልን በእውነት አሜን 🤲✝️
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
አስካለዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ሰይጣን ልከፋፍል ቢልም በየሄዱበት እንዲህ ነው ኢትዮጵያውያን እንግዳ ሰው ይወዳል። አይገባቸውም አይሆንላቸውምም እንጅ አንቺ ትልቅ ትምህርት እየሰጠሽ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ጤናሽን ይባርክ።
@mistahage989
@mistahage989 Жыл бұрын
መዳንያለምን እናቴን ነው ምመስይኝ አስካለ እናቴን ቁጭ ሁሉ ነገርሽ ሳቅሽ ትትናሽ ጨዋታሽ ሰውነትሽ አቋምሽ በሙሉ እናቴን ቁጭ ማርያም ባየውሽ ቁጥር ልቤ ድንግጥ ይላል 🥰🥰🥺🥺🥺
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
እናታችን ደስ ሲሉ በዚህ እንዲህ ጥንካሬ ከትህትና ጋር እድሜ ይስጣቸው የልጆቻቸውን በረከት ለመብላት ያብቃቸው
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
አስኩ የኔ እናት እንዴት እንደምወዳት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን
@tihunabesha6558
@tihunabesha6558 Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ እኔ እንደገጠር ላይፍ እምወደው የለኝም በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅሽ በርች እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ::
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Жыл бұрын
I am proud of to be Ethiopian, Amhara Gojam. Mother may lord bless you and all your surroundings, neighbors, I am wishing you to have full life and long time for you and your family.
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዬጵያ የደጎች ሀገር አምላኬ ሆይ ስለነዝህ የዋህ ህዝቦች ብለህ ፍፁም ፍቅሩን አብዛልን ሠላሙን ስጠን ማረን ጌታዬ
@user-be3ln8ty2i
@user-be3ln8ty2i Жыл бұрын
አስካልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅሽ ኢትዮጲያዬ እናት ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በጣም የቀናሁት የታጠቀችው መቀነት ለወገብ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ከተወለደ በኃላ ስራጋ ስንሆን ይገድፋል
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Жыл бұрын
እባክህ እግዚአብሔር ለዚህ ደግ ሕዝብ ዘመኑን የሚዋጅ መሪ ስጠው
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin Жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ሁሌም ሰላማችሁን አላህ ያብዛላቹህ አስካልዬ ሀገሬን ሰላሳየሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ደግ ሙሉ ጤና ይስጥሽ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
አሁን እሄ ህዝብ ነው እንግዲህ ጦርነት የሚታዘዝበት ምስኪን ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለናንተ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@lovelovelovolove6885
@lovelovelovolove6885 Жыл бұрын
ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ደግነት ይስጠን
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
ደጉ አማራየ ገበታው ሙሉነው እድሜ ጣና ይሥጣችሁ ጀግና ገበራ❤❤
@AsiaAsia-zg1jj
@AsiaAsia-zg1jj Жыл бұрын
የተወለዱኩበት ያደኩበት ሀገር ሰላሳያቹሁኝ በጣም ደሰ አለኝ የሁላቸን ታርክነው
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝቦች ጎጀ እኔ ወሎነኝ እወዳችሁለሁ አማራዮ ደጉ ሠው አስካልየ የኛ ደርባባ❤❤❤❤❤❤
@emmahmed8394
@emmahmed8394 5 ай бұрын
ጉጃሚወች እኮ በጣም ባለሙያወች ነቸዉ ሀገር የመሰከርላቸዉ ምራቄን አስዋጥሽኝ
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
ጎጃም እኮ ይለያል እንኳንም ሀገሬ ሆነ አማራዬ
@user-iu1km1ww1i
@user-iu1km1ww1i 4 ай бұрын
ሳቅና ጨዋታ ፍቅር ካማራችሁ እደኔ ጎጃም ላይ በተወለዳችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲበዛ የዋህ ነዉ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ለዚህ ህዝብ ጦርነት አይገባዉም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የምታቀርቢዉ አካባቢ ሁሉ እዴት እደሚያምር በተለይ ገጠርአማ ቦታዎች🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ju8qb6us7c
@user-ju8qb6us7c Жыл бұрын
ወርቅ ሕዝብ 🥰
@benshiweyn2028
@benshiweyn2028 2 күн бұрын
እንኳንን አየሽልን አስካልየ ደጉ የ አማራ ህዝብ እንደስሙ ክፋት አይምሰላችሁ
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 4 ай бұрын
የኔ የዋህ ደጉ የኔ አማራ😢 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ እናት. ስታምራ እግዚአብሔር ይጠብቅችው ጋዜጣኛ አስካለሽ እንኴን ለዚህ አበቃሽ
@tmuniye795
@tmuniye795 Жыл бұрын
በእውነት እንባየ ነው የመጣ እንግዲህ ይህን የዋህ ህዝብ ነው የሌለ ስም ሰጥተው እንደ ከብት ሲያርዱትና ሲያሳርዱት የኖሩት እግዚአብሔር በቃቹህ ይበለን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
አቅራቢዋም ጋዜጠኛ በርችልን እህታችን:: የኢትዯዽያ አምላክ ይጠብቅሽ::
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እውነት ቃላት ያጥራል ድካማቸው ያሳዝናለል፡አገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላም ብቻ ነዉ እነሱ የሚፈልጉት።
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
አስካለ እግዚአብሔር እንኳን ጤናሽ መለሰልሽ! ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው!!! ታታሪው፣ ጀግናው፣ ባለ ሙሉ ጎተራው፣ ሩህሩሁ፣ እንግዳ ተቀባዩ ጎጃም!!!
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ወይኔ እሄ ባህል አሁንም አለ የወነተ አናቲ የባሰ ናፈቀችኝ😭😍❤
@habtomkahsay4014
@habtomkahsay4014 Жыл бұрын
ላግባሽ ❤😢
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ወርቅ እማየም ወርቅ ተገናኝታችኋል🥰🥰
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን
@workieyeshiwas7313
@workieyeshiwas7313 Жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ጎጆሜው እንዳህ ነው ሰላም ለሀገራችን ደሰ ትላላቹህ እንዲህ ነው በሀላችን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ደጉ ገበሬ አላህ እደሞላላችሁ ይኑር አትጡ ሁልግዜ አስካለም ጎበዝ ነሽ ይመችሽ
@selammiki1043
@selammiki1043 Жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
በጣምደሰይላል እግዚአብሔር ይሰጥልን እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥል 🙏🙏
@yonashagos1157
@yonashagos1157 10 ай бұрын
አስካልዬ ፕሮግራምሽን ተከታትዬ ነው የማየው በጣም ነው የምወድሽ ። ትህትናሽን አደንቀዋለሁ።
@mule229
@mule229 Жыл бұрын
💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹🌾🌽እማማ የጠላሽ ይጠላ።ደጉ የሀገሬ ሰው ክፋ አይንካህ።
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
እንኳን ተሻለሽ እግዚአብሄር ይመስገን ፀልዬልሽ ነበረ ፀሎታችንን የሰማ ጌታ ምስጋና ይድረሰው
@dessietenagne4859
@dessietenagne4859 Жыл бұрын
አስካልዬ ጎጃም ይልማና ዴንሳ ወረዳ ውስጥ ያለውን መልካም ባሕል ብታስተዋውቂልን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ኑሮ ተኑሮ እንኳ ሰላም የለንም😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
የእውነት ኑሮ እሚኖሩትኮ እነዝህ ናቸው ስኳር ደም ግፊት የለ ጤነኞች❤❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 6 ай бұрын
@@fatmasaeed6043 እዉነት ።
@tubemekdiygojjamwa2396
@tubemekdiygojjamwa2396 Жыл бұрын
የኔዋ እናርጅ እናውጋ ውቢቷ ደብርወርቅ💚💛❤
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
I love u my Amhara Queen I am proud of u the hardest worker 👑👑🙌🙌❤️❤️
@gwalbo7547
@gwalbo7547 11 ай бұрын
Gin, betam endemiwedish taqiyalesh - yene qonjo! Birik, Birik beyiligni - geta abzito yibarikish!
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
በየትኛውም የኢትዮጵያ ገጠራማ ክፍል ሰው ሲያስተናግዱ ልዩ ነው ሰው በልቶም የሚጠግብ አይመስላቸውም ደጉ ባላገሩ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
@yeneneshfqir6749
@yeneneshfqir6749 Жыл бұрын
ጋዜጠኘዋ አሪፍ አቀራረባ አሪፍ ነው በቃ ቀልጣፋ አይደለችም አመቴ ናት በዝክ አሰራር ደሞ ላመትም አያልቅም የገጠር ሰው ተፍ ተፍ ነው ዘመዴ
@mediwolloo2022
@mediwolloo2022 6 ай бұрын
ውድ ውሎም መሄድ አለብሺ ብሀላችንን አስይን ❤❤
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
እይይይይ Ethiopia የዋህ ህዝብ መልካሙ የተባርክው:: እይይይ አቤ እሂን እኮነው ምትገለው ምትብትኑው ምታጣላው:: ውድድድድ ምስኪኑ ህዝቢ❤
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i Ай бұрын
ደጉ የዋህ ህዝቤ ይለያል ሰላምን ያውርድ ፈጣሪ
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ እኮ ከሚገባው በላይ ጥበበኛ ህዝብ ነው ግን ምን ያደርጋል ለህዝቡ የሚያስብ መንግስት ጠፋ እንጂ ።
@user-js7sz3mt5x
@user-js7sz3mt5x Жыл бұрын
እናመሰግናለን የምንወድሽ ❤️❤️❤️🙏🏼😍😍ደጉ የሀገሬ ሰው 🙏🏼❤️🙏🏼😍😍
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 6 ай бұрын
እችን እግሯን ያጠበይው ልጂ ባገኘሆት ስጦታ በሰጣሆት😢❤
@ssameera5861
@ssameera5861 Жыл бұрын
ሚሲኪን ጎበዝ አስካሉየ በርች እውድሻለሁ ጀግናነሺ
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Жыл бұрын
ተባረኪ አስካልዬ ደጉ የዋሁ ህዝቤ ስለናተ ሲል ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@daniadania980
@daniadania980 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኛ የዋሆች 😍😍
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ደስ ሲሉ ደጉ የሀገሬ ሠዉ ኡፍፍፍፍ እኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ያዉም የአርሶ አደር የገበሬ ልጅ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
አስካልየ ሀሪፍ ነው ወሎ ደሴ።ሀይቅ ዙሪያ አኬጂም እደ
@mulumekonnene8359
@mulumekonnene8359 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እናትዬው ደስ ሲሉ ደጉ ወገኔ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
ንጉኮ ያለምንም ማሽንና ማቀነባበሪያ ዘይት አወጡት የጀግ እናቶች ሺአመት ኑሩ ገጠር ስራውም መብሉም በህብረትነው ደስ ይላል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
ወግ ባህል አክባሪው አማኙ አራሹ አደፋራሹ የአማራ ህዝብ ሰው ወዳዱ ማን ነበር እደሱ ለእግዳ አቀባበልማ ወገኔ መከራው በዛበትጅ ጎጃም የእምድር ምድረ ገነት ማርቅቤ ወተቱ ጤፉን ሁሉን አምራች ሀገር አማራ ሙቸነው እምወዳችችሁ❤❤❤❤❤
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y Жыл бұрын
የኑጉ በጣም ገረመኝ ውይ ሴትየዋ ደስ ስትል ፈገግተዋም ልዩ ነው🥰🥰
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንቺን ጤና ጥቶ ስላሳየሽን ተባረኪ እነሱንም እንደተከበሩ ያኑርል ደጎ ች 🙏🏽
@abebayehubitew1667
@abebayehubitew1667 Жыл бұрын
Askale; big respect for you! Thanks to the Almighty God for revesing your health back!
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ዋው ጎጃም ስወዳችሁ እኔ ወሎየነኝ የባሉካየ አገር ጎጃም 😍😍😍😍
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ያኑራችሁ በፍቅር ❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@gojamfenta1225 አሚንንንን 😍😍😍
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 6 ай бұрын
እኔም እዳችው ጎጃሜ ነው❤❤ እኔ ወሎ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
አስኩዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ሴት 🥰 ከሁሉ ተስማምታ 😘 ፍልቅልቄ 😍
@Fatima-eh6et
@Fatima-eh6et Жыл бұрын
እኔም ከእናቴ ጋር እድህ የምሆንበትቀን ናፈቀኝ😥
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
እኔም
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
I wanna back to Ethiopia and live such kind place. Full of peace
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 Жыл бұрын
ውይ ሐገሬ ጎጃም ደጉ በጣም ደስ ይላል አስኩዬ የአንች ቤተሰብነት በጣም ደስ ይላል ኑሪልን ውዴ
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
እኔን አፈርልብላ የገጠር ኑሮ እኮ የስቃይ ኑሮ ነው የሚኖረው ብቻ አንድ ቀን አገራችን የሰላም ኑሮ የምንኖርበትን ሰአት እሩቅ አይደለም ብቻእንበርታ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ምንም ስቃይ የለም ባህልና ወግ ደስ ይላል ቀሽም
@user-xg4cu5jh4x
@user-xg4cu5jh4x Жыл бұрын
እኳንም ዳንሺ ውዲ ጥበበኛዋ ጋዜጠኛ
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 75 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 20 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 13 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 1,5 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 7 МЛН