ውሎ አዳር- በናፀማይ ወረዳ እጨቴ ቀበሌ ከፀማይ እናት ጋር ክፍል-1

  Рет қаралды 46,200

EBC Entertainment

EBC Entertainment

3 ай бұрын

ውሎ አዳር- በናፀማይ ወረዳ እጨቴ ቀበሌ ከፀማይ እናት ጋር ክፍል-1 #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 276
@kalu8560
@kalu8560 2 ай бұрын
መሸለም ያለባት ምርጥ ጋዜጠኛ ሀገሯን የምታስተዋውቅ በእውነት ።።።።።።።።።።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@GgLe-jg6ff
@GgLe-jg6ff 2 ай бұрын
እረ ልብስ ይልበሱ ይሄ ባህል ያስጠላል
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 2 ай бұрын
ሴትዮዋን ገርማኝ ሱባሃን አላህ ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 10 күн бұрын
እኔ እራሴን ታዘብኩት እማውቀው አራት ብቻ ነው ማርያምን ስንቱን አየሁት ማፈርያነኝ ቱ😂😂😂
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 2 ай бұрын
እንኳን ድነሽ እንደገና ለስራሽ አበቃሽ መድሃኒአለም ክርስቶስ አስካልዬ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
አሥኩ የኔ እንቁ መታለች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ እንይ ሠላም ፍቅር ያለበትን ሀገር ልታሣየን ደቡቦች ምነው ከናተ ተፈጥሬ ሠላም በሆንኩ😭😭😭 ከነቤተሠቦቸ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
በጣም እውነት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
@@user-hs8in5zo6g ትንሺ የሤቶቹ ልብስ ነው የሚከብደው እጂ ሙቀት መሆኑን ብናቅም ስስ ቢጃማ ደሪአ የተለያዬ ጨርቆች የሙቀት ቢጠቀሙ ሀሪፍ ነበር
@nasanate8410
@nasanate8410 2 ай бұрын
እውነትሽነው ማርያምን❤❤
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 2 ай бұрын
ፍቅር ብቻ!!! ❤❤❤❤❤
@nasanate8410
@nasanate8410 2 ай бұрын
ውዪ ምን አይነት ደስምትል ሴትናት❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 2 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አንደኛ የምላት ጋዜጠኛ ሙቀቱን ብርዱን በረሀውን ተቋቁማ የምትሰራ😢
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v 2 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ ከኤርትራ 1ኛ ነሽ ለኔ የገጥሩን ክፍል ስላሳየሽን ❤❤❤❤❤❤❤ልክ የኩናማ ባህል አላቸው ደስ ይላሉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመግነለሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
ከዚበፊት ኩነማን ሰርቻለሁ ውሎአዳር ኩናማ ቢሉ ያገኙተል
@አባ
@አባ 10 күн бұрын
የኤርትራ ኩናማ ጋ ይመሳሰላሉ ልክ ነህ ደግሞ ልባቸው ንፁህ ደሰ ሲሉ ሰወቹ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው አገራቸውን ለማያውቁ። የፀማይዋ ሴት ግን አማርኛ ብቻ ስይሆን እንግሊዝኛም ታውቃለች ወይ ትሞክራለች። ቡናውን ላንቺ ቴስት ባይሰጥም ስትል ሰማሁዋት ልበል...?😎
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አዎ አመሰግናለሁ
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 2 ай бұрын
ሴትየዋ በተፈጥሮዋም ብልህ ነች የተማረችም ልትሆን ትችላለች
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
በጣም ብልህ ነች❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
ደቡቦች ፍቅራችሁ❤❤❤በርቺልን አስኩዬ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
ደሞ አማርኛ በደብ ነዉ የሚችሉት ዋዉ❤
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ እናት አስኩዬ❤ ኢትዮጵያ ሰፊ ናት ዉብ ባህል ሁላችንም ተባብረን ልብስ ማልበስ አለብን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት ልብስ ይለብሳሉ ሙቀትም ሰለሆነ ነባር ባህላቸውንም ለማስታወስ ነወ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ እና አስኩዬ ያልቻሉት ጉድ የለም ።ሁለቱንም በጣም እንወዳቹአለን። አስኩቲ ቻይው እንግዲ የኔ ውድ።❤🎉😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
ክክ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-dt6mh5em6f
@user-dt6mh5em6f 2 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ እድሜ ከጤና ትሰጥልኝ አሰኩ ሰወድሽ❤❤❤❤❤
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 ай бұрын
አስኩዬ የኔ ጎበዝ በሁሉ ስፍራ እግዛብሔር ይጠብቅሽ በተረፈ ኮሜንት የምትፅፍ ስለሀገራችሁ ባሕል የአየር ፀባይ በደንብ ብታውቁ ጥሩ ነው እናንተ አዋታችሁ ለባልበስ ሳይሆን ይሄን የመሰለ ባሕል ለአለም እያስተዋወቃችሁ ቱሪዝምን አስተዋውቁ በተረፈ አስኩዬ ይችን መልካም ሰው አመስግኝልን በጣም ነው ያስደሰተችን ደቡቦች የምትወደዱ ናችሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 3 ай бұрын
ደስ የምትል ሴት
@user-be3ln8ty2i
@user-be3ln8ty2i 2 ай бұрын
አስኩ ፍቅር የሆንሽ ልጅ የሚበሉትን በልተሽ የሚጠጡትን ጠጥተሽ ሰርተሽ እደከተማ ሰዉ ሳትኮሪ ምርጥ ኢትዮጲያዉይ ነሽ በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ የሰዉ መዉደጅ ይስጥሽ
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
ሰትዮዋ ፀባይዋ ደስ ስትል፣
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 2 ай бұрын
አርብያ መጂሊስ. ቤቱ. ኮርኒስ ካልገባ ማለትንየለ. ግልግል
@numatube2932
@numatube2932 3 ай бұрын
የልብሰ ወጪ የለባቸውም 😂😢
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
ቆዳው ውድነው
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 ай бұрын
ክክክ
@daypabplda8793
@daypabplda8793 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-be3ln8ty2i
@user-be3ln8ty2i 2 ай бұрын
ወላሂ እደታመመች ግዜ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ምርጥ ጋዜጠኛ አንደኛዬ በጣም የምወድሽ
@hintub
@hintub 2 ай бұрын
ድርብብ ያለች ሴት ደስ ስትል
@አባ
@አባ 10 күн бұрын
አማርኛዋ ሲጣፍጥ የኔ ማር እማ ነይ እዚህ ሰትል እውይ የኔ ቆንጆ ኢትዪጰያዌ ሀገራችን ከድህነት ወታ የእናተም ሀገረ በርሀነቱን ተገላግላችሁ ሙከየፍ ኑሮቹህ በየሀገሩ ትራንሰፓርት ማብራት ቢኖር ታብብ ነበር ሀገራችን
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
አሥኩ አብራሽ ያለችዋ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት የአካባቢው አሥጎብኝ ብትሆን ያዋጣል
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 2 ай бұрын
አይ ቁንጂና አሥኩየ ቆንጆ ነዉ ያልሻት እንደዉ የልብሱ ነገር
@hawahawa7709
@hawahawa7709 2 ай бұрын
እርቃኗን እኮ ናት
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 2 ай бұрын
ምርጥ እናት❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
መሰግናለሁ
@saramaood7497
@saramaood7497 3 ай бұрын
የልብሱ ነገር ግን በጣም ከባድ ነው እራቆት ይከብዳል
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 2 ай бұрын
Sah Azubillah Allah 😢😭😭😭Allah hida yetachuw 😢😭☝️🤲🤲
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
አማራ ልብስ ልበሱ ቢላቸው ባህሉን ሊጭንብን አህዳዊያን ይሉናል የብሔር ብሔረሰቦች ተቆርቋሪ ይሄንን ምን ይሉት ይሆን ?
@jtkthcjf8664
@jtkthcjf8664 9 күн бұрын
ግን ማንእደወሎ ❤❤
@jtkthcjf8664
@jtkthcjf8664 9 күн бұрын
በጣም ግን ሀይማኖታቸውስ
@negutube
@negutube 3 ай бұрын
ወንዱ እንኳን ለብሶ ሴቷ በዚህ ልክ መሆን የለበትም
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 2 ай бұрын
እረ በድንጋይ ቂጣ ከጋገሩ እነዚህማ ተመራማሪ ሙህር ናቸው በቃ ብዙ ነገር ተማርን❤❤❤ እናመሰግናል
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
ዛሪምጨለማውያልነጋበትአገርአለእደ
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 2 ай бұрын
በቀላል ኑሮ የሚኞሩ ምርጥ ሠወች እኛ እሲህ በስደት እዳችንን እናያለን ጥለነዉ ለምንሂደዉ ቆቆሮ ለመስራት እንፋረጨረጫለን ትንሽ አለባበሳቸዉ ነዉጅ ያስፈራኝ
@BlockmanGOCommuinity
@BlockmanGOCommuinity 4 күн бұрын
ይቺን ሴትዮ የምትከታታሉ አማራወቺ ንቁ ቄሮ ናት ይቺ ዱዝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 күн бұрын
እሚገረም ባህል ❤❤❤❤❤ተቀባዬ እናት ደሰ ሰትል እውይይ❤❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 ай бұрын
I love this show!
@emmitube1931
@emmitube1931 2 ай бұрын
አስኩዬ በርቺ ጤናሽንም ጠብቂ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አሺ አመሰግናለሁ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 ай бұрын
ደስ የሚለው ሀገሩ ሰላም መሆኑነው
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 ай бұрын
እኛ ኮባ እንደምነጠቀመው ማለት ነው
@user-fs9nt7bx8g
@user-fs9nt7bx8g 2 күн бұрын
በቀላሉ መኖር እየተቻለ እኛ በስደት ሀያታችን አለቀ ጉድ ነው
@belayneshali6712
@belayneshali6712 2 ай бұрын
Esho des setel hagere Egziabher yebarkachehu.....
@emann7734
@emann7734 2 ай бұрын
ድንጋይ ቅልእንጨት አነ ቆርቆሮ ምናምን የሌሉበት ህይወት
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 2 ай бұрын
አስጎመጁኝ😮😮😮
@user-vs3su4wh8m
@user-vs3su4wh8m 2 ай бұрын
ሁሉም ደስ ይላል ለአዱና ሳይጨነቆመኖር መኖር ግን ልብስ ቢነበሱ ጥሩ ነበር
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 2 ай бұрын
ልብስብቻ ቢለብሱ በቂነው የምር ሳስበው የቅቤ የማር ሀገር ከዛም በጣም ጠንካራ ሰውነት ርግጠኛነኝ
@WubShewa
@WubShewa 2 ай бұрын
በፈጣሪ ልጆች ያዛዝናሉ የንጽሕና ጉድለት😢
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 ай бұрын
btam tenama megeb aserarer new btefetro negr mesrat ke kemekal yteda❤
@fakiyaaolaanaa9058
@fakiyaaolaanaa9058 2 ай бұрын
Wowowo maashaallaa taabarkallaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aduadaneche9743
@aduadaneche9743 2 ай бұрын
Wow
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 ай бұрын
ወይኔ እማማማ ኢትዮጵያ
@arabia1239
@arabia1239 2 ай бұрын
ያርብ
@DaniDbebe
@DaniDbebe Күн бұрын
Wow one love ethiopia 🇪🇹
@neza6422
@neza6422 2 ай бұрын
ወይኔ አረረረረ ጉድ ነዉ አማረኛ ይቺላሉ ዋውውውውውውው❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 2 ай бұрын
Desyllale ❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 2 ай бұрын
ምግብው ግን ማሻ አላህ በረካ አለው የሰሩት ትንሽ ነው ይ ኸ ሁላ ሰው ሲበላ የወገርማል
@zenabali9131
@zenabali9131 2 ай бұрын
የህፃኖቹ ሆዴ ጤነኛነው
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 ай бұрын
estemer new malt new btam helthy megb new ymemegebut malt new bzyt yltkatl❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 ай бұрын
ደቡበ❤❤❤❤
@girmaywerede8211
@girmaywerede8211 2 ай бұрын
Btam des elal ehete
@NatiEthiopya
@NatiEthiopya 2 ай бұрын
Des sitel fendesh nat❤
@daypabplda8793
@daypabplda8793 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ😢
@geneneoda7920
@geneneoda7920 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ይህችን ሴት እግዚአብሔር ይባርክ🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 ай бұрын
❤😊❤
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 6 күн бұрын
Agere setamere❤❤❤❤
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 3 ай бұрын
የኔውድ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 2 ай бұрын
ሤትዮዋ ደሥ ሥትል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 ай бұрын
ያመመዉ አለ ይሄን ተመኙ ወይኔ ዉድ አገሬ ወሎ
@hjhj6277
@hjhj6277 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asya782
@asya782 2 ай бұрын
ወይኔ ህፃኖቹ ሲያሳዝኑ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 2 ай бұрын
አስቀይ ስውደሽ ❤️❤️
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh
@Ggghhhjjjjjjfhhxhh 2 ай бұрын
Hulu tefetero dess seluuu
@HeluLove-
@HeluLove- 2 ай бұрын
እማደንቅሽ ነገር ግን ሳትፀየፊ እምትመገቢውን ነገር❤❤
@teg22345
@teg22345 2 ай бұрын
Des selu 🙂❤️❤️❤️
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
ማሻአላሕ በጣምየዋሕሕዝብእኮናቸው አላሕአገራቺንንሰላምያርግልን እኔም ኢትዮጵያሥሔዲ ሒጀ አያቸዋለሑእሻአላሕበጣምነውየምወዳቺሑ ደቡቦቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤wude
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 2 ай бұрын
የኔ ውድ አስካልየ ❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meyidzerhum-mo9zc
@meyidzerhum-mo9zc 2 ай бұрын
😢😢😢
@selamselam805
@selamselam805 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatiEthiopya
@NatiEthiopya 2 ай бұрын
Setywa des tilalec fikir nat
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ሰላም አስካለ ታድለው ሰላማዊ ኑሮ ነው የሚኖሩት እንወዳቹኀለን ❤🎉❤🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
እውይይይ... ሲያምሩ ወይ አገሬ ባህሉን አክባሪ ዥንጉርጉር ነን :: እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን :: አስኩዬ እናመሰግናለን::
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
ምኑአማረሺ
@hayasana9468
@hayasana9468 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
@@tube8181 እሙ አብዱረህማን አብረው መብላታቸው መልካምነታቸው .... ለዛውም በዚህ ግዜ በራቸውን ለእንግዳ መክፈታቸው .... ወዛቸውስ ቢሆን ? ቀይ ብቻ ነው የሚያምረው ?😳
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
@@tube8181 ምናቸው ያስጠላል ? እሙ አብዱረህማን ? ቀይ ብቻ ነው የሚያምረው..??
@Madinanazif
@Madinanazif 2 ай бұрын
Uuu albabas kabad naw Askale yanga jagnaa100%
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 2 ай бұрын
ወይኔ
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 2 ай бұрын
🙏🌹🌹🌹🌹
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@EdrisAdem-ps2sw
@EdrisAdem-ps2sw 2 ай бұрын
አበሳ ነሸ❤❤❤❤❤
@TofikMurid
@TofikMurid 2 ай бұрын
በዚዘመን ጡታቸው የታየ ባህል ገደል ይግብባ ነውር አያቁም እንዴ
@user-fs9nt7bx8g
@user-fs9nt7bx8g 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 3 ай бұрын
ወይኔ እንደው አለመፉራትሽ ይገርመኛል
@user-ks5vj9cc9e
@user-ks5vj9cc9e 2 ай бұрын
ወላሂመጣምነዉእማደቅሽ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 ай бұрын
ከብረት ድስት ድንጋዮ ጥሩ ነው እኛ ኢትዮጵያን ከሁሉ ቀደም ነን አሁን ጀርመን ስዊዝ ከድንገይ የሚስራ ድስቶች ጀምረውል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@alain-vw8us
@alain-vw8us 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@retasa7652
@retasa7652 2 ай бұрын
Lebs lebesen seletenen kemenbalw enesu yebeltunal
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 2 ай бұрын
አዳም ቢመጣስ 3000አመት ታሪክ ያለን ሰዎች ልክ እንደሱ ስንኖር
@user-hk2qi9qb2w
@user-hk2qi9qb2w 2 ай бұрын
Ufa.hin.qabanii😢😢😢😢😢😢😢
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 2 ай бұрын
ጉድነውኮ 😢😢😢😢😢😢
@user-os6hd8lk1i
@user-os6hd8lk1i 2 ай бұрын
እኔብሆን እስካሁን እሮጣለሁ በጣም ነው የምፈራው
@user-es3wj1fh4y
@user-es3wj1fh4y 2 ай бұрын
እኔ እጀራካልበላሁ ሌላዉን ምግብ ከአንድቀን በላይ አልደግመዉም እነሱግን 😢
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 2 ай бұрын
አስካለ የለበሰችው ይሻላል ይችኛይቱማ ጅራቷን አንጠልጥላ እርቃኗን ያረቢ በነገራችን ላይ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሬድዮ እሁድ አስር ሰኣት ላይ ይጋብዙ ይጋበዙ የሚል ፕሮግራም ነበር አስካለ ተስፋዬ የወይንሸት አስፋው ሰለሞን ክፍሌ አዘጋጆች ነበሩ በጣም ስወዳቸው ኡሁን ሰርች እያረኩ አስካለንም የወይንሸትንም ሰለሞንንም አይኔን ጨፍኔ እሰሜቸዋለሁ እምቤዬ ይመጣል ልጅነቴ ላይመለስ አለፈ ሀሳብ የለ ጦርነት የለ ኑሮ ውድነት የለ ያረብ ያንን ግዜ መልስልን😢😢
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
መልካቸዉ ጉምዞችን ይመስላል ግን እነዚህ ጥሩ ሰዎች ይመስላሉ ምናለ ከነዚህ ቢማሩ ሰዉ እንደ አዉሬ አድነዉ .. ። ደቡብቦች ምግባቸዉም ደስ ይላል ወደድኳት በጣም የሚገርም ጥሩ ባህል አላቸዉ።
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 ай бұрын
ልብስ ብቻ በዎጉ ቢለብሱ ጥሩ ነበር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
@@user-uv5mb3ek8z እረነዚህ ለብሰዋል ማለት ይቻላል እኔ አካባቢ ያሉት ልብስ ጠላታቸዉ ነዉ
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 2 ай бұрын
ለምንድነው እማይለብሱት
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
@@sumeyaseyed2160 ባህላቸዉ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 3 ай бұрын
ኧረ ሴትዮዋ እርቃኗን ናት😢😢😢አይ ባህል አስካለ ግን ሳላደቅሽ አላልፍም እኔ ተስማምተሽ ኒሪ ብባል እዉነት አልችልም
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aduadaneche9743
@aduadaneche9743 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 2 ай бұрын
አሥኩየ፡ምርጥሤትዮናት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
ሃገሬ ሰላምሽ ይመለስ!! አስኩዬ ቆንጆ እንዴት ደስ የምትል የፀማይ እናት አሳየሽን? ተባረኪ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግነለሁ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 ай бұрын
btam awke sewche nachw genyece
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 71 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 2,2 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 31 МЛН
ToRung short film: 🙏thank you for rescuing the baby❤️
0:12
Эта ведьма поедает детишек #фильм #кино
0:53
МеткийДик
Рет қаралды 4,2 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 1,1 МЛН