#EBC

  Рет қаралды 55,954

EBC

EBC

7 жыл бұрын

Пікірлер: 73
@user-pw8zd3ux2z
@user-pw8zd3ux2z 3 жыл бұрын
እህቶቼ ወድሞቼ ቁሩፉድ አፍልታቹ ጠጡ በጣም ልውጥ ታገኛላቹ
@mustafajuhar6112
@mustafajuhar6112 2 жыл бұрын
ቁሩንፉድ በምን አፊልተንነዉ የምንጠጠዉ እህቴ
@wubitadmasu8406
@wubitadmasu8406 Жыл бұрын
እሺ እህቴ ተባረኪ
@playapp649
@playapp649 Жыл бұрын
የምን መደናት ነው ቁሩፍድ
@meramthahr1541
@meramthahr1541 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ።
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 5 жыл бұрын
እኔ.ደግሞ.እኔ.ብቻ.መስሎኝ.ነበር.በዚህ.በሽታ.የምሰቃይ.ለካ.ብዙ.ሰው.አለ.እግዚአብሔር. ምህረት.ይስጠን በጣም.አሰቃይ.ህመም.ነው
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔም የዚህ ህመም ተጠቂነኝ
@kidisthabte2491
@kidisthabte2491 2 ай бұрын
እናም የወድማችን ስነ ምግባር
@sososamar9360
@sososamar9360 4 жыл бұрын
enamesegnalen dokter ene betam nech fesashe yefesegnal mn ladrg smet alew
@afyh8530
@afyh8530 6 жыл бұрын
Thank you
@xghfchfhtuyy8853
@xghfchfhtuyy8853 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-pw8zd3ux2z
@user-pw8zd3ux2z 3 жыл бұрын
አላህ ይማረን
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 5 жыл бұрын
እናመስግናል
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 Жыл бұрын
እና መሰግናለን
@meryemyebabowa8055
@meryemyebabowa8055 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@KhanKhan-zu4db
@KhanKhan-zu4db 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ቁጥር ብትልኩልን ሀሪፍ ነበር
@fatiyanurisbo8673
@fatiyanurisbo8673 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነዉ ኢነመሰጊነለን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
1 የተሰጠንን አንቲቢዬቲካ አለማቁዋረጥ መጨረሰ 2 ብዙ ወሀ መጠጣት ቶሎ ቶሎ ሽንት ቤት መሽናት 3 ካቶን ፓንት በየቀኑ መልበስ 4 ክራንቤሪ መጠጥ መጠጣት ወይም በኪኒን መልክ መወሰድ 5 በውሀ መታጠብ ሽቶ ነገር አለመቀባት 5 ንፅህናን መጠበቅ 6 ተፀዳድተን ሰንጨርስ ከላይ ወደታች መጥረግ ቢቻል በውሀ መታጠብ
@duliti7133
@duliti7133 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ተባበረኝ የክራንበሪ ዱቄት ወይም ታብሌት የት እንደሚገኝ ንገረኝ ፋርማሲ ውስጥ አጥቻለሁ።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 2 жыл бұрын
Egnamsgnale ka libe❤
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 2 жыл бұрын
Wow btame des ylale d.r true tmrte new
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@victoraustin9429
@victoraustin9429 2 жыл бұрын
i know im asking randomly but does any of you know of a way to get back into an instagram account?? I somehow forgot the account password. I appreciate any help you can give me!
@user-mx5ol1mh9r
@user-mx5ol1mh9r 15 күн бұрын
Urinary tract wusix xebaasa alebishi tebiyaalewuny indet yikesetaali mefitewusa mini yihun.
@adosolyana6388
@adosolyana6388 4 жыл бұрын
Deguter betam enamesegnalen
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@adnansinan9162
@adnansinan9162 6 жыл бұрын
እኔም
@user-dv6hy2kw6y
@user-dv6hy2kw6y 6 жыл бұрын
ere doctor shinten simeta mekoyet alchilm mndnew yihew ahun embRte bet achi betam yameghal
@salamsala9871
@salamsala9871 3 жыл бұрын
Bexam amesagenalhu
@saadamuhmad4914
@saadamuhmad4914 5 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ዶክተር አላህ ከክፉ ነገር የጠብቅልን ዶክተር እኔጥያቆ አለኝ ጥያቄ ምድነው በጣም ያስቸግረኝል ነጭ ፈሳሽ ይኽህመም የሽት ቱቦ ኢንፌክሽን ነው ወይስ ሌላ በሽታነው ብታብራሩልኝ ዶክተር ሌላው ዶክተር ከምንስ ይነሳል እደትስ ማስወገድ ይቻላል ጥያዌን እደምመልሱልኝ ተስፉ አረጋለሁ ?ግን ዶክተር ምንም ህመም አይሰማኝም ነገርግን በጣም ከባድ በሽታ ነው። እየዘገየ ሲመጣ ሌላ በሽታ ላስከትል ይችላል ዶክተር?
@birukdegife2761
@birukdegife2761 4 жыл бұрын
የአባላዘር በሽታ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብሽ
@dinarasi5641
@dinarasi5641 2 жыл бұрын
የሸንት ቱቦ መጥበብ እንዴት ይከሰታል መፍትሄውሰ ምንድነው?
@temesgenertrom8072
@temesgenertrom8072 4 жыл бұрын
ዶ/ር የመስሪያ ቤትዎትን አድራሽ ብጠቅሱልን ??
@zaramuhammed9593
@zaramuhammed9593 4 жыл бұрын
yedokter adrashaa yet new ene techgireyalhu
@meselechtsegaye2915
@meselechtsegaye2915 6 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!! የኩላሊት ጠጠር መንስኤው ምንድ ነው?
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ውሃ አለመጠጣት ነው ብዙ በመቆም ሽንትን መቃጠር
@tigistmamo1325
@tigistmamo1325 Жыл бұрын
የደምማቅጠኛ ወሪፉይ ወስጄ ሽንቴ ደም የቀላቀለ ሆኖብኝ የሽንት ኢንፌክሽን ስወስድ ተሻላት
@almazrussom5819
@almazrussom5819 2 жыл бұрын
Yes
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 4 жыл бұрын
እህ በሺታ አሳቀየኝ መፍትሂውን አላህ ይሥጠኝ ህክምና ሁሉ እየለፍው ነው በጣም
@tigisttadesse4001
@tigisttadesse4001 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እኔም ተሰቃየሁ ብታይ እራስ ምታትና ወገቤን ህመሙን አልቻልኩም ይሄን ሰሞንን
@panditprokash1239
@panditprokash1239 3 жыл бұрын
wellahi enam endachi negn wude😭
@emmawayishbezuneh3550
@emmawayishbezuneh3550 2 жыл бұрын
የሽንት ቧንቧ ችግር እግርን ያማል ወይ
@selemawitmengesha45
@selemawitmengesha45 3 жыл бұрын
yemahtsen infection tebye sprofloksasil tesetetogn lesebat kenat watkuwachew gn le and wer bcha dankugn mknyatu mn yhon melslgn
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 2 жыл бұрын
ስልከወትን ሊሠጡን ፈቃደኛ ነወት
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
Enamasgnaln. Dr. Batm. Areff. Temert. New. Enamasgnaln.
@menberezegeye3848
@menberezegeye3848 4 жыл бұрын
የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን
@betiyemariyamlij3344
@betiyemariyamlij3344 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ይሁንባችው የዶክተሩ ስልክ ቁጥር ተባበሩን
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 6 жыл бұрын
እንዴት መማር እንችላለን አንድ ቃል ለማውጣት እእእእእእእእ ብለው ነው ቃል የሚያወጡት እኛ ከአገርቤት ውጭ ያለን ጊዜ ከት እናመጣለን በጣም ጊዜ ትፈጃላችሁ!!
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ካልተመቸሽ ውልቅ ነው ትግስት ከለለ የትም አይደረስ አችን ብቻ ታሳቢ ያደረገ ነገር የለም የተቸገረ ሰው ጊዜ ሰጦ ይከታተሉታል እሽ
@KaliKali-fk2uf
@KaliKali-fk2uf 5 жыл бұрын
Maheder Kebede kebede 4
@tigistlegatig3949
@tigistlegatig3949 Жыл бұрын
ደደብ ስለሆንሽ እኮ ነው
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 5 жыл бұрын
እረ በዚ በሽታ እየተሰቃየሁነው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እረ በዚ በሽታ እየተስቃየሁነው
@hdjdgbdhdhdg8967
@hdjdgbdhdhdg8967 6 жыл бұрын
እኔ ዶክተር የምጠይቀው ሺንቴ ስመጣ በቶሎ ካልሽናሁ መቆጣጠር አልቻለም ችግሩው ምንድን ነው? ??
@adanechmose2603
@adanechmose2603 5 жыл бұрын
እኔሸንቴ ሠሸነ ይቆረጠኛል ምንድን ነው ???
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
የሺት።።ብዛትሊገለኝነውውውውውውውው
@user-bc3gw1rj8x
@user-bc3gw1rj8x 4 жыл бұрын
ኧረ የህ በሺታ አልተውኝ አለ ሁለት አመቴ ምን ይሻለኛል
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
Drink cranberry juice pure alot that will help and pamagrane juice eat pumpkin seed. Good luck
@ghhuufggyuu1110
@ghhuufggyuu1110 5 жыл бұрын
እኔምሽንቴሰሸናያቃጥለኛን
@kukew1885
@kukew1885 6 жыл бұрын
wiha betetaw kutir tolo tolo nw shenta mimetaw bedekika wst hulta sosita shenalw ytetawt wiha eskiyalki tolotolo nw mishenaw shintam wiha nw klr ylwm
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
እእእእእር።እያክአላስታወቀኝም
@missmiss7538
@missmiss7538 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ጋር እንዲህ ነው
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 2 жыл бұрын
Jzzaklahii. Eneme. Emme. Yhnwe. Wgbane. Ymnale. Kzyame. Sete. Sete. Ylnale. Bckode. Bsmanwe. Emntkme. Yargene.
@madinamadina1880
@madinamadina1880 4 жыл бұрын
era enase batame eyakatalge nwe batame eyamamagecnawe efakishine nawe beya madehanete tatakamekuge mineme leshalge alechalme mine endahuna alakame dacorore mafetahewaine yenegaruge
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 2 жыл бұрын
እስኪ ደኩተር መዳህኒቱን ይገሩኝ ልግዛው
@kidisthabte2491
@kidisthabte2491 2 ай бұрын
አቤት የዶክተር እርጋታ
@maazamaza952
@maazamaza952 5 жыл бұрын
እኔ እባካቹን የመሀፃን እፌክሽ ነአሰቸግ ሮኛል መላበሉኝ
@hhggggghhh4517
@hhggggghhh4517 4 жыл бұрын
ሰላም ነውት ዶክተር ጥያቴ ነበረኝ የልብ እጢና እብጠትስ እህቴ በጣም ታማለቺ ያልሂደቺበት ሀኪቤት የለም አልቺልም እያሉ ይመልሱዋታል መፋቴሂ ስጡኝ እህት ወዲሞቼ
@SsSs-yh6lm
@SsSs-yh6lm 4 жыл бұрын
የማህጸን እፊክሽን መውላድ ይከለክላል እደ
@almaztesfa6477
@almaztesfa6477 Жыл бұрын
+q P¹¹
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН