Ethiopia | ያለሃኪም ወረቀት የሚገዙ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለመከላከል እና ለመቀልበስ የሚረዱ ፍቱን መድሃኒቶች

  Рет қаралды 46,991

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

ያለሃኪም ወረቀት የሚገዙ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ለመከላከል እና ለመቀልበስ የሚረዱ ፍቱን መድሃኒቶች
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 146
@rutharaya3479
@rutharaya3479 Жыл бұрын
Thank you Dr Daniel god blessed you and your family
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ምሰጠን መረጃ 🙏🙏🙏
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
Thank you dr bless you more and your family 😍😍😍
@mekdesabase1984
@mekdesabase1984 5 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን❤❤❤
@AkilogYitbarek-tn4cy
@AkilogYitbarek-tn4cy 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ 😍😍
@meazatefera455
@meazatefera455 Жыл бұрын
Thank you Dr Daniel 🙏🙏
@BirhanAsmamaw-vb4nx
@BirhanAsmamaw-vb4nx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርዬ
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much dr 💕🙏
@lebanong7739
@lebanong7739 Жыл бұрын
Yes very helpful thanks
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@wubalemdagnew8334
@wubalemdagnew8334 5 күн бұрын
thank you doctor
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
Thank so much your no 1
@abrashgirma4424
@abrashgirma4424 Жыл бұрын
God bless you and your family.
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Axelent it's amazing education thanks
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Жыл бұрын
God bless you!!
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@geriewedihaleka2089
@geriewedihaleka2089 8 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ተባረክ ቆንጆ መረጃ!!!
@kifayaahmed3320
@kifayaahmed3320 Жыл бұрын
ትመቻለህ Bro
@user-qs2wm3zp5j
@user-qs2wm3zp5j 2 ай бұрын
God bless you
@hani9296
@hani9296 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን ዶክ
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 Жыл бұрын
ተባረክ
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ ትልቁ በሽታዬ ይሔ ነው ።የሚነሳብኝ ግን በጣም ውሀ እጠጣለሁ ።ከቤት ውጪ የተለያየ ነገር ለማከናወን ረጅም ሰአት የምውል ከሆነ ውሐ አልጠጣም ከጠጣሁ ያገኘሁበት ቦታ መሽናት አልችልም ስለዚህ ሽንቴን ሙሉቀን ይዤ ቤት ስገባ ለመሽናት እንኳን ሕመሙ ያሳቅቀኛል ።በራሴ መንገድ ቶሎ ቶሎ ውሐ በመጠጣት ሽንቴንም እንደዛው በመሽናት ነው የማክመው ።አዲስ መፍትሔ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ።
@dawitzerihune5426
@dawitzerihune5426 2 ай бұрын
Ena gare ale dawile
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
መልካም! እውቀትን የሚያካፍሉትን እናበርታቸው!
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተሪ❤
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ የኔ መልካም ሰው እግዚ ይበርክህ ኑርልኝ
@hayimanottamiru8035
@hayimanottamiru8035 Жыл бұрын
Thankyou very much doctor I wanna knw about reactive arthritis..please please
@yosefwaleleign9495
@yosefwaleleign9495 Жыл бұрын
tnx
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@metageshulun8150
@metageshulun8150 Жыл бұрын
በጣም እናምስግናለን የአንተ ምክር በጣም ጠቅሞኛል በለፈው ስለ አብሽ ይነግርከን ፖታሽየሜን ለማስተካክላልሁ ብዬ ያደረኩት በጣም ይሚግርም ለውጥ አምጥቻለሁ thank you Dr
@elsatecle5822
@elsatecle5822 Жыл бұрын
Btami Xbuk Tmurti. Amlak Zebenkan Hiwetkan Zerekan Ybark.
@bezuworkkidane5884
@bezuworkkidane5884 8 ай бұрын
Good 👍
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@meazatefera455
@meazatefera455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያገሪልጅ ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩኘ!!
@eurosalam5891
@eurosalam5891 2 ай бұрын
❤❤❤❤ishi imokralew docter inemi tesqayewu
@gadalinahallowiyo508
@gadalinahallowiyo508 Жыл бұрын
Thank you Dr Dani Any tips for HOT FLASHS please. Blessings to you Dr Dani
@user-fd3yq8ei9o
@user-fd3yq8ei9o 3 ай бұрын
Ene bezi betam eyeteseqayeu new medhaniti yet ygegnal
@workituami6063
@workituami6063 Жыл бұрын
ደ/ር የታመመ መዳን ይፈልጋል አንተ ሲጠይቁህ መለሰ አትሰጥም በዝህ ምክንያት ልጠይቅህ አለና አተዋለሁ እባክህ በሸታ እነ ደረሰ ነውና ብታሰብበት
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እናመስግናለን ከልብ እንኳንም ወድማችን ሆንክ ተጠቃሚ ነኝ በምክርክ
@user-kt4uz3xq4n
@user-kt4uz3xq4n Жыл бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ ጥያቄ ጠየኩህ ግን አመልስልኝም የታመመ ሰው በጉጉት እንደሚጠብቅህ አትርሳ የምር ተናድጀብሀለሁ
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 Жыл бұрын
❤❤❤
@munahussen1240
@munahussen1240 Жыл бұрын
Selam new doctor yeshet tebebe betam asechedergn mn alebegn eyetemelala new mn madergn alebegn
@solution365
@solution365 Жыл бұрын
Thanks it's very help full
@aynalemwoldeyohannes5935
@aynalemwoldeyohannes5935 Жыл бұрын
Tanks
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው ከሁለት ቀን በፊት በዚህ ምክንያት በጣም ታምሜ ሆስፒታል ነበርኩ በተለይ ቀድሞ ለመከላከል የነገርከን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-jp5ow8fb1k
@user-jp5ow8fb1k 6 ай бұрын
መድኃኒቱን ከየት ማግኘት እንችላለን ዶክተር
@HjhgjUguvyd-lg4rw
@HjhgjUguvyd-lg4rw Жыл бұрын
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ሠላም ይህ የጠቀስካቸው መድኃንት በአገራችን በተለይ በአሁኑ ወቅት የለም
@Mekdi-sl3ej
@Mekdi-sl3ej 3 ай бұрын
Selam dokitr enem yekulalt ena yeshit tepo efekishin tebiye takimem minem lewt yelhum betam yemakatel ena wegat edhum yemetenfes yerasi mitat kebadi hinobignal min ladrg betedegagami takimalhu lewt yelm
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew Ай бұрын
👍👍👍👍
@misergeremew7390
@misergeremew7390 Жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እኔ ላይ የታየው ቶሎ ቶሎ ሸንት መምጣት የማጣደፍ አስክ መሳትም ደርሳል
@girmayebekele3202
@girmayebekele3202 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ጤናችን ሚጥራዊ በሆነ መልኩ አንተን ማማከር ብንፈልክ የተሻለ የስልክ አማራጭ ይፈጠርልን
@meseretlegass4136
@meseretlegass4136 Жыл бұрын
Ameseginalhu
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን 🙏 መዳኒቶቹ ጨጋራ ላለበት ሰው ችግር ያመጣ ይሆን እባክህ ካየህ መልስልኝ
@bereketalemu1553
@bereketalemu1553 3 ай бұрын
Doctor, bezih case eyetesekayew new antibiotics miwax bizu wesijalehu minm lewut yelewm ahun lemecheresha gize ceftriaxone le 5 ken be ken 1 gize jemirehalew 2 wer mulu tamimehalew gin lewut yelewm
@selam.shaluu
@selam.shaluu Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ መጠየቅ የፈለኩት የ ልጆች airway inflammation ምንድነው መፍትሔዉ please ግራ ገብቶኛል ልጄ ታሞብኛል ምን ማድረግ አለብኝ ስለ ምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ።
@meskeremabebe4884
@meskeremabebe4884 Жыл бұрын
I’m suffering with armpit sweat do you have any suggestions Dr? That embarrassing me every time
@hanasisay7125
@hanasisay7125 Жыл бұрын
እኝህ ያልካቸው በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ አለወይ
@joudjuda9763
@joudjuda9763 Жыл бұрын
wao
@tilahunman6846
@tilahunman6846 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስልክ ቁጥሮትን ማግኘት እችላለሁ?
@missoum3410
@missoum3410 Жыл бұрын
Thank you Dr, would you please tell us about ovarian cyst and fibroid as well.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
With another video
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
u Join us for such videos too
@hesan5420
@hesan5420 4 ай бұрын
ሠላምዶክተር
@hesan5420
@hesan5420 4 ай бұрын
እኔያለሁበትበጣም ሙቀትአለ እናብልቴን በምላጭበትጊዜ የማሣከክ ባህሪና የማበጥና ቀይ ይሆናል መድሀኒትምተጠቀምኩአለቀቀኝም ምንአልባሽመድሀኒትካለ ንገረኝ
@zedhaji4410
@zedhaji4410 Жыл бұрын
የኛ ጀግና
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@GebralaSahle-nx1bz
@GebralaSahle-nx1bz Жыл бұрын
ሰላም ዶ ር ሽንቴ በጣም አረፍ አለው ምክንያቱ ምንድ ነው
@kukisman-hv7et
@kukisman-hv7et 22 күн бұрын
ዶክተር እኔ እና የኩላሊት ኢንፌክሽን እና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለብኝ ግን ሁለት ክሊኒክ ታየሁ መሪፌ ተሰጠኝ ግን ምንም ለውጥ የለም ምን ላድርግ ዶክተር በፈጣሪ ንገረኝ
@user-nf8iy7yn4t
@user-nf8iy7yn4t Жыл бұрын
ishe d/r beletela enda bugeri wha yekatri ngri yewotle yaskekangle mindenw ??
@mihiretniguse
@mihiretniguse 7 ай бұрын
ሰላም ደክተር አኔ በተደጋጋሚ እታመማለዉ የሚሰጠኝ ሲፕሮ ነው አሁን በጣም እየባሰ ነው ምን ላድርግ
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ደ/ር ዳኒ እኔ እና ልጄ በዝህ በሽታ እንታመማለን እኔ ብዙ ውኋ እጠጣለሁ ። ልጄ 6 ዓመት ናት እሽ ብላ ውኋ አትጠጣም እኔ ግን ማቆጥቆጥ ስጀምራት ስለማቀው ለብ ባሌ ውኋ በጨው እጥብ አደርጋታለሁ ። ስለዚህ ምን ችግሮች ይመጡባታል ??? እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🖐🖐🖐🖐
@abrhamshiferaw7503
@abrhamshiferaw7503 Жыл бұрын
ስለ Foot Pain ብትሰራ
@MeskeremMeski-cg8uo
@MeskeremMeski-cg8uo 4 ай бұрын
ዶክተር እንዴት ነህ እኔ በጣም ጎኔ እብርቴ አካባቢ ያመኛል በተደጋጋሚ መዳኒት ወስጃለሁ ግን እያመመኝ ነው
@hawamohamed2866
@hawamohamed2866 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ቶሎ ቶሎ ሰንቴ ይመጣኛል ሽንቴ ምንም አይነት ሽታ የለውም ግን በጣም ያሰምጠኛል በየ 5ደቂቃው እቀመጣለሁ ግን ጠብ ነው ምት በጣም አይፈሰኝም ተቸገርሁ መፍትሄወ ምንድን ነው
@user-ro5bu6ni4i
@user-ro5bu6ni4i 8 ай бұрын
የወንድ ብልት ማቃጠል መድሀኒት ካለ እባክህ ዶክተርዬ ቪድዮ ስራልን
@amalamal9260
@amalamal9260 8 ай бұрын
ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር እና የሽት ትቦ እፈክሽን አለብኝ ህክምና ተመላልሻለሁ ግን መፍትሄ አላገኘሁበትም
@simrettekle4491
@simrettekle4491 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር probiotic መጥፎ ባክቴርያን ይመግባል prebiotic ደግሞ ጥሩ ባክቴርያን ይመግባሉ ልክ ነኝ ውይ እባክህን መልስ ስጠኝ ❤❤❤
@user-dm5ll3sq4q
@user-dm5ll3sq4q 9 ай бұрын
Medhanitun yet magignet ichilalehu
@djibutymed2502
@djibutymed2502 Жыл бұрын
bro ene shent tolo tolo yemetagal alfo alfo kulalit akababi hemem yesemagal hekemena weseje neber kulaliteh netuh new gen yalebeh yeshent infekshen new belo dokteru 1 tebetbeto yemiteta azokegi wesedkubet gen lewt yelewem weham bedenbe tetabet alegi etetalew gen lewt yelewem
@hayimanotyilimahayimanot3182
@hayimanotyilimahayimanot3182 2 ай бұрын
መዳኒቱ የት ይገኛል
@romansurafel6014
@romansurafel6014 Жыл бұрын
ክላኝቡሬምኝድኝንነው?
@smotekonjo
@smotekonjo 6 ай бұрын
በአላህ መልስልኝ አረብ ቤት ተሰቃየሁ አኪም ቤት ኢፌክሽን ነዉ አሉ መደሀኒት ሰጥተዉኝ ነበር አልተወኝም በአላህ እሄ መዳኒንት ገዝቼ ልጠቀም ወይ በአላ
@saadasaid1559
@saadasaid1559 12 күн бұрын
ዶክተር እኔ ብዙ ግዜ እፌክሽን ያመኝ ነበር እሁን እውስጥ እብጦብኛል እብጠት ቦታ ይቀያይራል እለሀኪም ብዙ መደሀሊት ውስጄ ነበር ቁጥር ካለህ
@user-yk4cv4nb3i
@user-yk4cv4nb3i 3 ай бұрын
Wandme banith silk lakilny
@liyabaseleale7481
@liyabaseleale7481 Жыл бұрын
Ciprofloxacine tabelet 500mg yehes medhnite endet nwe
@user-or7wk8qr8u
@user-or7wk8qr8u 3 ай бұрын
Enmsgnalne Dne Takue
@beyansalih3075
@beyansalih3075 Жыл бұрын
እውነተኛው ዶክተራችን ዶክተር ዳኒ ጤና ሰላምና ረጅም እድሜን እመኝልሃለሁ በአዲስ አመት አዲስ ነገር ለገስከን እናመሰግናለን ! በፋብሪካ ደረጃ ከተመረተው መድሃኒት ይልቅ ባለህ የምርምር ችሎታ በቅጠላ ቅጠልና ቅመማ ቅመም ላይ ያተኮረ ቢሆን ይመረጣል ባይ ነኝ ከኔ የበለጠ እውቀቱ ያለው ካንተ ዘንድ ስለሆነ ምን ይመስልሃል ?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው በዚህ አቅጣጫ ብዙ የምርምር ውጤት እምብዛም የለም
@ahmedasma3424
@ahmedasma3424 Жыл бұрын
Teyake nbrgn eytedegagm yamgnal mdanitm tedgagami giza wosejalhu gn ahun kullaletay akababi yasakekgnl setaywo mnm ylme yeste infactionm yidegagembgnl ahun balkachwo yitakmal woyse mn large plise help me
@AkberetAbadi
@AkberetAbadi 9 ай бұрын
Medhanitu ethiopia wust ale?
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
የከፉ ደረጃ ከደረሰስ መጨረሻ ላይ ያስተማርከውን መድሀኒት አሳየን ፈቶውን
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
ፎቶውን ላክልን ካለ
@zewdityetbarek6371
@zewdityetbarek6371 Жыл бұрын
በጣሊያንኛ ምን ይባላል
@WoinshetButa
@WoinshetButa 2 ай бұрын
ክራምበር ምንድነው
@user-zt3nx7qp6f
@user-zt3nx7qp6f Жыл бұрын
እበክ ዶክቶር ከየሀሁ መልስልኝ የትንፈሽ እጥረት አለብኝ ትንሽ ህመም ይሰመኘል ሁስቢተል አየሰነግኙም ምክንየቱ ህገወጥነኝ የለዉት አረብ ሀገርነዉ ስለዚ በፈርመስ መፍቴ ይገኘልወይ ?
@MahajaMabahah-ns1mb
@MahajaMabahah-ns1mb 11 ай бұрын
የስራ ብዛት ነው እኔም ሀገር ስገባ ነው የተስተካከለልኝ እረፍት ስታደርጊ ይተውሻል
@ekramjemal8930
@ekramjemal8930 7 ай бұрын
Yet endemnagne plse negeren
@user-th2or7rw5j
@user-th2or7rw5j Жыл бұрын
እሽዶክተር እናመሰግናለን በምትለቃቸው አውዶወች እደምንጠቀምባቸው ተስፋአለን ዛሬ ግን የመጀመሬይቱ ተጠቃሚ እኔነኝ ብየ አስባለሁ
@bizuyami839
@bizuyami839 11 ай бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን በሽንት ቧነቧ እነፌክሽን ለይ የምንጠቀመውን ሥትነግረን መድሀኒቱን ስታሣየን ጨተፈጥናለህ ቀስ ብለህ በታስረዳን ጥሩ ነዉእግዚአብሔር ይሥጥህ
@user-zf5cs3lu1o
@user-zf5cs3lu1o 10 ай бұрын
Hi Doc. What about Children who suffer from UTI it's Medication and does it have home remedy?Thanks
@djibutymed2502
@djibutymed2502 Жыл бұрын
???
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i Жыл бұрын
ዶክተር አንዳንድ ግዜ ሳያቃጥል ሸንት ከለሩን ቢጫ ይሆናል እና ይሄ ለኢፈክሸን ይዳርጋል
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ጠቀም ያለ ውሃ መጠጣት ነው መፍትሄም
@user-dz5rp9zn5h
@user-dz5rp9zn5h Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይህ ሁሉ አይነት እንዳለ ሁኑ ግን በሰተ መጨረሻ ደም የተቀላቀለበት የሸንት ጥብታ ይወጣል እሱ ለመውጣት ያለ ሰቃይ የታመመ ነው የሚያውቀው እና ምን ማድረግ አለብኝ ?
@fhdhtgfb5368
@fhdhtgfb5368 Жыл бұрын
አረወላህየኔእኔአቀዉአለህ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@MEREMAKEDIR
@MEREMAKEDIR Жыл бұрын
ሀኪም ሂጂ በደንብ ዉሀ ጠጪ
@samkfn3321
@samkfn3321 10 ай бұрын
እኔ ም ሰሞኑን አሞኝ ልሞት ደም ጠብ ይላል
@zeduyutub148
@zeduyutub148 Жыл бұрын
ከምግብ በፊት ነው የሚወሰደው
@Tenaadam.
@Tenaadam. Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aJZirbGC3be-iKM.html
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም እያሰቃየኝ ያለ በሺታ ነው የኩላሊት ጠጠር ጋ የሚያይዘው ነገር አለ የኩላሊት ጠጠር አለብሺ ከመባሌ በፊት የተከሰተብኝ የሺንት ቧንቧ ኢንፌክሺን ነበር እየቆየ ሲሄድ የኩላሊት ጠጠር ተገኘብኝ?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ሁለቱ የተለያዮ ነገሮች ናቸው ለየብቻቸው ትኩረት ያስፈልጋል ከህክምናው አንፃር
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын
@@yenetena አመሰግናለሁ ክበርልኝ ዶክተርየ
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
እና በምን ተሻለሽ
@rahelso
@rahelso Жыл бұрын
Hemoglobin &animia alebign mn largi dr please mnm madreg alchalkum
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 40 МЛН
Ethiopia | 🔥 የወንዶች የአባላዘር በሽታዎች እና መፍትሄዎች 🔥  ክፍል 1
7:51
Hisense Official Flagship Store Hisense is the champion What is going on?
0:11
Special Effects Funny 44
Рет қаралды 2,9 МЛН
КРУТОЙ ТЕЛЕФОН
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 4,9 МЛН
Красиво, но телефон жаль
0:32
Бесполезные Новости
Рет қаралды 444 М.
Clicks чехол-клавиатура для iPhone ⌨️
0:59