አለቤ ሾው ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር የነበረው ቆይታና የመድረክ ሙዚቃ - ኢቲቪ አርካይቭ

  Рет қаралды 213,792

EBC

EBC

Күн бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 154
@malefia-music
@malefia-music 2 ай бұрын
እንዴት ነው እንደዚህ የበሰልከው በዚህ እድሜ የኔ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ዋው ከ25አመት ወጣት የማይገመት ስብእናና /ግብረገብነት ያለው በሳል ቁምነገርና ጨዋታ እያዋዛ ልቅም ያለ ንግግር ዛሬ በበሰለ አእምሮ በድጋሚ ሳደምጠው ተደንቄያለሁ 👍👍
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 2 жыл бұрын
የእውነት ሰው ዘመንህን ከቤተሰብህ ጋር የኢትዮጵያ አምላክ በበረከት ይሙላው ወልደሀል አስተምር አስመርቅ ዳር ኳል የልጅ ልጆችህን ሳም መርቅ ሁሉ ነገርህ ስለሚናገር እውነትን
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
አስተዋይና ስብዕናህ ከፈጣሪ ነው: ድሮም የልጅ አስተዋይ ነበርክ:: አድናቂህ የሆንኩት በምክንያት ነው:: ሚስትህ: ልጆችህና ቤተሰብህ ይህን ቪዲዮ ሲመለከቱ እንዴት እንደሚኮሩብህ!! እንወድሃለን የዘመናችን እንቁ:: 💚💛❤️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው ስለአባቱ ሲናገር ስሜታዊ ይሆናል አይዞክ
@ManYahl
@ManYahl 2 жыл бұрын
ይድረስ ለETV: ቆየት ያሉ ቪድዮዎች ስትለቁ በወቅቱ የተላለፉበትን ቀን እና ዓመተ ምህረት እንዲሁም አጭር ማብራሪያ ብታክሉበት በይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር። ከተቻለ ደግሞ ሌላ የKZfaq ቻናል (ETVRetro) ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።
@fun-loving7625
@fun-loving7625 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ግን ታውቀዋለህ ፕሮፋይል ፎቶህን ትርጉም 🤔666 😡አባክህ ትንሽ ገብተህ የ አሉሚናት ተከታዮቺን አንዴት ያንተን የተጠቀምከውን pic አንዴት አንደምገለገሉበት አየው አና ተረዳ በቅንነት ሃሳቤን ከተቀበልከው ማለቴ ነው 🤔
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
ለምን በዚሁ ቻናል ይታያል ምን አስበህ ነው ካሁኑ ዘመን የተሻለ ነው ትውልድ ይማርበት ከዘረኞቹ ክፍል ነህ መሰለኝ
@teddybanksmusic3892
@teddybanksmusic3892 10 ай бұрын
Indeed,it helps us to remember our good times❤
@alphatango4686
@alphatango4686 2 жыл бұрын
አባካቸሁ የድሮ የ 120 እና የልጆች ጊዜ ፕሮግራሞች ካሏችሁ ብትጭኑልን . 👍
@kedirtube2158
@kedirtube2158 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ደግ ሰው አለቤ
@ethioentertainment335
@ethioentertainment335 2 жыл бұрын
ETV በጣም ጥሩ ነገር እያደረጋችሁ ነው ቆየት ያሉ ቃለመጠይቆች መልቀቃቸሁ።እባካችሁ በ90ዎቹ ተወዳጅ ከነበሩት ፕሮግራሞች አንዱ የሆንነውን Etv ጥያቄና መልስ በደረጀ ሀይሌ ከቀረቡት እንግዶች የኤልያስ መልካ እና ዳግማዊ አሊ የቀረቡበትን እባካችሁ ልቀቁልን።
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 2 жыл бұрын
He is just a gifted person in every position 🙌 no one can reach his level🤩 may God bless him 🙏🇪🇹🥰💪🏾
@DojuMelody
@DojuMelody 2 жыл бұрын
የአኗኗር ጥሩ ግንዛቤ ያለው ልጅ መሆኑ እንኳን ስራው የልጅነት ፊቱም ይናገር ነበር እኮ ቴዲዬ ምርጥ ልጅ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Long live to our Teddy!! His sense of humour is 👌.
@limayahe363
@limayahe363 2 жыл бұрын
Teddy's albums have timestaped my life outside of Ethiopia. Each of his albums reminds me of different times and locations / clubs, restaurants, stores, highways, exits ..../ Thank you Teddo!
@TANA_TUBE_1
@TANA_TUBE_1 Жыл бұрын
ዝነኛ ከመሆን በላይ ዝናን ለረጅም ጊዜ አስጠብቆ መኖር ይከብዳል፡፡ ቴዲ አድርጎታል፡ ከከፍታ ሳይወርድ እንደ ንስር ለዘመናት የበረረ ቴዶ
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z 2 ай бұрын
I totally agree with you he is well professional Artist 😊
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ዋውው... አለቤ ሾዎ ውይ 90ዎቹ እኮ ምርጥ ምርጥ ሰዎች ምርጥ ምርጥ ስራ ነበር በናፍቆት የሚጠበቅ ቲቪ ብርቅ እነ አለቤ ብርቅ።ይሄቃለ ምልልስ የዛሬ 17 18 አመት ከዛ አያልፍም። ቴዶ ድሮም አስተዋይ ሰው ነበርክ ለካ እድሜ የገነባህ ሰው አይደለክም ለካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጡ!
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 2 жыл бұрын
ያኔ በመልካሙ ዘመን በጣም ደስስ ይላል ያኔ ኢትዮጵያ በብሔር ተከፋፍላ ሰዉ በሰላም በሚኖርበት ግዜ 🤣🤣🤣🤣 ዘንድሮስ😥😥😥😥
@ahmedseid1200
@ahmedseid1200 2 жыл бұрын
የግርማሞ ልጅ he was really cute! Hat's off!!!
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ አንደበተ እርቱህ እግዚያብሔር እስካሁን በጨዋነት ጠብቆ ለዘመንህ ወጣቶችጨዋነትን እና አርቲስትነት ተዋህደው ማዝለቅ እንደሚቻል ያሳየህ ያስተማርክ ምርጥ የዘመናችን እንቁ ፈርጣችን ሕይወትህን ለሕዝብህ የሰጠህ ጀግናችን መድሀኒያለም ከነ አናቱ ድንግል ማሪያም አንተን እና የልብህን ንግስት አምለሰትን እነኚያ ቆንጆ ቆንጆ ልጆችህን አቅፍ ድግፍ አድርገው በሰላም በጤና ያኑሩልን . የአንተ አባት የእኛም አባት የነበሩት ክቡር አቶ ካሳሁን ገርማሞን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን እንዳንተ አይነት ጨዋ ያሳደጉ አባት ሞትን ያሸነፉ በህያውነት የሚታወሱ ሰው ናቸው አረፉ እንጂ ሞቱ አይባሉም .አባቴን ስለምወድና ስላረፈ አብሬህ እነደ አዲስ አለቀሰኩ ነ ፍስ ይማርልን አሜን . መቼም ስለ አንተ በአጭሩ መጻፋ ይከብዳል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን አሜን.
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 2 жыл бұрын
የኔ ቅልስልስ!ውይ ቁንጅና ትህትና እና የሐሳብ ጥልቅነት!!❤️❤️❤️
@fekertam
@fekertam 7 ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነው ድንቅ ድንቅ አቤት ስርአት ❤️
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 жыл бұрын
What a talent God gave Ethiopia this hero that fought TPLF with out fear till they left
@yayneabebawoldetensai9386
@yayneabebawoldetensai9386 2 жыл бұрын
Tedaye, you are so humbled person. be blessed 🙌
@adisalem1777
@adisalem1777 2 жыл бұрын
አስተዋይና ብስል ነህ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
አባትህን ብቻ አይደለም ድፍን ኢትዮጵያውያንን የምታኮራ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ቴዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውለታህን በልጆችህ እግዚአብሔር ይክፋልህ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
እዉነትም ከልጅነቱ በጣም ነዉ የተባረከዉ!!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 7 күн бұрын
Teddy is definitely different person he is so calm, respectful, humble and knowledgeable. In Ethiopia music history there is no one competing with him teddy afro is not only musician he is a king Thank you teddy for your service 🙏
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ልዩ ሰው ከ100ሚ 1
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ በጣም ነው የምንወድህ ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@cyberlove
@cyberlove 2 жыл бұрын
He is so well spoken.
@noahyesuf1664
@noahyesuf1664 2 жыл бұрын
Ohh how he is graceful and wise. Thank you EBC and much love my Teddy!!
@endoethiopia6455
@endoethiopia6455 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ትልቅ ሠው ፈጣሪ እድሜ ከጠይ ያድለው
@Lifeissofunny
@Lifeissofunny 2 жыл бұрын
Beautiful to see his emotions and you are truly a legend
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ቴዲዬዬዬዬ ቅጭጭ ያልህ ልጅ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
አለባቸው ተካ (አለቤ) እግዚያብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት እረፍትን ይስጥህ አሜን .
@bmsk0076
@bmsk0076 2 жыл бұрын
ቴዶ እኮ ድሮም የልጅ አዋቂ ነው!
@meryemshafi
@meryemshafi 2 ай бұрын
"90ዎቹ የኛ ድምቀት ነበርክ
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 8 ай бұрын
The women in the audience are so beautiful and no makeup just pure perfection ❤
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ቴድያችን ስወድህኮ የኔም ስለሆንክ እድለኛ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ 👍👌🙏💚💛❤️
@chuchu1732
@chuchu1732 2 жыл бұрын
ስምህን ወድጄዋለው🤣
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
@@chuchu1732 አመሰግናለሁ 😅
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 2 жыл бұрын
Rest in peace our brother Alebachwe 😥
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 2 жыл бұрын
ዋው ቴዲየ የጨዋ ልጂ አስተዋይ እኮ ነህ
@Sima-A
@Sima-A 2 жыл бұрын
በስርአት ያሳደጉህ ይባረኩ ::
@ethiozare8001
@ethiozare8001 2 жыл бұрын
የቴዲን የከለከላችሁን ቃለምልልስ ጋብዙን።
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
ጨዋና ትሁት ኢትዮጵያዊ መሆንህ ልጅነትህ ይናገራል
@meskeremable
@meskeremable 2 жыл бұрын
Haha I am in the clip supporting haile at Sydney Olympic good timing
@redtalent6727
@redtalent6727 2 ай бұрын
እኔ ማይክራፎኑ ነበርኩ ለቴዲ
@5-star-Entertainment
@5-star-Entertainment 6 ай бұрын
Wow ነው እንግድክ
@abdusemededris4252
@abdusemededris4252 2 жыл бұрын
You should have to create channels for all former program not only this
@etessema
@etessema 2 жыл бұрын
Thank God for this guy 🙏
@Workneh.
@Workneh. 2 жыл бұрын
He is so matured and sensitive
@angehaile2597
@angehaile2597 2 жыл бұрын
አንተ የሞትክ ቀን የኢትዩጵያ ሙዚቃ አብሮ ይሞታል (ዶክተር ቴዶ
@nothingnew.348
@nothingnew.348 2 жыл бұрын
Why u said this, wishes long life to him.
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
አለቤ ራሱ በፍቅርና በትህትና የሚያዩው ቴዲ አፍሮ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንደሚሆን ስለተረዳ ነው::ነፍስ ይማርልን ወንድማችን!
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
እማይረሣ አለቤ ምን ይደረግ ሞት ነጠቀን
@hanahana2395
@hanahana2395 2 жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 жыл бұрын
Wawuuuuu Ted you are amazing! Rip alebe show!
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 2 жыл бұрын
Men full wisdom
@thankthank985
@thankthank985 2 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ አርቲስት ያውም የኳስ ሜዳ ልጅ ነዋ
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
The best Ethiopian Singer
@liaabebe8394
@liaabebe8394 2 жыл бұрын
ቴዲ ሁልግዜ አንደኛ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
አይ ል ጅ ነ ት … በጣም የሚደንቀኝና የምደመምበት በመረጋጋቱ ውስጥ ያለው ቁጥብነቱና ቅልብጭ ያለው ምላሹ ነው። አይጠገቤው አለቤም በወደር የለሽ የኪነጥበባት ስራዎቹ ሲታወስ የሚኖር ባለውለታ ነው።
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 5 ай бұрын
young teddy is very good looking
@alexasfaw761
@alexasfaw761 2 жыл бұрын
bellsing long life tady afro we love you
@user-fu6qf6re7j
@user-fu6qf6re7j 15 күн бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ሰው
@user-hw8mb9fk6r
@user-hw8mb9fk6r 2 жыл бұрын
የማ ሲያምር
@sam846
@sam846 5 ай бұрын
የቴዲ እርጋታ ከጥንትም ነው
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ኮትህ ውይ ያንተ አይመስልም ነበር። ፍቅር ነህ እንዳንተ አይነት ጀግናና ጨዋ ይብዛልን። አንተም አምለሰትም ታድላችኃል መሳያችሁን ያገኛችሁ ጥምር ለጋሶች እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን!!!!!!!
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 4 ай бұрын
Rest in peace Alebachew Teka.
@kelematmedia-aragaw
@kelematmedia-aragaw 2 жыл бұрын
wow Teddy ❤❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Bezarwe elte 2 million like medereg neberebet. Denke Sewe.
@andinethaile6575
@andinethaile6575 11 ай бұрын
alebe jeginachin neberk hulem enastawusahalen besirawochik RIP.❤
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
ቴዲ እንኳንስ ዘፍኖ ትህትናው እራሱ ገዳይ ነው እንዴት የሚያምር የልጅነት ማስታወሻ ነው
@user-rl4cj2uy5c
@user-rl4cj2uy5c 2 жыл бұрын
ቴዲ! በግዜ የበሰለ ፍሬ!
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 2 ай бұрын
የኛ ጀግኖች❤❤❤
@nothingnew.348
@nothingnew.348 2 жыл бұрын
Don't tear our king of music tedisho.U r the legend .ur father name is a hero give for us u bro.
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በኢቲቪም በጉጉት ጠብቄ በአለቤ ሾው ሳየው እና ዛሬ ከብዙ አመታትም በሃላ በዩቲዩብ ይህንኑ ፕሮግራም ቴዲን ሳየው በስስት ነው።
@Koki1993
@Koki1993 2 жыл бұрын
Omg so cute 🥰🥰🥰
@abdusemededris4252
@abdusemededris4252 2 жыл бұрын
You should start the program with the intro
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Alebeye teru sewu. Hulem belebacheene wusete tenoralehe.
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Tady long live our best Africa Man
@birhanuyeshalem
@birhanuyeshalem 2 жыл бұрын
ፈርቀዳጁ ታላቁ አለቤ
@hanunaali5626
@hanunaali5626 2 жыл бұрын
Yazemen tediye haylie ❣❣❣💎💎💎💎
@self-aidwollowpeoples
@self-aidwollowpeoples 2 жыл бұрын
Our great musicians, he is in the list of Obama top musicians Tedurose kassa, no one is in Ethiopia competent him talent and arts, oromoma, TPLF????
@wubitji3349
@wubitji3349 2 жыл бұрын
ቴዴ ምረጥ ሰው
@user-jk5dc7bl9z
@user-jk5dc7bl9z 2 жыл бұрын
ቴዲ ኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
@tigis5540
@tigis5540 2 жыл бұрын
Ohhh my god chewa yechewa lij❤️❤️❤️❤️
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Dawit Melesa Karmella is my favourite tune especially the masinko bit.
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 2 ай бұрын
ቴዲ የዘመኔ ድንቅ አርቲስት ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@helenmelaku8857
@helenmelaku8857 2 жыл бұрын
YEAR ?????????????when was the time 25years ago????????????
@tonaben
@tonaben 2 жыл бұрын
Thank you for sharing but please add the date and year of the video was aired first. It might remain to be here for many generations to come and revisit...
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ሲድኒ 2000" ከ22አመት በፊት ነው በሲድኒ
@AdeyTube3
@AdeyTube3 2 жыл бұрын
😍😍👏👏🙏🙏🙏 💚💛❤️ One Love
@mayafekadu6670
@mayafekadu6670 2 жыл бұрын
Teddy was so handsom😍
@user-zx6fr3ok9l
@user-zx6fr3ok9l 2 ай бұрын
ያኔ ግን ጨርቅ እርካሽ ስለነበር ነው እንደዚህ ትልልቅ ሱፍ የሚለበሰው
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
""ኤደን ሀይሉ" 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
ቴዲ በዚህ መልኩ ጉድ ባይሰራቸው ነበር የሚገርመኝ
@bilenhindi
@bilenhindi 2 ай бұрын
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
ዋዉ ቴዲ ማለት ድንቅ ልጅ ነበር አነሳሱ ከአይን ያዉጣኸ የሚባል ነገር ግን አስፈሪዉ አይን ዉስጥ ገባ ከዛም ታሠረ ከዚኸ በኃላ የቀነሠ ይመስለኛል
@gogihabtu5048
@gogihabtu5048 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@user-tr1zp3mb2s
@user-tr1zp3mb2s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@christiannega1518
@christiannega1518 2 жыл бұрын
Yeswu Tigi ekoneh teddy
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ንግግሩ ያምራል ግን እግዚያብሄር ዘፈን
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.