No video

ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 122,219

EBC

EBC

Күн бұрын

#etv ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 780
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
አስካለ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ባለውለታ ነሽ ባህላችንን አገራችንን አሳወቅሽን
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
Sami Tom ንፁህ ኢትዮጵያዊ ባህላን በምንም ያልከልሰች ሴት ናት :: ኢትዮጵያዊ በመሆኖ ኮራህ
@user-ws4rl2si4m
@user-ws4rl2si4m 4 жыл бұрын
ሸርክ አዚህ ቦታላይ በጣም ቤቱን ሰርቶል ያኢላሂ በቅዋህ ምራቸዉ እጀግ ዘገነነኝ
@user-vy1xw7wj6v
@user-vy1xw7wj6v 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒማተል ኢስላም
@amirkhanamir6220
@amirkhanamir6220 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ዎላሂ
@jainjain27
@jainjain27 3 жыл бұрын
በጣም አልሃምዱሊላህ ያረብቀጥተኛዉንምንገድበስልምናይግደለኝያረብ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@jainjain27 እናተ ደግሞ በሀልን ከሀይማኖት ጋር ሥትፈተፍቱ አርጃችሁ ይሄን ከሀይማኖት ጋር ምን አያያዘዉ?
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 3 жыл бұрын
ያኢ ላሊ ምን አይነት አገር ነዉ
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
ዝንብ ናችሁ እኮ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ባህል የአፋሮችና የወሎየወች ነው. ደስየሚለኝ
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 4 жыл бұрын
የምር እውነትሽን ነው ማን እንደነሱ
@user-rc3wr2gu3d
@user-rc3wr2gu3d 4 жыл бұрын
ሳህ ፋፊ
@user-ok7sh9gh5j
@user-ok7sh9gh5j 3 жыл бұрын
የአርጎባም በጣም
@cohallel.7
@cohallel.7 4 жыл бұрын
ባሕሉ ብዙ መልካም ገፅታ እንዳለው ሁሉ ብዙ የሚቀረፉ እንከኖችም አሉት ነገር ግን ሰውየው በጣም የተረጋጋና ራሱን በከንቱ የማይቆልል መልካም ሰው ይመስላል ከውሸታምና ገዳይ መሪዎቻችን የእነዚህ ይበልጣል
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
አራ ኡኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው አራ ያአላህ እሄስ በህል በጣም ይቀፋል አኡውዙብላህ ሰው ሙቶ 9 አማት የፈጣሪ የለ አራ ገዜጠኛዋ ጀግናነሽ እኔ ብሆን ነሮእግሬ አውጭ ብይ ነበር የምሻሸው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ይህ ባህል ይቅር😭😭😭
@user-go1xs9cv6b
@user-go1xs9cv6b 4 жыл бұрын
ጉድ ምን አይነት ባህል ነዉ ሠዉ ሞቶ የማይቀበረዉ አጅብ ጎጂ ባህል ነዉ ሊቀር ይገባል ሆሆሆ ምን ጉድ ነዉ የማይሰማ የለም
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 4 жыл бұрын
ye sew bahil akbru.
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ድንቅ ባህል ነው እንጂ እንደ ግብጽ ፒራሚድ።
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እድሜና ጠና ይሥጠን እጂ ገና ብዙ እሠማን እረ ጉደ ነው እማይሠማ የለም ሠዎችዬ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
ጉድ በል ጎደር በኛም ሀገር አለ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
ይህ የት ነዉ?
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 4 жыл бұрын
አኡዝቢላህ ምን አይነት ሰይጣናዊ ባህል ነው አልሃም ዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@zedtube2269
@zedtube2269 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@medi1228
@medi1228 4 жыл бұрын
አላሀምዱልላሂ ወላሂ በጣም ነው የገረመኝ
@user-hw6xg6hs7x
@user-hw6xg6hs7x 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሥጠላል
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ክክክክ አለሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@rozamusaahmed2827
@rozamusaahmed2827 4 жыл бұрын
Waaragaa, if you are true Muslim pray for them
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 4 жыл бұрын
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዲሰ በአንድ አምላክ ሰም እሄ የጦንቆለ ሲራ ነው ለመስማት ይከብዳል አሲኩዬ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንልሽ በዛ ሰፈር ያላችሁ ወገኖቼ ወንጌል ነጻ የወጣችሁ እግዚአብሔር የውስጥ አይኖቻቸውን የብረላችሁ በኢትዮጵያ ወስጥ እንዚህ አይነት ጉድ እንደሌ ገና ዘሬ ነው ያየሁት በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 4 жыл бұрын
ግሩም ጋዜጠኛ እንዳቺ አላየሁም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 4 жыл бұрын
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ወይኔ ስያስፈራ በድንግል ማርያም ስም በፈራሁት
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
ከብዙ የኢትዮጵያ የጎሳ ባህሎች አንዱ ይህ የኮንሶ ባህል ነው። ህብረተሰቡ አምኖበት የሚያደርገው ስለሆነ ኮማቾች በአክብሮት በትህትናና በፍቅር እንድትኮምቱ ለማሳሰብ ያህል ነው። እናመሰግናለን አስኩዬ!!
@user-ip4rx8fs6c
@user-ip4rx8fs6c 4 жыл бұрын
ሲገርም!! ወይ እማማ ኢትዮጵያ ሚስጥርሽ ታይቶ ፣ተተርኮ ፣ ተፅፎ አያልቅም
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
በጣም
@user-qm4lu8zv8f
@user-qm4lu8zv8f 4 жыл бұрын
በጣም በሂወቴ እደዚህ አይቼ አላውቅም ወይጉድ ለዘላለም ትኑር አገራችን
@zuzuwelloyewa1070
@zuzuwelloyewa1070 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ የሚገርም ነው 😂😂😂ወየው ሬሳ ማድረቅ ቱቱቱ የነዚህስ ይደብራል
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
በርሜዘመኔ።ይህንጉድ።ባገሬላይአየሁ
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 4 жыл бұрын
እህት ቡናው እንዴት ያምር ነበር ቡና ሲቆላ ጥቁር አርጋቹ (አታበቸላሹ)pleys
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
ውይ ስው እድት ሙቶ ዘጠኝ አመት ውይ ጭካኔ የመጀመርያ ነው ትስማ በእግዚአብሔር በጣም ያስፍራል
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
ውስታዞች ቄሶች በዝህ ህዝብ ማስተማር አለባችው
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 4 жыл бұрын
አፍ ቁርጥ እውነት ነው
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 4 жыл бұрын
ye sew bahel akbru.
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 4 жыл бұрын
@@asheweynaa9322 እር ውዳ እሄ መከበርም አለማክበርም አይደለም. አለማውቃቺው ስለሆነ ሊማሩ ያስፍልጋል
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 4 жыл бұрын
anashuf ....bekibir menger new yalebin.....sidib mindinew?????
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 жыл бұрын
ግድ ነው ይህን አይተው ማለፍ አይቻልም
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Thanks So much እሕታችን ፡ከአመት በፊት ተከታትዪዋለሑ፡ ይሔ ጥንቆላ አይደለም እንደ ባሕል ቁጠሪው።
@abubakerahmed5438
@abubakerahmed5438 4 жыл бұрын
አስካለች እዳው ምጉድ አሰማሺን እማይሰማው የለ እደዚህም ባገራችን ላይ አለ ወይጉዴ ደሞለሚለጥቀው ምን እንሰማይሆን ጆሮ የማይሰማውየሌ ይህንሁሉ ሰምተንአናቅም ነበር እድሜላች ብዙነገር አየን ብዙነገር ሰማን ባለሺበት ፈጣሪይጠብቅሺ ግን በጣም ያስፈራል ወቸጉድ።
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ጀበናዉ ከመቀመጫሽ አነሳሽ አስካልዬ ዉብ ነሽ ሃገሬ ሃህላችን ደስ ሲል።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
የምገርም ባህል አገራችን አናቃትም ምናለ ምሁራን የምባሉሁ ሁሉ ለኢትዮጵያ ብያስተዋውቁ እግዛቤር ይስጥሽ ጋዜጠኛ ማለት አንች ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
ከዘኝ አመት ወደ ዘኝ ወር ዝቅ ያደርክ አምላክ ወደ ዘኝ ሰአት አድርግላቸዉ ዉይ ስንት ባህል አለ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
😁😁😁
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
ክክክክ አስኩ የዛአሬዉ ለየት ያለነ😂😂😂ዉ ምስኪን ደነገጥሽ አራአዳወች ናአቸዉ የሚአጥቡት ንጉሱ አምሮታል
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 4 жыл бұрын
ውይ እምየ ኢትዮጵያ ስንቱን ይዘሻል ሴትዮዋ ዛሬ በፍርሀት ሳትዋጥ አልቀረችም ክክክክክክክ
@imanalalwi6616
@imanalalwi6616 4 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለው አለ ያገሬ ሰው ይሄስ ከጉድ በላይ ነው
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
በጣም፣ጉድን፣ጉድ፣በለጠው፣አለያለገሬሠው፣ሆ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
ወይጉድ አስኩዬ ምን ውስጥ ገባሽ ዛሬ ደሞ እንዴት ደስ ብሎኝ እያየሁት ነበር እንዴት እንደደነገጥኩኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሞቶ አይቀበርም።። አኡውዚቢላሂምነሽይጣን እረጂም ኧረ ይቅር ።።።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
አሳቅሽኝ
@rahmaahmed2641
@rahmaahmed2641 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሰው ቢሞት አይቀበርም። ምንጉድ ነው
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ማር ጆሮሽ ነው በይኝ 👎👎👂👂👈
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
sw syhon ngus bchaa
@baida7479
@baida7479 4 жыл бұрын
አጂብ ነዉ ኸረ ይህሥ ወደ
@hailubelete4598
@hailubelete4598 4 жыл бұрын
Thank you it brought back memories, I had the privilege of visiting Konso and meeting this incredible well educated king who is involved in conflict resolutions within his community and the surrounding communities.
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
Konsos so great
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
Hailu Belete how beautiful, and respectful people they are.
@tsirhaande8657
@tsirhaande8657 2 жыл бұрын
@@tjbeyu3705 7
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 4 жыл бұрын
ለኢላህ ሀኢለላህ መሀመድ እረሱለላህ ሱበሀን አላህ ይገርማል የባሰ አለው ከሀገርህ አትውጣ ነው እሚቤለው የጋምቤላ ከንፈርና ጆሮ መቅደድ ሲገርመኝ ሰው ሙቶ እማይቀበርበትም አሳየኝ ፈጣሪ ይቅር ይበለን አልሀምዱሊላህ ከነሱ ያላደረከኝ አልሀምዱሊላህ ጤናማ አእምሮ የሰጠሀን ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ አላሁመ ለከል ሀምድ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የአላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው
@rozamusaahmed2827
@rozamusaahmed2827 4 жыл бұрын
Hulmu yara bale alwi if you are true Muslim pray for them not To Judge them
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አላሃሙዱሊላህ ላኢላሃኢላህ እረ ምን ጉድ ነው
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባህል እንጅ ሀይማኖትን አይወክልም እኛ አናረግም እሽ
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
@@user-oy5lo1ec7z እኔ ምን አልኩ አሁን እህት ጌታዬን ያመሰገንኩት አላሃሙዱሉሉላህ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 4 жыл бұрын
@@user-md8ok2zq4g ባህሉ ደብሮሽ በሀይማት የሚያረጉት መሥሎ እንደሁ ብዬ ነው እህቴ ካጠፋሁ ይቅርታ 😍
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
@@user-oy5lo1ec7z ምንም ችግር የለውም አብሽሪ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@medi1228
@medi1228 4 жыл бұрын
አላሀምዱልላሂ አረብለ አለሚን
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 4 жыл бұрын
አስኮ የዛሬዉ በጣም እሚገርም culture ነው ትንሽ ይከብዳል በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ የኔ ቆንጆ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
ይሔ ምርጥ የኢትዮጵያን ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ባሕል ቅርስ ነው።
@lifetree7177
@lifetree7177 4 жыл бұрын
His mother is so beautiful!!
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
እረ በስማም ከባድ ነዉ የዛሬዉ አስኩዬ በሰላም ተመለሽ
@ewnetalemayho6305
@ewnetalemayho6305 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@baida7479
@baida7479 4 жыл бұрын
በጣም ጉድ ነዉ
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
ክክክክክክእኔን።ደነገጠቺየኔእህት
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@@helwa3878 እንዴ መደገጥ ሲያንሳት ነዉ አስበሸዋል የሞተ ሰዉ አለ ተብለሽ ሆይ ቅዠት በቅዠት ናቸዉ መቼስ
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@@baida7479 ❤
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
ውበትሽ አገሬ ስታምሩ የባሕል ሐብታም አገር ሰላማችሁ ይብዛልን 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😷😷😷😷😷😷🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😍😍😍😍 አስካለ እንዴት ነሽ ድነሽ መልሰን ስላየንሽ እግዛብሔር ይመስገን የትዮጵያን ባሕል በክብር ስላሳየሽን ትልቅ አክብሮት ይገባሻል የኮንሶ በሔረሰብ በጣም ደቅ ስነስርአት ያለው ሕዝብ ነው እንወዳችኃለን
@user-ik9oy1dg4d
@user-ik9oy1dg4d 4 жыл бұрын
ውይ አስኩየ እስከዛሬ የሰራሽው ስራ እጅግ በጣም ቀላል ነው ማለት ይቻላል የዛሬው ግን እኔ እራሴ ፈርቼ ልቤ ባፌ ሹልክ ልት ነበር አስኩየ ፅናቱን ይስጥሽ እናትየ የምር አሳዘንሽኝ
@zedtube2269
@zedtube2269 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@user-ik9oy1dg4d
@user-ik9oy1dg4d 4 жыл бұрын
@@zedtube2269 እ ያስቃል
@user-fg4mo7dj1l
@user-fg4mo7dj1l 4 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ምን አይነት ባህል ነዉ ያረቢ
@user-io1qt5wj2x
@user-io1qt5wj2x 4 жыл бұрын
በዚህ ክልል ሀይማኖታዊ ትምህርት መሰጠት አለበት አቤት ይገርማል እሬሳ 9ኝ አመት እሯ
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 4 жыл бұрын
ሚገርም ባህል አስካል የኔ ቆንጆ አይንሽ ጉድ አዬ ሰው ሞቶ የማይቀበርበት ባህል
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ።
@user-rn4gj9iz5i
@user-rn4gj9iz5i 9 күн бұрын
ኑሮ ሽርክ እዚህቤት ነው አኡዙቢላህ
@ansari4637
@ansari4637 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኢትዮጵያ ስንቱን አይነት ይዘሻል አገሬ
@birtukanasmamaw7676
@birtukanasmamaw7676 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይህ ባህል ኢትዮጵያ
@alemabera1653
@alemabera1653 4 жыл бұрын
በስላሴዎች ስም ቦታው ባህሉ ደስ ይል ነበር ግን አስከሬኑ በአለም ሰምቼም አይቼም አላቅ ሳይቀበር ይከን ያክል ቀን ሰው ከሞተ ሰውነቱ ይፈርሳል ነበር እሚባለው ይከ ደሞ አጀብ ያሰኛል ግን ቅዠቱን እንዴት ይችሉታል
@yashiyy6004
@yashiyy6004 4 жыл бұрын
egede be Ethiopia asayan enem betam garmonyal
@alemabera1653
@alemabera1653 4 жыл бұрын
@@yashiyy6004 በጣም ለማየት እየዘገነነኝ አየሁት እንዲህ አይነት ባህል ባይተዋዎቅ ተዳፍኖ ቢቀር ይመረጣል ሆይ ፈጣሪ ለመሬት አፈርሽን በ80አመት እመልሳለሁ ብሎ ነው ቃል የገባው ሰው ደሞ እያደረቀ ማስቀመጥ አስከሬን ምን እሚሉት ጉድ ነው
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
የግብጽ ፒራሚድ ማለት ነው
@Fastcoolyap2
@Fastcoolyap2 4 жыл бұрын
ኮማቾች ስታሳዝኑ እኔ በሰዉየው ዘመናዊነትና ባህላዊ ጥንታዊነት ባንድ ላይ ማጣመር ከዛ አለፍ ሲልም ትህትናውና በጣም በሚገርም ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር አነጋገሩ ሁለንተናቸው ተመችተውኛል። ከዘመናችን ጋር የሚጋጭ የአስከሬን አያያዛቸውም ሁለቴ እንድናስብና እነሱም እንዲያስብበት በመምከር ዘንድ አውዝቢላሂ ፣ በስመ አብ እያላችሁ ትመፃደቃላችሁ። እንዲያውም የጥንታውያን ፈርዖኖች ዓይነት የአስከሬን አያያዝ ስላላቸው ለምርምርና ለዕውቀት በተዘጋጀን ነበር። ተመፃዳቂና ከኛ በላይ ላሳር ባይ ሌቦች። የሚሻሻል እንዲያሻሻሉ ቢመከሩ የሚሰሙ ዓይነት ስለሆኑ ከዘመኑ ደናቁርትና ሌቦች መሪዎች የነሱ ሰላማዊ፣ ባህላዊ ትውፊት እጅግ ይበልጣል ። እስካለ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 4 жыл бұрын
አይ ያገሬ ሰው ሞኙ እያሉ የሉም ሳይሞቱ ሞተዋል እረ ጉድ ነው የማይሰራ የማይሰማ የለ ። አላሁመእስታአፕ ምን አይነት ጉድ አሰማሽን አስኩ ዴግሞ ይህ ብሎ ባህል ድብን ብሎ ቢቀርሳ አልሀምዱሊላ ኢስላምን የሰጠኸኝ ጌታ ከሁሉ የጠራ አላህ ሂዳኛ ይስጣችሁ እነኚህ ህዝቦች ሀተ ቢያስተምሯቸውም አይተውትም በሚያወራበት በጣም ከብዙ አመታት ያገኙት መሰለኝ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ቢሄዱ ለካ ጉድ አለ ጎበዝ ነሽ እሄን ሰምቸ ምግብ አልበላም ከማህበረሰቡ
@selamawittemesgen8146
@selamawittemesgen8146 4 жыл бұрын
አስኩየ የኔ ቆንጆ ሀገሬን ኢትዮጵያን አያሰየሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ነው የሚወድሽ ስትሰሪ ደግሞ እራስሽን አየጠበቅሽ 👍💐🙏❤😘😘😘
@user-ss7en5oq2d
@user-ss7en5oq2d 4 жыл бұрын
አስክዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኝሁልሽ በጣም ይገርማል ይህ ነገር እዚህ ብቻ አይደለም ብቻ ልዬነት ቢኖረውን በኦሮምያ አካባቢም ልክ እንደዚህ አይነት አምልኮ አለ እነሱም ሲሞቱ ጊቢያቸው ውስጥ ነው የሚቀበሩት ልክ ሰውዬው እንዳለው የወር አበባ ያለባት ሴት በዛ በኩል አታልፍም እንዲሁም አትገባም አድ ሰው ለቅሶ ቤት ከገባ እዛ ግቢ ውስጥ እስከ አምስ ቀን አይገባም የወለደ ቤትን ከተገባ እንደዛው ለባለ ውቃቢው ይሰግዳሉ ከሚገርመው ነገር ፈረሱን እንኳ ሲያዩ ይሰግዳሉ በጣም ያሳዝናል የዛ ሰፈር ህብረተሰብ ቤተክርስቲያን የሚሄድት ሲሞቱ ብቻ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባሁን ሰአት ብዙ ሰው አይሄድም የእግዚአብሔር አብ ጸበል ፈልቆ ብዙ ተአምራትን ሰራ ይበልጡን ሰው ወደ ቤተክርስቲያን ተመልሷል በእውነት እነሱን ያሰበ አምላህ እናንተንም ያስብ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 жыл бұрын
የአገራችን ብሄሮች እንዴት ደስ ይላል💙💚💖💖💖
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 4 жыл бұрын
አስካለዬ የሚገርም ፍሮግራም ነው ያሳየሽን
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Ай бұрын
ላኢላሀኢነላህ😢 ምን ጉድ ነው የማይሰማ የለም👺👺የምን ባህል ነው እስክሪየን ማስቀመጥ አላህ ይሱቱር
@hadrahadra356
@hadrahadra356 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ከና ዛሬ ኮሜንት ፃፍኩ በጣም ይዘገንናል ለማመን ይከብዳል
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 жыл бұрын
ምንአይነት ባዕል ነዉ አኡዙቢላህ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
የሰይጣን ስራ አኡዙቢላህ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
አጥወለወለኝ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
ገርሞኝ አላበቃ ብሎል
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 4 жыл бұрын
እኔማ ፈራሁ ሥእሉን ሣይ አኡዙቢላህ
@maremmo1698
@maremmo1698 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አለመፍራቷ ገረመኝ ምክንያቱም አደጋ ቢደርስ እንኲን ማምለጫ የለም የቤቱ አሰራር በዛ ላይ የሞተን ባለመቅበራቸው በጣም ያስፈራል
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ወይኔ አይገርምም ጉድበል ጎንደር እኔ ዛሬ ሰማሁ
@wedihumeraeygenwedimekelee8742
@wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 жыл бұрын
Gonder Oromo sedama be bahel yemesslalu
@hawaseid3718
@hawaseid3718 4 жыл бұрын
Subehenelah betam ygermal yemotesew masqemet yastelal
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ አተስትሞቱ ድርቅ ይሁን ቶሎ እድትቀበር ትሺ ሲያስጠሉ
@susu-js4by
@susu-js4by 4 жыл бұрын
Kkk
@ethiopia8624
@ethiopia8624 4 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ ስንት ባህል አለ
@seada2648
@seada2648 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡን ምንአይነትነው አኡዙቢላ እረይበቃል ምንአይነት በሀልነው እደትን ሞታን ከቤት ይቀመጣል ሱበሀን አላህ አላህቻይነው አልሀምዱሊላህ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 4 жыл бұрын
አስኩ ኩንስንስ ኮንሱ ንጉስ ቤት በነበርሽ ሰአት አብሬሽ ነበርኩ እንደተለመደው ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር ንጉሱም ጎበዝ ነው አገላለጹ አንቺ ያው አንደኛ ነሽ ግን እሳት ስታነጂ አጎንብሰሽ ይጨንቃል ስለዚህ እግረመንገድሽን የቁም ምድጃ መስራት ብታስተምሪያቸው እሽ ካሉሽ ማለቴ ነው የሴቶቹን ድካምና ጉንበስቀና ይቀነስላቸው ነበር አስኩ ቆንጆ ይህ የእኔ አስተያየት ነው መልካሙን ሁሉ ለአንቺ ።
@Rana-vt9wg
@Rana-vt9wg 4 жыл бұрын
በስምአም ምን ጉድ ነው የሞተ ሰው 9 አመት ማስቀመጥ በወይራ ይታጠናል ለሽታው ይላል ደሞ😂😂😂😂😂ልቦና ይስጣቸው በሰለጠነ ዘመን ጣኦት ላይ መቀመጥ ያሳዝናል
@fyyu3909
@fyyu3909 21 күн бұрын
በጣም
@zaharaajimmaoromiya6540
@zaharaajimmaoromiya6540 4 жыл бұрын
ኮመንቶች ደሞ ታካብዳላችሁ ህንድ ሀገር እንኳ እረሳ ያቃጥሉ የለ እንዴ አስኩዬ በርች 😍👈
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
እነሱ የእራሳችው ጉዳይ ባገራችን ያገባናል የሚጠቅመውን ይጠቅማል ያይጠቅመውን አይጠቅምም ማለት አለብን
@user-cf9qq4rp4j
@user-cf9qq4rp4j 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሚኩም ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ምን አይነት ቅሌታም ባህል ነው ። ሞቶ እንኳን እንዳያርፍ የሬሳ ቋንጣ ማስቀመጥ ። አልሀምዱሊላህ ኒዕመተል ኢስላም ።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
የሰዉየዉ እርጋታዉ ደሰ ሲል
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 3 ай бұрын
እልቅስ ቡናው በጣም ያምራል
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 4 жыл бұрын
እስልምና ፅድት ያለ ኮተት የለለበት ድን ነዉ አልሃምዱሊላ
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይገርማን እኔ ከዚህ ሰፈር አድ ቀን አላድርም ሆ
@meskermyedanaglmaryamlijim4304
@meskermyedanaglmaryamlijim4304 4 жыл бұрын
Kkkk
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ክክክክ ሬሳዉ ተነስቶ እንዳይመጣብሽ ነዉ?
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 4 жыл бұрын
የንጉሱ አለባበስ በጣም ያምራል
@eman8597
@eman8597 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አችራሱ ደፍር ነሽ እዛው እበሩ ቁጭ ብለሽ ጥያቄሽን ትጠይቂያለሽ አጀብ በዬቦታው ብዙ አስቀያሚ ነገር አያለሁ እዳሁኑ ደገጨ አላውቅም ጎጆው እራሱ በጣም ያስፈራል ፈጣሪ በሰላም ይመልስሽ የመር ሳላደቅሽ አላልፍም
@user-dx9oi1jd3s
@user-dx9oi1jd3s 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ይገርማል የቅዱሣን አምላክ 9 አመት እሬሣ ማሥቀመጥ የሥራኤል ቅዱሥ ይኸን ጎጅ ባህል ያርቅላችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ የባህል ቤታችሁ ሀሪፍ ነበር ነገር ግን የሞተ ሰው የምታደርቁት ቋንጣ ነው እንደ ውይ ጉድ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ይሄ የዲያቢሎስ ስራ ነው ኢኮኖሚ አታባክኑ ሬሳ አስቀምጣችሁ ሆ
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 4 жыл бұрын
Wollahi asakshing woy good gudnow Astohgfirula
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
zebiba hussen እረ ነውር ነው አይባልም :: በጣም ደስ የሚል በአል ነው :: ልዪነታችን እኮ ውበታችን ነው :: በጣም ደስ የሚባል በህል ይመስለኛል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
@@tjbeyu3705 ባህሉን መቸ አማረርኩኝ እኔ ነገር ግን መልእክቱን እስከ መጨረሻው አይተሽዋል? የሞተ ሰው እንደት ሳይቀበር ይቀመጣል ሆ
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 3 жыл бұрын
@@tjbeyu3705 Astfurlahi
@user-bg7cg5ov9n
@user-bg7cg5ov9n 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ ፕሮግራምሽን እስከ መጨረሻው ነበር የማየው የዛሬው ስላስፈራኝ አላየውትም በህልሜ ይመጣል እንደዝህ አይነት ነገር
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
አይ እዉነት ነዉ ሆይ የሞተ ሰዉ አይቀበረም ብለዉ እረፍ እኔም እንቅልፍ አይወስደኝም
@user-bg7cg5ov9n
@user-bg7cg5ov9n 4 жыл бұрын
@@user-ly6pi8sr2q ጭራሽ ላየው አልቻልኩም በአገራችን አለ እንዴ እኔ እንደማውቀው ።። በህንድ አገር ይመስለኝ ነበር ውይ ሲዘገንን
@Rana-vt9wg
@Rana-vt9wg 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሽ ማማዬ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 3 жыл бұрын
ቤታቸው ደስ ይላል ለዱንያ ቤት በቂ ነው ግን ሌላው ባህላቸው ያስጠላል ሰው ሙቶ ማስቀመጥ
@seenaa7402
@seenaa7402 4 жыл бұрын
Ethiopia language beautiful Hagere Ethiopia bexma new yemi wedaho Oromon keenyaa 💚💛❤ Amhar keenyaa 💚💛❤ Tigiren keenyaa 💚💛❤ Somalee keenyaa 💚💛❤ Afari keenyaa 💚💛❤ Konso keenyaa 💚💛❤ B /gumuzi keenyaa 💚💛❤ Gabelaa keenyaa 💚💛❤ Halaba keenyaa 💚💛❤ Hadiyaa keenyaa 💚💛❤ Waleta keenyaa 💚💛❤ Kabata keenyaa 💚💛❤ Silexee keenyaa 💚💛❤ Hundaa keessaa lammii Ethiopia Bayy'ee sin jaladhaa Hulachum bexma new yemi wedachu ye Ethiopia lijoch Fiqer bicha = jalallaa qofa Like bicha = like qofa Naaf keenaa = like sixugn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Getaye Ethiopian barikilgn Adera 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*በስመአብ ምን አይነት አግር ነው ሆ የሞተ ስው አይቅብርም 😳🙄በስመአብ በህልሜ ነው እንዴ አስካሎየ አይዛሽ እኔ ልድንግጥልሽ 😂!*
@ftehsrig5971
@ftehsrig5971 4 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ቱቱቱቱቱቱ የሞታ ሰዉ ምን ማላትነዉ መድራቅ
@hajeralhosani9258
@hajeralhosani9258 4 жыл бұрын
Aauzubilah jehelena allahen alemawakena alemaferat
@berekethagos2917
@berekethagos2917 4 жыл бұрын
Yihn bahl yzeh agerachin hagere egziabiher nech tlaleh.
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ዋው እረከቦታችሁ ልዩ ነው እስከዛሬ አስኩ ካየሽው የዛሬው ደስ ይላል
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ውይ እኔ እራሱ ደነገጥኩ ውይ ምን። አይነት ባህል ነው
@user-xr9jo6ip6h
@user-xr9jo6ip6h 4 жыл бұрын
አስኩ ዛሬ ደግሞ ንጉስ ቤት ሳይሆን ጦንቀይ ቤት ነው የገባሹ እግዚአብሔር ከምደራችን ላይ ዘሪማን ዘራችሁን የጥረገው።ደግሞ ትሚራለው ይላል።
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 4 жыл бұрын
እውነትም ጠንቋይ ቤት ሢያሥፈራራ በአላህ አጂብ ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
በጣም እኔ ቃፈፈኝ
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 4 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት ጉድነው እደ ይሄጉድ ኢቶቢያ ውስጥነው . ያረቢ የሞተሰው አይቀበርም። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ምስስጋና ይገባህ ..አልሰማው የለም
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 4 жыл бұрын
አውዙቢላ ከአመት ባላይ የሰራሽው እጅግ በጣም አሪፍ ነበር የዛሬው ግን ሽአመት አናው ብለን እንቅር እነሱን ብሎ ንጉስ ብሎ ንጉስ ሲያስጠሉ ቱቱቱቱቱቱቱቱ
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 4 жыл бұрын
ምን አይነት በሀል ነው
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
Aybalm newe New Years bahal makbir new
@aasaa7416
@aasaa7416 4 жыл бұрын
አስለይ በጣም ጀግና ነሺ
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
ወይጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር መኖሩን አላውቅም ነበር ስው ከሞተ በኋላ እንዴት እሄ ሁሉ ዓመት ይቀመጣል ጎጂ ባህል ነው መቅረት አለበት ደስ ሲሉ የዋ ናቸው ቡናው ደስ ሲል ረከቦቱ ደስ ይላል የግዕዝ ፅሁፍ ስላለበት ደሞ ልዩ አርጎታል
@amenaaa1239
@amenaaa1239 4 жыл бұрын
ኧረ ልጂቱ። ጎበዝናት።
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ጉድ ሊላ ሀገር ነበር እሬሳ አይቀበርም የሰማሁት ሀገሬም አለ ይህ ባህል ይቅር
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
እረ ምን ጉዲ ነው እሬሳ ዘጠኝ አመት ውጪ ማስቀመጥ ወይ ሞኝነት አልሀምዱሊላሕ ሙስሊም ያረገኝ አላሕ ምስጋና ይገባው
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 жыл бұрын
የአላህ የማይሠማ የለአይቀበርም 9 አመት ሡበሃን አላህ ይሄ ባህል መቅረት አለበት
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ጫቃ ዳሽጊኔ😂😂 የኮንሶ ባህል ከባድ ነው ግን ይሁን ለላም ቀንዱዋ አይከብዳትም 🥰ጥንካሬያቸው ግን ገራሚ ነው😍
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ውይይ አራ በጣም የስጠላል ከፈጣር ጋ የምያገጭ ነገር ህህህ።
@user-sq6lx4qx4n
@user-sq6lx4qx4n 4 жыл бұрын
ይገርማል ያስክሬኑ ነገር
@mrthagetchawe1012
@mrthagetchawe1012 4 жыл бұрын
አስካለ በጣም ነው የምወድሽ ሀገሬ ስመጣ ካንቺ ጋር አንድ ሀገር ብሄድ ደስ ይለኛል ሀገሬንባንቺ አይቻታለው
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
አቦ ተባረኪ ሰንቱን አሳየሺን
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ባህል ነው የኔ የገርመኝ እሬሳ ማቆየታቸው ነው ይሁሉ ባህል ሀገር ውስጥ ነዎይ ያስብላል ይገርማል ከልብ እናመሰግናለን አስክዬ ስላሳየሽነገር ሌላ ሙስሊሞች ይህ ስለባህል ነው እየተወራ እያየን የለነው ግን ስለሀይማኖት አይደሉም ካልገባችሁ በደም አድምጡ እሽ ምን ትዘባርቃላችሁ በጣም ነው የምትገርሙኝ እንኳንም ሙስሊም አደርገኝ የምትሉት ክርስትያን እደዚህ ያደርጋል እዴ ምንም ሳታቁ አትበጥረቁ እሽ እነዚህ ግን ሀይማኖት ያላቸው አይመስለኝም
@user-oe7ci2ob1e
@user-oe7ci2ob1e 4 жыл бұрын
የመጨረሻ መጥፎ ባህል የአላህ አስካል ደነገጠች እር እሄ ባህል መቅርት አለበት ወይ ሽርክ ቤቶን ስርታለች 9 አመት የሞተ ሰው አላህ ከባድ ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚንሸይጧን እርዥም እሄ በሀል መቅርት አለበት አልሰነጠሉም እኳንም ሙስሊም ያርከኝ አልሀምዱሊላሂ በማያሻርኩበት በአንድ አሏህ ሱበሀነወተአላ በመፍጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ
@user-zb2qf7sf3y
@user-zb2qf7sf3y 4 жыл бұрын
አልሐምዱሪላህ እህቴ
@rur5113
@rur5113 4 жыл бұрын
አኡዝቢላህሚነሻይጣንርጅም
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 жыл бұрын
ባህላቸውን አደንቃለው ነገር ግን ክርስትናም ሆነ ዕስልምናም ወደዚህ ቦታ አልገባም ሀይማኖት ያላቸው አይመስለኝም።በጣም ነው የሚገርመው።
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ይገርማል.የማናውቀውን.አሳወቅሽን.በጣም.ይከብዳል
@jenenuu
@jenenuu 5 ай бұрын
ምችት የሚል፡ የማያካብድ የገባው፡ ባህሉንም ዘመኑንም አቻችሎ የሚኖር ንጉሥ ነው። የራሱንም የማህበረሰቡንም አቅም የተረዳ። ሁለቱም ክፍል አስደምሞኛል፡ አርክቶኛል። ኮንሶዎችን በቅርበት አይቼበታለሁ።
@user-pp1wb4sx7c
@user-pp1wb4sx7c 3 жыл бұрын
ያረቢ ላኸውለውላቁወተ ኢለቢላህ ጉድ ይህም አለ ኢትዮጵያ ውስጥ
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 4 жыл бұрын
በጣም ምወደው ፕሮግራም ኮንሶ ታታሪ ሰራተኛ ነው
@user-ti4ox2en6x
@user-ti4ox2en6x 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነዉ እደ ይህ
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 9 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 245 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 9 МЛН