ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል አንድ

  Рет қаралды 56,636

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#etv ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል አንድ
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 249
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 4 жыл бұрын
ፖለቲካ ቋቅ ብሎኝ ዞር ስል ውሎ አዳርን አገኘሁ ምርጦች Wel come
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ሰውየው በጣም አስተዋይ ይመስላል መልካም ስነምግባር ያለው ነው::
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ክክክክክክ 15 በሬ ነው ያለው ሆ ጉድ ጎመን በጤና የድንጋዩ ክምር ያስፈራል አይ ኑጉስ አስቸጋሪ ባህል ነው ገብስና ስንዴ የማይበላ ለማንኛውም የብዙ ባህሎች ልዩነቶች ውበታችን ነው እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@omarelnajire9737
@omarelnajire9737 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ሁሉም የየራሱ በአልና ወግ አለው አስኩ በርቺ ተባረኪ ያገርሽን ባህልና ወግ በያገሩ ታስተዋዊቂያለሽ አቦ ተባረኪ
@user-yb9lj3we1y
@user-yb9lj3we1y 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባህሉ ማርያምን ውይ ሲጸዳ
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
አስካልዬ የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሎብኝ እወድሻለሁ ውሎ አዳርን የምትወዱ ላይክ 💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕
@selamawitteshome7659
@selamawitteshome7659 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mostafacoc-2740
@mostafacoc-2740 4 жыл бұрын
ena
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
ወይኔ ሲገርም ስንት ባህል ነው ያለው እስካሁን የማላቀው አስኩኔ እንዴት እንደማመስግንሽ አላቅም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ብዙ የሀገሬ ባህል አይቻለው ሀገሬ ክፍሽን ይራቅ ሰላምሽ ይብዛ።።።
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ሁሌም. ባየው. አልጠግበውም. ቢደገምም ቢደጋገም አዲስ. ነው. ሁሌም. አስኩ. ውድድድድ ትክክለኛ ሀበሻዊ. ነሽ
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 4 жыл бұрын
53 አመቴ ነው አለ ግን 30 የሞላውም አይመስልም ደሞ የእጅ ጣቶቹ ሲያምሩ ዋውው
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
ሞተር የነካዉ አይበላም ለዛ ነዉ በእጂ የተፈጨ ነዉ
@user-wo6yz4lt9l
@user-wo6yz4lt9l 4 жыл бұрын
እር ተይ ኡስኩ ወደ ወሎ ጎራ በይ ስወድሽ ብዙ ግዜ ደጋግሜ ኮሜንት ፅፌ ነበር ወሎ ሂጅ ብዬ በናትሽ ሂጅ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
እሥካሁን ወሎ ሠቆጦና ኮረም እንጅ ወደላይ ወደ መሀሉ ሄዳ አታቅም
@soliyanayemaryamlije2971
@soliyanayemaryamlije2971 4 жыл бұрын
15 በሬ ክክክክክክክ ይገርማል አይ ባህል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ጥላትሸን ያጥፋልሸ
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 4 жыл бұрын
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!* *የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንስሳ የሚቀይር ጠባብ ዘረኛ ፅንፍ አደገኛ ሰይጣናዊ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!*
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ላንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ድንቅ ነሽ እኮ በጣም ነው የምታምሩት የምታኮሩት ደግሞ እናተ ደቡቦች ለባንዲራቹ ያላቹህ ፍቅርና ክብር ስወዳቹ እኮ አስኮልዬ የኔ ሴት ወይዘሮ አመሰግናለሁ ብዙ ስለሀገራችን እንድናውቅ ስለምታደርጊነ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ዋው
@user-eh6he1ly4r
@user-eh6he1ly4r 4 жыл бұрын
የንግስናዉ ድጋዉ ሲገርም አሳቁኝ 😂🙊
@ekramekram1938
@ekramekram1938 4 жыл бұрын
አስካልዬ እንኳን ዴህና መጣሽ ሙጀሊ ይዞ ብለሽ በሳቅ ልሞት ነው
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
ያገሬ ሰው እግዳ ሲቀበል እዴት ደስ ይላል ስት አይነት ባሀል አለ በርች አስካለ የኔ ቆጆ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
ለሰወች ያለሽ ክብር ደስ ሲል
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
seada yehayk lij ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን አስኩዬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ልዩ ሰው በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ከካሜራማኑም 😍😍😍😍😍ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💟💟💟💟💟💟💟💟
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው
@kidstkidst4809
@kidstkidst4809 4 жыл бұрын
ተባረኪ አሥኩየ
@user-yb9lj3we1y
@user-yb9lj3we1y 4 жыл бұрын
ይገርማል
@rahmayoutube5673
@rahmayoutube5673 4 жыл бұрын
ውይ ሲጨንቅ ድንጋው ምኑ ምኑ ስርቻ ይመስላል እረ ብቻ ደስ ይላል
@user-lc9qx9hq4h
@user-lc9qx9hq4h 4 жыл бұрын
የሚገርም ባህል ነው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 жыл бұрын
ተባረኪ አስካለ እቤታችን ቁጭ ብለን ሀገራችንን እየጎበኘን ነው፡ በርቺ
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 жыл бұрын
በጣም
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
በእየ ሀገሩ ግን ባህላችን ደስ ይላል ኢትዮጵያ ንገሺ
@shahamsham3502
@shahamsham3502 4 жыл бұрын
በጣም።የሚገርም።ባህል።ወይ።ሀገሬ ስት።ባህል።ያላትና።እሩሩህ ህዝቧ ብዛቱ። አስክዬ ሰላምሽ።ብዝት ይበል። የማታመጪው የለ
@thryathrya3324
@thryathrya3324 4 жыл бұрын
በጣም ያምራን
@salamyusuf5088
@salamyusuf5088 4 жыл бұрын
Our sweet Heart sister we are all love you good Luck where you go Ameen
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ 15 በሬ ድንጋይ ነው እኮ ያአላህ ስንት ባህል አለ
@zedtube2269
@zedtube2269 4 жыл бұрын
ክክክክክ ይገርማል
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 4 жыл бұрын
ወርቅ መሰለህ እዴ ለድጋይ የምንክብር ነው
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@jdjdbdbd8759 wereki Akeberugn belali eda?
@baida7479
@baida7479 4 жыл бұрын
ጉድ ይህ ባህል አይደለም ሺርክ ነዉ አስቆኛል
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
@@baida7479 በጣም ይገርማል ብቻ አላህ ሂዳ ይስጣቸው እህቴ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 жыл бұрын
ክክክ አስኩዬ አሰቅሺኝ ግን በሀላቻው ባጣም አስቻጋር ነው
@abelking7546
@abelking7546 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ።
@ComcellQweasd
@ComcellQweasd 4 жыл бұрын
egziabiher selamachu bzt ybelalachu yhe mengsti yatfaln amlak
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 4 жыл бұрын
Beautiful village
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
ድንጋዩ ስየስፈራ በመታ መንቀሳቀስ የለም ድንገት ከወደቁ መመለሻ ማፊ ።የወር አበባ ለነንቴ እረኩሰት ብሆንም ለኛ ስጦታ ነው ደግሞም ልጅ የምመጣው በወር አባባ ምክንያት ነው የለወር አበባ ልጅ እንዴት ይገኛል ወንጀልን እንጅ ስጦታ አትፀያፉ 15በሬ ብሎሽ አስደናገጠሽ አይዴል፣ ድንቄም ንግስና ምን አይነት ጉድ ነው
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
Khadija Dadaye እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
@@user-ds6pb6iq4x አታልቅሺ በቃ ሺህ ግዜ አደርግሻለሁ ከተቻለ ።😀😀😀
@najathasan5921
@najathasan5921 4 жыл бұрын
ስንት፡አይነት፡ባህል፡አለ፡ሀገራችን፡አስኩየ፡አስደነገጠሽ፡15፡በሬ፡ቅጣት፡ለዲንጋይ፡ወይ፡ጉድ፡የቤቱ፡አሠራር፡ያምራል
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
@gegeyemareyamliggegeyemare6370 4 жыл бұрын
ውይ ባህላቸው ይገርማል ቤታቸው ግነ እንደት ነው የሚያምሩት ከላይ ውበታቸው ልዮ ነው
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
Chewa bahil! Sew akebari !! 🙏🥰🥰
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ውይይችንሠው በጣም "ነውየምውድሽ"ቁምነገርያላት"ይቅናሽ እህቴ"ዋው ደሞቤታቸው"እራሡ ያምረኛል"መሸአሏህ
@user-zt7fz3ki7g
@user-zt7fz3ki7g 4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ🙉🙉😄ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ😃አስኩ የማታመጭዉ የለሽ ሆሆሆሆ
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
አስኩ ደርባባዬ በብዙ ምክንያት ነው ማከብርሽ ሙሉ እመቤት እኮ ነሽ በሚቀጥለው ጋሞ ሂጂልን በናትሽ💚💛❤🙏
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 жыл бұрын
የቤቱ አስራር ሲያምር
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ኣንሽኩየ
@user-er4up1uo1s
@user-er4up1uo1s 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ባህል
@nasracp443
@nasracp443 4 жыл бұрын
Jimmaa attejjim endeti new marii wodishalewuu 👍👍👍💪💪💪💪
@munakasahun4452
@munakasahun4452 4 жыл бұрын
Batam yamaral wow
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 4 жыл бұрын
አሰኩዬ እኩን ደና መጣሽ ማር
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 4 жыл бұрын
ይገርማል አሳዛንሽን ግን ግንበጣም ያምራል ባህላቸው
@user-tg6yb8rn4h
@user-tg6yb8rn4h 4 жыл бұрын
ወይ ምን አይነት በሀል ነው ወይ ዘንድሮ ስንቱን አሳየን ለየት ያለ ጊዜ ነው
@eyasutsegaye4028
@eyasutsegaye4028 4 жыл бұрын
15 bira shut
@tegisgenet8907
@tegisgenet8907 4 жыл бұрын
Well
@user-dj8vw5yd5f
@user-dj8vw5yd5f 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ንጉስነኝ 30 ኛ በእናቴ ግን ስንት የማናቀውባህልአለን። ታዲለን ኢቶጲያለዘላለምኑሪ ተከብረሽ 💚💛❤💕💕💕💕💕💕
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
አሰካልየ ሰወድሸ ያለሸበት ቦታም ሲያምር
@user-lc9qx9hq4h
@user-lc9qx9hq4h 4 жыл бұрын
መጣሽ አሥኩየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sitrasitra9455
@sitrasitra9455 4 жыл бұрын
አረ ምንድነው ኦኦኦ ክፍል ሁለት ባለፈው አሳይታቹ አሁን ክፍል አንድ አረ ምንሼ ነው አይጥመኝም እኔ እንደዚ እንደ በፊቱ ልቀቁልን በተራ ፕልሊስ ከምር ፕሮግራሙን የምወደው ያህል እንዳልጠላው አስተካክሉት
@helenadonai1572
@helenadonai1572 4 жыл бұрын
Betam yamral . Yega tihut gobez gazetega neshi. Sra beye new yemayshi.
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 4 жыл бұрын
ሰወዳት እኮ 😍
@fafesied2564
@fafesied2564 2 жыл бұрын
ዋውሲያምር
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
እኮንደህናመጣሽ አሥኩዬ የኔ ንፁ ኢትዮጲያን
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 4 жыл бұрын
እሚገርም፣ነው
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Well Come askuye
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣሽ አስካለ
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
Henna Alhammadi እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም አይ አገሬ ስንቱ ያዝሽ ወይ ጉድ ሲያምር የምር ሰዉዬዉ በጣም ልጅ ጉድ ፈላ ጉድ ፈላ 15 በሬ እረ ጉዱ ክክክ ገረመኝ ምስኪን አስደነገጣት ክክ
@kindu735
@kindu735 4 жыл бұрын
ወይኔ ሢያምር
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 4 жыл бұрын
Yikinash Egziabher kekifu yitebikish asku siwedish Egziabher Ethiopianina hizibochuan yibark selam fikir andinet yihun
@nunusega7541
@nunusega7541 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 4 жыл бұрын
ኢትጽዊነት ከሁሉም ነዉ ያለ አንዳዱ መቀረሳ የሆኑ እየከፋፈሉን ያሉ
@ftehsrig5971
@ftehsrig5971 4 жыл бұрын
Sisay Gebrihiwet ክክክክክክክ ክ ኮንሶ
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 4 жыл бұрын
@@ftehsrig5971 እኔ አላቃቸዉም እድሜ ላስካለች ብዙ አስታዉቃይ አለች , ጉራጌ ና ደቡብ በፍቀር ነዉ ምወዳቸዉ አይቸ አላቅም የነሱ ጎሳ በይቱብ ብቻ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
አችዝብለሺ ደቡብዙሪ ወሎ አከጂምና ደሴ ቦሩ ሀይቅ ዙሪያሂጂ ኩርርር
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
ሄዳለች አላየሽዉም
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
@@zeritumekonnen8884 የት አላየሁትም
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
አልፎሽ ይሆናል የወሎ ጪስ እየሞቀች ሁላ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 4 жыл бұрын
Kkkk
@igghjffghfjk3204
@igghjffghfjk3204 4 жыл бұрын
ባለፈው አሳቅሽኝ እናቴ አስካል ሙጀሌ ገብቶብኝ ብለሽ ክክክክክክ
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መጣሽልን ስወድሽ
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
ስወዳቸዉ ዴቡቦች
@tgabebe4094
@tgabebe4094 4 жыл бұрын
Askuye konjo sewadesh
@danadana2888
@danadana2888 4 жыл бұрын
Askiyee yene qonjo wadishalewu
@fksv683
@fksv683 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይጉዲ እሃዘረፋነው ዲጋላይ መቀመጥ አስራ ምስትበሬ ሆ አስካልየ አላህ አዳነሽ አተርፍ ባይ አጉዳይ አለ
@dybora781
@dybora781 4 жыл бұрын
ተበራኩሁለቹሚ😍😍💚💛💖😀
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 4 жыл бұрын
መኖር ደጉ ስንቱን አሳየኝ ድሮ እያሉ አያቶቻችን የሚያወሩትን ለማየት በቃሁ
@fatumafatuma5647
@fatumafatuma5647 4 жыл бұрын
ጥራት ይገባው ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
ግም።ምንእዝህሀይማኖትአስባለሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በምን ነዉ እንደዚህ ያልሺዉ ወደ እዉነቱ ይምራቹ አዛቦች
@user-cr9qp6fi4j
@user-cr9qp6fi4j 4 жыл бұрын
@@astekastek1000 አዛብእናተናቺሁሰውአምላኪ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@user-cr9qp6fi4j ስላገባሽ ነዉ ክርስትና ይግለፅልሽ
@maryfanai8428
@maryfanai8428 4 жыл бұрын
አሲክየ ስዉድሽ እድመና ጠናይስጥሽ
@-zedye
@-zedye 4 жыл бұрын
አስቁዬ ቆንጆ
@fatmahhhhh5046
@fatmahhhhh5046 4 жыл бұрын
ምንአይነት ባህልነው። ይገርማል
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 4 жыл бұрын
esh gin bekeramt gize betu ayberidachom
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ሰውየው አደነኩት በእንጅረሪ ተመርቆ ባህልሉ በማስበለጡ አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ላይ ይከብዳል 15 ከብት የምነት ቦታ ክክክክክክ
@MR-rn1hk
@MR-rn1hk 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሁሌም ይቅነሽ
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 4 жыл бұрын
ታድለሽ አስኩዬ ቀናሁብሽ ሁሉን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
ኸረ ስትወጣውረዲአለው ያደክማን አላህያበርታት
@titiyoutube7851
@titiyoutube7851 4 жыл бұрын
Weyin kudi hunesh nbr 15 bera
@emueiman3507
@emueiman3507 4 жыл бұрын
አቤትሢያምር እዚህአገርባልፍልጉልኝ
@titiyoutube7851
@titiyoutube7851 4 жыл бұрын
Echi digay desisitele bela
@tewodrosgebra9309
@tewodrosgebra9309 4 жыл бұрын
kkkkk
@amenamana7104
@amenamana7104 4 жыл бұрын
😘😘😘💚💛❤
@igghjffghfjk3204
@igghjffghfjk3204 4 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽ
@goodmorningethiopia3299
@goodmorningethiopia3299 4 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ ሁሉ ያዝናናኛል የማናቀዉን ሁሉ ያሳዉቃል የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር. ካንቺ ጋር ይሁን
@selamawitteshome7659
@selamawitteshome7659 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@alimaalima531
@alimaalima531 4 жыл бұрын
ቱ ክክክክ
@dybora781
@dybora781 4 жыл бұрын
ይቅናሺ አሲኩይ
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 4 жыл бұрын
አይ ያገሬ ሰው ለድጋይ መቀመጫ 15 በሬ ቅጣት ይገርማል ጉድ ነው ጎጆወቹ በጣም ዴስ ይላሉ አበቃ።ሌላው የመሀላ ቦታ እዚህ ጎጆ ከገባች እቢ አላገባም ማለት አትችልም ምናምን ምናምን ኩተታኩተት ነው
@tgabebe4094
@tgabebe4094 4 жыл бұрын
Betam dasilal
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
እረ የኑጉስ ቦታ ነው ብሎ አስደነጋጣት እኔ እራሱ ክው ነው ያልኩኝ ወላሂ
@helwa3878
@helwa3878 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
አስኩዬ ሱላምሄደሽ ሰላም ተመለሽ
@nasiraamen7914
@nasiraamen7914 4 жыл бұрын
ይቅናሽ የኔ ማር
@tsigemenale892
@tsigemenale892 4 жыл бұрын
bahlchen keberachen kuratachen👉🏾🍀🌻🌹👈🏾enkebakebate
@mekkayesuf1822
@mekkayesuf1822 4 жыл бұрын
ይመቹሺ አንቺሜ አትሰቺም
@igghjffghfjk3204
@igghjffghfjk3204 4 жыл бұрын
ወይኔ ገበታው ኧረ ሁሉ ነገር አማረኝ ምነው ብትወስጅኝ እናቴ አስካል
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,6 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
አባ መላ
17:32
Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
Рет қаралды 10 М.
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 43 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН