"ረሱል ጃለሌ" አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 179,850

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 861
@neimaahmed8766
@neimaahmed8766 Ай бұрын
ዱኒያ ላይ ሙስሊም ከመሆኔ በላይ የምረካበት ነገር የለም አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@hamedkader4979
@hamedkader4979 Ай бұрын
እርካታሽ ለኔም እርካታዬ ነው እና የዚህ ቆሻሻ ሰው ዘፈኑ ደስ አለሽ
@shemsiyasiraj2317
@shemsiyasiraj2317 Ай бұрын
111¹1¹¹¹¹1111¹¹¹¹11¹1111q1qq1qqqqq1qq❤
@AzizaMahammed
@AzizaMahammed 23 күн бұрын
U b. Uuuuuuuùkpppolouuuyuu099oikii ​@@hamedkader4979
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Ай бұрын
❤❤እኔ ክርስቲያን ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤!!!
@user-vt3vo4jb7m
@user-vt3vo4jb7m Ай бұрын
እስልምና ተከታየች ወድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ላረፋ በአል አደረሳቹሁ🌹🌹🌹
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@munershafoaley9772
@munershafoaley9772 Ай бұрын
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን
@abednih6899
@abednih6899 Ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ለመላው የኢትዮጵይ ሙስሊም ወገኖቼ መልካም በዓል
@Bp_ek
@Bp_ek Ай бұрын
ማሻአላህ ታሪኩ ደስ ይላል አላሁመ ሰሊ ወሰላም አላ ነቢዪና ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)
@ahmedTelha
@ahmedTelha Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v Ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Ай бұрын
የሙሀበቱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሰዐወ እንዲ አይፃፈምሺ ካሚል አርገሽ ፃፊማ ባረከላሁ ፊኪ❤❤❤😊😊
@mlsmlso8659
@mlsmlso8659 Ай бұрын
S A W
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
صلي الله عليه ❤وسلم አንዱ በህልሙ አዝነዉበት ሲፅፍ )ሶ(ብቻ እያለ ከዛ ካሚል ሲፅፍ ተደሰቱለት እናም ሰላም ይስፈንላቸዉ እስከ አህለል በይቶችና ባልደረቦች ባለቤቶቻቸዉ❤❤❤❤ረሱል ጃለሌ )ፍቅር(
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Ай бұрын
መሸም ሙሀመዲ ነጋም መሀመዲ ዛሬም ሙሀመዲ ነገም ሙሀመዲ አሁን ሙሀመዲ ኋላም ሙሀመዲ❤❤❤❤❤ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@semira5171
@semira5171 Ай бұрын
የኔ ረሱል 💚😢
@ALWEKILOFFICIAL
@ALWEKILOFFICIAL Ай бұрын
Jegnayee❤❤ አልሀምዱሊላህ ሹኩር ገለታ ከላይ ከታቹም ከዬት እንዴታ #ለጠራው_ጌታ
@FethiTowfik
@FethiTowfik Ай бұрын
Ke xeraw geta
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv Ай бұрын
ገለታ ምን ማለት ነው?
@almuwehid2980
@almuwehid2980 Ай бұрын
ahbash
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Ай бұрын
አጀብእዘነቱ ሞልቶሚፈሰው ሙስጧፋን ሰጦ ያንትልቁን ሰው ❤❤❤
@Radwa-fb3gg
@Radwa-fb3gg Ай бұрын
الشكر ​@@AeAh-ti4fv
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d Ай бұрын
ቢቢኢሱች ክልቤ አመሰግናቺኋለሁ ሁለገብ ናቺሁ ያለቀሰውጋ አልቅሳቺሁ የሳቀውጋም ስቃቺሁ ያሀገርም የህዝቡም ቅመሞች ናቺሁ ሌላዉን ዉድ ዪምርቅ 🤲🤲🤲🤲🤲
@AhmedNuru-pu8hn
@AhmedNuru-pu8hn 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabihabi6406
@rabihabi6406 7 күн бұрын
ማሻአላህ የማይጠገብ መንዙማ ነው 24፡00 ሰዓት ቢያዳምጥ አልጠገብም ማሻአላህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@MohammedMohe-bg6eh
@MohammedMohe-bg6eh Ай бұрын
ሙአዙና አላህ ይጠብቅህ ❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Ай бұрын
❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ ሽኩር ከለታ ከላይ ከታችም ለጠራው ጌታ❤❤❤ ካልወዘወዘህ ስጠራ አህመዱ ካላስለቀሰህ ሸውቁ መውደዱ ታዘበህግዱ😢 ወዳጅነን ብለን ለራቅነውሁሉ ታዳሚን እንበል ቢያየን ግመሉ ...😭😭😭😭💚💚👏👏 ፍቅር ሚስጥሩ ቀረበሚስጥር❤❤❤ 🌷🌷🌷🌷👏👏🥁🥁🤗🤗💚💚ሙዓዚ አሏህዬ ይጠብቅህ ሀቢቢ
@hdhx626
@hdhx626 Ай бұрын
በየትም እንዴትም ቢጠሩ አላህ አልቋቸዋል ሀቢበና ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይህዲና 😢😢😢
@SitiAhmed-ib2lz
@SitiAhmed-ib2lz Ай бұрын
Muize Allha lebe yeste 😢😢😢😢😢😢 batam lebe darekiwail cherash music adarkiw eku 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ev9gc7ir8l
@user-ev9gc7ir8l Ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤ነቢ የተጠሩበት ሀሉም ቦታ ሳምር ያረሡለሏህ ❤❤❤
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Ай бұрын
Habibi S. ❤A.❤ W.❤ Muhammad ❤ masha Allah ❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MediFenetaw
@MediFenetaw Ай бұрын
አጀብ ወላሂ በናተ ስንቶቹ ጠመሙ አላህ ህድያ ይስጣቹ ነብያችን ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም በሙዚቃ የሚወሱ አይደሉም 😢😢
@nurtube2535
@nurtube2535 Ай бұрын
መረጃ ከለክ አምጣ
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg Ай бұрын
ወሬ
@reima8186
@reima8186 Ай бұрын
😅😅😊
@9nuredin
@9nuredin Ай бұрын
Yes
@Maria-lw3th
@Maria-lw3th Ай бұрын
ማሻ አላህ ኢቢኤሶች እኔ ዘንድ ለዚ ነው ተመራጭ የሆናቹት❤
@jemilaseid3562
@jemilaseid3562 Ай бұрын
የኔ አዛኝ ነቢ 💚💚solellahu aleyhi weselem ❤
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h Ай бұрын
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ ምርጥ ወንድሞቼ አሏህ ያበርታቹ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ አሏህና ረሱሉ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ይዉደዱዋቹ❤❤❤❤
@manhalam4141
@manhalam4141 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-so2jb9ec5m
@user-so2jb9ec5m Ай бұрын
​@@manhalam4141🐕
@honeytube8922
@honeytube8922 Ай бұрын
ለበይክ አላሁምመ ለበይከ 🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀 لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ، ለበይክ አላሁምመ ለበይከ አቤቱ አላህ ሆይ፣ አቤቱ لَبَّيْكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، ለበይክ ላሸሪከለከ ለበይክ አቤቱ አጋር የለህም إِنَّ الْحَمْدَ، ኢነል ሐምደ አቤቱ ምስጋና ላንተ ነው وَالنِّعْمَةَ، ወኒእመተ ጸጋ ሁሉ ካንተ ነው لَكَ وَالْمُلْكَ، ለከወልሙልክ የሁሉም ነገር የበላይነት ስልጣንም ያንተ ነው لاَ شَرِيكَ لَكَ ላሸሪከለክ አጋር የለህም 🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be Ай бұрын
ጃለሌ፠ ምን ማለት ነዉ 😂
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be Ай бұрын
ጃለሌ፠ ምን ማለት ነዉ 😂
@Jirraaa
@Jirraaa Ай бұрын
Mashaa Allah❤❤❤ Thankyou EBs❤
@NeiimaaAlii
@NeiimaaAlii Ай бұрын
Alahumasale wasalim ala nabiyina Muhammad S A W
@user-ox3if6sz4p
@user-ox3if6sz4p Ай бұрын
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤ መከተል ነው እኮ መውደዱ ታዲያ እንደት ይብለጠን ዛፍ ግንዱ😢
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm Ай бұрын
ሰለላሁ እይ ዎሰለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vm3dm5gb3z
@user-vm3dm5gb3z Ай бұрын
Eid mubarak la malew mislimoch ❤❤❤
@EikramAli
@EikramAli Ай бұрын
አልሀምዱሊህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ❤❤❤❤❤❤
@MakiyayasinDamssei
@MakiyayasinDamssei Ай бұрын
ወንድሞቼ አላህ ይምራችሁ 😢😢😢
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 Ай бұрын
All Muslim Eid Mubarak brother and sister
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx Ай бұрын
Eid Mubarak ❤❤❤❤❤
@Hubkum-Seyidi
@Hubkum-Seyidi Ай бұрын
በርቱ የሰይዲ ማዲሀህ እንደመሆን መታደል ነዉ ኮሜንቶች በየ ሚዲያዉ ሙዚቃ ታዳምጡና እዚህ መጥታችሁ እምትጫጯት ነገር😅ፈገግ ታስብላለች ረሱልን ማወደስ መታደል ነዉ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ💚ሩሄ ፊዳኩም ያሰይዲ ያረሱለሏህ
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤❤ሙዚቃ ቢሖን ማሻ አሏህ ይሉ ነበር😂😂
@KismetAbdulaziz
@KismetAbdulaziz Ай бұрын
Ewnat new ❤😂
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
አላህንፍሪ አችራሥሽሙዚቃሀራም እደሆነ እያወቁ የሚሠሙት እራሣቸዉ ናቸዉ ተጠያቂወቹ ይህ ግን ሀላልነዉ ብለዉ የነብዩን ሥም እየጠሩ መጨፈር ወላሂ ልብ ያደዋል
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
@@alahamalaham አልቀረብሽም ሐላል እና ሐራም ከፈለግሽ መፈቀድ እና አለመፈቀዱን ዓሊምጋ ቀርበሽ ጠይቂ እስከመጨረሻው ታዳምጡ እና እየገባቹ ሐራም ሐላል ትላላቹ ካልተመቻቺሑ አታልፉም ደግሞ ለራሣቹ ተማሩ እና ለማወቅ ሞክሩ ሰው እንመክራል አትበሉ ሻወር ከራሥ ይጀምራል ገባሽ ሑሉም የሚያምንበተሰን ይሰራል ስለዚ ይሔን ለኛ ተይው ።
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Ай бұрын
ወላሂ በአላህ ስምና በረሱል ስም እያላገጡ የሚዘፍኑትን ከምሰማ ካፊሮቹ የሚዘፍኑትን ብሰማ ይሻለኛል ላእነቱላህ አለይሁም
@user-nz4wc6fn8q
@user-nz4wc6fn8q Ай бұрын
Mashalla btam konjo mnzuma❤❤❤❤❤
@FethiTowfik
@FethiTowfik Ай бұрын
AY MUAZ HABIB JEGNA YA MUSLIM LIJ ❤ KALEBA EWEDHALEW LE ALLAH SEL EDMENA TENA YESTH LIJIHENM LEK ENDANTE YA BA RASUL MAHABA YEDAGLEH❤
@dififichgxjruduch1467
@dififichgxjruduch1467 Ай бұрын
ያረሱልለሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@hasnielias1100
@hasnielias1100 Ай бұрын
ያ ሙሀመዳ (ሰ.ዐ.ወ)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ Ай бұрын
ሀስቢየላሁ ወኒዕመልወኪል አላህ ሂዳውን ይስጣችሁ እደት በሙዚቃ የነብዩ ስምይነሳል የናተጥመትደሞ ለየትይላል
@MediFenetaw
@MediFenetaw Ай бұрын
ኢ ወላህ አላህ ህድያ ይስጣቸው
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
አረ ወላሂ እንዴት እንደዘንኩ ልናግራችሁ አልችልም በኢድ ቀን ሙዚቃ????
@KedijaYimer-gx7kg
@KedijaYimer-gx7kg Ай бұрын
ሸይጧን እኮ ሁሌም ጥሩ ነገር ሲሰማና ሲያይ ይናደዳል አሏህ ይጠብቀን
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg Ай бұрын
የረሱል ስም እየተወሳ ዘፈን ትላላችሁ የናንተስ ባሰ ሰለዋት ማዉረዳችሁ ነዉ ከፍ የናንተስ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 Ай бұрын
አንድነቱን የሙዚቃ አልበብ አለቆም አላህን ፈሩ ጭራሽ በሙዚቃ ክሊብ ዛሪ ዱኒያ ላይ ተወዛወዙ የነገ ቤታችውን እርስታችው አር ቤተሰብ መልሶቸው ስሜትን መከተል ወደ እሳት ይመራል ትመክርሀል የምሰማ ከወነ
@user-cg3dh4or6s
@user-cg3dh4or6s 29 күн бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤
@shadashada5523
@shadashada5523 Ай бұрын
Mashallah allah ytbkachu muazuna
@Zahara-zg1ik
@Zahara-zg1ik Ай бұрын
"Yemitara hule wedantu Ayihon kentu" ❤ Shehochu lante yegexemut nw mimeselew Allyhe ena nebiyu yihunu Hayat yene hayebaye mogese madiheresul Allah yibarik fik Yene sw yene teleq sw ❤❤❤❤
@meryem-bp2ld
@meryem-bp2ld Ай бұрын
محمد❤ صلى الله عليه وسلم❤️❤️❤️❤️❤️
@haniusen7009
@haniusen7009 Ай бұрын
Muaaz habiiibi❤❤❤❤❤ wedewaanuriliin❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
Wow🥰🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ🙏🙏💞💞💞💞
@KsaKsa-bp2kj
@KsaKsa-bp2kj Ай бұрын
ሙዚቃ በአላህና በረሱል ስም አላህ ይምራህ አኡዙቢላህ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,ሙስሊሞች አትግማሙ😢😢😢
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u Ай бұрын
መግማማት አይደለም ይሄ ሙዚቃ ነው እንዳንል የአላህን እና ረሱልን ይጠራሉ ግን ይሄ ሙስሊምን አይወክልም ያለ ሙዚቃ መሳሪያ መነሸድ ይቻላል ለሁላችንም አላህ ሂዳ ይስጠን ከኔ ጀምሮ ማናችንም ከስህተት የጠራን አይደለንም​@@Sahiba-ru9en
@hhabeshawit5917
@hhabeshawit5917 Ай бұрын
እኮ ኢስላም ሙሉ ነው አሏሁ አዘወጀል በየመውመል አረፋ እንዲህ ሲል ደምድሞታል፦ حُرِّمَتْ عَلَيْكُمُ الْمَيْتَةُ وَالدَّمُ وَلَحْمُ الْخِنزِيرِ وَمَا أُهِلَّ لِغَيْرِ اللَّهِ بِهِ وَالْمُنْخَنِقَةُ وَالْمَوْقُوذَةُ وَالْمُتَرَدِّيَةُ وَالنَّطِيحَةُ وَمَا أَكَلَ السَّبُعُ إِلَّا مَا ذَكَّيْتُمْ وَمَا ذُبِحَ عَلَى النُّصُبِ وَأَن تَسْتَقْسِمُوا بِالْأَزْلَامِ ۚ ذَٰلِكُمْ فِسْقٌ ۗ الْيَوْمَ يَئِسَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن دِينِكُمْ فَلَا تَخْشَوْهُمْ وَاخْشَوْنِ ۚ الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ فَمَنِ اضْطُرَّ فِي مَخْمَصَةٍ غَيْرَ مُتَجَانِفٍ لِّإِثْمٍ ۙ فَإِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ በክት፣ ፈሳሽ ደምም፣ የእሪያ (አሣማ) ሥጋም፣ በርሱ ከአላህ (ስም) ሌላ የተነሳበትም፣ የታነቀችም፣ ተደብድባ የተገደለችም፣ ተንከባላ የሞተችም፣ በቀንድ ተውግታ የሞተችም፣ ከርሷ አውሬ የበላላትም (ከእነዚህ በሕይወት ደርሳችሁ) ያረዳችሁት ብቻ ሲቀር ለጣዖታትም የታረደው በአዝላምም ዕድልን መፈለጋችሁ በእናንተ ላይ እርም ተደረገ፡፡ ይህ ድርጊት አመጽ ነው፡፡ ዛሬ እነዚያ የካዱት ከሃይማኖታችሁ ተስፋ ቆረጡ፡፡ ስለዚህ አትፍሩዋቸው፡፡ ፍሩኝም፡፡ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡ በረኃብ ወቅት ወደ ኃጢአት ያዘነበለ ሳይሆን (እርም የኾኑትን ለመብላት) የተገደደ ሰውም (ይብላ)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ አል ማዒዳህ 3
@MohammedAbuamar-dh3uq
@MohammedAbuamar-dh3uq Ай бұрын
ከየትኛው አርቲስት የተሰረቀ ዜማ ይሆን? ግን አልሃምዱሊላህ እስልምና ከእንደዚህ አይነት ኮተትና ዝባዝንኬ የጠራ ነው።
@kedirseid6161
@kedirseid6161 Ай бұрын
Minm satak Muslim Muslim atichawot ahun minden new tifatu alahn mastawos mamesgen?
@toybaali1412
@toybaali1412 Ай бұрын
ሰለሏህአለይሂወሰለም❤
@hayattaha2118
@hayattaha2118 Ай бұрын
የኔ፣ረሱል፣❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fuwadnursabo
@Fuwadnursabo Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZeynuuAhmed-q8b
@ZeynuuAhmed-q8b 4 күн бұрын
Mashaa alah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@busyline1119
@busyline1119 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ❤ኢቤኤስሶች
@Hayattube-pr8so
@Hayattube-pr8so Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ልዩወች ማሻ አሏህ🥰🥰🥰
@leylamohammed2037
@leylamohammed2037 Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@NeimaNurhsien
@NeimaNurhsien 3 күн бұрын
ማሻ ኣላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SharafudinJawad
@SharafudinJawad 20 күн бұрын
Fidaka abi wa ummi yarasu lalah❤❤❤❤❤❤sin jaladha rasula rabbi
@user-cr5ff4qb2i
@user-cr5ff4qb2i Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉አጀብ እዝነቱ ሞልቶእሚፈሰው ሙስጦፍን ሰጠንያን ትልቁን ሰው💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹💘💘💘🌹🌹🌹🌹💘🌹💘💔💔💔💔💔
@user-cb7px1zy2f
@user-cb7px1zy2f Ай бұрын
صلى الله عليه وسلم
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Ай бұрын
whabiya gena tikatelalachihu
@user-tb8my4gd7i
@user-tb8my4gd7i Ай бұрын
صلى الله عليه وسلم😢❤
@SEmiraSeid-mx5dp
@SEmiraSeid-mx5dp Ай бұрын
S A W yene Nabi ❤❤❤❤❤❤
@salimsira1424
@salimsira1424 Ай бұрын
ያንቱ ስም ሲነሳ ይነቃል ሰው ቢሆን እንስሳ ❤❤❤❤ያሀቢቢ
@mahamadsalisabdusamad2373
@mahamadsalisabdusamad2373 24 күн бұрын
Masha allah ❤❤❤❤❤❤
@user-eo5mt8dx4h
@user-eo5mt8dx4h Ай бұрын
ማሻአላደስትሉ አሏሁሙሶሊ አላሙሀመዲ አላነብይና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elhamhussein5489
@elhamhussein5489 Ай бұрын
ይህ ነሺዳ 3.9 ሚሊዮን እይታ አግኝቷል እናመሰግናለን ሙዐዜ
@user-ex2hy3wg6e
@user-ex2hy3wg6e Ай бұрын
Mashallha betam des yilal ebs tv kelb enamesgenalen ❤❤
@sanyaabdulkader9213
@sanyaabdulkader9213 Ай бұрын
‏ما شاء الله تبارك الله
@sofeykemn
@sofeykemn 23 күн бұрын
መሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሏህ ሀያት እና አፍያ ይስጣቹህ ❤❤❤❤
@zennazenna2300
@zennazenna2300 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምማሻ አሏህ
@latifaabachebsa6488
@latifaabachebsa6488 22 күн бұрын
Mashaalla Mashaalla Mashaalla Mashaalla Mashaalla
@ekramhussen6179
@ekramhussen6179 Ай бұрын
Mashallah allah yechamereleh
@AbulfarajAsaduddiin
@AbulfarajAsaduddiin Ай бұрын
Mashaa allaaah
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ አሏህ ሂዳአ ይስጣቺሁ 😢በነብዩ አትነግዱ የኔአዛኚ ነብይ ሰሎህ አለሂወሰለም 😮😮
@lemarmsekn5324
@lemarmsekn5324 Ай бұрын
ሠለላሁአይሂ ወሰለም
@zuzusami-hh4wn
@zuzusami-hh4wn Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Rihy_j
@Rihy_j Ай бұрын
Merhaba ፋኖ የአላህ ሰዉ😂😂የኢስላም ተቆርቋሪ😂😂🤮🤮
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ሁድአደርናችውአህባሽሲባሉ
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
​@@Rihy_j😂😂
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 Ай бұрын
ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም 😢❤ ተለያለህ ሙዓዙ የአንተ ስራዎች ሸዉቅ ይጨምራሉ በርታልን
@Naemah-h4g
@Naemah-h4g 22 күн бұрын
አለነሱ.ማን.አለን❤❤❤
@mohammedendris1118
@mohammedendris1118 Ай бұрын
Mashalh i like this nahida
@NabilaBadiru-hg5rz
@NabilaBadiru-hg5rz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉eid Mubarak
@user-bx2xr3eq7x
@user-bx2xr3eq7x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤muaze allah ychemreleh allah ytebkachu
@MamilaMu-es2hp
@MamilaMu-es2hp Ай бұрын
አጀብ መውደዱ ሀያል ናፍቆቱ አይቻል❤
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v Ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም ሠለላህ አለይሂ ወሠለም ሠለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr2pq2ec6j
@user-sr2pq2ec6j 27 күн бұрын
Mashallah ❤❤❤❤❤ s.a.w
@jonast.4188
@jonast.4188 9 күн бұрын
1ኛ ሙአዝ ሀቢብ
@user-zu5nw5je6u
@user-zu5nw5je6u Ай бұрын
ማሸ አላህ
@AbukiAsefa
@AbukiAsefa Ай бұрын
masha alah betam des yelal❤❤❤❤❤❤
@rihannahussien5928
@rihannahussien5928 Ай бұрын
ماشاء الله اللهم صلى وسلم على حبيبنا محمد
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እኛም ሙዚቃህን ስላየንው አላህ ይቅር ይበለን መንድም ሞአዝ ደነን ሙስሊም ወንድ ልጅ እንዲ ጨፍር አላዘዘም
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg Ай бұрын
እናንተን ይቅር ይበላችሁ የረሱል ስም ሲጠራ ለሚያንገፈግፍችሁ
@ALANBIYAISLAMICTUBE
@ALANBIYAISLAMICTUBE Ай бұрын
man eyiw alesh degmo rasish wenjel yeseash kemeselesh attobchim yemin eyulign new . muaz mirt sira new mashallah
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ማንእዪ አለሽ ደሞ እፈሪ ዘፈን እና መድህ ለዪ😢 መቼም ቢሆን ሀድራን አንለቅም ተቃጥላቹ ብሰሉ ታችሰፈር😅😊
@user-pu4rq6lf8d
@user-pu4rq6lf8d Ай бұрын
❤❤❤ bertu mashallah
@user-ir4hm4fs1v
@user-ir4hm4fs1v Ай бұрын
Masha Allah
@user-gp2ux4gk8e
@user-gp2ux4gk8e Ай бұрын
ማሻ አላህ ሙዓዜ❤❤❤
@user-xq5hd3ed9n
@user-xq5hd3ed9n Ай бұрын
Nice menzuma i like it 100%%%%❤❤❤❤
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Ай бұрын
የናተን ዘፈን ከምሰማ የካፊሮቹን ዘፈን ብሰማ ይሻለኛል
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 Ай бұрын
Mashaallah habibi wondimchin❤❤❤
@MuzaMohammed
@MuzaMohammed 23 күн бұрын
ረሱለ ሰለለላ አለየሀ ወሰለመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ReshidMehamed
@ReshidMehamed Ай бұрын
ደሰይላል😊😊😊😊😊😊😊😊
@zainafatima7208
@zainafatima7208 Ай бұрын
😳😳😳😂
@MalukaTalib
@MalukaTalib Күн бұрын
S a w ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Ай бұрын
Hey mashalahhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ኢቢኤስ❤❤❤❤በጣም ምርጦችዬዬዬዬ
@ibrahimmohammed5691
@ibrahimmohammed5691 Ай бұрын
muaz hayat hayat sheikachen mashallah eid mubarak
@AbduEmam
@AbduEmam Ай бұрын
Muazeee mashallah liyu New. Thank you ebs Tewedajun muazi silakerebachulin
@abddiko5729
@abddiko5729 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤muazz
@AhmedMohammed-vc7jh
@AhmedMohammed-vc7jh Ай бұрын
MashAllah ❤❤❤
@user-ql9nm1un6m
@user-ql9nm1un6m Ай бұрын
Muaz king❤
@mahimahi2446
@mahimahi2446 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x Ай бұрын
አኡዙቢላ.በአሏህ በረሱላችን ሙዚቃ😢😢😢😢አሏህይምራችሁ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
NASHIIDAA  TOKKUMMAA  HAARAWA TAN AJAA IBAA DAAWWADHAA
12:49
AWWADAAY SPORT CLUB
Рет қаралды 14 М.
ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5
13:49
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,8 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 28 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,8 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 2,9 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,1 МЛН