"የሚመራውን በትር ቀምቶ ለምን ገደል ገባ አይባልም " ተመራማሪዋ ሊቅ እማሆይ ዜና ማርያም //በቡና ሰአት //በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 231,613

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 675
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
መመረጥ እኮ ነው ይህን ከንቱ አለም ንቆ መኖር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንኦትን ይባርክልኦ🙏🙏🙏
@godbless8372
@godbless8372 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Betam
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
በጠም
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Жыл бұрын
ታድለው እኮ ነው ♥️
@selamyemaryam
@selamyemaryam 4 ай бұрын
እኛጋ አለባበሱን አጠፋንው ትክክለኛው ይህ ነው
@betytayachew3987
@betytayachew3987 Жыл бұрын
የኔ እናት የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ 😍😍😍😍
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melikumbayam4415
@melikumbayam4415 Жыл бұрын
Ameen
@nardoshailemariam3924
@nardoshailemariam3924 8 ай бұрын
Amen 🙏
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melachqwe8853
@melachqwe8853 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ስጋወደሙ የሚቀበል ሰው ረጋ ያለ ሰላም ያለው ነው ያ ሳይ እቀናለው በእውነት እለምንሀለው መጨረሻየ አሳምር🙏
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 ай бұрын
እውነት ነው ግን አንቺ ለመቀበል ለምን አልቻልሽም ?
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 Жыл бұрын
እማሆይ የወለደችዎት እናት ምንኛ የታደለች ናት!! ዘመንዎን ይባርክሎት🙏
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች ማነው እለባበሲዋ ደስ ያለው እግዚኣብሔር እምላክ ሊባቺንን ይመሊሲሊን💒💒🙏❤ መስተዋሉን ይስጠን ያዲለን😥🙏🙏❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
እህቴ መነኩሴ ናትኮ ባያድለን እንጅ የቤተክርስቲያን ህግና ስርዓትኮ እንዲህ እንድንለብስ ነው የሚያዘን ሴት ልጅ ፀጉሯን ትሽፍን ካልሆነ ትቆረጠው የሚለውንስ የብሉይ ኪዳን ማን ፈፀመው በተለይ ወደ ስሜን ክፍል እናቶች ውጭ ሲወጡ ነጠላ ወይ ሻርፕ ደረብ ያደርጋሉ ካልሆነ ፀጉራቸው አያሳድጉም እኛ ግን ሃይማኖታችንን እናስድባለን ይህ እንኳን መነኩሴ ተራ ምዕመን እንኳ የሚፈቀደው ይህ አለባበስ ነው ያደግንበት አዲስ አይደለም
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
@@tigistitigisti4792 አወ እውነት ግን ስቶች እንዲኒማር ብይ ነው ይእሁን ዘመን ስቶች እለባበስ እና የሲዋ እለባበስ ሲታይ ምን ተስማሽ እህት
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
​@@lilitylility4864 ምን ጉድነሽ ክርስቲያን ሆነሽ እንዲህ ትያለሽ የመኖኩሴ አለባበስ ከዚህ አለባበስ ወቶ ያውቃል እንዴ?
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 ኣለባበሱ ለሁላቺን ነው እግዚኣብሔር ይመስገን ክርስትያን ነኝ ዶሞ ያሉኩሽ ኣደባባይ ጡታቹው ዘሪጊቶው የሚሀዱ ስቶች ነው ከሲዋ እንማር ያሉኩሽ🙏❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
አንቱ ብላቹ ጥሩዋቸው እድሜያቸው ትንሽ ቢሆንም እማሆይ ናቸው
@emebetabie8892
@emebetabie8892 Жыл бұрын
አለምን ንቆ መኖር ፀጋ ነው, የናቁትን አለም ማገልገል ደግሞ ከፀጋ በላይ ነው! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልወት
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
አሜን ፫🕯🕯🕯 በእውነት ይታደሉታል እንጂ አይታገልቱም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምረልን😢😢
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜን
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
መቅድዬ እባክሽ የሀይማኖት አባቶች እናቶች ስታቀርቢ ፀጉርሽን ተሸፋፈኚ
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 4 ай бұрын
እንዴ ቤተክርስቲያን ናቸው እንዴ ምትሸፋፈነው
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 4 ай бұрын
Wey tegur meshefen mejemeria mateb baserich
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta Жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛልን እሙሀይ፣ በረከትዎ ይደርብን እናታችን!!!
@tsiyemaryamlijtsion4757
@tsiyemaryamlijtsion4757 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች እስኪ አለባበስ ከእማሆይ እንማር እማሆይ ፀጋውን ያብዛሎት
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ይህ አለባበስ የመለኮሱ ሴቶች ብቻ ነው እሚለብሱት ነው ማንኛውም የክርስቲያን ሴት መለብስ አትለብስም
@tsiyemaryamlijtsion4757
@tsiyemaryamlijtsion4757 Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899እውነት ነው ግን ሴቶች መራቆት የለባቸውም ለማለት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899 ትክክል ግን ቀሚስ መልበስ ግዴታችን ነው 🥰🥰
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
​@@selammesganaw3899ከቆቡና ከመቁጠሪያው ወጭ እንዲህ እንድንለብስ ነው የሚያዘን መጸሐፋችን
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
"ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍሩ" የቤተክርስቲያን አባቶች ግሩም አነጋገር (እማሆይ ዜና ማርያም እንዳስታወሱን) 💚💛❤️
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Жыл бұрын
አቤት አለባበሥ ወላሂ ተመቸሸኝ እረ ክሪሥቲያኖች ከዚህች ልጂ አለባበሥ ልመድ አሁን አንች ማሪያምን እወዳታለሁ ብትይኝ አምንሻለሁ ለምን መሠለሸ መውደድሸን በተግባር ሥላሣየሸኝ የማሪያምን አለባበሥ አይታችሁ ከሆነ በፎቶዋ ላይ ሙሉ ነው አለባበሦ ለመጀመሪያ የማሪያም ተከታይ አየሁኝ በአለባበሥ 😍😍😍😍
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን ግን አይሰሙም እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ በብዙ ቦታ ይናገራል ሴት ልጅ መሸፋፈን ነው የምለው ቃሉ
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
አይ ማን ይሰማል
@wynshetgebarselasi3842
@wynshetgebarselasi3842 Жыл бұрын
Yekrta Ehat gen selmatwek new enja anechi atblem Eshi melkesa nechaw Egzibhar yemrtaw new eko lezak keber yembkaw hulachnan lezak kebar yebkan amen
@tsgeworktadesse
@tsgeworktadesse Жыл бұрын
ስለአለባበሳቸዉ በሰጡት አስተያየት አድናቆቴን ልገልጽልህ እወዳለሁ ነገር ግን እርሳቸው የማርያም ተከታይ ሳትሆን የክርስቶስ ተከታይ ናቸው እሽ?
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
@@tsgeworktadesse 😂😂 እና ድንግል ማርያም የማን እናት ናት ለምን ነዉ የምንወዳት ትዉልድ ሁሉ ብፅህት ይሉኛል ያለችዉ ለማን ነዉ ቆይ ጴንጤወች ለምንድነዉ የጌታ እናት የማርያም ሰም ሲጠራ የሚያንቀጠቅጣችሁ እራሳችሁን ፈትሹ እናንተ የክርሰቶሰ ተከታይ ብትሆኑ ኖሮ እናቱንም ባወቃችኻት ነበረ እሸ እኛሰ ድንግል ማርያምን የንፅህናችን መሰረት አርገን የጌታን እናት እንከተላለን ልጇንም ለዘለአለም እናመልከዋለን
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Жыл бұрын
እማሆይ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት የማይጠገብ አንደበተ ርቱዕ አላችሁ ርጅም እድሜ ከጤና ይስጦዎት
@tsehaymasresha6871
@tsehaymasresha6871 Жыл бұрын
የኔ እናት የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ
@cheregirma
@cheregirma Жыл бұрын
በዚህ እድሜ አለምን ንቆ ለፈጣሪ ብቻ መኖር መታደል ነው ። በረከቶ ይደርብን!!!
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜን
@danieltilahun8151
@danieltilahun8151 Жыл бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም ልዮ ናቸው ። እውነትም የማርያም ዜና ልብ ያለው በደንብ ይስማት ፈጣሪ የባረካት።
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሁሉም ሰው ለእምነቱ ቢታዘዝ እና እምነቱ የሚያዘውን ቢተገብር ሀገር ሰላም ትሆን ነበር🙌❤️
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
😢😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እደት መታደል ነው በቤቱ መኖር ዘመንዎት ይባረክ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ እናታችን
@gojamtadele157
@gojamtadele157 Жыл бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነው፡፡ መድኃኔያለም በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት!! 🙏🙏🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 ай бұрын
አሜን❤
@BerukTesfsye-pw3tt
@BerukTesfsye-pw3tt 4 ай бұрын
ተመርጠዋ እና ከፈለጉ በሩ ክፍት ነው
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 Жыл бұрын
መቅዲ በእውነት እናመሰግናለን እጅግ መሳጭ እንግዳ ነው የቀረብሽው በዚህ ልክ ቁምነገር ላይ አተኩራቹህ እኝህ ምጡእ አእምሮ ያላቸው እማሆይማቅረባቹህ ይበል ያሰኛል ደግሞም እኮ አኝህ ወጣት እማሆይ ያነሷቸውና ያብራሯቸው ጉዳዬች መሳጭ ናቸው ማንም ሰው እኔ ማን ነኝ ምን እያረኩኝ ነውብሎ እንዲያስብና እራስን መግዛት እንዳለበት የሚያረግ የግድ እንደሆነ በተለይ ለወጣቶች በጣም ጠቃሚ ነው ቢሰሟቸው ይጠቀማሉ
@selamtube2461
@selamtube2461 Жыл бұрын
መመረጥ ና መታደል ነዉ ወጣትነትን ለእግዚአብሔር መስጠት በረከትወት ይደርብን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እማሆይ በረከቶት ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መታደል ነው የክርስቶስ አገልጋይ ሙሹራ ብቻ ሆኖ መኖር ✝️
@user-qb3en9pm7x
@user-qb3en9pm7x 4 ай бұрын
እፍ እሙሀይ ዜና ማርያም ምንአይነት መታደል በዚህ እሚአስጠላ አለም መውጣት እንዴት ደስ ይላል ቃለህይወት ያመወት እድሜወትን ያርዝምወት 🙏🙏🙏🙏
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጌታ መድሐኒአለም አማሆይ ታድለዉ ከዚህ ከቆሸሸ አለም በንፅህና ስለመረጦት ለስሉስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን የክርስቶስ ጥበብ የሚያስደንቅው በመነኮሳቱን ህይወት ሲገለጥ ድንቅ ነው ጌታ ሆይ ለእኔም የንስሀ በረከት አመኛለሁ አሜን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
እማሆይ በረከትዋ ይደርብን ውድ የሌላ እምነት ተከታዮች እማሆይ የለበሱት አለባበስ በግብፅ ገዳማት በሶሪያ እና በተለያዮ አረብ አገራት ያሉ እናቶች አለባበስ ነው ። ክርስትናውም ሴት ልጅ ትገላለጥ የሚል አስተምሮ የለም
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እንደሱዋ ነው መልበስ የምፈልገው በጣም ታስቀናለች እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት አለባበስ ይህ ነው🙏🙏🙏
@meharikidanemariam9524
@meharikidanemariam9524 Жыл бұрын
Thank you Emahoy! The example you use easily can convince us. May God multiply your spiritual assets.
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Жыл бұрын
እናታችን በረከቶት ይደርብን።ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!!!
@AlmazFenta-wp3gz
@AlmazFenta-wp3gz 4 ай бұрын
በረከትወ ይድረሰን እማሆይየ ከዘመኑ ተኩላወች ይሰውርልን😢😢❤❤❤ ነጠላውን ብትሸፈኝ ምናለ መቅዲ
@user-bm9oi3sk8x
@user-bm9oi3sk8x Жыл бұрын
አቤት መታደል መመረጥ እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማዎት❤❤🙏🙏🙏☦️☦️
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜውን ፀጋውን ያድሎት እማሆይ በረከቶት ይደርብን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ኑርሊኝ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማሆይ ❤🤲🤲🤲
@Walelign-ou7hu
@Walelign-ou7hu 3 ай бұрын
እማሆይ የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልዎ እኛንም ወደ ቀደመው ልቦናችን ይመልሰን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ ድንግል ማርያም ማር ናትና ለርሶም አንደበቶትን ይበልጥ ማር ታድርግሎት። ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብን፣ በጸጋ ላይ ጸጋን ያብዛሎት። ኢትዮጵያ አስተማሪ፣ ሽማግሌ፣ አስተዋይና፣ አስታራቂ፣ሰው በየዘመኑ አላት። እርሱንም በዚህ በጠፋንበት ዘንድ ስለሰጠን ምስጋናውን አምላካችን ይውሰድ።
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድልልን እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ እዴት ያስደስታል ግን ምን ያደርጋል ላገር በረከት የሆኑትን ፃድቃናትም መኖረ አልቻሉም ለዚች ከንቱ አለም እናቴ እድሜና ጤና ይስጠዎት ❤❤
@FikreKore-ye8mh
@FikreKore-ye8mh 4 ай бұрын
“በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤” - ማቴዎስ 7፥13
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 😢😢
@SUBSCRIBE_1104
@SUBSCRIBE_1104 Жыл бұрын
እማሆይ በረከትዎ ይደርብን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እማሆይ እንደው የግእዝ ቋንቋን በዩቱዩብ ቢያስተምሩን
@elenihailemeskel6880
@elenihailemeskel6880 Жыл бұрын
ምን ያህል መመረጥ ነዉ አምላክ እድሜዉን እና ጠናዉን ይስጥዎት በጣም ደስ ይላል
@ethioethio8532
@ethioethio8532 Жыл бұрын
ወይ መታደል እኔ ፆም ላለመፆም የማልፈጥረው ምክንያት የለም
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
እርሶን ሳይ ራሴን ጠላሁ አመላክ ልቦናዬን ለወጠው😢
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 2 ай бұрын
ሁሉም ሴት እንደዚ ቢለብሽ አገራችን እሂ ሁሉ ስቃይ አይኖርበትም ነበር እግዚአብሔር ለክርስቲያኖች ልቦና ይስተን
@yasabfikir
@yasabfikir Ай бұрын
እናታችን በእውነቱ የአባቶቻችን የተሰጣቸው ለእርስወም ይታደልልን አሰበ መምህራንን ያድልልን በአለም እየኖሩ አለምን አሸንፎ መኖር ትልቅ ሰማዕትነት ነው እና እናታችን ለእርስዎ የተሰጠወት በረከት ለእኛም ይድረሰን የአምላክ እናት ከዚህ ክፉ ዘመን ትጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን።
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን እናታችን በፀሎት ያስቡኝ እናቴ
@Beki6D
@Beki6D Жыл бұрын
እማሆይ ፈጣራ ከውዳሴ ከቱ ከክፉ ጠላት አይን ይሰዉሮዋ በርቱ በረከቶ ይደርብን
@sarahjk-6301
@sarahjk-6301 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከተወ ይደርብኝ እማሆይ❤መጨርሻወትን ያሳምርለወት\ ልን
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Жыл бұрын
ኑሮችን ሁሉ እኮ የከንቱ ከንቱ ነው እማሆይ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅዎት እናቴ ክብረቱን ሞገሱን አሁንም ያብዛልዎት
@eghhvbnh1671
@eghhvbnh1671 Жыл бұрын
መቅደስ ማህተምሽን በጥሰሽ የፈረስ ፀጉር ለብሰሽ እማሆይን እንደዚህ በእምነታቸው ጠንክረው አለማዊ ነገርን ንቀው ሁሉን ነገራቸውን ለእግዚአብር ሰጥተው ሲኖሩ ምን ተሰምቶሽ ይሆን ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ አንተ ጠብቀኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
❤😢😢
@loveandunity901
@loveandunity901 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን። አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ። ክልሉን ዘሩን ቋንቋውን አንድም ሰው ይዞ አይሔድምና። ከገባንበት የዘር እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ይፈውሰን አሜን። ይህን ሁሉ ላደረጉብን ፈጣሪ እንደስራቸው ፍርዳቸውን ይሰጣቸዋል።
@user-fm2go6ex9x
@user-fm2go6ex9x Жыл бұрын
እማሆይ በጣም እናመሰግናለን የሰጡን ትምህርት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይስጦት
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ወይመታደል ነው መመረጥ ነዉ በእዉነት እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን በሀይማኖትዎ ያኑርዎት 👏👏👏👏👏
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
Hadhaa teenya sagalee Waqqayyoo saa dhageesisuu ebbifamii bara jireenya kee saa dheeresuu ameen ameen ameen
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
መታደል ነው ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እማሆይ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
መታደል ነው እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 ай бұрын
እማ ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Жыл бұрын
እማሆይ ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
ቀ ቀ
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
Waqqayyoo Bara jireenya kee saa dheeresuu ameen
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እማሆይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዘመኑት ይባረክ
@abebawademe6400
@abebawademe6400 Жыл бұрын
እማ ሆይ መታደልወት! ምን አይነት መመረጥ ነው የርስወትስ አብዝቶ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የርስዎትንም የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን፡፡
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 11 күн бұрын
እማሆይ በረከቶ ይደርብን ጽጌ ማርያም ብለው በፀሎቶ ያስቡኝ🙏🙏🙏
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
በነዚ ሚዲያዎች ኦርቶዶክሳውያን ባንቀርብ እናታችን በረከቶ ይደርብን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እማሆይ ብርቱ ኖት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክህ ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን.እናታችን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 5 ай бұрын
ወይ መታደል አለምን መናቅ ዘመንዎት ይበረክ እማሆይ
@yyy-hh3oz
@yyy-hh3oz Жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@birtukaneshetu
@birtukaneshetu Жыл бұрын
የኔ እናት ፋጠር ዛመኖን ይባረክ ዲስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
" በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ " የሚለውን ቃል በተግባር የፈፀሙ ጀግና ኖት #መመረጥ ነው ይብላኝ ለኛ እንጂ.....😢
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
በጣም በእውነት ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢
@EritreaSoulChannel-ug3js
@EritreaSoulChannel-ug3js 9 ай бұрын
❤❤❤
@EritreaSoulChannel-ug3js
@EritreaSoulChannel-ug3js 9 ай бұрын
Amen
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 ай бұрын
በትክክል ግን ከንቱ ውዳሴ እንዳያጠቃቸው እፈራለሁ እግዛእብሄር ከእርሳቸው ጋር ይሁን መጀመርያ ሳይሆን መጨረሻቸው ያሰምርሎት
@KirkimMolla
@KirkimMolla Ай бұрын
ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን እማሆይ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
የኔ እነት የአገልግሎት ዘመንውት ይባረክ ይህ መታደል መመረጥ ነው በፀሎቶት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MollaKelemu
@MollaKelemu 2 күн бұрын
እናታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልሽ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እሙሀይ በውነት ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ወዮልኝ ለኔ ለጠፍውት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ትልቅ ችግር የምኖርበት ዕለት የኪራይ ቤት መሆኑን መረዳት አለማስብ ነው ይህን ሁሉ መከራ ያመጣብን። አማኝ ነን የሚለው ሁሉ ጨርቁን አንጠልጥሎ ወደእምነት ቤት እግሮች ይሄዳል እንጅ ልባችን አይሄዱም ወይንም ለፈጣሪ ፍቅር አልተቀደደም። የዘላለም ህይወትን የሻተ ሁሉ በአለም ቢኖርም መከራውን ተሸክሞ ከፊቱ ፈጣሪውን ማስቀደም በትህትና በአርምሞ በመታዘዝ፣በእውነተኛነት፣ በጸሎት በጾም በትጋት ከባለቤቱ ፊት ነፍስን ማቆም ብቻ ነው ከፍርዱ ሚዛን የምንድነው። እግዚአብሔር በምህረቱ ሁላችንንም ይቅር ብሎ ይማረን።
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
እማሆይ!መንፈሳዊነቶን ጨምሮ ያሎት ጠቅላላ ብስል እውቀት እምደነቅ ነው የሀይማኖት አባቶቻችን (አስተማሪዎቻችን)ተከታዮቻቸውን ጨምሮ ከእርሶ ብዙ እንማራለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ዘመኖት ይባረክ እንደርሶ ዓይነቶችን ያብዛልን !!!
@ንማጀ
@ንማጀ 4 ай бұрын
እዉነት እማሆይ በረከቶን ይደረሰኝ እንዴት መታደል ነዉ በጌታ በዚ እድሜ አለምን ንቆ የሰማያዊ ስራ መስራት❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናኖትን ይባርክህ እናታችን የእናንተ ጸሎት ይርዳን
@user-ef4ud5em7y
@user-ef4ud5em7y 3 ай бұрын
እማህይ እግዜር ያክብር ልኝ ኦርቶክስለዘለምትንር የድቅስራ
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Жыл бұрын
መሸአለህ አለበበሷ ደስ ይለል ራቁተቹን ምትሄዱ ክርስቲያኖች ከዝች ልጂ ተማሩ በሀይማኖት እንዴት እንደ ምለበስ ተማሩ ከዝች ምርጥ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
ማን ጠራችሁ ግን????
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu Жыл бұрын
ጠያቹ ኦርቶዶክሶች እመነታቹ የምያዛቹ አለባበስ እንዲ ነው ውበቱን እዩት ከብዙ ነገር የሚጠብቃቹ
@aids906
@aids906 Жыл бұрын
በትክክል ሴት ልጅ ትሸፍፈን ይላል ቃሉ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ሰትሞነክስ አዎ!!!!
@amesumelke7tube303
@amesumelke7tube303 Жыл бұрын
Yes dear
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ይህ የመለኮሱ ሴቶች የሚለብሱት ነው ማንኛውም የወለደች ያገባች ክርስቲያን ሴት አትለብስም
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ልብስ ሳይሆን ልብ ነዉ ግን ሁሉ ብናስተካክል ሁለቱ ካላደረግን ተጠያቄ ነን
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d Жыл бұрын
በጣም ልዩ ነዎት💚💛❤️
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 күн бұрын
እማ ሆይ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት👏👏👏👏
@yekryam
@yekryam Ай бұрын
በእውነት መመረጥ ነው እሜሆይ ዘመሆት ይባረክ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ ያድልልን 🙏 ሰዉ እራሱን ለመግዛት የተፈጠረበትን አላማ መረዳት ያሉት ነገር እራሴንም እንድጠይቅ እረድቶነኛል❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ትክክል ሁሉም ሠው ሀይማኖቱን ቢተገብር አለም ሠላም ትሆን ነበር
@alemayehumekuriya4000
@alemayehumekuriya4000 Жыл бұрын
እማሆይ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን
@keralem
@keralem Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እናታችን !!!!!!!!!!!!!!!!!
@alamaaas6464
@alamaaas6464 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይድረብን ❤
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አባያ ሂጃብ ግጥም አድርጋ አጃኢብ ሀቅ ይውጣልሽ እህቴ ሂጃብ የትኛውም እምነት ያዛል ኢስላም ብቻ አይመሰለኝ አንዳንድ ፅንፈኞች ሌላ ስያሜ ይሰጡታል እንጂ
@aymana1552
@aymana1552 Жыл бұрын
የዉ የሉት በዉሸት ለይ ስለሆነ መሸ አሏህ ቢለን መበረተት ልክ አይመስለኝም አሏህ ከትመችንን የሰሚረዉ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አባያ አደለም ይሄ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
​@@aymana1552 ምን ማለት ነዉ ደሞ አበያ አደለም የለበሱት እማሆይ የመነኮሳት ልብስ ነዉ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
@@aymana1552 እውነት ነው ግን እሱዋ የለቸው በአላባበስ ነው
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 Жыл бұрын
@@aymana1552 የምን ዉሸት ይህቺ ሴት እኮ በድንግልና እራሷን ጠብቃ አለምን ንቃ ፈጣሪዋን የምታገለግል ሴት ናት እንደሷ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ማንም ተነስቶ የመሰለዉን ማዉራት አይችልም 😏😏😏
@hirutwelda
@hirutwelda 3 ай бұрын
እማሆይ ቃለሂወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ
@yeshiworkjegine6770
@yeshiworkjegine6770 Жыл бұрын
እም ሆይ በዞጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን መታደል ነው እግዚአብሔር አገልግሎዎትን ያብዛንል እድሜ ይስጥልን መሳጭ ትምህርት ነው።
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
Hadha kenya waqayyoo bara jirenyaa kessanii isinif dheressuu ebii kessan nufana haa ta,u🙏🙏🙏
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 4 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን እናታችን!!!
@user-dh7kf7uu6q
@user-dh7kf7uu6q Жыл бұрын
እናቴ. ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ. በረከተዎት ይድረሰን
@zenashezenashe404
@zenashezenashe404 4 ай бұрын
እግዛብሄር ለሁላችንም ጥሩ ልቦና ይስጠን እማሆይይንም ከልብ እናመሰግናለን ቀሪ ዘመኖን ይባርክልን
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
እማሆይ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም በፀሎት ያስቡን ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላም ትሁን አሜን
@user-yu1ll5dd7b
@user-yu1ll5dd7b Жыл бұрын
እማሆይ የአገልግሎቶ ዘመኖን እግዜአብር ይባክ
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Wow...she is intelligent! Good philosopher
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አይ መታደል ነው እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪🎚✅❤
@gjvfi9884
@gjvfi9884 Жыл бұрын
እማ ሆይ ቃለህወት ያሰማልን🥺💔🙏
@user-bq4nw4rc8w
@user-bq4nw4rc8w 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ረዴታችሁ ይትርፈን 22:03
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa 4 ай бұрын
እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከቶ አይለየን አሜን
@sorik449
@sorik449 Жыл бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጦት በፀጋ ያኑርልን
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Самый неудачный курьерский заказ
0:38
НАША НЕОБЪЯТНАЯ
Рет қаралды 8 МЛН
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56
Today I finally understand that the three of you are a gang
0:14
昕昕一家人
Рет қаралды 32 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 1,8 МЛН