የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው

  Рет қаралды 443,582

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

5 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 2 400
@michaelalem3845
@michaelalem3845 5 ай бұрын
እባክህ ተክልዬ ወንድሜ በሌላ ጊዜ እና ሰዓት እማሆይ ዜናን ደግምህ በሰፊው አቅርብልን ይቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 5 ай бұрын
Kezi befit bezu media lay kerbewal. (Eotc, mahbere kidusan , yeneta…lay. Besmachew search adergu
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 5 ай бұрын
እባክክክክህ፡አዎ 💯
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 5 ай бұрын
አዎ ይቅረቡልን
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 5 ай бұрын
ያቅርብልን ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በዚ ቪድዮ
@tg.kefelw
@tg.kefelw 5 ай бұрын
አው❤❤❤❤
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 5 ай бұрын
አባታችን ገብረ ኪዳኒ ይቅረቡ የምትሉት በላይክ ግለፁ በማርያም
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 5 ай бұрын
እሺ አይሉም እንጅ
@chaffeeseyoum
@chaffeeseyoum 5 ай бұрын
ሃይማኖት ላይ የምትሰሩ ዩቲበሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ ያሉትን መምህራን እዚህ ላይ ብትሰሩ
@codebloxanimation161
@codebloxanimation161 5 ай бұрын
እረ ምን ማለታችሁ ነው የቆሎ ጎደኛችው መሰሏችሁ?
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 5 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር ጓደኛችሁ መሰሏችሁ ሲጀመር እማሆይ እራሱ መቅረብ የለባቸውም ነበር
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 5 ай бұрын
አዎን በእውነት በተለይ ሶፊያ መጠየቅ የምትፈልገውን እሳቸው ቁጭብለው ባስተማሯት ነው የምለው
@Wondimu-bg6gg
@Wondimu-bg6gg 5 ай бұрын
ኡፎይ እንኩዋንም የኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እግዚያብሄር ይመሰገን
@tsitsitsitsi4723
@tsitsitsitsi4723 5 ай бұрын
አሜን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 5 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@Ureal22
@Ureal22 5 ай бұрын
አሜን።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Gin auegermimi egna sint duketi chemireni eyehodin bezhi edme❤️❤️❤️
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ 🙏
@saronisrael752
@saronisrael752 5 ай бұрын
አሜን
@Ayinad
@Ayinad 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@tigistteshome7660
@tigistteshome7660 5 ай бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏
@apos658
@apos658 5 ай бұрын
ኦሮቶዶክስ ሳይሆን የሚድነው በክርስቶስ ኢየሱስ መሆን ነው የሚድነው
@selamshewangizaw8767
@selamshewangizaw8767 5 ай бұрын
​@@apos658ኦርቶዶክስ ማለት እኮ የቀናች መንገድ ማለት ነው አማላጅ የሆነውን ሳይሆን ፈራጁን ኢየሱስ ክርስቶስን የምትሰብክ ሀይማኖት ናት!
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 5 ай бұрын
እርጋታ የሴትነት ዉበት እዉቀት ትህትና እምነት እዚጋ ይታያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤
@yaminet2519
@yaminet2519 5 ай бұрын
Bible ewiket gn yelem zim blo were
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 5 ай бұрын
በደንብ ስማዉ ዝም ብለህ ቲፎዞ አትሁን ከልብ ስትሰማ ይገለጥልሀል
@roziroza3655
@roziroza3655 5 ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ እንደሰጣት በውበቷና በእርጋታዋ ሲያሞጋግሳትና በውበቷ ተማርኮ አፉን ከፍቶ ሶፊያን ሲያያት የነበረው ጋዜጠኛው ተ/ሃይማኖት አላየሽውም እሺ እሱ ይቅርና አፈር ለሚበላው ውበት የውበት መለኪያችን ግን ኢየሱስ ነው እንዲሁም ደግሞ የመጽሓፍ ቅዱስ እውቀት አስፈላጊ ነው አና መጽሓፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት አንብቡ ኦርቶዎች
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 5 ай бұрын
ለኔ የታየይን መሰለኝ የተናገርኩት ተክሌ በስጋ አይኑ ነዉ ያየዉ እማሆይ ግን ይለያሉ በአለማዊዉም በመንፈሳዊዉም እዉቀት ግን ምን አናደዳቹ ሶፍያ ቆንጆ ናት ግን እዉቀት ላይ ገና ነች የልባችንን አይን ያብራልን🙏
@roziroza3655
@roziroza3655 5 ай бұрын
@@user-et2ny6cy8g:- እውቀታቹንማ አየነው እኮ ዘማሪያም እንዴት እንደነበር እንዲሁም ቄሶቻቹ እያየነው ነው አስተምህሮታቸውን የሶፊያን ላልሽው ደግማ ዓላማዋ አልገባንም ሳይገባት ቀርቶ አይደለም ግን ሁኔታዎች እስኪጣሩ እንጠብቅ በተረፈ ለመበሻሸቅ ሳይሆን የሒወት ጉዳይ ነው እውነትና ሒወት ደግሞ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው
@mekonenmarye1178
@mekonenmarye1178 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለሀያ አምስት አመታት የጴንጤ እምነት ቆይቸ ነበር። ዳሩ ግን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ እምነት ስመለስ በውስጤ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል
@YoungMalik-ef1lm
@YoungMalik-ef1lm 5 ай бұрын
temesgen new
@samataraizi
@samataraizi 5 ай бұрын
አሁንም በደንብ ጠይቅ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 5 ай бұрын
ወደ ጼንጤ እምነት እሚስብ ክፉ መንፈስም አለ እና በደንብ ፀልዩ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ብታዳምጡ አሪፍነው ማለቴ ስለ እርኩ ሳን መናፍስት ከይቅርታ ጋር
@jerytedy600
@jerytedy600 5 ай бұрын
@@user-sh8cv1pg5b😂😂😂😂😂😂 ጌታ አንዴ ከያዘ አይለቅም በቃ ሄድኩ ሲሉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይመልሳቸዋል ወደ ራሱ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ለሶፊያ ብቻ መልስ ሳይሆን ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ማነው እንደ እኔ ብዙ ያተረፈ በላይክ ግለፁሉኝ
@Zeweter1
@Zeweter1 5 ай бұрын
እማሆይ እራሳቸው አንድ መፅሀፍ ናቸው እንደ ኦርቶዶክስ እንኳን ብዙ አስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@makysolly1837
@makysolly1837 5 ай бұрын
አቤት መታደል ::በዚህ እድሜ ተመርጦ የፈጣሪ መሆን !"እግዚአብሔር"ስሙ የተመሰገነ ይሁን::
@aliaalo1421
@aliaalo1421 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ ይመሰገን
@Yeshi987
@Yeshi987 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 ай бұрын
Amen 🙏
@Eunt629
@Eunt629 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 5 ай бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን እንደእማሆይ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን
@adenyohannes1139
@adenyohannes1139 5 ай бұрын
Amen
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 ай бұрын
Amen 🙏
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 5 ай бұрын
እሜን 🙏🏾
@saragetachew4218
@saragetachew4218 5 ай бұрын
Amen amen
@meheretdebesay8752
@meheretdebesay8752 5 ай бұрын
Emahoye egzabhar bexega yebarkut edmna tena yestut
@lisanekirstos12
@lisanekirstos12 3 ай бұрын
እባክህ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ይቅረቡልን ። ይሄን ና መሰል ጉዳዮችን ያብራሩልን ተክሌ። ይቅረቡ የምትሉ like በማድረግ ....
@samuelyohannes5874
@samuelyohannes5874 3 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ጥሩ የጨዋ ንግግር ነው የሰማሁት
@yohanesagza7910
@yohanesagza7910 5 ай бұрын
እንደ እኔ ምስጥ ብሎ ያዳመጠብቻ 👍like ግጭት
@user-rw3ys7lv6u
@user-rw3ys7lv6u 4 ай бұрын
,.tamsgane
@yohanesagza7910
@yohanesagza7910 4 ай бұрын
@@user-rw3ys7lv6u 👍
@aynalem2449
@aynalem2449 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ልዩ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 5 ай бұрын
ኢየሱስ ልዩ ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
​@selamgትሽ ከንቱ ስለ ኢየሱስ ለኦርቶዶክስ አታስተምሪም በስሜ ብቻ መዳን የለም ብሎዋል ኢየሱስ መስላ ምርምር ምትከተል ኦርቶዶክስ ናት የብልፅግና አጀንዳ አስፈፃሚ መናፍቅ የፖስተር መጫወቻizaw4670
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 5 ай бұрын
@@selamgizaw4670ትክክል!!!
@mekgeb9018
@mekgeb9018 5 ай бұрын
@@selamgizaw4670 እሱ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ኢየሱስን አይገልጥልንም!!! እየሱስ ያንቺ እና የኔ የአለም ሁሉ ፈጣሪ አልፋ እና ኦመጋ ነው። አንድ ግለሰብ በሚጠራበት አገላለጽ አትግለጪው!!!!
@YordiBekele
@YordiBekele 5 ай бұрын
ከልዩም ልዬ❤
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 5 ай бұрын
አቤት መታደል የቅድውሳን አባቶቻችን አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርሎት የርሶ ሰራተኛ ብሆንኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 5 ай бұрын
በስመአብ ምስጥ ብዬ መቼ እንዳለቀ እንኳን አላወኩም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 5 ай бұрын
ተክልዬ ውበት ቁንጅናስ ይሉሀል ይህ ነው እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@roziroza3655
@roziroza3655 5 ай бұрын
ምነው ሶፊያን በውበቷ ስላደነቃት ነው? 😜
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
ሶፍያም እህታችን ናት ምንፍቅናዋ ውጭ እሱንም ትህትና ካላት ትመለሳለች
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 5 ай бұрын
“እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።” - ሉቃስ 22፥19
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
 እና ፡ ምንድነው ፡ ምትል
@Mesale_AB
@Mesale_AB 5 ай бұрын
እማሆይ ከስጋዊ/ ከውጫዊ ውበታቸው በላይ መንፈሳዊ ህይወታቸው ቀልብን ይገዛል፣ ደግሞም ወንድማችን ከአክብሮት የተነሳ እና በቤተክርስቲያናችን አስተምሮ አለምን ንቀው በምንኩስና ላሉ መንፈሳዊ ያን ስጋዊ ነገራቸውን ማድነቅ ከንቱ ውዳሴ ነው: ጎበዝ ተክለሃይማኖት👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ: በረከትዎ ይደርብን🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
ጼንጤዎች እናመሰግናለን በናንተ ውዝግብ እኛ እየነቃን ነው እመሆይ እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ማነው እንደኔ ባልተጨረሸ ያለው በስምአብ ይገርማል በቤቱ ያቆይልን ከከንቱ ውዳሴ ይከውሏት ያድኖት
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 5 ай бұрын
ጥሩ ነው ንቁ ግን ግን የእናንተ ህዝብ ወደ መጽሀፊ ከመጣ ጥሩ ነው
@user-qe4fw1wf7k
@user-qe4fw1wf7k 5 ай бұрын
ትምህርቱ ሁለታቹም አልገባችሁም በምልልሳቹ ማወቅ ይቻላል
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ትምህርቱን ሳይሆን ጥያቄው ነው ያልገባኝ
@samataraizi
@samataraizi 5 ай бұрын
​@@user-qe4fw1wf7kየተረዳውት ይህን ነው❤
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 5 ай бұрын
በትክክል የተውዛገባችሁ ኑ ስሙ እውነት ነው ስለማናነብ ብዙ አላውቅንም ግን ደሞ እደዚ መስማት ይቻላል እና ኑ ስሙ
@mohammedp1090
@mohammedp1090 5 ай бұрын
የኔ እናት ከኔ ከንቱ ከሆንኩኝ ልጅው እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuanintBirru
@MekuanintBirru 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሳላስበው አልጠገብ የሚል ማር የሆነ ዝግጂት ነበረ ፈጣሪ መካሪ ተቆጭ አስተማሪ እናት አባት ሽማግሌ ያላሳጣን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሐገራችን ሰላም ያርግልን
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 5 ай бұрын
በገብኤል ስብስክራያብ አርጎኝ 1ሺ ልገባ 74 ሰው ነው የቀረኝ
@sergutabebe4114
@sergutabebe4114 5 ай бұрын
ተመስገን እንዲህ ያለ ነገር መሥማቴ ጠቀመኝ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 5 ай бұрын
ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@yetatwork6137
@yetatwork6137 5 ай бұрын
😂🎉 13:31 😢😊😢
@milionephrem489
@milionephrem489 5 ай бұрын
የራሳችን ባልሆነ ነገር እና በክርክር መሸናነፍ በማይቻልበት ከውጭ በመጣ ሀይማኖት መባላት አይደብርም? #እርግጥ_ነው_ለዩቲዩበሮች_ጥሩ_መሸቀያ_ሆኗል። ዶስቶቪስኪ ይህን ብሎ ነበር እኔ እግዚአብሔር አለም የለም የሚል ክርክር ውስጥ መግባት አልፈልግም። እኔ ማለት የምችለው ግን እግዚአብሔር አለ ከተባለም የአለምን ህዝብ በእኩል እያስተዳደረ አይደለም። ገሚሶ ሀብታም በልቶ ጠግቦ የተረፈውን የሚደፋ። አብዛኛው ደሀ የሚበላው አጥቶ በረሀብ የሚያልቅ። ጉልበተኞች ምስኪኖችን በጦርነት የሚፈጁበት። ግፈኞች ገዳዮች ተንደላቀው እየኖሩ ለሰው ልጆች መልካም የሚሰሩ በአጭሩ የሚቀጩበት አለም። ኤጭ ያም ሆነ ይህ ሳያዩ ያመኑ ብፁአን ናቸው በሚለው አምናለሁ።
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 ай бұрын
amin3❤👏👏👏👏👏👏👏
@elsabekele8124
@elsabekele8124 5 ай бұрын
Amen
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h 5 ай бұрын
አሜን 🙏🏽
@Aman-hm7bf
@Aman-hm7bf 5 ай бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም እኛንም የእርሶን ፀጋ እመቤቴ ትርዳን መድሀኒያም ይስጠን ቃለህይዉት ያሰማልን ኦርቶዶክስን ለዘላለም ያቆይልን
@kastrotomatoga5022
@kastrotomatoga5022 5 ай бұрын
Emebet atredahim fetari yirdahi fitur befetari aykeyerim
@merd24
@merd24 5 ай бұрын
​@@kastrotomatoga5022 ቆሻሻ እርኩስ ውፃ
@azebfiqadu2453
@azebfiqadu2453 5 ай бұрын
"Emibet" sitel betsemah min endimtlh!endtbalechew blat esuam eko tredta new
@user-vo2xf8wg5c
@user-vo2xf8wg5c 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ የ አገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቤተክርስቲያን እና እኛም ልጆቿ በእዉነቱ ኮርተንቦታል።
@michaiahlove4736
@michaiahlove4736 5 ай бұрын
በረከቶት ይደርብን እናታችን መንፈስ ቅዱስ ሲሞላብን እንዲህ በሞገስ መዋብ የሚናገሩት ሲጣፍጥ። የእግዚአብሔርን ቃል በሞገስ የሚመግቡ ያብዛልን🙏 ይእኝን እንቁ እናታችን እንደገና ጋብዙልን በሞገሱ ያኑርልን
@yeshibelay4860
@yeshibelay4860 5 ай бұрын
ይሔ ሚዲያ የጠቀመው ማንንም አይደለም እኛ የተዋዶ ልጆችን ነው ምክንያቱም በለማንበባችን ብዙ ህይወት አተን ነበር እና መንገዱን ነው ያበራችሁልን እኛ ደግሞ ያንን ሻማ ይዘን መጓዝ ነው ያለብን እና በርቱልን እግረኛው
@Abenyhe
@Abenyhe 4 ай бұрын
ወደ ክርስቶስ እስከልመጠ ድረስ እንደ ጨለማ ነው የሚትይኖሮው
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 5 ай бұрын
ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ አደበት እግዚሐብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
@torrastiti
@torrastiti 5 ай бұрын
ይቅርታ ወድሜ እማሆይ ናቸው አች አይባሉም
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 5 ай бұрын
@@torrastiti ይቅር በሉኝ ባለማስተዋል ባለማወቅ ነው
@torrastiti
@torrastiti 5 ай бұрын
🙏
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 5 ай бұрын
​@@tarikuyirga8834🙏🙏🙏🙏
@Israel.London
@Israel.London 5 ай бұрын
እማሆይ አንቱ ነው የሚባሉት:: አንቺ አይደለም::
@friemsfen4545
@friemsfen4545 5 ай бұрын
መታደል ነው በዚህ እድሜ ለፈጣሪ መሰጠት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ 💕❤❤
@taddeselema1646
@taddeselema1646 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት!!! ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቆት እማሆይ። እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን!!!
@eyarusesayas3928
@eyarusesayas3928 5 ай бұрын
አቤት መንፈስ ቅዱስ የቀረበው ሰው ውበት እውቀት እርጋታ ታድለው እማሆይ እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🏾
@merawibuaya
@merawibuaya 5 ай бұрын
የአነጋገር ቁጥብነት ከአንደበት የሚወጡ ቃለ እግዚአብሔር ቃላት የእውቀት ጥልቅነት የአስኬማቸው ክብርነት ርትእት ተዋህዶ ስንዱ እመቤት በቤቱያኖረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን እማሆይ ዜና ማርያም ቃለሂይወት ያሰማልን፡፡
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 5 ай бұрын
“እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።” - ሉቃስ 22፥19
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 5 ай бұрын
ልጅነቶ ከእምነት ነው የሚጀመረው። መፅሀፍ ምን ይላል ።ጥምቀት የልጅነት ማሳያ ነው። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 5 ай бұрын
አንድ ሰው ክርስቶስን አምኖ የተቀበለ ጊዜ የእግዚየር ልጅ ሆነ።ያንን ደግሞ ለማሳየት በውጭ በጥምቀት ይገልፀዋል።እንጅ ሳያምን ሳያውቅ በ40 ና በ80 ውሃ ውስጥ ተነክሮ ስለወጣ አማኞ ነው አያስብልም። ምንም አያውቅማ
@mekgeb9018
@mekgeb9018 5 ай бұрын
@@workayehutanetse7883 መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚል በትምቀት ክርስቶስን እንለብሳለን፣ ህጻናት ይሄን አማናዊ ክርስቶስን እንዳይለብሱት እሚከለክላቸው ማን ነው? ክርስቶስ እንዳለ ህጻናት ወደኔ ይምጡ አትከልክሏቸው ያለ አምላክ በፍጹም ትምቀትን አይከለክላቸውም። ህጻናት ማወቅ አይችሉም እና ካላወቃችሁ አትጠመቁም አይባልም!!! አንድ ጥያቄ ላንተ/ላንቺ አለኝ አያድርግብሽ እና ያንቺ ወይም የቅርብ ቤተሰብ ህጻን ልጅ (6 አመት ልጅ) ቢሞት ይፈረድበታል? ሲኦል ነው እሚገባው ነው እሚትሉት???
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 5 ай бұрын
ሉቃስ 22 : 19 “እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።” መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታ ለመታሰቢያዬ አድርጉት ብሎአል ። እማሆይ ግን አላለም እያሉ ነበር መምህር ሆነው እንዴት ይህን ክፍል አላነበቡም? እርሶ እንዲህ ካሉ ተማሪዎችዎ እንዴት ነው የሚመልሱት? ሌላው ከተናገሩት የተሳሳቱት ደግሞ ስለ ጥምቀት ነው። ወንጌላውያን አማኞች ጥምቀት እንደሌላቸው ሲናገሩ ነበር እርሶ ያሎት information የተሳሳተ ነውና ማንኛውም ወንጌላዊ አማኝ ይጠመቃል። - ሉቃስ 22፥19
@bezatekilemariam7129
@bezatekilemariam7129 5 ай бұрын
አማሆዬ መንፈሳዊ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርሎት ያሎትን ይጠብቅሎት።🙏
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 4 ай бұрын
የሶፊያን ጥያቄ አልሰማሁትም ግን መስማትም አያስፈልገኝም። እናቴ ከእርሶ ብዙ ተምሬያለሁ እንደኔ አይነቱ ከርሶ ብዙ እንዲማሩ እድሜ እና ጤና ይስጦት እናቴ
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube 5 ай бұрын
ይችን መልዕክት የምታዩ ሁሉ የእግዚአብሔር በረከትና ፀጋ በቤታችሁ እና በህይወታችሁ ይትረፍረፍ/ይሙላ/
@brkti_tube
@brkti_tube 5 ай бұрын
ኣሜን
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 5 ай бұрын
Amen🥰
@maryamawittad
@maryamawittad 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg 5 ай бұрын
አሜን
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 5 ай бұрын
እኔ ለምሳሌ እምኔቴን በደንብ ለማወቅ ያበቃኝ ሶሻል ሚዲያ ነው በፌት በዘፈቀደ ነበር የምኖረው አሁን ግን ከሞላ ጎደል ራሴን እያወቅሁ ነው ምስጋና ለሰማይ ምድሩ ፈጣሪ ልድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሀኔለም❤❤❤
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 5 ай бұрын
በርቺ
@user-lx2xv7no5q
@user-lx2xv7no5q 5 ай бұрын
ጥርት ያለው ያለ መቀላቀል የቤተ-ክርስቲያን ት/ት ይኸው ነው።መናፍቃን እርማችሁን አውጡ።የሀሰት ክሳችሁ እውነትን እውነት ከመሆን አይገድበውም።የክርስቶስ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ህብረት ውስጥ ያልሆነ ሰው ሁልጊዜም ስሁት ነው። እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስን በሚገባው ክብር እንዲህ እንሰብከዋለን።ቅዱሳት መጻህፍትን በምልዓት እንጂ ቆንጽለን አንረዳውም።እማሆይ ጸጋ ይብዛልዎት❤❤❤
@HargeWondmu
@HargeWondmu 5 ай бұрын
ሶፊያ ነይ ወደኦርቶዶክስ እዚሰላም እረፍት አለ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
እምነት ውበት እውቀት ትህትና የተላበሱ እናታችን አማሆይ ሆይ ክብር ይገባዎታል ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏 ኦርቶዶክሥ ሀይማኖቴ የዘላለም❤❤❤ቤቴ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 5 ай бұрын
ውበት ....እውቀት 👎😳
@Daughter__of__him______
@Daughter__of__him______ 5 ай бұрын
@@user-dc1wb6td5oyegzabheren fetret endakalelk tawkaleh? Eswan Eko orthodoxoch sayhonu egzabher nw yeserat egnan sayhon amlaken nw yetgdaderkw🫠esti eyastewalen ennager eziga Eko mebshashek ena mefokaker aydelem qin lbona yenuren esti aykefelbet Lbona ysten lehulachen🤦‍♀️
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏 እማሆይ ዜና ማርያም እንዳንቱ ያሎትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጆች ያብዛልን 🙏🙏🙏💛💚❤️⛪⛪⛪
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 5 ай бұрын
እርሶ ነው እሚባል ምንም እድሜያቸው ወጣት ቢሆኑም ለክብር ነው አንቱ እሚባሉትና
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 5 ай бұрын
አንቱ ነው የሚባለው።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 5 ай бұрын
እሺ አንቱ ብያለው አክባሪ እማሆ ብያለሁ እመስግናለው 🙏​@@wagayebelete6363
@FasilAdmasu-cf8ts
@FasilAdmasu-cf8ts 5 ай бұрын
እማሆይ በእርስዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሄር መንፈስ በኔ ላይ እጥፍ ሆኖ እንዲያድርብኝ ፈጣሪየን እጠይቀዋለሁኝ ፈጣሪ ጸጋዎትን ያብዛልዎት አሜን
@bizuayewabebaw2124
@bizuayewabebaw2124 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በከንቱ ውዳሴ ተጠልፎ ከመውደቅ ይጠብቅልን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-vf8wr6ub8u
@user-vf8wr6ub8u 5 ай бұрын
አቤት መታደል አቤት መመረጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 5 ай бұрын
ምን ያህል መታደል ነው ወጣትነትን እድሜ ለእግዚአብሔር ማስገዛት በቤቱ መኖር እማሆይ እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያፅናዎት ተዋህዶ ውብ ናት ስንል በምክንያት ነው 🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ай бұрын
ትክክል እማሆይ እድሜና ጤና ይሰጣት ጎበዝ እንደዚ ነው ሀይማኖት ከአንደበት መገራት እውቀት ኧር ምን ልበል እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 5 ай бұрын
⁠@@TigistTeklehaymanotGebreselassአሜን እውነት ነው ቲጂዬ ግን እማሆይ በእድሜ ትንሽ ናቸው በተክልዬ ቆብ ማረጋቸው ከኛ ስለሚበልጡ አንቱ መባል ግድ ይላል እና ቲጂዬ አንቺም አስተካክይው እሺ ማር
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ай бұрын
@@user-ob8ej8ih3f ኧር ይቅርታ ተሳሰቼ ነው እማሆይ እናቴ አመሰግናለው ወንድሜ
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 5 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass ችግር የለውም ዋናው መታረሙ ነው 🙏
@tafegeb8577
@tafegeb8577 5 ай бұрын
እማሆይ ቃለሕይወት ያሰማልን:: የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ:: እድሜ ከጤና ጋር:: በረከትዎ ይድረሰን:: መመረጥ እንዴን መታደል ነው:: እግዚያብሄር ይመስገን::
@christinayared1972
@christinayared1972 5 ай бұрын
በስመአብ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@yeshumederesse
@yeshumederesse 5 ай бұрын
እማሆይ ዜናማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን ልብ የሚማርክ ትምሕርትነው።
@richnegn1505
@richnegn1505 5 ай бұрын
ትትሕናን ከማርያም ፍቅርን ከ ክርስቶስ 🙏እምዬ ተዋህዶ 🥰 እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን በተለይ እኛ ሴቶች በ እማሆይ ዉስጥ ራሳችንን እንፈልግ 🤲🤲🤲
@user-ex1bc8du1x
@user-ex1bc8du1x 5 ай бұрын
I am very great ful to the explanation provided .Knowledgeable ,understandable ,easy , visible.I appreciate and like the presentation.
@selammessele4401
@selammessele4401 4 ай бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም ለርሶ የሰጠውን በረከትና ማወቅ ለኛም ለሀጢያተኞቹ ይስጠን
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 5 ай бұрын
እማሆይ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ያለውን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር ገልፀውታልና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን እናታችን
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 5 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ ሚዲያዉ ተመልሰዉ ጥበብ የሞላዉ ንግግራቸዉን ከማሆይ ስለ ሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል እማሆይን የመሰሉትን ያብዛልን ተክሌ ለአንተም እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን,,
@Girmayegetahuntadese
@Girmayegetahuntadese 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዝህ የበለጠ እድመና ፀጋ ሰቶ በቤቱ ያቆይልን እህታችን
@user-kw2kj3qm2r
@user-kw2kj3qm2r 5 ай бұрын
😢😢 leb yalew saw ke erso yemaral ❤❤ getaye enkuwan orthodox honkugn mariyameye enat enkuwan lijeshi honkugn ❤❤❤
@fekedemoges5002
@fekedemoges5002 5 ай бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 5 ай бұрын
በፆም በፀሎት እንዲህ በጥንካሬ ለመቆም እኛንም ያብቃን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 5 ай бұрын
አሜን
@sarahsmith7930
@sarahsmith7930 5 ай бұрын
Thank you for this uplifting message. I'm blessed to be part of Ethiopian Orthodox church.
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 5 ай бұрын
እማሆይ ከኛ የሚፈልጉት ውዳሴ ና ምስጋና አድናቆት ሳይሆን ያካፈሉንን የህይወት ቃል በኑሯችን ለመፈፀም ቆርጠን መነሳት ነው። ከሁሉ በላይ ግን እንደእርሳቸው ያሉትን መነኮሳትን እንዲያፀናልን በፀሎት ልናስባቸው ይገባል።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 5 ай бұрын
ተክልዬ የማከብርህ የምወድህ እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏❤️
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 5 ай бұрын
እናታችን ነዉ እሚባለዉ😢
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 5 ай бұрын
እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሚደንቅ አገላለፅ ነው እውቀትን ያብዛሎት
@user-vq8sm4eg4y
@user-vq8sm4eg4y 5 ай бұрын
አቤት እድል አያቹሁ ሰከን ያሉ ሁሉ ወረሱት ትህትናዉ ሊቅነቱ አነጋገሩ ፈጣሪ መስለዉ ነዉ እየሄዱ ያሉ አሞሆይ እድሜና ጤና ይስጦት።
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 5 ай бұрын
እማሆይ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ በጤና ያቆይልኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 5 ай бұрын
ሙቅናትስ በመሆይ ዜና ማሪያም መንፈሳዊ ቅናት መታደል ነው እሞሀይዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤🎉🎉🎉
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@powerdispatcher3937
@powerdispatcher3937 5 ай бұрын
አባታችን ገብረ ኪዳኒ ይቅረቡ ::
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 5 ай бұрын
እሽ አይሎም​@@powerdispatcher3937
@genetkastro1286
@genetkastro1286 5 ай бұрын
እማሆይ ዜ ናማርያም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 5 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ሠማሁት በጣምም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤ እማሆይ ቃለ ሕይወትን የአሰማልን 🙏💚💛❤
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 ай бұрын
እውቀት : እምነት: ከትህትና ጋር: ሜካፕ የለ ምን: መንፈስ ቅዱስ የሞላው መልክና አንደበት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን: እንደዚህ አይነት የተባረከ ሰው ስለሰጠን ፈጣሪ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 5 ай бұрын
እመቤታችን ናት ለእኛ ሜካፕ
@user-gv4xp3mp4u
@user-gv4xp3mp4u 24 күн бұрын
መነኮሳት ውበታቸው ክርስቶስ ነው
@Yohanes-eu3xt
@Yohanes-eu3xt 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማሆይ የቤተክርሲቲያን ኩራት ናቸው 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 күн бұрын
በእውነት እማሆይ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እኛም የሠማነውን እግዚአብሔር አምላክ 30/60/100 የምናፈራበት ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q 5 ай бұрын
እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ ለሰነፎች እቤታችን ሆነን እንድንማር እግዚአብሔር ፈቅዶል በረከትዎ ይድረስልን እኛ ኦርቶዶክሶች እውነት በጣም እድለኞችነን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 5 ай бұрын
እናታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዟሎት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት፡፡
@genet21
@genet21 5 ай бұрын
የኛ ቤት ውበቱ ያኮራል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እማሆይ እናንተን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ አምላክ እኛን ለንስሀ ሞት የብቃን። እናንተንም በቤቱ ያፅናልን።
@hannahanna9082
@hannahanna9082 5 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እማሆይ ረዥም እድሜና ጤናይስጥዎት ቃለሒወትን ያሰማልንአቤት መታደል እግረኛው ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@cocob7788
@cocob7788 5 ай бұрын
እማሆይዜናማርያም ቃለህይወት ያሰማልንአናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 5 ай бұрын
ዋው የእማዎይ ውበት ከሶፊያ ጋር ሲነፃፀር ውበት ሲለካ መሰተር ነዉ ለካ
@rahelmergia2051
@rahelmergia2051 5 ай бұрын
ስለተከናነበች😂
@user-wp3ri7qc7e
@user-wp3ri7qc7e 5 ай бұрын
​@@rahelmergia2051አይብመናፍ ልብ ይስጣችሁ
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 5 ай бұрын
​@@rahelmergia2051 መቸም ስነምግባር የሚባል ነገር መጠሪቸዉ እማሆይ አቱ ነዉ ባታምኝም በስርአት መልስ ስጭ
@chakisukoteklle
@chakisukoteklle 5 ай бұрын
ወንጌላዉያን አማኞች አይጠመቁም ያለሽ ማነው? የክርስቶስን ሥጋና ደም አይወስዱም ያለሽስ ማነው?
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 5 ай бұрын
she is beautiful ከሶፊ ጋር ማነፃፀሩ ግን😏
@rahealabraham3819
@rahealabraham3819 5 ай бұрын
ተክለሀይማኖት አዳነ ከአገቴ ጎንበስ በእግሬ ሸብረክ ብየ አመሰግነሀለሁ, በእማሆይ ዜና ማርያም እውቀት እና እምነት ስለካስከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችንን በቤቱ ያጽናልን አንተንም ክርስቶስ ያበርታልን❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 5 ай бұрын
እማሆይ ዜና ማርያም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በህይወት በጤና ያቆይልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ነፍስን የሚያስደስት አጥንትን የሚያለመልም እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን🙏
@gzaKasu
@gzaKasu 2 ай бұрын
ተዋህዶ ስለሆኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከርሰወ ይስቱን ተማርኩ የኔትሁት❤
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 5 ай бұрын
እናታቺን 🙏ፀሎቶሎ በረከቶ ይደርብን
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 5 ай бұрын
አማሆይ እንዴት መታደል ነው ያሉትን ፀጋ ፊቶት ላይ ይታያል ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እኮ መታደል ነው እኔ በልጅነቴ ሰበታ መድኃይናለም እዛ ምልኩስናን እመኝ ነበር ግን የኔ ህይወት ሌላ ሆኖም ግን ክብሩን የድንግልማሪያም ልጅ ይውሰደው አሁን በስተርጅናዬ ጊዜም ቢሆን የልቤን መሻ እንደሚደረግልኝ አምናለሁ እርሶ ግን መታደሎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@binyamzeleke8507
@binyamzeleke8507 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወን ይባክናል በቤቱ ያጽናን❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 5 ай бұрын
ምን ብየ ልፃፍ እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰኝ አሜን ..... ሴቶች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ትህትና እና እርጋታ ከምግባርና ከፀባይ ጋር እንማር በእውነት መታደል ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን የዘመናችን ወለተ ጴጥሮስ ብዮታለሁ የኔ እናት ❤❤❤❤
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 5 ай бұрын
የተባረከ የእማሆይ አንደበት፣ እግረኛው ደጋግመህ አሰማን እባክህ ።
@FreselamAbraham
@FreselamAbraham 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን እኔማሆይ ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste Ай бұрын
ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ አደበት እግዚሐብሔር አሁንምበቤቱ ያፅናዎት ቃለ ሒወት ያሰማል ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን አሜን
@hanahagos5861
@hanahagos5861 5 ай бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እውቀት ትህትና የአነጋገር ስርሀት ቅዱስ እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም❤❤❤
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 5 ай бұрын
አቤት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት እሙሀየ ❤❤❤
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 5 ай бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን ።
@yetitesfa3387
@yetitesfa3387 5 ай бұрын
አለማንበብ ብዙ ነገር ያሳጣል አለመመርመር ወይም ጠይቆ አለመረዳት ገደል ይከታል እማሆይ ይህ ትምህርቶት ጠፍተው ለሔዱት ብቻ ሳይሆን ለኛ ቤቱ ውስጥ ላለነው ኦርቶዶክሶችም ጭምር ብዙ ብዙ ማለት ነው.....አቤት ስርአት እምነት ምግባር አለባበስ በእንደዚህ አይነት አገላለፅ ስለክርስቶስ ማውራት መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@user-rf8pu8de6r
@user-rf8pu8de6r 4 ай бұрын
እሙሀይ:ዜና:ማርያም፣:እግዚአብሔር: ዕድሜና: ጤና: ሰላምና: ክብር:ይስጥልን።እንደ:እርስዎ:ያሉትን:ያብዛልን።
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 5 ай бұрын
ጴንጤ ይሰማል ከአለባበስ ጀምሮ ይታያል ይስማል ይህ የተዋህዶ ስርአት እንዲህ ነው እንቁልልጭ እኛ ከጴንጤ ጋር አንድ አይደለንም አትምጡብን አንፈልግም ።
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 5 ай бұрын
ዋናው ልብ ነው😂
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 5 ай бұрын
@@etafarawalemu2635 ልብ የለንም ወይ ባንቺ ልብ ነው የምንቀሳቀሰው ባንዳ ብልፅግና ፊት የቀጀላ እቃ የሽመልስ ሽንት
@user-zy9dp1lq9f
@user-zy9dp1lq9f 5 ай бұрын
ሴት ልጅ ትከናነብ ይላል ልብ ብቻ በቂ አይደለም ጭንን ገልጦ ለምሥጋና ወደክርሥቶሦ መቅረብ ምን ያሕል መርከስ ነዉ ጴንጤዎች እግዚአብሔር ልቦናችሑን ይመልሠዉ
@Smashville3
@Smashville3 5 ай бұрын
😢​@@sarasolomon2002
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 5 ай бұрын
​​​@@sarasolomon2002በልብ የሞላው በአፍ ይወጣል ማለት ይህ ነው ልብሽን አየሽው? ስድብ፣ ጥላቻ ትዕብት ፣ዘረኝነት የተሞላ ነው ።ቀሚስ መጎተት ትርጉም የለውም። እሱ ከሆነ ሥላሴን የማያምኑት ሁለንትናቸውን ይሽፍኑ የለ እንዴ? ስለዚህ ከነርሱ ጋር አንድ ናችሁ? ሳታስቢው በስድብሽ የገለጥሽው እውነት ኦርቶዶክስ ኦሮሞን እና ሌላውን የማያካትት፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊው ክርስትና ሳይሆን ለተለያዩ አለማዎች ማስፈጸሚያ በሰው የተቋቋመ የአማራ ተቋም መሆኑን ነው። ላንቺ አይነቶች ዘረኞችና አለማዊያን ጥሩ ምርጫ ነው፣ የሚፈልጉትን ያገኙበታል። መንፈሳዊ መስሏቸው የሚከተሉት ምስክኖች ግን ያሳዝናሉ። እውነቱን ይግለጥላቸው።
@-truthprevails3674
@-truthprevails3674 5 ай бұрын
የተሰማኝን ይሄ ነው ብዬ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል:: የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትና ታላቅነት ለመመስከር ፈጣሪ ሙሉ ፀጋውን ያደላቸውን እማሆይን እድሜና ጤና እንዲሰጣቸው እመኛለሁ::
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 ай бұрын
እማሆዪ ዕድሜና ጤና ያድልልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነኖትን ያስፋሎት ለማያምኑትም እውነተኛዋን አኦርቶዶክስ ይግለፅላችሁ ያለድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም❤❤❤
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 5 ай бұрын
እማሆይ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@ahadu3tube_አሐዱ3ቲዩብ
@ahadu3tube_አሐዱ3ቲዩብ 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉እንታችንን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 5 ай бұрын
የተሳለች ሰይፍ የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 5 ай бұрын
ይቅርታ መነኩሲት ስለሆኑ አንቺ አይባሉም ይስተካከል🙏
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 5 ай бұрын
Anche ayebalem melekuse
@user-hj9um2zd7z
@user-hj9um2zd7z 5 ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ ነፃ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 5 ай бұрын
​@@user-hj9um2zd7z😂😂😂😂😂መጤ መናፍቅ
@saraababa
@saraababa 5 ай бұрын
በትክክል ገለፃት
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 5 ай бұрын
አቤት መታደል እደት አይነት መመረጥ ነው ተዋሕዶኮ ሚስጥሯ ተዘርዝሮ አያልቅም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ❤❤❤ የስም ክርስቲያን ወየውልኝ ለኔ😢😢
@samsonalemu6089
@samsonalemu6089 5 ай бұрын
በእውነት በተመስጦ ሆኞ ነው ያዳመጥኳቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ደግሞ ደጋግሞ ይስጥልን ::
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 5 ай бұрын
የድንግል ልጅ ይክበር እንደነዚህ አይነት የኦርቶዶክስ ሊቅ አንሰት መኖኮሳት እንዳሉ አላውቅም ነበር እድሜ ጤና ይሰጥልኝ
@addisunegeyaa2048
@addisunegeyaa2048 5 ай бұрын
መንፈሳዊት ድንቅ እናት በረከቶ ይደርብን
@alynstar2557
@alynstar2557 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናዎትበጣም ደስ የሚል ውይይትነው
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 5 ай бұрын
እምነትን በእዉቀት እንዲህ ሲነገር ኦርቶዶክስ መሆን ምን ያህል መታደል ነዉ እምሆይን እግዚአብሄር ያገልግሎት ጊዜወን ይባርክልን እድሜ ና ጤና ይስልን
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН