//በቡና ሰአት// "ትሁት ሀጥያቱን የሚቆጥር ሳይሆን በልቡ የተሰበረ ነው"ታዳጊዋ ዘማሪ ሳራ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 59,015

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 210
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን ካንቹ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ከመናፍቃን ሴራ ከአሳቾች ከነጣቂወች ይጠብቅሸ መጨረሻሽን ያሳምረዉ እህታችን በዚህ ክህደት በባዛበት አለም መኖር ያሰጠላል በተለይ ከጴንጤ ጋር እየተዋጉ መኖር በራሱ ትልቅ ድል ነዉ
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 Жыл бұрын
Bakribi Kani endmitmata ergitagnnagn mikinatumi batami tihuti lijjinachi
@HananAndargachw
@HananAndargachw Жыл бұрын
Eski leteykeshi menew muslimochi syaselmu yemchachu telalachu why
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው ነው
@user-ps4bz6cm8q
@user-ps4bz6cm8q Жыл бұрын
ማስተዋል ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ በኢየሱስ ስም እምነት የግል ነው ለእዉነቱ መኖር በእዉነት ማደግ እግዚአብሔር መፍራት ትልቅ ትልቅ እዉቀት ነው
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
​@@user-ps4bz6cm8qአሃ የናንተ ማስተዋል ስለተነጠቃችሁ ነዋ የምትቃወሙት ፕሮቴስታት መፅሃፍ ቅዱስ የምትማሩት ወይም ጥቅስ የምትሸመድዱት ለመቃወም እጅ እግዚአብሔርን ለማወቅ አይደለም ኦርቶዶክስ ግን የሚማረው አምላኩን ለማወቅ ነው እጅ ለመቃወም አንማርም ።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
የኔ፡ጣፋጭ፡በቤቱ፡በጥበብ፡በሞጎስ፡ያሳድግሺ፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን🎉🎉🎉
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv Жыл бұрын
ተባረኪ የአባቴ ልጅ እረ መዝሙር አውጪ ድምፅሽ በጣም ያምራል ፀጋ አለሽ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ተባረኪ ሓፍተይ 😍 እንኳን አደረሰን አደረሳችሑ በመላው አለም የምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ💒 🙏
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@MeronYigzaw-ps8zi
@MeronYigzaw-ps8zi Жыл бұрын
ይህን ድምፅሽን የሰጠሽ ቅዱስ አምላክ ነዉ እና ለሱ ምስጋና እና ዝማሬ እንዳታቀቢ ነዉ ። ዘፈን ሰይጣንን ማምለኪያ ነዉ ።
@emugela-tube
@emugela-tube Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች። እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቅዱስ ቦታ አመጣሽ።
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ደስ የሚል ድምፅ ዘማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርሽ።
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሺ እህታችን አቤት አለባበሰ ኦርቶዶክሳዊ አለባበሰ. ብሎዝም የኛ አደበተሩት❤❤❤❤አምላኬሆይ መንገድ ከነ አመልክተኝ ፍለጋህንም አሰተምርኝ መታደልኮነው 😢😢😢
@KumengerAsenakea
@KumengerAsenakea Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ተሰጦ ነው ያለሽ ተባረኪ ትልቅ ሰው ነው ምትሆኚው ሁሌም ነው ምሰማሽ ❤
@demisewtsige
@demisewtsige 7 күн бұрын
እባካቹ የበና ሰዐት የሚለው ይስተካከል የቡና ሰዓት ት
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
ጌታ በመንገድሽ ያፅናሽ ተባረኪ ካሠብሽበት ያድርስሽ
@selam1287
@selam1287 Жыл бұрын
አስቀናሽኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ በምልጃዋ አትለይሽ❤
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤😘
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ድምጿ ሲያምር የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን 🙏🙏
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድግ በይልኝ ልጄ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግልኝ ልጄ አሜን መቂዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ እችን የመሰለች አመስጋኝ ስላቀረብሽ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱልኝ ውዶችዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ እህት ራስሽን ጠብቂ ግዜው በጣም ከባድ ነው ተመሳስሎ ከያጠቃ ፣በጓደኛ ተመስሎ ከሚያጠቃ፣ከተላያየ ዘዴ ተጠቅመው ከመንገድሽ እንዳያደናቅፉሽ እግዚአብሔርን አምላክ መላእክቶቹን በግራ በቀኝ እንዲጠብቁሽ የእሱ ፍቃድ ይሁን።
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ መሆኔ ❤. እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ. የአገልግሎት ጊዜሽ ይባረክ ❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን ፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅሺ🙏🙏🙏
@beautifullife4995
@beautifullife4995 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሸ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እኔ ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው አላውቃትም ነበረ እና የራሳ ቻናል ካላት በዛውም ብታስታዎውቂን በጣም ደስ ይለን ነበረ ebs እደዚህ የተደበቂ ዘማሪዎቹን በሚዲያ እያወጣቹሁ በማቅረባቹሁ ክበሩልኝ ነው የምንው 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️ዝማሪ ⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲መላእክትን 💒🙏🤲💒💒💒 ያሰማልንንንንንን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 በናታቹሁ ሁሊም ብታቀረቡልን ምናለ እዲት ደስ ይላል
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 Жыл бұрын
Yne Kongo anchi alawekshat yhonal engi n21 mideyalay taggatalesh esanm lelochenm tagegalesh
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
​@@tigetsegay9464 🎉
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ ሳሪቾ 👏👏❤️❤️
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ እራሱ ወንጌል ነው ተባረኪ 😊
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Жыл бұрын
.እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@samrawitassefa4640
@samrawitassefa4640 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ !በቤቱም ያፅናሽ!
@yonasabere3238
@yonasabere3238 Жыл бұрын
amen amen amen Egziabiher yibarksh
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Жыл бұрын
በርቺ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ያቆይሽ🙏🌹🥰
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናሽ እያፈራች ነው የምትናገረው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይፅናሽ
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ይስማልን
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
ዝመሬ መላእክ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር እህቴ
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle Жыл бұрын
በዘህ ድምፅሽ እንኩዋን ዘመርሺበት መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምረው
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ መጨርሻሽ ይመር
@KumengerAsenakea
@KumengerAsenakea Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን
@selam8348
@selam8348 Жыл бұрын
amen amen kale hiwot yasemalen bebet yastansh ahate
@asteraster2900
@asteraster2900 Жыл бұрын
my love sis 🤗🤗🤗🤗🤗🤗enem endanchi mehone new ye mefelgewu be tesloteshan asbin asbun 😭😭😭😭😭amen amen amen
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት.ያስማልን
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Zemare melakt yasemalin Amen Amen Tebarekilin bebetum yatsnash🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹
@dagnaneshbelew4004
@dagnaneshbelew4004 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ
@almazhaftu520
@almazhaftu520 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን እህቴ
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w Жыл бұрын
በቤቱ ያቆይልን መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ እንቁ
@BruksolomonBruk-mk9ds
@BruksolomonBruk-mk9ds Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ ክፉ ዘመን ማምለጥ መባረክ እና ቤተሰብም ይወስናል ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ልጆች አሳዳጊወችንም ይመለከታል በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 Жыл бұрын
ዋው ድምፀ ቃሎት ያሰማልን በቤቱ ያጸናሸ
@user-bx4eo5kn3h
@user-bx4eo5kn3h 9 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሸ እግዚአብሔር!!!
@efrataabi3461
@efrataabi3461 Жыл бұрын
ይበልጥ ተባረኪ እህቴ
@user-rj5ji9md2p
@user-rj5ji9md2p 2 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ውድ ዝማሬ መላዕክት ያሰማን
@getnetfasiladas7171
@getnetfasiladas7171 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚሐብሄር ይጠብቅሽ።
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር በቤቱ ጠብቆ ያሰብሸው ቦታ ያድርሰሸ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@MasaratTaklu-xc7wi
@MasaratTaklu-xc7wi Жыл бұрын
ተባረኪ
@user-ie4yb9nl6x
@user-ie4yb9nl6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናሽ 🙏❤🙏
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Egziabher bebetu yatsenashe moges yehunesh
@user-rj5ji9md2p
@user-rj5ji9md2p 2 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Abet mebarek geta yetebkeshe
@amnaslama4484
@amnaslama4484 Жыл бұрын
ኣሰይ የኛ መልካም ዝማሬ መላእክት ያሠመልን ፀጋኡ ያብዛልሽ ዉዱ እህታችን🙏🙏🙏
@getachewmoges14
@getachewmoges14 24 күн бұрын
Stay blessed!
@fikerfiker
@fikerfiker 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@gulilatlemi4179
@gulilatlemi4179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተዋህዶ እውነት ናት
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 3 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ የፅናሽ የኔ ልዩ እድግ በይ።
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
Betesebochish tadlew yene mar, edegi bemogesm be tsegam esu ytebkish kebetu ayarkish🙏🏾
@user-cu1hb4ub2g
@user-cu1hb4ub2g Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 10 ай бұрын
የኔ ወብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሴትነት ማለት እንዲዝ ነው ያውም ክርስቲያን😍💒🙏
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጎበዝ❤
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Жыл бұрын
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤❤
@hikwt5993
@hikwt5993 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በበቱ ያፅናሽ ዝማርየ መልእኽት ያሰማልን❤❤❤ ኢቢአስ ላይ በቀረብች ብየ ስስብ ነብር ኣና ደስ ቡልኛል🙏🙏🙏
@edenz7956
@edenz7956 Жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እሕቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sifentesfaye1593
@sifentesfaye1593 4 ай бұрын
May God bless you my sister
@John-cc6yu
@John-cc6yu Жыл бұрын
Egzabher ybarksh ❤
@NathaniemHabebe-yl9hs
@NathaniemHabebe-yl9hs 10 ай бұрын
Thank you yene konjo berchi
@dawitdawit3522
@dawitdawit3522 Жыл бұрын
እማብርሃን በቤቷ ታጽናሽ ጎበዝ ነሽ
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አህቴችን🙏🙏🙏
@mggg8841
@mggg8841 Жыл бұрын
Egziabher bebetu yastnash 🙏
@selemonshilote4480
@selemonshilote4480 8 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያሳድግሽ ሳራ
@hallelujahmulat2419
@hallelujahmulat2419 Жыл бұрын
Zmare melaktn yasemaln yene konjo kezi belay demo egziabher betbeb ena besega eskemechereshaw bebetu yasnash ❤❤❤
@abershi
@abershi Жыл бұрын
ቃለ ፍሰሐን ያሰማልን ፍፃሜሽን ያሳምረው
@ahbbalekahsay3098
@ahbbalekahsay3098 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤት ያፅናሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ወዴ
@temesgengedefaw2520
@temesgengedefaw2520 Жыл бұрын
አቤት ውበት ሩፋኤልን ታምሪያለሽ ❤❤❤😍
@hiwottube3395
@hiwottube3395 Жыл бұрын
Enkuan Abiro Adersen. Egzabher tsegahu yabzalish 🙏🥰
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Жыл бұрын
ሰምቼም አልጠግባት በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልን
@dagmawiamare3137
@dagmawiamare3137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏😘
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@saratadasa3885
@saratadasa3885 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ በርች
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ቆጆ ልጅ❤❤❤❤❤
@selamawithailu5357
@selamawithailu5357 Жыл бұрын
የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤
@birukgetu3345
@birukgetu3345 10 ай бұрын
tebareki, abezto yibarkish
@mariamawitadenew9693
@mariamawitadenew9693 Жыл бұрын
Zemare meleakten yasemalen yene konjo tebarke
@EdenEdu-uz8tj
@EdenEdu-uz8tj Жыл бұрын
tebarkiy
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@SssSss-dv6lx
@SssSss-dv6lx 7 ай бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሺ❤❤❤❤❤❤
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 114 М.
የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ @21media27
13:56
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 267 М.
አንተ ደጉ ሳምራዊ || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን @21media27
12:17
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 6 МЛН
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 7 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН