//ስለውበትዎ// "የፀጉር ቁርጥ እና ቀለም እንዲህ ሆኗል?" /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 142,785

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 214
@mekdi7550
@mekdi7550 8 ай бұрын
ሊያዬ የመጀመርያው የፀጉር ስታይልሽ ነው የሚያምረው😌
@alainfef176
@alainfef176 8 ай бұрын
ከስተምሯ. 😂😂እጇ. አያርፍምዴ 😮ልጁ ያስተካክላል. እሷ እጇ. አያርፍም. 😂😂ማዘር. አርፈው ይቀመጡጂ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@fachoawel4679
@fachoawel4679 8 ай бұрын
😆😆😆😆
@almazali4784
@almazali4784 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@messya7125
@messya7125 8 ай бұрын
ምን ታድርግ ግንባሯን ለመሸፈን ነዉ እጇ አላርፍ ያለዉ
@Adanech-rm2hy
@Adanech-rm2hy 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 8 ай бұрын
የመጀመሪያው እስታይልሺ ያምራል ሊያዩዩ
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 8 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እኔ ፀጉሬ ከ ሂዩማን ይበልጣል በዛ ለይ ጥቁራቱ ብዛቱ እግዚአብሔር ይመስገን ሊያዬ ውድድድድ😊❤
@hanaketema5356
@hanaketema5356 8 ай бұрын
ሊያዬ በጌታ አውልቂው ቁርጥ ነው የሚያምርብሽ
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 8 ай бұрын
የኛ አሥተዋይ እንዳትሞክሪዉ በጸጉርሽ ነዉ የምታምሪዉ አሥተምሪ እንዳታረጉ ብለሽ ጸጉር ይጨርሣል
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 8 ай бұрын
ሊያዬ ቁርጥሽን እወደዋለሁ ይሄ ደግሞ ወጣት አደረገሽ+ ትንሽ ትንሽ ራኬብን አስመሠልሽ ወድጄዋለሁ❤❤❤
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 8 ай бұрын
የመጀመሪያው እስታይልሺ ያምራል ሊያዩዩ yene webe!!!!
@agichesetegn4468
@agichesetegn4468 8 ай бұрын
አር ጉድ😂😂ሳታወልቀው ወጣት መስላይ ነበር 😊ስታወልቀው እማማ ዝናሽ😅😅
@mekdi7550
@mekdi7550 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Adanech-rm2hy
@Adanech-rm2hy 8 ай бұрын
እኔራሱ ደንግጬ ቪዲዮዉን ወደኋላ መልሼ አየሁት😂😂😂 አይ ጉድ😂😂😅
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n 8 ай бұрын
ልል ነበር እኔም 😂😂
@mitiktube7214
@mitiktube7214 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 8 ай бұрын
እየተሰራችሁ እጃችሁ ይረፈ ምከኔያቱም እነሱ ሰራ ላይ ናቸው🙏
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@wewee6506
@wewee6506 8 ай бұрын
😂ፀጉር ለምኔ ኢጅሽ አላርፍ አለ ሊዬ ቁርጥሽ ነው የሚያምረው ይሄ አስረጀሽ😅
@HilinaGazahin
@HilinaGazahin 8 ай бұрын
አድራሻችውን ውይም ስእልክ ንግሩን እባካቹ❤❤❤
@user-hg2bn8bo9m
@user-hg2bn8bo9m 8 ай бұрын
Bole awlo business building Lay new❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 8 ай бұрын
ኧረ ምናባቱ ይሠራልሻል የምን ይሁን የም የማይታወቅ ቅራቅቦ የራስሽን ተከባከቢ ባለሽ ነገር አመስጋኝ ሁኝ❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው እንመጣለን
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i 8 ай бұрын
አረ የፀጉር ያለህ 😂😂😂😂😂 ተመስገን ባለኝ ነገር ሁሉ❤
@lulaabdurehim1532
@lulaabdurehim1532 8 ай бұрын
Wellahi nigeste new yemeselshiw wubetish betam new yagolaw place endatekeyriw 1ndega new❤❤
@Loveistheway-prayalways.
@Loveistheway-prayalways. 7 ай бұрын
Wow beautiful ppl Africa ❤️❤️ shalom shalom shalom shalom shalom keep the love keep the peace amazing people 🌍😃
@user-bf6ts1ws8f
@user-bf6ts1ws8f 8 ай бұрын
The best hair salon in the town Dagi beauty!
@whenimbored8404
@whenimbored8404 8 ай бұрын
መቅዲ ህርግዝና ያምርብሻል ማሻሃላህ
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 8 ай бұрын
አላሀምዱሊላህአላንእመተልእሥላም መቀጠልመቀጣጠልየሚሉትነገርእኛጋአይሠራም እደትሠዉየፈጣሬዉንሥጦታ በአርቲይቀይራል ጉድ🤔
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ 🤲
@RahmaTami
@RahmaTami 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 8 ай бұрын
ሴቶች ጆሮዋችሁን ተቀዳችሁ ፀጉር እንዲ እስኪሆን ድረስ ግን ምነው እንደው ተፈጥሮ ምን አለ ግን አይይይይ ደሞ መለጣጠፍም ግሉ ጀመራችሁ ጥቁሮቹ እኮ በፒንሳ የሚጎተት ስላላቸው ነው እኛ እኮ ትንሽም ቢሆን አለን
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 8 ай бұрын
ሂውማን ነው እንደዚ የጨረሰባት ፀጉርዋን
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 8 ай бұрын
ውይ ያምራል ፀጉርሽን አሳድጊ❤️❤️❤️
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 8 ай бұрын
ሊያዬ የመጀመሪያው ያምራል❤
@junefirst500
@junefirst500 8 ай бұрын
አወይ፡ አገሬ፡ ተለውጣ! በኛ፡ ዘመን፡ እሳቱ፡ ይለበልበን፡ ነበር። አገሬ፡ ወደፊት፡ በእድገት!
@user-dm3zz1dk2k
@user-dm3zz1dk2k 8 ай бұрын
ውይ ሊያ እኔን በርገንዲ ያርገኝ ብላ አረፈችው😆😆😆
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 8 ай бұрын
አቤት ፀጉር ወለሂ ኢኔ ትልልቅ ፀጉር ሰይ ሁሉም አርትፍሸልነው ሚማስለኝ
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 8 ай бұрын
ያምርብሻል ፍሪዝ ካጭሩ ይህ አሪፍነው ልጅ መሰልሽ
@munaseid7103
@munaseid7103 8 ай бұрын
Selam selam adrashachu yete newe......negerun
@selamawitgebreselassie-gp7ec
@selamawitgebreselassie-gp7ec 8 ай бұрын
Where is this place?
@natancr3458
@natancr3458 8 ай бұрын
ሊያዬ በጣምነውየምወድሽ የጸጉርሽ እስታይል ሁለቱም ያምርብሻል የኔቆንጆ
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 8 ай бұрын
Betam yamral aserarachu bado yenebrew amrobatal gobezoch ❤❤❤😂
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 8 ай бұрын
Wow wow good love 👌👌👌😊
@sungetahun6311
@sungetahun6311 3 ай бұрын
Hello, Friends, grate job 👍🏽🙌🏽💜..And ginger colors means gingbel Not metemta 💜
@selamab7607
@selamab7607 7 ай бұрын
I have been to this hair salon They are great
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 8 ай бұрын
ለምን አድራሻቸውን አትልኩልንም ሊያዬ አመሰግናለሁ
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 8 ай бұрын
ኧረ ሊያ ማስፋራሪያ አድርጎ ነው የለቀቀሽ።
@meseretabera8270
@meseretabera8270 8 ай бұрын
እረ በራሳችን ፀጉር ኮንፊደንስ ይኑረን የተፈጥሮ ፀጉራችንን በሙቀት ነው የምንጨርሰው
@mekonnen74
@mekonnen74 8 ай бұрын
ሊያዬ ምንም አያምርብሽም የራስሽ ፀጉር በጣም ያምራል ይቅርብሽ.
@emebetgebre-kj7nd
@emebetgebre-kj7nd 8 ай бұрын
Hi liya berasesh tewabi yeneberesh tseguresh new betam yemiyamerew artificial endateseri.
@freefirega687
@freefirega687 7 ай бұрын
Waw yamral
@josejimenez2753
@josejimenez2753 8 ай бұрын
ሊያዬ የኔ ውብ አንቺ ቁርጥ የበፊቱ ነዉ እሚያምረብሽ
@user-ip6sh8tj3w
@user-ip6sh8tj3w 8 ай бұрын
አድራሻቸው የትነው በናትሽ ንገሪኝ🙏
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 8 ай бұрын
ጉድ ጉድ ብዙ አምልጦኝ የለእንዴ ግን በራሳችሁ እግዚአብሔር በሰጣችሁ አጊጡ🤫
@rahelnegash1566
@rahelnegash1566 8 ай бұрын
አድሪሻውን ወይም ሰልካቸውን
@ttzeru3471
@ttzeru3471 8 ай бұрын
እጆን ነበር መቁረጥ የሴትዮዋ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 8 ай бұрын
😂😂😂
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
Yikirebish Liyaye
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 8 ай бұрын
ሊያዬ የመጀመሪያው ፀጉርሽ ነው የሚያምርው
@whenimbored8404
@whenimbored8404 8 ай бұрын
የት ሃካባቢ ናቸዉ ? መገናኛ ሃንድ ቤት ነበረ
@zemengisess
@zemengisess 8 ай бұрын
ሰላም በጌታ ስልካቸዉ አድራሻ ፀፊልኝ በጌታ ፈጠን
@piterabebe5502
@piterabebe5502 8 ай бұрын
ቦሌ አውሎ ቢዝነስ ሴንተር 2ተኛ ፎቅ ዳጊ
@hiwot3848
@hiwot3848 8 ай бұрын
Dagi hair salon....awlo building
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 8 ай бұрын
ሊያ ቆንጆ ሰወድሺ🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 8 ай бұрын
swedsh eko Liyaye yemtakerbyachwm programoch des milu nachew
@user-yu6iw4wf6o
@user-yu6iw4wf6o 8 ай бұрын
አድራሻቸውን ሊያ አሳውቂን ወይም ስልካቸውን
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላ. አላህ. ጡሩ. ጰጉር. ሰቶኛል.
@yeneworkyene3363
@yeneworkyene3363 8 ай бұрын
Adrashaw yet new tegur betu
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 8 ай бұрын
ሊያዬ የመጀመርያው ነው የሚያምርብሽ
@maryanali7709
@maryanali7709 8 ай бұрын
አድራሻ ሊያዬ ወይ ስልክ አሳውቁኝ
@kedanmehert
@kedanmehert 8 ай бұрын
የነበረሽ ነው የሚያምረው
@zuzulove9763
@zuzulove9763 8 ай бұрын
ውይኔ አርቲ ወላሂ ፀጉሯን ሥታነሣው እርጂት አለችብኝ ፀጉሬ ማርኝ
@RRuth8852
@RRuth8852 8 ай бұрын
❤❤❤
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 8 ай бұрын
Leyaye achere newe yemiyamerebesh
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 8 ай бұрын
በውጩ አለም የፀጉር ሥራ እጥረት አለ በተለይ በ Canada, በውጩ አለም ፀጉር ቤት ፈሳሺ እና ምግቦች ማስቲካ ማኘክ መመገብ በፍፁም ክልክል ነው!🙏🏾✌🏽🕊️
@tigistgirma9439
@tigistgirma9439 8 ай бұрын
Wsjij😊
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 8 ай бұрын
እሱ ሲያስተካክል እሷ ትመነቅራለች ማዘር ይቅርብኝ😂😂😂😂
@fujfu4032
@fujfu4032 8 ай бұрын
ኮፍያውን ስታወልቅ😅😅😅 ጦጣ መሰለች
@alainfef176
@alainfef176 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 8 ай бұрын
aybalem!
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 Ай бұрын
የት ናችሁ ፀጉር ቤታችሁ አድራሻ ስጡን
@emwedshfenta9057
@emwedshfenta9057 8 ай бұрын
እኔ በርገዱ ያደርገን አቤት ፀጉር መሳሳቱ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 8 ай бұрын
Anchi gazetegnawa gen erejem segur ayamrebeshim
@tsaAwol-qk6ic
@tsaAwol-qk6ic 8 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂
@user-yr9oh2rn8m
@user-yr9oh2rn8m 8 ай бұрын
ረረ ሊያየ ያንው ነው የሚያምረኝ
@wubaddiszemene9194
@wubaddiszemene9194 8 ай бұрын
ejesh lemen ayarifem mother
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp 8 ай бұрын
ኧረ ሊያ የተለመደው ቁርጥሽ ይሻላል መሰለይ
@nurabelachew
@nurabelachew 8 ай бұрын
ginger color is ዝንጅብል ቀለም not ሚጥሚጣ.
@gowithyidu748
@gowithyidu748 8 ай бұрын
ባለ በርገንዲዋ ግን ተቁነጠነጠች
@yeneworkyene3363
@yeneworkyene3363 8 ай бұрын
Adrashaw yet new liyaya
@tsaAwol-qk6ic
@tsaAwol-qk6ic 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ 😂
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 8 ай бұрын
ትክክልል
@rosehabshi9176
@rosehabshi9176 8 ай бұрын
Min agenagnew bekit
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 8 ай бұрын
Keshm min agenagnew tadya
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 8 ай бұрын
@@rosehabshi9176 የሞተ ሰው ፀጉረ ቀጣጥለህ ምቴደው በክት እራስህ ነህ አስተሳሰብ ካለህ ስለሀይማኖትህ በደንብ አንብብ ተረዳ የወንድ እስታይል ይፈቀዳልን ?ሲቀጥል ምን አገናኘው ላልከው መልስ ሙስሊም ከመጥፍ ልማዶች ድረጊቶችየሚከለክል ሀይማኖት ነው ለምሳሌ የፈረስ ጭራ ከማድረግ አላህ በሰጠን ውበት ምንኮራ ከወንዶች ማንመሳሰል አድረጎ ነው የፈጠረን እስልምና ኒእማው ጥቅሙ ብዙ ነው አልኸምድሊላህ ሙስሊም ነኝ ስላለች ምን አገበገበህ?አዎ እስልምና ከነዚ ነገሮች የፀዳ ነው::
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 8 ай бұрын
​@@user-sd4hf8py9lምርጥ መልስ የኔ ወድ
@AhmedElbasha-ef3kv
@AhmedElbasha-ef3kv 8 ай бұрын
Hostwa kelale mood tiyzalich 😂 lijutuan gedelichat 😂😂😂😂
@user-rd6ed6ku7z
@user-rd6ed6ku7z 22 күн бұрын
የት ናችሁ ልምጣ ውድም ዋጋቺሁስ ስንት ነው ቁርጥ
@user-gm4db5pv4y
@user-gm4db5pv4y 8 ай бұрын
ሊያዬ አያምርብሽም ቁርጡ ያምርብሻል
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 7 ай бұрын
የፈረስጭራ ተሸክማችሁ ውላችሁ ማታ ቁምሳጥን ስታስቀምጡትታየኝ እኮ አልሀምዱሉላህ አለኒአመተል ኢስላም
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui 8 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እሱ ሲያሥታክል እሷ ታበላሻለይ ሆ
@ertdyj3748
@ertdyj3748 8 ай бұрын
ሊያዬ ቁርጥ ነው ሚያምርብሽ ሴትዮ አስመሰለሸ እማማ ግን አርፈው ወደታች ቢሰሩ በይ ነኝ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 8 ай бұрын
Licho yerasesh yekedmo staylsh nw meyamrbsh mechem endatkyrew
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 8 ай бұрын
የጥላ ጤፍ የመሰለ ፀጉር
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 8 ай бұрын
😂😅😅😅😅
@etab6004
@etab6004 8 ай бұрын
ሀይለኛ ንፋስ ከመጣ መሄዱ አይቀርም😂😂😂
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 8 ай бұрын
ሣህ😅
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Weyene ejewa maser neber befete ke mejemerachu
@Genet800
@Genet800 8 ай бұрын
Eree qurtee belo zem😢😂😂😂😅😊
@addismesfin7815
@addismesfin7815 8 ай бұрын
Menune new metkorchew
@mekdes5120
@mekdes5120 8 ай бұрын
yerasesh tsegur new yemiamrew
@aklilukumsa9185
@aklilukumsa9185 8 ай бұрын
Yet nw?
@messya7125
@messya7125 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ችግር የለም ማለት ነዉ ለጰጉር የሚወጣዉ አቤት
@redeitgedellw9009
@redeitgedellw9009 8 ай бұрын
ችግር የለም ምላሳቸው ላይ ነው ችግር
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zuzulove9763
@zuzulove9763 8 ай бұрын
የኔ ፀጉር ታክሥ ውስጥ ዴርቆ አያውቅምአውጥተው ነው እሚያዴርቁኝ ለራሤም ቅምድምድ ነውእምለው እንዴዛም ሁኜ አይዴርቅም
@Genet800
@Genet800 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂Wayyo tsegur
@user-be2em6pp5j
@user-be2em6pp5j 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-il8el4ge5y
@user-il8el4ge5y 8 ай бұрын
ልያየ በእነሽ ፀጉርሽን ከግንበር አንሽ አንሽ ሙሉ ፍትሽን አሰይኝ
@azebwilliams7812
@azebwilliams7812 8 ай бұрын
Atamrim gurgna nesh
@FitihiKiflay-wj5qv
@FitihiKiflay-wj5qv 8 ай бұрын
Are achir xegur new yiamrsh
@deepakcnw
@deepakcnw 8 ай бұрын
አጭር ፀጉር ነው ሚያምርብሽ
@LuhenasMoM_
@LuhenasMoM_ 8 ай бұрын
KIKIKI Yhe ahun minu new yemikoretew
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 ай бұрын
ግንምንመላለጣትግን😅😅😅😅
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ፀጉር ቁርጥ
11:20
barech hairstyle
Рет қаралды 466
አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰
24:41
Fani Samri
Рет қаралды 42 М.
ምርጥ  ቀለም
6:12
ሁለገብ ዩቱብ30
Рет қаралды 14 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН