//ስለውበትዎ// ሊፒስቲክ ድሮ ቀረ ሊባል ነው... አዲስ መዋቢያ /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 95,076

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 228
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 7 ай бұрын
እንዲያው ከቻላችሁ ኑሮንም እንደከንፈሩ ብታስተካክሉንኘልን አሪፍ ነበር ኑሮ ነው አመዳም ያስመሰለን እንጂ እኛ ሀበሾች ምንም አይወጣልንም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
ትክክል
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 7 ай бұрын
ትክክል እሱ ነበር እሚሻለን
@saragoytom5543
@saragoytom5543 7 ай бұрын
እኒ አልተጠቀምኩም አለች ምክንያቱም ጉዳቱ ሰለ ምታውቀው ወይ ጉድ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂራጂኡን አልሀምዲሊላህ አሟልቶ ለፈጠረን ጌታ
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 7 ай бұрын
በገዛ ገንዘቤ የገዛ ሰውነቴን ለምን እበልዛለው ያረብ አንተው በሰጠህኝ እኮራለው ያለሜካብ ፅድት ያልኩ ነኝ አልሀምዱሊላሂ❤
@fikrtube8422
@fikrtube8422 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ አተ ማስተዋልን ስጠን 😢😢
@samiranuredin8311
@samiranuredin8311 7 ай бұрын
ባርነት ሃገራችን ጠቅልሎ ገባ ያሳፍራል ያሳዝናል ጥቁርነት እንደማስጠላት ማሰብ ጀመርን 😮እኔ ፀጉር ሰሪ ነኝ ጀርመን ነው የታርኩት ስለ ፐርም የተወያየንበትን ቀን ልቤ ቁስል ነው ያለው እያንዳንዳቸው ኬሚካሎች ጉዳት አላቸው ዊግ መቀጠል እራሱ እራስን መጥላት ነው እኔ ስራዬ ነው ግን በሌላ ጌኑ ሳየው ባርነትን እየተለማመድን ተፈጥሯችንን እየተጠየፍን ለሌሎች የገቢ ምንጭ መሆናችንን ሳስብ ያናድደኛል 😢 ebs በጣም አሳፋሪ ፕሮግራም እንዳቀረባቹ አስቡት
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 7 ай бұрын
ይህ ነገር ቢቀር ጥሩ ነዉ ወጣቶችን ማበላሻ ነዉ የሚሆነዉ እንደተፈጥሮ የሚሆን የለም መለማመጃ አደረጉት
@menderinlifestyle5944
@menderinlifestyle5944 7 ай бұрын
What’s wrong with my people? I love my natural beauty I don’t need any extra things 😂😂😂.
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
Nothing wrong just to be pretty 😂😂😋
@martamekonen7455
@martamekonen7455 7 ай бұрын
ግን ኑሮ ተወዷል እየተባለ ይህንን ያህል እራሳቸውን አጥፍተው የሆነች ሴትዮ ለመፍጠር ምን አስፈለገ ይህንን ያህል መጋጋጥ 😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እስማማለሁ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Beautiful is sickness Kamer kiristose bafeterew talka megebat 😢
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 7 ай бұрын
There is nothing wrong.... just taking care of your skin.
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 ай бұрын
ወላሂ የተፍጥሮየ ያማር ነው ደሞ ለአርቲ ፊሻን ብሬን አላወጣም 😢
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 7 ай бұрын
ዉበት ማለት እግዚአብሄር የሰጠዉ ነዉ
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😢😢😢ወላሂ. ባትነካካውስ. የራስዋ. በጣም. ነው. የሚያምረው. ግን. አላህን. አለማመስገንኮ. ንፍገት ነው. 😢😢😢😢ይቅር. ይበለን.
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 7 ай бұрын
እኔ ግን ሰው ምነው እንዲህ አምላኩን ይፈታተናል ማስተዋልን ይስጠን ።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Betam gena injection yametalu Ethiopia lay gud gud new zendero
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ድረስ 😂እድሜ ይስጣን እንጂ ገና ብዙ እናያለን 😂😂
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 7 ай бұрын
Ewunet new 😢😢
@Betiye
@Betiye 7 ай бұрын
ጎድ
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 7 ай бұрын
እንኳን ለመሠራት ለማየት እራሱ ዘጋኝ አሳፋሪ ነዉ በጣም
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Me too
@kalkidantadele5640
@kalkidantadele5640 7 ай бұрын
የት ተማርሽና ለምን ያህል ጊዜ ስትባት በደፈናው ምትመልሰው ነገርስ ደሞ እረ ሴቶች እባካቹ ሁሉን ነገር ፊታቹ ላይ መሞከር ይብቃ እረ ፈጣሪን እናመስግን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እምታምር ወጣት ናት ምናለ ባትነካካ ከንፈሯ ቀርቶባት ጥርሷን ብታስራ ይሻላት ነበር ዘግናኝ ነው ልጅነት በራሱ ውበት ነው አረ ወጣቶች በተፈጥሮ አጊጡ
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 6 ай бұрын
ትክክክል
@sofiTube949
@sofiTube949 7 ай бұрын
ተፈጥሮን እንጂ ፋክ የሆነ ነገር አታሳዩን የምንፈልገው እውነትን እና ምነጥ ሀበሻ ደማችንን በምንም ቀላም ሳይነከረና የአሳማ ዱቄት ሳይሆንበት በኮል ብቻ ወላሂ ውብ ነን የምእራባዊ አረቲና ድቄት አያስፈልገንም ውበት ከፈጣሪ ነው እናም አልሃምዱሊላህ ቆንጆ ነን የሠውልጂ በሙሉ የሚያስፈልጉን ቆንጆ ፀባይና ጥሩ ፍቅር እና መተሳሰብ ነው ለኢትዮጵያውያን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 7 ай бұрын
አገሬ እንዲ አይነት ነገር ቀስበቀስ እየገባ መሆኑ በጣም ያሳዝናል የምር ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Betam Kamer basic need sanamuala show offf 😂😂😂😂Haha
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 7 ай бұрын
Sijemer eko berr yasefelgzln siketel BEKEN 3 STY LEMAYMEGEB SEW YEHI BERKU NEW SO
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 7 ай бұрын
አላህ አሟልቶ ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ከፎርጅድ ነገሮች የራኩነኝ ቫዚሊዬን አያሳጣኝ ማታ ተቀብቼ ጠዋት ስታጠበው ሲያምር👄👄 ግን ከስተመሯን ብርድልብስ ሙሉ ያለበሳቿት ለምድነው😃??
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 ай бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
አይኔ ተንጋልየ ለማንም ባልሰጠሁ ሽ አመት አልኖር ነገ ሟች ነኝ እኛ ኢትዮጵያን አንፈልግም ሰላም የሚበላ የሚጠጣ ነው የሚያስፈልጋት ሀገሬ
@user-li1zj4pi8p
@user-li1zj4pi8p 7 ай бұрын
ማይመጣ ጉድ የለም የቆዳ አለርጅ ያለበት ሰው እንዴት ነው ሚሆነው ከፈር ደግሞ በጣም ሴንሴቲቭ ነው በሃላ ሰነፍ የሰራው ድስት መስላችሁ እንዳትቀሩ ቀስ በቀስ ብላስቲክ ሰርጀሪንም ያለማምዱናል
@fatumazeynu9271
@fatumazeynu9271 7 ай бұрын
😂😂👍
@mariamgelaye7255
@mariamgelaye7255 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ገና ቡዙ እናያለን እግዚአብሔር በንፁሃን እጆጁ አሳምሮ በፈጠረን እኛ ያንተ አያምርም እያልን የእግዚአብሔር ቤት መቅደስ የሆነ ሰውነታችን እንደፈለገን እናደርገዋለን ኤረ ወገን ወዴት እየህድን ነው እባካቹ እግዚአብሔር የሰጠን ይበቃናልና ያለንን እንከባከበው እንጅ አንጨምርበት አፈር መሆናችን ረስተናል መስተዋሉ ያድለን😢 አቤቱ የሰራውት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር አድነኝ 😢
@memeaddis7928
@memeaddis7928 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ተሰሪዋ ግን መጀመርያ ጥርስሽ አይቀድምም ነበር 😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ስንቱን እናያለን. እግዚአብሔር የሰጠንን ተመስገን ብንል ነፍፍቼ ለመምሰል ስንት የተቸገር ወገን መልቶ ገንዘብን ብንሰት ለዛኛው ቤታችን አምላካሽን ምርጥ አርጎ ነው የሰራን ደሞኮ 6 ወር ነው እሚቆየው ይሞሻል ክክክክክክክክክ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 7 ай бұрын
ማንእንደተፈጥሮ አልሃምዱሊላህ
@alainfef176
@alainfef176 7 ай бұрын
😮😮😮ምግብኳን. የማይስማማን. አለ. እንኳን. ሰው. ሰራሽ. ብሽቆች. ጌታየ አሳምሮ አደልዴ. የሰራን. ለሴት. ልጂ. ቅባትና ኩል. እና. ፀጉርን. መሰራት. በቂ. ነው😢😢😢😢😢
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Demo seyasetelabachew
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ምን ጉድ ነው አሁን እሲኪ ወደሌላ ቢቀየር ምን ታመጫለሺ እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 7 ай бұрын
ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም
@almazzewde4544
@almazzewde4544 7 ай бұрын
ቆንጆ ነገር ነው ሰው የሚያስጠላበትን የማያምርበትን ነገር ማስተካከል ብዬ ነው የማምነው።❤
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህ የሰጠኝን ዉበት አልቀይርም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ ምን ጉድ ነው የምሰማው ወ/ሮ ሊያ ለወንዶቹም ነው ያልሽው ሊፕስቲክ ይቀቡ ነውረኛ ነሽ ? እህቶች እባካችሁ እግዚአብሔር ውብ አርጎ ነው የፈጠራችሁ የምታደርጉት አርቴፊሻል ለጊዜው ውበት የሰጣችሁ ይመስላችኋል ቦሀላ መዘዙ ብዙ ነው አንድ ቀን የጎደለ እንደሆነ በራስ መተማመናችሁን ጨርሶ ይጠፋል ማርና ሎሚ ወይም ስኳርና ሎሚ በተደጋጋሚ ከንፈራችሁን እሹበት ጥቁረቱ ይለቃል ይለሰልሳል። ማርያምን ቀፈፈኝ።
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 7 ай бұрын
አላህ በሰጠኸኝ አልሀምዱሊላህ ሊያ ርጉዝ ናት የምትሉ መቅዲ እረፍት ናት ሊያም 😢
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በተፈጥሮ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮኛል ማነው እንደኔ ከዱቄት ነፃ ምንም አልጠቀምም ፊቴምፅድት ያለነው አልሀምዱሊላህ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 7 ай бұрын
እኔም 🥰🥰❤️
@abniboy6678
@abniboy6678 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ነገር ውስጥ ነው የገባነው😢
@EthioLidu
@EthioLidu 6 ай бұрын
እኔ ማውቀው የግድግዳ ቀለም ነው ለ3or4አመት የሚቆየው ግድግዳው ላይ ብላቹ ለከንፈርም አመጣቹ😂😂😂😂😂😂😂
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
አይ ሀገሬ ለመበላሸት እሽቅድድም አንደኛ ነን ነገ ከነገገ ወዲያ ፕላስቲክ ሳርጀሪ ወይም መርፌውን እየተወጉ ከንፈራቸውን ይለጥጡታል ምናለ ለሌላ ስራ ብንጣደፍ
@yosefmulugeta4780
@yosefmulugeta4780 7 ай бұрын
Mastawekyawe betam beza yeselhale eko
@fatumaseid6332
@fatumaseid6332 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ባዝሊንኳ ፊቴተቀብቸ አላቅም
@almazteshle6224
@almazteshle6224 7 ай бұрын
ውበት ነው ብላ ካመነችበት መጀመሪያ ለምን እራሶ አትሰራም ሳይድ ይፊክቱን እሶ ታውቀዋለች
@lishanteka9871
@lishanteka9871 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች ስርዓት እንደያዛችሁ ቀጥሉ ያለበለዚያ ክብራችሁን ታጣላችሁ ምንድነው እንደዚህ መጨማለቅ እኝክ
@zahraz9080
@zahraz9080 Ай бұрын
አባቴ በጣም ሲደነቅ አዬ ጉዳጉድ ይላል እና ምን አጣ ነው ተዉ ግን ከፈጣሪ ጋር አትጣሉ እኔ ምንም አልደግፍም ምን አለን የትሰጠን ውበታችን በቂ ነው ምንም አያሰፈልገም በተረፍ የምጥቆር ቢህሩ ካለው እኛው እራሳችን በቤታችን ውስጥ መመለስ እና የጠቆረውን ማጥፊት እንችላለን ምንም አይነት ኬሚካልን ሳንጠቀም እና ተዉ እሺ
@ziy7130
@ziy7130 7 ай бұрын
ባለሙያዋ እራሷ ካልተጠቀመችው ችግር አለው ማለት ነው🤔
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይቅር ይበላችዉ .እግዚያብሔርን እንደዚ ነበር መፍጠር ነበረብን እያልን ነዉ ይቅር ይበለን.
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 7 ай бұрын
ወይ ጉድ አምላኬ እንካን በአውን ዘመን አልተውለድኩ😅😅😅😅
@helenokubay5488
@helenokubay5488 7 ай бұрын
Egziabher yeseten ankeyr Hatyat now
@martamekonen7455
@martamekonen7455 7 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር የተፈጥሮን ነገር የምታበላሹ የምት በክሉ የሰውን ተፈጥሮ አስክዳችሁ የቆሸሸን ነገር እምታወርሱ እምታበላሹ በብዛት ተምረናል ከውጭ ነው ልምድ ያገኘነው ትላላችሁ ምድረ ብልሹ ተፈጥሮን እሚደግፍ ስራ ስሩ እናውቃለን እያላችሁ ህዝቡን ከውቀት ነጻ አደርጋችሁት
@MesiGud
@MesiGud 7 ай бұрын
በማርያም በእግዚአብሔር ስልክ ቁጥር ስጡን
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
እረ ታላላፊ በሽታ እንዳታስታላልፉ ኣደራ
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 7 ай бұрын
ኦርጋኒክ አለርጂ አይፈጥርም አላለችም
@kedestterefe697
@kedestterefe697 7 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ይቅር ይበለን አምላካችን ትግስቱ????
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 7 ай бұрын
ገና የማናየዉ የለም እድሜ ይስጠንጂ😅😅😅
@Anyhairr
@Anyhairr 7 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ ወገን ልጄ 13 አመት ናት እና ይህንን ፕሮግራም አራኝ ነበረች እና በጣም ነው ያዘነችው ለምን ማማ እግዚአብሔር እኮ ለኛ የሚያምርብንን አውቆ ነው የሰራን እና የኢትዮጵያ ሰው ምን ማድረጋቸው ነው ብላ እውነት ስትጠይቀኝ መልስ ነው ያጣሁት ለማስረዳት እና ውበትን መጠበቅ መልካም ነው ግን ???
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 7 ай бұрын
Hulum neger artificial honwal hagerchn ahun enzy Cancer beyzwcew yetznal bersacew yamtut kilar 😢
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 7 ай бұрын
የከንፈሩን ተይው ሊያዬ ግን ውበትሽ በመመለሡ ደስ ብሎኛል 😂
@engabuginchi3858
@engabuginchi3858 7 ай бұрын
Pls leave z address ...i need it so badly
@bazabaza6359
@bazabaza6359 7 ай бұрын
Adrasha yet new please
@user-dh7lh9yj9k
@user-dh7lh9yj9k 3 ай бұрын
Were is the address please
@merhawitasefa2294
@merhawitasefa2294 7 ай бұрын
Yekefere kelem magulat kefelegen lemon ena sugar metekem eyechalen lemin ?
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እኔስ አለኝ
@ericasimms
@ericasimms 7 ай бұрын
ከንፈር የሚጠቁረው ስትወለድ እትብት የሚባለው ነገር ከፈሰሰባት ይጠቁራል አንዳንድ ብልህ እናቶችም የልጆቻቸውን ድድ ይቀቡታል የተቀቡልጆች ድዳቸው በጣም ነው የሚያምር
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ
@user-rb9fc5mg3e
@user-rb9fc5mg3e 6 ай бұрын
Tell me place🙏
@engabuginchi3858
@engabuginchi3858 7 ай бұрын
Pls address
@azizahamid5317
@azizahamid5317 7 ай бұрын
አብዛኛው ሰው ተቃውሞል ሀገሬ ሰው ሀይማኖተኛ ነው ግበዞች እድህያለ ነገር አለማበረታታነው ሰው በተፈጥሮ መተማመን እዳይችል ነው የሚያደርገው
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 7 ай бұрын
የፈጣሪን ስራ መቃወም ግን እንደት ነዉ ህሊናቺሁ እሚፈቅደዉ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 7 ай бұрын
እግዚኦ
@user-jn4mt3ds9t
@user-jn4mt3ds9t 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁሉነገሬ አላህ እደፈጠረኝ ያማረነው የከፈሬ ከለር ራሱ ላፒስቲክ ቀለም አያስፈልገውም ፒክ ነው ከለሩ ስወዳት❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@kokobess243
@kokobess243 7 ай бұрын
ቁጥነዉ አረቲፊሻል ከንፈርቸዉ አረቲፊሻል አጨ አሁንስ በጣም ተግማሚ
@mulusedeta4941
@mulusedeta4941 7 ай бұрын
ይሄን የሚሰሩ ሰዎች በሂወታቸው ትልቅ ስዕተት ነው የሚሰሩት ምክኒያቱም ሂወት ሁሌ ተመሳሳይ አይደለችም የቤተሰብ የዘመድ የጎረቤት ሀዘን የሚባል አለ የኛ የኢትዮጵያውያን ባህል ደሞ በሀዘን ቀልድ አያቅም ምን ልትሆኑ ነው የዛኔ በተለይ የቤተሰብ ሀዘን እናት አባት እህት ወንድም ባል ...... ትልቅ ስዕተት ነው Ebs tv ለሰው መማሪያ እንጂ መጥፊያ አትስሩ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 5 ай бұрын
ወቸጉድ አለ ይሄ ፈጣሪያችን ስነቱን ጉዳችንን ቻለ ይቅር ይበለን ከማለት ውጪ ሌላ ምንም አይባልም ።
@rgfg336
@rgfg336 7 ай бұрын
ወገኖች የጠባሳ ማጥፊያ ካለ ሹክ በሉኝ😢😢
@user-ry8wz1xy3l
@user-ry8wz1xy3l 7 ай бұрын
adresss plz
@user-ts8on7rj9r
@user-ts8on7rj9r 7 ай бұрын
Pls adress
@zazielu5985
@zazielu5985 7 ай бұрын
ፕርግራሙ ራሱ ቢቀር ይሻላል
@dadhha6622
@dadhha6622 7 ай бұрын
የት ነው ያላችሁት የፊት ስራስ ትሰራላችሁ
@fithikiflay1431
@fithikiflay1431 7 ай бұрын
Ufff betam yastela
@martabelete8607
@martabelete8607 7 ай бұрын
እረ በጌታ እንዴት የሚያስፈራ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ፌክ ተጠቃሚ በዝታል
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Betam seyasetela
@simegnishsisay6061
@simegnishsisay6061 7 ай бұрын
ለምንድነው ጓንት ማስክ የማትጠቀመው ስትሰራ ኢንፌክሽን የሚባል ነገር አለ አይደል ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@user-wl8dn6ub4f
@user-wl8dn6ub4f 7 ай бұрын
baledirigituan kemidirachin lay yinkelat. no more. fetari yikir yibelen commentateroch 👏👏👏👏👏👏👏👏
@ishakfekadu3381
@ishakfekadu3381 7 ай бұрын
Yengna hizb mogn new Eko side effect alew yelewm aylm siketl lejitua lemn yeraswan lemn alserachim
@HayatQueen12
@HayatQueen12 7 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠን አለች ኤፍሱን.እውነት ለመናገር ለማየትም ይዘጋል😠በዛ ላይ ከ4እስከ6ሳምት መቁሰል እስኪድን. ወይ ጣጣ
@RRuth8852
@RRuth8852 7 ай бұрын
❤❤❤
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 7 ай бұрын
ጉድ ያዳላው ሙቅ ያኝካ አሉ ያገሬ ሰው ከቶ ይህ መሬት ስንቱን ነገር ተሽክሟል ??
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 7 ай бұрын
የት ለምን ያህል ጊዜ ተማርሽ የሚለውን መልስ የሰጠችበት የማድበስበስ የመሸፈን አካሄድ ብዙ ነገር ይነግረናል 😊 ታይላንድ🙄
@hevenarefu3787
@hevenarefu3787 7 ай бұрын
That's my question
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 7 ай бұрын
በልምድ ነዉ ተምራ አይመስለኝም
@negutube
@negutube 7 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት የተጠፍፍ ማገናኘት የለም እሳ
@user-ry8wz1xy3l
@user-ry8wz1xy3l 7 ай бұрын
adressssss
@saradawit9287
@saradawit9287 7 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሁሉን መሞከር ብቻ እንጂ ጉዳቱን ምንም መጠቅ የለም
@amyentadese6914
@amyentadese6914 6 ай бұрын
ዘመናዊ ባርነት ተፈጥሮን መጥላት አርቴፊሻልን መውደድ
@almazaragaw203
@almazaragaw203 7 ай бұрын
ቢሲንካ ዘፈን በጣም ትዎዳለህ እኔ ግን እልሐለሁ ዘፈን ሐጢያት ነው ከአንተጋርም አይሄድም
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 7 ай бұрын
fish 🐟 lips 👄💯💯
@ericasimms
@ericasimms 7 ай бұрын
በራሱ የማይተማመን ሰው ተፈጥሮ የለገሰችውን ውበት አስለቅቆ በፌክ ተቀይሮ መኖር ምንያህል በራስ ማፈርንና እራስን አለመሆን ያመለክታል 'ዋ ' ያሁኑ ትውልድ ፈጣሪይሁናችሁ
@Selamayalew7635
@Selamayalew7635 3 ай бұрын
I need it can i gat pon no
@worku3723
@worku3723 7 ай бұрын
ከፈጠረን የሚያጣሉ አትይም ሢኦል ለመግባት ይሄን ሁላ ማድረግ
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 7 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ባለሙያዋ መቸም የራሷን አትሰራም because there is some thing side effects
@inourasha7121
@inourasha7121 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ይክር ይበላቹ በጣም ይደብራል
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 7 ай бұрын
ከላይ እስከታች አርቴፊሻል አረ ጉድነው !!!በቃ ፈረንጅ ገካረገው እኛም ማረግ አለብን ማለት ነው?? አረባካችሁ ልብ ይስጠን !!! የሚያደርጉት ነገር ማቅለሚያው ኬሚካል ነው ጉዳት የለውም ይላሉ ገንዘብ ለማግኘት ግን የጎንዮሽ በጣም ጉዳት አለው ያለምንም ጥርጥር !!!
@simgnshe21melkam59
@simgnshe21melkam59 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጥፍቹህ ዶቄታሞች😊😢😢😢😢
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
be wechi ager yetelhuten agere ly meta 🤔?
@mekdelawitworku7610
@mekdelawitworku7610 7 ай бұрын
ጥቁር ከንፈር እንዲኖረን ከፈለግን ትሰራለች
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Ere men eyehoanavhu new kenfer masabat webet hone
@mekdit6450
@mekdit6450 7 ай бұрын
አይ ጉድ 😮😮😮
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 10 МЛН
አዛምድ  - AZAMD Full Amharic Movie 2023
1:50:26
Salkan Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,2 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,3 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2,2 МЛН