/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"

  Рет қаралды 1,006,464

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 404
@kdavid_1
@kdavid_1 Жыл бұрын
እስቲ የበስንቱ ትወና አድናቂዎች በLike አጨብጭቡለት💪
@idihome3681
@idihome3681 Жыл бұрын
Bichal noro 1000000👍besetehuh😀
@sususdetegawatube5014
@sususdetegawatube5014 Жыл бұрын
እኔ
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
በስቱ በሳምት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን በሳምት አዴ እረዘመብኝ እናት ሳባችሁን አካፋሉን
@Orthodox21
@Orthodox21 Жыл бұрын
አው በሳምንት 2 ይሁን
@hamdimohammed3136
@hamdimohammed3136 Жыл бұрын
Awe 2 geze yelekeke
@elsabetdesalegn
@elsabetdesalegn Жыл бұрын
Kelal adelem.eko mare
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
"ን" ፊደል
@biniyamdessalegn7697
@biniyamdessalegn7697 Жыл бұрын
አዋ
@danielteshale8910
@danielteshale8910 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ሲት ኮም ነው ከሳቁ በላይ ቁምነሩ ይልቃል እንደ ሂሩት ያሉ የባላቸውን ድካም ፍቅራቸውን የማያደበዝዝባቸው ድንቅ ሚስቶች አሉ የቤታቸውን ጉድለት ሁሉ መሙላት የሚችሉ እንደሷ ያላቹ ሚስቶች ክብር ይገባችኋል🙏🙏
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ከወር በላይ አላየሁትም ነበር እስኪ ዛሬ ልየው ግን ክፍት ብሎኛል ውድ እህቴ በሞት አጥቸ በሠው አገር መርዶ አይድረስባችሁ💔
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ መከፋቱ ሌላ ይዞ ይመጣል በቃ ተያት እግዚአብሔር መረጣት ነፍስን በገነት ይኑረው አንቺ ግን ተይ እኔ በወንድሜ ሀዘን በስውር ሀገር ስምህ ሳለቅስ ለበሽታ ተጋለጥኩ ተይ እህቴ በኔ የደረስ እንዳይደርስብሽ ተፅናኚ ፅልዪ
@aykelsied8614
@aykelsied8614 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት የደረሠበት ያውቀዋል እኔም ያንችው ቢጤ ነኝ አንድና መተኪያ የሌላትን ታናሸን አጥቻለሁ በስንት አመት ናፍቆት ላይ ሀዘን ይከብዳል
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y Жыл бұрын
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ላችም ፅናቱን ይስጥሽ
@yeab4427
@yeab4427 Жыл бұрын
ayzosh yene ihit igziabiher nebswan be atsedegent yanrlish
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ሟችቱን ነብስ ይማር
@samuelmuche
@samuelmuche Жыл бұрын
ምርጥ ጥምረት የታየበት ሲት ኮም
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም። በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል👈
@sinaahmed6084
@sinaahmed6084 Жыл бұрын
Lakilegn
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
እሽ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
በስንቱ ውስጤ ነው ይመችህ አለሜ
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
የኔ ሄኒ እድድግ በሉልን ጎበዞች በስንቱ ግን ባህሪህ ያበሳጫል አንድ እንዴም ቆፍጠን በል እንደ ጋሽ ምንቴ
@misganawayele
@misganawayele Жыл бұрын
ምርት መዝናኛና አስተማሪ ሲትኮም
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
ይቅርታ ወንድም ትምህርት እንኳን የለም ስለ ኮከብ ቆጠራ ስለደብተራ እና ጠንቋይ የሚያወራ
@mesiyosef6706
@mesiyosef6706 Жыл бұрын
እድሜ ይ ስጣችሁ
@nebelbalabesha5047
@nebelbalabesha5047 Жыл бұрын
እስቲ የበስቱ አድናቂ 😍😍😍
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Жыл бұрын
እኔ አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ ያለናተ አይደምቅም ሸጎቸ❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@rawdaismael4257
@rawdaismael4257 Жыл бұрын
ባለፈው ስለ ዮጋ አሁን ደግሞ ስለ ኮከብ ቀጠራ በስንቱ ምን እያስተማረን ነው?
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 Жыл бұрын
በህዎቴ የማከብራቸው የእውነት አርተስቶች
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
አይ በስንቱ😁😁😁እንደ ሂሩቴና በስንቱ ያለ ፍቅር ይስጠን😁😁❤❤
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
ባይዘዌ አባትና ልጅ አንዳይነት አዝጎች ናቸው😂😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@eyobtesfaye7236
@eyobtesfaye7236 Жыл бұрын
The best episode ever...love you guys.
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Жыл бұрын
እውነትም መስከረም አበራ🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын
Awesome Besentu family.cheers!!!!
@mesimariyaminate
@mesimariyaminate Жыл бұрын
በስንቱ አላይም ነበር እኮ አለማየሁ ያለበት ቦታው ሁሉ ይመቸኛል 🥰🥰🥰 ከአሁን በኃላ እኔ እሆናለሁ አንደኛ 🤣
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
እዚህ ላይ ጅል ሆኖ ነው የሚተውነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hayatbkewasa226 ውዶቼ ደምሩኝ
@mesimariyaminate
@mesimariyaminate Жыл бұрын
@@blentube3002 ደምረሻለሁ ውዴ🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mesimariyaminate 🙏😍😍😍
@akliluhaile9116
@akliluhaile9116 Жыл бұрын
የተማሪዎቹን ዩኒፎርም ላይ ኮሌታው ላይ መስቀሉ ተዘቅዝቆ ነው አስተውሉ እየሳቁ አለቁ
@chandrithapa6007
@chandrithapa6007 Жыл бұрын
Lessons learned and hopefully kept.
@Lets_get_to_know_Africa
@Lets_get_to_know_Africa Жыл бұрын
እግሬን ላፍታታ ያሉትን ግን የት ሰምተው ነው ወ/ሮ ዙፋን 🤣🤣🤣🤣 ሀሙስን ምወድበት ምክንያት በስንቱ😘😘😘😘
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Жыл бұрын
ከቀረጻ በፊት ሲያወሩና ሲለማመዱ ሰምተው ነዋ
@user-jw6zw9vj1b
@user-jw6zw9vj1b Жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ነው 😅😅
@alazarbekele5737
@alazarbekele5737 Жыл бұрын
​@@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-jw6zw9vj1b ውዶቼ ደምሩኝ
@laninadeguadalupe4760
@laninadeguadalupe4760 Жыл бұрын
This episode got my eyes filled with tears. You'll forever be in my heart dad...missing you so much 💔
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 Жыл бұрын
What an episode!! feel very emotional when 'yene" says she stays.all actors perform brilliantly. Top level
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
የሐሙስ ምሽት ድምቀታችን በስንቱ👏👏👏👏👏😂😂😂😂
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
የልጅ ፍቅር እኮ💔ሲለምዱት ከባድን
@Wez123
@Wez123 Жыл бұрын
በማህጸኔ ያልከው በጣም ቢያስቅም ሰዋች ወደሌላ ነገር ወስደውት tiktok ላይ ቡና መጠጫ እንዳንሆን ባለፈውም ይሄ ሙሉቀን ቀሚስ አርጎ ምናምን እስከ አቦል ነው ቡና የጠጡብን ቃላት ቢመረጥ ባይ ነኝ በተረፈ ትመቹኛላቹ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
Kkkkkkk የኔም ሀሳብ ነው
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
#አሰላሙዓለይኩም #ወረህመቱላሂ #ወበረካቱሁ @በኔ ለይ አንድ ሰለዋት የወረደ በርሱ ላይ አላህ አስር ሰለዋት የወርድበታል። ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰልም።
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@helenmulugeta9081
@helenmulugeta9081 Жыл бұрын
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨተረስኩት ደስ ሲል
@marcanm1014
@marcanm1014 Жыл бұрын
ሁላችንም እንደ በስንቱ ንፁ ልብ በኖረን አሌክሶ ትችላለህ ስልህ
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
ሔኖክ ይመቸኛል የኔቅመም
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ደጋግሜ እያየሆ የምስቀዉ ነገርስ 😂😂😂 2ተኛዬ ባዲስ ሳየዉ ኑሮልኝ አቦ❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ድራማ አዝናኝ አስተማሪ👌👌👌💐
@eddie7229
@eddie7229 Жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@ReflectionInteractives
@ReflectionInteractives Жыл бұрын
What a sitcom [applause]👋👋👋👋
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ግን የዩኒፎርማ ነገር ይሰመርባት ወደት ነው?????
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ያባወራው ልብ አፍር የሚስትዬው ትእግስት ድራማ ባይሆን ኖሮ ክክክክክክክክክ
@abyssinia1569
@abyssinia1569 Жыл бұрын
ባል ተብሎ እንደዚ ሲቀል ሲዋረድ ያሳዝነኛል 🥺🥺🥺
@helen9673
@helen9673 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@biniyo8097
@biniyo8097 Жыл бұрын
ልደቱ ይከበርልን! ይከበራል ብለን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር: ይከበር የምትሉ በlike
@abdialemar9770
@abdialemar9770 Жыл бұрын
በሰንቱ ወሰጤ ነው።
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 Жыл бұрын
Betam yegermal you guys bring all the time new ajenda
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ❤️😂😂😂😂
@selamethio1707
@selamethio1707 Жыл бұрын
አሁንስ ሱስ ሆኑብኝኮ ፣🤔🤔
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Жыл бұрын
እህቴ የሳቅሽ ምንጭ ውጫዊ (በስንቱ .).መሆን የለበትም። b/c ድራማው ሲያልቅ ድብርት ውስጥ ትገቢያለሽ። መኖርሽ ፣ተፈጥሮሽ ፣ የሰው ልጆችን ለመርዳት ያለሽ ቅን ልቡና እንዲሁም በዙሪያሽ ያሉ ቤተሰቦችሽ እነዚህ ሁሉ የማይነጥፋ እና የማይደበዝዙ የሳቅሽ ምንጮች ናቸውብዬ አስባለው ። ካጠፉው ይቅርታ።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@selamethio1707 ውዶቼ ደምሩኝ
@stu6020
@stu6020 11 ай бұрын
ይመቻችሁ 💞💕💚😀😀
@yohanamehari3727
@yohanamehari3727 Жыл бұрын
Bsntu andjaa neh we lov you guys
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
አቦ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ🌹🥀❤💞
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 Жыл бұрын
በስዬ ፊልሞችህ ስራዎች ሁሉ በጣም ነው ምወዳቸው
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
Woooooo👍👍👍👍very Nice
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
This is an amazing sitcom that I’m always raising my thumbs up 👍 at the beginning. & yene is wise beyond her years.
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በስንቱ ሳቅ በሳቅ😂😂
@user-qp3ou7dl9i
@user-qp3ou7dl9i Жыл бұрын
እምየ ሚኒሊክ ያ የጥቁር ንጉስ ነጭን አባረረው አርጎ ፈስ በፈስ
@aynalemdemessew6916
@aynalemdemessew6916 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እና በየቀኑ ቢቀርብ ደስይለኛል
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Жыл бұрын
ስወዳቹ
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 Жыл бұрын
Betam des yemil tiwena bravo
@user-dh7fi2rt5n
@user-dh7fi2rt5n Жыл бұрын
በጣም እወዳቹሀለሁ😍😍😍😍😍
@yalemtsegatadesse8221
@yalemtsegatadesse8221 Жыл бұрын
''እኔ ሻንጣ ስለሌኝ ነዋ ምታሰቃየኝ''😁😁.hahah😁😁በጣም ወድጄው የምከታተለው ምርጥ ድራማ ነው ያልገባኝ 1 seen ቢኖር የሂሩት አባት መጨረሻ ላይ ከቤት ወጥቶ, እንዴት እግሩን ሊያፍታታ እንደሆነ እንዳወቁ 🙄
@allinonetubeethiopia7804
@allinonetubeethiopia7804 Жыл бұрын
መንገድ ላይ ተገናኝተው ይሆናላ 😂😂
@waltenigussassefa8897
@waltenigussassefa8897 Жыл бұрын
አስቂ + አስተማሪ 👌
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@Wez123
@Wez123 Жыл бұрын
በሩን ከፈተቺው ሳይነካው ገባ ተጫረሱ 🤣
@bekitube8687
@bekitube8687 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
ysaki menci sewdachu ❤❤❤❤
@samritame
@samritame Жыл бұрын
So emotional 😢
@KBG7734
@KBG7734 Ай бұрын
Hrut ❤besntu, best actors
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@kibatube5329
@kibatube5329 Жыл бұрын
በስንቱን የሚወድ እንደኔ እስኪ በላይክ🤙🤙🤙
@followchrist5668
@followchrist5668 Жыл бұрын
masterpiece
@henokeshetu8670
@henokeshetu8670 Жыл бұрын
Besntu ymechih 👍❤️🥳🎉
@mehamedarega
@mehamedarega Жыл бұрын
ዋው ዋው
@halepromise8046
@halepromise8046 Жыл бұрын
This drama it make me crazy 🤪🤪🤪 I can't stop laughing I love so much
@binyam3098
@binyam3098 Жыл бұрын
ድንቅ ሲት ኮም .... ማስተላለፍ የተፈለገው ሃሳብ፡ የሁሉም ተዋናይ የትውና ብቃት ቃላት የለኝም
@EkramFedlu
@EkramFedlu Ай бұрын
በሥንቱ እንዝናናበት😊
@mirtabebe9770
@mirtabebe9770 Жыл бұрын
በጣም ትገርማለህ በስዬ 😂😂😂አነጋገር ደስ ይላል w🥰🥰🥰w
@kebruazene3668
@kebruazene3668 Жыл бұрын
አንደኛ ድራማ
@gofereethiopian101
@gofereethiopian101 Жыл бұрын
The cutest and most realistic comedy sitcom ever. Keep going guys, you are the best and you are the only one who can be a true role model for the next generation And you are the best of the few threads that are contributing so much to our country's screenplay industry.
@gofereethiopian101
@gofereethiopian101 Жыл бұрын
LOVE YOU ALL "በስንቱ SITCOM CREWS" 😍🥰😘💕💕♥️❣️💖💝💘💓💗💞💟💋👌🤙🙏
@habtamunegash854
@habtamunegash854 Жыл бұрын
waw tichilalachihu eko
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 Жыл бұрын
እዉነት እያጣፋጠልኝ አለቃ ደስ ስል ትለያለችሁ።
@sheychoawel9014
@sheychoawel9014 Жыл бұрын
አለን
@felagotsisay6702
@felagotsisay6702 Жыл бұрын
ufffffffff😊😊😁😁😍😍 endet des mil sitcom nw.... betam des ylal ketlubet endaykuaret adera adera
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 Жыл бұрын
Sosoooo professional keep doing it
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አረ በሳምንት 2 ግዜ ይለቀቅልን👌✌️
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀በርቱልን
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
Henock betam gobez lij
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የሚያዝናናው የበስንቱ ድራማ
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Betam konjo sera new baretu
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
የኔምርጦች❤
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 6 ай бұрын
የኔ ምርጦችዬ ♥♥♥
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 10 ай бұрын
በሰቱ በጠም ደሰ የላን ዋው ይገርማን 🛐🛐🛐✝️📗🔔✔️📢✔️
@amentilahun7691
@amentilahun7691 Жыл бұрын
Alexiye betam eko new yamewedeke sarake betam bgugute new yemitebekew ❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Enkwan dehna senbitachu metachu ine besintu 😍🙋‍♀️
@abrahakahsay
@abrahakahsay Жыл бұрын
Thinking of modern family when they tell their stories on camera
@ffee6998
@ffee6998 Жыл бұрын
ዉይ በስቱ ❤️❤️🥰🥰
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Жыл бұрын
ያምራል አታሳጥሩት
@Amen_record.
@Amen_record. Жыл бұрын
2:20 yayew becha like
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ መስኪ አሌክስ 💝ሄኑዬ እድግ 💝በል ሁሉም ቤተሰብ ❤ዉብ 👌
@hayatabera3050
@hayatabera3050 Жыл бұрын
ክክክክክክ ስወዳችሁ
@kalkidanarega8871
@kalkidanarega8871 Жыл бұрын
ስወዳችሁኮ
@user-di4sl4ri2r
@user-di4sl4ri2r Ай бұрын
Hhhhhhh 😂😂😂😂 ilove it 😍❤💖♥💕💓😍 happy birthday 🎂🥳🎉🎈🎁🎊🎂🥳🎉🎈 besntu
@karimmohammed2909
@karimmohammed2909 Жыл бұрын
It’s so funny 😂😂😂
@realitytips413
@realitytips413 Жыл бұрын
Love this sitcom alot ❤️
/በስንቱ/ Besintu EP 28 "ወጪ ቆጣቢ"
31:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 23 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 17 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 767 М.
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 31 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 31 | 9Gnaw Shi Part 31
28:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 230 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 801 М.
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН