"ጭር ሲል አልወድም" ሙዚቃን አስመስለን ተጫወትነው //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 280,981

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 333
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለጾመ ሃወርያት በሰላም አደረሳቹ መልካም ጾም ይሁንልን⛪🔐
@mastewaltesfaye
@mastewaltesfaye Жыл бұрын
Amen enquan abro aderesen
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂መቅዲዬ መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልን😢😢😢😢😊😊😊😊
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስግዶቻቺን 🕌🕌🕌🕌☝️😭😭
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Жыл бұрын
ቤትሽ ስላልፈረስ ስለመስጊድሽ ታስቢያለሽ መኖሪያቸው የፈረሰባቸው ሙስሊም ክርስቲያኑ በየሜዳው ተኝተው የት ነበራችሁ
@user-me4ve9yi2h
@user-me4ve9yi2h Жыл бұрын
​@@Redseaafar00 በግ ቤቴ ፈርሶ መስጅዴ አይፍረስ ዶማ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Жыл бұрын
@@user-me4ve9yi2h ከብት ቤት የሌለው የትይሰግዳል ሰው ቤት ቢኖረው ሜድላይ ይሰግዳል ቤት ሳይኖረው መስጊድ ቅንጦት ኑው
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ፍትህ ከካፊር ከካሀዲ አትለምኑ እባካችሁ በመስገጃችሁ ላይ አላህን ጠይቁ እናንተ መልስ የእነሱ ዋጋ ሲያገኙ ያላችሁ በቅርቡ አይቀርም ኢንሻ አላህ
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
ሀገር የለ ሀይማኖት ይከብዳል ፍትህ ለመስጊድ 😢🕌💔
@sofiyaahmed775
@sofiyaahmed775 Жыл бұрын
ፍትህለመስጅዶቻችን እና ደማቸውለ። ለፉሰሰወንድሞቻችን
@zerituamusha767
@zerituamusha767 Жыл бұрын
ፍትህ ለማስግዶቻችንና በግፍ ለተገደሉ ዎንድሞቻችን
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
EB's(ዎች) በጣም እወዳችሗለሁ! በተለይ "መቅዱን"! ታዝኑኛላችሁ!
@sbri473
@sbri473 Жыл бұрын
መታሰቢያነቱ ጭር ሲል ለማይወደው ለገዳዩ ለብልግና ማነው ለብልፅግና ፓርቲ ይሁን 😢
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Hole. #mengesten. Mewengel. Aydebereshem ?????? Allah. Lebeshen en serashen yawekal. !!!!! Kefo. Eyserash. #Mengest. Mengest. Atebay. 27 amt. Be. #Tplf. Setasabeb. Neber. Ahon demo. #PP. #Allah. Yetazebeshal
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
Exactly
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ትክክል
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Жыл бұрын
አዉ ሳይቀዠቀዥ ሳይበጠብጥ ሲቀር ጭር ሲልበት የማይወደዉ የእሱ ይሁንልን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@eagle4452 እሡ ይሻላል በየቦታው ሠው ካልሞተ የማይረኩ እንዳቃጠሉን የማይለቅ ሀዘን ይሥጣቸው ይንጫረሩ የባሠ እንጅ የሚበጅ የለም ለእልቂትና ለመከራ ዳረገን
@amenajmal714
@amenajmal714 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊሞች መስጊድ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢 💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝🏻☝🏻☝🏻😥😥😥💔💔
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
ጭር ሲል አልወድም ያማል ቅኔው 😂
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
😂😂😂😂መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልኝ 😘❤️መቅዲዬ ስወድሽ 😘😘
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 Жыл бұрын
መቅዲ በጣም የምትገርሚልጅነሽ አክትንግ ጋዜጠኛ ሁለገብ ነሽ ቆንጃ ንግግር የምትችይ ጎበዝ ልጅ ነሽ የኢቢኤስ ድምቀት ብዬሻለሁ
@wawaamail6241
@wawaamail6241 Жыл бұрын
ውይ መቅዲዬ ጣፋጭ😂😂😂❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 😢😢 ❤❤❤
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ኢቤሶች ቅኔያችሁ ደስ ይላል መቅዲዬ ቅመም እኮ ነሽ
@user-qw8lg3bb7c
@user-qw8lg3bb7c Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዳችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌💔
@meethameetha8269
@meethameetha8269 Жыл бұрын
ማቅድ የሰዉ ፍቅር ታቶሽል ታድሌሽ ሁሉ ያምርብሽል ደገግሜ ነዉ የየዉት❤❤❤❤❤❤
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
በጣም ደብሮኝ ላልቅስ ስል ነው ያየሁት
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Жыл бұрын
አይዞን
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
እኔም ነኝ 😢😢😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
🙄😂አይዞን
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
እና ሳቅሽ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
@@Chaltuko-ol5wc አልሳኩም ግን ማልቀሱን ረሳሁት 🙂
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
መቅድዬ ሙቼ ነው የምወድሽ ምንም ብትሠሬ ያምርብሻል የኔ እንቁ❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ይመችሺ መቅዲ አቢይም እየሳቀነው እያጋደለን ያለው ጪር ስል አይወድም
@osamaalfhail328
@osamaalfhail328 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጌድ
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 Жыл бұрын
ትክክለኛው የአብይ ባህሪ ወላሂ
@Babeybabey5372
@Babeybabey5372 Жыл бұрын
አብይ አብይ ምን ያርጋችሁ ምቀኛ
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v Жыл бұрын
@@Babeybabey5372 ከሱበላይ አጥቂ አለደ አቦ
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 Жыл бұрын
​@@user-sn4fl1xn5v እኮ አይገርምሽም ኢሄ ሸፋፋ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
​@@Babeybabey5372 ማን ተመቀኘው በተኮሉ ሰይጣን ይቀናበታል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@Babeybabey5372 በምኑ እንቅናበት በመልካምነቱነው ወይስ ሀገሪቱን አሥከብሮ ስለያዘ ስሙን ቄሥ ይጥራው ይሄ የእዩጨፋ ገረድ ሀይማኖት ሢበጠበጥ ማየትና ቤተእምነት ሢፈርሥ አምሮኛል አለው የልቡንሞላለት አይበጁም በቅርብፍትህ ያምጣልን ይበቃናል ምንም እሡ የሰራው የለም ከግድያና ከችግር ብጥብጥውጭ
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r Жыл бұрын
ይመችሽ መቅዲ
@mime873
@mime873 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን🙏
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
መቅድዬ እረባሽ ስወድሽ እኮ አሞኝ ተኝቼ ነበር ሳይሽ ትንሽ ተሻለኝ 🥰🥰🥰🥰
@fozia1239
@fozia1239 Жыл бұрын
ኤቢሲዎች አሁንስ የሚሰራችሁን አሳጣችሁ እረበልክ ሁኑ በተለይ መቅደስ የሚሏት አይጥልም አረ ረጋ በይ አሁን እንዲህ የሚኮንበት ጊዜ ነው ታሳፍራላችሁ ምድረ ቆረቆንዳ ።
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 Жыл бұрын
ውይ መቅዲ ክክክክክክክ ልዩነሺ ቀበጥ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ኧረ ህዝባችን አለቀ ኧረ ኡኡኡ ለማን እንጩህ😢😢😢😢
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መቅድየ እደው ሲያምርብሺኮ ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o Жыл бұрын
አረ አተራመሻቸው መቅዲዬ 😂😂😂እውነትም ጭር ሲል አልወድም😂❤
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
Thank you mekdy
@rabimhammed119
@rabimhammed119 Жыл бұрын
አወ ያሁኑ መንግስት እረብሻ ከሌለ ጭር ስለሚለው ነው በየቤታችን እየመጣ እሚቀጥፈን አላህ ጭር ያድርጋቸው እና
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
😂😂
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
አሚን
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ያማል ቅኒው ጭር ሲል አልወድም 😂😂😂
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ የመዳም ቅመም
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Woww mekide
@eteneshayka5022
@eteneshayka5022 Жыл бұрын
እወሁድንኮ በጉጉት ነው ምጠብቃው😂😂😂❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@lubabalubaba8335
@lubabalubaba8335 Жыл бұрын
ሰታምረ ❤❤❤❤❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እኔን ጭር ካለብኝ አመታት ተቁጠሩ 😢😢😢😢😢😢😢 እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ ስላምሽን ያብዛልኝ ልኡል እግዚአብሔር😢😢😢😢😢
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 እኔስ ያገሬ ናፍቁት ሊደፋኝ ነው ስደት አንክ ይጠፋ መቅዲዬ የሳቅ ምጭ
@najatali8761
@najatali8761 Жыл бұрын
መቅድየ የኔ ቅመም💚💛❤️የEbS ድምቀት
@user-ju1yd1vd3o
@user-ju1yd1vd3o Жыл бұрын
በጠም መልክት አለዉ ለመግስት አድርሱልን
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ስወድሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
መቅዲ አርቲስት መሆን አለብሽ የኔ ቆንጆ ትልቅ መልክት ነው
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጊዳችን
@melkamuat6590
@melkamuat6590 Жыл бұрын
በጣም ያዝናናል፤ መንገድ ላይ ፍቅረኛሞችና ባለሱቋ እውነተኛ እንጅ እየተወኑ አይመስለኝም
@user-er3wt1lh2t
@user-er3wt1lh2t Жыл бұрын
ትክክክልመልክትአለዉዉዴ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ብዙም ኮሜት መፃፍአልወድም የመቅድ ሀረካት አደኛ ወላሂ ነገር ነገር መነካካት ስላሙንም ስው ውሀ የደፋችው ፓረት ጎበዝ ሁሉም ያምረብሻል የምር
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ ደግሞ ሁሉ ያምርብሻል😂❤
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
መቅድያ በሳቅ ትችያለሽ እናቴን😂😂😂❤❤❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ሰው ሰላም ከመንሳትና ከማጥፋት አስር ጊዜ ጭር ቢል ይሻለናል
@fanufanu74
@fanufanu74 Жыл бұрын
መቅዲ ትችያለሽ ❤ሰላም ለሀገራችን
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Arif newu
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ልሳቅ ወይስ ምን ላድርግ ለካ ጭር ሲል የሚወድ የለም😂😂
@zahrawawla9055
@zahrawawla9055 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ፍትህ
@user-nt9mr9vr4x
@user-nt9mr9vr4x Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@gawh5448
@gawh5448 Жыл бұрын
ፍትህ ለእስልምና ተከታዮች ፍትህ ለሀይማኖት ስፍራ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
እናመስግናለን
@teshelaFetmo
@teshelaFetmo Жыл бұрын
መቅድ የኔ ቆንጆ ❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ጭርሲል አይወድም የኛ ደም ካልጠጣ በቀር ለአውሬው በሰው ደም ለተጨማለቀው ለአውሬው ይሁን
@user-cx9oh7pe6p
@user-cx9oh7pe6p Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመሥጊዶቻችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Жыл бұрын
መቅዲዬ የሳቅ ምንጭ❤❤❤❤❤
@SintayehuYohannis-pf8ln
@SintayehuYohannis-pf8ln Жыл бұрын
Meliekt allew, debub wol kettay ,10Q EBSs.
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ።
@umuhuda4401
@umuhuda4401 7 ай бұрын
መቅዲ ዛሬ ነው ያየሁት ያማል ቅኔው ላብይ አህመድ እና ላገልጋዬቹ ይጋበዝልኝ ።
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
መቅዲ❤❤❤
@tagedyzazaw
@tagedyzazaw Жыл бұрын
መቅድ ያች ፍቅርኮ እየጨመረብኝ መቷል ማሪያምን እወድሻለሁ የኔዉድ እህት😂😂😂😂😂 ዘና እኮነዉ የምታደርጊኝ
@nunudesta8869
@nunudesta8869 11 ай бұрын
መቅዲ የኔ ቀውስ እኛ ሰፈር ያደግሽ ነው የሚመስለኝ እውነት ❤❤❤❤❤
@mamushtemesgen6137
@mamushtemesgen6137 Жыл бұрын
Ayii EBS sera atachu aydel setasazenu
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
በእነት ሰርታችሁታል ቁጭ የአብይ አህመድ ገጸ ባህርይ ይህው አብይ ጭር ሲል አይወድም አዴ በሀይማኖት አዴ በዘር አዴ በፖለቲካ እያባላን ነው አድ ቀንኳ ሰላም ሆኖ ውሎ አያድርም 😢😢😢😢😢መቅዲ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
ሳህ
@aminamusa4363
@aminamusa4363 11 ай бұрын
ፍትህለመስጂዳችን
@senyyadgyenateyoutube.....176
@senyyadgyenateyoutube.....176 Жыл бұрын
Yewnat makedy eko yebs demkt nat yemtwdat ❤❤❤
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 Жыл бұрын
መቅዲ ሁሌም አንደኛ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@tizitaasfaw4511
@tizitaasfaw4511 Жыл бұрын
mekdiye yene wud arif nesh hulem
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
መቅድዬ አንቺ ትለያለሽ❤🎉🎉🎉 አንደኛ❤🎉🎉🎉🎉ስወድሽ❤🎉🎉የኔ እብድ
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
መቅድዬ ስወድሺ እኮ❤❤😂😊
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
መቅድዬ❤❤
@SuSu-jl5lb
@SuSu-jl5lb Жыл бұрын
አደራ ኢማናችሁ መቅድን ከebs እዳታሶጡብን ድምቀታችን ነች
@neimamelis1785
@neimamelis1785 Жыл бұрын
ፍትፍ ለመስግድቾቻችን
@TH-ju6pj
@TH-ju6pj 11 ай бұрын
መቅዲ ክስተት የሆነች ልጅ.. እናመሰግናለን ቆንጆ
@berihungizaw8153
@berihungizaw8153 Жыл бұрын
ለመንግሥታችን ጋብዙት😂😂😂
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 Жыл бұрын
ወይኔ መቅዲ እብድ እብድ አንደኛ ነሽ ❤
@halimacamil9167
@halimacamil9167 Жыл бұрын
ጊዜውን ያማከለ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቼ ይህ ሁሉ ለኑሮ ለቤቱ ለሚስቱ ለዘሩ ለዘርማንዘሩ አይደለም ለዲኑ ለሀይማኖቱ ለመስጅዱ ነው 😊
@addisumulatu3402
@addisumulatu3402 Жыл бұрын
መቅዲ እኮ ትችልበታለች ስወዳት ከራሴ በላይ ነው 🥰🥰
@dotacell2793
@dotacell2793 Жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
😂እዛ ማዶ ፀብ አዉሱኝ 😅😅😅
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ውድ😂😍😘
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
❤❤❤
@medinaasefaasefa7990
@medinaasefaasefa7990 Жыл бұрын
waw
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t Жыл бұрын
መሥጅዶቻችንን አፍርሠዉ የሚሠሩት ከተማ ጉድ እናያለን
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
ለዘመናችንባለስልጣናትእናጉልበተኞችባለጊዜ፣ፓለቲከኞችይሁንልንመታሰቢያነቱ
@sele9316
@sele9316 Жыл бұрын
😢😢❤❤❤❤❤
@user-kc5bz4xq2u
@user-kc5bz4xq2u Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶች
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Жыл бұрын
መቅዲ ትችያለሽ ❤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Mekid sweet ❤
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l Ай бұрын
❤❤
@user-ot7ys7em6g
@user-ot7ys7em6g Жыл бұрын
Ehita yena konjo i miss you so much
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው ጭር ሲል አልወድም😢😢😢
@balewgeta7132
@balewgeta7132 Жыл бұрын
አይ መቅዲዬ😁😁😁ከህዝቡ ይልቅ መንግስታችንን በደንብ ገልፀሽዋል😁😁
@AlmazshetieMeseret
@AlmazshetieMeseret 7 күн бұрын
Selam ena kalkidan engdasew ena alemseged adrgachhu akrbuln
@muluale5889
@muluale5889 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын
ኧረ መቅዱ 😂😂😂😂😂
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,6 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 61 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 14 МЛН
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
FreeKino
Рет қаралды 2,7 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 27 МЛН
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,7 МЛН