"ወደ ቤት አብረን አንሄድም??" በማረሚያ ቤት ውስጥ ልጇን ያገኘችው እናት //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 1,104,668

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 3 300
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ይፈታ የምትሉ በናታችው ላይክ👍👍
@user-nd2yr4iv7d
@user-nd2yr4iv7d Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@Sltewa
@Sltewa Жыл бұрын
ግን በምንድነው የታሰረው?
@meryaam2251
@meryaam2251 Жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuu ff yaaa rabii😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@meryaam2251
@meryaam2251 Жыл бұрын
Ayi walhi tamayeew hulluu indzih videe alqish alqiim
@user-mc3sl1gc9j
@user-mc3sl1gc9j Жыл бұрын
Echi like hulun mitareg yimeselen jemere 😂😂😂
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ይፈታ ከእናቱ ጋር አድስ ህይወት ይጀምር እረጅም አመት ተለያይተዋል አሁን ግን ይፈታ ለናቱና ለወንድሙ❤❤❤❤❤😢
@shitushifa54
@shitushifa54 Жыл бұрын
Tekekel❤
@neima1916
@neima1916 Жыл бұрын
❤❤😢
@yb4047
@yb4047 Жыл бұрын
@@neima1916 ן6ן7⁰ףזדשיפת
@eliyasgeorge2332
@eliyasgeorge2332 8 ай бұрын
​@@shitushifa54😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 12 күн бұрын
አወወላሂ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
ይህ ልጅ ለረዥም አመት ከናቱ ተለይቶ ማደጉ ወንድሙን አለማወቁ እስር ከእስር በላይ ነውና መንግስት ምህረት አርጎለት ሊፈታ ከናት ከወንድሙ ጋር አዲስ ሰላማዊ ህይወትን ሊኖር ይገባል🙏
@leylanure
@leylanure Жыл бұрын
በምን ወንጀል እንደታሰረ ሳናውቅ እንዲ ማለት አይከብድም
@goitommeresi6848
@goitommeresi6848 Жыл бұрын
You are right 🥲🥲🥲🙏
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ወንጀለኛ ቅጣቱን ሳይጨርስ መውጣት የለበትም
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ እኔም እንዲወጣ ነው የምፈልገውደግሞ ጸባዩ ደስ ይላል ያን ያክል ትልቅ ወንጀል ያለበት አይመስልም ሲቀጥል ደግሞ ወንጀሉን ሳናቅ ምናምን የምትሉ ወንጀሉ ትልቅ ቢሆን ሰው ጋርም አያገናኙትም ነበር እና አላህ ይርዳው ሲያሳዝኑ ብቻ በቃህ ብለው ያስወጡት ምኞቴነው
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 11 ай бұрын
ይፈታ ፍትህ ይቅር በሉት ፈጣሪ ይቅርታ ይላችሁ ዘንድ❤
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
እርማቱን ጨርሶ ሲወጣ ሁላችንም ተባብረን እንድናቋቁመው ድጋሜ እንድታቀርቡልን እናትየ እንኳን ደስ አለዎት ebsለወገናቹህ እንደቆማቹህ ለናተም እማይሻረው የማይለወጠው የላይኛው ንጉስ እግዛብሄር ይቁምላቹህ እኔ አንድቀን እህትና ወንድሜን እንደማገኝ ከእግዛብሄር ጋር ተስፋ አደርጋለሁ
@khankorim2896
@khankorim2896 7 ай бұрын
በተክክል
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
እስኪ የንፀሃን ደም ይቁም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እረ ዝም አትበሉ እባካችሁ ንፀሀን እያለቁ ነው
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
የወለጋ የአማራ ሞት ሁሉም ለምዶት ምንም አይመስለውም። ሁሉም ህመሙ ቤቱ ሲገባ ቁስሉ ይሰማዋል። እግዚአብሔር ይፍረድ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
@@mesidesign12 እረ እኔስ አሞኛል ማሬ ልክ ነሺ ሁሉም እቤቱ ካልግባ አያመውም
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
@@mesidesign12 እውነትሽን የኔ እናት አሏህ ፍርዱን ይፍረድ 😭
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
@@hayatislam8513 አዎ እህቴ ያለው እድል አንድ ነው እሱም በየእምነታችን ምስክር ወደማይፈልገው ወደፈጣሪያችን መለመን ብቻ ነው። ባለስልጣኑ እንደው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ ነው ነገሩ። የመገደል ትእዛዙም ከነሱ ይሆናል የሚወጣው። ለምን ዝም አሉታዲያ ከነሱ ካልሆነ?
@0marahamed383
@0marahamed383 Жыл бұрын
ኢቤኤሶች አቤት ለሠዉልጂ ያላቸዉ ክብር አቤት ሥነምግባር ዘራችሁ ይብዛ የወለዳችሁት ይባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤናይሥጣችሁ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
Tekeke
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
ኢሚንንንንንንንን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
በጣምዉላሂ. ይወኒ ሴቶም ስሞን ባላቀው ደስይላሉው
@emuyanigusse7137
@emuyanigusse7137 Жыл бұрын
Amen amen amen Ewnetnew
@sofiimran4505
@sofiimran4505 Жыл бұрын
አቅም ቢኖረኝ ምዲረላይ ያሉ እናቶችን በሙሉ ደስተኝነበረ የማረጋቸዉ ማሚ ደስታሽን አላህ ሙሉያረግልሽ
@aminaa4058
@aminaa4058 Жыл бұрын
እናትን ታገኙ መውጣት አይቻልም አሉ የኔናት እንደኔና የዋህ እናቶች ለዘላለም ኑሩልን በደስታ
@saramohammad969
@saramohammad969 Жыл бұрын
ይፈታ ይፈታ ይቅርታ ይደረግለት ስለ እናት ብላቻሁ ልብ ይነካል ኡፍፍፍ
@tube-sx5ee
@tube-sx5ee Жыл бұрын
ምን አድርጎ ነው ሳራ😢
@honeyseid
@honeyseid Жыл бұрын
በምን ምክንያት ታስሮ ነው?
@senaitmisghinadawit5383
@senaitmisghinadawit5383 Жыл бұрын
Ewnet beza lay orphan siladege yasaznal lig new bezalay yfeta
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k Жыл бұрын
@@honeyseid የኔም ጥያቄ ነው እፍፍ ሲያሳዝን
@user-re2kq6pr4r
@user-re2kq6pr4r Жыл бұрын
አይ እናት አምላኬ ሆይ እናቴን አደራ ክፉዋን አታሰማኝ😭😭😭 እንኳን ደስስስስ አለሽ እናቴ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Amen 🙌 Amen Amen Amen
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
ይችንኮሚትየምታነብሰላምለናተይሁን
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
የኢቢየስንቁጥርሰጡኝ
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ የእናትነት ንፁህ ፍቅር "አሁን አብረን መሄድ አንችልም ወይ?"😭😭 በልዩ ትእዛዝ ምህረቱን ሰቶ አላህ በቅርብ አብሮ ያኑራችሁ።
@HAyetJemal-cd9ip
@HAyetJemal-cd9ip Жыл бұрын
😢😢😢 የኔ እናት የድሀ ሰፊ እረጅም እድሜ እመኛለሁ ለልጆችሽ አላህ ያኑርሽ ልጁንም በድጋሜ አቅርቡርን ሲፈታ በምንችለው አቅም እናቋቁመው 😢
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ገና እርዕሱን ሳየው ነዘረኝ የኔ እናት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው አብሶ እናት
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ😢😢
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 Жыл бұрын
ወይኔ ጋዘጠኞች ግን ምን አይነት ስብዕና ያለው ወላጅ ነው ያሳጋችሁ ዘራችሁ ይብዛ😍😍😍😍😍😍😍
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ጋዜጠኞች አሳዳጊአችሁ ይባረክ በስማም ትለያላችሁ ❤❤❤
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 11 ай бұрын
ይፈታ ሂወት ያለ ቤተሰብ ከባድ ነው እባካችሁ ይፈታል ናፍቆቱን ከናቱ ጋር ይደሰት❤❤❤❤❤❤
@medinahusen5646
@medinahusen5646 Жыл бұрын
'' እናቱን ያገኘ መውጣት አይችልም" የኔ እናት ኡፍፍፍ በሂወት እንድታገኘው ያደረገሽ አላህ ከዚህ እስርቤት ያውጣልሽ
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Жыл бұрын
Amen
@user-umukewesar
@user-umukewesar Жыл бұрын
ለምን ታሰረ
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb 10 ай бұрын
በምንምክንያት ታሥሮነው😢😢😢
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም የሚወድ እግዚያብሔር ይመስገን
@berhanegeday7093
@berhanegeday7093 Жыл бұрын
@@mesimekdi qqqqq
@natnaelwondem3721
@natnaelwondem3721 Жыл бұрын
Glory to God 🙏🙏🙏
@zolafine2502
@zolafine2502 Жыл бұрын
Oo
@haayaatiadam5296
@haayaatiadam5296 Жыл бұрын
😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@haayaatiadam5296
@haayaatiadam5296 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 11 ай бұрын
ትንሹን ልጅ ማስታወቂያ ብታሰሩት ጥሩ ነበር በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
@ZebibFiker
@ZebibFiker 11 ай бұрын
ሁለቱም ጋዜጠኛች ውስጤ ናቸው
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
እኝህ እናት በጣም አንጀቴን ነው የበላችኝ ደሞ በብዙ ሁኔታ ብታልፍም አምላክን ታመሰግናለች
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ቅጣቱ በገንዘብ ይደረግለትና ይፈታ ያአቕማችን እንረዳዋለን ለእናቱ ስቱሉ እንድፈታ አድሩጉ ምስክን አስለቀሰኝ ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ እራሡ ኡፍፍፍ ከኔ ጋር አትሔድም ሢሉ ኡፍፍፍ
@stu6020
@stu6020 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
መጋዝ ከፈለግሽ ኢቢስ ደውለሽ ማግኘት ትችያለሽ
@user-ui9ug8gx2t
@user-ui9ug8gx2t Жыл бұрын
ምነጥፈቶ ነወ የታሠረወ
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ኦፍፍፍ እኔ ባዋጣሁ😭
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q Жыл бұрын
ያአላህ አተ ፈርጀው ደስታቸውን ሙሉ አርገው😊
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ልጁን ገና በሽቦው ውስጥ ሳየው አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናቱን ካገኘ መውጣት አይችልም አሉ እህህህ አይ እናት
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💔
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
እኔም ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩኡፍፍፍ😭😭😭
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ebs የዚህች እናት አካውንት ፖስት አድርጉ የምንችለውን እናግዛት
@gjzf407
@gjzf407 Жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነዉ
@forchunlove
@forchunlove Жыл бұрын
ብዙ ደጋጎች ኢትዮጵያኖች አላቹና እባካቹ አግዞዟቸው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@forchunlove በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@gjzf407 በቅንነት እነደማመር
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
ኣዎ ሁናት 👍👍
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
በእመቤቴ ስሜቱ ከባድ ነው በእንባ ጨረስሁት😭😭😭 እንኳን ደሥ አለዎት የኔ እናት
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ከባድ ነው 😭😭😭
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
እኔም በለቅሶ ነው የጨረስኩት
@sabaabraham1396
@sabaabraham1396 Жыл бұрын
ufff endet alksku yen enat destashn mulu yadrgrew geta❤
@kedyH
@kedyH 8 ай бұрын
ኡፍ እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ ፍቱት በአላህ ይበቃዋል በህይወት የተፈተነዉ በቂ ነዉ 😢 ሲያምር ደሞ የኔ ጌታ ❤❤❤❤ ወተህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ልጅ ህይወቱን መቀየር አለብን 😢😢
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe Жыл бұрын
ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ እናትየው ያሳዝናሉ የአብስራን በቅርብ አውቀዋለሁ ተጫዋችና ጥሩ ልጅ ነው የአቡዬ አይዞህ ዋናው ነገር እናትህንና ወንድምህን ማግኘትህ ነው ስትወጣ ከቤተሰቦችህ ጋር በሠላምና በደስታ ትኖራለህ
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
ማነው እንዴ እኔ ይሔን ፖሮግራም በጉጉት ዬምጠቢቅ 💙💛💖
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
ሲገናኙ ያለውን ብቻ ነው ማየት የምወደው ❤😅 እንዴ በስንቱ ላልቅስ 😢
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ የለም እንዴ እያልኩ ሳስብ ተለቀቀ
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
@@fatumaomrem8491 ልክ እንዴኔ ክክክክክክ😂😂
@heyablisan4214
@heyablisan4214 Жыл бұрын
Me too
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
@@asterberhe6061 ክክክክክ
@wt8066
@wt8066 Жыл бұрын
😭😭😭😭እንኩዋን በሰላም ታገናኛችሁ 😔እባካችሁ ይፈታ እሄ ልጅ 😭
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እኔም ወንድሜን የትም በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆኖም የማገኝበት ቀን ናፈቀኝ በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም ወንድሜ ኪዳኔ ደቻሳ የት ይሆን ያለህው ኡፍፍፍፍ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ከባድ ሀዘን እና ደስታ የተቀላቀለ ስመት ነው ፈጣሪ አንድ ላይ ላይሆናችሁ ለማየት ያብቃን የኔ እናት
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
ብዙ እናቶች በ ebs ቀርበዋል አልቅሰናልም የዚች እናት ግን ይለያል ያአሏህ የኔ እናት !!!!
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ በለቅሶ ነው የጨረስኩት አሏህ ነጃ ይበለው ያስፈታው ለእናቱ ያብቃው
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj Жыл бұрын
አሚን ያረብ እናቱን ያገኘ አይፈታም ስትል እንደት አጀቴን እንደበላችው ያረቢ አስለቀሰችን የእኔ ሚስኪን አላህ በቅርቡ ያገናኛቸው ያረብ
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ማረሚያ ቤቱ ግን ያለሁን ሁኔታ ከግምት በማስገባት ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ቢሰጡትና ያለዉን ለዉጥ ቢያዩ ማቅለያ ቢያረጉለት 😭😭 እናት ለዓመታት ያጣችዉን ልጇን በቀራት ዘመን እንኳ አብረዉ ይሁኑ 😭😭 ዉይ
@sisulove4784
@sisulove4784 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@ghghh3547
@ghghh3547 Жыл бұрын
ምን አጥፍቶ ይሆን አይ በስቱ ላልቅ አለመታደላችን የሀገሬ ህዝብ
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
ትክክል መንግስ የስራት ቅጣቱን ሊያቀልለት ይገባል ብቸኝነት ተስፍ መቁረጥ ያለቤተሰብ ማደግ ከባድ ነው እና ይህን ግምት በማስገባት በይቅርታ ቢለቁት ባይ ነኝ
@salomeberkt9527
@salomeberkt9527 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነውየምሰሩት እግዘብሔርን ይጠብቃችሁ ዘራችሁ አንደምድር አሸዋ ይብዛ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Be Tekkl
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ ያሎት ደስታችው ደስታየ ነው ምናለ ፍቶ ብለቁ ደስታችው የበለጠ ብሆን 😪😪
@tsegaabebe2321
@tsegaabebe2321 Жыл бұрын
ሚቀርበው ሁሉ ያሳዝናል ያስለቅሳል ግን በጣም ልቤን የነካው ታሪክ ምን አርጎ ይሆን የታሰረው ይሔ ብላቴና 😭😭
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 11 ай бұрын
ምንወጀልቢሆንነውአመታትን አሳልፎየታሰረእንዴነፍስገሎነው
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
የኔ እናት እናቱን ያገኘ መዉጣት አይቻልም አለች 😭😭😭😭😭እባክህ መንግስት ሆይ ያለቤተሰብ ማደግ እራሱ ጫና አለዉ😭😭😭😭 ስንት ነብሰ በላወች እንኮ እየተለቀቁ ነዉ እባካቹ ለዝች ሚስጊን እናት ስትሉ ፍቱት ደስታዋን ታጣጥም እማየ😭😭😭😭
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
በጣም ምን የሚያዝን አጀት አላቸው የልጁ ኮፊደንሥ እንደት ደሥ ይላል ጀግና አላህ ይጠብቀው እናቱን የሚጦር ያዲርገው እናትማ እዚህ ዲርጂት መሥሎት መሠለኝ
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
በጣምምምም እናቱን ያገኘ አይወጣም አባባሏ ልጆ እናቱ ስለጠፋች የታሰረ ሁሉ መሰለኝ
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
@@mihiretendeshaw6649 አወ እንደዛ ነው እኔም የገመትኩት ዲርጂት መሥሎት ነው
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
አፈር ብሉ መሀይማን የሰው ቤተሰብሽን አጥፍቶ ቢሆን ይህን አተናገሪም
@fafitube1
@fafitube1 Жыл бұрын
@@babifibabifi5100 ምግብ እያለ ምን ማለት ነው ሥዲቡሥ ምንን የወከለ ነው🤔
@samerass4680
@samerass4680 Жыл бұрын
የዛሬን ስልጣን ብሰጥ ይህን ልጅ ከእስር አስፈትቸ ከእናቱ ጋር አሳድረዉ ነበር ብየ ተመኘሁ በጣም ልብ ይነካን ያረብ በቅርቡ እድፈታ አላህ ይገዘዉ
@jarsomaryami391
@jarsomaryami391 Жыл бұрын
that’s my wish too
@user-uy8vh7wq9d
@user-uy8vh7wq9d Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ በጣም ይገርማል ዋናዉ መገናኘታቸዉ ነዉ እድያዉ የኒየ መርዳት እፈልጋሎሁ ለናቱየዉ እኔ እናቴ በህፃነቴ ነዉ ያጣሃት እናት ስታለቅስ ያማል ፈጣር በሰላም ያዉጣህ ወድሜ
@bilenberihu7672
@bilenberihu7672 Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ የኔ እናት ebs ተባረኩ እባካችሁ አስፈቱት እናት ደስታዋ እጥፍ ይሁን ይፈታላት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አልወት እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆዬ ሉላ ዮኒዬ ስወዳቹሕ ❤😘
@letaywelu3122
@letaywelu3122 Жыл бұрын
Elher yikifelachu E BS betam new eminwedachu nitsu lubona yale kene ante bicha new huluye new amikatatelachu tadya betam des tiligalachu
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p Жыл бұрын
ምን አረጎ ነው የታሰረው??
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Жыл бұрын
እኔም በጉጉት
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-el6qx2md7p ደምሪኝ
@habtatesfaye5983
@habtatesfaye5983 Жыл бұрын
አይ እናት 😭😭😭😭 እናቱን ያገኝ መውጣት አይቻልም አለች አይ እናት ተስፋ በሌበት መንገድ እራሱ ተስፋ አትቆርጥም!! የእናትነት ፍቅር ይለያል 😭😭😭😭
@melatmelat-rr1si
@melatmelat-rr1si Жыл бұрын
😭😭
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@selamyeshi9871
@selamyeshi9871 7 күн бұрын
የኢቢኤስ ሠራተኞች ቀጣም የምትመሠገኑ ናችሁ ካለቀሰው ጋ አልቅሣችሁ ከሳቀው ጋ ስቃችሁ big respect ያሳደጓችሁ ቤተሰቦች ይባረኩ
@tarikuwaabera7390
@tarikuwaabera7390 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ወንድሜንም አስገኝተህ የእናቴን እንባ አብስ😭😭😭😭
@kattyzemene2350
@kattyzemene2350 Жыл бұрын
ምናለ እናቴ በህይወት በኖረሽልኝ እናት ያላችሁ ሁሌም የናታችሁን ደስታ ሁሌም ያሳያችሁ
@stpaulcell4766
@stpaulcell4766 Жыл бұрын
Amen
@missjubaida3866
@missjubaida3866 6 ай бұрын
Amiiiinnn Amiiiinnn 🤲
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
የኔ ማር እማዬ ብላ ስታጎርሳት ተባረኪ ሰው አክባሪ ናችሁ ቅዳሜ ከሰአቶች ዮኒዬ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ የዛሬው እኔስ እንባዬ መቆጣጠር አውቶኛል
@berhanumamo5826
@berhanumamo5826 Жыл бұрын
እናትን ካገኙ መውጣት አይቻልም አሉ ምስኪን የኔ የዋህ እናት ሰላሞት ይብዛ እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃው
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 11 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ይህን ያደረገው አያሉ እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን ልጅ ተፈቶ ማየት እናፍቃለሁ ሚስኪን ነው ብቻ ጌታ ይረዳህ የእናትህ መከታ ነህ በርታላት
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 5 ай бұрын
ebc እናንተ የትውልዶ ባለውለታዎች ናችሁ 😢😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለታችሁን አንረሳም እኛም ከናንተ ጋር አልቅሰናል ደሰ ብሎናል ዋጋችሁ በሰማይ ነው 🙏🙏🙏
@ephremtesfay1356
@ephremtesfay1356 Жыл бұрын
ከሁሉ እናት የምታዛዝን ይቺናት 🙏
@user-ws6fq1ub4r
@user-ws6fq1ub4r Жыл бұрын
እናት ከተገኘ መውጣት አይቻልም ወይ ? የምር አስለቀሰችኝ
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 Жыл бұрын
ለዚች ሙስኪን እናት ለተባበራቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ
@ayoutijemes9703
@ayoutijemes9703 Жыл бұрын
ያብ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ጎደኛዬ አብረን ተምረናል ብዙ ነገሮችን አሳልፈናል ያቡዬ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነዉ የምወድክ በጣም
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
የጠይም ቆንጆ ኢንሸ አላህ ትወጣለህ ዋናው መገናኘታችሁ ነው የኔ እናት የእናት ነገር 😥
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ሉላ፤ ልበ ንጹህ!!! ነፍሰ ሸጋ!!!ዮኒዋ የኔ ርብትብት!!!ተባረኩ❤
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Жыл бұрын
ፊልም ነው የሚመስለው ።እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ 🙏እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ በሞላባት ሀገር የአሁኑ መባላታችን እንቆቅልሽ ነው የሚመስለኝ።እግዚአብሔር የቀደመ ፍቅራችንን መልስልን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ብለህ 🙏
@horrianour1906
@horrianour1906 Жыл бұрын
አሚንን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
True true true 🙏
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
አሜን
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 Жыл бұрын
Amen Amen
@messyyegola9201
@messyyegola9201 Жыл бұрын
አሜን እውነት
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
He is so handsome boy, can you imagin if he had good life and dress well, his little brother is so cute too. God bless them
@fedishatube1250
@fedishatube1250 Жыл бұрын
ወይኔ ልፈነዳ ነው እህህህ ኧር ፍትህ ይህ ልጂ ይፈታ 😭😭😭😭
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንጄቴ ቁርጥ አለብኝ 😭😭😭😭😭እንኳን ብቻ ዙሪየህ ጭለማ በሆነበት ሰአት እናት እምትባለውን መብራ አገኘህ የኔ ወንድም
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ለአረገ አምላካችን ክብርና ምስጋና ይሁን አናቱም አንኮን ደስ አሎት🙏🙏🙏🙏🙏
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Amen 🙏
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 20 сағат бұрын
ምናለ እነዚህ ሰወች ድጋሜ ቢቀርቡ😊😊
@user-kc1xe7ub2e
@user-kc1xe7ub2e 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች ምርጥ ናችሁ ፕሮግራሙ እናት ልጃን በማግኝቷ ደስ ብሎኛል ልጁም አንጀት የሚበላ ነው የፈጠረን ፈጣሪ የእርምት ግዜውን ቶሎ ጨርሶ ቤተሰቦቹን የሚረዳ የፉላጎቱ የሚሆንለት ያድርግለት
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨው ንፁሃን ወገኖቻችን እባካችሁ ለህዝባችን ድምፅ ሁኑ😰😰😡😰😡😰😰😰😡😰😡😰😰
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
አይ የናቴ ልጅ ወደእግዚአብሔር ብቻ መጮህ ነው የሚያዋጣን። የወለጋ የአማራ ሞት ተለምዶ ማንም ምንም የመሰለው አይመስልም። እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
@@mesidesign12 በቃ ባንች ቤት አንች ብቻ አዝነሽ ሌላው ሁሉ ሀዘን የማይሰማው አድርጎ መሳል አግባብ አይደለም በወለጋ ውስጥ በማንነታቸው ምክንያት በግፍ ለሚሰቃዩ እና ለሚገደሉ ንፁሃን የአማራ ልጆች በወለጋ የሚገደሉ ንፁሃን ደም ይቁም አልን ለፈለፍን ሰሙን እንዴ እንዲያውም በተቃራኒው እሄ ቃል ሌላ ንፁሃንን እንዲገድሉት ሞራል የሆናቸው ይመስለኛል አሁን የንፁሃን ደም ይቁም ሳይሆን የሚያዋጣው ትግል ነው ታግሎ ማስቆም ነው ።
@KELOEBAN
@KELOEBAN Жыл бұрын
መሞት ነበረባቸው። ግን ሌላ ብሄር ቢሞት ግድ የላችሁም አይደል? ስለዚህ ዋጋዎን እያገኙ ነው እና ዝም ይበሉ.
@aag2450
@aag2450 Жыл бұрын
Yekerachihu yihe neber bezi metachihu abukut. lelaw eyemote ayidelem adel ? shutam neger nesh !!!
@gondergonder4114
@gondergonder4114 Жыл бұрын
እኮ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
እረ ወይኔ የዛሬው ተለየብኝ እኔ ልጁን ሳየው እምባየ አልቆም አለኝ ያረቢ ምናለ ቢፈቱት ሉላየ የኔ ብቡ ዩኒ እናትየው ሁላችሁም እንኩዋን ደስ ያላችሁ እንደኔ ግን ያጠፋው ጥፋት ቢኖርም የሳይኮሎጅ ችግር ያለቤተሰብ ማደግ የሚያደርሰው ማህበረሰባዊ ቀውስ ስለሚኖር ለንግድሁ ከጥፈቱ እንድማር በምክር ወይም በብር በዋስ ቢለቁትና ደስታው ሙሉ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ባደባባይ ስንት ወንጀል እየተሰራ የሚኖርባት ሀገር ሚስኪኖች ላይ ሲሆን ህጉ ይጠብቃል አይ ሀገሬ ብቻ ዛሬ አነባሁ አይገልፀውም
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትክክል በጣም
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እንባየ አላሳየኝ አለ
@masimtube671
@masimtube671 Жыл бұрын
ምን ሆነው የተስርዉ😢
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
ውላሂ. እኔእባየነው. መቆጣጠርያቃተኝ. ደግሞእስርቤትነውእህህህህህህህህህ
@user-po2dc5xz3v
@user-po2dc5xz3v 6 ай бұрын
ebs ስራችሁ እጅግ በጣም አስደሳች ነው ፈጣሪ ውለታውን ይክፈላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ ሌላ ምን እላለሁ እያለቀስኩ ነው እምከታተለው ።
@abugeletawabugeletaw
@abugeletawabugeletaw Жыл бұрын
የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለሽ ዉይይይ 😭😭😭እኔንም አስለቅሳቺሁኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
የኔ እናት እኮን ደሰሰ አለዎት አይእናት እናት ከተገኘ መዉጣት አይቻልም አሉ 😭 እርጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🌹🌹🌹❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
አሜን
@selamselam115
@selamselam115 Жыл бұрын
አይ እናት😢😢😢
@imobilezr9015
@imobilezr9015 11 ай бұрын
የሉላ እና የማዘር ድምጽ ነወ የሚሰማው የሌሎቹ የለም ለማንኛውም ማዘርዬ እነካን ደስ አሎት
@azebendewagaw2163
@azebendewagaw2163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቁ ነገር መገናኘት መቻላችሁ ነው ለልጁም ለ እናቱም ኡፍ ትልቅ እረፍት ነው:: እግዚአብሔር ይጎብኝህ ከ እስር ያስፈታህ ወንድሜ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 የኔ እናት አይዞሽ ይወጣልሻል እናትን ካገኘ ወጣት አይቻልም ስትል አንጄቴን በላችኝ😭😭😭😭 እንኳን ደስ አለሽ ነገም አዲስ ቀን ነው ያገናኛችሁ አምላክ እስሩን ያቅልልት በእውነት
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Betam 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj Жыл бұрын
በጣም አጀቴን በላችው የኔ ሚስኪን አላህ አይቸግረው በቅርቡ ከዝስር ቤት ወጥቶ ይገናኙ ያረብ
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 Жыл бұрын
የልጁ ጥንካሬ እስር ቤት ምን አላት አንድ ዓመት 1 ቀን ነው ሲል በጣም ነው ደስ ያለን ምኽንያቱ እስር ቤት ጥንካሬ እና ካለፈው እምትማርበር turning point ነው እጅግ መልካም ሰውና ለኑሮ ያለህን በምንም ቦታ ችግርን የምታውቅበት እንዱ ቦታ ነው ግን የእስርቤቱ depression በትእግስት ካለፈከው ለዘመንህ ምንም ነገር ኣይበግርህም ::እኔ ኤርትራዊ ነን ጦርነትና እስርቤት ለኤርትራዊ ብርቅ አይደለም ላለፉት 50 ዓመት እና እግዝያብሄር እንደ አንድ የሕይወቴ መማርያ ቦታ አድርጎ ኣሻግሮናል እና ወንድሜም እንተ በቸርነቱ ወጥተህ በጣም የተሳካ ሕይወት ለዘመንሕ ትምህርት የሚሆንህ ኣጋጣሚ ስለሆነ እንዳልከው ለበጎ ነው ከእናት ስለ ተገናኛችሁ በዚ ማመስገን ነው ::እግዝያብሄር መልካሙን ሁሉ ያሳያችሁ mother እንኮን ደስ አሎት ::
@UMUhHASSEN4918
@UMUhHASSEN4918 Жыл бұрын
ያአላህ ያረቢ ልጅን ያክል ነገር እስር ቤት ማየት በጣም ከባድ ነው አላህ ፈረጃውን ቅርብ አድርጎ ያስደስታችሁ ሁላችንንም ልጆቻችንን አልህ በራህመቱ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን የውሻውም ልጅ ቢሆን ምንም አይካባት አይደለም የሰው
@user-zr2vl1si3m
@user-zr2vl1si3m Жыл бұрын
የልጁ ኢንተርቪው ላይ ያለው የድምጽ ችግር እኔ ጋ ብቻ ነው?? ለማንኛው እንኳን ደስ አላቹ😍
@susu-js4by
@susu-js4by Жыл бұрын
ተደፍቼ ነበር እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽ የሀሴት የደስታ ያርግልሽ አዞሽ
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እማ😥ካለህበት ወተህ እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ ወንድምአለም🤲😥😥
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ምን አጥፍቶ ነጥፍቶ ነው የታሰረው
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
@@saadayimer8273 እኔም ግራ ተጋባሁ እነሡ ያቃሉ ሚዲያ ሊሠማ ሥላልፈለጉ ነው
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
@@nefisa70 ታሰራል እንዴ😥😥
@desalechkufebo9832
@desalechkufebo9832 Жыл бұрын
አሜን
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
አሜን 😭🙏
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
ዮይኒየ እሄን ልጅ እንደምንም ብላቹህ አስፈቱት እግዛብሄር አዋቂነው በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይግባ
@metadelalemu
@metadelalemu Жыл бұрын
አይ እናት ሁሌም ቢሆን የልጆቿን ክፉ አትፈልግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላቹህ
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ስትል ደስ ስትል እግዚአብሔር እንኳን የልብሽን መሻት ፈጸመልሽ እናቴ 💗💗✝️እግዚአብሔር ኃያል ነው ! እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንዳለው ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔር ትልቅ ነው አለች በእውነት ልዩ ሴት ነሽ እድሜሽን ያርዝመው እናቴ ለልጆችሽ ያኑርሽ የኔ ናት እምትወደድ እናት 💗💗💗✝️💗💗✝️💗✝️
@semiramuhsin8022
@semiramuhsin8022 Жыл бұрын
ይሄንን ስራ ለመስራት ከአላህ መመረጥ ይጠይቃል ወላሒ ቀናሁባችሁ እድለኞች ናችሁ ebsች👏👏👏
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ላላላ ከሁሉም መልጭ መሥሊም ሁኖ መሞትነው ሁሉም ነገረ ተቀባይነት ያለው በአላህ ማመን ነው ከዛውጭ ማፊ ፍይሁዳ አልሀምዱልላ
@edrisassen
@edrisassen 3 ай бұрын
እናትየው አስዘናቺኝ እናት ሊያገኝ መወጣት አይችልም አለ የውሀ ምስክና 😭😭
@selammulugeta1865
@selammulugeta1865 Жыл бұрын
በእውነት ሁሌም አዲስ ነገር ብቻ የባለፈውም በጣም አስለቅሶኝ ነበር የዛሬው ደግሞ ይለያል አይይይይ እናት ለዘለዓለም ትኑር በእውነት 🥰
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
ኢቤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ 😢😢ውይይ ልጅ ቶሎ ቢያሶጡት ደስ ይለኛል የምር 😢 የሰው ፍቅር ያለው ልጅ ነው 😢🙏
@user-kd6el1lv3m
@user-kd6el1lv3m Жыл бұрын
እኔስ እናት 💔የለኝም 🥺 ግን እናት ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥላ ችሁ ❤️❤️
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
አሜን አሜን አይዞሽ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን አይዞሽ እህቴ
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
አሜንየአንችንምበስላም ያሳርፍልን ውድ
@rehimahaile5283
@rehimahaile5283 Жыл бұрын
Ameen ameen
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 3 ай бұрын
በአላህ ይህ ልጂ ምን ደረሰ ተፈቶ ይሆን😢 ከውስጤ አልጠፋም የዛኔ ሳየው እናቱን ያገኘ አይፈታም ወይ ሲሉ እናቱ ኡፍፍፍ😢
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ውይይይ አኝቼ ቆንጆ ምን አይነት ውብት ነው ይማያልቅበት እግዚአብሔር ተባረኪ ቆጅዬ ሁሉ ሙሉ ይዋህ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
እሰይ እናትዬ እንኳን ደስስስስ አለሽ ይህንን ቆንጆ ልጅሽን እንኳን አገኘሽው የአብስራዬ የጥቁር ቆንጆ ለካ ጥቁር እንዲህ ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ ይህንን ቤተሰብ ማገዝ መርዳት ያስፈልጋል
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Жыл бұрын
እኔ ይቱብ በገባሁ ቁጥር ይህን ፖሮግራም ነው የምጠብቀው በዛውም የከፋኝን ያህል አብሮ በለቅሶ ይወጣልኛል Ethiopiaዬ ሰላምሽን ያብዛው🇪🇹❤👈
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Ayezosh wegegna ❤❤❤🙏🙏🙏
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 Жыл бұрын
@@nunuabay1820 ዠ ኀኀ ኀ ኀ ኀ ኀኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀኀኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ ኀ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
@@alemtsehay8507 what does it mean ?
@user-ij9yr3gj1l
@user-ij9yr3gj1l 9 ай бұрын
እቤ. ኤስ ክብር ይገባቹሃል እድሜና ጤና ይታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 2 ай бұрын
ሁለቱ ጋዜጠኛ አብርው ሲሰሩ በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@smartcityfool
@smartcityfool Жыл бұрын
Lula is actually the perfect fit for this program, with Yonas, of course. She knows what to say and how to say it, shows empathy and seems really genuine. The perfect team.
@nigistwale8495
@nigistwale8495 Жыл бұрын
Yes thats right i feel the same too
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
segenet too
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Correct 👍
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
yaa she liesten with empaty and therapy, she is perfect
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
@@hulegabriel5820 don’t be jealous
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
ወይኔ ይችበፀጊ የተተካችውልጂ በምንካላት ልግለፅሽ ሰው ስትወድ ስታገብር በፈጣሪ ።ከዮኒ የባሰች ፈጣሪ ይባርካችሁ ።እናታ ችንም እኳን ደስአለሽ
@milkiichannel6350
@milkiichannel6350 Жыл бұрын
Really I can't control my tear congratulations my mom.I understand the pain because I lost my lovely brother for the last 21 years.
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ መሸአለህ እንኳንም ደስ አለሽ እናት እቢስውች መልካም ሰው ናችሁ በርቱ ስንቱን አገነኘቹሁ ተባርኮ የሰበቹሁትን ሁሉንም አለህ የሰከለቹሁ
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Жыл бұрын
ዋና በሰላም መገናኛታቹ ነዉ እንኳን ደስ አለቹ እግዚአቤሔር ያስፍታልሽ ያኔ እናት
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
Amen
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ እናቴ ቤት አንሄድም እናቱን ያገኛ አይሄድም አለች የኔ የዋህ እናት 😭😭😭😭 ልቤን ከካችኝ ልጆቾ ቆንጆ ,💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@seideymohamad8146
@seideymohamad8146 Жыл бұрын
Allheee iam so happy mothereye
@JOSYJosy-nj1rb
@JOSYJosy-nj1rb 2 ай бұрын
ዮናስ በጣም በጣም የዋህነ እና ሞደልዋ የነበረሽ ደሞ እንዳተ የዋህናት መድሃኒኣለም እድሜና ጤና ይስጣቹ Thanks
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ዮናስዬ እድሜና ጤና ተመኘውላቹበጣም አስለቀሱኝ የሴንቶቹን ሃዘን ትካዜ ለቅሶ ማበስ ከፈጣሪ በታች ምንኛ መታደል ነው
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው ማርያምን 😭😭😭😭 እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን 🙏🙏 ebs ተባረኩ🙏❤
@berhanezerismay1202
@berhanezerismay1202 Жыл бұрын
2a1
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ደግሞ የልጆቹ የእምነታቸዉ ጥንካሬ ፈጣሪን ሲያመሰግኑ በስመአብ እዉነት በእንባ ነዉ የጨረስኩት
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን በጣም የሚያዛዝን ቤተሰብ የወንድሙ መመሳሰል እማማ እንኳን ደስ አሎት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c Жыл бұрын
🇪💓🇪🇷💓🇪🇷💓🇪🇷💓🇪🇷💓🇪🇷💓🇪🇹💓
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
🤝🤝🤝🤝🤝🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🫶🫶🫶🫶🤝🤝🤝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
🤝🤝🤝🤝🤝🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🫶🫶🫶🫶🤝🤝🤝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Sara7
@Sara7 11 ай бұрын
ውይይይ እናት ቃላት ያንስሻል እመቤቴ ማርያም የናቶችን እንባ ታብስ እንኩዋን ደስ ያላችሁ ❤
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
ebs እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋናው እንኳንም በሒወት ኖራችሁ ተገናኛችሁ የኔ እናት አይዞሽ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭😭አይ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ልጂ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍርዱን ያቅልልህ
@lemilemi4084
@lemilemi4084 Жыл бұрын
ዘጀተቱወደለፈኦኣ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
@@lemilemi4084 አማርኛሺ አይነበብም ምን ለማለት ፈልገሺ ነው
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 7 ай бұрын
አሜን ያቅልለት😭🙏
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 108 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
🔴 Dawit tsige  || seifu on Ebs | Dawit tsige new
9:16
Dildiy Tube
Рет қаралды 7 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 5 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 1,9 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 1,9 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39