“ድንገቴ ፈንጠዝያ በዮናስ ቤተሰቦች” ልዩ የአባቶች ቀን ዋዜማ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 648,043

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 2 000
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ቦርቧራ አንተ የእናት አንጀት ያለህ ትሁት አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ኪኪዬና ልጆችህን ያኑርልህ አብራቹ ጃጁ ኪኪ እንዳለችው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ፍጣራአይለይቹደሰየሜልቤትሰብ
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹🥰
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
ቦርቧሯ ማለት ፈሪ ማለት ነው ብቡ አይሻልም
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
​@@meditube4525 የኔ ውድ ቦርቧራ ማለት ፈሪ ሳይሆን ገራገር ውስጡ እስፍስፍ ማለት ነው ፈሪ ማለት ቦቅቧቃ 😂ማለት ነው ግን እዳገሩ ይለያያል ካጠፋሁ ይቅርታ🙏❤❤❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ ስንቴ አቅፎ ሳማት ደስ ሲሉ ከልብ ሲዋደዱ እንዲህ ነው የአመቱ ምርጡ ባልና ምርጡ አባት ነው
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x Жыл бұрын
የጋዜጤኛዋን የእናቶች ቀን ደግሞ የእሷን ቤተሰቦች እንጠብቃለን like 👍👍👍👍
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
በስመአብ ፍቅር ሞልቶ ፈሰሰ ማለት ይሔኔ ነዉ😂😂ለካ ፍቅር የለም እያልን የምናወራዉ ዝብለን ነዉ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት 😘መልካም ያአባቶች ቀን
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 10 ай бұрын
በጣም😊
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ቀላል አይደለም ዮኒዬ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ !ሰላም, ፍቅር ጤና ይስጣቹ !!❤❤
@sarahj1999
@sarahj1999 Жыл бұрын
እድግበሉልኝ
@sarahj1999
@sarahj1999 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዘመናችሁይባረክ አሥለቀሣችሁኝ።
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sadayahmad2905
@sadayahmad2905 Жыл бұрын
​@@sarahj1999 9:55 10:00 😮
@yashi9994
@yashi9994 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለመናገር በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራቹ ልጆቻቹ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ❤❤❤
@user-lq1bu9yc4o
@user-lq1bu9yc4o Ай бұрын
እንደ ዮኒ አይነት ሠው ሀገራችን ላይ ይሙላ ለእህቶቻችንም የእርሡ አይነት የዋህ ሠው ያድለን🙏❤️
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
❤❤❤❤ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች 1ኛ እሩሩ አዛኝ ካፍህ ክፉ አይወጣ እድሜና ጤና ከልጆችህ ጋከባለቤትህጋ 😊😊😊
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ልጄን እንድህ አቅፌ የምስምበት ቀን ነው የናፈቀኝ ስንት አመት ሙሉ ኡፍፍፍ😢ሰው አንድ ላይ እኖረ ያስለቅሳል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
የኔ አባት ደስ ስትል ዮኒዬ አላህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃል አቦ ውይይይይይ ለባለቤትህ ያለህ ክብር ይለያል አይለያችሁ ቤታችሁ እንዲህ በፍቅር ድምቅ ይበል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ሁሉም አባት ለልጆቹ ለሚስቱ እንደአንተ ቢሆን ዮኒ ትሁት ሰው Happy Father’s Day❤💐🎉🎊
@teshometes
@teshometes Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ደስ ያላችሁ! የራሴ ቤተሰብ እስኪመስለኝ ነው ያስደሰተኝ። እኔም በጋብቻ 25ኛ አመቴ ሲሆን ዘንድሮ የሚመረቁ የሁለት ወንድ ልጆች አባት ነኝ። ልጆችህን ለማስመረቅና ለመዳር ያብቃን።
@user-uw7vf2lm7p
@user-uw7vf2lm7p Жыл бұрын
መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ❤❤❤
@tidbin6905
@tidbin6905 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ congratulations
@Tarikeritrea
@Tarikeritrea Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን ዮናስ ይሚባል ጋዜኛ በጣም እምወዶው ኢትዮጵያዊ ሰው ነው።ደማ በጣም የዋህ ሰው ስለ ሆነ ያሳዝነኛል። እንኳን ኣደረሰህ ዮኒ።
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
They love us but we are not like them no Ethiopia people get Benita or live in Eritrea but melon of there we never give them gratitude
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ አባት እንኳን አደረሰህ አስለቀሳቹኝ ጌታን😢 እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ በአለም ላሉ ምርጥ አባቶች በሙሉ❤ ዮኒ እንዳንተ መልካም ባል ይስጠን ላላገባነው ለሁሉም ❤
@user-yx1kg9tp1m
@user-yx1kg9tp1m Жыл бұрын
Amen❤❤
@yoha7441
@yoha7441 Жыл бұрын
waw wonderful family
@Aragawyimam
@Aragawyimam Жыл бұрын
Ene lagbash
@Sojoo-cq2qo
@Sojoo-cq2qo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔንም ትዳር እና ልጅ ናፍቆኛል የሰው ሀገር በልቶኝ ቀር በየ ሀይማኖታችህ ❤
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
Uuuf💔💔%
@hayatmae3622
@hayatmae3622 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህት ኣለም
@bmbm5564
@bmbm5564 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማማየ
@abelzebene924
@abelzebene924 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ እህት ፈጣሪ ያዘጋጅልሻል
@user-lj7xb9kd8q
@user-lj7xb9kd8q Жыл бұрын
ኡፍ ደጋግሜ አየሁት ምን አይነት ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ነው ለዚህ አባት ግን ቀን መወሰን አነበረባችሁም ሁሉም ቀኖች የመልካም አባቶች ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ቀናሁ አባት ልጆቹን ስወድ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉
@aoalaoal-et9ri
@aoalaoal-et9ri Жыл бұрын
😂😂😂እውነት ቀኔን ነው ያደመቁልኝ ልጆችህ መልካም የአባቶችቀን የወኒየ እረዥምእድሜ ተመኘሁልህ የኔ አባት ዴስየሚልቤተሰብ
@bura505
@bura505 Жыл бұрын
የአባቶች ቀን ሲደርስ ይከፋኛል አልቅሳለው ስሜቱን ባውቀው ደስ ይለኝ ነበረ የ አባት ፍቅር ግን አባቴ የለም ሁሌም አለቅሳለው😢😢😢
@tedyeli6517
@tedyeli6517 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክልህ ልጆችህን ትዳርህን ይሄ ነው ውጤቱ ከእናትና አባት ጋር ማደግ።🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ማርያምን ዮኒ ሲስቅ ሳቁ ይጋባብኛል ሲያለቅም እንደዛው ትሁት የሆነ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ እራሡ ከአወቁት ቀን ጀምሬ አንድ ነኝ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
ዬናስ አላህ ሙሉ ቤተሰብህን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆችህን ለቁም ነገር ያድርስልህ ከመዳም ቅመም የተፃፈ ነው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እስኪ ዮኒን እደኔ የሚወደው የኔ ሩህሩህ እግዚአብሌር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ እሩህሩህ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
እንኳን ላባቶች ቀን አደረሰህ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቸሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ዮኒ ማለት የዋህ ትሁት የሰውን ችግር እንደ ችግሩ ኣይቶ መፍትሄ የሚፈልግ ስለ ሚስቱን እና ልጆጁን እሚያስብ ስለህብረተሰብ እሚያስብ ጠንካራ ኣባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanjah5341
@hanjah5341 Жыл бұрын
ዮኒ ሚስትህ ለልጆችህ እንዲሁም ለሁሉም ሰው ያለህ ፍቅር ያስቀናል እንኳን አደረሰህ ምርጥ አባት
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ትለያለህ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ልጆችህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@zerituzana8213
@zerituzana8213 Жыл бұрын
እውይ አስለቀሳችሁኝ።❤❤❤ መልካም የአባቶች ቀን ዮኒዬ የዋህ።
@wedikeshit2023
@wedikeshit2023 Жыл бұрын
በጣም ምወዶው ሰው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከ ቤተስህ from 🇪🇷 Eritrean brother ❤
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-wd3gm6nr1m
@user-wd3gm6nr1m Жыл бұрын
መዓልቲ ኣቦታት መዓስ ድዩ መዓረይ ረሲዐዮ ኮይነ ኣብዚ ምበር ካልእ ዘኽብር ኣይረኣኹን
@wedikeshit2023
@wedikeshit2023 Жыл бұрын
@@user-wd3gm6nr1m abey diki zeleki tomorrow ……lot
@user-wd3gm6nr1m
@user-wd3gm6nr1m Жыл бұрын
@@wedikeshit2023 Ab saudi aleku
@hayateslamike8038
@hayateslamike8038 Жыл бұрын
እኔ የምኮራበት አባት የለኝም 😢😢😢 ዪኒ በስነምግባር የታነፅክ ምርጥ አባት❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
አይዜሽ የኔ እናት ታላቅ አባት እግዚያብሄር አለሽ እኛም ብዙ አባቶቻችንን የቀበርን አለን አይዞሽ እህቴ
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እንኳን ለአባቶቺን ቀን አደረሳቺሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቺሁ❤😊
@tigi12tigi
@tigi12tigi Жыл бұрын
አቤት ፍቅር እግዚያብሄር በትዳራችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ይግባ ዮኒዬ ምርጥ አባት ነህ ልጆቻችሁ በሞገስ ይደጉላችሁ ምሳሌ መሆን የምትችል ሰው ነህ ተባረኩ❤
@እርግቧ
@እርግቧ Жыл бұрын
ከአንተ እኩል ማልቀሴ ምን ይሉታል😢 የልጆችህ አባት ያርግህ😘 ዮኒያችን❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በታላቅ መንፈሳዊ ቅንአት አለቀስኩኝ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ! በጣም ደስ ትላላችሁ ዮኒ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ!!!
@peace8750
@peace8750 Жыл бұрын
ኪዳነ-ምሕረት ሁሌም ትከተላችሁ። አቤት ትህትና። What a blessed family!
@mesaytsma9414
@mesaytsma9414 Жыл бұрын
ውይ ለቤተሰብ ትልቁ ማጣፉጫ ፍቅርና ነፃነት የልጆቹ ነፃነት ካሳደጎ አይቀር እንዲህነው አብዝቶ እድሜ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@fevenasrate8644
@fevenasrate8644 Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ በአለም ላይ ለምትገኙ አባቶች በሙሉ ❤❤❤❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
😢😢ዮኒዬ ልክ እንደኔ አባት እንስፍስፍ ነው ❤❤ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን ❤❤💜💜💗💗💙💙💕💕ዬኔ ውድ አባት፣ ሚስጥሬ❤ጓደኛዬ❤መካሪዬ❤አማካሪዬ❤መራቂዬ❤መከታዬ❤መኩሪያዬ❤ነው እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልኝ 🙏🙏🙏ለሁሉም አባቶች እድሜ ይስጥልን ❤❤
@bakarsindi7291
@bakarsindi7291 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተስብ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ልጆዎቹም ለቁነገር ያብቃላችሁ የስቱን እንባ አበሳቹሁ ሁላችሁም በልጆቻችሁ ተደስቱ ክፍ አይንካችሁ
@yalemyalem7810
@yalemyalem7810 Жыл бұрын
የማይረሳ የአባቶች ቀን ነው ያከበርከው ዮኒዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ይብዛላቹ
@user-ee1ij3rq2c
@user-ee1ij3rq2c Жыл бұрын
እሰይ! ዛሬ ተገኘህ ዮኒ ሁሌ በሰው ደስታ ስታነባ ...ሁሌም ከመላው ቤተሰብህጋ ደስተኛ ሁን ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ።
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
ሚስቱ ታድላ ዉይ ❤ፈጣሪዬ እኔንም እንደዚህ አይነት ባል ስጠኝ 🙏ይስጥሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች 🥺🙏🙏
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Allah yistesh yene wude
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 አሜን አመሰግናለሁ እማ
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 Жыл бұрын
ይስጥሸ
@NoorNoor-bx4tb
@NoorNoor-bx4tb Жыл бұрын
ኣሜን (3)🙏
@user-ti1vh3op7d
@user-ti1vh3op7d Жыл бұрын
😅
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ለሁሉም አባቶች እረጅም እድሜ አባቴ አየይውይ እድሜክ እዳሸዋ ይብዛልኝ በሰላም ያገናኘን ናፊቆትህ ውስጤን በልቶታል የኒ ውድ አባት
@SunNight-km9lc
@SunNight-km9lc Ай бұрын
ዮኒ የዋህ ደግ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ልጆችን ያሳድግልህ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ጣፋጭ ልጆች ታድለህ ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ🎉🎉❤❤❤❤
@getyechernet631
@getyechernet631 Жыл бұрын
በዘመናት መሀከል የሚገኙ እፁብ ድንቅ የሆኑ የፍቅር ተምሳሌት ዋው ይሄ ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁ ይደጉ
@SaraShemse-lx2xz
@SaraShemse-lx2xz Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ያላቹ ፍቅር ያስቀናል ዮኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ልጆችህንን ያሳድግልህ❤❤❤
@thinathina8641
@thinathina8641 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሠህ እግዚአብሔር ቤተሠብህን ይባርክ መልካምነትህና ትህትናህ ከቤትህ ሞልቶ ተርፎ ለደጅ ተርፏል
@seidaab357
@seidaab357 Жыл бұрын
ወይዬኒ ሚስቱን ሚስም ሳይሆን ትልቅ ልጅን ሚስም ነው እኮ ሚመስለው ታድላ ሚስቲቱ ምርጥ ባል ምርጥ አባት የዘመኑ ወንዶች ተማሩ 😊
@iftyry4750
@iftyry4750 Жыл бұрын
ዮንዬ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ይጠብቅህ የኛ መልካም ሠው
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ዮንእግዚአብሔር እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@BayeshKasa
@BayeshKasa Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ኪዳነምህረት ፍቅራቹህን ታብዛው
@serguttekuamework7164
@serguttekuamework7164 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
@sadddanuriya
@sadddanuriya Жыл бұрын
የወንየ 😭 የኔ የዋህ የመጀመሪያ ልጅህ እንደኔ ልጅ ሆደ ቡቡ ነዉ ቶሎ ያለቅሳል መልካም ያባቶች ቀን አላህ ያሳድግልህ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ልጆች ደሰ ሲሉ አባታች ይመሰላሉ እድሜና ጤና ይጨምርላችህ ከነ ልጆቻችህ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Жыл бұрын
ዮኒዬ ደስታህን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሀል ሁሉ ነገርህ በደስታ በበረከት ይሞላ የኔ የዋህ
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b Жыл бұрын
ዩኒ እንድህ ሲስቅአይቸው አላውቅም በጣም ደስ ብሎታል ሰርፖራይዝ ስላረጋችሁት እናመሰግናለን እረጅሚእድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዮኒ
@emulayliatube
@emulayliatube Жыл бұрын
የኔ አብሮማልቀስ 😥እኛንም ከስደት መልሶ እድህ አይነት ቤተሰብ ይወፍቀን
@senaaqqad3003
@senaaqqad3003 10 ай бұрын
ይስጥሽ ዬኔ ማሬ❤🎉
@MingotTsegaye-zk3eh
@MingotTsegaye-zk3eh Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ሆዴ ቡቡ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እልፍ አመታትን በፍቅር ያኑራችሁ ስታምሩ በእግዚአብሔር ስም💙🎉🎉💙
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ የኔ አብሮ ማልቀስ ዮወናስ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ❤❤❤😍😍😍
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d Жыл бұрын
ባልና ሚሰት ደሰ ሲሎ እነሱ ሲሳሳሙ የኔ ማፍረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuabdallah
@zuzuabdallah Жыл бұрын
እኔም አፍር ነበር ግን በስራአት ስለ ሰመ ደስ ይለል😊😊
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እኔም ለካሥ ጓደኛአለኝ ጭራሽ ከንፈር ሢሣሙ በሥሎኬራሡ ሣይ ሽምቅቅነው የምለው
@zuzuabdallah
@zuzuabdallah Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 😊😊
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
​@@meseretrefera2664 የምን ቅናት ነው😂😂😂ሲበዛ ያስንቃል 😂ፊክ ነው እሚመስለው በዛ ላይ ትልልቅ ናቸው ሀያ ወች እኮን ቢሆን ሁሉም በግዜው ያምራል😂ልጅም ስለሆኑ ለሰው እድህ አያሳፍርም
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ዩኒዬ አስለቃስከኝ ወላሂ ብቻ ልጆች ለቁም ነገር የብቃል አላህ የሰድግል ከና ቤታሰቦችክ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጠቹሁ ምርጥ አባት ነክ
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
ዮኒ የኔ ሆደባሻ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ❤❤😊
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ የእውነት የሆነ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ ፍቅራቸው መከባበራቸው መዋደዳቸው በጣም ያስቀናል ረጅም እድሜ ይስጣቹ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@Edikonjo
@Edikonjo Жыл бұрын
በጣም ቀናሁኝ አባቴ በህይዎት ቢኖርም የአባት ፍቅር አግኝቼ አላውቅም ስሜቱን አላውቀውም ሁሌም ይሰማኛል ብቻ ተመስገን ነው
@fethyamohammed2326
@fethyamohammed2326 Жыл бұрын
Enemmm
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 Жыл бұрын
ዮኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ዕለትና ስዓት ለአባቶች ቀን እንኳን አደረስህ ዮናስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም አባት መልካም በመሆንህ ለቤተስብህ የተባረኩ ልጆች ያድርግልህ ጌታ አምላክ በቤቱ አጽንቶ ያኑራቸው
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ትልቁ ልጅ ያባቱ አይነት በእንባ ታጠበ አልቅሶ አስለቀሰኝ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊ ዮኒዬ ሚስትህ ደግሞ ስታምር ፍቅራችሑን ያብዛዉ የልጆቹ አፍ ሲጣፍጥ ዮኒዬ እንኳን ደስ ያለህ ለወግ ማዕረግ በቅተዉ ለማየት ያብቃቹ እንዲህ ነዉ ፍቅር ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ለአባቱች ቀን አደረሰህ አስለቀስከኝ ግን አላህ ልጁችህን ሚስትህን ይጠብቅልህ ❤❤😘😘😘
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ወድሜ ትዝ አለኝ ብቸኛዉ ወድሜ እኳንም ላባቶች ቀን አደረሰህረጅም እድሜ እመኝሀለዉ መልካም ያባቶች ቀን ❤❤❤❤❤
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 Жыл бұрын
How beautiful to see such overflowing love & respect between Yonny & his wife. What a great dad!!! So much love to his family 👍🏽👍🏽👍🏽
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የቤተስብ ፍቅር ከምንም በላይ ያስደስታል ቤታችሁ አብርሃሙ ስላሴዎች በበርከት ይሙሉት ፍቅር ያሽንፋል
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩው እህቴ ወንድሞች የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅርት ፈጣረ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ የነፃነት ንሮ ይስጣችሁ😍😍😍😍
@allahisone2254
@allahisone2254 Жыл бұрын
አሚን ❤
@bangebr03
@bangebr03 Жыл бұрын
🙏 Amen
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgenet4250
@genetgenet4250 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@simtaye110
@simtaye110 Жыл бұрын
Much respect for Yoni. He is a great asset to EBS.
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሰው እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ከእነ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
የወኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እውነት ልዩ ባል ልዩ አባት ነህ መታደል ነው በሚስት እና በልጆች እንዲህ መሞገስ መታደል ነው❤❤❤ የአባቶች ቀን ሲከበር ምነው አባቴ በኖረልኝ ብዬ እመኛለሁ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ዩናስ እንኳን ደስ ያለህ🎉 ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ🎉
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የስሜነሽ ኪዳነ ምህረት ታሣድግልህ ለቁም ነገር ያድርስልህ የልጆቼህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ
@MekdesMose-fh2ic
@MekdesMose-fh2ic Жыл бұрын
ይዮኒ ምርጥ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ደስ የሚል ቤተሰብ ዘመናቹህ ይባረክ ልጆችህን ለቁነገር ያብቃለህ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዮኒ አንተ ልዬ አባት የዋህ እንደ እናት ሩህሩህ ዮኒዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆችህን ቸሪቱ እማምላክ ትጠብቅልህ❤❤
@kerieawoke7853
@kerieawoke7853 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ዮኒ ቤተስብህን ይባርክልህ መልካም ባለቤት መልካም አባት ነህ ልጆቻሁን በፀጋና በሞገስ ያሳድግላቹሁ።
@alemu4727
@alemu4727 Жыл бұрын
ዮንዬ አንተ የፍቅር ስው ቅን ቅንነትህ ካንተ አልፎ በቤተሰብህ ላይ እንኳን ይታያል በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Жыл бұрын
ምን አይነት እድለኛ ሴት ናት በአላህ የዮኒ ሚስት በመሆኗ ምን ያህል ሀሴት እንደምታደርግ አሰብኩት ዮኒ የህዋ ሰው
@mekedesmekedes6574
@mekedesmekedes6574 Жыл бұрын
በጣም
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንደ ዮኒ አይነት መልካም ባል ይስጣቹ🎉🎉🎉
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
ዮኔ ምርጥ ስው ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በእውነት ቅን ትትና ሁሌ የማይለየው❤❤❤❤
@santagashu6183
@santagashu6183 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ አባት እንኳን አደረሰህ አስለቀሳቹኝ ጌታን እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ በአለም ላሉ ምርጥ አባቶች በሙሉ ላላገባነው ለሁሉም
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Жыл бұрын
እንኳን ደሠ አለህ ዮኒ ልጆችህ አላህ ያሳድግል የቤተሰብ ፍቅር የሞላበት❤❤❤ሰታምሮ እረጅም እድሜ ለቤተሰቦችህ ላተም 🎉🎉🎉🎉
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
ዬኔ ቅን ልብ ነዉ ያለዉ ደስታዉ ያስደስተኛል ሲያዝንም እደዛዉ❤❤❤❤ ናታን የኔ አባት አስለቀሰኝ የኔ ጌታ አብሬ አለቀስሁ😢😢😢😢
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up Жыл бұрын
ዮኒዬ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ላንተና ለባለቤትህ ለልጆችሁ ለቤተሰብህ በሙሉ አሏህ ይስጣችሁ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
ዩኔ እንካን ለአባቶች ቀን አደረሳቹሁ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏❤️❤️❤️
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ውይ ደስ ሲል ዮኒዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰክ ዮኒዬ እኔ እራሱ አለቀስኩ 🥰መልካም አባት ነክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለው 🥰
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😍💚💛❤ መልካም የአባቶች ቀን ! ….…. ላንተና ለሁሉም መልካም አባቶች ! …….. ክብር ፣ ፍቅር ፣ ረጅም ዕድሜ ፣ ከጤናና ደስተኛ ሕይወት ጋር !!! ❤💛💚😍
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በውጭ መልካም ሲሆኑ እቤት አይመቹም ዮኒ ምርጥ ሰው ትሁት ሰው አክባሪ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ዮኒዬ መልካም የአባቶች ቀን እግዚያብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹💋💋😍😍😍😍
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ጌታን❤❤❤❤
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
Oh my God what kind of husband and dad I'm crying God bless you 🙏
@TigistMamo-dd3vb
@TigistMamo-dd3vb Жыл бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ምናለ እደዚህ አይነት ትዳር ውሰጥ ስላልሆንሁ መተሳሰብ ደስ ይላል
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ስታምሩ የወንዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደርሰህ አሏህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉ወንድማችን
@merymerry3747
@merymerry3747 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ቆጆ ቤተሰብ ደስስትሉ ❤❤ዕድሜ ዘመናቹ ብርክ ያርጋቹ🙏🙏
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
♥ 20ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:45:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 5 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4,2 МЛН
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 19 МЛН