//እንተዋወቃለን ወይ?// “ላግባህ ስትለኝ በብርድ አላበኝ...”😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 272,474

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

የትዳር አጋር የሆኑት ቃልኪዳን እና አሊ፣ ኢማ እና አሚር፣ ሶፊያ እና ሀይደር ለውድድር ቀርበው ተወዳድረዋል
Married couples Kalkidan and Ali, Ima and Amir, and Sofia and Haider competed in the game competition together.
እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 100
@hayatmohammed-cz5tm
@hayatmohammed-cz5tm 15 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች ልዩ ነን። አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@user-bg9gq2ef2l
@user-bg9gq2ef2l 15 күн бұрын
ወጉ ደረሳችሁ ዛሬ😂😂😂😂😂
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 15 күн бұрын
ሣህ
@rahemajehad8802
@rahemajehad8802 15 күн бұрын
الحمد لله
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 15 күн бұрын
በምን ተለያችሁ ?
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 15 күн бұрын
ምንድነው መጎረር ወሬኛ እየተዋወቅን
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 күн бұрын
ኦፍኮርስ እኛሙስሊሞች ልዩነን እኔሰለምቴነኝ አልሀምድሊላ እስልምናን ስለወፈቀኝ ❤❤❤
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ 🤲 እኔም ሰለምቴ ነኝ።
@uae.7219
@uae.7219 5 күн бұрын
​@@user-px1yk3jh6cما شا ءالله
@uae.7219
@uae.7219 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያጠክራቹ በርቱ እስልምና ይለያል አብሽሩ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን በተሰቦቻችን ይምራልንን
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 4 күн бұрын
ማሻአላህ
@AzeeezaaSd
@AzeeezaaSd 12 күн бұрын
ሙስሊም በመሆኑ ደስተኛ የሆነ ላይክ
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@newaccou4038
@newaccou4038 15 күн бұрын
እኛ ሙስሊሞች ልዩ ነን። አልሃምዱሊላህ አላ ኒመቷል እስላም❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 15 күн бұрын
Yes alhamdulillah
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 15 күн бұрын
አህዬች ናቸዉ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 14 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 14 күн бұрын
ዋው እደት ነው ደሥ እሚሉት እኛ ሙሥሊሞች እኮ ውበታችን ሙስሊም ሥላረከኝ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 12 күн бұрын
ሁሉም በየ እምነቱ መበርታቱ መልካም ነዉ ዋናዉ ግን ከመመካት ዪልቅ ዉስጡን አዪቶ ለመንግስቱ ያበቃኛል ወዪ ብሎ ማየቱ ነዉ
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st 12 күн бұрын
​@@tirusatmulu3586ውስጡ ስላማር እኮ ነው ላዩ እድህ የሚምርው😂😂ለማንኛውም በስልምና ያልተመካን በማን እንመካ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገን አላህ
@wowo-rahme
@wowo-rahme 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ❤❤❤
@Mira-qx3rd
@Mira-qx3rd 9 күн бұрын
ዘ መቃጠል ምልሑነው እምትይው አው አልሐምዱሊላ ኒኢመተል ኢሥላም አጅብ ​@@tirusatmulu3586
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@LouatLouat-wi3ir
@LouatLouat-wi3ir 14 күн бұрын
ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቻችን አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራችሁ
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 13 күн бұрын
አረ አትይኝም 😮
@Saaddaa-wm9eb
@Saaddaa-wm9eb 12 күн бұрын
😂😂😂😂alalechim
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 12 күн бұрын
እኔ አዪኔን ጨፍኘ እንኳንአላስበዉም ህጋችሁን ሳዉቅ አፍራለሁ ምስኪን
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st 12 күн бұрын
​@@tirusatmulu3586😂😂እራቁት መሄድ አያስፈራም እደፈለጉ መጠጣት የዝሙተኛን ልብስ ለብሶ መዞር አያስፈራሽም መሰተር ካስፈራሽ መልካን😂በኛ ህግ ነው እምትተዳደሩት አርብ አገር እግድህ አልሞታችሁ በተቃራኒው መብታችሁን ክብራችሁን አስጠበቀላችሁ እጅ ምን አርገ ህጋችን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 12 күн бұрын
ሰይጣንም አንደኛ ነው ለመቀበል😅
@hayubintmama264
@hayubintmama264 15 күн бұрын
የቃልየ ባል ደስ ሲል ባል አባት በቃ ወንድ ነገር ነው እርግት ያለ😊 እሷም ድርብብ ያለች ጠንካራ ሴት ሲገጣጥም ፈተናም ችግርም ፍቅርን ያጠነክራል😢
@fatmah6936
@fatmah6936 14 күн бұрын
እኔ እኮ የትነዉ የማዉቃት እኛልኩነበር ቃል ናት እደ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 14 күн бұрын
😂😂😂ምንአስበሽነው 3 ልኮኝነው አችደሞ ይችጠጋጠጋ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 14 күн бұрын
@@merayammerayam5856 ቢሆን አይኔን አላሽም እዲህ ሚስቱ መሰከረችለት ወንድ ነውኮ ግን እኔ ባልአለኝ እጅ
@semuraamura5111
@semuraamura5111 14 күн бұрын
Say masallah
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 13 күн бұрын
አው የኔ መገድ የቀረበችው❤​@@fatmah6936
@DANIELGO429
@DANIELGO429 15 күн бұрын
እስቲ ሉላ የምትመቻቹ በLike🎉🎉🎉🎉
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 15 күн бұрын
በጣም የምወዳት አርቲሥት ነች ሥርአቶ
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 13 күн бұрын
በጣም እውዳታለሁ ሉላን ሚዲያ ላይ የማቃት ሳይሆን የቤተሰቤ አካል ነው የምትመስለኝ😍😍😍
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 12 күн бұрын
​@@user-rd9fh6qu7z አርቲስት ብቻ አይደለችም ፣ ሞዴል ፣ጋዜጠኛ ፣ አርቲስት
@Zainab-tu1tk
@Zainab-tu1tk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔአለሁአንደኛ
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo2ps5ix5n
@user-jo2ps5ix5n 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አለህ ሱበሀኑ ተአላ ምስጋና ይገባው
@wowo-rahme
@wowo-rahme 11 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ❤❤❤
@Halimaeshtu
@Halimaeshtu 14 күн бұрын
ሙሥሊም መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
@MesekeremYe.ariyameleje
@MesekeremYe.ariyameleje 5 күн бұрын
ሚስኪን
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 5 күн бұрын
የደፉሪውን መሀመድንንን😜
@MaruEndris-ki2pu
@MaruEndris-ki2pu 2 күн бұрын
​@@GoldCell-lp4dw ለባለጌና ላምስት ሳንቲብ መልስ የለንም
@e-kg3vm
@e-kg3vm 15 күн бұрын
ቃልየ የኔ መንገዲ ላይ ታሪክሽን ሰሞቸ በጣም ነው ያደነኩሽ አላህ ያፅናሽ
@medina8208
@medina8208 15 күн бұрын
ሰለምቴ ናት እደ ማሻአላህ
@e-kg3vm
@e-kg3vm 15 күн бұрын
አወ❤​@@medina8208
@rahemajehad8802
@rahemajehad8802 15 күн бұрын
Minber Tv please
@user-qq2tv4uc1g
@user-qq2tv4uc1g 15 күн бұрын
​@@medina8208አው
@meyimunahesen
@meyimunahesen 15 күн бұрын
አቦ በረካ ሁኒ የት ነበር ያየኻት እያልኩ ነበር አስታወሽኝ ቃልማ ባላን የዳረይ ጀግና ናትኮ
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 15 күн бұрын
ቃልየ የኔ ጠካራ ጀግና አቋም ያለሺ ሴት ታሪክሺን ፍዝዝ ብየነው ያዳመጥኩት ሚበር ላይ ባልዮው እርጋታህ ሲያምርብህ አላህ እስከጀነት ውደታቺሁን ያርገው ረበና
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 14 күн бұрын
ማን ቻናላይነው ንገሩኝ🎉
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 14 күн бұрын
​@@MekiyaWasse ሚንበር ቲቪ
@user-ho2eg3nn7l
@user-ho2eg3nn7l 14 күн бұрын
በጣም ጀግና ሴት ናት ባሏ ሁለተኛ ሲገባ ደግሳ ምላሽ የጠራች ጀግና ናት ማሻአላህ
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 10 күн бұрын
ደስ ሲሉ❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 күн бұрын
የእኔ መንገድ ላይ የዛሬ ሁለት አመት ይቅርባል​@@MekiyaWasse
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 15 күн бұрын
ለመላው ሙስሊም ኡማ በሙሉ እንኳን ለአረፋ አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ብያለሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን ወይኔ ፍክክር በጥያቄ በጣም ደስ ይላሉ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 15 күн бұрын
የምር እንደዛሬ ሰናብዬ የተማርኩበት ፕሮግራም አይቸ አላቅም በጣምነው የምታምሩት አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 13 күн бұрын
ደምሪኝ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 9 күн бұрын
በጣም
@user-lh3kg7nj6i
@user-lh3kg7nj6i 12 күн бұрын
ያረብ አልሀምዱሊላህ የሚለዉ ቃል እደት ደስ እደሚልኮ ሙስሊምነት
@user-gg1ku4wl9z
@user-gg1ku4wl9z 13 күн бұрын
የቃል በል በያ ደቂቃው አልሃምዱሊላህ ይለል ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመታል ኢስለም
@samiraahmed9400
@samiraahmed9400 14 күн бұрын
አሊ እና ቃልኪዳን በጣም ደስ የሚሉት አላህ ውደታችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ ውደታቸው የእውነት ነው ማሻ አላህ
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 15 күн бұрын
የቃል ባል እውተኛነው ያስታውቃል❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 14 күн бұрын
አጀብ 😂😂😂
@MeesiNebro
@MeesiNebro 14 күн бұрын
ሚደነቅ አጥተሽነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 күн бұрын
እሷም ምትደናቅ ናች ሌላ ሚስት ዳረቹ
@HalimaMohammed-xb5nc
@HalimaMohammed-xb5nc 15 күн бұрын
ኢድ ሙባረክ አመት መሀመድ ማነው እደኔ ከማዳም ኩሽና ያከበረ ያረብ ሹፍኒ
@EmuNasser
@EmuNasser 15 күн бұрын
Enae
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 15 күн бұрын
እኔ
@asdaassd6265
@asdaassd6265 15 күн бұрын
እኔ
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f 15 күн бұрын
እኔ
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
አብሺሪእህታችንሁላችንምነንበመዳምኩሺና ኢንሻአላህአንድቀን ይነጋልናል
@saadaassen
@saadaassen 6 күн бұрын
የዛሬው እንተዋወቃለን ይለያል ደሥ ሲሉ አልሀምዱሊላህ ሥለ ሁሉም ነገር
@SEADANURYE-hs5yu
@SEADANURYE-hs5yu 15 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ በሉ እስኪ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን መሻአላህ ደስ ትላላለችሁ መልካም በአል❤❤ ቃልየ ደስ የምትይ ደርባባ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሁላችሁም ታምራላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቃችሁ እስከጀነት አተለዩ❤
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 14 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 13 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤
@Saaddaa-wm9eb
@Saaddaa-wm9eb 12 күн бұрын
Alhamdulillah
@user-vy7wx3du2w
@user-vy7wx3du2w 12 күн бұрын
አልሀሙድሊላህ ኒኢመተል ኢሰላም ❤❤❤
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 11 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@zabeebamuhammad4637
@zabeebamuhammad4637 15 күн бұрын
ቀልኪዳን የኔ መንገድ ላይ ቀርባ ነበር እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ.
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 13 күн бұрын
እኔኮ የት ነው ያየኋት እያልኩ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 13 күн бұрын
መቸ
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 15 күн бұрын
ቃልየ የኔ የዋህ አላህ ደስተኛ ያድርጋችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኜሁላችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 15 күн бұрын
አረ ይመችሽ እኳንም ጠየቅሽ ለወንድ ብቻ ማን ፈቀደለት የፀይም ቆንጆ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 15 күн бұрын
በሳቅ ፍርጥ ያደረጉኝ ጥንዶች ጌታን በተለይ ባልየው ደስ ሲል አስቂኝነው😂😂😂
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 8 күн бұрын
ሳህወላህ ለሀራም አልጠየቀችው ለሀላልእጅ❤❤❤❤
@umueimran
@umueimran 15 күн бұрын
አሁንአስተካከላችሁ ማሻአላህ የዛሬወችምእጥናቸው አሊና ቃልየደሞይለያሉ ቃልየሰለምቴዋእህቴ በጣምጠካራብርቱጀግናነሽ የኔመገድላይ ታርክሽንሰምቻለሁ🎉🎉🎉
@user-dr1ck3df3m
@user-dr1ck3df3m 12 күн бұрын
አለም ላይ ላላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 15 күн бұрын
ቃል ማሽአላ በአቌምሽ የፀናሽ መከራ ፍተና ያልበገርሽ የኔመገድ ላይ ቀርበሽ ታሪክሽን ስታቀርቢ እያለቀስኩ የጨርስኩት አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ❤
@LouatLouat-wi3ir
@LouatLouat-wi3ir 14 күн бұрын
ቃልየን የኔ መንገድ ላይ አስለቅሳኛለች ምርጥ ባል አላህ ወፍቆሻል አላህ አፊያና ረጅም እድሜ
@assajod5093
@assajod5093 15 күн бұрын
ኢድ ሙባረክ ለሞላው ኡመተል ሙሀመድ
@seadesalih8344
@seadesalih8344 11 күн бұрын
ሃቢብና ሙሃመድ ሰ ዐ ወ
@AmarNassir
@AmarNassir 8 күн бұрын
S a w
@Cvs-ft4qg
@Cvs-ft4qg 15 күн бұрын
ዉበት ሲለካ በእኢስላም ነው ለካ
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ghb333
@ghb333 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hb3eb6xh1e
@user-hb3eb6xh1e 14 күн бұрын
እዉይ😂😅😅😅😅 ኡነትሽ ነዉ ዱባ ፍት ሁላ😅
@mesineguse7820
@mesineguse7820 14 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 13 күн бұрын
😂😂😂😂😮
@mekyahussen5808
@mekyahussen5808 14 күн бұрын
በአሏህ የአሊን እና የቃልን አድራሻ ንገሩኝ 15.000ሺ ብሩን እኔ ልሸልማቸው 😢❤
@alishemsu717
@alishemsu717 14 күн бұрын
እናመሰግናለን እኛ እንኳን ለመሸለም አልነበረም የሄድነው ።የበኣል ተጋባዥ እንግዳ ተብለን ነው የተጠራነው ።
@FaizaZakir-ru4rq
@FaizaZakir-ru4rq 14 күн бұрын
Ehu sb argut shilimatu isu yihunilachew​@@alishemsu717
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z 14 күн бұрын
​@@alishemsu717ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 13 күн бұрын
ቃል የኔ እህት ናት እኔ ልስጥሽ ክምርሽ ክሆነ ወላሂ ክምሬነው❤❤❤❤😊​@@alishemsu717
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 13 күн бұрын
​@@alishemsu717ማሻአላህ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ስታምሩ❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 15 күн бұрын
በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🤲እድሁም ለእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሳችሁ🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 13 күн бұрын
እደዛሬ ተመችቶኝ ያየሁት ፕሮግራም የለም ፈታ ያላችሁ ናችሁ በተለይ አሚር እና የቃልዬ ባል❤😍
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 15 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የረፍት አጀራ አላህ ይሰጠን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 15 күн бұрын
አሚን
@user-dc2js2tc1w
@user-dc2js2tc1w 15 күн бұрын
አሚንንንን
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
አሚንያረብአላህበቤታችንይስትረን
@user-ze6cc2jj8f
@user-ze6cc2jj8f 15 күн бұрын
አሚንን ያረብ
@vipvp4386
@vipvp4386 14 күн бұрын
🤲🤲🤲አሚንን
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 15 күн бұрын
የዛሬዎቹ ልዩናቸው ምርጥ ጥዶች ቃል የሴቶች ተምሳሌት ጀግና አላህ ይጨምርልሽ ❤❤😘
@sulem4124
@sulem4124 14 күн бұрын
ማሻላህ ተባረከላህ እንዲህ አይነት ቦታ ስትሄዱ ስለ እስልምና ለማያዉቁ ማሳወቅ የቃልየ ባለቤት ጎበዝ እንደዚህ ነዉ እስልምናን ማንፀባረቅ የኛ ቁምነገረኞች
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 14 күн бұрын
ቃል እና ባለቤቷ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤ አሚር ግን አብዝቶ ተንቀለቀለ ይደብራል
@amenaamena6479
@amenaamena6479 14 күн бұрын
ማሻአሏህ ደስ የሚሉ ጥዶች የሙስሊም ፍቅር ልዩ ነው
@zekiyatube954
@zekiyatube954 15 күн бұрын
ቃልዬ የኔ ጠንካራ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እንደት አይነት ጀግና ጠንካራ ሴት እኮ ነሽ በሚበር ቲቪ በየኔ መንገድ መንገድሽን አስቃኝተሽን ነበር ያን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋችሁ እንድህ በቀላሉ ቀለል አድርጋችሁ አወራችሁት ባለቤትሽም ጠንካራ ናችሁ
@zone8505
@zone8505 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መተደል ፍቅረኘምች እየሉለሚጀጀሉት ትልቅ ትምረት ነው
@AminatMuhemed
@AminatMuhemed 13 күн бұрын
የቃል ባል ና ቃል እጅግ በጣም ደስ ትላላቹህ ወንድማችን አሊ የቃል ወድ ባለቤት እርጋታህ ንግግርህ እጅግ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹህ በተረፈ ሁላቹሁም ማሻአላህናቹህ
@medinatube5989
@medinatube5989 14 күн бұрын
ማሻአላህ የቃል ባል እውነት ሀፊዝነው አላህ ይሀፈዘኩምጨየአኽዊቲ ፊላ
@user-bd6zl9kn5x
@user-bd6zl9kn5x 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ላቆየኸኝ ጌታ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx 15 күн бұрын
የታባቱ ደግ አረግሽ ለነ ሱብቻ የጋብቻ ጥያቄ ለመጠየቅ ማን ፈቀደ ሴቶችዬ በቃ ይልመድባችሁ ልክ እንደ ፀይሟልጅ
@ZhareSeild
@ZhareSeild 11 күн бұрын
የወዶቹ አለባበስ ደስ ሲል ሱናቸውን የጠበቁ እኛንም አላህ ያግዘኝ
@MnajatA-cs7ib
@MnajatA-cs7ib 15 күн бұрын
አንደኛ ነኝ 😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እንኳን 1445 የኢደል አደሃ በአል በሰለም አደረሰቹ አደረሰን ኢድ ሙበራክ ኩል አም ወአንቱም ቢኬር 🎉🎉🎉🎉☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️😓☪️☪️
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
ተቀበልአሏህሙ ሷሊሀልአእመል
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 12 күн бұрын
አደለሽም ግን 👍አረኩሽ
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 5 күн бұрын
እነ ቃል ግን ደስትላ ብላችሁ. ደሞ ስለምቴነሽ. ማሽአላህ🎉🎉
@Helen12349
@Helen12349 15 күн бұрын
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኮን አደረሳቹ🙏
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 14 күн бұрын
ኡፍ ደሥ ሢሉ በኮንፊደንሥ ሥለእሥልምናችን ሢያወሩ አላህ ይጨምርላቹ
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj 7 күн бұрын
ቃልና ባለቤትዋን ከነቤተሰቦቹበደብአውቃቸዋለውእውነት እድለኛነሽ በጣምጥሩጥሩቤተሰብ ናቸው እናቱእህቶቹእሩህ አዛኝ ማሻአላህ አላህ እድሜናጤናን ይስጣችሁ ፍቅርእስከ ጀነትይስጣቹ
@alishemsu717
@alishemsu717 7 күн бұрын
አሚን
@user-ql4us7bs2m
@user-ql4us7bs2m 4 күн бұрын
በጣም እዉነትሺን ነው አልሀምዱሊላ አላህ ከሰጠን ፀጋ እስልምናን ነው እኔም አለምን ገዢ ከምሆን ደሀም ብሆን እስላም መሆንንእመርጣለሁ ።
@fatiseya8382
@fatiseya8382 13 күн бұрын
እኔ እስከዛሬ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን አይቻለው ይሄ ግን yemechersha best new masha allah
@user-rz5gg7bg2p
@user-rz5gg7bg2p 15 күн бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ አላህ አይጨምርልሽ 💞 ሁላችንም እህቴና ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 15 күн бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለኢድ አደሀ በአል ቅመሞች ዛሬ ማነው እንደኔ በማድም ኩሽና ያሳለፈው😢
@TiruwerkTizibt
@TiruwerkTizibt 15 күн бұрын
ሑላችንም
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 15 күн бұрын
ነፍ ነን እህቴ
@GhdhufhJfjfjhjh
@GhdhufhJfjfjhjh 14 күн бұрын
የቃልባል ወድነዉፐርጋታዉም መልኩም አላህመጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 14 күн бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ እድሉ ሚሥሊሞችን ብቻ ደሥ ይላል
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj 7 күн бұрын
የውነትማሻአላህደግሜእያየሁትአቦይመቻቹ በተለይ አእነቃልና አሊ ማሻአላህ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 15 күн бұрын
በአል ነው በዚያ ላይ በግድ ነው በውጤት እንድለያዩ ያደረጋቹት እኩል ብትካፍሏቸው ምን ችግር አለው
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 10 күн бұрын
በሀሳብሽ እስማማለሁ
@nguestube1392
@nguestube1392 15 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን አለሁ ትበላላችሁ በዋጣትነቲ ስራ በማጣቲ በጣም ቸግሮኛል አለንልህ በሉኝ አካውንቲ ውስጥ ላይ አለ 😢
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@asterabate7743
@asterabate7743 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-nd1ni1uw1l
@user-nd1ni1uw1l 14 күн бұрын
እመቤቴ ትርዳህ
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx 14 күн бұрын
የሚገርመዉ እነህአሚር ቢያሸንፊ እያልኩ አሸነፊ በተለይ አሚር ፈታ ያለ ልጅ ነዉ ለማንኛዉም እንኳን አደረሳቹ ታምራላቹ
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 15 күн бұрын
በ12 አመሄ አግብቸ ባሌ በ17 አመቱ ፣አሁን አስራ ሰባት አመት አለፈን ደስ እሚል የስቃይ ሂወት ተረርቀን ነው እምንኖር ፣ ናፈቀኝ መጨረሻችን።ወይ አብረን አንኖር ወይ አንለያይ እኔስ ደከመኝ ። አብሮ ለመኖርም ብዙ ጣርኩ ለመለየትም ብዙ ግዜ ወሰኩ ሁለቱም አልተሳካልኝ። ሁለታችንም አሰልች ሂወት ሆነብን። ግን እኮ አላህ ካልሻው ወላሂ ማንም ምንም ማድረግ አይችል።ጌታችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምረህ ስኬታማ ሆነን ሂወታችንን ማየት እንሻለን እባክህ ፣ እንደዚህ ጥንዶችን ሳይ እማ በጣም ይሰማኛል የኔና የባሌ ተረርቆ መኖር ፣ የዱንያ ትልቁ ፈተናችን ነው መሰል ፣ እስኪ ቀመሞችየ ዱአ አርጉልን
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
እህታችንአብሺሪ ሁሉምየአላህዉሳኔነዉ ባንድለመኖርሙክሪ ከባልሺጋርተስማሚ ትዳርጥሩነዉእህቴሶብርኛሆኝ ሁሉምያልፋል
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 15 күн бұрын
እኔም ያስራራት አመት እሱ ያስራ ስምት አመት ሆነን ነዉ የተጋባነዉ ሀያራት አመታችን ነዉ የሁለት ሴት ልጆች እናትና አባት ነን ትልቋ ያስራ ሁለተኛ ክፍል ትንሿ አስር ክፍል ናቸዉ ግን እኔ ለፋተኛ ነኝ እሱ ለስራ ብዙም ነዉ ስለዝህ አንስማማም ወይ በስረስአት አይዘኝ ወይ አይለቀኝ ግራ ገብቶኛል
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 15 күн бұрын
​@@FatmaMohamed-wn6yq😮😮😮😮
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 14 күн бұрын
የሁላችንም ሂወት ነው አብሽሪ
@cgf8399
@cgf8399 14 күн бұрын
@@FatmaMohamed-wn6yq እህታችንለልጆችሺስትይ ትዳርሺንአትበትኝየኔዉድ እሱንምክሪዉአስመክሪዉ በሺሪአችን ወንድልጅየሴትልጅእናየቤቱሀላፊነትአለበት መቶበርስት አችግንለልጆችስስትይመስዋትክፈይየኔዉድየቤተስብመበተንለልጅህይወትከባድነዉወልዶመለያይት በጣምከባድነዉ ።በሁላችንምቤት ነዉይሂ አላህያልታስበዉንሪዚቅይወፍቀንያረብ
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 14 күн бұрын
15 አመተ ጎበዝ ንህ ጎበዝ ናት❤
@AzizaSweet-pt3qd
@AzizaSweet-pt3qd 14 күн бұрын
የቃል ባል ሲያምር ደርባባ❤
@Samri-Mi3ka7el12
@Samri-Mi3ka7el12 15 күн бұрын
ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በእዉነት የዛሬዉ ይለያል በጣም ነዉ የምታምሩት😍😍😍 ሁላችሁም ነበር መሸለም ያለባችሁ
@FAiza24434
@FAiza24434 13 күн бұрын
ማሻ አላህ ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ ባነኘኑ አጋጣሚ ዳዐዋ ማድረግ እንዲህ ነው🎉🎉🎉👏👏👏👏👏💯☑
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 13 күн бұрын
አሚር በጣም ነው የምወድህ በወንድምነት ማለት ነው በፊት በሚድያ አቅህነበረ ያችኛውንም ሚስትህን ስታገባ ምናምን ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ብሩን ግን ለሁሉም ብታከፋፍሏቸው አሪፍነበረ ❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 15 күн бұрын
ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው? ፉከክሩም የሚገርም ነው።❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 14 күн бұрын
ማሻአላህ ቃልየ ባሏን የዳረች ጀግና ያልተነገረላትእኮነች አላሁ አክበር
@jamiendris9454
@jamiendris9454 13 күн бұрын
ባሏን ዳረች
@workineshteka
@workineshteka 13 күн бұрын
Yasgeremal ena mogne nat welahi
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 8 күн бұрын
እኔ ድሬዋለዉ ማለት ይቻላል😞
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 күн бұрын
@@jamiendris9454 አው በራሷ ፍቃድ ድራ ምላሺ ጠርታዋለች
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 15 күн бұрын
የፌስቡኮቹ ጥንዶች በሳቅ ፍርጥ ነው ያረጉኝ ጌታን😂😂😂ላግባህ ሆሆሆ ሴቶችዬ ጀግነናል ጎበዝ ግን የቦነስ ጥያቄ ከመደጋገም አንድና ሁለቱ ቦነስ ከተመለሰ ሽልማቱን ለሁሉም ብታካፍሏቸውኮ ይበቃ ነበር አምስት አምስትሺ ዋይ ያስጠላል
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 15 күн бұрын
ጀግና ብያታለሁ ወላሂ
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 15 күн бұрын
ወይኔ ቃልዬ ባልሽን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ❤❤❤❤
@LubabaShifawTube
@LubabaShifawTube 15 күн бұрын
አሊና ቃልኪዳን እርጋታቸው ደስ ሲል ማሻ አላህ እህቶቸ አላህ መልካም ትዳር ይስጣችሁ ያረብብ
@AminatMuhemed
@AminatMuhemed 13 күн бұрын
ቃል ለዉድ ባለቤትሽ ፍቅር አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ዉድ እህቴ አላህ ይጠብቃቹሁ ወድጃቹሀለሁ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 13 күн бұрын
ወይኔ አሚር😁😁ፈታ ያለ ልጂ ደስ ሲል ማሺ አላህ ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ውዴታ እስከ ጀነት ያድላችሁ።
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 15 күн бұрын
ታምራላችሁ አሊ ቃል❤❤❤❤አሜር ዘና የሚያረግ ልጅ ነዉ😂😂😂ጭራሽ አግባኝ
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 13 күн бұрын
አአግበኝ ሰይሆን ለግበህነው የለቹው
@user-rb2vi7fn9y
@user-rb2vi7fn9y 9 күн бұрын
አሊ እና ቃልዬ የኔ መልካሞች አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሗለሁ አላህ ይጠብቃቸሁ
@alishemsu717
@alishemsu717 9 күн бұрын
Amin
@user-wv1qp5mk6x
@user-wv1qp5mk6x 15 күн бұрын
ኧረ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 15 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሞላው በእስልምና እምነት ተከታይ በሙሎ ማሻአላህ ውበትስለካ በኢስለምነውለካ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 15 күн бұрын
አቤት ማማር❤የኔወቹ ዉቦች❤ወረቢን ሙስሊምመሆን መታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋🌲🌲🌲🌲👌👌👌@@@🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🖤🖤🖤🖤🖤🖤💚💚💚❣️❣️❣️
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 13 күн бұрын
ማሻ አላህ ቃል አሊ እርግት ያለ ወድ አባት ባል ማሽ አላህ አላህ ፍቅር እስከጀነት ያድርግላቹሁ አላሀ ክበር ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድነል ኢስላም ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤❤
@zabeebamuhammad4637
@zabeebamuhammad4637 15 күн бұрын
ታሪኮን በደንብ የኔ መንገድ ላይ ተከታትየዋለሁ. የቀልኪዳንን
@Qatarlubaba
@Qatarlubaba 14 күн бұрын
የቃል ባል ደስ ይላል ወላሂ❤
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 15 күн бұрын
ኢድ ሙባረክ እህት ና ወንድምች እንኮን አብሮ አደረሰን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 14 күн бұрын
ወላሂ ስታምሩ የኔ ዉቦች ማሻአላህ አላህየ እኔንም ሹፍኝ ተዉ ወላሂ የምወዱትን ባል ማግባት መታደል ነዉ 😢
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 13 күн бұрын
ኢሻአላህ ይሹፍሻል
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 13 күн бұрын
@@user-gh6ki7zw1z ኢንሻ አላህ የኔ ዉድ😥
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 13 күн бұрын
በጣም
@zekiyatube954
@zekiyatube954 15 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አላህ በአፊያ በኢማን አላህ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq 15 күн бұрын
አሊና ቃል የምር ተውስጣችሁ የሚወጣ ጣፍጪ የትዳር ኖሮ ነው❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 14 күн бұрын
ማሻአሊህ እንኳን አብሮ አደረሰን ለሌላ እምነት ተከታዮችም መልካም የረፍት ቀን ይሁንላቹ ደሥ የምትሉ ባለትዳሮች እኔ በጣም የምወዳት ሚሥት ሥላለችን ደሥ ብሎኛል
@haditube7721
@haditube7721 14 күн бұрын
ከልብ የሆነ መልስሲሆን ያስታውቃል ፍቅራቸው❤❤❤
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 15 күн бұрын
ሁለተኛው ሰውዬ ምላሱ ጤፍ ይቆላል ውይይይይ😂😂
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@TeTe-hx6vi
@TeTe-hx6vi 10 күн бұрын
አሚር ሚዲያ ላይ እያየነው ነው ያደገው 😂😂😂
@amirwubshet2999
@amirwubshet2999 7 күн бұрын
አሳደጋችሁኝ​@@TeTe-hx6vi
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 14 күн бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ትላላችሁ አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም ❤❤❤❤
@user-tf3ok6pu2d
@user-tf3ok6pu2d 15 күн бұрын
ቃልየን ሳይ ማግባት አማረኝ ያአላህ ወፍቀኝ
@Emeye633
@Emeye633 13 күн бұрын
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መንሱር እንደነዚ የተክበር ትዳር እንዴሰጥህ ተመኝውልህ ከልብ
@user-dk3kw4eh9u
@user-dk3kw4eh9u 2 күн бұрын
አሚንያረብ ለዉንድ መሱር
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj 7 күн бұрын
እ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነቃልዬ ታሪካቸውደስስስ ይላል አይይሰለችም ሁለቱምደስይላሉ ጀግና ባለቤትዋ እ ጠቃሚ ዳእዋ እያስተማረ ጀግና ማሻአላህ
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 14 күн бұрын
አልሀምዱዳላህ ትልቁ ቃል ኡመተል ሙስልሚን አብሽሩ የመዳምቅመሞችየ እኛም አንድቀን ለኛም ይሣካል❤
@sraap7689
@sraap7689 15 күн бұрын
ማሻ አላህ አሊ እርጋታው ደስ ሲል ሀያው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hz4dv4zo1v
@user-hz4dv4zo1v 15 күн бұрын
በጣም ወድጀው ተመስጨየ ያየሁት ፖሮግራም ❤❤❤❤❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Күн бұрын
መሸአላ ደስ ሲሉ አላህ አዚህም በላይ ፍቅር ይወፍቃቹህ አላህየ እኛንም ሹፈን😢❤❤
@saeda4477
@saeda4477 15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ እኮን ለየት ይላሉ መሰል እስከዛሬ ሀባሾች ነበሩ የሚጋበዙት ማነህ አሚር ፀጉርህን አስተካክል እረሱል ሱለላህ ወአሊህ ወሰለም ቀዛህ አበላልጦ ፀጉር መቁረጥን ከልክለዋል
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 14 күн бұрын
እና አርቦች ናቸው😢
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 14 күн бұрын
አህለል ሱና. ናቸው ግን. ከሆኑ ማሻአላህ
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 14 күн бұрын
​@@yeshewerkbelay24 አህባሺ ና. ሀበሻ ይለያል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 13 күн бұрын
አህባሽ ለማለስ ፈልጋነው ሀበሻ አይደለም​@@yeshewerkbelay24
@atykatyk3480
@atykatyk3480 5 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች መቸም ለዳኝነት አደኛ ናችሁ እትና ማሻላህ እትና ቀልቃላ ለማለት ማንም አችላችሁም እስኪ የሰው ሄውት ማጣፈጫ ከመሆን የራሳችሁን ሄውት ለማጣፋጥ ሞክሩ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 15 күн бұрын
የዛሬወቹ ደሞ ከመጀመሪያው ያስቃሉ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 14 күн бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ የዛሬው የቦነሰ ፍልሚያ ነበረ ተመሰጭ ነበረ ❤❤❤❤የሰማሁት የሰላም የፍቅረ አረፋ ያዲረግልን ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 15 күн бұрын
በብርድአላብኝ የዛሬዉይለያልእንኳንአብሮአደርስን አሚንያረብ
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 427 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 11 М.
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 2,7 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,2 МЛН