//እንተዋወቃለን ወይ?// “አንደኛ ክፍል ሆኜ ነው ነው የተዋወቅነው...” //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 86,563

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 күн бұрын

እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewawekalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 218
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 5 күн бұрын
ሉላየ፣ኢቢኤስ ሁልግዜም ድሃን ይደግፋል እባክሽን ወፍጮቤት ለሚሰራው ልጅ ድጋፍ አድርጉላቸው
@DadaTube225
@DadaTube225 5 күн бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 күн бұрын
ወፍጮ ቤት መስራት ስራእኮነው ስራክቡርነው እኛ በአረብ ሀገር ሽንት ቤት እያጠብንአደል።
@user-jg4kj3il8s
@user-jg4kj3il8s 4 күн бұрын
ልርዳው አትይም
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 4 күн бұрын
ከስዴተኛ ህይወት እጥፍ እጥፍ ይበልጣል የልጆቹን ፍቅር ቤተሠቡን ህይወቱን እየኖረ ነው ምንም ይስራ ምንም መረዳት ያለብን ስዴተኖች ነበርን
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 4 күн бұрын
@truneshtesema6944 ቆይኝማ የሞቀሽ አልመሰለሽም?ወፍጮቤትለሚሰራው እንዲረዳ ካሰብሽ በየቦታው ተፈናቅለው ተበድለው ሚበሉት ሚጠጡት ያጡት መሳኪኖችስ ምን እንበላቸው?ምነው ሚረዳውም ማይረዳውም መለየት አቃተሽዴ?ወይጉድ
@Orange06909
@Orange06909 5 күн бұрын
ስራ ክብር ነው ወፍጮቤት መስራትህ ውጪ ሽንትቤት እያጠብን ነው እምንኖረው ::
@SADEMOHAMMED
@SADEMOHAMMED 4 күн бұрын
ትክክል ስራክብርነዉ
@አስቴርአባተ
@አስቴርአባተ 4 күн бұрын
ትክክል
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 күн бұрын
በጣም ከአገር ስንወጣ ተመችቶን የምንኖር ይመስላቸዋል
@tigist9810
@tigist9810 4 күн бұрын
@@jehshsnsnsnsns2671በትክክል
@user-di3xu1rb9q
@user-di3xu1rb9q 3 күн бұрын
በትክክል ስራ ክብር ነው
@halehale7257
@halehale7257 5 күн бұрын
ወፍጮ ቤት ለሚሰራው ልጅ ድጋፍ ይደረግለት በአላህ
@user-jg4kj3il8s
@user-jg4kj3il8s 4 күн бұрын
ለምን ይደረግለት ከማለት እኔ ያንዶር ደመወዜን ላርግለት አትይም
@Busy-oe5wd
@Busy-oe5wd 4 күн бұрын
ሣህ ሥት ድጋፍ የሚፈልግ እያለ እሡ እየሠራ ያለው ይገርማል ​@@user-jg4kj3il8s
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 3 күн бұрын
😮
@Jawhar-if1vy
@Jawhar-if1vy 3 сағат бұрын
ለመዳም ቅመሞችም ድጋፋ ይደረግ ሥራ አደል የሜሠራዉ እሡ ምን ሆኗል
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 4 күн бұрын
ወፍጮቤት ለሚሰራውልጅ ትንሽድጋፍ አድርጉለትጠንካራነው የተሻለ ይሰራል አብሽር ስራክብርነው ጀግና አላህ ደህናስራይሰጥህ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 5 күн бұрын
መዝሙር ብቻ የምታዳምጭዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ አንድ ሀፅያት አቃላሻል
@gjgfhvjvg8673
@gjgfhvjvg8673 5 күн бұрын
ክክክክ
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 4 күн бұрын
🤭🤭🤭🤫
@abduhussen9782
@abduhussen9782 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 5 күн бұрын
ሉላዬ ማነው እደኔ እሚወዳት ❤😊
@DadaTube225
@DadaTube225 5 күн бұрын
ውድዬደምሪኝ❤
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b 4 күн бұрын
ወፍጮቤት የሚሰራዉን ልጂ እገዙት ኢ ቢ ኤ ሶች ደጓች ናችሁ አግዙት
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 күн бұрын
በተለይ የወፍጮ ቤት ልጅ በጣም ደስ ይላሉ የእውነትም ፍቅራቸው ከልብ ነው
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 5 күн бұрын
የዘንድሮው ሙቀት ልክ እንዳኢቤሲ ቲቪ የጨበጭበል👏👏👏👏👏
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v 5 күн бұрын
እዉነትነዉ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 4 күн бұрын
😂😂😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 күн бұрын
ወፍጮ ቤት ነው የምሰራው ያለው ልጂ ባልና ሚስት ካንድ ወዝ ይቀዳል የሚባለው እው ነት ነው ፈገ ግታቸው ዋው ዋው 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 5 күн бұрын
በስደት ያላችሁ በማንኛውም ሀገር ያላችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊ ያን ያልታሠበ እርዝቅ ሠጥቶን ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን በሠላም በፍቅር ያልወለደ ወልዶ ያላገባ አግብቶ የታመመ ሽሮ የታሠረ ተፈቶ በሠላም በፍቅር ከቤተሠብጋ ያኑረን አሚንን ያአላህ እንደኔ የሠዉ ሀገር ስልችት ያላችሁ 😢አሚን በሎ
@AhmadKubaisi
@AhmadKubaisi 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 5 күн бұрын
ውድዬደምሪኝ❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 5 күн бұрын
አሜንውዴ😢
@LeyuGirma
@LeyuGirma 5 күн бұрын
አሜን፫
@jamilaa9961
@jamilaa9961 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆጆ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 күн бұрын
ጀግና ሙዝቃ አላዳምጥም ያልሽዉ ትልቅ ትንሹ በሚያብዲበት
@yonasnigussie
@yonasnigussie 4 күн бұрын
ወፍጮ ቤት ለሚሰራው ልጅ እባካችሁ አግዙት
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 5 күн бұрын
እንተዋወቃለ ወይ የፍቅር ስብሰባ እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 5 күн бұрын
ውድዬደምሪኝ❤
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 4 күн бұрын
@@DadaTube225 ok 👍
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 4 күн бұрын
የኔ ከርታታ ወፍጮ ቤት የምትሰራው ልጅ አሳዘነኝ ፕሊስ ይደገፍ
@6s8f7d
@6s8f7d 3 күн бұрын
Degefiew
@6s8f7d
@6s8f7d 3 күн бұрын
Sent alega lay tamo yetega eyal wefecho bat sera tebelo degefut
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 3 күн бұрын
@@6s8f7d ምንም ችግር የለውም ብደግፈው
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 3 күн бұрын
@@6s8f7d አወ የባሰም አለ ግን ቢደገፍ አይከፍም
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 5 күн бұрын
ሙሽጥ የሚለው የፀጉር ማበጠሪያ ስም አማርኛ ሳይሆን አረብኛ ቋንቋ ነው።
@Lguama
@Lguama 4 күн бұрын
ሚዶ ነው በአማርኛ
@user-yb3gf3zk7q
@user-yb3gf3zk7q 5 күн бұрын
ውደች ላይክ አመራኝላ
@ttww9470
@ttww9470 5 күн бұрын
😂😂እረጉዝ ነሺደ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 5 күн бұрын
የሰው ሀገር የነጮች ግርድና ወይም ማበድ ጭንቀት አላርም ትረስት ብዙነገር ተቀበል ስደተኛ
@DadaTube225
@DadaTube225 5 күн бұрын
ውድዬደምሪኝ❤
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 4 күн бұрын
ኢቢኤስ ለወፍጮ ቤት ሰራተኛዉ ድጋፍ አርጉለት ሚስቱ እንዴት እንደተዋወቁ ስትገልፅ የማፈር ስሜት አይቸበታለሁ ከወፍጮ ቤት ስራ አላቁት ከሚስቱ ጋር አብረዉ የሚሰሩትን ስራ እንዲሰሩ ደሞ ታድለሽ ዘፈን አለማዳመጥሽ ፈጣሪ እኔንም ወደ መዝሙር ያምራኝ ይቺ እስራኤል መሄድ እፈልጋለሁ ያለችዉ ግን ጥርስ የላትም መሠለኝ ፕሮግራሙን ፈገግ ሳትል ክረምት መስላ ጨረሰችዉ ያንቺስ ከፋ😅😅
@Lguama
@Lguama 4 күн бұрын
ስቃለች አላት😂😂 13ኛ ደቂቃ ላይ እይ😂😂
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 12 сағат бұрын
ሥራ እኮ ክብር ነዉ ሰዉ እሚሰራዉ አቶነዉ የተሸገረዉ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 күн бұрын
እነ አበበ ፈታ ያሉ ናቸው ይመቻችሁ 👌👍👌
@gjgfhvjvg8673
@gjgfhvjvg8673 5 күн бұрын
ወፍጮቤት ለሚሰራው ድጋፍ አርጉለት
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 5 күн бұрын
ፎፍጮቤት ለሚሰራው አግዙት ኢቢኤሶቸ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 5 күн бұрын
ሉላ ዛሬ ደሞ ዉብ ሆነሻል more🥰🥰🥰🥰
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
ዎይ ማሪቱ የደብራል ፈገግ በይ እንጂ 😂😂😂😂
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 4 күн бұрын
ማሪቱ ታሰፊሪያለሺ ፋገግ በይ ፋገግታ ሱና ነዉ ❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 5 күн бұрын
Off I am proud of .Nardose and Abebe .
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 5 күн бұрын
Lula my love ❤ I like this program
@user-hi7cd6zj7o
@user-hi7cd6zj7o 5 күн бұрын
የዛሬወቹ ደግሞ ደስ ሲሉ ሁሉም ባለ ማእተብ ናቸው❤❤❤❤
@SebrinaTefra
@SebrinaTefra 4 күн бұрын
😮
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 15 сағат бұрын
ዘለ አይማኖት ላይ አይማኖት አያድንም ሀገር ያጠፍው ዘረኝነትና አይማኖተኝ ነት ነው አስተውል !
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 күн бұрын
ልጅቷ ለሉላ አንደኛ ክፍል ስትላት ምናልሽ ስትል የሳቀ ክክክክ
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 4 күн бұрын
ናርዶስዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኔ ከማዳም ኩሽና ፈጣሪ ሆይ እኔንም ሹፈኝ 😢
@user-cv9sj1lo9d
@user-cv9sj1lo9d 5 күн бұрын
ሉለዬ እኔ አንችን ወንድ ብሆን አተመልጪኝም ነበር
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 5 күн бұрын
Wow amazing couple
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 5 күн бұрын
ስደት መከራነዉ ድጋምነዉ እግልታቴነዉ በጥቅሉ ፈተናነዉ አገር ጠክሮ መስራት ይሻላል
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 4 күн бұрын
እኔ ምርርር ነው ያለኝ
@user-yb3gf3zk7q
@user-yb3gf3zk7q 5 күн бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 күн бұрын
እርፍ ርዕሱን አይቶ ለመስማት የጓጓ ከአንደኛ ክፍል የሚል አይ ከአንደኛ ቀርቶብኝ 6 ጀምሬየማቀው ቢሆን ተውት አልጨርሰው
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 3 күн бұрын
ዋውውውው ደስየሚሉናቸው❤❤😂😂 ሉላየ የኔ ለስላሳ እኔስ ባካል ባገኘሁሽ ጠባይ ሰናይ ነሽእኮ🥰🥰
@user-di3ir3ql6x
@user-di3ir3ql6x 3 күн бұрын
እናትክን እኔ ነኝ በጣም ምዎዱት ጣልቃ አትገባ❤❤❤❤❤❤
@user-lw4ob3xp5l
@user-lw4ob3xp5l 5 күн бұрын
ከዳርያለ ችዉምነዉ ፈገግ ማለትአችይም እዴ እረይደብራል በተረፈሌሎቹ ደስይላሉ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
እኮ አናደደችኝ😂😂😂
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 4 күн бұрын
🤣😁😒
@toybtube-ss8ne
@toybtube-ss8ne 2 күн бұрын
ወፍጮቤት አሪፍስራነው እኛምአለንሺትቤትእያጠብን
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 5 күн бұрын
አድኛዋ ዳር ያለይዉ አስገድደዉ ነዉደ ያመጦት ፈገግ አትልም😂😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 күн бұрын
😅😅😅😅
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 4 күн бұрын
🤣🤣😁😁😁😁😁ሳይሆን አይቀርም😮😮😮
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 4 күн бұрын
ጥርሷ ችግር አለበት🤔🤣
@user-ey3li5dr8o
@user-ey3li5dr8o 5 күн бұрын
ተይ ነይ የኔቱ ?
@sarafaris5018
@sarafaris5018 5 күн бұрын
አለውኮ ምነው አለውኮምነው 😂😂በሚቀጥለው እንተዋወቃለን ላይ እንቀርባለን ok
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 4 күн бұрын
​@@sarafaris5018😂😂😂😂😂
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e 3 күн бұрын
ስራ ክብር ነው እኛም አረብ ሀገር. ሽንት ቤት እያጠብን ነው በርታ ወንድሜ
@user-eh1ds4mw8r
@user-eh1ds4mw8r 5 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙ ሱሱየ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 12 сағат бұрын
ማንነዉ አሰላምአለይኩም እምትይዉ
@destaalemnew6430
@destaalemnew6430 3 күн бұрын
nari abro adege slayewush betam des blognal berch
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 5 күн бұрын
አብይ የሚባል ሰይጣን ካልቀቀ ኑሮ ውድነት መቼም አይቀንስ ይሄን አስመሳይ ሰውዬ አሏህ ይገልግለን እንጂ ሶስት እራስ በቆሎ ሰባብር ያሰላም ኑሮ ውድነት
@rozazouba7538
@rozazouba7538 5 күн бұрын
lulaya❤❤❤
@AminatUmor
@AminatUmor 4 күн бұрын
ማሪቱ 😶
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe 5 күн бұрын
ታድለሺ ኮስታራዋ ሴት በጣም ነዉ የተመቸሺኝ እኔ ሳገጥ ነዉ የምዉለዉ ኮስታራ ለመሆን ብዙ ጥሪያለሁ አልሆነልኝም
@FoziyaMohammed-nv7zv
@FoziyaMohammed-nv7zv 4 күн бұрын
አብርን እናገጣለንእኔምእንዳችነኝ😅😅😅😅
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 4 күн бұрын
​@Foziya😂😂😂😂Mohammed-nv7zv
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 4 күн бұрын
እኔምኮስታራነኝ😮😮
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 12 сағат бұрын
ክክክክክክ
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 5 күн бұрын
❤woww
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 5 күн бұрын
Wow wow baxmi arfi 😂😂😂😂❤
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 5 күн бұрын
እኔና ሚስቴ 40 አመት ኖረናል ሁሌም ድብቅ ስለሆነች ውስጧን ላውቃት አልችልም ሀሳቧም ተለዋዋጭ በመሆኑ አላቃትም ከሷ ይልቅ የእናቷን ባህሪ አውቀዋለሁ
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 5 күн бұрын
እ የሚሰትህንም ግደታ ማወቅ ና መጠየቅ አለብህ ወንድሜሜ
@semusemu6775
@semusemu6775 5 күн бұрын
ክክክ የእናቷን
@meramahamid
@meramahamid 5 күн бұрын
ክክክ የእናቷን
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 күн бұрын
ምን 40 ቀን ነው 40አመት? አብሮ ኑሮ አላቃትም?
@yeromyerom
@yeromyerom 3 күн бұрын
እ ይህኔ ነው መሮጥ ሆ
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 5 күн бұрын
ebs የሚለውን ወደላይ ወይ ወደታች ጥግ ብታደርጉት መልካም ነው አንዳድ ነገር ይከልላል
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 5 күн бұрын
Lulaya merte sawe🎉🎉🎉🎉
@rozayallou5348
@rozayallou5348 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያላቹሁ የውጭ ፖሮሶስ በሉ ሂድና ሞክሩት ወጭ ማለት የነጮች ገረድነን
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 5 күн бұрын
Welcm wudochi💔💔💔💔💔💔
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 16 сағат бұрын
ሉአይ በጥም ነው የም ወድሽ❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b 5 күн бұрын
ማሪቱ ምሳሸን አልበላሸም እዴ ፈታ በይ
@user-qr8um4cp5l
@user-qr8um4cp5l 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 5 күн бұрын
❤❤❤
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 4 күн бұрын
ማሬ ውይ ፊትሽ ሱብሓነሏህ የኣሏህ ተፈጥሮ ስንትነዉ
@ywbmeazi4530
@ywbmeazi4530 5 күн бұрын
ሉላ❤ ማሪቱን ጠምደሻታል ምንሼ ነው 😂😂😂 በሳቅ ወድኩ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 5 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣ልጅቱም ልጉም ነገር ናት
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v 5 күн бұрын
አስሬ የሚያጨበጭቡት ነገር ይደብራል ሌላው አሪፍ ነው
@user-op9yg2ro4s
@user-op9yg2ro4s 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 4 күн бұрын
Nardos destegna hugn hulum lebego new balsh ybeltal kehulu
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 3 күн бұрын
ሉልዬ 🥰❤️
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 5 күн бұрын
አበበ ዋዉ ❤🥰ቡዙ አየዉ❤🥰 🙄ሜሬ😁 ተብየዋ ምነዉ ፊቷን ጣለች ምኖ ማርካዉ አገባት😂😂😂😂
@Uusheberavtvb
@Uusheberavtvb 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemalem6607
@alemalem6607 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 күн бұрын
ማሪቱ ምነው እድህ ተቆጣች አረግገህታ ሱናነው ፍገግታ እድሜይጨምራል ተይ😂😂😂😂ሳቂልን
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 5 күн бұрын
የኔ ባለማህተቦች ተባረኩ
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Күн бұрын
ቆንጅት ስወዲሽሰብስክራይብ አድርጊኝ❤
@SusuSusu-vg4sx
@SusuSusu-vg4sx 3 күн бұрын
ሉላም ሄማን ሄር መጠቀም ጀመርሸ😅😅
@b.6015
@b.6015 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 የፀጉር ማበጠሪያ ደሞ ገባችው የምጠይቁት ጠፋ ወዶች ምን አሳወቃቸው
@demlietesfaye2143
@demlietesfaye2143 Күн бұрын
where is Bereket Abebe😂
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-ip8ck5fb5b
@user-ip8ck5fb5b 5 күн бұрын
ማሬቱ የኔ ዉድ ፈገግታሽን ምኑ ወሰደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 4 күн бұрын
ከቶ የኔስ የቀኝ ጎኔ የት ነህ እረ ታው ና😂
@safihasan5245
@safihasan5245 4 күн бұрын
Lula why you don't know how to ask where they are from when you make program like this don't ask only names, name and residence it goes together check Natsi how he asks his guests every thing he knows how he do things I appreciate him
@SmilingGo-Kart-ok4ib
@SmilingGo-Kart-ok4ib 5 күн бұрын
የዛራዉች ከዱቃት የፀዳናችዉ
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@addistechere5449
@addistechere5449 4 күн бұрын
😂😂❤❤
@kkmbia2393
@kkmbia2393 5 күн бұрын
እረ የመቅደስ ፀጉር ምድነዉ ዛሬ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 5 күн бұрын
መሀከለኛይቱ ሙድሽ አልነፉም
@grbu1121
@grbu1121 5 күн бұрын
ለምን
@MerryDanedena
@MerryDanedena 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
ሰላም ጫልቱ እባላለዉ የመንሱር ሚስት ነኝ😔😔😩😩
@ToybaKebede-ow7xj
@ToybaKebede-ow7xj 5 күн бұрын
Kkkkkjምንይጠበስ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 5 күн бұрын
ቤተሰብ በውሸት አሳደጉሽ?
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 5 күн бұрын
😂😂😂😂እና ምን ይጠበስልሺ
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 5 күн бұрын
የኢትዮ ሴቶቺ ሀብታም ላይ መንጠልጠል ትወዳላቺሁ ሰርተሺ ተለወጪ ጥገኛ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የማንም ጥገኛ አደለሁም ከራሴ አልፎ ለሌላዉም ተርፋለዉ እኔኮ ለ ፈን ነዉ ያልኩት😂😂😂😂😂 ​@@yshetsfaya1323
@sarahsarah826
@sarahsarah826 5 күн бұрын
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 күн бұрын
ሳውድወች አተለፉኝ ሀዋላ ሰትነው
@user-zi5sp4ys5c
@user-zi5sp4ys5c 5 күн бұрын
33/34
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 5 күн бұрын
​@@user-zi5sp4ys5c የት ነው 33/34 ማለት 1 ሺ ሪያል ስንት ነው????
@user-uo4xu6mr5z
@user-uo4xu6mr5z 5 күн бұрын
29.417ብር ነው ቀጥለሽ አሥተላልፍኝ እንዳት እንጅ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 күн бұрын
@@user-uo4xu6mr5z አይ እምለክ ደላላነህ መሰል
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 5 күн бұрын
@@user-uo4xu6mr5z ሹኩረን🙏🙏🙏🙏
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 5 күн бұрын
የሰው ልጅ ውበቱ እኮ ፈገግታ ነው 🙄
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂እና
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 күн бұрын
ድርቅ ያለይ ናት😢
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 4 күн бұрын
@@HsksnsHaovs እናማ ፈገግ በሉ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 4 күн бұрын
ትክክል
@mesiferede
@mesiferede 5 күн бұрын
ድምሩኝ እኔም እደምራቹሀለሁ😢
@user-up8d
@user-up8d 5 күн бұрын
ሙሽጥ በአረበኛ ነዉ ማበጠሪያዉ ሙሽጥ ነዉ የሚሉት
@AaaujShww
@AaaujShww 4 күн бұрын
ማሬቱግንፈገግበይሱናነው
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 5 күн бұрын
ወዴ አረብ ሀገር ለመሰዴዲ እያሰብኩ ምትመክሩኛላችሁ ወገኖቼ
@user-yx7hh1rl6y
@user-yx7hh1rl6y 5 күн бұрын
በማርያም እንዳትመጪ እህቴ😢😢😢
@henimak2727
@henimak2727 5 күн бұрын
Temechey ehtey nuro yawe nawe mtane yawe nawe😢
@addisw1713
@addisw1713 5 күн бұрын
ነይ እንደኛው ትቃጠያለሽ😂😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 5 күн бұрын
ይቅረብሺ እዛው ባለሺነገር ኑሬ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 күн бұрын
ነይ ቅመሺ😂😂😂
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 5 күн бұрын
እስራኢል😂😂😂አገር አለች ኢንሸአላህ አላህከምድርያጥፋቸው አይሁድ
@adloshibabau39
@adloshibabau39 4 күн бұрын
አንችን ያጥፋሽ በሀይምሮሽ እርኩስ መንፈስ የወረሰሽ ነውር ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 күн бұрын
​@@adloshibabau39አዎ ኢሥራኢል የሁዲይኔ ገጻቸው ይጥፋ የተረገሙ ህዝቦች
@adloshibabau39
@adloshibabau39 3 күн бұрын
​@@hshhehsge7113 ጥምብ ቆሻሻ ምድረ ገፅ የጥፋህ አሜን
@user-sk3rc6hu2c
@user-sk3rc6hu2c 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 5 күн бұрын
❤❤❤
@user-iq7ss9zq3x
@user-iq7ss9zq3x 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 4,4 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,7 МЛН