''ጥቃት እየደረሰብኝ ነው! በጭንቀት ብዛት የሚጥል ህመም ይዞኛል'' ..ወጣቷ ጭንቀቴን ተካፈሉኝ እያለች ነው /20-30/

  Рет қаралды 103,295

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 687
@tube9936
@tube9936 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወላጅ ስለወለደ ብቻ ልጅን የመበደል መብት ያለው ነው ሚመስለው ....ወተሽ ማውራትሽ ስህተት የለውም በርቺ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው በምህረት እጁ ይዳብስሽ
@ElhamAy645
@ElhamAy645 5 ай бұрын
የብዙ ስው ታሪክ ነው ወጥታ መናገርዋ ልክ ናት 😢
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ። በተረፈ እግዚአብሄር ከረዳኝ የከፍተኛ ትምህርቷን እስክትጨርስ በወር አምስት መቶ ብር አግዛታለሁ።
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 5 ай бұрын
ተባረክ ❤
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 5 ай бұрын
❤❤ማሰብህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥህ ለሰው እንዳሰብክ ፈጣሪ ሁሌም ያስብልህ።
@SelinaSilkin
@SelinaSilkin 5 ай бұрын
Amesegnalew betam. Egziaber yakberelegn
@raheladisu7252
@raheladisu7252 5 ай бұрын
በየቤታችን ያፈንነውን ተናገርሽልን። በርቺ እግዚአብሔር በመከራ ቀን መንገድ አለው። እመአምላክ ትጠብቅሽ!!🙏
@dauntguru8997
@dauntguru8997 5 ай бұрын
YOU ARE SO STRONG DEAREST ❤ ወጥተሽ ማውራትሽ ትክክል ነው። እናትነት ተግባር እንጂ ወሬ አይደለም። You are one but spoke for many. ይሄ ህዝብ ችግሩን አድበስብሶ ማለፍ ነው ግብሩ ❤ be strong, a bright future lies ahead *sending love*
@martamengesha1337
@martamengesha1337 5 ай бұрын
የኔ እህት አንቺ ባለፍሽበት መንገድ አልፌአለው እንኳን ተርፈሽ በህይወት ኖርሽ ብዙ ጊዜ ሰው እናቴ እናቴ ሲል ግራ ነው ሚገባኝ እናቴ ለራሷ ፍላጎት ለቤት ውስጥ ግርድና እና ለመሳሰሉት እንጂ ለኔ ስኬት ግድ የላትም ፍቅር የላትም መደብደብ መሳደብ በንግግሯ ማቁሰል ነበር ስራዋ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬአለው ግን የተገፉትን የተጣሉትን የሚያነሳ እ/ ር እድሜ ቀጥሎልኝ የምፀናበት ጉልበት ሰቶኝ ከሷ ጠፍቼ ወጥቼ ህይወትን በብቸኝነት መርቻለው አሁን ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር ለጤናውም ለስኬቱም ሰላም ያስፈልገዋል!!!!!! ያለ ሰላም ከማንም ጋር መኖር ከባድ ነው ውሳኔሽ ካንቺ በሰማውት መሰረት ትክክል ነው። አይዞሽ❤ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ ስለ እናት እንደዚ ምናምን ለሚሉሽ ጆሮ አትስጪ ነገሽን ከማያሳኩ ጓደኞች እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ ያልፋል❤❤❤
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እናት እናት የሚሉት ነገር እኔም አይገባኝም !!! እኔም እንዳች መከራን በእናት ቤት አይቻለሁ። እናቴ ለእኔ ድንግል ማርያም ናት ችግሬን መከራየን ከልጇ ጋር የምትጋራኝ!!! አሁን ትዳር አለኝ የ3ልጆች እናት ነኝ እንጀራም አለኝ። ተመስገን ተመስገን።
@martamengesha1337
@martamengesha1337 2 ай бұрын
@@zerfitunegash5045 እውነት ነው የፈጠረን እኮ እናት አባት የሆኑት ሰዎች ሳይሆኑ እሱ እግዚአብሔር ነው እሱ ደሞ አይጥልም ታማኝ ነው አይዞሽ እኛ ደሞ ለተሰጡን ልጆች መልካምና እና ታማኝ እናት ሆነን ለስኬታቸው ኖረን እናልፋለን እግዚአብሔር ይረዳናል አይዞሽ እሺ ተመስገን እንዳልሽው ዘመንሽ ሁሉ የምስጋና ይሁን።
@EthioVoice
@EthioVoice 5 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይጠብቅሽ #እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ #ተስፋ አለኝ ጥሩ ይሆንልሻል ። በቻልሁት ከጎንሽ ለመሆን ዝግጁ ነኝ ።
@mahletmahlet2445
@mahletmahlet2445 5 ай бұрын
Amen❤
@afomia7469
@afomia7469 5 ай бұрын
በአንቺ ምርጫ ሳይሆን በእናትሽና በአባትሽ ምርጫነው ወደዚህ አለም የመጣሽው. እናትሽ የአንቺ አላፊነት አለባት!! ወጥተሽ ማውራትሽ ትክክል ነው. You are very pretty ❤You are loved❤ sending you a big hugs 🤗
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 5 ай бұрын
እኔ እኮ እሱ ነው የገረመኝ ዋ
@Canada404
@Canada404 4 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽኝ እግዚአብሔር የተጎዳሽውን እግዚአብሔር ያክምሽ አይዞሽ ጌታ ይወድሻል ለናትሽም ልቦና ይስጣት ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እናትና አባት የተባለ (የሆነ) ሁሉ ልጆቹ ን በፍቅር የማያሳድግ ብዙነው ለብዙ የጤና ችግር ብዙ ልጆች ተዳርገዋል እስኪ ሆድ ይፍጀው ደግሞ ገና ከመውለድ ና ማግባታችን በፊት ስለልጆች አስተዳደግ ብንማር መልካም ነው እኔ እራሱ የ3 ልጆች እናት ነኝ ግን ብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ 🥲🥲
@frehiwotteshager6122
@frehiwotteshager6122 5 ай бұрын
ትልቁ ችግር እናት ተብሎ የሚሳለው ሰዕል ነው መጥፎ እናቶች እንዳሉ መወራት አለበት
@blessings2335
@blessings2335 5 ай бұрын
I support you. Good point
@ElhamAy645
@ElhamAy645 5 ай бұрын
Fuct
@beana3912
@beana3912 4 ай бұрын
አንዷ የኔ እናት ናት😡😡😡😡😭😭😭😭
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 4 ай бұрын
Yes of course hulem bihon enat enat nech emilu mehayimoch alu betam metifo enatoch alu
@bety2338
@bety2338 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ። ህመምሽ በደንብ ነው የሚገባኝ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። መልካም ቀኖች ይምጣልሽ።
@drumdrumkit2711
@drumdrumkit2711 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ! አይምሮሽ ክፍት ነው! ።You can reason out. በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ እና ለሌሎች የምትተርፊበት ትልቅ የሳይኮሎጂም በይው ሌላም ተቋም እንደሚኖርሽ አልጠራጠርም! U have servived because God has seen generation through you that u will snatch from devil's territory. U r so beautiful, lovable, understanding! I see a successful young lady today. Work on forgiving your mom and think God is your eternal father who will never forsake you and his love is unconditional . Huge respect❤❤❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እየሱስ ክርስቶስ ይክበብሽ ይጠንቀቅልሽ በቀራኒዮ መስቀል የፈሰሰ ደሙ ይሸፍንሽ ከንግግርሽ እንኳ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ አይዞሽ
@megerssawakuma4157
@megerssawakuma4157 5 ай бұрын
እባካችሁ ሰው ያስፈልጋታል, እርዷት እች ብርቱ ሀያል ፣ እህቶች ና እናት ስላሉኝ ውስጤ በጣም አዝኗል፤😢😢😢 ብቻ ጌታ ደርሶ ከዚህ ስቃይ እንድታደግሽ ፀሎተ ነው።
@salomongemaneh4976
@salomongemaneh4976 5 ай бұрын
አንቺ ያደረግሺው ነገር ትክክል ነው።በየቤቱ ብዙ ወላጆች ከዚህም በላይ የሚያደርጉ ስላሉ ማስተማሪያ ነው ምን ትሁን ይቺ ሴት ልጅ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ።
@SelinaSilkin
@SelinaSilkin 5 ай бұрын
አሜን🤲🏼
@martagerma1399
@martagerma1399 5 ай бұрын
Selke kalat
@Cookie17554
@Cookie17554 5 ай бұрын
የኔ ማርዬ እኔን የኔ እንባ ይፍሰስ ውይ በስማም የአስራሶስት አመት ሴት ልጅ አለችኝ ቁመናዋም መልኳም እሷን መሰለችኝ ልቦና ይስጣት አለንልሽ ከጎንሽ እኛ አይዞሽ ጨካኝ እኔ ልጄን በልታ እንኳን የጠገበች አይመስለኝም ካልሳቀች የከፋት ነው የሚመስለኝ እንደዚህም አይነት እናት አለች ደሞ
@MAL-qj8mu
@MAL-qj8mu 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ የምትናገረውን የምታቅ አስተዋይ ጠንቃቃ የማትዘባርቅ በርቺ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 5 ай бұрын
ኢየሱስ ለዚህም መፍትሄ አለው የኔ እህት። መጽሀፍ ቅዱስሽን አንብቢው ያበረታሻል
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
Ok
@user-ju6tp1zu4l
@user-ju6tp1zu4l 5 ай бұрын
ይበልጥ ትጎዳለች ጥያቄ ስለሚፈጥርባት ዩሀንስ 5=30
@user-ju6tp1zu4l
@user-ju6tp1zu4l 5 ай бұрын
@@Habesha_vlog-s አረ ebs በዚህ ልክ አትውረድ አመንክም አላመንክም እኔ በ ሀይማናቴ እስልምና ያድነኛል ከሃሳብ ጭንቀቴ ሁሉ
@user-ju6tp1zu4l
@user-ju6tp1zu4l 5 ай бұрын
@@Habesha_vlog-s አዎ ሆስፒታል እሄዳለሁ ሰበብ ማድረስ ስላለብኝ ግን አቢ እውነት እልሀለሁ ለሃሳብ እና ጭንቀት እንደ ዱአ እና አላህን እንደማስታወስ መድኃኒት የለም
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 4 ай бұрын
ትክክል
@hanaketema5356
@hanaketema5356 5 ай бұрын
አንዳንድ ቤተሰብ ወደዚ ምድር ልጅን እያመጣችሁ የምታሰቃዬ ፈጣሪ የልጅ አምላክ ይቅጣችሁ
@user-gn3uc1gy9e
@user-gn3uc1gy9e 5 ай бұрын
የኔእናት ጌታ ሸክምሽን ያውርድልሽ ምንያህል ከባድ ነገር እንደሆነ ያለፈበት ነው ሚረዳው አይዞሽ እንኳን ወጣሽ እንኳን ነፃነትሽን አገኘሽ ስላለፍኩበት ህመሙ እየተሰማኝ ነው የሰማውሽ
@theoandu
@theoandu 5 ай бұрын
Yes nurowan tenur ena eraso asazencegi
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 5 ай бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እናት እዲህ ከሆነችማ ማዳም በስንት ጣማ እናቴ አይዞሽ ያልፋል ጠንክሬ ለራስሽ ኑሬ
@SelinaSilkin
@SelinaSilkin 5 ай бұрын
Amesegnalew. Egziaber yakberelegn
@Fashion1078
@Fashion1078 5 ай бұрын
Selina edet new yemnagegnshi
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 5 ай бұрын
ወይ በጣም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳት
@eakrameku2341
@eakrameku2341 5 ай бұрын
​@@SelinaSilkinውዴ ያንቺን ህይወት እኔ አሳልፌያለው አይዞሽ ጠንከር በይ መራቅ የምትችይበት ሁኔታ ላይ ስር ሆይ ደግመሽ ዞር ሳትይ ኑሪ እንድንችል ጠንካራ ሰው አይኖርም ውዴ
@azizaahmed420
@azizaahmed420 5 ай бұрын
My beautiful girl I hope your future is better than previous, EBS please help her get a lawyer to know her identity, it’s her right and serious therapy
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
yes You Are Right Thanks
@hassetdino7413
@hassetdino7413 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ጀግና ወጣት ነሽ እራስሽን ጠብቂ !
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነው ያደኩት እናቴ ከሰባት ልጆቿ እኔን አብልጣ ትጠላኝ ነበር ግን እናቴ እንዲህ አደረገችኝ ብል የሚያምነኝ ስለሌለ ውጬው እኖራለሁ ከሷ ለመሸሽ ያላቀድኩት ነገር አልነበረም በጊዜ አግብቼ በመውጣቴ ላመልጥ ችያለሁ ሁሉም አለፈ እግዚአብሄርም ምርጥ ትዳር ሰጠኝ አሁን 20 አመታችንን አክብረናል በሁለት ውብ ልጆች ተባርኬያለሁ ለኔ ሳይሆን ለጎረቤት እንደተፀፀተች ተናግራለች እኔ ግን ይቅርታ አድርጌላታለሁ እንደጎርፍ ይወርድ የነበረውን የልጅነት እንባዬን ያበሰልኝ አምላኬን እና እናቱን ድንግል ማርያም ዘወትር አወድሳቸዋለሁ የማያልፍ የለም #በፀሎት_በርቺ እህቴ እህትሽ ከUSA
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 4 ай бұрын
@eakrameku2341
@eakrameku2341 5 ай бұрын
የራሴን ታሪክ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ ውዴ ❤❤❤
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 5 ай бұрын
የገረመኝ እሱ አደለ
@heriefi3178
@heriefi3178 5 ай бұрын
Aniem
@ElhamAy645
@ElhamAy645 5 ай бұрын
የተዳፈነ የብዙዎች ታሪክ
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Ayzochew egzbhr kenate ga yehune 😢😢😢
@abebabahirutegegni1044
@abebabahirutegegni1044 5 ай бұрын
እኔ እና እህቶቼ 😢 ያለፍንበት
@semusem
@semusem 5 ай бұрын
She is so mature for her age, smart
@kidsfoodworld-
@kidsfoodworld- 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ወላጅነት ልጅን ለመቅረፅ እንጂ ለማሰቃየት መብት አይሰጥም። ምንም ቢሆን እናት ናት የሚሉትን አትስሚያቸው። አይዞሽ! እንኳንም ወጥተሽ ተናገርሽ። እንዳንቺ እናቶቻችን እርግማን የሆኑብን ብዙዎች ነን። ከኛ በቀር የሚረዳሽ ሐበሻ የለም። በርቺ!
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 5 ай бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሬክሽን ስሰማ በእውነት እንደ አባት ልቤ እጅግ አዝኖል። እናትሽ personality disorders ያለባት ይመስለኝል ።እናም እዘኝላት እንጂ አትዘኝባት።ውሳኔሽ ትክክል ነው። የአባትነት ምክር ልለግስሽ።በማቴዎስ 11:28-29 ያለውን ቃል አንብቢ።አየሽ በቀራኒዬ መስቀል ላይ የሁላችንን ሽክም የተሽከመው ጌታ የአንቺንም ችግር ይፈታዋል።እርሱ ከናትም ከአባትም ከሁሉም በላይ ነውና ።በእርሱ ላይ ሸክምሽን ጣይው።
@ElhamAy645
@ElhamAy645 5 ай бұрын
ብዙ አሉ ያልወጡ ተስብረው ተጎሳቁለው የማይሆን ህይወት ውስጥ ሱስ ውስጥ ገብተው የቀሩ ክበደል ሁሉብ ክባዱ በእናት አባት ልጆች ሲበደሉ 💔አላህ ይድረስልን
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ነፃነት ይሰጥሻል
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 5 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ እህት እውነት በጣም አዘንኩ አንቺ ገና ወጣትና ቆንጂዬ ልጅ ነሽ አይዞሽ በጣም እራሴን ሁሉ አመመኝ ስላንቺ ሳስብ እባካቹ እቺን ልጅ እንርዳት
@user-zi4zm7tw3k
@user-zi4zm7tw3k 5 ай бұрын
ለምንድነው ሶፍት የማያቀርቡት ሰው ሁሉ ሲቀርብ በልብሳቸውየሚጠርጉት ግዙ ምን አይነት ናቸው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 ай бұрын
Exactly የሚገርመው ሁሉም ናቸው ናፕኪን የማያቀርቡት:: አንዳንዶች እንግዶች አይተሽ ከሆነ ባይገርምሽ በለበሱት ሹራብ በእጅጌው ሲጠርጉ አይቻለሁ😢
@user-zi4zm7tw3k
@user-zi4zm7tw3k 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቅራቢዎች የሚያዩት ስንት ቪው ታየ ስንት ላይክ ግን የሚያገኙት ላይ አንድ ሶፍት መግዛት አይፈልጉም እነሱም በልብሳቸው ነው የሚጠርጉት ባይሆን ያስቡበት ነበር
@fikreharkota
@fikreharkota 5 ай бұрын
ይህ ነገር ለጌታ ለእየሱስ ቀላል ነው ለጌታ እየሱስ ንገርው እየሱስ ጨርሶ ይፈዉስሽ 🙏🏿🙏🏿
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 4 ай бұрын
anchi kebet Eresaa
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 4 ай бұрын
Geta eyosses ale ke enate le abate belay . Ersu fewash new.
@zerituwedesen
@zerituwedesen 5 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት መድሀኒቱንም መፍትሔዉንም የምታገኝዉ አንድ ቦታ ብቻ ነዉ እሱም ፀበል ለራስሽ ጊዜ ዉሰጅና ገዳም ሒጂ ሱባኤ ያስፈልግሻል❤❤😊
@asterberhe6061
@asterberhe6061 5 ай бұрын
እናትየው ናት ፀበል ሚያስፈልጋት
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 5 ай бұрын
መፍትሄ እየሱስ ጋር አለ አታልቅሺ ፀልይ እናት ስትከፋ ወይ አባት ሲከፋ እግዚሐብሔር አለን እናትም አባትም የሆነን ከእግዚሐብሔር ጋር አውሪይ ፀልይ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 5 ай бұрын
ሰሊና አይዞሽ እጅግ ጠንካራና አስተዋይ ልጅ ነሽ።ታሬክሽን ስሰማ በእውነት እንደአባት ልቤ ነው የደማው።ነገር ግን አንድ ነገር ልብ በይ እንትሽ personality disorders በተሰኝ የአይምሮ ሕመም ተጠቂ ትመስለኛለች ።ስለዚህ እዘኝላት እንጂ አትዘኝባት። ለአንቺ መፍተሔው ወደእግዚአብሔር ጉያ መቅረብ ብቻ ነው ። ለእርሱ የሚሳነው የለምና።ማቴዎስ 11:28-29 የለውን የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል አንብቢ።በተረፈ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ።እንደ አባት በጸሎት አስብሻለሁ
@demade8443
@demade8443 4 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነው ያወራሽው እኔ ስለምኖረው አውቀዋለሁ ሰዎች ፈራጅ ናቸው አንቺ ግን ጀግና ነሽ
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 4 ай бұрын
የኔ እመቤት 😢በእንባ ነው የሰማሁሽ ጥቂት ማይባሉ ወላጆች ችግር ነው አይዞሽ ገና ተስፋ አለሽ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 5 ай бұрын
Finally, someone strong said it ! She is emotionally immature parent (narcissistic mother). "Mother wounds" are so hurtful. Thank God you're here Selina you are so brave and fearless to bring this topic to media. And complex PTSD and epilepsy are related so, please get help from therapist and read journals from Google. May God be with you and heal you !
@Candycloud_19
@Candycloud_19 4 ай бұрын
Exactly what I thought. I know how it is to have a mother that is so abusive. I hope she heals ❤
@Candycloud_19
@Candycloud_19 4 ай бұрын
She is so brave for speaking up about abusive parents especially in the Ethiopian community it is so looked down upon to speak up about these issues we need to do better and advocate for these things. I hope she heals and becomes happier ❤
@twi2415
@twi2415 4 ай бұрын
Well said !!
@TigistIndale
@TigistIndale 5 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😂 ebs ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር ብታገናኞት ልትረዳት ትችላለች ስነ ልቦናዋ ተጓድቶል
@user-lw7qy2rz1m
@user-lw7qy2rz1m 5 ай бұрын
ኢየሱስ ይፈውስሻል እህቴ ጠጋ ወደ ጌታ እሱጋ ለሁሉም ችግር መፍትሔው በእርሱ እጅ ነው❤❤❤
@SelinaSilkin
@SelinaSilkin 5 ай бұрын
እውነት ነው💜
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 5 ай бұрын
ያስረግዟት ደግሞ እዛ ሄደ እንፀልያለን እያሉ እያስረገዙ ነው ጉደኞች ናችሁ
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 4 ай бұрын
የጨለማው ኢየሱስ ይገላል።
@fevenbelay4004
@fevenbelay4004 5 ай бұрын
የኔ እናት እናትነት ያለ ተግባር ባዶ ስም ነው ስንት ባዳ አለ እናት ሆኖ የሚያኖር። እናትሽ ናት እኮ የሚሉሽን አትስሚያቸው የኔ ውድ አንችም ልጇ ነሽ😢 እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ውድ
@ruth4961
@ruth4961 5 ай бұрын
Sorry my dear I can feel your pain ,I was there when I was child with my father he used to abuse me a lot 😢😢😢 but I am heeled thank God when I give my life to Jesus 🙏❤️
@SelinaSilkin
@SelinaSilkin 5 ай бұрын
I’m sorry you went through it💜💜
@tube9936
@tube9936 5 ай бұрын
same here😢... alfolegnahle be egziyabhare haile
@desstadessta
@desstadessta 5 ай бұрын
እኔ 31 አመቴ ነዉ። አባቴ ካደረሰብኝ ጉዳት ማገገም አልቻልኩም። ወንድ የተባለ እፈራለሁ እጠላለሁ። Child Trauma ሚባሉት ነገሮች ሁሉ አለብኝ። ኧረ እንዴት ዳንሽ? እኔ እራሴን ማጥፋት ነዉ እየጠበቅኩ ያለሁት። ከሱ ተለይቼ ስኖር ተረጋግቼ ነበር። በጦርነቱ ምክንያት ስራዬ ተበላሽቶ እቤት ተመለስኩ። ድባቴ ዉስጥ ነኝ። አርጅቶም አልተወኝም።
@ruth4961
@ruth4961 5 ай бұрын
Sorry to hear that for me its was not sexual abuse but he used bite a lot when ever he come night drunk he see me like my mother divorce and die young age it was night mare and i got out from home and i have suffer a lot bur now like i said when i give my life jesus l have heled all the trauma i suffer gone thank to jesus
@bisratwenedewesn4568
@bisratwenedewesn4568 4 ай бұрын
አይዞሽ ሰሊና የሚፈውስ ደግሞም የሚያፅናና የእግዚአብሔር እጅ ያግኝሽ በኢየሱስ ስም አሜን።
@user-wh1ko1bw9g
@user-wh1ko1bw9g 5 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ ጠካራ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ፀልይ ፈጣሪ እባሽን አንድ ቀን ያብስልሻል አይዞሽ እህቴ
@user-rn5vm8kr4o
@user-rn5vm8kr4o 5 ай бұрын
የአንቺ ይሻላል ብያንስ እየተማረሽ ነው እኔ ማመር እየፍላኩ በቤተሰብ የተነሳ ያለላቀስኩት ቀንና ማታ የለም ት/ቤት ሄጄ ሴት መምህራን ስገቡ የሚገሉኝ ይመስለኛ ከዛ ወጣ አልቅሼ ወንድ መምህር ስገባ ገብቼ በይገባኝ ለመማር እሞክር ነበር ዱላ ሽሽት ጎሮቤት እየለመንኩ ያዳርኩበት ቀን ብዛት ከጭንቀት የተነሳ ራሴ በጣም ያማኝ ነበር ከአፍጫዬ በየቀኑ ደም እንዴ ውሃ ይፍሳል ያለ አመካሪ ስደት መርጥኩ ደም ብቆምም ፍርሀትና ድንጋጤ መስወጋድ አልችልኩም ልክ እንዴ አንቺ መርዝ ጠጥቼ ጎሮቤቶች ናቸው በወተት ያዳኑኙ 😢 ሆኖም አሁንም ሙሉ ጤነኛ አይደለሁም ብዙ ግዜ እንዴ ታመምኩ ነው እናትና አባት ከልተስማሙ ለልጆች በሽታ ነው ትርፉ 😢😢😢😢😢
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን !
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 ай бұрын
እህቴ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ የእርኩስ መንፈስ ነው በየቦታው የሚጥልሽ
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 5 ай бұрын
ምናለ ሶፍት ጠረጴዛ ላይ ብታስቀምጡ? አይደለም የዚህ አይነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይቅርና በማንኛውም ጊዜ ሶፍት መጥፋት የለበትም። በተረፈ ሲስቱካ ጠንካራ ሁኚ❤
@abdimohamed1096
@abdimohamed1096 5 ай бұрын
Bttkkl
@eakrameku2341
@eakrameku2341 5 ай бұрын
የኔ ውድ ጤናሽና እራስሽን ብቻ ጠብቅ እናት የበደለው ሰው ምድር ላይ ጠንካራ እንደሱ የለም እኔ ካሳለፍኩት ነው ምነግርሽ ጠንካራ ሁኚ የናት መጥፎ አያድርስ
@ephramejerry3526
@ephramejerry3526 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ቤተሰብ አካባቢ ከፍተኛ ትኩረት መደረግ አለበት ።
@hayatsuleyman9236
@hayatsuleyman9236 5 ай бұрын
Most of Ethiopian parents are like this... Specially they are Verbally abusive...
@meseretzegeye4043
@meseretzegeye4043 4 ай бұрын
I’m so sorry, my dear to happen to you this you’re very strong. You came here to speak for yourself and for many children who are abused by family member. I’m glad you left that house.
@madinataju7355
@madinataju7355 5 ай бұрын
She is so strong I can feel her pain she must be supported may god be with you 🙏 ❤️ obsii giftiikoo rabbii jira 😢
@user-fb2sv9yv3h
@user-fb2sv9yv3h 5 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትፈውስሽ
@LILY_Blessed
@LILY_Blessed 5 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ነሽ ያሳለፍሽው ህይወት ከባድ ነው ! ምን ያህል ጠንካራና ከእድሜሽ በላይ በሳል እንደሆንሽ ከእያንዳንዷ ንግግርሽ ያስታውቃል ! ፈጣሪ ጥንካሬውንና ጥሩ አንደበት ሰጥቶሻል ! ያልተለመደ አይነት ጥንካሬና ብስለት ነው ያለሽ ! ለብዙ ወጣት ልጆች ትምህርትም ብርታትም ነው ! እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ይጠብቅሽ ! ወርቅ ልጅ ነሽ !
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 5 ай бұрын
የኔ ና የወንድሞቼ የህይወት ታሪክ ነው እኛ ሰው የለንም እግዚያብሔር እንዳለን ብቻ ነው እምናውቀው በርቺ መበርታት መጠንከር ነው
@Itsfaith16
@Itsfaith16 5 ай бұрын
You are so brave my dear! It takes a lot of courage to tell your story to the public who doesn’t have much understanding what child abuse means. You will be voice for many people and I don’t have doubt your tomorrow will be amazing. You are story and beautiful, give yourself a time to heal from your trauma and Keep your head up❤️
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አለ በየቤቱ የጭንቀቱ ነው የሚሰማው አይዞሽ ወጣት ነሽ ብዙ መልካም ነገሮች ይጠብቁሻል ከፊትሽ እግዚአብሔር ተማፀኝው ምንም የማይሳነው አምላክ የድንግል ልጅ 💕💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mikoohy9453
@mikoohy9453 5 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ጠንካራ መሆን አለበሽ እህትሽንም ሐደገፍ ሌሎችንም ከዚህ ችግር እንዲወጡ መርዳት ማስተማር ትችያለሽና በርቺ መሰበር የለብሽም
@meskialex4248
@meskialex4248 5 ай бұрын
አይዞሽ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው እና ጸልይ
@almazmamo6063
@almazmamo6063 5 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ሰው ሆነሽ አሳያት እንረዳሻለን ስልኳሽን አስቀምጭልኝ
@choyetube16
@choyetube16 5 ай бұрын
ብዙ የማውቃቸው እናቶች አሉ ልጆቻቸውን በትክክል ትሪት ማድረግ የማይችሉ እና የልጆች የወደፊት ህይወት ምንድነው
@nivinehabach129
@nivinehabach129 5 ай бұрын
😢
@lillyl4262
@lillyl4262 5 ай бұрын
EBS 😂
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 5 ай бұрын
Anchi setiyo enatuwa nesh meselegni beye comment mesica sir mitincaciw
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እደምድሪታ አሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 ай бұрын
አሜን!
@AminatAbdu-oq8bz
@AminatAbdu-oq8bz 5 ай бұрын
አይዞሽ ማማ ከባድ በሽታ ነዉ ወንድሜን ሊያሳጣኝ ነበር ያለ እድሜው ተድሮ የቤተሰብ ሀላፊነት ሀሳብ ጭንቀት ሲደራረብበት ይሄ በሽታ ይዞት ብቻወን ባለበት እሳት ላይ ጣለው ወንድሜ ራሱን ከሳተበት ጀምሮ እስኪነቃ ድረስ እግሮቹ ከማገዶ ጋር እየነደዱ ነበር ራሱን ያገኘው የኔ ውድ ሁለት አመት ከባድ የህመምና ህክምና ውጣ ውረድን አሳልፎ አሁን ደህና መንቀሳቀስ ይዟል አልሀምዱሊላህ ለሚጥለው በሽታ ከኒን ታዞለት እየወሰደ አመት ቆየ በጣም ሰላሙንም ስሜቱንም ተጠብቆ ስለሆነ መውደቁ ቀነሰ ከዛም ከኒኑን አቋረጠ አመት ሆነው ወድቆ አያቅም እናም ለዚህ ችግር ተጋላጭ የሆናችሁ ነሳችሁን ከጭንቀት ከሀሳብ አንዴት አርቁ ከኒኑን ውሰዱ በሂደት ይተዋችሇል ብዙ ሰው የሞከረው ነዉ
@samuelarefayne3534
@samuelarefayne3534 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም
@ruthmaru5061
@ruthmaru5061 5 ай бұрын
No child should be in an abusive situation. I think the beatings caused her medical condition. If what the daughter is found to be true, he mother should be held accountable. This is child abuse! Verbal, psychological, physical abuse. No child, not even a difficult child should be treated like this. Be strong beautiful girl. Pray to God to remove the anger, the pain from you. I will pray for you. Try to forgive your mom and pray for her if you can. She also needs help. በርቺ የኔ ቆንጆ
@azizaahmed420
@azizaahmed420 5 ай бұрын
Ebs please provide tissues for your guests
@Metiwollo5
@Metiwollo5 5 ай бұрын
አብሽሪ የኔ ቆጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ 🌹🌿
@asterfikrewold6055
@asterfikrewold6055 4 ай бұрын
እባካችው የምትረዳበትን መንገድ ማስተካከል እንጂ ወደ እናትዋ መመለስ ልክ አይደለም እናትዋ ትንሽ ፍቅር ብታሳያት እዚህ ደረጃ አትደርስም ነበር በርቺ የኔ ቆንጆ
@danieldamtew2595
@danieldamtew2595 5 ай бұрын
This needs to be legally handled. The poor young lady is severely injured physically and emotionally, which causes multiple health problems.
@mhmh7628
@mhmh7628 5 ай бұрын
እኔም የጥለኝ ነበረ እሩፋየል ጠበል ተጠምቄ 10 አመት ሆነኝ ፈጣሬ ዪመስገን
@veronicavikki7912
@veronicavikki7912 4 ай бұрын
I feel like you’re speaking my life. Stay strong my beautiful, God has prepared a beautiful life ahead you❤️
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እርጋታዋ ቅስሟ ተሰበረ ፈጣሪ አለ እናት ግን እዴት እደዚ እነሱም የራሳቸው ምክንያት አላቸው ይሆናል እናት እናት ናት አላህ ቀልብ ይስጣቸው
@giyontube_
@giyontube_ 5 ай бұрын
ህክምናውን ተከታተይ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@MuluGermay
@MuluGermay 5 ай бұрын
ፀበል ሂጂ እህቴ ትድኒለሽ
@EskedarWasihun-uo9mu
@EskedarWasihun-uo9mu 5 ай бұрын
የፈለገ አስቸጋሪ ብትሆን እናት የዚህን ያህል እናትየው የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል ለዚ ነው ልጅቷን የምትጎዳት
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 5 ай бұрын
አይዞሽ አንች በጣም አስተዋይ ጥሩ ልብ ያለሽ ልጂ ነሽ ሁሉንም ነገር ታልፊዋለሽ በርች ፀልይ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ በጣም የምታምሪ ውድ ልጅ ነሽ
@kidistfkiru-hx3pr
@kidistfkiru-hx3pr 4 ай бұрын
አይዞሽ እመምሽ ይገባኛል ግን ጠንካራ ሁኝ እኔ አሁን. እንኳን በትዳር ሁኚ ስቃይ እንደቀጠለ ነው ግን የእግዝያብሔር ስራ ድንቅ ነው ይህው በትዳር 15 ዓመት ሙላኝ እናት የሁነ ባል ሰቶኛል ተስፋ አትቁረጪ ፈጣሪ መካስ የውቅበታል
@meseretgebremeskel
@meseretgebremeskel 5 ай бұрын
ውይ ልጄ አደራሽን እራስሽን ጠብቂ ወደፊት መልካም ይሆናል እመኚኝ ፈጣሪ ስላንቺ ከማንም በላይ ያስባል ደግሞ ውብ ነሽ እኔም ልጄ ይህ አይነት ህመም አለበት ግን በህክምና እየታገዘ በጣም ሰላም ነው አይዞሽ በርቺ የተፈጠርሽው በምክንያት ነው።
@user-pp6wr3bl5c
@user-pp6wr3bl5c 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይረዉ
@user-xt7rt8ol3s
@user-xt7rt8ol3s 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደሞ መዳኒት አለው እኮ ጌታ ደግሞ ይወድሻል
@zackapp26
@zackapp26 5 ай бұрын
ከአንቺ ጋር ወደ 6 ሴቶች በእናታቸው የደረሰባቸውን ስቃይ ሲናገሩ ሰምቻለው...... በጣም አሳሳቢ ነው የአንቺ እናት የባሏን ንዴት በአንቺ ለመወጣት እየሞከረች ነው ትክክል ባትሆንም ባልየውም ወይም አባትሽ የተለያትም ክፉ አመሏን ስላወቀ ነው ወንድ በባህሪው ነዝናዛ ጨቅጫቃ ሴት አይመቸውም በልጅም አትሳሰርም ስለዚህ ውዴዋ የመረጥሽው መንገድ የተሻለ ነው እርዳታም የምትፈልጊ ከሆነ አጠገብሽ ነን
@meskilove4227
@meskilove4227 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ አሜን 🙏ስታለቅሺ አብሬሽ አለቀስኩ😭 ቀሪዘመንሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ አሜን በጣም ነዉ ያሳዘንሽ. 💔ያሳለፍሻቸው ችግሮች ሁሉ ለመልካም ይሁንልሽ የኔ ቅመም 💕በእናትሽ እና ባንቺ መሀል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ አሜን እግዚአብሔር ያግዘን ሁላችንንም አሜን መልካም ነገር እንድናደርግ
@user-wx5ph4mf6m
@user-wx5ph4mf6m 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከእናትም ከአባተም በላ የሚወድሽ የሚራራል እየሱስ ያስፈልግሻል እየሱስ ከሁሉ አብልጦ ይወድሻል
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 5 ай бұрын
እሚጥል በሽታ በጣም ክፉ ነው ቦታ አይመርጥም ሲጥል በተለይ ድንጋይ ላይ እሳት ላይ ገደል ላይ ነው እማጥለው ታላቅ ወንድሜ እሚጥል በሽታ ነበረው ታዳ ያልወሰድንበት ሀኪም የለም ማስታገሻ ነበር እሚሰጡት በመጨረሻም ወንድሜ ገደል ወድቆ ሞተ 😢😢😢😢😢😢😢 አንች ደግሞ በእምነትሽ ፀልይ ስገጅ እዲሁም ፀበል ሂጅ ተፀበይ መጨናነቅ አታብዥ አይዞሽ በርች ❤❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 5 ай бұрын
የኔቆንጆ አይዞሽ እኔም የ19አመት ልጅ አለችኝ ልክ እንደአንቺ እሷም ያማታል ግን በህክምና ይድናል የኔቆንጆ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 5 ай бұрын
የት ነው የምዳነው እህት እኔም የአጎቴየ ልጅ በ13 አመቷ ተድራ ደንገጣ ከዛ ወዲህ ይጥላታል በጣም ቆንጆ ነበረይ ውበቷ ረሀፈ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 5 ай бұрын
@@AminaMuhammed-cw2fx የትኛውም ኒውሮሎጂስት ሀኪም ያለበት ሆስፒታል ህክምናው አለ የኔ ልጅ የምትከታተለው መገናኛ ያለው ላንሴት ሆስፒታል እና ቦሌ ኢቲዮ ኢስታምቡል ሆስፒታል ነው የመንግስት ሀኪምቤት ለምሳሌ አማኑኤል ሆስፒታልም ህክምናው አለ ሌላው የሁሉሸት ሆስፒታልም ህክምናው አለ እግዚአብሔር ይማራት
@bezawitsiyasb5973
@bezawitsiyasb5973 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አላጠፋሽም ለብዙሰው ትምህርት ነው ፀልዪ ፈጣሪ ያበርታሽ አላማሽን ያሳካልሽ
@tadelegashaw7236
@tadelegashaw7236 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፤አባትሽን አግኝተሽ ለመሳቅና ለመደሰት ያብቃሽ ፤
@meazamekonnen4051
@meazamekonnen4051 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ይርዳሽ
@ephrembekele8003
@ephrembekele8003 4 ай бұрын
She is very intelligent and articulate for her age,I hope you get better!!
@user-ec1xu2dm9t
@user-ec1xu2dm9t 5 ай бұрын
Ayzos እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 4 ай бұрын
እሚጥል በሽታ ማለት በጣም እጅግ ከባድ እና ሰው ሊረዳችሁ እማትችሉት፣ነው አላህ ይጠብቃችሁ፣ እኔም ከጭንቀት ብዛት ነበር ብዙ ግዜ እሚጥለኝ አሁን ላይ ግን አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ። አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥሽ፣እኔም ጭንቀቴን አውጥቸ አላወራም ነበር ሰዎች እየጎዱኝ አልናገርም ምንም ቢያደርጉኝ፣ አልቀሸ ነበር ዝም እምል ፣ ብናገር ሊያመኝ ይችላል ብየ እፈራ ነበር። በቃ ምንም አይነት ኔጌቲፍ ነገር አልጠቀምም ነበር፣ብቻ ስቃይ ነበር ፣ ያው በሰው ሀገር ፣የአላህ አመሰግንሀለሁ ለዚህ ቀን ላደረስከኝ።
@nigatukero7671
@nigatukero7671 5 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ🙏 እናትሽ ግን በሕግ መጠየቅ አለባት!!!
@Sofiay-zv1mz
@Sofiay-zv1mz 5 ай бұрын
የኔ ቆጆእግዚያብሄር ይጠብቅሽጀግና ነሽ ስነስረዓት ሽደስይላል ትክክል ነው ያደረግሽው በሄድሽበት ሁሉ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንሽሁሉየሚመኝሽነሽ አይደለምልጀ እህቴበሆሽ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ የኔ እንባ ይፍሰስ ልክ ነሽ እንኳን ተናገርሽ ለሌላ እንዲ ለሆነች እናት ትምህርት ይሆናል አንቺ ጨዋ ነሽ ከሱስ ነፃ ነሽ አይዞሽ እኔ የ20 አመት ልጅ አለችኝ ልቤ ተንሰፈሰፈ እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ላንቺ ለሁላችንም ነው የሞተው ለሱ ንገሪው ፀልይ ወገኖች እንርዳት እንዴት እሷን ማግኘት እንችላለን
@ruth4961
@ruth4961 5 ай бұрын
Forgiveness is the key you for give her and live your life and she need help to for healing and I pray for you to give you God strength to keep going my dear 🙏🙌
@fassikamekuiaw
@fassikamekuiaw 5 ай бұрын
እኔ አስተያየት መስጠት የምፈልገው ለናትየዋ ነው ከዚህ በሆላ ነው በጣም የምታስፈልጊያት ሳታውቂው ለበደልሻት ይቅርታ ጠይቀሽ ልጅሽን ወደቤት መልሽና ቀሪ ዘመኗን አስደስቻትእደጎባን እደጀራ እናት አትሁኝ እደናት ሁኝላት
@blessings2335
@blessings2335 5 ай бұрын
Ere yikerbat. Eresawa sigotet New yemetamnut. She can live with out her mother. She is smart and beautiful, more than Enough to takecare of herself.
@gedionyo
@gedionyo 5 ай бұрын
you are so smart and gentle my girl may God be with you
@user-zy6he7pm1x
@user-zy6he7pm1x 5 ай бұрын
I HAVE THE SAME STORY like YOU ! Do not give up my sister
@bisrataberadeg
@bisrataberadeg 4 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ከተገፉት,ከተጠሉት ጋር ነው እንዲህ አይነት ታሪክ ተገርሜ ሰምቼ አላቅም የደረሰበት የሚያውቅ ያውቀዋል ህመምሽ የሚገባው ባንቺ መንገድ ያለፈ ብቻ ነው
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 5 ай бұрын
ጌታ ይፈውስሻል መፅሐፍ ቅድስ አንቡቢ ፀልይ ፀልይ ፀልይ
@Psych_Africa
@Psych_Africa 5 ай бұрын
Those who have the same experiences, please raise your hand here😢🥺
@meazatesfaye5823
@meazatesfaye5823 4 ай бұрын
alen bnnager enalkalen
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 32 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 74 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,6 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН