ይቅርታ ( ሚካኤላን አስከፍቻታለው 😢)

  Рет қаралды 54,603

Efi G

Efi G

Ай бұрын

like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
Instagram | efigboy?igshid=...
TikTok I vm.tiktok.com/ZMNS3DyqV/

Пікірлер: 1 100
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኛም
@user-zi4yr3cy2p
@user-zi4yr3cy2p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን🙏
@user-zi4yr3cy2p
@user-zi4yr3cy2p Ай бұрын
@@nardostesfaye8599 🙏🙏🙏
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Ай бұрын
አሜን
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
"የአሜሪካ ማር ነሽ የእንግሊዝ ብስኩት የኔ ሚካሄላ የEfi ንግስት👰👸"
@DsrSks-yh5ps
@DsrSks-yh5ps Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigistassefa4183
@tigistassefa4183 Ай бұрын
😂😂😂 wow
@zainabyzz
@zainabyzz Ай бұрын
ዋው ዋው ያበደ ነው😂😂😂😂
@hamytube3728
@hamytube3728 Ай бұрын
ኧሯ የሰው ሚስት የምን ማደናነቅ ነው ወዴት ወዴት😂
@yosephdosegnaw2972
@yosephdosegnaw2972 22 күн бұрын
😄😄😄😄😄
@FutureBill06
@FutureBill06 Ай бұрын
She is so humble and lovely don't ever insult her again😤
@tensiadaily4840
@tensiadaily4840 Ай бұрын
I 2nd on that..or I will un-subscribe your ass 😂😂😂 be a gentleman
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s Ай бұрын
በጣም አክብራት አዳምጧት አትጮህባት ክብር ስጣት ቆንጅዬ ልጅ ናት ተንከባከባት
@amanentertainment3924
@amanentertainment3924 Ай бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ህይወታችሁን ያሳምረው።
@NatnaelTesfaye-gj4bu
@NatnaelTesfaye-gj4bu Ай бұрын
AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekwanntdesalgin7167
@mekwanntdesalgin7167 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@YeabsiraYeabsiraGetachew
@YeabsiraYeabsiraGetachew Ай бұрын
Amen
@ehabalemayehu11010
@ehabalemayehu11010 Ай бұрын
Amiin ❤
@myfootball77
@myfootball77 Ай бұрын
amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq Ай бұрын
በሀገረ ቀልድ የለም።😎 ግን ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው።✌️✌️🙇‍♂️
@mayatube8204
@mayatube8204 Ай бұрын
ፍቅር ይታገሣል ፍቅር አይቀናም በደልን አይቆጥርም ፍቅር ቸርነትን ያደርጋል 🥰❤️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
ሁላችንም አገራችንን እንወዳለን ታዲያ ካላወቁ ብሎ መጮህ አይገባም ለዚህም ይቅርታ በማለትህ ትከበራለህ she is so sweet ❤
@jonetom1582
@jonetom1582 Ай бұрын
ልክ ነህ አውቃነው የሌላ ሀገር ሰውች አይወዱም የኢትዮጵያን ታሪክ ሀበሻ ለሰው ሀገር አሸርጋጅ ነው አተ ጅግና የጀግናል ኢትዮጵያውያዊ ነህ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ጃፓን Tokyo ሆኘ ነው የማይህ ጀግናነህ አተ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️
@user-pl9oy1vm2o
@user-pl9oy1vm2o Ай бұрын
ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በህመምና በስቃይ የተሞላ ነው።
@tewodrosadanu
@tewodrosadanu Ай бұрын
ፍቅር :ተስፋ: ዕምነት ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ ደግሞ ምን አስቀየምካት ትክክል ባለፈው ታዝቤህ ነበር የሀገር ፍቅር በእርግጥ ከምንም በላይ ነው ሁሉም ሰው ማወቅም የለበትም አያውቅምም ማሳወቅና ትምህርት መስጠት የአንተ ስራ ነውና ጥፋትህን አምነህ ይቅርታ መጠየቅም ትልቅ ነገር ነውና ለሁለተኛው ስትናገር ተጠንቀቅ ዩቲዩብ ብዙ ቦታ ሲደርስ ለተመልካች አዝናኝ ትምህርት ሰጭም ቁምነገር አዘልም መሆን አለበት ልክ እንደ ባለፈው ዝግጅቶችህ ማለትም በሙዚየም ውስጥና አካባቢው እንዳሳየኽንም አይነት ማለቴ ነው በእርግጥ አዝናኝ ነህ ትንሽ ወጣትም ስለሆንክ በርታ መጠጥ ደግሞ ፍርሀትን መደበቂያ መጥፎ ልማድ ነውና ይቅርብህ ለሷ ቆንጆ ደዘን ፍላወርና ቸኮሌት ጥሩ ነው
@kelemeworkbaweke1170
@kelemeworkbaweke1170 Ай бұрын
የምር ሚካኤላ አማርኛ ማትችል ሐበሻ ነው ምትመስለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስብእና ነው ያላት ለምን እንደሆነ በጣም ታሳዝነኛለች። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደግሞ ገራገር ነች በፍቅር ያኑራችሁ ይቅርታ ትልቅነት ነው❤❤
@mahiletghiwot6377
@mahiletghiwot6377 Ай бұрын
ማስቲካ ስታኘክ ይላል ቀጭ ቀጭ ሚካኤላን የነካ ወገቡ ይቀጭ... ወይ ግጥም ወይ ግጥም ቀይ ወጡ ሲጥም
@TemuRoyal-fo6wo
@TemuRoyal-fo6wo Ай бұрын
ላንተም/ላንችም ቀን ይወጣል ! ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አይወጡም ፤ ሁለቱም የየራሳቸው ሰዐት አላቸው ስለዚህ ወንድሜ/እህቴ አንተ/አንቺ የምታበራበት ቀን መቼ እና የት እንደሆነ አታውቅም እና ዝም ብለህ/ሽ ራስህን አዘጋጅ የሚጠበቅብህን ነገር ጥግ ድረስ አድርግ ያኔ ያልጠበቅከው ድል ያላሰብከው ብርሀን አንተ/አንቺ ላይ ሲፈነጥቅ ታየዋለህ/ሽ !
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w Ай бұрын
😂😂😂
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 Ай бұрын
ምድር ላይ ያለ ነገር ሁሉ አንቺን መግለፅ ያቅታቸዋል ፍፁም ልዩ ነሽ.
@ZeleAmare
@ZeleAmare Ай бұрын
ያች ምርጥ ሀገር አሷዋን ሰጣሃላች ምካአላን ሲከፋት ሸገር ታለቅሳለች Please አታስከፋት ሊመጣ ነውና አሷን የሚመስል ይሄን ቪድዮህን አይቶ እንዲልህ ጎበዝ እንጅ አባዬ ደስ ሲል❤🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Ай бұрын
አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ! ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም:: ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው:: Keep up the good work! I personally like and respect you. I have a son who is as old as you. Keep the ball rolling!
@Mafitube12
@Mafitube12 Ай бұрын
ፍቅር የሶስት ፊደል ቀመር የህይወት ረቂቅ ሚስጥር የውስጥ ስሜት ማሰሪያ እምቅ ተስፋ የ እሩቅ ራዕይ መቋጠሪያ የ አንድነት ምሰሶ ማማ የንፅህነት ሸማ ፍቅር ጥልቅ ነው ጥልቅ ጥልቅ የ እድሜ ልክ ስንቅ ❤
@user-nb2cr5jx5o
@user-nb2cr5jx5o Ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሚካኤላ በጣም ነው የምንወድሽ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ
@bewuketal9015
@bewuketal9015 Ай бұрын
ፍቅርን በጥቅስ ስገልፅ፣ ትርጉሙን መወሰን(limit) ስለሚሆንብኝ፣ መኖርን ብቻ እመርጣለሁ፣ አንችም እየኖርሽዉ ነዉ አባቴ🙌
@zainabyzz
@zainabyzz Ай бұрын
እምወድህኮ በምክናያት ነው❤❤❤❤ እንኳን አስደሰትክልን ንግስቱዋን👑👑👑👑
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu Ай бұрын
"ፍቅር እስከ መቃብር"
@Thepathtosuccess17
@Thepathtosuccess17 Ай бұрын
የ ፍቅር ጥቅስ ፤ ሲሻር ያልበላ ሲሾም ይቆጨዋል 🤔🤣 እግዚያብሄር እንዲ በ ፍቅር ያቆያቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Kalebmulugeta12
@Kalebmulugeta12 Ай бұрын
አንዳንድ ሰወች ወደ ካህን ሲሄዱ ሌሎች ደሞ ወደ ጠቢባን ያመራሉ እኔ ግን ወደ አንቺ መሄድ እመርጣለሁ ❤❤❤❤
@NapppyCole
@NapppyCole Ай бұрын
Wow🙏🏿🙏🏿
@AvraamM
@AvraamM Ай бұрын
Ymechek bro😢
@PAPA-jb4li
@PAPA-jb4li Ай бұрын
❤❤❤
@wartxshooter
@wartxshooter Ай бұрын
❤❤❤😢😢
@mitku1212
@mitku1212 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
የኔ መሮች ስወዳችሁ እራስተው ያምራል ግን በደብ ተሰራና አ ስዘው አትልቀቀው በተረፍ ታምራላችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@Yayeshe
@Yayeshe Ай бұрын
ሥታምሩ ቆንጆዎቹ ፀጉርህን ሁለተኛ እንደዚህ እንዳላየዉ ወንድምሠል አስተካክል በተረፈ ሠላም ፍቅር ጤና ይሥጣችሁ ቻዉ
@mekdelawitekibebew3845
@mekdelawitekibebew3845 Ай бұрын
ያንቺ መኖር የሚያኖረኝ እኔ ማለት በቃ አንቺ ነኝ... በጣም ለምወዳት እናቴ
@melaalemu3167
@melaalemu3167 Ай бұрын
ፍቅር ታላቅ ውሸት
@yenenashbelihu7040
@yenenashbelihu7040 Ай бұрын
ሰው ከሆንክ አፍቅር ድንጋይ ከሆንክ ግንብ ሁን፤ድህነት በበር ሲገባ ፍቅር በመስኮት ትወጣለች፡፡❤❤❤
@Blessman850
@Blessman850 Ай бұрын
So Lovely ♥️♥️ What a bang Vlog you made❤ Both of you are captivating Suitor ♥️♥️ and i like you hair by the way♥️
@ydxx-gd6pm
@ydxx-gd6pm Ай бұрын
Was a bang video god bless! And keep up the consistency 👌🏽
@HENOK.G1
@HENOK.G1 Ай бұрын
ስታጠፋ...... ይቅርታ ጠይቅ እንጂ ስህትህን የሚያበረታታ ጥቅስ አትፈልግ ..........efiየ አደንቅ ሀለው አከብረሀለው ሺ አመት ኑሩልን😘
@Henok.G11
@Henok.G11 Ай бұрын
ትክክል ወናው ይቅርታ መጠየቅ ነው❤
@NebyiDaniel
@NebyiDaniel Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yes
@NebyiDaniel
@NebyiDaniel Ай бұрын
❤❤❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Ай бұрын
Mndnw mtawraw yekerta ala eko kazam eje manshiya endihon demo Egan yekerta blo lamshalm endi arga Atarara atwta 👎
@mekdesasfaw2978
@mekdesasfaw2978 Ай бұрын
በጣም ነው የምከታተልክ ግን አንድ ከይቅርታ ጋር ጸጉርክን ብታስተካክላት ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንድ ኦርቶደክስ መገላጫ ሰላልሆነ ምክንያቱም ሴት የወንድን አታጌጥ ወንድ ደግሞ የሴትን ዓታጌት ሰለሚል
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
what you said it you're right but all we have difference problem is at we aren't like those beautiful old Ethiopian you know what I am here abroad some time when some people ask where I am from I feel very shame to tell them where I am from because I am not Good eanf to been Ethiopian those old Ethiopian they have fair to almighty GOD and they care to the culture they loved so much our country and religion but the new generation we are very bad we committed so many sin GOD give us mercy 😢😢😢
@user-tf9kz1ec8x
@user-tf9kz1ec8x Ай бұрын
Intro betam aref nw kenegegeresh gar bro ena eswanm ykrta mltek aref nw yemeche 😊❤❤❤
@DAMOT88
@DAMOT88 Ай бұрын
AFI በጣም አክባሪህ ነኘ የልጅ ትልቅ እኔም በኃይለስላሴና በቴዎድሮስ አልደራደርም ግን ሁሉም እንደ እኔ ማወቅ አለበት አይባልም እናመሰግናለን፡።
@Mavo2020
@Mavo2020 Ай бұрын
እኛም ይቅርታ አድርገንልሀል ግን እንዳይለመድህ ✅
@thomasdanielketaw-jg3tw
@thomasdanielketaw-jg3tw Ай бұрын
ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ጤኘኛ መልካም ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤
@danielgizaw1112
@danielgizaw1112 Ай бұрын
ፍቅር እንደሰጠሀት አይነት ጽጌረዳ 🎉ነው በጣም ያምራል እሾሁ ቢያደማህም በፍቅሩ መአዛ ያክምሀል።🥰
@user-zi4yr3cy2p
@user-zi4yr3cy2p Ай бұрын
እግዝአብሄር ሲወድህ ሰው ነው ሚሰጥ የሚያግዝ የሚያተርፍ የሚደግፍ የእግዝአብሄር እጅ ሆኖ የእሱን እጅ ተክቶ የእሱን ስራ እና ዓላማ የሚያከናውን።❤❤ ኤፊ አታስከፍት ☺❤🙌
@birukjusthiphop3728
@birukjusthiphop3728 Ай бұрын
ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው ሚመስለው እስክትቀጡበት...🙌ፍቅር❤ ያሸንፋል!!
@antenehdesta9408
@antenehdesta9408 Ай бұрын
sometimes when we feel love (loved by someone ),we don't know how to act around that person mean you will be yourself around that person I think that what happened to you, my friend 🕊🕊
@YabseraYabu-if8uk
@YabseraYabu-if8uk Ай бұрын
Ere efig bro menesha Tolo tolo post arge enge 👍👍
@Justworkhard-iu4ry
@Justworkhard-iu4ry Ай бұрын
Love is the charm that turns our everyday life into a fairytale. And you both are lovely ❤❤❤
@Kira-rn3ox
@Kira-rn3ox Ай бұрын
ፍቅር ልክ እንደ እሳት እራት ነው አያበሩ መቃጠል
@mekdesasfaw2978
@mekdesasfaw2978 Ай бұрын
ፍቅር ፅጌረዳ ነው በጣም ያምራል ነገር ግን እሾሁ ይውጋሀል እሾሁ ቢያደማህ በፍቅር መዓዛ ያክመሀል።
@burin_gua0497
@burin_gua0497 Ай бұрын
ኤፊ ትክክለኛ ውሳኔ ነዉ...........Treat ur girl Michaela everyday bro. ❤❤❤ "ፍቅር እና ገንፎ በትኩሱ ነው"
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Ай бұрын
አተ ልጅ እኮ እዴት ፈታ እደምታደርገኝ እግሊዘኛህ በጣም ደስ ይለኛል😂🎉🎉
@Abemelik11
@Abemelik11 Ай бұрын
ቀዳማዊ አፄ ሀይሌ ስላሴ ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ "የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ" ሳንከፋፈል ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያዊነቱ እንዳንተ ኮርቶ መኖር ቢችል! ኤፊያችን ይሜ ብለድ🫡
@user-ou3ur4wj8k
@user-ou3ur4wj8k Ай бұрын
ይቅር ማለትና ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት መገለጫ ነው፡፡ ፍቅራችሁን ያፅናላቹ! ❤❤❤
@estfanosshfraw222
@estfanosshfraw222 Ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ኤፊ በጣም ነው ምትመቹኝ
@JonsonSolomon
@JonsonSolomon Ай бұрын
Efig ይቅርታ መጠየቅህ ልክ ነክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትህን ነው ሚያመለክተው ሁለታቹም ደስ ትላላቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ❤❤
@matitube711
@matitube711 Ай бұрын
ይቅርታ የችሎታ ጉዳይ አይደለም የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ እንጂ ።
@hamditub
@hamditub Ай бұрын
በሀገረ ቀልድ የለም ግን ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው።
@Heni21_tube
@Heni21_tube Ай бұрын
ኧረ friend ማነው ቆይ ተጋባዡ።😂 ዘጭ አድርገሽ በላሽውኮ broski😅👍👍
@EstifanosHope-zn1yz
@EstifanosHope-zn1yz Ай бұрын
ፍቅር ይታገሣል ቸርነትንም ያደርጋል ፍቅር አይቀናም ፍቅር አይመካም አይታበይም የማይገባውን አያደርግም የራሱንም አይፈልግም አይበሳጭም በደልን አይቆጥርም ከእውነት ጋራ ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዐመፃ ደስ አይለውም ሁሉን ይታገሣል ሁሉን ያምናል ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናል ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም ትንቢት ቢኾን ግን ይሻራል ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ ዕውቀትም ቢኾን ይሻራል - 1ኛ ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች 13 : 4 - 7 ye mariyam lij nagi
@Baba_1275
@Baba_1275 Ай бұрын
ባንቺ ፍቅር ስጠጣ ስጠጣ ይህው ሳይሽ ሽንቴ መጣ ቆይ አንዴ ሸንቼ ልምጣ 😂😂
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
😂😂😂
@MazaMaaazaa
@MazaMaaazaa Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@naolandualem
@naolandualem Ай бұрын
ፍቅር ካለ በአንድ ኮርኪ ውስጥ ይዋኛል 🥰🥰🥰🥰
@natnaelfeyissadegefi8157
@natnaelfeyissadegefi8157 Ай бұрын
ኧረ አሰክስ አይወኝም
@brotherly971
@brotherly971 Ай бұрын
Oops😂😂😂
@redietmeles9492
@redietmeles9492 Ай бұрын
Fikerus siyaleq😂
@mathiasgebreegziabher5431
@mathiasgebreegziabher5431 Ай бұрын
after l start to watch this youtube channel, l know many things about ethiopia especially out side the country!!!! sirahn hunu betam wedijewalew keep it up!!! lijituan betammmmmmmmmmmmm new yewededkuat (menfesawi mewded) ena fetary fitsamiyachihun yasamrlachihu
@Habeshawitube0
@Habeshawitube0 Ай бұрын
“Love isn’t simply a feeling; it’s the decision to hold someone’s hand as you navigate the world’s twists and turns.”
@TemuRoyal-fo6wo
@TemuRoyal-fo6wo Ай бұрын
#የኔ አዳም❤️ ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል😘 ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ🤗 እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም #ወዴት ነህ?🤷‍♀ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w Ай бұрын
የታለች ያተ አዳም
@Kibr2000
@Kibr2000 Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@user-xi3md5lv8v
@user-xi3md5lv8v Ай бұрын
We love ሚካኤላ gen yante gen ሳክስ ነው😅😅😅youtube ቅፈላ....ምን እንደ bestfriend eko ትቀላለዳላችሁ አ.....effi please dont be like this😢😢😢its disrespect for us
@ozrobiVLOGS
@ozrobiVLOGS Ай бұрын
yo efi lucky to have her & always she will change the problem using love and keep her safe treat her like a queen bro 😉
@ABmoviesss
@ABmoviesss Ай бұрын
ፍቅር ና ይቅርታ የ 1 መቶ ብር ሁለት ገፅታ ናቸው በጣም ታምራላችሁ 🥰🇪🇹
@samiyob19
@samiyob19 Ай бұрын
11:06
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z Ай бұрын
You guys beautiful couples. Love it. You did great. I thought you are suppose 🤔 to be the one cooking lol 😆
@SamuelAlemayehu-j1b
@SamuelAlemayehu-j1b Ай бұрын
Ante telek sew new man bless you😊des telalachu betam betam😊ewnet❤❤❤love you ephi😊
@xxxtentacion_17s
@xxxtentacion_17s Ай бұрын
first efa🎉🎉🎉
@Yared-tube
@Yared-tube Ай бұрын
እኔ አንቺን ወድጄ አንቺ ወደሽ ሌላ ሚኒባሱም ሞላ አዑቶቢሱም ሞላ
@kalidabdulhakim4579
@kalidabdulhakim4579 Ай бұрын
You deserve it bro she's cute and humble ❤ God bless 🙌
@TshayeAbonhe
@TshayeAbonhe Ай бұрын
Efi i like your care for all tebarek and come to 100k😊😊😊😊😊😊
@melmeja
@melmeja Ай бұрын
Don't say BANG! ---- we mostly known this word in bad movies.
@lightyagami9365
@lightyagami9365 Ай бұрын
Jela bla
@mohamedsalih6843
@mohamedsalih6843 Ай бұрын
"ማፍቀር እና መፈቀር የ መኖር ትልቁ ደስታ ናቸው"❤
@Gersam_Mollalign
@Gersam_Mollalign Ай бұрын
በጣም ነው ምታመሩት ፈጣሪ አይለያችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 Ай бұрын
የሠው ልጅ ሲኖር ይጋጫል ብዙ ነገር ይሆናል ግን ደግሞ በተለይ ለፍቅርኛሞች እሽ እና ምን ለማለት ነው ይቅርታ መልመድ አሪፍ ነው እሽ በተረፈ መረዳዳት መተስሳሰብ አለባችሁ በተረፈ በርቱልኝ
@user-xv2mz9qv1l
@user-xv2mz9qv1l Ай бұрын
Man of the year 👏👏👏 respect 🫡
@Tsedi739
@Tsedi739 Ай бұрын
ከአንድ ወር በኋላ በህክምና እመርቃለሁ ግን ምንም ብር የልኝም😔 ብቻ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን።
@Abdela10jr
@Abdela10jr Ай бұрын
Ma brotha sometimes the best way to say "I am sorry" doesn't involve words❤
@Kirus_Entertainment
@Kirus_Entertainment 27 күн бұрын
I can't explain that how much you're cute... ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ🥰
@DinoTube78
@DinoTube78 Ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ከዚህ በዋላ እንዳታስከፋት ወደ ጥቅስ እኔ አንቺን ከማጣ ፍንዲሻ ያንጣጣ ቢገጥምም ባያገጥምም ❤❤❤
@Gech06
@Gech06 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር እና ጉርሻ ሲያስጨንቅ ነው ጥሩ ❤❤❤❤ ቢገጥም ባይገጥም እኛ ምን አገባን😂😂😂
@Chikina21
@Chikina21 Ай бұрын
Koy video edit sitareg atayewim neber 😂 bro ye video idea sitefah nwa jk lemanignawim great idea
@TemuRoyal-fo6wo
@TemuRoyal-fo6wo Ай бұрын
let's go 100k efi g
@TemuRoyal-fo6wo
@TemuRoyal-fo6wo Ай бұрын
We see you on the top
@finaNhlapo
@finaNhlapo Ай бұрын
I start to watch you KZfaq not long time you are train to entertain us that's good. Respect your partner do not do something like last that again
@EfiVLOGS
@EfiVLOGS Ай бұрын
🙌🏽🤎
@Tinsaya-br7uz
@Tinsaya-br7uz Ай бұрын
ኤፊዬ ኤፊዬ የኔ አባወራ ልጅክ መጣ እኮ እያጓራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fut_tech4974
@fut_tech4974 Ай бұрын
Nice video plus am ur fan🎉
@helutadele263
@helutadele263 Ай бұрын
ሚሚ ኤፊ ቢመጣም ባይመጣም በሩን ዝጊዉ በጣም😊😊 Love you guys ❤❤❤❤
@who_am_i_0000
@who_am_i_0000 Ай бұрын
Thanks for always being there for me, Dad. Even when those embarrassing teenage years made you want to throw me out🤦‍♂. Happy Father's Day!"👨‍👦
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Ай бұрын
ዉዉዉዉዉይ she’s so sweet 🥲 , የሀበሻ ሴቶች እባካችሁ እንደሶ humble ሁኑ።
@beneyamdaniel9391
@beneyamdaniel9391 12 күн бұрын
ዉቢት...ትለያለች...አመስግን ፈጣሪን የሰጠህን እሷን !!!
@maki4470
@maki4470 Ай бұрын
አው አታስከፋት እሺ ...ያለበለዛ እኛንም እኛንም ታስከፋናለህ እሺ ንፁ ልብ ነው ያለት ❤❤ኢትዮጵያዊ አይደለችም ብዙ የማትረዳው ነገር አለ ማስተማር እና መንገር ነው video ስትለቅ ተጠንቅቀህ ይሁን ምክንያት አንዴ ከተለቀቀ መዘዙ ብዙ ነው አኛም የምታስተምርበት የምታሳውቀን እኛም የምንከተልህ አንተ ወደንህ እና ንፁህ ልብ ስላለህ ነው እሺ❤❤ እና ፈገግታህ ጨዋታህን ስለምንወደው ነው...video ስሰራ ሁሌም ግን ንግግር በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው እሺ እና እሳን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ካለው ይቅርታ ጠይቅ ....እኛ ተቀብለናል በርታታታታ
@SurafelTefera-xr3pi
@SurafelTefera-xr3pi Ай бұрын
ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው ፍቅር ማለት ለሚወዱት የሚደረግ መስዋእትነት ነው❤
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j Ай бұрын
I wanted to express my sincere appreciation for your admission and apology. It takes a lot of courage and integrity to acknowledge one's mistakes, and your willingness to do so speaks volumes about your character. Thank you for being honest and forthright; it's a quality that truly builds trust and respect.
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
በጣም ነው የምወደው ኤፊን❤
@abrahamalemu1893
@abrahamalemu1893 Ай бұрын
Real bad man ..2000 birrun ebakeh efi
@Mustofaakadir
@Mustofaakadir Ай бұрын
ፍቅራቹ ይባረክ couple
@MuleTapiseri-gp5eg
@MuleTapiseri-gp5eg Ай бұрын
ዉበትሽ እንደ ማር ይዘንባል የኔ ቆንጆ❤❤❤
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 Ай бұрын
👏👏❤ I am proud of you
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
Delivery በ3 App ምን ያህል $ ይሰራል
20:57
Abi Tube አቢ
Рет қаралды 814
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 397 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 15 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН