34ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተዋህዶ ጌታ የተገለጠላት መናፍቅ

  Рет қаралды 61,436

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 498
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ የብዛ 🙏🥰 ፍትህ በወለጋ ላይ እንዲሁም መላው ኢትዮጵያ ላይ ለሚሞቱ ት ንጹሃን ዜጎች ፍትህ 🙏🥺💚💛❤🙏🙏🙏
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s Жыл бұрын
ሶል ይህን ትምርት ትማሪ አለህ በጣም ደስ ይላን
@jerryroza1811
@jerryroza1811 Жыл бұрын
Egzaber yemesgn lenem ant drselegn
@honeymar140
@honeymar140 Жыл бұрын
⛪️🇪🇹🇪🇷በስላሴ ስም እንደምን አመሽህ ወንድማትን መምህራችን።🇪🇹🇪🇷እንኳን አደረሳችሁ ።እልልልልል ለእናታችን ለንግስተ ሰማይ ወምድር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመለኮት ማደሪያ ለሆነች ።የእያቄም እና የቅድስ ሀና የፀሎት መልስ የሆነች ። 🇪🇷🇪🇹ሳሀሊለነ ቅድስ ሳሊለነ ቅድስ ሰአሊለነ ቅድስ እማምዬ እምዋ የኔ 😭😭😭 ደስይበልሽ።ስላቺ ሳሽብ እንባዬ ይቀድማል ።
@adrontube3361
@adrontube3361 Жыл бұрын
አሜን ግን እህቴ የሥሉስ ቅዱስን ስም ስትፅፊ በዚህ ሰ አትፃፊ ይሄንን ሥላሴ ተጠቀሚ በሁለቱ ሰ (ሠ) መሀል ትልቅ ልዩነት አለ
@honeymar140
@honeymar140 Жыл бұрын
ህራይ
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለእመብርሀን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰህ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የልብ ብርሃናችንን ይክፈትልን ቅዱስ ኡራኤል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አንቺን የቀየረ እግዚአብሔር የቀሩትም ይቀይርልን ፀጋውን ያብዛልህ ግን አጠረብን 💞👏👏👏🕊️🕊️🌻🌻
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሰመምህር እኛንም ለዚክብር ያብቃን እንኳንም ወደቀጥተኛው ትክክለኛው ህይወት አመጣሽ እህት
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን አሜን!
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ምንም ማለት አይቻልም ለሰዉ ህሊና እጅግ የሚከብድ ነገሮች ስለሆኑ የምንሰማዉና የምንረዳዉ ፅናቱን ብርታቱን እድሜ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ይሁን በርታልን ገና ብዙ ታሪክና ትምህርት እናገኛለን የግሸኗ እመቤት ከጎንህ ትሁን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኛ ጌታ እናቴ እመቤቴ ድግል እምዬ ዛሬም አለሽ በልቤ ወቅዱስ ገብረኤል አባቴ ምስጋና ይድረሳቸው። ተዋህዶ እናቴ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ባድም በሌላም ልጆቹ ን ይፈልጋል ለኛ ለልበ ደንዳኖቹ ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይከፈለዋል ተመስገንንን ደስስስ ሲል የኛንም ቤተሰቦች በጥበቡይ ወደ እራሱ ይቀይርልን ለመምህራችን እድሜና ጣና ከነ ቤተሰቡ ያድልልን አሜን!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የአለም ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ክብሩን ገለፀ የኔ አባት ስራው እፁብ ድንቅ ነው። ስሙ ከፍ ይበል ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ስሁሉም ነገር የቀራንዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ሌሎችንም በቸርነቱ ይመልስል ❤❤❤ያለነውንም መጨረሻን ያማረ የተስተካከለ ያድርግልን✝️
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር #ለቸሩ_አምላካችን_ለመድኃኔዓለም ይሁን ✝️🤲 በጣም ደስ ይላልን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለስሽ ✝️🤲👏🕊 ክብር #ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም ይሁን ✝️🤲👏🕊
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j Жыл бұрын
መምህራችን ይሁሉ በአተ ጥረትነዉ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን(፫) እህታችን እንኳን ደስ አለሽ
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ከነ በተሰብህ ለእማ ፍቅር ለ ግሸኗ ደብረ ከርበ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
አቤት ክርስቶስ ስራህ ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እኔስ በደስታ ልሞት ነው እኳን ደና መጣሽ እህታችን እድለኛ ነሽ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በርታልን
@hewetjenber8532
@hewetjenber8532 Жыл бұрын
በእዉነት እኛንም አየነ ልቦናችን ያብራልን እኛንም ለክብሩ ያብቃን ያብቃኝ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ብጣዕሚ’ዩ ደስ ዝብል ሓፍትና እንኳዕ ናይ ቤትኪ ተመለስኪ❤ ስለ ኩሉ ነገስታት እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ🙏❤ ድንግል ማርያም ትሓልወና🙏❤ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም መንገዲ ይምርሐና🙏❤
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын
ታአምር ነው እኮ አቤት እግዚአብሔር ሲመርጥ እኮ ለቤተ የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን ቅዱስ ዑራኤል የኔንም የደነደነውን አእምሮየን ይክፈትልኝ አሜን
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Жыл бұрын
አሜን መምህር የኛንም ጎዶሎ ድንግል ማርያም ትሙላልን ቃለህወት ያሰማልን
@user-qj2nd7mp8k
@user-qj2nd7mp8k Жыл бұрын
የእግዚያብሔር ስራ ይገርማል በኛ ላይ ቸርነቱን ያበዛልን አምላካችን ቸሩ መዳህኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሠው እኛ ነን ልቦናችን አደንድነን የራቅነው ጂ የኛ የጌታ ፍቅሩ ቸርነቱ የበዛ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህርእኳን ደህናመጣህልን። ውድየተዋህዶልጆች እኳንአደረሣችሁ ለእመቤታችን አመታውክብረ በአል
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግልማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤❤
@kiyasenait299
@kiyasenait299 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰክ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ⛪️✝️👏👏👏
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
እረ መምህር እውነት ነው በቆርባን የማይፈታ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታ ሆይ የኔንም አይምሮ የቤተሰቦቼን አይምሮ ክፈትልን አይነ ንቦናችንን አብራልን አሜን
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተመለሽልን እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
አንካን ለአመቤታችን ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን ሰላም መጣህ የዛሬዉ ገጠመኝ ልዬ ልብ የሚነካ የሚያስደስት አግዚአብሔር ይመስገን መላአኩ ቅድስ ገብርኤል ጠባቂ የአመቤታችን አማላጅነት ተጨምሮበት ልቤ በደስታ ተዋጠ ቀጥታ ክርስቶስን ለማያምኑ ለሚጠራጠሩ ለሰዎች ልጆች አንዲህ በቸርነቱ ይመልሳል መታደል ነዉ ይሰበሰበናል አቤት በቸርነቱ ለንስሀ ያብቃን ኦርቶዶክስ መሆናችን ተመርጠናል ደስ ይበለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አድሜ ጤናዉን አንደማቱሳላህ ይስጥህ አግዚአብሔር ይመስገን
@user-zi4et4nr7m
@user-zi4et4nr7m Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ለናታችን ለግሼኔ ማሪያም አመታዊ ክብረ ባህል በሠላም በጤና አደረሠን አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንዲሁም ቤተሰቦቼ ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን አመታዊ ክብር አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁንልን ሀገራችን ሰላሟ የሚመለስበት የሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ የሚማርበትና ያለነውን ለንስሐ የምንበቃበት ይሁንልን መልካም እለተ ሰንበት ላዳምጥ ነው ገና ላይክ like 👍👍👍 አንርሳ ቤተሰቦቼ
@user-zt9eh2lq6y
@user-zt9eh2lq6y Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን እንኳን በሰላም ወደ እምየ ተዋህዶ ቤትሽ ተመለሽ እህታችን በስደት ያለነውም ለዚ ክብር ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@likinashmekonnen3060
@likinashmekonnen3060 Жыл бұрын
መምህር በእውነት በደስታ እያለቀስኩ ነው የሠማሁት ለእሷ የደረሰ ጌታ ለሁላቾን ያድርግልን
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ይሔን ወደ እኛ ስላቀረብክልን በጣም እናመሠግናለን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
እኝህ እናት በጣም እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ልጃቸውን ከጃቸው ወጥታ እጃቸው ገባች እግዚአብሔር ይመስገን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ተወደቅንበት የሚያነሳ አባት አለን ሁላችንን ለስጋ ወደሞ ያብቃን ⛪⛪⛪⛪🕊🕊👏👏👏
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
ሰላም ለኩልኩሙ የእዉነተኛዋ የተዋህዶ ልጆች እፅብ ድንቅ የኣምላካችን ሳራ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህወት ቃል ያሰማልን በእዉነት
@abaynashararso593
@abaynashararso593 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደነ መጣህ የመጀመሪያ ነው ስኳሚት እመ አምላክ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሰን አደረሳቸው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asterworku3833
@asterworku3833 Жыл бұрын
😭😭😭አቤት እንዴት እዳስለቀሰኝ ያለንበትን ማወቅ ማጥበቅ መጠበቅ መፅናት እግዚአብሔር ሚስጢሩን ጥበቡን ማስተዋሉን ያድለን አሜን🙏
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በእውነት ደስየሚል ገጠምኝ ነው
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን በአዳምና በጠና ይጠበቅልኝ አግዚአብሔር አምላክ አሜን 👏🌹
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ለሁሉም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን አምላክሆይ ተገለፅ ጌታ ሆይ🕯🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ተአምር ነው ክብር ምሰጋና ይድረሰው ለልዑል እግዚአብሔር
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋየ ይሄ የአንተ የድካም ውጤት ነው እግዚአብሄር በአስተምሮትህ ላይ አድሮ ከሲኦል ወደ ገነት እየመለሰን ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ብእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ የእኛ እንቁ
@helentesfai4130
@helentesfai4130 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ጌታችን መድሀኒታችን የተመሰገነ ይሁን
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት አምላኬ ሆይ የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በዚች ምድር ላይ ሊላዉ ሁሉ ከንቱ ነዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ፫
@selamawithailu6025
@selamawithailu6025 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአለም መድሀኒት በቤቱ ያለነዉንም እንደእህታችን ይባርከን አሜን!
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ይህ ገጠመኝ ሳይሆን ታአምር ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመድሐንያለም የሚሳነው ነገር የለም እየሰማሁ አለቀስኩ ተመስገን ለሷ የደረሰ መድሐንያለም ለኛም ይድረስ መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቤተሰብ ይባረክ
@wobitwodaj7920
@wobitwodaj7920 Жыл бұрын
ሠላም መምህረ እዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አዴረሳችሁ ለእናታችን አቅድስት ድግል ማሪያም ለግሸን ደብረ ከረቤ ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅረ ትስጥልን አድነትን በልባችን ታስፍንብን አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው ትበለን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን 🥰🥰🥰🥰
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
እንደምን ዋላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን አደረሳቹ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k Жыл бұрын
መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን
@hailus7714
@hailus7714 Жыл бұрын
Short videos are very good for attracting new believers. For the regulars like us, we watch all videos of various length.
@marshethailu
@marshethailu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም ደስ ሚል ገጠመኝ የሁላችንንም አይምሮ ቅዱስ ኡራኤል ይክፈትልን ኤፍታህ ይበለን ወለተ ስላሴ ሀይለ ገብርኤል ሰይፈ ገብርኤል ብላቹ በፀሌታችሁ አስቡን
@elk5824
@elk5824 Жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን መምህር ቃል ህወት የስማዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአቢሔር ጸጋ የብዛሕልካ።ስብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር። ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 Жыл бұрын
እልል እልል እልል ደስ ይላል ለሁላችን ይህ ቀን ይስጠን
@senibekalu4302
@senibekalu4302 Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን የስንቱን ህይወት ተቀየረ በአንተ ትምህርት
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስስስስ የሚል ተአምራት ነው የድንግል ልጅ ክብር ይግባው መምህር ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ እንክዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-hj5ui2zt1b
@user-hj5ui2zt1b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃህለይወይትያሰማልን መምህራችን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏❤️❤️🙏🙏🙏
@moktad6722
@moktad6722 Ай бұрын
ማነው እንደኔ የሚያቃጥል እንባ የሚያስለቅስ ታረክን በ2016 የሰማ መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ያድልህ ተስፋ ላጣን አምላክችን አብሮን እንደሆነ አሳይተኸናልና 🙏🙏🙏🙏🙏
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን እሷን ለዚህ ያበቃ እኛንም ይጥራል ለንሳሃ ያብቃን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@user-nn7oo6iv8m
@user-nn7oo6iv8m Жыл бұрын
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችንን የሞት ደብዳቤ የቀደደላት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን ወደ ትክክለኛ እምነትሽ ስለተመለስሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል መምህርየ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ያስተማረን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሌም የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💚💚💚💚✝✝✝✝✝
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ እናታችን እንኳን ደስ አልዎት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cd2yt1jo9x
@user-cd2yt1jo9x Жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ ዉድ የተዋህዶ ልጅች እኳን ለመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዉይ በአለ አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በጣም የሚደቅ ታምር ነው የድግል ማርያም ልጁ ቅድስ አማኒል የተመሰገነ ይሁን ለኛም ወደ ቅድስ ስጋና ደሙ ያብቃን መምህረችን ፀጋው ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ወንድሜ ሰላምህን ያብዛልህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንድ ቀን አግኝቼህ እመሰክራለው እግዚአብሔር በናንተ አድሮ መምህር ግርማ እና አንተ ታሪኬ ተቀይርዋል ምኞቴ ተሳክትዋል ከነልጆቼ ባለቤቴ መቁረብ ነበር የምመኘው ያ ተሳክቶልኛል እልልልል ለእመቤቴ ማርያም ለመድሀኒአልም የማመሰግንበት ቃላ የለኝም ምስጋናዬ እንባ ነው ውስጤ ሀሴት ነው ምስጋናውን ክብሩን ሁሉ ይውሰዱ እግዚአብሔር ይመስገን :: ፀጋውን ያብዛላቹ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርላቹ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙌🏾❤️🙌🏾❤️
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድግል ማርያምልጅ እኳንም ወደትክክለኛው ኢየሱስ ክርስቶዎስ አምላክነት መጣች እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen ✝️⛪👏👏👏👏🥰🥰♥️🥰🥰🥰
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እጀግ በጣም ድንቅ የሚል ታአምርነው ሎቱ ስባአት እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል መምህር እኔ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት ምን አይነት ምርምር ነው እግዚአብሔር ሆይ ክብርህ በኢትዮጵያውን ላይ አንተን በካዱለይ ትገለጽ ዘንድ እንማልዳለን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህሬ በጣም ይገርማል አስለቀሰኝ ከምር የዛሬው ውይ ፍቅሩ😥🥰🥰
@ጊዜ_ለኩሉ
@ጊዜ_ለኩሉ Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ይሄ ገጠመኝ ሳይሆን ተአምር ነው በእውነት ክብር ምስጋና ይሁን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ አሜን ፫
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ነው ድንቅ ተአምር ነው መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን 🙏
@mazamaza9990
@mazamaza9990 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲✝️🙏🙏🙏
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Жыл бұрын
በስመአብ የእግዚአብሔር ጥሪኮ ቀኗ ሲደርስ በአንድ ግዜ ነው የምትመለሰው ተመስገን መድኃኔዓለም ሆይ የጠፉ ወገኖቻችን እንዲህ በምህረትህ መልስልን !!!
@user-wt7hb2rk1p
@user-wt7hb2rk1p Жыл бұрын
እሽ መምህር እናደርሳለን በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም
@shewadegef3089
@shewadegef3089 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
እልልልልልልል በእውነት እንኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ተመስግን ይሁልብን ሰለ ሀሉም ነገር በእውነት በጣም ደስ አለንልን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የመቤታችት የቅድሥት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
@netsiabera8897
@netsiabera8897 Жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአበሔር ስራ ድንቅ ነው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@tilahun4800
@tilahun4800 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
በእወነት በጣም ደሰ ይምል ነው ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰🥰🥰🥰
@user-gs7ml9kx8t
@user-gs7ml9kx8t Жыл бұрын
መምህራችን ውድ የተዋህዶ. ልጆች. እኩዋን ለመቤታችን. ለድንግል. ማርያም አመታውይ ክብር አደረሳችሁ. አደረሰን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ድንቅ ነው አምላካችን የዚህ ክብር እኛንም ያብቃን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛል አሜን ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን🙏🙏🙏
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 Жыл бұрын
እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቤ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@ruthtesfay4800
@ruthtesfay4800 Жыл бұрын
Ellllllllll
@ruthtesfay4800
@ruthtesfay4800 Жыл бұрын
Egzber yimsgen kebrun yiwsd medaniyalem
@ruhama561
@ruhama561 Жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህ ቃለሂዎት ያሰማልን እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዝኣብሔር ይመሰገን የመድሃኔኣለም ክብር ምስጋና ይገብዋል እዉነት ሃገራችንም ሰላም ያርግልን ኣንተም የኣግልጉሎት ዘመንህ ይባርክልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ በተስብህ ዉድ መምህራችን🙏🙏🙏💖💖💖💖
@user-zy7vp2ut8i
@user-zy7vp2ut8i Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የኛን የሀጢያተኞቹንም አይምሮ ክፈትለን የልምድ ኑሮ ብቻ ሆኖብናል 😥እንዳይቀር ብቻ እሰግዳለሁ እጸልያለሁ እጾማለሀ ሁስጤ ባዶ ነዉ😥😥በጸሎታችሁ አስቡኝ አይምሮዬ ምንም አይዝ እየጸለይኩ እየሰገድኩ አይምሮዬ የለም ይሰልበኛል ባልሆ ሀሳብ ልቤ አይምሮዬ ይበተናል ስጨርስ ነዉ የምነቃዉ😥😥😥😥
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እህታችን እይኳን ወደ ተዋህዶ እምነት በሰላም በጣሽ በእዉነት ክበር ለመድሐኒአለም ይሁን ምንይሳዋን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገነሰ ወንድማችንንን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@helen2658
@helen2658 Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እርስዋን የረዳች እመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ሁላችንም ትርዳን የቀሩትንም ወደቤታቸው ትመልሳቸው
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 Жыл бұрын
የድግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ታምር ነዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እናንም በቤቱ ያፅናን ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቸር እና ቅርብ አምላክ ነው እኛ እኮ እድለኞች ነን ማርያምን⛪⛪⛪
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለመቢታችን አመታዊ ከብር ባአል ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልከ አሜን
@firehiwotdemisse3004
@firehiwotdemisse3004 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ለእህታችን የደረሰ መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ደርሶ ከማናቀዉ እስራት ይፍታን
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Жыл бұрын
@mimifirew1943
@mimifirew1943 Жыл бұрын
መምህር እንደምን አሉ ከነቤተሰብዎ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ደና ነኝ ይሄ ገጠመኝ ተአምር ነዉ እግዚአብሄር አምላክ የዚችን ልጅ ሕይወት ወደራሱ እንደመለሰ የኔንም የቤተሰቦችንም ህይወት ወደቤቱ ይመልስልኝ ዘንድ በጸሎትዎ አስቡኝ መምህር በጣም ደስ የሚል ተአምር /ገጠመኝ/ነዉ ያዳመጥኩት ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጸጋዉን ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን እንኳን ደና ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስችልን የጠፉትንም ይመስልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእውነት እስኪ እደኔ ደስ ያለው ይሄ ገጠመኝ ላይክ
@user-yl9et7sm8k
@user-yl9et7sm8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,4 МЛН
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН