39ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእንባቸው የተፈወሱ አባወራና ባለስልጣኗ ከነቤተሰቧ ተጠመቀች

  Рет қаралды 35,674

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 406
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
8 ሰዎች ፥ 1 ሰባኬ ወንጌል በዚህ ትምህርት ሰጥቼ ፥ የምችለውን ኣስረድቼ ወደ ኣምልኮ ህይወት ገብተዋል። 5ቱ ቅዱስ ቁርባን ወስደዋል። ኣንዱ በኣባታችን ጉባኤ ተፈውሰዋል። ሌሎች ደግሞ በመንቃት መንገድ ያሉ እግዚኣብሔር ያግዛቸው ዘንድ የቻልነውን እናግዛቸው።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እንባየን ወደ ስግደት ቀይርልኝ አሉ አባቴ ፍቅረ እየሱስ , በረከተወ ይድረሰን !!!!!
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebagebremedihin2985
@abebagebremedihin2985 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@abdulazizadem2154
@abdulazizadem2154 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እረጅም ጤና ይስጥህ በፀሎታችሁን አስብኝ ወለተስላሴ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን
@redietmarkne933
@redietmarkne933 Жыл бұрын
እስቲ መምህር ተስፍሽን ምትወዱ 👍👍👍ግጩኝ
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l Жыл бұрын
ለነዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚኣብሄር ለኛም ይድረለሰን የኚህ የተቀደሱ ኣባት እንባ ለኛም ይርዳን በእውነት እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል ተመስገን ኣምላክ ሼር ላይክ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 በምህረት አይኑ ሚመለከትን ሀጢያታችንን ስንፀፀት ሚሰርዝልን ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን ❤️❤️❤️
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
እመብረሀን ታስብሽ
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen egizeabiher yasebeshii
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል በእውነት ከደስታ ብዛት እያለቀስኩ ነው የሰማውት ወንድም እህቶቼ በርትተዋል ወዬልኝ እኔስ መቼ ይሆን አራሴን አትርፌ ለወጌኔ ለቤተሰቤ የምደርሰው 😭😭😭 ቅድስት ስላሴ ይክበር ይመስገንልኝ እርስ በርስ እንዲህ እንድንማማር የፈቀደልን የመዳኛ መንገድ የከፈተልን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ እንዲሁም እህቴ መድሃኒአለም በናንተ አድሮ በሰራው ባዳነው ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ሁላችሁንም በቤቱ በንፅህና ያፅናችሁ ልባቸው የደነደነውን ልቦና ይስጥልነን አሜን 🙏🙏🙏 መምህራችን ፀጋውን ጥበቡን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልክ ባንተ አድሮ የሚሰራ የድንግል ልጅ መድአኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን🌼🌼
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
አገር ለመግባት ፈተና እየሆነብኝ ነው ቆርጪ ጠቅልዬ ልገባ ስል ቀረው ደርሼ ለመምጣትም ፈተና ሆነብኝ ሄጄ ልስራ ያስብኩት ጉድነበር አስቀረኝ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
@@user-yc4vw9se2w ስለት ተሳሊ ገዛ ሁሉም ይስተካከልሻል
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
እንደው ሥለመቤቴ ማርያም ሥትሉ በፆለት አሥቡኝ ባለቤቴ በጣም ሱሰኛ ነው ይቅማል ይጠጣል በቃ ብሩን ማባከን ነው ወለተ ገብርኤል ባለቤት ብላችሁ ፀልዩልኝ መንፈሱ እኔን ለማናደድ ነው የሚጥረው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
@@seve3476 እግዚአብሔር ያስብስ እህቴ ስትሰግጅ ልብሶችን በውስጥ አድርገሽ ስገጅ በቀበቶው ባርከሽ ቀጥቅጭው ለቤሌ ያልሽ ስገጅ አይነ ጥላን አናጃት የሰላቢት መንፈስና ትዳር በትን ተብሎ የተላከ ነው እደዚ የሚደርግ አዳልሞቴ እና ጠቆር ወሰን ጋላ የመጠጥ የሽሻ እና የጋጃ የሲጋራ ወልፍ ናቸው ከተመቸሽ ሱባየ ያዝ ካልተመቸሽ ግን አድንኖ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር አይነ ልቡን ይመልሰው ባችብቻ አደለም ሲስተሙን የቀየረ የሁላችን ችግር ነው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
@@seve3476 አይዞሽ እህቴ እኛ እድለኞች ነን ዋናው ያንቺ ስለመንፈስ መንቃት ነው ። መምህር እንዳስተማረን ከእህቶች የሰማሽውን ተሞክሮ ልብሱን እየለበስሽ መስገድ በሚበላው በሚጠጣው ነገር ሁሉ ትንሽ ቅባቅዱስ የቅዳሴ ፀበል ጠብ እያደረግሽ መስጠት የክርስትና ስሙን በእጅሽ ፅፈሽ መስገድ አንቺም ደጋግመሽ ፀበል መጠመቅ ንሰሃ መግባት የምትወጅውን ታቦት በደንብ መማፀን ስለት መሳል። አሸናፊነትን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ሰቶናል። ሳትሰለቺ በርቺ አይዞሽ ለቁርባን በቅታችሁ በገጠመኝ ከመምህር እንሰማሽ ይሆናል ❤❤ 😂😂 እና መጨነቅ ሳይሆን ተስፈኛ መሆን አለብሽ ። ባለሽ ሰሃት ሁሉ ገጠመኝ አዳምጪ ጠንካራ ያደርግሻል እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i Жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ብእውነቱ ለእንዚ ቤተስብ የደርስ ልእል ባህር እግዚአብሔር አምላክችን ስሙ የተመስግነ ይሁን ለእኛም ይድረስልን መምህር በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ሰው የለም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይደርስልን አሜን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
አሜን
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 7 ай бұрын
Amen
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 7 ай бұрын
Amen
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አስተማሪ ትመህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኛም እግዚአብሔር ይለዉጥን
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይድእንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ❤️❤️😍🙏
@mulubakele7786
@mulubakele7786 Жыл бұрын
ምነው ድሮ ብትወለድ እንዲህ ተጠላልፈን አንቀርም ነበር ተባረክ
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስስ ሲል የእኝህ አባት እንባ በእዉነት እኛንም ሰዉ ያርገን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእህታችን ላይ አድሮ ይህን እፁብ ድንቅ ስራ ስለሰራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 Жыл бұрын
መምህር ባንተ ትምህርትማ ያገኘነው ጥቅም በቃላት የሚገለፅ አይደለም ግን ዋጋህን እግዛብሄር ይክፈልክ እኛማ ደካማ ነን እውነት መምህር ዘመንህ ይባረክ ምንም ልልክ አልችልም ተባረክልን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እውነት ነው እድሜህን ያርዝመው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው❤✝️ድንቅነው መምህር ቃልም የለኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ድካምህን ሁሉ ለፍሬ ያድርግልህ❤❤✝️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አሁን መግባቴ ነው አዳምጬ አኮምታለው ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች
@zetewahdotube1905
@zetewahdotube1905 Жыл бұрын
ደሕሪኝ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የመጥምቁ ዮሐንስ በረከቱ ይደረብን ወረሀ መስከረምን ባረኩ የሰጠን ወርሀ ጥቅምትን ባርኩ ይሰጠን የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ወገቤን ከሚባለው በላይ ያመኝ ነበር ቀና ብዬ እራሱ መቆም አልችልም ያልሄድኩበት ሆስፒታል አልነበረም ለሊት መተኛት እስከሚያቅጠኝ ነበር የሚያመኝ ታድያ አንድ ቀን ዩቱብ ላይ ድንገት ስገባ ያንተን ቪዲዮ አገኘሁ ከዛም ያላማቋረጥ ከመጀመርያው ጀምሮ ማዳመጥ ጀመርኩ አንተ የምትለውን በሙሉ ተገበርኩት መስገድ የማይታሰብ ነበር ከዛ በለቅሶ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ለመንኳት የዛን ቀን አንድ ህመም ሳይሰማኝ ተኝቼ አደርኩ በማግሱ ከእንቅልፌ ስነሳ እራሴን ማመን አቃተኝ ያሁ ለስንት ዓመት ሲያሰቃየኝ የነበረው ህመም በአንድ ቀን ተወገደ አሁን ከሃገር ውጪ ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገሬ ስመጣ በአካል የማገኝህ ይሆናል ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ ስጠብቅ ነበር መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ 😘😍ሰላም ውድ ተማሪዎች ሰላም ለዕናት ሀገራችን ሰላም ለስደተኞች ሰላም ፍትህ ለእስረኞች 🙏🏿ኢትዮጵያ ውስጥ በዘረኝነት በጦርነት ለሚያለቀው ሕዝብ እግዚአብሔር ይድረስለት በእውነት 🤲🏽🥺እንፀልይ በተለይ ለሀገራችንና ለቤተክርስቲያናችን 🙇‍♀️🙇‍♀️
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Жыл бұрын
መምህር ስላን ቃላት ያሰኛል መናገር አምላክ እኛን ለማዳን ስለወደደ አንተን አዘጋጀ አይዞህ ምንም አይነካህም ከነቤተሰብህ አምላክ ይጠብቅህ
@21Maryam2
@21Maryam2 Жыл бұрын
እድሜ ያድልልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህ ላረገ ጌታ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ይህ ቤተሰቦች ብዙ ተምረናል ከሕይወታችሁ በእውነት አባታችን ፍቅረ ኢየሱስ በጸሎት አስቡን ሁላችን ሕዝበ ክርስትያን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 Жыл бұрын
ውንድማችን ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
መምህር የአባባ አልጋላይ ሆኖ መዳን የየእግዚአብሔርን ተአምር እያዳመጡ መለወጥ እፁብ ድንቅ ነው ። የእሳቸው በረከት የኢትዮጵያ ፈውስ በእኛም ላይ ይደር።
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 Жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅነው። ፀጋውን ያብዛልህ እቁ የተዋህዶ መምህር።
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ባለታርኮቻችንን የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይስማ
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው የቤት ሰራተኛዋ እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ድነሽ ለአባታችን የመዳን ምክንያት በመሆንሽ በመቀጠል እደምታገቢው ተስፋ አደርጋለሁ የአሰሪሽን ቤተሰብ የሆነ ልጅ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራክ ድቅ ነው ስም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን 💚💛❤️
@user-jw2gy9bl3t
@user-jw2gy9bl3t Жыл бұрын
የናንተ የረዳ ኣምላክ ለኛም ይርዳን ወለተ ሃይማኖት በፀላታቹ ኣስብኝ 👏😭
@user-xc1db8kn9l
@user-xc1db8kn9l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በነዚህ ቤተሠቦች የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ለኛም ለመቀየር ንፁሑ ልቦናን ይስጠን አሜን ወለተ ኪዳንን እና ቤተሰቦቼን በፆለታችሁ አስቡን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
በዉነት ደስ የሚል ደስታ ነዉ እግዚአብሔር እኛንም ለዚ በረከት ያብቃን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣፣ይመሰገነ፣ እናቴን፣የሰጠን፣ፈጠርይመስገነ ማምህራችን፣ቃለ፣ህይወትን ያሰማልነ🤲🤲✝️✝️🤲🤲🕯🕯🕯👏👏👏🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌻🕊🕊🕊🌾🌻💐💐🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
መምህርዬ እንዴት ነህ? እኔ ደህና ነኝ ። እሚገርምህ መምህር ያንተን ት/ት ማዳመጥ ከጀመርኩ አንስቶ እስከአሁን ሁሉ ነገሬን ቀይረከዋል። ንግግሬን፣ው ሎዬን፣ አዳሬን፣ አስተሳሰቤን ……መምህር እግዚአብሔር አንተንአስቀምጦልናል።እድሜህን በበረከት ፣ በሰላም፣በሀሴት ያቆይልን።እመብርሃን በሁለመናህ ትቁም ትቅደም ።ልጆችህን ሊቀመላእክ ቅ/ሚካኤል ሲወጡ ሲገቡ በሁለመናቸው በቅዱስ በፍፁም ሰላም ክንፉ ይጋርዳቸው። አሜን(፫×)። በረከትህ ይደብን። አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችልን የኔ ውድ አባት 💚💛❤_
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
መምህር ይሄ የድካምህ ፍሬ ነው እንኳን ደስ አለህ በእውነት ያስለቅሳል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 🙏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ እዮም❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤🙏 ንኩሉ ወዲ ሰብ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወና❤🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
ገጠመኝ ለኔ ህይወቴ ነው ኢትዮጵያ እስከምንገባ በስልክ ንስሀ መግባት እኔና ጋጓደኞቼ ተጠቅመንበታል ለእግዚአብሔር መበርከክ እዳለብን ካተ ትምህርት ተረድተናል አስራት ለማውጣት ስለት በማድረግ ይህም ጠቅሞኛል ዋናው ለንስሀ ቀድሞ መፀፀትን ተሚሬበታለሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስገባ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ዝብየ ገጠመኝ በሚሞሪ መስጠትን እመኛለሁ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
እኔ አደኛነኝ ኑ እህት ወድሞቸ እንማማር ሽር ላይክ👍 እያደርጋቹህ ለሌሎችም አካፍሉ መምህርዬ አዳምጨ እመለሳለው💕😍😍
@mikiman1625
@mikiman1625 Жыл бұрын
ወንድሞቼ እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ክርስትና ስሜ ሀይለ ሚካኤል ነው አደራ ችላ እንዳትሉኝ
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
እግዚቡአሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💒💒💒👏👏👏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
መምህር በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ድንቅ ስራ ለሚሰራው #እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ የልቤን ብርሐን አብራልኝ የዚህ ቤተሰው ህይወት የለወጥክ #አምላካችንእግዚአብሔር ሆይ የሁላችንንም ህይወት ለውጥልን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ግሩምና ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያነቃ ሌሎችም ያንቃ በቤት ስራተኛዋ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ይህን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞❤
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማች ከሩቅሁነን እየሠማን ትልቅለውጥ አግኝተናል!!!
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የልባችንን መሻት የሚፈፅም አምላክ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
ጌታሆይ ልቦናየን ለመናፍስት አሳልፈህ አንዳሰጠኝ በጣም አስተማሪነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድየተዋህዶልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ እኔንደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተማርያም ብላችሁ❤❤💒❤❤❤
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
ስትገቡ👉👍👍👈አድርጉ ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛ ቤተሰብም ይድረስልን ህይወታችን በሙሉ የተመሰቃቀለ ነው አንድ ደና ኑሮ የሚኖር የለም::ከእኔ የበረታችሁ ወለተ ኪዳን እስከ ቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የአባትችን በረከት ይደርብን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት መምህሬ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልል👏እልልልልልእልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልል👏እልልልልልእልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐እልልልልልልል🌿💐_
@user-wt7hb2rk1p
@user-wt7hb2rk1p Жыл бұрын
መምህር በፀሎትክ አስበኝ ከነቤተሰቦቼ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ገብረ እየሱስ ያረፈች እህቴ አፀደ ማርያም
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@gelilagelila502
@gelilagelila502 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ቆየው ያልካቸውን መተግበር ላይም ጥሩ ነኝ ግን ቶሎ ተስፋ እቆርጣለው በጣም እሰላች ነበር በዚህም በጣም የሚያስጠላ ስሜት ይሰማኝ ነበር እናም ለአንተ ስነግርህ ለምን እስከዛሬ ስጋ ደሙን አልተቀበልሽም የኔ ተማሪ ከሆንሽ አልከኝ ከዛ የፍልሰታ ፆም ተቀበልኩ እናም በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜ ለአንተ እንድቀበል አደረከኝ እናም ያ የሚያስጠላ ስሜት አሁን ጠፍቶልኛል ወይም ይመጣል ቶሎ ይጠፋል እናም በጣም አመሰግናለሁ መምህር የዘላለም ህይወት ስላገኘው
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ሰለማይነገ ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታን እምነትዎ አድኖታል በጣም ደስሰሰሰ የሚል ታሪክ ነው እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት። አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የልፋትህ ውጤት ነው መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k Жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💐🌱🌹 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🍀💐🌹 መምህር በጸሎት አሰብኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነበረ ግን የመስማት እድል ያለው በጣም ትንሽ ሰው ምክንያቱም አብዛኛው ዩቱብ አይጠቀምም ለህዝብ ማዳረስ የምትችለው ፍለሽ በየሀገሩ ብታሰራጭ አሪፍ ነው ይበልጥ ብዙ ሰው ትቀይራለህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የምንሰማውን ለለውጥ ለፍሬ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል ነፍስን ያለማማል ተስፋን ይሰጣል እኛም እየጣርን ነው ብቻ አሹአፊነት በበዛበት ጊዜ የሚከብድ ቢሆንም ቀስ በቀስ ግን እየተቀበሉን እየተረዱን ነው ተመስገን ተመስገን እናንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏👏
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ እኔ ጋደናየ ትምህርትን ላከችብኝ ከዛ ሳዳምጥ ሌሊት ሆነ ገጠመን የቡዳ መንፈስ ነበር የምህርት ነበር ገረመኝ ደሞ ፈራሁ መስገድ መጾም ሲጀምር ጠላቴ አየሁት ሰላቪ መንፈስ የተላከብን ተሸመድምዶ ኩርሙት ብሎ ቁች መንፈሱ በሰውየው የላከዉ መልክ ይዞ መጣ? ሰርተህ አትበላም ወይ ብየ ስተይቀዉ እነሱ ላኩን ይለናል በህልሜ ነዉ። ይህን የ መምህር ተሰፋዬ ዉጤት ነዉና። እልልልልልል በሉ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ልዑል እግዚአብሔር አሜን። ተባረክ መምህር ተሰፋዬ እድመ ጤና ይስትህ።
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንባየን ወደ ስግደት ቀይርልኝ አሉ አባቴ ፍቅር እየሱስ በረከት ይደረሰን ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን
@kokobtaye9444
@kokobtaye9444 Жыл бұрын
እንባዬን ወደ ስግደት ቀይርልኝ 🙏 በረከትዎ ይድረሰን 🙏
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 Жыл бұрын
Amen
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 Жыл бұрын
ስለሚናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን አባታችንም እንኳን በስጋም በነፍሰም ተፈሱ ለእናንተ የደረሰን አምላክ ለእኛ የድረሱልን እህታችን እግዚአብሔር ፈፀምቼሁ ይሳማረልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይብረታልን
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አግዚኣብሄር ይመሰገን ሰንት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልኝ የመዳም ቅሞመች ገባ ገባ በሉ አንማማር
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር አቤቱ ጌታሆይ ንጹህ ልቦና ፍጠርልኝ
@user-ww7gh1zn6j
@user-ww7gh1zn6j Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታች የደረሰ አምላክ ለኛም እድረስልን አሜን 🙏🙏🙏 እኔም አንድ ቀን እድናለሁ ብዬ አምናለሁ 😭😭😭 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ 🙏🙏🙏
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
የሚገረም ገጠመኝ ነው እግዛብሔረ ሁላችንም አዳምጠን ወደሰግደት ተግባረ ላይ እንድናውል ፈጣሪ ይረዳን እንቁ መምህራችን እግዛብሔረ ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን 🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሀገርችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር በመንፈስ ያልተጠቃ የለም ግን የምቃወመው ተይዞ ስለሆነ በጋራ እንፀልይላችሁ ነገ ይመጣሉ መምህር በጣም እናመሰግናለን ከሀገር ውሰጥ እስከ ሀገር ውጭ በትምህርት ነቅተን ዘመቻ ላይ ነን ፈጣሪ ብፈቅድ ከእኔ ቤተሰቦቻችን እና ጎሮበታችን ጋደኞቻችን ተለውጠን ለገጠመኝ እንመጣለን
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 Жыл бұрын
እውነት መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚግርም ታሪክ ነው የነሱን ሂውት የቀየረ አምላክ የኒም በተሰቦች ይቀይልኝ
@user-np8iu2hm6z
@user-np8iu2hm6z Жыл бұрын
መምህር ላመሰግንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ልጄ ለረጅም ግዜ ፎረፎርና ዓይና ሽፈፍት ነጭ ነገር ወጥቶ ዓይና ይቀላ ነበር በትምህርትህ ላይ መልከ ሩፉኤል ጥሩ ነው ስትል ሰምቼ መልከ ሩፉኤል ስታነብ በ2ቀን ዳነች ይህ ባልናገር ሀጢያት ነው እውቀትህ እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያድርግልህ ያድርግልህ
@tsigereda476
@tsigereda476 Жыл бұрын
ወይ መምህር የዛሬው ትምህርት ልብን የሚነካ በጣም የተደሰኩበት ትምህርት ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ ።
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y Жыл бұрын
መምህር ባንተ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተ ሰቦችህ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእቤቱ ያኖራቹ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
የኔ ዕንቁ መምህር እኔ ያደረኩት ሳይሆን የተደረገልኝ እና ምን አይነት ለዉጥ ላይ እንዳለዉ ልፃፍ ትምህርቱን እንዴት እንዳገኘዉት እና በዛዉም ጓደኛዬን ላመስግናት!መምህር እኔ ሃይማኖቴን ልቀይር ነበር አሁን ያለሁት ውጭ ሀገር ነዉ ከፍቅረኛዬ ጋር የተለያየ ሀይማኖት ነን ስለዚ እኔ እሱን ማግባት ብቻ ነዉ የሚታየኝ።እናም ስለሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ፀሎት ስግደት አላዉቅም ነበር አንድ ቀን በስደት አለም በዩቲዩብ ቪድዮ ኮሜንት ላይ ያወኳት ጓደኛዬ ነበረች እስኪ ኢሄን ትምህርት አዳምጪ ብላ የ live ፕሮግራምን ሼር አደረገችልኝ ከዛች ቀን ብኋላ የአንተ ቻናል ላይ መዋል ማዳመጥ ጀመርኩኝ።ከዛም ማንም ስገጂ ፀልይ ሳይለኝ እራሴ በትምህርቱ መሰረት ስግደትም ምን እየተባለ እንደሚሰግ አይቼ ወደተግባር ገባዉ።ብዙ ምልክቶችንም ማየት ጀመርኩኝ ወደ ፀሎት ከመግባቴ በፊት ሰላም የለኝም ምን እንደምሰራ አላዉቅም ገንዘቤም የት እንደሚገባ አላዉቅም።አስራት የሚባል አላዉቅም የ11 "ወር ደሞዝ ምኑንም ሳላውቅ አጥፍቻለዉ ከዛ አስራቴን ማዉጣት ጀመርኩኝ ከዛ ብኋላ ገንዘቤ ተባረከልኝ።አሁን የማየዉ ህልም እራሱ በጣም ከባድ ነዉ በጣም ያስጨንቀኛል እናም የምወደዉን ሰዉ ሃይማኖቴን አልቀይርም በቃ ተወኝ አልኩት ከእምነቴ የሚበልጥብኝ ነገር እንደሌለ ገባኝ።ከዛም በዝምታ ውስጥ 7 ወር ሞላኝ ትምህርቱን ሳዳምጥ ከኔ ከቤተሰቦቼ አልፎ የጎሮቤትና የጓደኞቼ ሕይወት ይታየኝ ጀመር በመንፈስ የምትሰቃይ አንድ የጎረቤታችን ልጅ አለች አርሴማ ገዳም ከገባች አምስት አመቷ ታዲያ ኢሄን ትምህርት እንዴት ብዬ እንደማደርስ ግራገባኝ አንዴ የሰፈሬ ልጅ አዲስ አበባ እየሄደ እንደሆን ሲነግረኝ ብር ልኬለት አንተ ጋር ላኩት ፍላሽ አስጭኖ እንዲሰጥልኝ አደረኩ ብዙ ወጣቶች አብሮ አደጎቼ በሱስ የተጠመዱ አሉ አስባቸዉ ነበር ትምህርቱን ሲሰጣቸዉ ወደዱት ያስፈራል ይላሉ ግን መቀየራቸዉን ገና አላወኩም።እኔ ግን በጣም ያሳሰበችኝ ገዳም ያለች እህታችን እንዴት ላግኛት ስደት አይሞላ ብዬ እየተጨናነኩኝ አጋጣሚ ሆኖ ከወንድሟ ጋር በስልክ ተገናኘን ትምህርቱን ሰጠዉት አሁን እያዳመጠ ነዉ።እሱም በመንፈስ ተሰቃይቷል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ገዳም ሂዶ ከመጣ ወዲ ሕይወቱ ተስተካክሏል የሚገርመዉ እኔ ፀሎት ከጀመርኩኝ ብኋላ አለም ላይ ምንም አያጓጓኝም በመንፈሳዊ ህይወት እንድኖርና መንፈሳዊ የሆነ ባል ስጠኝ በቁርባን ማግባት የሚፈልግ ባል ስጠኝ ነበር ፀሎቴ እና የዝች ልጅ ሕይወት ላይ እንዴት አድርጌ እንደምሰራ ገራ በተጋባዉ ሰዓት ወንድሟ ለትዳር እንደሚፈልገኝ ነገረኝ የሚገርመዉ ቀድሞ በቁርባን ነዉ የምንጋባ አለኝ በጣም ደስስ አለኝ ክብሩ ይስፋ።አሁን ያጓጓኝ ከሱ ጋር ሆኜ በተማርኩት መሰረት የእህቱን ህይወት ከፈጣሪ ጋር ማትረፍ ነዉ።ደስ ያለኝ ደሞ የበለጥ በወንድሟ በኩል እሷን ልቀርብ መሆኑ ባይሆን ከእሷ ጋር ለመገናኘት ብዙም አልችልም ነበር።እና እግዚአብሔር ይርዳኝ🤲።ታሪኬ ብዙ ነዉ ግን በቃ አሁን በአንተ ትምህርት ለዚ በቅቻለዉ በቅርቡ ወደ ሃገር ገብቼ ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ የማደርጋቸዉ ነገሮች አሉ።ካንተ ጋር ያስተዋወቀችኝን ጓደኛዬን በጣም ነዉ የምወዳት ሃይማኖቴን አተረፈችልኝ እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ አስተማረኝ።በጠና የታመመችዉን እህቴን በፀሎት አስቡልኝ (አመተ ማሪያም) ብላቹ።አመሰግናለሁ መምህር እረጅም እድሜ እመኝልሀለዉ ከነ ቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛ።እህት ወንድሞቼ ፀልዩ ስገዱ ብቻ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይሰጣቹሀል እኔ ጓደኛዬን ስተወዉ የምሞት ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን ተስፋዬን ሁሉ ወደ ፈጣሪዬ ስተዉ አጠነከረኝ የተሻለ እንደሚሰጠኝ አልጠራጠርም ነበር አሁን ያጊዜ ደርሷል መሰል ከልጁ ጋር ካዘለቀን ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም ከፈጣሪዬ የተሰጠኝ ስጦታዬ እንደሆነ አምኜአለዉ እርሱ ያለዉ ነዉ የሚሆን በሃይማኖት ጠንክሩ የናንተ ያልሆነን ነገር አርቆ የራሳቹን ይሰጣቹሀል መድሃኒአለም ይርዳን በርቱ❤❤❤የሰፈሬ ወጣቶችም እንደሚለወጡ እና የታመመች እህቴም እንደምትድን ተስፋ አለኝ🙏በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ አመተ ማሪያም ገብረ ስላሴን ቤተሰቦቼንም አስቡልኝ።
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህሬ በእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ስለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተሐስገን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@susanaminu2232
@susanaminu2232 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መህራችን ፀጋውንያብዛልክ 🙏🙏🙏
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
ተአምር ነው ሁሌም የፈጣሪ ስራ ይገርማል ለሁሉም ስሙን ለጠራ ይደርስልናል በሉ በቸገረን በኩል የእግዝአብሄር ቃል እዲ ስናካፍል
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልከ ወድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.😮
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
እሴይ፣እሴይ፣ለሑላችንምይሁነልን፣ይደረግልነ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር ሁሉ መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@yordanos874
@yordanos874 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህር
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Жыл бұрын
አባታችን ፍቅረ ኢየሱስ በረከትዋ ይደርብን
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏 ሌሎች የጠፉት ወንድሞቻችንም ይመልስልን🙏 መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን🙏 እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ጉሩም ድንቅ ነው በሉት☝️ እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት👏🙏
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ እኔና ወንድሜ ስጋና ደሙን ተቀብለናል አሁን ቤተሰቦቻችንን አሳምነን እናት አባቴን እህቴንጭምር ለማቁረብ ዝግጂት ላይ ነን እግዚአብሔር ይርዳን የመናፍስትን ሴራ በማወቃችን መስመር እንድንይዝ አድርጎናል እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-nn7oo6iv8m
@user-nn7oo6iv8m Жыл бұрын
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የወንድማችንን ልብ የከፈተ እና የእነዚህ ሰወች ቤተሰብ ወደ ሕይወት መንገድ የቀየረ አምላክ የኛንም ሕይወት ይቀይርልን አሜን
@bettybetty4065
@bettybetty4065 Жыл бұрын
መምህር ተባረክ ሴጣን ድል ተነሳ እሰይ ደስይላል የክፉ ዲስክ ተመታ ዘመናቸው ይባረክ እግዚአብሔር በምን እዴት አይባልም ስራው እረቂቅ ነው ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን
@addisalemayehu2902
@addisalemayehu2902 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ፈውስ ነው። እኔ ስግደትን ካቋረጥሁ ሶስት ወር ሆነኝ ወድቄ እግርን ተሰብሬ። ቆሜ የምሰግድበትና አምላኬን የማመሰግንበት ቀን ናፍቆኛል ግን ሁሌም በልቦናየ ሰግጄ ነው ጸሎቴን የምጀምረው። በእርግጥ ደስ የሚል የጸሎት ጊዜ አግኝቻለሁ አምላኬ ክብር ምስጋና ይድረሰው መውደቄ ለበጎ ሆኖልኛልና። እንደ አባታችን የእንባ ስግደት ይስጠኝ።
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
ደስ በሚል ሁኔታ የተጠናቀቀ ገጠመኝ ነው ለናንተ የደረሰ መንፈስ ቅዱስ በቤታችሁ የገባው እየሱስ ክርስቶስ በኛም ቤት ይግባ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተይሰመጳለን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 Жыл бұрын
የእንባን ሃይል አየነው በተግባር ባባታችን ላይ አድሮ በእውነት እኔን ሊያስተምረኝ ነው የመጣው ገጠመኝ ለኔም የንስሃ የፀፀት እንባ ስጠኝ አምላኬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mamemando9066
@mamemando9066 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.🤲
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ባንተ ለይ ሆኖ የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን አሜን ተስፋሥላሴ እመብርሃን ትቅደምልህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ምን እንላለን እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ 👏👏👏እልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መታህልን እንኳን ለመጥቁ ዮሐንስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በጣም ጥሩ ትምህር ተማርን ከገጠመኙ በእውነት አባታችን እኳን ዳኑልን ለስጋ እና ደሙ ያብቃችሁ
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b Жыл бұрын
ስለሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይማስጋን ፈጣሪ ሁላችንም በቤቱ ይጥራን
@hiwotfikadu3213
@hiwotfikadu3213 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እኛንም ይማረን አሜን።
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
43ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሚስት በባሏ ላይ መስተፋቅር ማድረጓን ባታውቅና ቢገኝበትስ
1:16:24
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 136 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 40 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
39ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
55:06
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12
ቤታችሁ ቁንጫ አፍርቷል - ንስሐ ግቡ! - ተግሣጽ ለኵሉ
38:27
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 136 МЛН