105ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆች ለልጃቸው የፍቅር እብደት ሲሉ የገቡበት ጣጣ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 51,458

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

105ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆች ለልጃቸው የፍቅር እብደት ሲሉ የገቡበት ጣጣ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 558
@weyamlakeisrael1704
@weyamlakeisrael1704 2 жыл бұрын
ወልደ ተክለሀይማኖት ብላቹ ታናሽ ወንድሜ በጸሎት አስቡት ቤተሰቦቼ አሜን ።
@hanagirma6492
@hanagirma6492 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያስብህ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ዎው😭😭😭 የሚስጥር ነበር የኔደሞ የተሰራው ሆዴውስጥ አውሬ ሰርቶል እህት ወንድሞቼ ለሰው እንራራ የነገ ማንነታችንን አናቅም የቤተሰብ ሀላፊ ሆኜ ለአስር አመት ተሰቃይቼ አጋንንቱ ነበር የሚመራኝ ክፋ ያደረገ ይጠየቅበታል እስካሁን ችግር ላይ ነኝ በጣም በጣም ተጎድቻለሁ በወዎናውታሪኬ እንገናኛለን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 жыл бұрын
ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ ቃለ ህይወት ያሰማህ በየትኛውም ሐይማኖት ውስጥ ላለም ሰው አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ በዚህ ገጠመኝ ውስጥ የብዙ ባለትዳሮችን ሂወት ነው ያየሁት መጨረሻው ስለአማረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኢየሱስ
@girmachewab9108
@girmachewab9108 2 жыл бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘምልን!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ደብተራንና ጠቃይን ከኢትዮጲያ ምድር ይቀልልን 😭😭😭 ለኛም ልቦና ይስጠን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
አሜን፫♥
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን1000%
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን 100%
@kokobtesfahiwet6186
@kokobtesfahiwet6186 2 жыл бұрын
Amennnn 🙏🏻
@user-uq6qz4mw3p
@user-uq6qz4mw3p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ይቅር በለን የዉሸ ሥጋ ዉይም የድመት ነዉ😢😢😢😢
@maryaimenate3206
@maryaimenate3206 2 жыл бұрын
አዎ እኔም የውሻ ነው ብዬ ነው ማስበው በስላሴ ስም ይቅር ይበላቸው
@maryaimenate3206
@maryaimenate3206 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው
@etheethe4338
@etheethe4338 2 жыл бұрын
የውሸት ስጋ ነው እግዚአብሔር ምርቱን የብዛልን 30,60,100ያማሬ ፍሬ እንድና ፍራ እግዚአብሔር የድርጊልን።
@user-eb6nh3yj8g
@user-eb6nh3yj8g 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ ራሱ የውንድሜ ምግብ ቤት እስራ ነበር እና የተለያዩ ወንዶች ሲጠይቁኝ በጣም እባጭራቸው ነበር የዛን ጊዜ አይነጥላ መሆኑ አላውቅም ነበር ኑርልን መምህርየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ኑርልን መምህራችን ❤❤❤❤❤🌹
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን!!🙏🏻🙏🏻
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን የምህርየ ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን ለተሳላቂወችን የልድያን ልብ የከፈተ የነሱንም ይክፈትልን ሌላ ምን ይባላል ከዚህ በላይ ስብከት አለወይ ማለት ይሄ ሰውን ካልቀየረ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ቢሆንኲን እንዴት ይገባቸዋል ብቻ ከባድ ትውልዶች ነን መለወጥ እንፈልጋለን ይሄው ተለወጡ ስንባል ትቢቱ መከራ አቤት እኛ ሰወች ስንባል።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ይህን የመምህራን ልብስ ለብሰህ ስታስተምር ደስ ይላል ... እኔ ከነቃሁ ቤተሰቤንም ካነቃሁ 3 አመት አለፈኝ ለተጨማሪ እውቀት ነው የምከታተለው መምህር
@user-js4jt9lg2s
@user-js4jt9lg2s 2 жыл бұрын
Esyee gobze 👏
@rakrkv7423
@rakrkv7423 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እረድቶሻል እህቴ እኔ እሔው አለሁ 2አመትሙሉ አልሰማብለውኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ብቻ
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 жыл бұрын
እባክህን መምህር ወሌተ ማርያም ለ አንድ ሰኮንድ አስቤኝ 🙏🙏🙏😭😭
@godoliyasgodoliyas718
@godoliyasgodoliyas718 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ያዋርስልን አሜን በእውነት በትምህርትህ ተቀይሬበታለው መዳኒአለም ፀጋውን ብዝት ያርግሎት መምህራችን በርቱልን ።
@user-jt9sh5qp6o
@user-jt9sh5qp6o 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዝያአብሔሮ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫ መምህር እግዝያአብሔር ይጠብቅህ እመ ቤቴ ጥላ ከለላ ትሁን በርታ
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
መምህርችን የአገልግሎትን ዘበንይባርክልን እድሜናጤና ይሳጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤💔💔
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም ሃይለማርያም እህተሚካኤል በፆሎታችሁ አትርሱን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልን
@webetiyemariyemlij7925
@webetiyemariyemlij7925 2 жыл бұрын
Egzyeber yesebish 🕇
@hanagirma6492
@hanagirma6492 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያስባቹ
@UserB721
@UserB721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ እኔንም ውለተ ኪዳን ደምሩኝ🙏🙏🙏
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ደስየሚልአስተማሪነው አይ ደብተራነብስህን አይማረው እኔም እንደዚህ ገጥሞኛል ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠንወለተ ኪዳን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛ እንሰማሀለን መምህር ለኛ ጠቅሙናል ለኛ ቀይሮናል ክፉ አይንካብን 🙏🤲🏻
@user-hs2je8ly3o
@user-hs2je8ly3o 2 жыл бұрын
እኔ ወለተ ሰንበት እና እናቴ አፀደ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ በጸሎት አሰስብልኝ እባክህ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
መምህር በአንተ አድሮ ያስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር የአንተ ትምህርት እኮ ወንጌልን በተግባር ,የነፍሳችን ምግብ ነው
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
በውነት ይገርማል የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ከድሜና ከጤና ጋር
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ የኔእቁ መምሕር እስኪ በፀሎትህ አስበኝ እሕተ እየሱስ እያልክ መምሕ እርጀም እድሜ ጤና ይስጥልን እናተንየስጠን ልኡለ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🤲
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
ገጠመኙ በጣም ተምሬበታለሁ የልጅቶ ቤተሰቦች ልጃቸው እንዳትጎዳ ያረጉት የዋህነት ቢሆንም ግን ለፀይማ ልጅ አላሰቡም ነበር የፈቀረችውን ስታጣ ምንም እንደምትሆን በዚህ የተማርኩት ምናይነት እራስ ወዳዳድ መሆናችነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቶ ተመልሳለች
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጻድቁ አባታችን አባ ዮሐንስ ወራዊ ክብረ በኣል አደረሰክ በዝህ ትምህርት በጣም ብዙ ነገሮች አስታውሶኛል እራሴን ፈትሻለሁ አንሀ አትናደድ የፈለጉትን ያውሩ አንተ ትምህርቱ ቀጥልበት በርታ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው ያሳዝናል ልጂቷም ልጁም የገጠማቸው ያሳዝናል አይ ደፍተራ የስንቱን ሕይወት አዘበራርቀ እግዚአብሔር ይገስጸው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እኛው እራሳችን ነን ከእግዚአብሔር እረቀን የዲያብሎስ ተገዢ ሆንን ልዑል እግዚአብሔር በተማረነው ያጽናን
@yeshiteshome7246
@yeshiteshome7246 2 жыл бұрын
Ppppppppppp
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 жыл бұрын
@@yeshiteshome7246 memher selam not tmhrtow betam ymarkal getemegnoym chimr ewedewalew gen yselechalu lemn?
@user-zx7br8yp4u
@user-zx7br8yp4u 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ወይ ዘንድሮ ምን አይሰማ እማምላክ ትገፅጠዉ ያበሉት ወይ የድመት ስጋ ወይም የዉሻ ነዉ አቤት ልቦና ይስጠን
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእዉነት በጣም ምገርም ታርክ ነው አሰተማርም ነው ቡዙ ትምህርት አለዉ እና ዉድ መምህራችን ያለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቅርታም አትበል ምንም ጥፋት የለበህም 💞🌺
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ወደ ኦርቶዶክስ የተለሰችው እህታችን ስለተመለሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው በጣም ስንቅ ነው ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
በስመ ስላሲ እግዜዋ 🙏 ኦፍ ምን ይባላል ፈጣሪ ልቡና ይስጠን እንኳን ሁሉም ተመለሱ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️
@tewhdawitgual6413
@tewhdawitgual6413 2 жыл бұрын
መምህር እንካን በስላም መጡልን ከምድራችን ያጥፋልን እነዚህ ጦንቃዪችና ደብተራዎች
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 жыл бұрын
መምህራችን እውነትነው የኔ እናት በአባቴ እናት ነው ቤቷን የፈታች ሃሜትምአይደል ተረተረትም አይደል ችግራችን እስከመፍትሄው እምታስተምረን የኛ እቁ ፈጣሪ አንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን እማፍቅር ትጠብቅልን
@elsabethfekadu24219
@elsabethfekadu24219 2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር መድሀኒአለም ይመስገን፡፡
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፍታን😭😭😭መምህር በእውነት ሳስበው ግን በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር እኮ በቸርነቱ በትግስቱ ጠብቋናል እጅ አቤት የልብ መያዝ በመናፍስት ተሞልተን😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ብዙ አስተምሮኛል ፀጋውን ያብዛልህ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
መምህር አንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ላንተም አብዝቶ ብርታቱን ይስጥህ በየቀኑ ገጠመኞችህ በየቤታችን ያሉ ታሪኮች ናቸው። ለብዙ አመታት ተሰብከናል፣ቤተክርስቲያን ተመላልሰናል ፣ግን የክፉ መንፈስን ስራ አላወቅነውም ወይም አሰራሩን አልተረዳንም አልነቃንም ተመስገን አሁን መድሐኒአለም ክርስቶስ ሁሌም እሱ መንገድ አለውና አንተን ልኮ በዚህ መንገድ ደግሞ እያስተማረን እየነገረን ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በርታልን ቤተሰብህን ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ፀጋ ያብዛልህ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በውነት ሰለማይነገረ ሰጡታው እግዚአብሔር ይመሰገን የህቶቻችንን መንፈሳዊይ ጥኔካሬ ለኝም ያድለን በውነት መምህር በረታ ጸጋውን ያብዛልህ
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 жыл бұрын
መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
መምህሬ እድሜን ያርዘም በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት እጅግ አስተማሪ ነው ። እውነት የመናፍስቱን ሴራ ሰላውቅ ትዳሬ ሲናጋ የነበረበት አመታትን ሳስብ እጅግ ይጨቀኛል አሁን እማ ተመስገን ተመስገን አንተ አባታችን ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እውነት መምህር እማምላክ ያገልግሎትህን ዘመንህን ታርዝምልን በርታ ጠንክ ጆሮ እና ልብ ሰተው የሚሰሙ በጣም በዙ በዙ ናቸው መዳን የሚፈልጉ በጣም ብዙ ናቸው መምህር በርታ በርታ💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@eyerusgetachew3152
@eyerusgetachew3152 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያንተን ትምህርት ሰምቼ እራሴን ፈትሻለሁ አመሰግናለው ፈጣሪ ልቦናችንን ያስፋልን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም አሰማሪ ነው ገጠመኝ በጣም አስተምሮኛል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ባንተ ነው ይህ ሁሉ ፍሬ ኑርልን ሽ አመት
@gihi7732
@gihi7732 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን አሜን ኧሜን በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ሰላሴ ከነቤተሰቦቼ ከእኔ የበረታችሁም አስቡኝ እኔስ ትምህርቱንም ሳዳምጥ እዉላለሁ ግን ምንም ነገር አሚሮዬ ላይ ሊቀመጥልኝ አልቻለሁም😢😢😢😢😢
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር የማመሰግንበት አንደበት ያጥረኛል ነፍሴ በእጅጉ ብዙ ነገር እየተጠቀመች ነው አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከነ መላ ቤተሰብህ የፍቅር እናት የሰላም እመቤት ትጠብቅህ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን ወለተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
መምህር. እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህወት ያሰማልን ህዝቤ ካለማወቁ የተነሳ ጠፍቷል ነው ያለው ነብይ ሆሰዕ አለማወቃችን ተፍተናል በክፉ መንፈስ እስራት ተይዘናል እና መምህራችን ዛሬስ መስሙር የለም ሁሌም በመጀመርያ/በመጨረሻ መዝሙርህ ብትጋብዘን ደስ ይለናል
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
ተመስገን መጨረሻው ያማረ ስለሆነ ይሄን ያደረገ አምላካችን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እኛም በሰማነው የምንበረታ የምንለወጥ ያድርገን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እማቤታችን ኪዳነምህረት የስንት ነው ህይወት አድነች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@robeltekle6017
@robeltekle6017 2 жыл бұрын
Amen Amen. Amen. Mhimer tesfay. God bless
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን መጣህልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@Ngsti123
@Ngsti123 2 жыл бұрын
የውሻ ስጋ ይመስለኛል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@laftomedia8783
@laftomedia8783 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@betelhem721
@betelhem721 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 2 жыл бұрын
Egziabhere yimesgen temren yemintekembet yargen kalehiwet yasemaline
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
እዲያዉ በእዉነት እሄንን የመሠለ የህይዎት ትምህረት የሚነቅፍ ሠዉ እሡ የዲያቢሎስ ተገዢ ነዉ መፆም መፀለይ መስገድ ይኖረበታል መምህረ ተስፋየ ብቻዉን የሚለፋዉ የሚደክመዉ እኛን ከፈጣሪጋር ለማገናኜት ነዉ በእዉነት ፈጣሪ ያበረታህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ልጆችህን ባለቤትህን ቤተሠቦችህ መዳኒ አለም ይጠብቅልህ አሜን ። 🙏🙏🙏💚💛❤️
@dhhdsusu8458
@dhhdsusu8458 2 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ፀ ጋዉን ያብዛልህ አሥተማሪ በጣም ደሥ እሚል ልዩ ገጠመኝ ነዉ ቡዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥህ ድንግል ማርያም እሥከነ ቤተሠቦችህ ትጠብቅህ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@ngstwadargie6301
@ngstwadargie6301 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው 🙏
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@spaktron5754
@spaktron5754 2 жыл бұрын
ቃለ ያሰማልን ። በጣም እናመሰግናለን ኣባታች። እድሜ እና ጠና ይስጥዎት ።
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውት እኔ በራሴ ብዙ ብዙ እየተለወጥኩ ነው ሁሉ የመታቅረበው እኔ በሱ አለሁ
@aragemekdes404
@aragemekdes404 2 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hewote yasemalen . Eheta melaket belachu salulghe betaseboca
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
መምህረችን ቃለ ህይወት የሣመልን እግግዚአብሄር ይጣብቅህ !አቤት እግዚኦ የያንደንዳችን ህይወት በምን እንደ ተሰረ ምን እነውቀላን ! የውሻ ስጋ ነው !
@genetalene3333
@genetalene3333 2 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen.
@user-wh1qe2fz7v
@user-wh1qe2fz7v 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
አሜን🙏 በጣም አስተማር ነው የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን መምህራችንም ቅዱሳን መላክትን ይጠብቅልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እድናስተውል ረዳን በምህረቱ ይጠብቅልን በውነት🙏
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-es1xf5qu2d
@user-es1xf5qu2d 2 жыл бұрын
አሜን መምህር እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
መጨረሻው ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@natanem5327
@natanem5327 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen
@rashidsaeed1735
@rashidsaeed1735 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ታእምር ነው።
@user-sq1ii9ij5i
@user-sq1ii9ij5i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@chch985
@chch985 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ ይሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን በፁሌት አስቡኝ ቅድስተ ማርያም እያላችሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Veryyyyyy true ☝️☝️☝️☝️👍👍👍
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ትምህረት ነው
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም እንደዚህ ኣይነት ችግር እንዳይፈጠር ጥሩ ስንቅ እየሆነልን ነው ባንተላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hiwotgetachew1876
@hiwotgetachew1876 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Kale hewety yasemaln bream grum new
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 2 жыл бұрын
Thanks memhir u are compelatly changed me and my friend and my famly god bleesed u and your famly
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን እናትየው ያበሉት ደሞ የውሻ ይሆናል በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስጸው
@solomonmelaku4219
@solomonmelaku4219 Жыл бұрын
Tanks pelas per. Tebabe St Mary
@gmdinentrfe3524
@gmdinentrfe3524 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Amen Memher
@tiruyeethio8720
@tiruyeethio8720 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@tadele4513
@tadele4513 2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው እሚገርም ነው መምህር በጽጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
እልልልልልል ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋ ስላሴ ቡዙ ነገር ተማረኩ እንኔ አደልሁም ትላልህ ግን እግዚአብሔር በአንተ አደሮ እይስራሁ ነዉ ልጀቱም ጉበዘ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ውሻ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል መምህር
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክልን መምህር ተሻለህ ? የተማርነውን የምንተገብርበት ንፁህ አዕምሮአችንን እግዚአብሔር ይክፈትልን ከታሰርንበት ሰንሰለት ይፍታን አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ አዳምጬ እመለሳለሁ like ቤተሰቦች ለዚህ ልዩ ለምንለወጥበት አስተምሮ 👍👍👍👍👍 ❤️
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው
@aberashmamude3113
@aberashmamude3113 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-wz4oo6xo2g
@user-wz4oo6xo2g 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xf3ex6cp4v
@user-xf3ex6cp4v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የማቃት ልጅ አለች ሁሊ ይደበድባታል ሁለት ልጅ ወልዳለች ተሸክማ እናትዋ ቤት ትመጣለች ከ3ቀን በኋላ ይቅረታ ብሎዋት ይወሰዳታል ማታውኑ አፈረድሜ ያበላታል ከሊላ ሴት ልጅ ፈቅረ ጀመረ ቆንጆ ነች ግን postive ነበረች እሔ ገጠመኝ ከ1_30 ደቂቃ እነሱን ይገልፃል #በሰምአም በዙ ነገረ ነው ያገኝሁበት በዚህ ገጠመኝ እግዚአብሔረ ይባረክህ መምህሬ ሶፎ ለብሰህ ናልን እሺ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ሱፍ መልበስና መኪና መንዳት እንዴት እንደምፈራ ግን ምናልባት ሱፉን እደፍረው ይሆናል እንጂ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 2 жыл бұрын
😂
@bekihawi6030
@bekihawi6030 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የምለው ሁላችንም ፈጣር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@habtam3689
@habtam3689 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ ይቅናሽ 💕 አሜን አሜን አሜን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያውርስልን መምህራችን የእግዚአብሔር ቸርነት እና ፀጋው አይለህ 🙏
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ የመምህር የመንፈስ ፍሬዎች ኑ እናዳምጥ ላይክ እያደረጋቹሁ !
@mesitube8868
@mesitube8868 2 жыл бұрын
Kale hiwot yesamelan memirachin
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
12ኛ ወይ ፈተና ፦  በዘረኝነት ምክንያት መንፈስን እየለመኑ ልጆቻቸውን የጎዱ እናት
1:30:06
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.