በጥበቃ ሥራ የተሰማሩት ካህን እንባ | ከቁልቢ ገብርኤል ቀዳሽነት የተባረርኩት በግፍ ነው

  Рет қаралды 66,989

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

24 күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 438
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 22 күн бұрын
gofundme.com/6bcg2
@BatyMamo
@BatyMamo 22 күн бұрын
@@EgregnawMedia የሳቸውን የግል ስልክና አካውት plesssss❤❤❤❤❤
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 22 күн бұрын
​@@BatyMamosilikachew ale.ema tetsifowal
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 22 күн бұрын
​@@BatyMamoስልክ ቁጥራቸው 45ደቂቃ ላይ እስክሪኑ ላይ ከታች ተፅፎዋል ይህው 09 13 19 00 21 ቄስ አዳነ መልኬ
@AlamYlima
@AlamYlima 22 күн бұрын
​@@BatyMamoልረዶቸው ከሆነ እመበቴ በጎደላችሁ ላይ ይሙላላቸሁ
@BatyMamo
@BatyMamo 22 күн бұрын
@@AlamYlima አሜን አሜን አሜን
@user-yared
@user-yared 22 күн бұрын
እግዚብሔር ይስጥሀ ክቡር ጋዜጠኛ እኔ እምኖረው አሜሪካ ነው ስልካቸው ላክልኝ የሚችለው እረዳለሁኝ ኣይዞኝ አባቴ ደግሞ ወደ ብፁዕ ኣቡነ አብርሃም ጋር እንዲቀርቡ አድጋቸው ተክሌ
@BatyMamo
@BatyMamo 22 күн бұрын
እግዚአብሔረ ያስብልሽ /ልክ በውነት ቅዱስ ሀሳብ ነው❤❤❤❤
@AlamYlima
@AlamYlima 22 күн бұрын
ትናትና ስብስባ ነበሪቸው እና ገጠር ወስጥ አገልጋይ አነሰ እያሉ ነበር እና እሳቸው ጋር ቤቀርቡ ብይ አስበለሁ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 22 күн бұрын
ስልክ ቁጥራቸው45 ደቂቃው ላይ እስክሪኑ ከታች ተፅፎዋል
@queensheba2506
@queensheba2506 21 күн бұрын
ተባረክልኘ🙏🏾
@user-yared
@user-yared 21 күн бұрын
@@BatyMamo አሜን ወንድ ነኝ እናቱ ወይም አባቱ
@zizitino6797
@zizitino6797 22 күн бұрын
አይዞት ቀን ያልፋል ያለ ሰራዎት አልገቡም ፈጣሪንም አላስቀየሙም የልጆቾን ሆድ ባዶ ላለማረግ ነው ሃይማኖቶን ጠብቀው እስከዛሬ አሉ መቼም ሰሞኑን የምናያቸው ከአንድ ሓይማኖት ወደ አንዱ ሓይማኖት እንደ እግር ኳስ ክለብ ከሚገለባበጡት የእርሶ ስራ ይሻላል ተበደልኩ ተገፋሁ ብለው በሃይማኖቶት አልቀለዱም አሁንም ፈጣሪ አለ ይከፍሎታል
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 22 күн бұрын
የኔ የኃጢሀተኛዋ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት አምላከ ቅዱሳን እንባዎን ያብስልዎ
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 22 күн бұрын
መገፍት የጀመርነው ከአባታችን ከአምላክችን ከክርስቶስ ነው እባካችሁ የተዋህዶልጆች ኢህን አባት እንርዳው
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 18 күн бұрын
እኔ በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ጋዜጠኛ ወንድማችን ኑርልን ያባታችን በረከት ለሁላችን ይዲረሰን እንባዎትን እግዚአብሔር ያብስለዎት 😭😭😭😭
@accacc5974
@accacc5974 15 күн бұрын
እኔም እንዳንዥው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የተገፉትን ጎብኛቸዉ!!!!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 17 күн бұрын
😢😢እናቴ ሰማዕቷ ፍቀጅልኝ ለደኝሽ❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 17 күн бұрын
አይዞት አባዬ እኛ ልጆች አለን 🥹
@thubia8942
@thubia8942 22 күн бұрын
አካውታቸውን ስጡን የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ አባቶቻችን በዚህ ደረዳ ሲሆኑ ማየት ከባድ ነው እኛ ልጆቻቸው እያለን ደስታቸውን ማየት አለብን 😢😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 22 күн бұрын
ስልክ ቁጥራቸው 45 ደቂቃ ጀምሮ እዩ እስክሪኑ ስር ተቀምጡዋል አምላክ ላንችም ይድረስልሽ
@YohannaAmbaw
@YohannaAmbaw Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YohannaAmbaw
@YohannaAmbaw Күн бұрын
@Q😊
@I_am_Fano
@I_am_Fano 15 күн бұрын
ተክለሀይማኖት ስወድህ❤ አባታችን አሁን ካለው ክፉ ጊዜ አንፃር የደረሰቦት ግፍ ,,,,,,, ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳዎት ።
@SoliyanaEmebata
@SoliyanaEmebata 20 күн бұрын
አባታችን እቺን ቀን ታልፋለች እመብርሃን ከእርሶጋ ትሁን 😭😭
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 17 күн бұрын
አቤት ሰው ለሆዱ ያደረ በሐቅ የሚሰራ ሰው መቼ ይወደዳል😢😢😢 ፈጣሪ የስዋን የስራቸውን ይስጣቸው😢😢 ዛሬም ቤተክርስቲያኗ እየበጠበጡ ያሉ እራስ ወዳዶችና ጉበኞች ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው😢😢 አይዞት አባቴ ፈጣሪ አሎለት❤❤❤
@fassilassefa625
@fassilassefa625 13 күн бұрын
አይዞዎት አባቴ ፈተና ነውና በትእግስት ማለፍ ነው። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርሎታል፤ እውነተኛ ፍርድ ከእርሱ ብቻ ነውና።
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 17 күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ የነ ቅዱሳን ሀዋሪያትን በረከት ያድርግሎት😭😭😭😭😭😭
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን የዘር ፖለቲካ የብሔር ካንሰሮችን ከሀገሪችን ነቅሎ ያፅዳልን አሜን አሜን አሜን ።
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 22 күн бұрын
የእኔ አባት አይዝወት ወንጌልን በተግባር እየኖሩ ነዉ አይዝወት
@tensaekehalie8571
@tensaekehalie8571 19 күн бұрын
የማይሳነው አምላክ ቸሩ መድሃኔአለም ወደ ክብር ቦታዎ ይመልስዎ አባቴ። አሜን። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይዎ ታማልድዎ አባቴ።
@tensaekehalie8571
@tensaekehalie8571 19 күн бұрын
አሜን።
@user-ui5ju3bn3n
@user-ui5ju3bn3n 22 күн бұрын
ይች አለም ለእውነት አትሆንም አይዞወት እውነት ትወጣለች አይዞወት አባቴ
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 17 күн бұрын
እግረኛው ሚዲያ ም ምሉዕ ነው ውይ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን ሁሉም ያልፋል
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ማዕረጎት ሥራዎ ይመልስዎት።
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 22 күн бұрын
በክፉዎች አለቀስን እግዚአብሔር ይፈርዳል።በጣም አዝኛለሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 17 күн бұрын
ሌሎችም ብዙ አሉ ሚድያ ላይ ስላልወጡ ነው እጅ 🥹🥹🥹🥹🥹
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አይ ስው መሆን
@hanatekile4755
@hanatekile4755 19 күн бұрын
አባቴ እኔ ግን የሚመስለኝ እነኛ የአምላክን ቅዱስ ስጋ የፈተቱ ክቡር ደሙንም ያቀበሉ እጀዎት እንዲፈውሷቸው የተመረጡ ሰዎች አሉ ብየ አምናለሁ የታዘዘው ሲፈፀም እንኳን የአገልጋዩን የእርሰዎን እንባ የእኔንም እንባ ይቀበላል እና አባቴ የታዘዘው ሲፈፀም የተሻለ የተወደደ የተመረጠ ቦታ እንደሚያስቀምጠዎት ፈፅሞ አልጠራጠርም አይዞዎት አባቴ
@betachem
@betachem 19 күн бұрын
ለጠቅላይ ቤተ ክህነት አድርሱላቸው በእውነት
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya 21 күн бұрын
"ኦ እግዚኦ ፍጥር ሰብአ እስመ አድግ ወበቁል በቤትከ መልአ" አቤቱ ሆይ እባክህ ሰው ፍጠር ቤትህ የሞላው አህያና በቅሎ ብቻ ነውና።እኒህ አባት ሚድያ ላይ ስለቀረቡ እንጅ እንደሳቸው ስንት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ሊቃውንት ኮብልለው ወጠዋል መቸ ይሆን የቤተክርስቲያን መዋቅር ተስተካክሎ ሁሉም የሚገባውን ቦታ አግኝቶ የቤተክርስቲያን ልጆች ፍትህ የሚያገኙት😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ እስከመቸስ ዝም ትላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsedaleworku4528
@tsedaleworku4528 17 күн бұрын
ቅድስት ቤተ/ክርስቲያናችን መከራ የሚገጥማት የውስጥ ግፍ ስላልጠራ ነው ማለት ነው ፣እኛም ንስሀ መግባት ቢሆንም ።ግራ ይገባል ፣አንተ ባለቤቱ ቅደምላት
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 22 күн бұрын
የምስራቅ ሃረርጌ ሃገረ ስብከት ሊያቸው ይገባል በእውነት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤የቤተክርስቴያን አካላት ቀረብብላችሁ እያችሁ❤❤❤ተጎዶዋል😢😢ሰው ለሰው መቼ ተጨካክነናል😢😢አባታችን አይውት😢ካህኑን ያስለቀሳችሁ ዋጋታገኛላችሁ❤❤😢ጠብቁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 17 күн бұрын
😢😢😢😢የኔ አባት ፈጣሪ እውነቶትን ይመልስሎት😢😢ልቦና ይስጣቸው ለሆዳሞች😢😢😢የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ ቅዱስ ገብርኤ አባቴ እባክህ አባታችንን እርዳልኝ አንተኮ አትጨክንብኝም ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢😢እባክህ ልለምንህ ወደ መአረግ ስራቸው መልስልኝ😢😢❤❤
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 19 күн бұрын
አይዞዋት አባቴ ሁሉ በግዜው ቅዱስ ገብርኤል ያያል እኮ ትግስትዋትንና ለመኖር ያደረጉትን እናመስግናለን እንዲህ እንደርሶ ቢሆኑ ደብተራ እየሆኑ ስውን ከሚያስናክሉ ቤተክርስቲያንን እንዲህ እዳከበሩ ይህው ግዜውን ጠብቆ የተገፍ የሚያየው አምላክ አለ ከርሶ ጋራ ጉዳዩት እልባት አግኝቶ እግዚአብሔር ያሳየን
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 21 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው በደል የደረሰባቸው ምክንያት ደግሞ ጥፋታቸው ባልተገለፀ ምክንያት ነው እንደ ሚመስለኝ ለደብሩ አስተዳዳሬ እንደ ፈለጉ ሙስና እንዳይሰሩ ቤተክርስቲያንን በእውነት ስራቸውን ስለሰሩ ነው በዚህ ዘመን እውነተኛን አገልጋይ የሚገፋበት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ወደ ሚወዱት የቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዲመለሱ ይርዳወት
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 17 күн бұрын
እመብርሃን እንባዎትን ታብስሎት የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 17 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይርዶቶ አባቴ
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 14 күн бұрын
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ክብርዎ በምልጃዋ ትመልስዎ አባቴ አቅም ባይኖረኝም ቅዱሱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ አባቴ
@meron7563
@meron7563 14 күн бұрын
ተክለሀይማኖት!ስምህ ራሱ ደስ ሲል።ጎበዝ እርግጠኛ ነኝ ወደነበሩበት ቦታ እንደምትመልሳቸው
@tigib6790
@tigib6790 22 күн бұрын
ስንት ግፍ አለ በየቦታው እግዚአብሄር ይፈርዳል
@HawazMela
@HawazMela 17 сағат бұрын
አባቴ ቀሲስ አይዞዎት ሁሉም ያልፋል። በዚህ ደመወዝ የቤት ኪራይ ተከፍሎ ፣ የልጆች ትምህርት ቤትና የትምህርት መሳሪያ ተሟልቷ በዚህ ዘመን መኖር የልዑል እግዚአብሔር ትልቅ በረከት ስላለ ነው። ስለዚህ ለዑል እግዚአብሔር ይመስገን። እርሶ እንደሰማሁት በእጅ የሚቆጠር ብር፣ በታመኑለት በመስቀሉ ባለቤት ትልቅ በረከት አለዎት። (ስለስሜ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳሉና)።አባቴ ቀሲስ አዳነ ይቅር ባይ ይሁኑ!! ለአባረሩዎትም የንስሓ ዕድሜ ይስጣቸው። እርስዎንም ወደ ቀደመ ቦታዎ የክህነት አገልግሎት አምላከ ዳዊት ይመልስዎ። ጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት በስራሀ በርታ። ተመልካች ወገኖቼም በእርግማን የሚገኝ ነገር የለምና አባታችንን በአለን አቅም በገንዘብ ፣ በሐሳብ በተለያዩ ችግር ፈቺ በሆኑ ነገሮች እንርዳቸው። የሚመለከታችሁ የሃይማኖት መሪዎችም በቅድሲቷ የእግዚአብሔር ቤተ መንግሥት ድሓ ተበደለ ፍርድ ጎደለ የሚል ቃል መስማትም ማሰማትም የለባችሁም ማለት እልጋለሁ። በመጨረሻም አንድ ጥያቄ ልጠይቅ:- የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግልገሎቹ ፣ ጠቦቶቹ፣ በጎቹ የት ነው ያሉት?
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 22 күн бұрын
የክርስትና ግዴታችን ነዉ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኔህን አባት አስራታችንን ቢሆን መስጠት ግዲታችን ነዉ ጌታ ቢፈቅድልን ለአ/አ ወንበዴ ሙዳይ መፀዋት ይበረብራል እንህን አባት አለማግዝ ክርስቶስ ያዝንብናል 😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 22 күн бұрын
ለከተማ ቤተክርስቲያን አትስጡ ገጠር ላሉት ገዳም የቆሎ ተማሪዎችን ማገዝ ምንጩን መንከባከብ ነው ለቪኤት ለመግዥያ ከምሰጡ ቀሲስ በላይ ይዞ የተገኝውን ዶላር አላያችሁም እንዴ😂 ከቤተ ክርስቲያን ዘርፎ ሲዉዝ ባንክ ሊያስቀምጥ😂😂😂
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 20 күн бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ለተበደሉ ካህን ለማገዝ በሌላኛው ላይ ጥላቻን መስበክ አያስፈልግም ። የሰውን ንፅህናና ጉድፍ የሚያውቀው አንድ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 20 күн бұрын
@@selamawitmehari1392 ስለምን ጥላቻ ነው የምታወሪው የከተማ ቤተክርስቲያን የገቢ ምንጭ አላቸው ህዝቡም ይሰጣል በገጠር ያሉት ግን የሚረዳቸው የለም በጭቃ ቆርቆሮ የሚያፈስ አልባሳት እጣን የላቸው ገዳማትም እንደዛው ይቸገራሉ የቆሎ ተማሪ ልብስ የለው ጉሩሱን ለምኖ ነው ይሄን ማስቀረት ምነጩ ላይ እንስራ ነው የተባለው በዉጭ ያለነው አስራት የስለት ብር ወደ ገጠር ላሉ ስንት ጉድ አለ ብናወራው ቁጥሩ ከበድ ያለ ዶላር ወደ ዉጭ ሲያሸሹ ተይዘው እስከ አሁን የታሰሩ የሀይማኖት አባቶች አሉ ብናወራው ብዙ አዲስ አበባ የሚጣሉት ለምን መሰለሽ በዘረኝነት በገንዘብ ነው ለፅድቅ መሰለሽ እንዴ እናም ያለውን ችግር ስንናገር ጥላቻ አይባልም ልቦና አምላክ ይስጣቸው ነው የሚባለው እኔ የምሽ ስጋ ስጡኝ ያልሺው እና ያስባረርሻቸው አንቺ ነሽ እንዴ ሳትጠሪ አቤት አልሽ እኮ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 15 күн бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012leba enat lijuwan ataminimi midire leboch
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 20 күн бұрын
እንባዎትን መድህን አለም ክርስቶስ ያብስሎት የኔ አባት አይዞት
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ጋዜጠኛ። መገፍት ዋጋ አለው አባታችን😢
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew 20 күн бұрын
የኸእርሶ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ጊዜም ይቀየራል እንኳንሥ በጤና ኖሩ ሁሉም በእርሱ ይሆናል አባ አይዞት አባቴ የቅዱሥ ዳዊት አምላክ አለ🙏
@eyasuaemiro2035
@eyasuaemiro2035 13 күн бұрын
ቀሲስዬ ወንድሜ አንተን በዚህ ደረጃ ማየቴ በጣም በጣም አዘንኩ ወይኔ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል በርታ ጠንክር
@wise4574
@wise4574 14 күн бұрын
በእንደዚህ መልኩ የሚሰቃዩ ሌሎችም አባቶች አሉ
@AberaEbabu
@AberaEbabu 22 күн бұрын
የኔ አባት አይዞት እርሶ ጠንካራ አባት ነዉ ፈጣሪ እንዳቅማችን ነዉ ሚፈትነን የእርሶን አቅምና ትግስትን ስለሚያዉቅ ነዉ እሄን እንምትወጣዉ ያዉቃል እነሱንም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ ዘመኑ ይከብዳል
@BetewlegnAlemu-d8s
@BetewlegnAlemu-d8s 7 сағат бұрын
እግረኛው መልካም አስተሣስብህ በጣም አደንቃለሁ በርታልኝ ለእሣቸውም እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣቸው።
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 22 күн бұрын
የእኔ አባት 😢😢😢አባትን የምታስለቅሱ ክፉወች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቹህ ተክሌ አድራሻችን አስቀምጥልን ስልክ ቁጥር
@BatyMamo
@BatyMamo 22 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይስጣችው የምንችል ብናግዛቸው ❤❤❤❤❤
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 22 күн бұрын
Aleko silikachew testifowal
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይልታሰበ እንጀራ ይስጥልኝ ውዶች መስጠት ጥቅም አለው
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 13 күн бұрын
የእኔ አባት እኔ ላንባልዎት ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ።እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል🙏🙏🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 17 күн бұрын
አንጀት ይበላሉ አባቴ😢😢❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 19 күн бұрын
አባቴ ያሉት ሌቦችመናፍቅናቸው እርሶግን በንህጽናነው ያሉት አቡነመርቃስእራሱ ፈጣሪ መልስ ይስጣቸው
@teddygirma5135
@teddygirma5135 5 күн бұрын
ወይ ጉድ !!!!!! ወይ አባት!!! በጣም የገረመኝ አባቴ በግፍ ከቤተክርስቲያን ወጥተዉ እንደነ ዘማሪ ትዝታዉና ጋደኞቹ በብልግና ወጥተዉ የሚያደርጉትን ተግባር ሳስበዉ እንባዬ መጣ !!
@Doroshe16719
@Doroshe16719 12 күн бұрын
All the best, may God's grace be with you, father ❤❤❤
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 21 күн бұрын
እግረኞ እግዚአብሔ ይባረክ በእዉነታኘ ደኞ ይፈረድ አየዛት አባቴ በጣም የሳዝናል
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞዎት የኔ አባት ሁሉም ያልፋል ፣ እስኪያልፍ ያለፋል አይደል የሚባለው እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ጤና ብቻ ይሁኑ አባቴ ይበርቱ ።
@misraknegash499
@misraknegash499 12 күн бұрын
እኔን የኔ አባት አይዞት:: እኛም የእርሶ እጣ ደርሶን እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ስለሆነ በእሱ ቸርነት አለን:: ይነጋል አይዞት:: ገንዘብ እና ስልጣን ሰውን በትክክል እንዳያስብ አድርጎታል::ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ መቼም የእኚህን አባት እምባቸውን ነው ያበስከው::
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 10 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን፡፡
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 12 күн бұрын
አባታች ቡራኬዎ ይድረስኝ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥል እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ አገልግሎት ይመለስልን
@raheltadese8983
@raheltadese8983 22 күн бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፈራም አለ ያጌ ሰው ጭራሽ ካህን ማባርር😢😢😢
@hamahyy7178
@hamahyy7178 17 күн бұрын
በጣም ደፋሮች ናቸው
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 22 күн бұрын
ጉዳችንን ስሙ ጎበዝ፡፡ እንዲህ አይነት ሺህ ሰዎች አሉ፡፡ ድጓ ተምሮ ክሰል እና ውሃ በየሰፈሩ የሚያዞር አለ፡፡ ብዙዎቹ ለመብላት ሲሉ ተራ ሰው ሆነው ቀርተዋል፡፡ ይህ ሁሉ ፍዳ ተቆጥሯል፡፡
@asresbitew7105
@asresbitew7105 22 күн бұрын
ለነገሩ በተለይ በጎጃም እና በቤጌምድር (ጎንደር) ቀዳሽ ካሕናት ደመወዝ ተከፋይ አልነበሩም፣ ዛሬም ቢኾን እጅግም ነው። ማን ይክፈላቸው? ማሕበረሰቡ በወር ወይም በዓመት ሃይማኖታዊ ግብር አይከፍልም፤ ጉዳዩ መንግሥትንም አይመለከትም፣ ጠቅላይ ቤተ ክሕነትም ከጃንሆይ ጊዜ ጀምሮ ፍትሃዊ አስተዳደር አልነበራትም፣ አሁንም ድረስ በቅጡ የላትም። ለከተማ አገልጋዮችና ለጳጳሳቱ ግን እጅግ የበዛ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ትሰጣለች። ያማሩ ቤተ ክርስቲያኖች ትገነባለች። በገጠር ግን የሣር ክዳን እንኳን ቤተ ክርቲያኖች የላቸውም። ካሕናትም የረባ ልብስ የላቸውም። ይኽንን ላስተዋለ ምዕመን ወይም ንፁህ ልቦና ላለው ሰው የነገረ መለኮት ጉዳይ ዕንቆቅልሽ ይሆንበታል።
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 11 күн бұрын
ለበጎ ነው አባታችን ፤ እኒህ አባት ይባርኩኝ፤ ወ/መድህን፡፡
@yezbalemfantahun5932
@yezbalemfantahun5932 12 күн бұрын
Betam aslekesugn Egziabher hoy maren...
@SenaitJira
@SenaitJira 21 күн бұрын
አይዞት አባታችን እግዚአብሔር መንገድ አለው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት
@Kihnet33
@Kihnet33 12 күн бұрын
ኦ እግዚኦ ይቺ ዓለም ግን አይዞን አባታችን !!
@user-ty4ds3kl8y
@user-ty4ds3kl8y 21 күн бұрын
የማሆይ ፅጌማርያም ጉዳይ ከምን ደረሰ❤❤❤❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 16 күн бұрын
የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ ጋዜጠኛውም ዝም
@yibeltalasfaw2363
@yibeltalasfaw2363 20 күн бұрын
እውነት ሁሌም እውነት ነው:: ፈጣሪ ለበጎ ነው እንዲህ አይነት እርጋታቸው ብቻ እሚማርክ ደስስስ እሚልን አባት ከእውነቱ ቦታ ማባረር በጣም እሚሰቀጥጥ ሁኔታ ነው::
@smms6004
@smms6004 22 күн бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ አባየ😢 አይዞወት
@user-di3ir3ql6x
@user-di3ir3ql6x 20 күн бұрын
እግረኝወ ሰላም እናታችን እንዴት ሁኑ አሰወልዱ ይካድችወ እናት ያት ደረሰ ይማ ሁይ ❤❤❤❤❤❤
@haimont9075
@haimont9075 16 күн бұрын
የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 20 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@user-nw5ik7oh7x
@user-nw5ik7oh7x 17 күн бұрын
እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ተክሌ መ/ር ዘማርያም እባላለሁ አንድ ቀን ብታቀርበኝ ደስ ይለኛል
@solinatube2584
@solinatube2584 20 күн бұрын
እኔን የእኔ አባት😢የእኛ ሀጥያት በዛ።ጌታሆይ እኛ እዚህ የአባት ያለህ 😢😢😢እያልን ነውና እባክህን ጌታሆይ እኒህን የመሰሉ አባት ለእኛ ላክልን😢😢😢😢😢😢😢
@tadaseeth1
@tadaseeth1 12 күн бұрын
ተክልዬ በጣም እናከብርሃለን የተገፉትን ሰዎች ወደህዝቡ በማቅረብህ ትመሰገናለህ፡፡ በጣም ያዘንኩት ካህንን በማከብርበት አእምርዬ አትክልት ተራ ሸክም ይሰሩ እንደንበር ስሰማ ባልተመለከትኩኝ አልኩኝ አቤቱ ይህን የተመለከቱ የቤተክህነት እና የሲኖዶስ አባላት ምን ይሆን መልሳችሁ??? በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው፡፡ እኝህ አባት አንዱ ናቸው ወደሚዲያ ያልወጡ ስንቶች ናቸው፡፡ ደግሞ ያኮሩኝ ማንንም መውቀስም ሆነ መኮነን አይፈልጉም የሚፈልጉት ነገር ቢኖር አገልግሎት መሰጠት ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይቁም
@ZerfeZerfee
@ZerfeZerfee 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስወት አባታችን እመብርሃን ትርዳወት
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 11 күн бұрын
ተክልዬ ስወድህ ተባረክ በርታልን
@aaw5447
@aaw5447 19 күн бұрын
አይዞት አባታችን❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 21 күн бұрын
እኔን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 😢 ጠላትዎት ያልቅስ አይዝዎት ያልፋል ይህን ቀን 😢 የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የዘብሩ ዳኛ ቅዱስ የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል የእርስዎን ግፍ መከራ እንግልት ያየውልዎታል አይዝዎት አባቴ !
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 22 күн бұрын
እኒህን የተከበሩ አዛውንት ቄስ ቢያጠፉም በቅጣት ማለፍ እንጂ ከቅድስናው ማራቅ ለቤተሰባቼውም ጉዳት ለእግዚአብሔርም አገልግሎት ጥፋት መፈፀም ነው እግዚአብሔር ይፍታው እርስዎንም እግዚአብሔር ይረዳዎታል አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@VoiceDiasporaCorner
@VoiceDiasporaCorner 22 күн бұрын
መልካም እግርኛው፡ አባክህ በሞትችh ው ሁሉ እር ዳው፡የዋህነቱ በዓልፅ ይታያል፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ua21s24
@ua21s24 22 күн бұрын
ያሳፍራል ለሆድ ብሎ ካህንን ማባረረ
@LamesginChanyalew
@LamesginChanyalew 17 күн бұрын
አይዞኝ አባታችን😢 እንግዲ እግዚአብሔር ይርዳዎት። ከእርሶ የባሰ ችግር ውስጥ ያሉትንም እግዚአብሔር ያስባቸው። ብዙ ተምረናል ከእርሶ።🙏🙏🙏
@betachem
@betachem 19 күн бұрын
በጣም ይገርማል
@user-gz3st4pe3w
@user-gz3st4pe3w 18 күн бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለአባታችን የሁላችንም ግፍ ነዉ የደረሰብዎት አይዞዎት ይበርቱ ተኀባዕ ኅዳጠ ምእረ እስከየሀልፍ መአቱ ለእግዚአብሔር
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 7 күн бұрын
የኔ አባት አንጀት ይበላሉ ❤ 😢
@user-bp2zo9fi6h
@user-bp2zo9fi6h 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤትዎን በበረከት ይሙላልወ!
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 22 күн бұрын
እኔን ላልቅስ አባቴ አይዞት እግዚአብሔር ቀን አለው ደግሞ ጠንካራ ኖት
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 15 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦጥ አይ ምን አለ ግን😢 ለማንኛውም ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናም በነካ እጅህ ከቡነ በርገርን አቅርብልን እና ጠይቅልን እስኪ 😂😂እውነት አውነ በርገርን ያቅርብልን ብላችሁ ፃፉና ይቅርብ😂
@user-oj1uc3mh7b
@user-oj1uc3mh7b 22 күн бұрын
ይፍቱኝ አባቴ
@malm2509
@malm2509 21 күн бұрын
ዉዉዉይይይይይ አባቴ ፈጣሪ ያሳካሎት በጣም ነዉ ያዘንኩት እንደዚ አይነት አገልጋይ ተጥሎ ምድረ ሆዳም ካድሬ ቦታዉን ያዘዉ ፈጣሪ ይፍረድሎት አባቴ 😢😢😢
@user-ld2yz3ch1e
@user-ld2yz3ch1e 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ የወደደውን ፡ የሚ ፈት ነው አባታችን፡❤❤❤❤❤❤❤
@user-ex8bk3ss1x
@user-ex8bk3ss1x 20 күн бұрын
ጀግና አባት ኖት አይዞዎት። በርቱ። የተቻለንን እናደርጋለን።
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 13 күн бұрын
🙏 🙏 🙏 I hope Lords of Lord Jesus Christ will bring this Aba where we leave,may God bless you and your family
@rtachewtafere4253
@rtachewtafere4253 21 күн бұрын
እሳቸው ብቻ አይደሉም ወንድሞቼ ብዙ እውነተኞች የቤተ ክርስቲያን ልጆች የቤተ ክርስቲያንናቸው ገባና እና ጥፉት ገቢያ ላለማውጣት ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ናቸው ሀይማኖታቸው ጠብቀው በጥበቃ የቀን ሥራ ይሰራሉ በሀገር ውጥ አሉ ለሕሊናቸው ሲሉ እየሰሩ ሕወታቸው ይገፋሉ ። በውጪ ሀገርም እንደዚው ተመሳሳይ ነው ክህነታቸው ጠብቀው ታክሲ እየነዱ ይኖራሉ ግን እነዚህ ካህናት እንደ ሌሎቹ አገልጋዮች ከቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ሰርተው መኖር ሳይሆን ያሳደገቻቸው እናት ቤተክርስቲያን ሲሰድቡ ሲያሰደቡ ይውላሉ እውነተኞች እንደዚህ ይጎዳሉ። ቤተ ክርስቲያንናችን የእጀራ ልጆቾን እንጂ እውነተኞች ልጆቻ አታውቅም /ለዚህ መልሱ ፀጋየ ገብረ መድህን እንዳለው ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።
@eyerus2144
@eyerus2144 Күн бұрын
እኚህ አባት ለንስሀ አባት ንፁህ ይመስሉኛል
@meron7563
@meron7563 14 күн бұрын
😢አይይይይይይ አባዬ ሳዮት አዘንኩኝ።ግን ዝቅ ባሉበት አሁን በየቦታው ያሉ እህት ወንድሞቼ አሉ ከፍ ያደርጎታል።አይዞኝ
@KebedeKasa-rh9ok
@KebedeKasa-rh9ok 21 күн бұрын
ክርስትናን በተግባር መኖር እንዲህ ነዉ።በጣም ተማርሁባቸዉ
@user-le5jk4lf7i
@user-le5jk4lf7i 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አባቴ።
@EyerusEyerus-qe4nc
@EyerusEyerus-qe4nc 14 күн бұрын
እማምላክ ትረዳሁ አባታችን❤❤❤❤❤❤
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 21 күн бұрын
አባታችን መድኃኔዓለም ችግርዎትን ይፍታልዎት
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 14 күн бұрын
እግረኛው ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ጋዜጠኘነህ እኔ በትክክል አቅሐለሁ
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q 22 күн бұрын
በረከቶ ይደርብን። አባታችን አይዞት። እባክህ የግል አካውንታቸው ወይም ስልካቸውን ብትፅፍልን
@merikonjo798
@merikonjo798 13 күн бұрын
😢😢እግዚአብሔርወደቀደመውማዐረጎት ❤❤❤አይዙንአባታችን❤❤
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 55 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 5 МЛН
አሁን የተሰሙ መረጃዎች
10:11
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 4,6 М.
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54