የባሌ ሮቤዋ ጀግና ወይዘሮ/ ፀፀት ስለሞላበት ትዳሯ ጅማሮ

  Рет қаралды 45,843

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

3 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 259
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 3 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@GenetWondimu-hp4ls
@GenetWondimu-hp4ls 3 ай бұрын
Wey yesew sem batanesa men alebet tera were new metaweraw kedada set
@asterasefaw1415
@asterasefaw1415 3 ай бұрын
ውይ ስንቱን ሰማን ዘንድሮ ወሬዉ ብዙ አይገባም መጀመርያው እና መጨረሻው
@peacelove5040
@peacelove5040 3 ай бұрын
እኔምእንዳንችው ለምን እንደቀረበችም አልገባኝም
@taychmechal348
@taychmechal348 3 ай бұрын
ትክክል😂
@ethiopia706
@ethiopia706 3 ай бұрын
ትክክል
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 3 ай бұрын
ከመቶ ትዳሮች ፍቅር በፍቅር ሆነው የሚዘልቁት 1% አይሆኑም በመቻቻል እንጂ ከባድ ከባድ ፈተና ነው ትዳር ። መስሎሽ ነው እንጂ ያገርሽም ልጅ ቢሆን መልኩን ይቀይራል እንጂ ፈተናው አይቀሬ ነው ።
@helentube.
@helentube. 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@abebakinde8734
@abebakinde8734 2 ай бұрын
ትክክል 🙏
@EnateGelema
@EnateGelema Ай бұрын
ትክክል ትዳር እራሱን የቻለ ፈተና ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
የኔ እናት ገራ ገበት መታወራዉ ምንዱነዉ ዉይ አንተ በጣም ታስቃልህ ጥይቄህ ገርፈት ነዉ ያልከዉ ❤❤❤ መጨረቨወ ምንዱነዉ
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 3 ай бұрын
ባሌ ሮቤ ሀገሬ❤❤❤
@mizantube7494
@mizantube7494 3 ай бұрын
ወይኔ ተክልዬ አዛግከን ዛሬ
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 3 ай бұрын
😂😂😂
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@mekdesassefa4037
@mekdesassefa4037 3 ай бұрын
ቀላል ዛግን እንዴ😂😂😂
@meazasolomon90
@meazasolomon90 3 ай бұрын
ውይ በጣም
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Ай бұрын
😂😂😂
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 3 ай бұрын
ውይ ተክልዬ ዛሬስ አሳዘንከኝ ይቺን መያዣ መጨበጫ የሌላት ቀባጣሪ ቁጭ ብለህ ማስጨረስህ በየሱስ ስም ወሬዋ እንኳን ላንተ ሚዲያ ለሰፈር የቡና ወሬ አይመጥንም እንደዚህ አይነት ወሬ ከሰማሁ ስንት አመታት አረ ምን ጉድ ናት መንደርቴ
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 3 ай бұрын
የሚያንፅ ምክር ከሌለ ዝም ይባላል እኮ...
@meazatadele1059
@meazatadele1059 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@fafi-zana
@fafi-zana 3 ай бұрын
ትዝ ይለኛል የበላው ሸክላ ጥብስ ነው ብላ ስታወራ ይብላኝ ለተክልዬ እኔስ ይችን ኮመንት ፅፌ እወጣለው እቺ ቀባጣሪ ነች
@BuziMoke
@BuziMoke 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@woynimokonen352
@woynimokonen352 3 ай бұрын
😔 ተክልየ ይቅርታ እርግዝናው ነው መሠል ተዘባዘበች ውይ እንግዲህ እራስህ ጨርሰህ ስማ እኔ ከግማሹ ሂጃለሁ የኔ ጌታ አጥለወለኝ
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Ай бұрын
😂😂😂እኔ ይሀው አለው ለተክልዬ ስል ልጨርስለት እንጂ ዝገት ነው
@JohnJohn-cy5bw
@JohnJohn-cy5bw 3 ай бұрын
ተክሌ መርጪ ግዜን ሰጥቼ ነበር ማዳምጥህ የዛሬው ግን ኣከሰርከኝ:: በል ክፍል ሁለት ባለማስቀጠል እና ሌላ ኣስተማሪ በመተካት ካሰን::
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 ай бұрын
ተክልዬ አንተ እኮ ለኔ።ትለይብኛለህ አርሴማን።እኔ እምፈልገው ሁሉ የሚጠይቅ የመጀመሪያ ጋዜጠኛ።ጌታን ።ካንተ ጋር እሚመሳሰልብኝ ጀማል መሀመድ ነበር።እኔ ህፃን ሆኜ 120,ላይ ካአድማስ ባሻገር የሚያቀርበውና አንተ ዋው።እድሜ ይስጣቹ።
@hulugrgesh
@hulugrgesh 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ግራ አይግባው የኔ እናት በጣምምም ግራ ጎብትብት ብሉዋታል አንተም በጣም ነው ያሳዘንከኝ ተክልዬ
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 3 ай бұрын
እንደ እግረኛው ቁጭ ብሎ የሚያዳምጣት ሰው ያስፈልጋታል የኔ እናት አይዞሽ ከመንግስትጋ ባታነካካት ጥሩ ነበር
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 3 ай бұрын
ተክሌ አክብሬህ ጨርሼዋለሁ ክፍል ሁለትን ግን አላይም እማማ ጂጂን ባየሁበት አይኔን አላበላሽም ያንዛዛችውን ታሪክ እንደጨዋታ በ5ደቂቃ ማለቅ ይችል ነበር
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 3 ай бұрын
ለጤና ያርግልኝ ሰሞኑን አንተና አለምሰገድ ያለፕሮግራም እያሳቃቹኝ ነዉ😂😂😂😂
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላድርግልህ ብልህ ሚስት ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ብልህ ሚስት ስለሰጠህ ህይወታችሁን በእግዚአብሔር አስጎብኙት!!!!! መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ!!!!! ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ምስጋና ይገባዋል!!!!!
@SisayMekuria-xs8gi
@SisayMekuria-xs8gi 3 ай бұрын
የዛሬው የወረደ
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
ግን ልጁ ጀግና ነው ዞሮ ዞሮ ዋናው ቨርጂን ማገይኘቱ ዎንድ ልጅ እንኩዋን በኮብልስቶ ይቅር በሹጉጥ ብመተው ዋናው አለመሞሞት ይመ 🙏👏👍👍
@meserabera5775
@meserabera5775 3 ай бұрын
የጊንር ልጅ ነኝ ከመልዩ ሮቤ ከሮቤ ጊንር 12 ሰአት በጭራሽ በጭራሽ አያስኬድም በርግጥ መንገዱ በጣም ፒስታ ነዉ የምታወራዉም እንቶ ፈንቶነዉ ነገር መደጋገም የማይመለከተንን ታሪክ ማዉዉራት ተክልዬ ዛሬ መቀጣት አለብህ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
እኔም የአጋርፋ ልጅ ነኝ ጊንር ዘመዶች አሉኝ ሲመጡ ግን ይሄን ያህል ሰአት አይወስድባቸውም ::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ዉንደሜ በረታ ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤
@berhanjemberie9120
@berhanjemberie9120 3 ай бұрын
የሚጠቅም ነገር የለውም
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 ай бұрын
የዛሬው ግን ለኛ አይመጥንም ምንም ቁምነገር የሌ ለው ነው እርግጠኛ ነኝ አንተም የገባክ እይመስለኝም
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 3 ай бұрын
እንደ መለስ ዜናዊ ኦሮሞን ጠንቅቆ የሚያውቅ መሪ የለም
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 3 ай бұрын
በትክክል በአዲ ግዜ ለኦሮሞ ሥልጣን መሥጠት ለህጾን ብርጭቆ እ።መሥጠት ነዉ ብሎ ነበር ዛሬ አየን 😢
@shwaalem6542
@shwaalem6542 3 ай бұрын
Honestly she look like a stranger 😊
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 ай бұрын
እግለኛው ሚዲያ እኔም እጠብቃለሁ ሚዳያህን ♥
@user-zo1ec5sq7n
@user-zo1ec5sq7n 3 ай бұрын
አድማጮችን ያልመጠነ እቃ እቃ ለመጀመራያ ግዜ ጆሮን አይንን ያልመጠነ።
@Tigiiye
@Tigiiye 3 ай бұрын
እኔ አደኛ ዛሬ 100 ላይክ እፈልጋለሁ
@tenagnemekonnen3753
@tenagnemekonnen3753 3 ай бұрын
በሌላም ሚድያ በደንብ እከታተልክ ነበር የዛሬዋ እንግዳክ ግን እንኳን ለእግረኛው ለጀማሪ ዩትዩበርም አትመጥንም ተመልካች ይከበር እንጂ ተክልዪ ሆ
@zenebe614
@zenebe614 3 ай бұрын
ወይኔ ባሌ ሮቤዎች ዝም እንበል?
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
አሸማቀቀችን እኮ😂😂😂😂
@Mayamou-21
@Mayamou-21 3 ай бұрын
እንደሌላው ጊዜ አይደለም ግን ጨዋታው ተክልዬን ዘና አድርጎታል ቢያንስ
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 3 ай бұрын
Egziabher yakbresh ehtachen ke bzu kehadiwoch anchi kbur teklay minster Meles zenawi maletsh hakegna nesh
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 3 ай бұрын
ፍሬከርስኪ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
እኔ የተማርኩት የሰዉ ገንዘብ በልቶ የትም እንደማይደረስ ነው
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 3 ай бұрын
መልእክቱ አልገባንም
@user-hu8ei6nf4i
@user-hu8ei6nf4i 3 ай бұрын
32 ደቂቃ ሰማነው ግን ተረትተረት በዛ በቃኝ
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Yene enate yemaywmeleketewuni eyawerachi eko newu
@abe2868
@abe2868 3 ай бұрын
What's going on?
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 3 ай бұрын
ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አይገባኝም
@tube-xt8qr
@tube-xt8qr 3 ай бұрын
ወሬ ለጆሮ ካልጣመዉ ያስታዉከዋል ለካ ገና ዛሬ አወኩኝ
@user-jx2wj9hp8m
@user-jx2wj9hp8m 3 ай бұрын
ወይኔ እግረኛው ሁለቸኛ ይሄን ሾው ላላይ ቀለድክብን ከሷ መወሽከት ያንተ የፌዝ ጥያቄ
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 3 ай бұрын
ወይኔ ተክልዬ አንተ ነህ እዴ ዛሬ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 3 ай бұрын
አጭር ወንድ አደገኛነው ያልካትን "አስምርበት"
@clickcell4333
@clickcell4333 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አጭር ነህ እንዴ?🙄
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
😂😂😂😂 በኮመንቶች ሰቄ ልሞት ነው 😂😂😂😂
@wineywelde3367
@wineywelde3367 3 ай бұрын
zemnakasa4892 why ur worried.
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 3 ай бұрын
@@wineywelde3367 ቅኔው አልገባህም ወንድም
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 3 ай бұрын
@@clickcell4333 አልገባህም ቅኔው
@cheregore8482
@cheregore8482 3 ай бұрын
ወይ ጀግና!!
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 3 ай бұрын
ምንም፡አልገባኝም፡መልክቱ፡ወይስ፡part 2 አለ። የመነኩሴዎችን፡መጨረሻ፠ምን፡አረክ።
@user-vh2iw5hd5l
@user-vh2iw5hd5l 3 ай бұрын
Wow this women is honest ❤
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 3 ай бұрын
በፈጣሪ ክፍል ሁለት እንዳይኖር እማማ ጂጂን በሰማንበት ትገርማለህ
@helentube.
@helentube. 3 ай бұрын
እዉነት ተናገርሸ ምን ያረጋል ነፍሰ ይማር 👍👍👍👍❤️
@user-ju1rn1km5m
@user-ju1rn1km5m 3 ай бұрын
አዛከን ዛሬ ሸለብ አርጎኝ ስነሳ የሞቱትን መለስ ስም እሰማለሁ አንድ ሁለቴ ሰማሁ ይቅርታ ግን ታሪኩ የሳቸዉ ነዉ?? በመሀል እንቅልፉ አስቸገረኝ ስለማይስብ
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 3 ай бұрын
😂
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ተክሌ ካላገባ ለምን አትድሩኝም ስደት ሰልችቶኛል ዳሩኝ
@peacelove5040
@peacelove5040 3 ай бұрын
እሽ
@edelawitabenet6511
@edelawitabenet6511 3 ай бұрын
Wow robe,meliyu,Goro,sofumar,Ginir,yemibalu botawoche awekachewalew eza serechalew
@user-sf5oh5pi3s
@user-sf5oh5pi3s 3 ай бұрын
ምነው የምታቀርበው አስተማሪ ፕሮግራም አጣህ ጊዜ ወርቅ እኮ ነው
@hewanhailu9276
@hewanhailu9276 3 ай бұрын
Gata yebarksh ewunetu menagersh meles leEthioia hezb melkam sew nebere
@kkmbia2393
@kkmbia2393 3 ай бұрын
ወይኔ 😅ግረፍ አትግረፍ ተክልዬ what is wrong to day you make me to laugh a lot የሙከራዉ ግዜ ሲገርመኝ she is so innocent
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ሞስትሊ? ስለባለስልጣናት ጥያቄና መልስ የድሮ ትዝታ ነው የምታወራው? ከመለስ ዜናዊ ጀምራ?ቱ ማች ቶክ😃ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ? ዋናው ነጥብ ምንድነው????
@GenetMeketa
@GenetMeketa 3 ай бұрын
ወይኔ ቁም ነገር ስጠብቅ ስጠብቅ ጨረስኩት ግን ወፍ የለም
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Min malet nw girefa belewal malet endezi yibalal ende?
@user-jy5id3mg8v
@user-jy5id3mg8v 3 ай бұрын
ተክሌ ዝብለክ አንተ እያወራህ አንዳድ ነገር. ሲ ንባ ትራብል.. እያልክ ብታስተዋውቅ ይሻላል ወሬዋ ውሃ አያነሳም
@user-js8fk5lr5e
@user-js8fk5lr5e 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ምን ሆኖ ዘቀጠ አንደመሰለኝ የጦር እቃውን አልታጠቀም በሚስቱ ምክንያት እግዚአብሔር ን እያሳዘነ ነው።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Ай бұрын
ተክልዬ ስለምወድህ ብቻ ሳይገባኝ ዝጌ አሰማውልክ ነው😂😂😂
@rozagebreselassie
@rozagebreselassie 3 ай бұрын
ይቺ ሴይትዮ ስላም አድራ ይሆን 👌👌👌
@helentube.
@helentube. 3 ай бұрын
😂😂😂
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 ай бұрын
Asteway set adlchim😊
@ednadesign2235
@ednadesign2235 3 ай бұрын
Tekliye zare ante atmeslegnm minaynetwa set nat?
@tadiyos3opt937
@tadiyos3opt937 15 күн бұрын
የትንሳዔአችን ወታደር❤❤❤
@user-zp8co1zu1o
@user-zp8co1zu1o 3 ай бұрын
Mesmate kejmerku sente gen hongn hasabua alegba bilogn gera gebagn
@nbbbhvfhvgcfkbx4955
@nbbbhvfhvgcfkbx4955 3 ай бұрын
BEMDHANYE ALEM MENDN NEW YEMTLEW ENE BECHA NEGE EYNS ENANTEM ALGBACHEHUM
@user-cl8xd5fk1v
@user-cl8xd5fk1v 3 ай бұрын
ዝም ብየ እስቃለሁ😂😂😂😂😂
@EtagegnGetahun
@EtagegnGetahun 3 ай бұрын
እረ ተክለሃይማኖት ፍቅርን የሙከራ ጊዜ አደረከው
@acheymaru1465
@acheymaru1465 3 ай бұрын
Tekeley Betam nw emadenkeh….. yezariwun tegesthene saladenk alalefem???
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 3 ай бұрын
እሠይ እኔም103ኛ ሆንኩ ደሥ አይልም 😅
@kalkidanermias7586
@kalkidanermias7586 3 ай бұрын
ኡፍ/ ኤጭ 😏😏
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 ай бұрын
Menem weha yemayanesa were a new
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 3 ай бұрын
የፍቅር ቀጠሮ ለይ ትቅረብ ምትሉ እጅ አውጡ የሚገርም ድንግርግር ያለ የመንደር ወሬ ነው ምትሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 3 ай бұрын
Ayeee yezarews yegud new
@user-hu8ei6nf4i
@user-hu8ei6nf4i 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 3 ай бұрын
ምንድ ነው ነገሩ አልገባኝም ኤጭ 😅😅
@biruktaitlemi7859
@biruktaitlemi7859 3 ай бұрын
ምን ጉድ ነው
@rebaccahaile2138
@rebaccahaile2138 3 ай бұрын
OMG, weyeneeeee Errrrrr
@Amrakale-tube
@Amrakale-tube 3 ай бұрын
What is the point of the story
@mizantube7494
@mizantube7494 3 ай бұрын
Ohhh God azagechen ekoooo
@user-jx2wj9hp8m
@user-jx2wj9hp8m 3 ай бұрын
me too.....she just ቋቅ
@user-jy5id3mg8v
@user-jy5id3mg8v 3 ай бұрын
አይ ተክሌ እረፍት አድርግ 😊
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab 3 ай бұрын
ውይ ይይይይይ
@yosephnigatu135
@yosephnigatu135 3 ай бұрын
Is that April the full ?
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Addisababa-nz4uc
@Addisababa-nz4uc 3 ай бұрын
dedeb nesh,melse wedbshen yaswesd ethiopan ymetl now
@mesereteshetu2939
@mesereteshetu2939 3 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ጋዜጠኛው የሰው ልጅከ100።% አንድ እንኳን እውነትአይናገርም እንዴት በዚ ግዜ ያጠፋል ቱቱቱቱቱ
@tsehayabera8898
@tsehayabera8898 3 ай бұрын
Emetakerebew sew cheferohal malet new????
@tadiosshume2612
@tadiosshume2612 3 ай бұрын
bale goba ytefachebegn ehete alchegn sekare mulye ymitbale balewoch afalgugn bezyawu.
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 3 ай бұрын
ማስታወቂያውን፡አበዛኸው።አሰለቸኸን።
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 3 ай бұрын
kebatri nech. make her focus on the point
@tsehayabera8898
@tsehayabera8898 3 ай бұрын
Joro mechawecha hone?????
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 3 ай бұрын
Sorry so long
@zenitsige4182
@zenitsige4182 3 ай бұрын
ምንድነው የምተዘባርቀው ሴትየዋ
@user-zb1pn2fn5l
@user-zb1pn2fn5l 3 ай бұрын
ተክልየ ጨርሼዋለሁ ግን አልገባኝም
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 3 ай бұрын
ምነው እግረኛው መግረዝ የለም እንዴ?
@emuyatessema6817
@emuyatessema6817 3 ай бұрын
Sente kefla newe
@tsehayabera8898
@tsehayabera8898 3 ай бұрын
Medeyahen ake bereh asekeber fetsemo lante medeya kereto lemenem ayenet medeya atehonem men setel kerebech ebakehen medeyahen atarekese kel ayemut endeyachawet yebala
@efrattewodros3018
@efrattewodros3018 3 ай бұрын
Jegna new weys yeteret enat nat yakerebikilin zare Tekle😅😅😅
@bedilugossaye477
@bedilugossaye477 3 ай бұрын
አሉባልታ ይዘህ መምጣት ጀመርክ።
@raheltadess7773
@raheltadess7773 3 ай бұрын
lemenden nwe teklaye minster melse zinawe poto men yeserale demo men letaweru nwe
@meseretchernet
@meseretchernet 3 ай бұрын
ምን አይነት አዝግ ነች
@user-jx2wj9hp8m
@user-jx2wj9hp8m 3 ай бұрын
አሁንም ገና ያልሰለጠነች ነች አወራሯ አይጥምም ምን ለማስተማር ነው ፍሬፈርስኪ
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ትቸኩላለች?😃
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ይሄ እኮ ሰከንደሪ ላንኩጅ
@almazmadonho8078
@almazmadonho8078 3 ай бұрын
ምንድነው የምትለው አይይ
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН