የቢሊዬነሯ አስደናቂ የስኬት ምስጢሮች | ጋዜጠኛው ላቀረበላት የፍቅር ጥያቄ የሰጠችው ምላሽ

  Рет қаралды 180,557

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 1 000
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@mihretabandualem4025
@mihretabandualem4025 Ай бұрын
what's this?
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
እሰይ ነጋ ዱባይ ነው ያለነው ኢንተሪቪው ለማድረግ አፊን ልከፍት ነው የሚለው ተመችቶኛል።😂😂😂😂ተክለሃይማኖት አዳነ ዉዱ ወንድማችን።🎉🎉🎉❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@mihretabandualem4025 ቆምጬና ልመና ነው:: ካለመኑ አይችሉም😅😅 ይቆማመጣሉ
@rahelalye5749
@rahelalye5749 29 күн бұрын
@@TitigistEthyopia eko degmo eko 50shi dollar new yemiflegew🤣🤣🤣
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 27 күн бұрын
እንጭጭ ቃለ መጠይቅ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 Ай бұрын
እግረኛው፣ መክፈቻ ጥያቄዎችህ በጣም ደባሪ ናቸው። ለሚቀጥለው ቃለመጠይቅህ በደንብ ግዜ ወስደህ ተዘጋጅበት። እሷ ግን በጣም በትህትና ነው ያስተናገችው የማይገባው መክፈቻ ጥያቄዎችህ።
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 26 күн бұрын
ኦህ እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Ай бұрын
ልጅቷ በጣም ነው ምወዳት ጎበዝ ሴት ነች❤ ተክሌ ግን ዛሬ ምን ነካህ ወደሀት እንደነበር ለሷ ብቻ ነግረሀት ማለፍ ትችል ነበር ብቻ አጠያየቅህ ደስ አይልም
@kalwolde9857
@kalwolde9857 Ай бұрын
Kikikikiki😂
@gadi6563
@gadi6563 Ай бұрын
አዎ ተክሌ ቀበጧል
@user-es5dt3lx6j
@user-es5dt3lx6j 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-es5dt3lx6j
@user-es5dt3lx6j 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@richblessed2195
@richblessed2195 29 күн бұрын
Exactly this is un appropriate question where is this guy going
@yonilega6645
@yonilega6645 Ай бұрын
ሚስኪን ተክሊዬ…የመጀመርሪያው ጥያቄ በዛን ያህል አገላለጽና ማቆለጳጰስ ትዳርሽን ፈተሽ ላግባሽ የሚመስል ቀሽም ጥያቄ ከአንተ አይጠቅም ፡ ቆንጆ እያየ የምትጣድ ያልሰከነ ስሜትህን ግራው
@derejeayele7128
@derejeayele7128 Ай бұрын
weredebegn.baleyew aysemagnm belo new
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
እረ ተረጋጉ እርሱ በሷ በኩል ያለውን አስተሳሰብ ለማወቅ ነው የጠየቃት የአካል ጉዳተኞች በእኛ ሀገር ሰርተው የሚያገኙ አይመስለንም ።😢😢
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 Ай бұрын
Betikikil Betm Betam besali Asitayitinewu Wedimi kesidi Ye netsa kanebebewu Yimaribetal
@Joy_Mike
@Joy_Mike Ай бұрын
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ 😅
@gadi6563
@gadi6563 Ай бұрын
ተክሌ በቃለ ምልልሱ ዛሬ ተጨማልቋል ወይም ተጨማልቋል፤ ቆይ አስቲ ታገቢኝ ነበረ ወዘተ ምንትሴን ምን አመጣው?
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Ай бұрын
አሜን🙏🏾🙇🏿‍♀️👍🏾
@demoShag
@demoShag Ай бұрын
Husband?
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 26 күн бұрын
አሜን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Ай бұрын
ተክሌ ቃለመጠይቅ አጀማመርህ ከመንገድ የወጣ አይመስልህም? ። ትንሽ ከባህላችን ወጣ ያለ ነው።
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
Yehe aweku bayonet Denkurna naw . gatwot akerareb naw.
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@semung2513to start with who is he to tell her who to marry, Kenessa is not an Amhara woman… He can go and try to control all the komches out there
@mamushhajibille9821
@mamushhajibille9821 Ай бұрын
ኧረ ደንዟል
@hayatadela
@hayatadela Ай бұрын
እሰኝ
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 Ай бұрын
ትክክል የኛ አገር ጋዜጠኞች ትንሽ ልምድ ያንሳቸዋል
@SelamKinfe-pl5dy
@SelamKinfe-pl5dy Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንካን ለ አመታዊ በዓል ለቅዱስ ሚካኤል እንካን አደርሳችሁ
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be Ай бұрын
አሜን
@fkrTeklay
@fkrTeklay Ай бұрын
ወዳጅህና አክባሪህ ነበርኩ ዛሬ ግን ሰው እንዴት ይወርዳል ትንሽ የሚሰማ የሚያይ ትንሽ ታዋቂነት ሰታገኙ ቀፉፊ የምትሆኑት ነገር ወዳጄ ወረድክ ዘቀጥክ አያምርብህም ለእግዚያብሔር ምስጋና የተዘመረ የምስጋና ዜማችንን ለቀቅ ታስጠላለህ በጣም
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
አማራ ኦሮሞን ሲያይ መለመን ልማዱ ነው... ይሄኔ እኮ ስለ ማርያም ብሎ ነው ቻው ያላት
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 Ай бұрын
እሱ ነገር እኔም አልተመቸኝም
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 Ай бұрын
😂😂😂 በለው ዘላችሁ ብሔር ላይ እሱ ቢሆን ነው ጥያቄው የጠየቀው ደሞስ ቢጠይቅስ ነውር መሆኑነው ​@@nunu7353
@BiniyamBayou
@BiniyamBayou 29 күн бұрын
​@@nunu7353 እቺ ልጅ ቤተሰቦቻ እኮ አማርኛን ነው በግድ ያስተማሯት አንቺ ያልሽው ኦሮሞነት እንኮን እሶ ቤተሰቦቻም አያውቁትም
@messya7125
@messya7125 29 күн бұрын
ባለጌ ምቀኛ ሰዉን አክብሪ
@gafat
@gafat Ай бұрын
ተክልየ በመዝሙር ዜማ ሌላ ነገር አትቀላቅል 🙏 እና በጣም ነው የማከብርህ ♥️
@RahelGirma-qw7pu
@RahelGirma-qw7pu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/irWojbegqqiWqKc.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Ай бұрын
የኔ ባለቤቴ ጀርመናዊ ነዉ እሱም ልጅ አልፈልግም ብሎ ነበር እኔም ልጅ እግዚአብሔር ካልሰጠን እቀበላለሁ ግን መውለድ እቻልኩ እኔ ልጅ በጣም ነዉ የምወደው ስለዚህ ካንተ ሀሳብ ጋር የምትስማማ ሌላ ሴት ፈልግ እኔ ካንተ ጋር አልቀጥልም አልኩት በኋላ በእኔ ሀሳብ ተስማምቶ አሁን የሃያ አመት ሴት ልጅ አለን በጣም ምርጥ አባት ምርጥ ባልም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Jegna nesh berchi
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
ለምን ነበር አልፈልግም የሚለው የነበረው
@RahelGirma-qw7pu
@RahelGirma-qw7pu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/irWojbegqqiWqKc.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Ай бұрын
ተመስገን ነው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠኸን ተመስገን ብለህ ከተቀበልክ ይጨመልሀል ደሞ እርሱ የሚሰጠው ሁሉ የተባረከና የተቀደሰ ስለሆነ ተመስገን እና አሜንን ብሎ መቀበል ሲሳይ መሆኑን አትርሳ እርሱ የሚሰጥህ አንተ ሳታውቀው እንደሚያስፈልግህ ጌታ ግን ጠንቅቆ ያውቃል
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
የአበሻ ሴት ውሾች ናቸው የነጭ መጫወቻ ናቸው😂😂😂
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv Ай бұрын
ደባሪ ጥያቄ ነው ያቀረበው ።
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Ай бұрын
ምን ዓይነት ጥያቄ ነው እምትሽለጠለጠው? ቆንጆ ነሽ? አፍቅሬሽ፣ ልቤ ወድቆልሽ ምናምን???? ምንድን ነው እምትሰራው? ቢያንስ ሰው በመጀመሪያ የሚያቀራርብና የሰው ቀልብ የማይረብሽ ጥያቄ፣ ክብር ያለው አቀራረብ አትጠይቅም? ምክር ያስፈልግሃል። ልጅትዋ አስተማሪና ጎበዝ ሴት ነች አንተ ግን አወረድካት። ክብር ሥነ ሥርዓት ይኑርህ። Gademshitttttttt!!!!
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
Tenesh tegab ena ebrit yewoterw yemslal . Denkurna yetchachanew. Like ena subscribe asabdotal.
@RahelGirma-qw7pu
@RahelGirma-qw7pu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/irWojbegqqiWqKc.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
@bekindtoyourself1817
@bekindtoyourself1817 Ай бұрын
ዝርክርክክክክክ ያለ ቃል መጠይቅ ቅዥታም
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@bekindtoyourself1817ከአማሮች አይን ያውጣት ዘንድሮ እንጂ
@Bahranaddis
@Bahranaddis 28 күн бұрын
stupid
@matianteneh3652
@matianteneh3652 Ай бұрын
መጀመሪያ እግርህን ተውና አንተ ባል እሆናለሁ ወይ ብለህ አስብ፣ ትዳር በፍቅር እንጅ በእግር አይገነባም፣
@eyodtekuam4696
@eyodtekuam4696 Ай бұрын
Tekele are you okay???
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
ልክ ነሽ
@user-vt4hu3hi9z
@user-vt4hu3hi9z Ай бұрын
እኮ ለሩጫ አልተፈለገ
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 28 күн бұрын
ኧረ ጀለስ ቀልድና ምር እየለየህ እንጂ
@addiskassa5165
@addiskassa5165 28 күн бұрын
​@@user-vt4hu3hi9zabet enante😅😅
@ShetuMulate
@ShetuMulate 17 күн бұрын
A very wise lady! በምንም ጥያቄ ላይስብእናዋን በሚነካ ጥንካሪዋን አሳይታለች , ፈገግታ አላደርገችም ይህማለት ጋዚጠኛ ቂንጅናዋን በተመለከተ ከፍተኛ አድናቆትብታደርግላትም አልተቀበለችህም :: እንደዚህ እዲሆኑ ነው የምፈልገው ማንኛውም የኢትዮጵያ ወጣት ልጆች: ለማንኞውም ያሰብከውን ይፍቅር ጥያቄ አልተቀበለችም ::
@selam801
@selam801 Ай бұрын
ለዓመታዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤😊
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Ай бұрын
Amen enquan abro aderesen
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
እግረኛው እንኳን ደና መጣህ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የባሕራንን የሞት ደብዳቤ የለወጠ በችግር እና በስቃይ በሕመም ያላችሁ ሀያሉ መላእክት ችግራችሁን እና ጭንቀታችሁን በደስታ ይለውጥላችሁ❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Ай бұрын
ዓመት
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Ай бұрын
አሜን
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be Ай бұрын
አሜን
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 Ай бұрын
አሜን ሐንዬ
@user-iy3wi6ni6j
@user-iy3wi6ni6j Ай бұрын
ተክሌ አጠያየቅህ ክርሲቲያኒው አይደለም ያውም እቺን ባለትዳር የሆንች ጀግና ሴት በኔ አሰተያየት ነውር ይመስለኛል.
@RahelGirma-qw7pu
@RahelGirma-qw7pu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/irWojbegqqiWqKc.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
መጀመሪያ ሀሳቡን ተረዱት
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@MadinaAdem-fu7bxhe is cheap. She is married so he better back off her
@mamushhajibille9821
@mamushhajibille9821 Ай бұрын
ደደብ ነው!!
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@mamushhajibille9821 ደፋር ቆምጬ ነው::
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Ай бұрын
ባለቤቷ አበሻ ቢሆን ቀባጣሪው ጋዜጠኛ ጉዱ ይፈላ ነበር።
@ayalmare6503
@ayalmare6503 23 күн бұрын
በዚህ ልክ ደነዝ አትመስለኝም እኮ በስመአብ ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ጥያቄ እንዴት ትጠይቃለህ ??? ፈጣሪ የእጅህን ነው የሰጠህ ይገባሀል 🙌🙌🙌
@mefmg2262
@mefmg2262 Ай бұрын
ጥያቄህን ስትጀምር የተጠቀምክበት ምግቢያ ትንሽ አይመችም
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet Ай бұрын
ፈረንጆች ደደብ ጥያቄ የለም ይላሉ ደደብ መልስ እንጂ።ፈረንጁ ደሞ ካነበበው ነው ሊሆን የሚችለው እግረኛው ደሞ የማንበብ ችግር የለበትም ስለዚህ መተቸት የለብንም።
@LoveBeti
@LoveBeti Ай бұрын
Also the mezmur part
@gadi6563
@gadi6563 Ай бұрын
ይህን ባለጌ ደፋር ተክሌ ጋዜጠኛ ተብየ unsubscribe አደረኩት *እንዳገባች አውቆ እንኳን አፉን ቢዘጋ ምን ነበረበት
@richblessed2195
@richblessed2195 29 күн бұрын
This guy is out of his mind. He should stop interview
@menberuermias4912
@menberuermias4912 29 күн бұрын
ትንሽ ብቻ ሣይሆን በጣም አይመችምደ
@munaadamu8720
@munaadamu8720 Ай бұрын
ኦ ማይጋድ !! ምን ነክቶህ ነው ዛሬ ጥይቄህ ሁሉ ትክክል አይደለም ።ስኬቶን ውጤታማነቶን ለመጠየቅ ነው ብለህ ወሬህ ሁሉ ሌላ ሆነ ።ልጅቱ ግን በጣም ጎበዝ ናት ።
@selamfessha3136
@selamfessha3136 Ай бұрын
ስለ እድገቷ ስለስራዋ ስለጥረቷ ስለቤተሰቦቿ ብትጠይቅ ደስ ይለኝ ነበር አልጨረስኩትም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ዛሬ ምንድነው የሚቀባጥረው?
@rahelalye5749
@rahelalye5749 29 күн бұрын
Shafede eko😂😂😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@agddag4626
@agddag4626 Ай бұрын
በጣም ቀባጠርክ!!!
@azmerawt6556
@azmerawt6556 Ай бұрын
በልጅነት ጊዜ መልካም ነገር ብቻ መስማት ያለችዉ በጣም ትክክል ናት:: እኔም እያደረኩት ያለሁት ይህንኑ ነዉ
@europeanhabesha
@europeanhabesha Ай бұрын
Thank you for visiting and interviewing me ❤
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Ай бұрын
I have an idea and really wish that you just advice me dear PLEASE 🙏🏾 nothing else a guidance ONLY
@bireetube7733
@bireetube7733 Ай бұрын
We love you i proud of you
@kalkidanbelete9314
@kalkidanbelete9314 Ай бұрын
Mitiku Belachew was an Ethiopian-born Belgian surgeon. He was known for inventing the adjustable gastric band and aiding in the fight against obesity.
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
Kenessa, there is a lot that you don’t know about Ethiopia, your parents are from the side of Ethiopia with the clean heart and I see there how you are but know that’s not how it’s my dear. Try to keep your life private and your kids from certain people. This Gebre guy (interviewer) is from the side that do witchcraft / Amhara area so be-careful, don’t let everyone in your house like that. Please please, they can hunt you or children
@ShalomA38
@ShalomA38 29 күн бұрын
Great success, but don't like the guy starting the interview. Very uncomfortable and unprofessional. Blessings
@wome8375
@wome8375 Ай бұрын
🤔🤔🤔 ተክልዬ ግን ደህና ነህ ምን አጭሰህ ነው የገባኸው ዛሬ ትንሽ አልተመቸኸኝም ቢሆንም አድናቂህ ነኝ ሲገርም ተክልሻ ግን ሳልጨርስ እንዳቆመው እንዳደረከኝ ነግረሀልሁ
@mulunehworku7160
@mulunehworku7160 Ай бұрын
እኔ በብኩሌ እንደነዚህ እይነት የሚያሳቅቅ ኢንተርቪው እይቼ አላውቅም ጋሽ ተክለሀይማኖት እባክህ እንዳንዴ የምጠይቀውን ስው ስነ ልቦና እየተረዳህ ጥይቅ እባክህ the way he start the question it so weird for me
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
እኔም ግራ ገብቶኝ ፈዝዜ ቀረሁ 😂😂😂😂
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Ай бұрын
አያ ደህና ሰዉ ሲበላሽ እግዜዮ ይንተስ ባሰ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ 😂ገና ምኑን አይታቹሁት
@Didu-Midu
@Didu-Midu Ай бұрын
ምነዉ ሰዉየዉ ዛሬ ቀለለብኝ በእንትንህ ማሰብ ጀመርክ እንዴ አከብርህ ነበር በፊት ሚዱ ነኝ ከ CH
@comemusic6928
@comemusic6928 29 күн бұрын
አንድን በትዳር ላይ ያለች የልጆች እናት ባታገቢ ኖሮ ታገቢኝ ነበር ብሎ መዘላበድ ምን ይሉት ቅሌት ነው
@getasewkiflea9931
@getasewkiflea9931 Ай бұрын
ሰዉየ ስተሀል ስራህን በጣም የወረደ ስራ ነዉ ስራህ ቤተሰብ አላት ተባልክ በቃ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
...but she is so beautiful and has a beautiful mind...i love her knowladage , experience and commitment !!...I have seen her best experience in BBC
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 Ай бұрын
ተክሌ በጣም እየወረድክ ነው በዚህ ከቀጠልክ subscribe ያደረኩትን እንደማነሳው እወቅ ሰው የሚፅናናበት ከአምላኩ የሚገናኝበት አንዱ ነገር መዝሙር ነው እና በመዝሙር አታሹፍ። ሰው በእምነቱ፣ በባህሉና በማንነቱ ስትመጣበት ደስ አይለውም ባለትዳር ሴትን በዚህ ልክ ማዋራትም ደስ አይልም። ነገር አሳመርኩ ብለህ ወጥ እረገጥክ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
ተማሪ ከ100/100 ሲያመጣ የነበረ ተማሪ ከ100/0 በአንዴ ሲያመጣ ያስደነግጣል ጋዜጠኛዉ የዛሬዉ ኢንተርቢዉ እንደዛ ነዉ የሆነብኝ ከንግግ ርህ እንደተረዳሁት ፍቅር ይዞህ ነዉ ዱባይ የገባሀዉ እግዛብሄር ይርዳህ
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
ይሄ ቆምጬ መርዝ እንዳይመርዛት ፈራሁ...
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Ай бұрын
It is a good lesson not want to Marry or he is in love.
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
😂😂😂😂ቂቂቂቂ
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 Ай бұрын
በመዝሙር ቀለድክ ማለት ነው ሴትየዋ ‘አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መጽሀፍ አጠበች’ አሉ
@almazng3982
@almazng3982 Ай бұрын
What is Wrong this guy እጅግ በጣም የወረደ ኢንተርቢው: እንዴት ነው ከትዳሯ እሰከውበቷ ለመጠየቅ እና ማፍቀሩን ለመግፅ መሄዱን : ይመስላል አንድም ሰኬቷን አልሰማንም: ከማጥባት ጀምሮ ነው የሚቀባጥረው:: so sad .
@zewdituaduna8701
@zewdituaduna8701 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sisay1996
@sisay1996 Ай бұрын
ማፍሪያ ሰውዬ‼️
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
That’s what I’m saying ምን ያክል ጊዜ አጥብተሻል አላላትም ካሜራ ባይኖር ኖሮ ፊቱ ላይ ተፍታበት ነበር የምትሄደው 😂😂😂
@TilahunKassaw
@TilahunKassaw Ай бұрын
ተደናቂ ጋዜጠኛ ነበርክ ግን በዚህ ኢንተርቪው ግን ለሚዲያ የማይመጥን ወግ ሆኖብኛል ማስተባበያ ቪዲዮ ብትለቅ ጥሩ ነው
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
እኔ የገባኝነገር ሚዲያላይ መጠየቅ ባይገባዉም የበፊቷፋቅረኛዉ ልቡን እደሰበረችዉ ነዉ ቢሆንም ወድሜ አተፋላ ጎቱካለህ እግዚአብሄር የተሻለችዉን ይሠጥሀል እግዚአብሄር ከዚህመጥፍሀሳብያዉጣህ አፋችን እዳመጣልን ሠዉ ሀይምሮላይ መጥፎቃል ለሚናገሩም እግዚአብሄር የተገታ አደበትና ልቦና ይስጣቸዉ ይሥጠን
@yideyeget
@yideyeget Ай бұрын
በጣሞ የወረደ ቃለመጠይቅ ሴቶች መመረጥ ይፈልጋሉ ለሴት ክብር ይኑርህ ሞያዋን አድንቅ ሊማርበት ለሚገባ አካፍል kenesa l apreaciate your humbleness kindness 🎉
@fikermesfin7318
@fikermesfin7318 Ай бұрын
ድንቅ እና ብቃት ያላት ልጅ መልሷ እርጋታዋ እግራኛው ግን አልተዘጋጀህም ለዚህ ፕሮግራምህ ተመልካቹንም ልጅቷንም ይቅርታ ብትጠይቅ ታተርፍበታለህ። ሙሉ ኢንተርቪው ያሳቅቃል።
@Ethio20245
@Ethio20245 Ай бұрын
ትንሽ ከሃዲዱ የወጣ ጥያቄ አበዛህሳ?😮
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 29 күн бұрын
Yes he pushing boundaries a little.
@sarabekele5938
@sarabekele5938 18 күн бұрын
ወንድሜ ህመምህን የምታውቅ እንነህተ
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 Ай бұрын
Wow.... she is amazing! We all Ethiopian proud of you!
@chichazappa4242
@chichazappa4242 25 күн бұрын
የአንድ ሰው የግል ሕይወት ውስጥ ገብቶ እንዲህ ዓይነት ጥያቄ መጠየቁ አግባብ አይመስለኝም።
@genetwondimu1725
@genetwondimu1725 Ай бұрын
ተክሌ የዛሬው ጥያቄህ መግቢያ ትንሽ አይመችም እንደ ባለሙያ ጠይቅ ይደብራል
@liliayana174
@liliayana174 Ай бұрын
ተሳቅቄ ያየሁት video
@user-vt4hu3hi9z
@user-vt4hu3hi9z Ай бұрын
እኔም ።
@user-eg9eo5qh9x
@user-eg9eo5qh9x 29 күн бұрын
ለምን ምን አሳቀቃቹ ቁንጅና ማድነቅ ሀጥያት ነው እንዴ ? ጋዜጠኛው ደሞ የራሱ መንገድ አለው የዛሬው እንግዳውንም ብቻ ሳይሆን ሁሉንም በራሱ መንገድ ያደንቃል ወንዱንም ሴቱንም ሽማግሌውንም አሮጊቱንም አደንቃል እስኪ ሌሎች ፕሮግራሞችን ተመልከቱ ይህ ሌሎችን ማድነቅ ምን ችግር አለው።
@liliayana174
@liliayana174 29 күн бұрын
@@user-eg9eo5qh9x የሶስት ልጆች እናት ቁጭ አርጎ ባሏ አይሰማም ተብሎ ታገቢኝ ነበር ወይ?ተብሎ ይጠዠቃል?
@jimmatube6844
@jimmatube6844 28 күн бұрын
Anch farah😅
@liliayana174
@liliayana174 28 күн бұрын
@@jimmatube6844 የቱ ጋ ነዉ ፋራነቴ?
@genisfamily1272
@genisfamily1272 Ай бұрын
የመጀመሪያዉ አቀራረብህ የሚያስጨንቅ ነዉ ለኔ እኔንጃ ምን ሆነህ ነዉ ግን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ቁላው ሲቆምበት ጭንቅላቱ መስራቱን አቁሟል 😂
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
@@MikeAsmare3308😂😂😂😂😂
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
ግራዋ ቅሞ ነው 😂😂
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
ሴት የተራብክ ትመስላለህ ጠያቂ መሆንህን እረስተሀል እረ በልኩ አድርገዉ ፀጋህን አታበላሸዉ ተረጋጋ :: ከተቸገርግ መንሱርን አማክረዉ ከፈታቸዉ 4 ሴቶች አንዷን ይሰጥሀል ወይም ለአሲያ ደዉልላት ገንዘብ ካለህ እራሷም ትመጣለች ::
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
ለማኝ አይደል የራበው የኦሮሞ ብር ነው
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@hewrottedrose5991 no Oromo marries a komche lol
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@firehiwot2197
@firehiwot2197 Ай бұрын
ግልፅ ሴት ቀጥተኛ ቤተሰቦችሽን በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል በዚህ የ ዘረኝነት ጩኸት በበዛበት ዘመን እደዝህ ንፁህ አርገው ስለ ሰሩሽ
@famel9098
@famel9098 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ አንድ ቄስ በንቀት እና በማዋረድ ጥያቄ ሲጠይቅ አይቼው አን ሰብስክራይብ አድርጌው አይቼው አላውቅም ነበር;፡፡ ዛሬ እንዴት እንደመጣ ሳላውቀው ዩቲይቡ መጣ ርእሱ ስቦኝ አየሁት፡፡ የሰው ሚስት ሄዶ ለኢንተርቪው ሳይሆን መውደዴን ልነግርሸ ነው የመጣሁት አይነት ነገር ይላል፡፡ የብልግና ጣሪያው ልክ የለውም፡፡ ለነገሩ ተመልካች ነው ጎበዝ ጎበዝ አእያለ ለዚህ ያደረሰው፡፡
@tenagneworkmekonne5221
@tenagneworkmekonne5221 Ай бұрын
ቁንጅናን ለማድነቅ እዚያ ድረስ መሄድ ያስፈልግ ነበር ቃለ መጠየቅህ በውበት ላይ ያተኮረ ነው በሌላም ተከታትየሀለሁ የፈረጅ ሚስት አግኝተህ ወረድክ የአብሻ ባል ቢሆን ኖሮ ልክህን ያሳይህ ነበር የሚጠቅመውም ብዙ ስኬቶቿን ብትጠይቅ አስተማሬ ይሆን ነበር በእግዚአብሔር ስራ ብዙ ደከምክ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 23 күн бұрын
ጎበዝ አማርኛ ስታወራ በተቻላት መጠን አትቀላቅልም ደግሞ ምላስዋ ሲጣፍጥ
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ቆንጆ ባየህ ቁጥር ስሜትህን መቆጣጠር ይሳንሃል፥፥ትዳር ፈልገህ ያዝ፥፥ ራስወትን ለመቆጣጠር መፍትሄ ይፈልጉ፥፥
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f Ай бұрын
እግረኛው በህዝብ የነበረህ ከበሬታና አመኔታ 0 ሆኗል በባህር ዳር ስለተደፈሩት መነኩሴ እናት እውነቱን ወይንም በገንዘብ አለያም በካድሬው አብርሀም ተሸብበሀል ያሳዝናል
@zewdua155
@zewdua155 Ай бұрын
እይ ተክለማርያም:: መልክ ውበት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ እንጅ የተሰራም አይደል:: ሰው መልክ አይቶ ይፈርዳል ፈጣሪ ልብን ያያል: ይላል:: ይህን ያህል የሰው ህይወት ውስጥ ገብተህ መጠየቅህ አግባብነት የለውም:: ትኩረትህ መልክ ላይ ስለ ባል ስለ ሚስት ከመጠየቅ ይልቅ ለህብረተሰቡ ይጠቅማል የሚለው ላይ ማተኮሩ ይበጃል::
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 Ай бұрын
Honestly speaking this journalist is pure hearted 💯 🙏 KEEP it up and also the young lady ❤️❤️❤️
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij Ай бұрын
ነጮች በፍቅር ነው የሚያምኑት። ከወደዱህ ምንም ሁን ምን በኩራት ነው ይዘውህ የሚወጡት። ይሉኝታ የሚባል ነገር የለም። የኔ ህይወት የኔ እንጂ የሌላ አይደለም ነው የሚሉህ በሰው ህይወትም ጣልቃ አይገቡም። Live and let live is there slogan.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
የት ሀገር ያሉ ነጮች ናቸው እነዚህ?
@terefemilka6598
@terefemilka6598 Ай бұрын
አምልኮተ ነጭ ያለበት ሰው comment!
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
@@terefemilka6598what’s wrong with her marrying a white man? እንደዛ ከሆነ ኦሮሞ ማግባት አለባት ኦርሞ ስለሆነች:: ምን አገባችሁ ምድረ ኮተታሞች
@terefemilka6598
@terefemilka6598 29 күн бұрын
@@nunu7353 ድንቁርና ራሱ ቀናብህ/ሽ!!!
@firstname9871
@firstname9871 Ай бұрын
ምነው ተክሌ መግቢያውን በጣም ሮማንስ አደረከው😂
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Ай бұрын
ምን እይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቃት
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
ያሳፍራል
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
ቀረፃ ላይ መሆኑን እረሣዉ
@fitawrarigebeyehu1438
@fitawrarigebeyehu1438 25 күн бұрын
እጅጉን የሚያሳቅቅ ፣ሥርዓት የለቀቀ ቃለ መጠይቅ ነዉ ።
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጅቱ ለምትጠየወቅ ጥያቄ ለምትመልሰው መልስ ትምህርት ሲሆን የጋዜጠኛው ጥያቄ ግን እራሱ ጥያቄ ነው ለእኔ አልመጠነኝም፡፡
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
ቆምጬው ኦሮሞን ሲያዮየሚሆነውን ነው የሆነው ከዛ ስለማርያም ብሎ ለምኖ ይሰነባበታል
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 28 күн бұрын
​@@nunu7353አይ ከብት😂😂😂 መቼም አፀዱም
@nunu7353
@nunu7353 28 күн бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us you’re so clean you’re allergic to shoes 👞 lol Did you know you guys suffer from malnutrition ...ራሀብተኞች
@yedidyaful
@yedidyaful Ай бұрын
ተክልዬ እባክህ እባክህ ሴቶችን ስትጠይቅ በጣም ከመስመር የምትወጣውን ነገር ደጋግሜ ታዝቤዋለሁ። objectify አታድርጋቸው። ሰለ መቅደስ ደበሳይ ስታወራ ሶፊያ ሽባባው ኬኔሳ ወዘተ ብዙ መጥቀስ እችላለሁ...ፓስተር ቸሬንም ሰለ ግል የመኝታ ቤቱ ጉዳይ ስትጠይቅም ታዝቤሀለው። አንደኛ ኢትዮጵያዊ ባህላችን እንዲህ አይነቱን ልቅነት አይፈቅድልንም ሁለተኛ ደግሞ ከጋዜጠኛነት ስነምግባር ፍፁም የሚጻረር ነው። ሰለዚህ ይህ ነገር አይደገም እባክህ...
@KeDoOH
@KeDoOH Ай бұрын
ብዙ ግልጽነትህ ደስ አይልም አንዳንዴ በሆድ የሚያዝ አለና ጥያቄህን ለ ሚድያ አይሆንም ይደብራል
@solomonwolde409
@solomonwolde409 22 күн бұрын
እሷ በጣም ጎበዝ ነች ፤ ሀሳብ የማንሸራሸር ችሎታዋ የተለየ ነው አበባ የሚወድ አበባውን ይቀጥፋል አበባውን የሚያፈቅር ግን ውሀ ያጠጠዋል ትልቅ ትምህርት ነው
@muntessema7706
@muntessema7706 29 күн бұрын
ውይ ምን ሆነህ ነው በናትህ ጥዬቄህ ሁሉ ቋቅ ነው እሚለው በጤናህ ነው ግን እምትሟዘዘው
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
ልጋግ አይባልም ከነ ለሀጩ ነዉ የሚባለዉ ዛሬ እንኳን ቅመህ ይመስለኛል የገባሀዉ
@helugjoy81
@helugjoy81 Ай бұрын
ወላጆችሺ ጎበዝ ናቸዉ ማንነትሺ እንዳጠፋ እረድተዉሻል አሊያ ( identity crisis) እዳያጋጥምሺ ሰላደረጉ " ሊመሰገኑ ይገባል"!
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 Ай бұрын
የዕማሆይ ጉዳይ የት ደረሰ የጀመርከውን ጨርስ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው እሱን ብቻ ፍራ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 Ай бұрын
That’s true
@mamushhajibille9821
@mamushhajibille9821 Ай бұрын
እግረኛው: እባክህን ከመስመር አትውጣ: አትሳት:: የሚመለከትህን ብቻ ጠይቅ:: ከወደቅህ መነሳት ይከብደሃል:: ወይም በቀላል አገላለጽ ባከበሩህ ፊት አትቅለል!!!
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
I already unsubscribed him for his ill mannered and disrespectfull manner.
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 29 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አዋቂ ራሷን የሆነች ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ አክብርሻለሁ።
@theodrostsegaye7493
@theodrostsegaye7493 29 күн бұрын
ድንቅ ሰው ናት። ተክለሃይማኖት ግን በጣም ደስ የማይሉ የወረዱና ሰቅጣጭ ጥያቄዎችን ስትጠይቅ ነበር። ተሸማቅቄ ነው የጨረስኩት። ልክ እንደ ሶፊያ ሽባባው ቃለ መጠይቅህ። እባክህ ቆንጆ ሴት ስትጠይቅ ከዚህ adultery ስሜትህ ውጣ። ተገቢ ክብርና አክብሮት ስጥ።
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 18 күн бұрын
😳😳😳
@Roro.84387
@Roro.84387 Ай бұрын
ጎበዝ ተክሌ እንደዚህ ዐይነት ፕሮግራሞች ይዘህ መምጣትህ በእውነት ደስ ይላል በቀጣይ ወደኛም ወደ አሜሪካ መጥተህ ብዙ ፕሮግራሞችን እንድትሰራ እናመቻቻለን ወንድማችን።
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ስትባል ትንሽ መስመር የለቀቅህ ይመስለኛል ሲጀመር ተሳቅቄ ያየሁት ቃለመጠይቅ በጣም የወረደ ቃለመጠይቅ አረ እራስህን እይ
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy 27 күн бұрын
Pls ራስህን ለመግዛት ሞክር
@-opensecret9775
@-opensecret9775 Ай бұрын
የማከብረው ሰው የቀለለበት ቀን:: ለቸሩ እግዚአብሔር የተዘመረ መዝሙር የቃለመጠይቅ መግቢያ የሆነበት:: ባለትዳር ሴት በሚዲያ ላይ አግባብ የሌለው ጥያቄ የተጠየቀችበት::
@Tesfa7
@Tesfa7 Ай бұрын
ተክሌ አንዳንዴ እንግዶችህን ተረዳ፣ የዛሬ እንግዳህ ዲሲፕሊኗ አንዳንድ ቃሎችህ አይመጥኗትም። ግን ያንተን ስሜት ላለመጉዳት ብዙ ርቀት ሄዳለች።በተለይ መግቢያው አካባቢ። እንደተጨማሪ የፍቅር ስሜትህን የግድ መግለፅ ካለብህ መጨረሻ ላይ መሆን ነበረበት ምክንያቱም ማስቀደምህ የቀጣይ ቃለመጠይቁን ይዘት ቅርፅ ስለሚለውጠው። ከማክበር ጋር የተሰጠ አስተያየት። Edited: ከላይ ያለውን አስተያየት እርሱት። ስለ ጨቅሌ ስታወሩ ሁለታችሁም አስጠላችሁኝ። ከዚያ በኋላ ምን እንዳወራችሁ አላውቅላችሁም ገደል ግቡ
@nunu7353
@nunu7353 Ай бұрын
ተክሌ ማለት የወረደ ቆምጬ ነው:: ልጅትዋ ግን የጨዋ ኦሮሞ ልጅ ናት
@yayne1988
@yayne1988 Ай бұрын
@@nunu7353😂😂😂😂 min kiletam nesh bakish?
@amedh4599
@amedh4599 9 күн бұрын
ጋዜጠኛው የሴሰኝነት ባህሪው ክብረቢስነቱ አሜሪካ ወይም አውሮፖ ቢሆን ክስ ተመስርቶበት ፍቃዱ ይነጠቅ ነበር:: ልጅቱ ግን ጀግና ነች::
@QueenOfemotion
@QueenOfemotion Ай бұрын
ግን ሰውየው ጠጥቶ ነው ደ ኢንተርቪ የሄደው ,,አሞጋገሡ አደናነቁ ቋንቋው ተበላሸ ጭራሺ መወፈር መዝረጥረጥ አለ,,አግቢኝ አለ ።ዱባይ ያላችሁ ልጆች ሚኪን አስለቀሳችሁ ።ይሄን አጠገቡ አጭሳችሁ አጡዛችሁ ቀረፃ ወሰዳችሁ። ልጂቷ ቅንና ጀግና ነች በነገራችን ላይ love her❤
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ተክሌ የዛሬ ቃለመጠየቅ በቁንጅና ላይ ያጠነጠነ ነው ወይጉድ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@ethiotg2883
@ethiotg2883 Ай бұрын
መዝሙሩን ለምስጋና ብቻ ብታደርገው ጥሩ ነበር
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 Ай бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ አልተገናኙም አቅምህን እወቅ አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው!!!!!!
@michaelworku82
@michaelworku82 26 күн бұрын
እውነት ነው 😂😂😂
@ethiopia432
@ethiopia432 Ай бұрын
ይሔ ሰውየ ሚስት ሟስት ብሎ ሊሞት ነው ጭራሽ የሰዉ ሚስት ማየት ሀጢያት መሆኑን አያውቅም እንዴ
@adanegetu
@adanegetu 21 күн бұрын
ወደቀድሞ መልካም ስራ ተመለስ በልጅቱ በጣም "Obsessed" ሆነሃል ከዚህ አይነት እይታ ውጣ ..... የስራዎችህ አድናቂ ነኝ።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 5 күн бұрын
እከሌ።ማንን ይመሥላል ቢባል ኑሮውን የተባለው ዝምብሎእይደልም የኢትዮጵያልጆች ቆንጆዎች ናቸው እጅግ እጅግ የታወቁ ናቸው ሀገርቤት ድህነት የሸፈናቸው
@enayaali9175
@enayaali9175 Ай бұрын
በጣም ምወዳት እና በጣም ነው ማደንቃት
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Ай бұрын
Amen
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 18 күн бұрын
Very sensible and smart woman. I can't wait for part 2.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ቆንጆ ትሁት ሰው ነች ጥያቄህን ግን በጣም ትህትና የተሞላበት አድርገው ከዛ ውጭ ጥሩ ትምህርት ሰታኛለች በተለይ ስለኦኝሬሽን ድምፅዋ ልክ እንደ አስቴር አወቀ መሆኑ ገርሞኛል ትንሽ አጌራጉራ ብሰማት ደሞ ደስ ይለኝ ነበር💚💛❤👏👏👏👏
@tsegayetefera
@tsegayetefera Ай бұрын
ሽማግሌ ልኮ ነው፡ "ወይንስ ከሜዳ አፈሰሽ?"..... በጣም የወረደ፡ ክብርን የሚነካ፡ የለበጣና የማራከሻ ቃል መጠቀምህ ትክክል አይመስለኝም። ከሜዳ የሚታፈሰው አፈር እንጂ የሰው ልጅ አይደለም።
@eleni41
@eleni41 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር አጠያየቅህ አስደንጎጦኛል 😮😮😮
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 27 күн бұрын
በዛሬው ኢንተሪቪው ያየሁት ብዙ ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ የምትጫወትበት ጭምብል ተገልጦ ስጋዊ ፍላጎትህ አሸንፎህ አላማህን ረስተህ አፈቀርኩሽ ምናምን ኸረ ያሳፍራል።
@zedluke525
@zedluke525 27 күн бұрын
ተክልዬ በጣም የምትወደድ ነህ መልካም ሴት ትግጠምህ የምትወድህ የምትወድህ ❤
@Phonk_A738
@Phonk_A738 Ай бұрын
ደስ የምትል ኢትዬጵያዊት ጎበዝ በርቺ በዚው ቀጥይ
@ETH908
@ETH908 Ай бұрын
Great interview! She is so well spoken and beautiful! Thanks for interviewing her
@ellenia6757
@ellenia6757 Ай бұрын
Yaltesadebe comment ezi bicha ayew 😅
@BezuhanDerbew
@BezuhanDerbew 26 күн бұрын
matured woman … well done sister ❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን እንዲው አንተ ባልከው ልክ ኢትዮጵያዊን አካል ጉዳተኛን ለትዳር አይቀበሉም ብለህ የሕዝቡን ስነልቦና በዝህ የታነፀነው ብለህ በሙሉ ጨፍልቀህ ማውራትህ አሣፍሮኛል ።ከነጉለቱ ተፋቅረው ወልደው በዝተው ባሉባት ሀገር በጥቂቶች አመለካከት መጠቅለል ገርሞኛል።❤ደግሞ በሌላ መንገድ ፈረጆቹሁ ጋርስ አካል ጉዳተኞችን ለትዳር ሁሉም ይቀበላሉ ብለህ ነው ምታስበው ????❤
@Bee-ez4
@Bee-ez4 Ай бұрын
Unprofessional irrelevant & embarrassing questions I like her tolerance
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
disrespectfull and unethical
@kalkidanbelete9314
@kalkidanbelete9314 Ай бұрын
Dr. Mitiku Belachew was an Ethiopian-born Belgian surgeon. He was known for inventing the adjustable gastric band and aiding in the fight against obesity.
@Ethioli
@Ethioli Ай бұрын
The first 17 minutes were nonsense. ንግስት የሆነች ምርጥ ሴት
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 1,9 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН