የበዛ ደስታ አልወድም/ መልክአ ዓለማየሁ/ ቄሱ መጣ ይለኛል/ አንተ ላይ እንዲደረግ ማትፈልገውን ሰው ላይ አታድርግ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 186,635

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

26 күн бұрын

ዓለማየሁ ገላጋይ(አሌክስ) ስለ ልደቱ ድግስ ምን አለ? ከደራሲው ጋር የተደረገ አዝናኝ እና እስተማሪ ቆይታ።
#hagerietv #ሀገሬቴቪ #EthiopianEntertainment #ዘናሀገሬ #zenahagerie #
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 311
@tagelmesfin9352
@tagelmesfin9352 24 күн бұрын
ቢያወራ ቢውል የማይሰለች አንደበቱ የሚጣፍጥ ምርጥ ደራሲ ጋሼ 💖
@alexbeyene542
@alexbeyene542 20 күн бұрын
እግዚአብሔር በጣም ምንም ያመለጠኝ ንግግር የለም you tube ላይ የእሱ ማለቴ የሳቸዉ መፃህፍት በለዉ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 24 күн бұрын
በእውነት ምድራችን ላይ እንደዚህ አይነት ምርጥ ንፁ ሠው ያብዛልን።
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 24 күн бұрын
ይህን ሊቅ ዝም ብዬ ስሰማው ውዬ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ( ጋሼ)
@userd42
@userd42 24 күн бұрын
በጣም,በጣም,የማደንቀው,ምሁር,ዕንቁ,የኢትዮጵያ,ልጅ,አሌክስ,ፈጣሪ ይጠብቅህ,ንግግሩ,ደስ,የሚል,ተባረክ,አቦ,
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 23 күн бұрын
ምን አይነት ማናደድ ነው ይህን ያክል ትልቅ ሰው ጋብዛችሁ በዚች አጭር ጊዜ እና በአንድ ክፍል መጨረስ ስታናድዱ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 19 күн бұрын
ድጋሚ አቅርቡልን ነዉ የሚባለዉ። ምናልባት አዳድ ሰዎች ብዙ ግዜ አንድ ቦታ ላይ መቀመጥ አይወድም ይሆናል።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 22 күн бұрын
አሌክስ መንገድ ላይ አግኝቼው የእርሱ የሆኑትን መጽሐፎች ላይ ፈርምልኝ ስለው በፍጹም ትህትና ፣ ፈገግታ ስሜን ጠይቆኝ ወደ ስድሰት መጽሐፍ ላይ ረመልኝ አሌክስን በመጀመሪያ በሚጽጻቸው መጽሐፎቹ ነው ያወቁት በተለያዩ ሚዲያዎች ለጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጥ ስመለከት ደግሞ ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ርዕቱ መሆኑን ተረዳው እርሱ ስጠይው ደስ የምትለኝ መዓዛ ብሩ ናት አሌክሶ አደንቅሃለሁ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 23 күн бұрын
ንግግሩ ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤ አቅራቢዎቹ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@Nemadema20
@Nemadema20 22 күн бұрын
አፌን ከፍቼ ሳዳምጠው ውዬ ባድር የማልጠግበው ሙሉ ሰው ምርጥ ደራሲ #አለማየው_ገላጋይ ምንም አልልም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤❤
@gdgtghthfgh7658
@gdgtghthfgh7658 21 күн бұрын
Wow ሰው እንዴት አንደበቱ እንደዚህ ይጣፍጣል እድሜ እና ጠና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉😘😍
@addisyelma4218
@addisyelma4218 24 күн бұрын
መልካም ልደት ደራሲያችን ኢትዮጵያ የሰጠችን ዕፁብ ድንቅ ሰው:: መፅሐፍ ምረቃውም ደስ ይላል:: ዝግጅቱ የተደረገበት ቦታ ግን አማርኛ ጠፍቶ ነው ስያሜ የተሰጠው ወገኖቼ የዝግጅት ቦታው ባለቤትም ያስቡበት ስለ ስያሜው ማለቴ ነው:: አመሰግናለሁ::
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 24 күн бұрын
በፍጹም የማይሰለች ምርጥ አንደበተ ርእቱ ::አለማየሁ አለምን ያሳያል ::
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 22 күн бұрын
ይቆጫል አንተ ኢትዮጵያ ውስጥ መወለድህ አገሬ መቸ ነው የተማረ የሚከበርብት አልየ ስለሰጠህን እውቀት እግዚአብሔር ይክፈልህ ሰው አይከፍልም ምርጥ ሰው. ስወድህ ❤
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 20 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ልንኮራ ይገባናል
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 19 күн бұрын
እንዴ ምነው እንኳን ኢትዮጵያ ተወለደ እሱ ቢሰማ በጣም ያዝናል ...ለሆኑ መጥፎ ሰዎች ተብሎ ሀገር አይጠላም
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 24 күн бұрын
...እኔ ዓለማየሁ ገላጋይን ያወቅሁትም - መቼም የማልረሳውም፤ "ኢህአዴግን እከሳለሁ" በሚል ባቀረበልን ገራሚ መጸሐፉ ነው። የፃፈበት ጊዜ ደግሞ ምን ያኽል አስከፊ እንደ ነበር ግልፅ ቢኾንም፤ ራሱን ሰጥቶ የወያኔዎችን ባሕሪ በሚገርም ሁኔታ የገለጠበት በመኾኑ፤ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ አብሮኝ የሚኖር 'ና ለልጆቼ በክብር የማስተላልፈው ታሪካዊ መጸሐፍ ነው!።
@abdimustefa456
@abdimustefa456 16 күн бұрын
በእውነት የሚገርም ሰው ነው
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 күн бұрын
ቴክቶክ ሰምቸ ሙሉውን ለማየት የመጠው እድሜ ይስጥህ በስማም እንዲህ አይነት ሰው አያሳጣን
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 24 күн бұрын
አብደላ እዝራ ምን ያህል የተባረከ ሰው ነበር RIP😢😢
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 21 күн бұрын
ማንበብና መፃፍ ሙሉ ያደርጋል የንግግሩ ፍሰት እና ሃሳቦቹ እንክን የላቸውም :: በድንገት ከፍቼው አፌን ከፍቼ ጨረስኩት :: አለማየሁ ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን:: ከፕሮግራሙ አዘጋጆች አንዱ አርቲስት እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን ሁለቱም አዘጋጆች የማዳመጥና በእርጋታ ጥያቄን የመጠየቅ ጥበባቸው ብዙ ጋዜጠኞችና ዮቱበሮችን ያስንቃል:: በአጠቃላይ ግሩም ዝግጅት ነው :: እናመሰግናለን 🙏
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd 19 күн бұрын
ባልና ሚስት ናቸዉ እሷም አርቲስት ነች።
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 19 күн бұрын
@@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd ዋው በጣም ደስ ይላሉ አመሰግናለሁ 🙏
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 24 күн бұрын
I like this interview. He is a spiritual man in action. May God bless you more!
@solocmc
@solocmc 24 күн бұрын
አቶ አለማየሁ መልካም ልደት ገና ብዙ እንጠብቃለን ፈረንጆች እንደሚሉትቭ The best is yet to come
@furtunabelay465
@furtunabelay465 21 күн бұрын
አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ አብሶ ስልጅነትህ ያወራሀወን ሰምቼ አልጠግበዉም እርጅም እድሜ ከጤናጋር
@sheger-tube4343
@sheger-tube4343 22 күн бұрын
ዋው ምናለ part 2 ብላችሁ ትንሽ ብትጨምሩልን አንድ ሰአቷ አንድ ደቂቃ ነው የሆነችብን ። ብዙዎች ዘፋኝ ፣ ከያንያን፣ ደራሲያን በስራቸውና በወጋቸው(ንግግራቸው) ብዙ ልዩነት እናያለን፣ አሌክስ ግን ፅሁፉም አንደበቱም ልብና ጆሮን ይገዛል። ረዥም እድሜ ላንተ ይሁን ጋሼ።❤❤
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 24 күн бұрын
I just glad to see, we have brilliant writers , we have to educated from this golden generation writers . Much respect Alex.
@saramarkon5451
@saramarkon5451 24 күн бұрын
Alex ስወድህ እኮ በሚቀጥለው ዓመት ዕድሜ ይስጠንና እኔ ነኝ የማከብርልህ ደግሞ እወድሀለሁ
@user-gg4xn7kd8u
@user-gg4xn7kd8u 6 күн бұрын
አቅራቢዎቹ በታም ደስ የሚሉ ናችው፡በቲቪ ሳየው ደስየሚል ኣናውንሰር፡ደራሲው ግን ኣይቸው ኣላውቅም፡ግን ምሉ ቀን ብሰማው ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ሃሳብና ለገንዘብ ደንታ የሌልበት፡ትውልዱ በአውቀት መዳበር፡የመተጋገዝ ባህል እንዲኖር ነው ያሳቡ፡እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች በአሁኑ ግዜ ኣይገኙም,ለህመሙ ግን በእስራኤል አገር በቤተክርስትያን ሞባአ ከፍለይ የሚቀባ ነገር ይገኛል፡ብዙ ሰዎች ተፈውሰው ሰምቻለሁ ።
@leulsegedwakene2333
@leulsegedwakene2333 23 күн бұрын
መልካም ልደት አሌክስ - ገና ብዙ የህይወት ቅንጣቢ በውስጥህ አለህና ሳትጨልፍልን አትድከምብን
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 20 күн бұрын
የእውነት ትልቅ ሰው ነፃና ለቀቅ ያለ የዘመናችን ውድ ደራሲ እንወድሃለን ❤
@selam801
@selam801 15 сағат бұрын
አሌክሰ በጣም የዋህ ደሰ እምትል ሰው ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 24 күн бұрын
አለማየሁ እጅግ የማከብርህና ሰራዎችህን ሁሉ በፍቀርና በጉጉት ነው የምወደው ። ኑርልን ። አሌክስ የዛሬው ቃለመጠይቅህ ብዙ ትምህርት ነው የሰጠኸን ። ኑርልን።
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 21 күн бұрын
አሌክስ ሲያወራ ረጋ ብሎ ነው እኔ ሳዳምጠው ከሆነ መጽሐፍ የሚተርክ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@isharethestory
@isharethestory 22 күн бұрын
በጣም ብዙ የተማርኩበት ውይይት !! እውቀት ለካስ እንደዚህም ያዝናናል ❤
@Destavich
@Destavich 24 күн бұрын
01፡10 ሁልጊዜ እንደተሸፈነ ስጦታ ነው የማየው ሰውን ፡ ውስጡ ምን ሃሳብ ይዞልን ይሆን !?! #ገላጋይ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 21 күн бұрын
በእውነት ደስ የሚል ነበር አሌክስ ዕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
@aminnasetotaw5227
@aminnasetotaw5227 24 күн бұрын
እጅግ እንወድሀለሁ ውድ ወንድማችን ረጅም እድሜ
@user-hn5mr8gh9j
@user-hn5mr8gh9j 23 күн бұрын
I love and respect this author. God bless him.
@ambaw1004
@ambaw1004 20 күн бұрын
ኪነት ለሐበሻ አሽከሩ ነዉ ይታዘዝለታል ። ደራሲ በዓሉ ግርማ ሥነ ጽሁፍን ኪነት ይለዉ ነበር ደስ የሚል አማርኛ ። ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ የሚገርም የሚደንቅ ድንቅ ሰዉ ፀሐፍት ነዉ ። የኛ ትውልድ ላይ አለን ብለን የምጠቅስህ ድንቅ ሀያሲ ወ ደራሲ ነዉ ።
@tigistyitayew
@tigistyitayew 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሕ የአንተን ቸርነት ምናለ ትንሽ ልብ ቢሰጠን ለሁላችንምልቦና ይሰጠን
@user-ss7ex1nk1h
@user-ss7ex1nk1h 19 күн бұрын
ስወደው እኮ አሌክስይ እናተም በጣም ጥሩ አቅራቢውች ናችሁ በዚህ ደግሞ ስላገኘዋቹ ደስ ነው ያለኚ ቃልይ ልዩ ነሽ እምታምሪ ተባረኪ
@MamushGosayemash
@MamushGosayemash 22 күн бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው ለኔ ብዙ አውሩት ....tnx meazie ..ለሁላቹም...
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 24 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አልክስ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 23 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርህ ጋሼ!🙏🏻
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 24 күн бұрын
ሁሉንም ለመብላት ያሰፈሰፍኩ ያህል ይሰማኛል"ይላል እንዴ!?አለማየሁ ጣፋጭ አገላለጥ ስላለህ አይጠገብም እንዲህ አትበል
@workutedy7246
@workutedy7246 24 күн бұрын
Alex, You are artwork I could admire forever!!!
@yimerayalew-vn2kn
@yimerayalew-vn2kn 23 күн бұрын
ከሚፅፋቸው መፅሀፎች ያላነሰ የሚያደርጋቸውን ንግግሮች በስሜት አደምጣለሁ። ገላጋይ !!
@grmbyn1
@grmbyn1 2 күн бұрын
For me his story telling ability is more entertaining than his books. His books are great though.
@abrahamafework7756
@abrahamafework7756 18 күн бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሼ. Thanks Hagere Tv
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 24 күн бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ድንቅሰው
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 19 күн бұрын
እንደ ደራሲ አለምአየሁ ገላጋይ እያዋዛ የሚስተምር ርእቱ አንደበት ቅን ልቦና ያላቸው አንድ ሺ ሰዎች ኢትዮጵያ ላይ ቢኖሩ ሀገር ትድን ነበር በዬትኛውም ሀይማኖ የማይኖሩትን ህይወት ከሚሰብኩ ሰዎች በስተመጨረሻ የታናግራቸው በተለይ ሁለት ሆነን ሦስት ምግብ አዘን አንዱን በር ላይ ፌስታል ይዘው ለሚጠብቁት ይሆናል ያለው ን ይህን ስንቶቻችን እናስብ ይሆን አለምአየሁ ገላጋይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በሳል ሰው
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 24 күн бұрын
ምርጥ ሰው ወይም ደራሲ አቀረባችሁ እንመሰግናለን❤
@em6708
@em6708 24 күн бұрын
ሁሌ ብሰማው ብሰማው ብሰማው ውዬ ባድር ደስ የሚለኝ ሰው
@sev7634
@sev7634 24 күн бұрын
Alex is truly a brilliant author ✍️ Thank you for presenting him to us!
@freselambelachew2712
@freselambelachew2712 18 күн бұрын
እጅግ በጣም ከማከበራቸው ኢትዮጵያን ደራሲዎች አለማየሁ ገላጋይ---ረጅም እድሜና ጤና ተመኝተናል
@nebiatdebesay245
@nebiatdebesay245 22 күн бұрын
He is so down to earth , I wish he feels how amazing he’s
@ashubiko
@ashubiko 21 күн бұрын
አለማየሁ ገላጋይ ልዩ ሰው 🙏(supper man )
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 24 күн бұрын
Wow amazing . I feel Bright day b/c of your job !!!
@deenatsige3583
@deenatsige3583 22 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 4 күн бұрын
አቤት መሰጠት ነዉ ብሰማዉ በሰማዉ የማይኘለች ❤❤❤❤❤❤
@semirafarisidris
@semirafarisidris 17 күн бұрын
Thanks Alex 🙏🏽
@jemalabgaz2092
@jemalabgaz2092 23 күн бұрын
It was very interesting interview . Thak you.
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 24 күн бұрын
አሌክስ ነፍስ ያለው ቤተመፅሃፈታችን ነሀና በጣም ነው የምንወድህ።❤❤❤
@temesgenwaltenegus6508
@temesgenwaltenegus6508 24 күн бұрын
Alex's innocence is easily observable. He is the embodiment of humanity.
@amareameco
@amareameco 21 күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ
@almazghirmay6400
@almazghirmay6400 17 күн бұрын
Long live to you my dear brother ❤ you are an Icon of generations to come ❤❤
@wendesentesfahun-ww7ve
@wendesentesfahun-ww7ve 19 күн бұрын
Yhe program ahun gena sew gabeze gn arif meteyek ychal neber
@yoditworku8930
@yoditworku8930 16 күн бұрын
እውይ እንዴት ደስ የሚል ነብስ ነው ያለህ
@danifix1932
@danifix1932 17 күн бұрын
አሌክሰ እዉነት ከለበ የማደንቀ ሰዉ ነዉ አክባሪ ነኘ እደሜ የረዘም እንዳተ አየነት የበዛልን❤🎉🎉🎉🎉
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 20 күн бұрын
ኤክሶ የባነነ. ምርጥ. ደራሲ በሳቅ. ነው የተንተከተኩኘ
@tanabetie4726
@tanabetie4726 22 күн бұрын
ምን አይነት ጥንቅቅ ያለ ሰው ነው::እግዚአብሄር ይባርክህ
@alexbekele87
@alexbekele87 14 күн бұрын
እድሜ ይስጥ ጋሼ አለማየሁ! ትህትና ከውስጥ ወቶ ይፈሳል:: ብርክ በልልኝ!
@edolovedbyjesus
@edolovedbyjesus 23 күн бұрын
ተባረኩልኝ
@user-bb8ir7dy2g
@user-bb8ir7dy2g 18 күн бұрын
ሀገሬ ሚዲይ ይመቻቺሁ ደሰ ትላላቺሁ የፊልም አክተሮች ይመቻቺሁ
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 17 күн бұрын
አድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሠግናለን ❤❤
@DawitDase
@DawitDase 2 күн бұрын
ስለስብሀት ግን መጥፎ የሚያወራ ሰው አይቼ አላውቅም ምን መታደል ነው ነብስህን በገነት ያኑራት !!!
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 19 күн бұрын
Amazing personality
@abebelemma676
@abebelemma676 21 күн бұрын
Burisame yibalali migibuu Alexisoyeeeeeeeeeeeeee stay blessed brother we respect you
@wagariberhanu5817
@wagariberhanu5817 21 күн бұрын
እንደዚህ ጀግና ሰው አቅርብ በርቱ ደስ ምትሉ ናቹ!!!
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና አብዝቶ ያድልህ ኑርልን የኛ እንቁ ❤
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 24 күн бұрын
Hi Alemayehu I am really speechless about your amazing analysis, you make me cry, I know you are great person, this a lesson specially for those who have money and they don't have humanity, great job and well-done Alemayehu
@KukuBubu20
@KukuBubu20 12 күн бұрын
Wow this guy ❤❤❤❤❤ Alex
@yidnie1972
@yidnie1972 20 күн бұрын
I admire you. I was listening to him on Sheger with Meazi. Great Ethiopian author. Long live!!
@leylajemal5273
@leylajemal5273 19 күн бұрын
ምርጥ ሰዉ አላህ ይተብቅህ
@desalegnabitayalew9308
@desalegnabitayalew9308 22 күн бұрын
Alemayehu has to be interviewed........more and more.
@user-cl4vw9qs7v
@user-cl4vw9qs7v 23 күн бұрын
መልካም ልደት ደራሲያችን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 14 күн бұрын
አንደበተ ርቱዕ ደራሲ ያራዳ ልጅ አሌክሶ ❤
@habhabshi652
@habhabshi652 24 күн бұрын
"አመሰግናለሁ ጌታዬ"❤
@user-kz9xn8fu9l
@user-kz9xn8fu9l 23 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀኔን አሳመራቹልኝ
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 19 күн бұрын
አሌክስ ስላወኩህ እጆችህን በእጆቼ ስለነካሁ ትከሻየን ቸብ ቸብ ስላደረከኝ ከዛ በኋላ የተባረኩ ነው የሚመስለኝ ተባርኬያለሁም።
@user-vo9du6vy7m
@user-vo9du6vy7m 22 күн бұрын
እባክህ ሺ አመት ኑርልን ።
@tem2023
@tem2023 8 күн бұрын
Long life!
@tesfayealemayehu2727
@tesfayealemayehu2727 22 күн бұрын
Wow, Alex!.
@yohannesyarede2599
@yohannesyarede2599 16 күн бұрын
Wow enedete miwerawe hulu des eyalege new yesemawete ewekete ena bekate yalewe netuke
@seifezewdie5355
@seifezewdie5355 18 күн бұрын
Wow..Alex !
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 22 күн бұрын
እውነትም በጣም ትሁት
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን! ❤❤ ቢሰሙት ቢሰሙት አይሰለችም.በጣም አሳጠራችሁት ድጋሚ ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን.
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 13 күн бұрын
እድሜ ከጤና ለአሌክ
@arbsieyasin4127
@arbsieyasin4127 3 күн бұрын
በጣም ይገርማል:: 59 ደቂቃ አይቼ 5 ደቂቃ ያየሁ አልመሰለኝም:: ቀኑን ሙሉ ቢያወራ የማይጠገብ ጣፋጭ ንግግር:: ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ🙏🙏🙏
@Fekaduy1
@Fekaduy1 6 күн бұрын
wow gashe.... edme yesetelen endenezi aynete sewoche akerebulen
@haftamuseifu2273
@haftamuseifu2273 19 күн бұрын
መልክአ ዓለማየሁ የማይሰለች👌👌👌👌👌
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 24 күн бұрын
do you know human Alex is the real human and good hearted person
@redwantube6790
@redwantube6790 17 күн бұрын
Good job!
@Mezo19
@Mezo19 22 күн бұрын
(ጋሼ) ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
Она Постояла За Себя! ❤️
00:25
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Who enjoyed seeing the solar eclipse
00:13
Zach King
Рет қаралды 137 МЛН
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 331 М.
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 597 М.
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 101 М.
Она Постояла За Себя! ❤️
00:25
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН