ela tv - Meselu Fantahun - Ende Kal | እንደቃል - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Music Video )

  Рет қаралды 1,255,392

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

8 ай бұрын

New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amharic Music
ela tv Production - Meselu Fantahun - Endeqal | እንደቃል - New Ethiopian Music 2023 ( Official Music)
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic

Пікірлер: 513
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 8 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው❤
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 8 ай бұрын
👏🏾
@ezanaamdework1474
@ezanaamdework1474 8 ай бұрын
👌👏👏👏
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 ай бұрын
እንገና መስማት አይሻልም?
@frygfg4848
@frygfg4848 8 ай бұрын
👍👍
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 8 ай бұрын
🎧🎵🎶🔉
@MesiSisay-hp9nu
@MesiSisay-hp9nu 8 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ስሜት ያለው ዘፈን የናፈቀኝ??? መሲዬ አመሰግናለው
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 8 ай бұрын
የመሰሉ ፋንታሁን ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም❤
@m.s.f2591
@m.s.f2591 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክ በትክክል
@kalekidankalekidan8915
@kalekidankalekidan8915 8 ай бұрын
ኑሮክ ጥሩ ከሆነ አሁንም አይቀየር ብያለው😂😂😂😂
@Godislove482
@Godislove482 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ እንደኔ 😂😂😂
@SamirWitLema
@SamirWitLema 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@amarseid6068
@amarseid6068 8 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ አገረናችንንም ሰላም ያድርግልን!
@user-xv2wi2zo7v
@user-xv2wi2zo7v 8 ай бұрын
አሜን አሜን ለሁላችንም
@haymanotkiber3647
@haymanotkiber3647 8 ай бұрын
Amen
@user-xy2ey1tm6f
@user-xy2ey1tm6f 6 ай бұрын
አሚን
@asmarechgirma2255
@asmarechgirma2255 6 ай бұрын
አሜን
@bineluda7558
@bineluda7558 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ለጆሮ የሚጥም የድሮ አይነት ለዛ ያለው ቆንጆ ስራ በዚህ ስራ ላይ የታሳተፋችሁ አርቲስትቶች እና ደራሲያን ትልቅ አክብሮት ለእናተ መሰልዬ ምርጥ ነሽ 👍👍👍💐💐💐
@israelrezene1347
@israelrezene1347 8 ай бұрын
ከ ኤርትራ 🇪🇷 ነኝ ኣማርኛ ዘፍን እንደዚ ጣኣም እንዳለው ነው ማውቆው የነበርኩት💜🎶💜🇪🇷
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p 8 ай бұрын
የአማራ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ህዝቡም ቃሉን አክባሪና ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ug7fz9lp2d
@user-ug7fz9lp2d 8 ай бұрын
አይገባት ብላችሁ አትፍረዱብኝ ይልቅ ካወቃችሁ መተው አልምዱኝ. 👌👌👌👌
@Ibrahimmasher
@Ibrahimmasher 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Seada521
@Seada521 8 ай бұрын
ማታ ማታ ክለብ የምታብጃትን ቀነስ አድርጊ እንጅማ ከአንቺ ወዲያ ዘፋኝ 👑
@Seada521
@Seada521 8 ай бұрын
የምንም ችግር የለባትም ጥጋብ ነው የሚያዘልላት
@azutgarage9323
@azutgarage9323 7 ай бұрын
😀😀😀😀😀
@zahrah1223
@zahrah1223 7 ай бұрын
​@@Seada521😅😅😅😅
@user-cn5ry1vn9y
@user-cn5ry1vn9y 7 ай бұрын
😂😂
@MerryZelalem
@MerryZelalem 3 ай бұрын
❤😂😊
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 8 ай бұрын
መሰሉዬ የ90ዎች እንቁ እንዎድሻለን🥰🥰 የአንጋፋዎቹ እርጎዬዎች ቤተሰብ ትችያለሽ 👌👏👏👏😘😘😘
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 8 ай бұрын
መስሉ ፈንታሁን የሁል ጊዜ ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ልዩ ድምፅ ነው ጥራት ያለው ክሊፕ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 8 ай бұрын
ጆሮአችን የናፈቀው ድምፅ እና ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉መልካም እድል
@ermiastefera1464
@ermiastefera1464 7 ай бұрын
በዚህ ጊዜ ሙዚቃችን ጣዕም እያጣና የሚወጡት ሙዚቃዎች በሳምንት ፌድ በሚያደርጉበት ዘመን ሁሌ በህይወታችን ውስጥ በሚከሰቱ ሁነቶች መካከል የምናጣጥመው ግሩም ሥራ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን። እባክሽን በብዙ እንጠብቅሻለንና ቶሎ ቶሎ ነይልን።
@AlazarAbraham
@AlazarAbraham 8 ай бұрын
The Queen is back
@MahiAlamayaw
@MahiAlamayaw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@andie7227
@andie7227 8 ай бұрын
ምርጥ ስራ መልካም እድል 👉 ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@user-fv1jh6ml4e
@user-fv1jh6ml4e 8 ай бұрын
❤❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 ай бұрын
ተፈጥሮና የግል ጥረት ታክሎበት የበለፀገና የሚመስጥ ጣዕመ ዜማ ነው። አቀንቃኟንና አዘጋጆችን አደንቃለሁ።
@kiyyuma4613
@kiyyuma4613 8 ай бұрын
ያንቺ ልክ ይሄነው በቦታሽ ሰትሆኜ ያምራል እንደ ተከበሩ መኖረ ጥሩ ነው
@user-kp2is2os1q
@user-kp2is2os1q 7 ай бұрын
I'm crying while listening this beautiful music. Keep up the good job Meselu Fantahun.❤
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 8 ай бұрын
መሰሉ የውነት እውነተኛ ሂወታችንን ነው የዘፈንሽው ❤❤❤ፊልም ነው የመሰለኝ ሁሉ ነገር የተዋጣለት ነው
@medihabesha1541
@medihabesha1541 8 ай бұрын
ያለአባት ያሳደጉን እናቶቻችን እንድሁም እየወደዳችሁ የማገጠባችሁ እንደ እኔ ልባችሁ ስብርብር ያለ እህቶቼ አይዟችሁ God is on the side of the avenger everything will gonna be alright be strong never give up 💐❣️
@mesfinmeshesha5152
@mesfinmeshesha5152 8 ай бұрын
😢
@medihabesha1541
@medihabesha1541 8 ай бұрын
@@mesfinmeshesha5152 life🥺
@tewodrostariku3050
@tewodrostariku3050 8 ай бұрын
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😅@@mesfinmeshesha5152
@medanitmalko961
@medanitmalko961 8 ай бұрын
💔😭
@YishakTakele-kt9sr
@YishakTakele-kt9sr 7 ай бұрын
🫡💪 ayzone!!
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 8 ай бұрын
እንደቃል ሰው መች ይታወቃል...እውነት ነው።
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 8 ай бұрын
ምንም ብትሆኚ ምንም ብታደርጊ እስከሁሉ። ነገርሽ እወድሻለሁ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@tesfayweldeabzghi5292
@tesfayweldeabzghi5292 7 ай бұрын
ድምጽሽ በጣም ጥሩ የተፈጥሮ ስጦታ አለሽ ቀፅይበት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍🙏🌿🌿☘️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴የድሮ ዘፍኞች ይመሳሰላል
@alexalax1722
@alexalax1722 8 ай бұрын
ድምፅ 100% ቅንብር 100% ግጥም100% ዜማ 100% በቃ ሁሉም የተዋጣላት ምርጧ ክሊፑ ፊልም እንጂ ሙዚቃ አይመስልም ። respect ❤
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 8 ай бұрын
እንደዚህ ደስ የሚል ስትር ያለ ስራ ያምራል ❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 ай бұрын
Lene yetezeme eskemeselgne new yadametekut thanks more ❤❤❤❤❤❤
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 8 ай бұрын
መሠሉ ከኤልያስ ሥራዎች በኋላ በጣም ተለውጣለች ምርጥ ሥራ ነው በርቺ
@user-rx3mb7ig8j
@user-rx3mb7ig8j 7 ай бұрын
አሪፍ ሙዚቃነው ትዝታን የሚቀሰቅስ ደስ ይላል ። ድል ለፋኖ ድል ለተጨቆነው ህዝብ 💚💛❤💪💪
@addistube8191
@addistube8191 8 ай бұрын
አቤት የእርጎዬዎች ድምፅ👌👌👌👌👌👌❤❤❤
@abher-
@abher- Ай бұрын
ማነው እንደኔ የራሷ እውነተኛ ታሪክ ነው ብሎ ያመነ ላይክ ያርገው ሀሳቤን
@addishagos874
@addishagos874 8 ай бұрын
የቤተሰቡ አርትና ድምፅ እኮ ልዬ ነው:: መሰሉዬ በጣም የተረጋጋና ጣእም ያለው የማይሰለች ድምፅና ዜማ ነው ተባረኪ:: ግን አሁን በቅርብ የምትሰሪባቸው ቦታና እንቅስቃሴ አይገልፅሽም አቁሚና ይህን የመሳሰሉትን ዜማወች ስሪ የኔ ውድ ::
@user-en8dy9bi5p
@user-en8dy9bi5p 8 ай бұрын
የኛ ንግስት ሺ አመት ኑሪልን የጆሮ መድሀኒት ድምጸ መረዋ ❤ እናመሠግናሐን❤ ስወድሽ❤ ነው
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 8 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽ የልጅነት ትዝታችን ምርጥ ድምፅ ምርጥ ቅንብር ❤❤❤ መስዬ☝❓እንደው በኔ ሞት ይሄንን የማታ እብደትሽን ተይልን ትዝታችንን እታጥፊው ቀን እንደዚህ ውብ ነሽ ማታ በቁምጣ በሚኒ ጨጓራችንን ላጥሽን እኮ🙉🙉
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 8 ай бұрын
በትክክል እኔም በጣም እወዳታለሁ ግን የማታ ክለብ አጠፋብን
@samrimesay-lc5ni
@samrimesay-lc5ni 6 ай бұрын
ቁርጥ ቁጭ የአክስቷ የሺህ እመቤት ድምፅ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ht9oy6ei2y
@user-ht9oy6ei2y 8 ай бұрын
Single moms this is for us stay strong keep going❤
@adeynigussie3018
@adeynigussie3018 8 ай бұрын
ውለታ ቢስ ሆኖ ሆዴን እየባሰው ላላሳዝን ነው ወይ እምባዬ ሚፈሰው!!!! አንዳንድ ወንዶች ሴት ልጅ ከፍቷት ስታለቅስ ምንም አይመስላቸውም። በደንብ አልቅሽና ይውጣልሽ የሚሉም አሉ።
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 8 ай бұрын
እኔ ሁሉት ወንድሞቸ በግፍ ተገለዉብኝ ሳለቅስ አንድ ቀን እንኳ ባሌ አታልቅሺ አላለኝም😢😢ዛሬ ሳየዉ እሱ እንደገደላቸው ነዉ እሚሰማኝ በቅርቡ ፈትቸ እገላገለዋለሁ!!!
@user-yt8ve4rj2n
@user-yt8ve4rj2n 2 күн бұрын
አይዞን
@wubshettesfaye7406
@wubshettesfaye7406 6 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው እኛን እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ።ክፉሽን አያሳየን
@behailubehailu5564
@behailubehailu5564 8 ай бұрын
ልዩ ድምፅ ደስ የሚል ትችያለሽኮ የኔ ውድ የኔ ደርባባ እዛ ማታ ማታ እየሄድሽ ጭፈራሽን ቀንሽ ሌላው ሁሉ ልዩ ነው
@meseretmesafint4261
@meseretmesafint4261 8 ай бұрын
ማታ ማታ ስራው እንካን እንጄራ ነው ተዋት ባይሆን ዝላዮን ትቀንስልን እኔና መሰል ከልጅነት ጄምሮ የምንወድሽ አድናቂወችሽ ሰወች በዘለፉሽ ቁጥር ተሳቀን ልንሞት ነው…እኛም …እኔም በበኩሌ ደስ አይለኝም በተረጋጋ ድምጽሽ ነው የምንወድሽ የተረጋጋ ስብዕናም ባይሰራብሽ የተረጋጋ የመድረክ አቀራረብ አሳይን በሉልኝ፡፡
@EnateGelema
@EnateGelema 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@samridesta5080
@samridesta5080 8 ай бұрын
እንደቃል ሰዉ መች ይታወቃል💔💔💔
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ የድረዋ ለዛ ያላት ቆጅዬ ድምጽ ዛሬ መጣሽ ግን የባለቤትሽ ፍቅር አሁንም በውስጥሽ እንዳለ ነው የኔ ቆንጆ
@seidamohammed
@seidamohammed 8 ай бұрын
Ye were sus😂
@sewmehon3329
@sewmehon3329 8 ай бұрын
የሚገርም ሙዚቃ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ሚዚቃ እና ድምፅ እንድናዳምጥ ስሌደረግሽን ደግሞ ጥፍት አትበይብን እንወድሻለን እናከብርሻለን ስለምንፈልግሽ እራሽን ጠብቂ❤
@user-uc2mh9fo6v
@user-uc2mh9fo6v 7 ай бұрын
የክለብ ነገሪ ይቀነስ እምትሉ ❤❤
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 8 ай бұрын
የናፈቀን እንግርጉሮሽ ከእርጋታሽ ጋር መሰሉዬ በደዚህ አይነቱ እርግታሽ ነው ህዝብ የሚወደሽ ከነ ድምፅሽ አሁን ግን ክብርሽን ዝቅ አደረግሽ ስራሽም ቢሆን በምሽት ቤትሽ የአህያ ስጋ እደበላ በጣም ተፈራገጥሽ ተይ እህቴ ይሄን እርጋታሽን ነው የሚያምርብሽ ነገ ለሚያድገው ልጅሽ አንገት አታስደፌው እድሜም የሚባል ነገር እንኳን አልልም አርቲስት መቼም አያረጅም በተረፈ ዘፈን ከድምፅ ጋር በርች ደገጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 8 ай бұрын
ህዝብቢጠላኝ ምናገባኝ ወርቁ አለልኝ ብላ ነው እንደአህያ እምትዘለው
@user-sb4fg9yn1i
@user-sb4fg9yn1i 8 ай бұрын
በጣም የሚገርመው በተለምዶ የመድረክና የእሰቱዲዮ ድምፅ ይለያያል የባላል የመሲ እኮ የመድረክ ድምጿ ይበልጥብነኛል
@alemalem5337
@alemalem5337 8 ай бұрын
ይልቅ ካወቃችሁ መተው አልምዱኝ ❤
@misganawdemelash8151
@misganawdemelash8151 8 ай бұрын
የማይቀየር ድምፅ እንኳን ደህና መጣሽ
@alexkahsay3997
@alexkahsay3997 6 ай бұрын
I ❤ Ethiopian music from🇪🇷
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp 8 ай бұрын
Shout out for Hardworking single moms at there, great work!!!
@dagmawitmelese521
@dagmawitmelese521 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ማታ ማታ እብደት ቀንሽ
@mami_910
@mami_910 8 ай бұрын
የኔ አንደኛ ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ቀደም ያሉ ስራዎችሽን አሁንም በዚህ ድምፀ መረዋ ድምፅሽ መጣሽልን 🎉
@user-dr6vk9mw4l
@user-dr6vk9mw4l 8 ай бұрын
የምሽት ክለብ ያለሽ ነገር በጣም ይደብራል ካንቺ ጋር አይሄድም የ90ዎቹ ትዝታነሽ መሲ
@realityshow1713
@realityshow1713 Ай бұрын
ቁም ነገር ያለዉ ዘፈን አሁን ገና ተዘፈነ for single mom’s are the best song, i swear i feel like 😢 በኡነት ሰዉን ማወቅ ቢቻል ኖሮ single mom አናይም ነበር ደሞ ጥንካሪያቸዉ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ደሞም ነዉ ያለምክንያት አልጠነከራችሁም much respect for single mom’s ❤❤❤❤የዚ ዘፈን በጣም የጠላሁት ነገር ማለቁ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 8 ай бұрын
ስንጠብቅ ነበር በጉጉት መሲዬ አንደኛ የኔ ቆንጆ በርቺ ማንንም እንዳትሰሚ ❤❤
@ballacoulibaly1956
@ballacoulibaly1956 7 ай бұрын
That's the kind of music i like. I Côme from Dakar West Africa
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
ዘፈን በምሰማ ሰአት አቤት ስወድሽ በተለይ ጥቁር ረጅም ልብስ ለብሰሽ ድምፅሽ አሁንም ደሰ ይላል ቃጥላ ማርያም አይቼሽ ነበር የዛሬ ሁለት አመት ምናለ ዘፈኑን ትተሽ ዘማሪ ብትሆኚ ለሁሉም ጊዜ አለው❤
@user-messi952
@user-messi952 8 ай бұрын
ዋውውውውው ስወድሽ እንደ ቃል ሰው መች ይታወቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 7 ай бұрын
እንደኔ አልሰለቸው ያለው ሰው ላይክ
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 8 ай бұрын
ለጥበብ ለአርት ለሙዚቃ የተሰጠ ቤተሰብ መታደል ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-iq9bb8ff2b
@user-iq9bb8ff2b 8 ай бұрын
ድምፀሽ እኮ ቅንብሩ ግጥሙ ዬዚህ ዘፈን ችግር ማለቁ ነዉ ወድሻለዉ እናቴ😍😍
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 8 ай бұрын
ድምፅሽ ቆንጆ ነው አለባበስሽን እንደ እድሜ ሁኝ አትመናቀሪ አለባበሶችሽ ይደብራል
@felegushbtighnu
@felegushbtighnu 7 ай бұрын
የእኔ ደርባባ❤❤❤
@user-nz5qv4oe9c
@user-nz5qv4oe9c 8 ай бұрын
ቆንጆ ዘፈን ቆንጆ ድምፅ ወድጄዋለሁ😘😘❤
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሰማል ቅኔው
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 8 ай бұрын
መሰሉዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እንወድሻለን
@Nobelzegeye
@Nobelzegeye 8 ай бұрын
Best የ90ዎቹን music yimeslal .good job
@maffi4666
@maffi4666 8 ай бұрын
Her voice is amazing..I got goosebumps 😍😍
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 8 ай бұрын
በጣም ነው ድምፅሽን ምወደው ❤❤❤#1
@alphabetty6171
@alphabetty6171 8 ай бұрын
I didn't expect this. Fantastic!!!!
@JerryWondye-fv7fj
@JerryWondye-fv7fj 8 ай бұрын
Yene konjo betam arif new 👌👌👌 keep it up !👏👏👏👏
@firiabebe-uu1gh
@firiabebe-uu1gh 8 ай бұрын
ደምፅ ኣንቺጋ ቀረ ግን ክለብ ሥሰሪ እንደዚህ ረጋ ብትይ በጣም ደሰ ይላል በተረፈ ዋዉ ነዉ
@habtemichaelnegash5155
@habtemichaelnegash5155 3 ай бұрын
ይምች❤
@habtemichaelnegash5155
@habtemichaelnegash5155 3 ай бұрын
የምችሽ❤
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 8 ай бұрын
የምሽት ሥራሽንም እንደዚህ የተራጋጋ አሪግው እንደዚህ ነው የምያምርብሽ
@user-wr8wv6pj1u
@user-wr8wv6pj1u 8 ай бұрын
Amazing Voice ❤❤❤🎉🎉🎉
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
ዋው መሰሉ አልበም ሰባት አስር አመት አትጠብቂ ዘመኑ አሁን ጥሩ ነው በየጊዜው ጥሩ ነጠላ ዜማዎችን ልቀቂ ከቆንጆ ክሊፕ ጋር ሚዲያውን መቆጣጠር ትችያለሽ አቅም አለሽ ናይት ክለብ ላይ ጊዜሽን አታቃጥይ ጥሩ ጥሩ ነጠላ ዜማ ለህዝብ አድርሺ በርቺ ድምፅሽ ግሩም ነው ቁሉ መሰሉ ❤
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 6 ай бұрын
Beautiful voice ❤
@temesgenmelak5256
@temesgenmelak5256 7 ай бұрын
Wow! Just amazing!
@tazget9346
@tazget9346 8 ай бұрын
መሳይየ በጣም ደስ የሚል ወብ ዘፈን ነዉ እናመሰግናለን
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 8 ай бұрын
የኔ ንግስት ❤❤❤
@danielteklehayimanot3344
@danielteklehayimanot3344 6 ай бұрын
Wowww performanche is very very good❤
@aemroyibeltal1308
@aemroyibeltal1308 8 ай бұрын
እንደዚህ ጥሩ ነው የክለቡ ነገር እንኳን ደስ አይልም
@Mesi89
@Mesi89 8 ай бұрын
በጣድ የሚል ስራ ከልዛሽ ጋር ከለቡ ላይም እንዲህ ደርበብ ብለሽ ብትዘፍኝ እንዴት ታምሪያለሽ 🔥🔥🥰🥰
@Kiya-xu3lf
@Kiya-xu3lf 3 ай бұрын
Sweet ❤
@sura_keli
@sura_keli 8 ай бұрын
ዋውው አሚጋርም ዘፋን ነው 🥰🥰👍🥰👍
@GebreGG-eq4rc
@GebreGG-eq4rc 8 ай бұрын
Wende ena mere techelalachu yemer meselum denk aredade 👏
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 8 ай бұрын
Golden voice. Keep it up
@user-Gerr
@user-Gerr 8 ай бұрын
My queen my gift my girl love you yelebene new Metawekewe💔😔❤️💕😘😘😘😘😢
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 8 ай бұрын
It's amazing voice ❤
@zeleke75
@zeleke75 6 ай бұрын
መሲ ለስለስ ያለው ድምፅሽ ያምራል በጣም። add more please.
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 8 ай бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺ በጣም ነው ምንወድሽ❤❤❤❤❤
@SeidMahmmed-xu5rp
@SeidMahmmed-xu5rp 8 ай бұрын
ዋዉ መስዬ እንኳን በደህና ወደአድናቂዎችሽ መጣሽ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 7 ай бұрын
የኔ አደኛ ድምፅኮ ካችጋርነው ያለው😍😍😍
@tutuzemene2754
@tutuzemene2754 8 ай бұрын
አርብን በመስዪ ሙዚቃ ፈታ ማለት ነው ❤❤❤❤ ድብርት አባራሪ Tnx my love ❤❤❤
@ADDIS1341
@ADDIS1341 8 ай бұрын
❤❤የኔ ፍቅር የአዚያዜም ጥበብ የገባት ለእንስት ዘፋኞች ምሳሌ ናት መሰሉ
@sangambc8649
@sangambc8649 8 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤ amazing very nice songs
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 8 ай бұрын
it is a Lovely song thank you ❤️
@munayassin6188
@munayassin6188 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉 Nice song from 🇪🇷🇪🇷
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ❤❤❤❤ መሠሉ love you
@habendenbel4329
@habendenbel4329 8 ай бұрын
I love it ❤❤❤❤ Good job 👏 👍 👌
@amsaltekeste9653
@amsaltekeste9653 6 ай бұрын
❤❤
@amsaltekeste9653
@amsaltekeste9653 6 ай бұрын
I love you so much
@DjJazzethio
@DjJazzethio 8 ай бұрын
Yene 🥇❤️💯🙏💯
@solomonmamo1061
@solomonmamo1061 16 күн бұрын
Ende kale best musica nwe meslu wow 100
@hanatakele9470
@hanatakele9470 8 ай бұрын
yene worq 1gnaaaaaaaaaaaaaa😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,8 МЛН
Aster Aweke - Ewedihalehu (Full Album)
1:08:24
Aster Aweke
Рет қаралды 1,5 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 4,6 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 39 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,7 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН