ጌታን አኮረፍኩት// ወደ ውስጥ ማሰብ// ምስጋናን ከአፌ መልስኩት //ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - - ትውስታ

  Рет қаралды 108,080

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

2 жыл бұрын

የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 326
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
ዳኒ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝ ሙሮችህ ያንፃሉ ;ያፅናናሉ ሁል ጌዜ እያለቀስኩ ነው የምዘምረው ጠዋት ወደሥራ ስሄድ እየዘመርኩ ነው የምሄደው ሳልሰማው ብውል በጣም ነው ቅር ቅር የሚለኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@waggner1000
@waggner1000 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ እንደዚህ ከእውነት ጋር ቆመው እውነትን የሚመሰክሩ እንዳንቺ ያሉ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ሳይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። እውነት ነው ዳኒ የሚሰጡት መዝሙሮች ከጌታ ስለሆኑ የሰውን ውስጥ ይነካሉ ያስተምራሉ አንቺ እንዳልሽውም ያንጻሉ ያጽናናሉ። ስለ ምስክርነትሽ ተባረኪ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
ተባረኪ እውነትሽን ነው👍👍👍
@anasimoseleni6664
@anasimoseleni6664 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ከጌታ ውጭ ህይወት ዋጋ ከመክፈልም በላይ አድካሚ ነው፤ መፅሐፍ ቅዱስ እንቢ ሁሉ ይገለፅልሻል፤ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባርክ!!
@meseretdesalegn8901
@meseretdesalegn8901 2 жыл бұрын
ኢየሱስን ብትቀል ደሞ የዛለላምን ሕይወት ተጌኛለህና ጌታ ወስነህ ብትቀል እለለሁ
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameenn❤❤❤
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እኔ ወደ ጌታ የመጣሁት ከምኖርበት ቤት ዉጭ በመስኮት የዳንኤል ን መዝሙር ሰምቼ በጣም ኣልቅሼ ለምኘ ያች እህት ኣማኝ ኣልነበረችም ናበኣስቴር ኣወቀ ካሴት ነው ቀይሬ በዛው ነው በጌታ ቤት ተተክዬየቀረሁት ዘማሪ ዳንኤል ጌታ ይባርክህ ተባረክልን !!!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ከወንጌላውያን የምወደ ዘማሪ ጸጋ የበዛለት ስው ኦርቶዶክስ ሙስሊሙ ሁሉ መዝሙሩን በፍቅር የሚስሙት ከእግዚአብሔር የተስጠን ስው ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወይኔ 💝💝💝እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ❤ግን በጣም ሁሌም መዝሙሮቹን አዳምጣለው በጣም እምወደውና እማከብረው ዘማሪ
@saremshimelis4886
@saremshimelis4886 2 жыл бұрын
በምድር የዳነ ሰው ማንን ይመስላል ካላችሁ ዳኒን ነው።ተባርኮ ለበረከት የሆነን ሰው።
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
ዳኒዬ የተረጋጋህ ሞኝነት ሆኖ አይደለም የሚው መዝሙርህ ነው ወደ ጌታ ያመጣኝ። ከአንዱ መንፈስ የተካፈልን የአንድ አባት ልጆች ነን። ልጆችህንም ባለቤትህንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ። ወድሀለሁ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
ወንድም ዳንኤል ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማዳምጥ እኔ ክርስቲያን ነኝ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሄደው በጥልቅ ሀዘን ውስጥ በነበርኩት ስአት ባንተ መዝሙር ነው የምፅናናው ስደሰትም የምሰማው ዘመንህን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክ!!❤
@gelilamekonen4150
@gelilamekonen4150 2 жыл бұрын
ዳኒ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ መዝሙርህ ፡ በተለይ ፡ ከኔወነው ፡ የሚለውን ፡ መዝሙር ፡ እወደዋለሁ። በልጅነቴ ፡ እሰማ ፡ ነበር። እኔ ፡ የኦርቶዶክስ ፡ አማኝ ፡ ነኝ።
@bigtame1042
@bigtame1042 2 жыл бұрын
ዳንሻ እኔ ምን እንደምልክ አላውቅም ጌታ ዘመንህን ያለምልመው፡፡ስወድህ ነፍስም አይቀርልኝም በመዝሙሮችህ ዛሬም ውስጤ ይነካል ባንተ ዘመን ከነበሩ ዘማሪውች እነ ሊሊ ቤተልሄም ካሌብ እና ሌሎችም ውስጤ ቀርታቹል ዘመናቹ ይባረክ በተለይ ካንተ መዝሙሮች መካከል ዲንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ ባንተ ፍቅር ግን ውስጤ ሰበረው……………………………..ይህ መዝሙር ሙሉ እኔነቴን ይገልፀዋል፡፡ደራሲው መንፈስ ቅዱስ ተደራሲው እኔ ነበርኩኝ፡፡ወደ ጌታ የመጣሁት በዚህ መዝሙር ነበር ማንም ወንጌል ሳይሰብከኝ ነው በዚህ መዝሙር ወደ መንግስቱ የተቀላቀልኩተ ደስ ይበልህ ጌታ ባንተ እንደሚሰራ እርግጠኛ ስለሆንክ አሁንም ደግሜ እልሃለሁኝ ዘመንህ ይለምልም፡፡
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 жыл бұрын
የተወደድህ ከልጅነት አገልግሎትህ ጀምሮ የተረጋጋህ እና አሁንም ቢሆን ጭምት ርግት ያለው አገልግሎት ጋር ተባረክልኝ።❤❤❤ዝማሪዎችህ ሁሉ ይባርካሉ።
@geteneshwmariam9566
@geteneshwmariam9566 2 жыл бұрын
ወይ ዳንዬ ውድ ወንድሜ እንተርቪህን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል በመዝሙሮችህ ጌታ እኔን አግኝቶኛልና ከ90ዎቹ ጀምሮ እስካሁንም ሰምቼ ዝም ማለት አልችልም ሁሉም በሚባል ደረጃ ያስለቅሱኛል ጌታ ለኛ ያለውን ፍቅር ፣ምህረቱን ፣ቸርነቱን ስለሚያሳስቡኝ።
@YeBeALtube
@YeBeALtube 2 жыл бұрын
ለካ መልዕክት ለማስተላለፍ መጮህ ግድ አይደለም። ተባርኬበታለሁ። እስከመጨረሻው አፌን ከፍቼ ነው የተከታተልኳችሁ። ኤዱ ጌታ ባርኮሻል ከዚህም በላይ ተባረኪ።
@edeneden1867
@edeneden1867 2 жыл бұрын
ዘማሪ ዳኒ የአንተ ዝማሬወች በብዙ የበረታሁበት : ያመሰገንኩበት: የተመለስኩበት: የቆምኩበት:....... በቃ ጌታ ይባርክህ ❤ "ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው "❤❤
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
ዳኒዬ እርጋታው ስርዓቱ ደስ ሲል ተባረክልኝ ኤዱዬ ተባረኪ
@yalewdereje
@yalewdereje 2 жыл бұрын
ከእናትም ከ አባት የምልቅ የምጠጋጋን ዘመዴ እየሱስ ነው መከታዬ ለነ አፍቃሪዬ የልብ ወዳጄ ይሄን መዝሙር ስሰማ በቃ አላቅም የክርስቶስ መዓዛ ው :ፊቅሩ ውውውውውውው ዳንዬ አንተ እኮ ብሩክ ነህ በጣም ነው ምወድህ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዳንዬ ሰለመዝሙሮችህ ቃል የለኝም በምን አንደቤቴ እገልጻለው ዳንዬ ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ እየሱሰ እድሜና ጤና ይጨመርብህ ጥሰህ ውጣ🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 жыл бұрын
ጌታን ሳላውቅ በፊት፡ ዘማሪው ማን እንደሆነ ሳላውቅ፡ በጣም ሰምቼ አልጠግበውም ነበር ስሰማው አልቅስ ነበር፡ መጀመሪያ የሰማሁት መርካቶ፡ አዳራሽ ፡ አምላኬ ሆይ ባንተ፡ ብርታት ባንተ የሚለውን ፡ ነበር ፡ በዘመቻ መልክ ፡ ነበር የሚከፍቱት፡ የገባውም ያልገባውም፡ መዝሙሩን፡ይወዱት ነበር ፡ እኔ ግን በዛን ጊዜ በሞት ተለይቶኝ ነበርና ይኼኛው፡ መዝሙር ለማለቀስ ተመችቶኝ ነበር፡ ትምርት ቤት ስሔድ፡ እዘምረው ነበር፡ ጌታን ሳገኝ ፡ ዘማሪውንም ማወቅ ቻልኩ፡ ወንድማችን ዳኒ የተፈጠረው ጌታን በዝማሪ እንዲያመልክና እንዲያስመልክ ነው፡ ዝማሬው፡ ሁሉ ቃሉ ነው እዛውስጥ፡ ፈውስም፣ መሰራትም ፡አለ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 жыл бұрын
አባቴን
@seblebaba4458
@seblebaba4458 2 жыл бұрын
አይ ዞን በጌታ በርቺ እህት በስጋ ያሉት አባቶቻች ቢያልፉብንም ,ጌታችን ግን መቼም ጥሎን አይሞትም እንኳን ወደሱ ሳበሽ ብቻ ,ብዙ ፍቅር 💗💗
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
@@seblebaba4458 ♥️
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ዘማሪ ደንኤል!! ሁሌ በእውነትና በመንፈስ ሆነህ ጌታን ስታመልክ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ፣ በርታ!! ጌታን ማምለክ የሚለው ዘርፈ ብዙና ከቅዱስ. ቃሉ መማር የሚያስፈልግ ነው፣ በሌሊት የጌታ መንፈስ "" ህዝቡ እግዚአብሔርን እንደሚገባው በእውነትና በመንፈስ አላመለከውም!! አለኝ፣ የኸው ጌታ ምስክሬ ነው፣ ጌታ ስለህዝቡ መጥፋት በጣም አዝኖ ለአመታት የነገረኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና አግኙት!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ይህን ስላችሁ የጠራኝና ወደ ህዝቡ የላከኝ ጌታ፣ ከሐሰተኛ ነብያት ግርግር ሰውሮ የልቡን ያጫወተኝን ጌታን በመተማመን ኮራ ብዬ ነው የማወራችሁ። ክርስቲያኖች በሙሉ በእውነተኛ ንስሐ፣ ወደ ጌታ፣ እውነተኛ መመለስ ሆኖላችሁ፣ የጌታን ክብር ወደ ቤቱ ፣ ወደ ውሰጠኛው መቅደስ፣ ወደ ልባችሁ አስገብታችሁ፣ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ በኃይልና በስልጣን እየተገለጠ አህዛብን ሲወርስና የደከሙት ክርስቲያኖችን የሚያነቃቃበት ክቡር እቃው የድርጋችሁ!!!
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
ዳኒ ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል ልዩ ነህ ይብዛልህ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ 🙏🏾♥️✊🏾
@Sewnet-ds7kf
@Sewnet-ds7kf 21 күн бұрын
10 years ago i had nowhere to go and i was a 9th grader, i had no one by my side and i had no hope ,i wanted to continue learning so i wrote a message to God saying God i want to learn and graduate, and tear that message and blow them on the air ,God is faithful and i graduated with the highest scores from university, when i think about it and look back God indeed did it ,thank u lord Jesus
@tsionendalamaw4252
@tsionendalamaw4252 2 жыл бұрын
እኔ አንተ ያለህበትን እምነት አልከተልም ግን ከልብህ ህይወትህን ስለምትዘምር ሰውን ይነካል ለገንዘብ ለዝና ብለህ አትዘምርም እናመሰግናለን ሰለመዝሙሮችህ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 жыл бұрын
ፓሰተር ኤደን የእግዚአብሔር ሰው ጭምት የሆነች እውነተኛ መንፈሳዊ የምትጋብዛቸው ሰዎች በትክክል የጌታን ሀሳብና አጀንዳን ያወቁ በሳል ሰዎችን ሰለሆነ ከልቤ አመሰግንሻለሁ። አሁንም ጊታ አብዝቶ ይባርክሸ። በዚህ አጋጣሚ ፈቀዳኛ ቢሆን ፓሰተር አልአዛር ይባቤን ቢታቀርቢልን ደሰ ይለን ነበር።
@yefathospital5771
@yefathospital5771 2 жыл бұрын
ዳን የእግዚአብሔር ሰው በአንተ ውስጥ ስለአለው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ለእ/ር ይሁን በአንተ መዝሙሮች ስንቱ ድኗል!!!! ስንቱ ተጽናንቷል!! ስንቱ ተባርኳል!! ከእነሱ አንዷ እኔ ነኝ ክብር ለጌታ ይሁን ተባርክልን እንወድሃለን!!! ብዙ ጊዜ መዝሙርህ ከውስጤ አይጠፋም!!! ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ:: dani.....ከትልቅ ይቅርታ ጋር …. አጃቢው ሙዚቃ ቢቀር ስ ሳንረበሽ መስማት እንድንችል እላለሁ:: ከይቅርታ ጋር
@humble305
@humble305 2 жыл бұрын
ለመዳኔ ምክንያት የሆነኝ መዝሙር ዳኒ ተባረክ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ የአንተዝማሬዎች ለብዙ ሰው ህይወት ናቸው ተባረክ
@selinag6848
@selinag6848 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ጎልደን ቮይስ ስላንተ እንተርቪህን መስማት እመኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል አዲስ መዝሙር እጠብቃለው ረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልህ
@deeum2162
@deeum2162 2 жыл бұрын
Dani, ብሩክ ሰው:: አሁንም ቀሪው ዘመንህ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን 🙏
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ነብሴ አልቀርም ኦጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ዳን ጌታ ይባረክህ በጣም ነው ምውድህ ኤዱ ጌታ እግዚአብሔር ይብርክሽ ❤❤❤❤
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 2 жыл бұрын
በመዝሙርህ ብጣም ተባርኬለው ዳኒ የጌታ ኣገልጋይ በጣም ትሁት እየሱስ ገኖ እንዲታይ የምትወድ ዘማሪ ነህ ጌታ ይባርክህ
@adoniasdechasa7330
@adoniasdechasa7330 2 жыл бұрын
ወንድም ዳኒ ለዓመታት ባንተ ዝማሬዎች ተፅናንቼያለሁ። ተባረክልኝ!
@BekibirBelayineh
@BekibirBelayineh 2 жыл бұрын
የተወደደውን ሰውን በማየቴ ደስ ብሎኛል ዳኒዬ ❤️❤️
@tenamengistu8622
@tenamengistu8622 2 жыл бұрын
አሜን አሁንም የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በቤተክርስቲያን ይጨምር ይብዛ መጸሐፍ እንደሚል ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።ጩ
@melkamzemelak4712
@melkamzemelak4712 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ዘመን፣ቤትህ ፣ ፡ ዘርህ ፡ የነካኸው ፡ ሁሉ ፡ ይባረክ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምወድህ ፡ የማከብር ፡ የምከተልህ ፡ ተባረክ💗💗
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዳኒዬ ዝማሪዎችህ ይባርካሉ 👏👏👏👏👏👏👏
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
ዳን የእግዚአብሔር ሰው በአንተ ውስጥ ስለአለው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ለጌተ ይሁን በአንተ መዝሙሮች ስንቱ ድኗል ስንቱ ተጽናንቶል ስንቱ ተባርኳል ከእነሱ አንዷ እኔ ነኝ ክብር ለጌታ ይሁን ተባርክልን እንወድሃለን በዚው አጋጣሚ አባቴ በጣም እንደ ምወድህ ሳልነግርህ አላልፍም ዘማሪ ዳንና ዘማሪ ተኪስት መዝሙር አወጡ ከተባለ father ያን ካሴት አግኝቶ እስከ ምገዛ ውሎ አያድርም
@birukendale9600
@birukendale9600 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሴት ተባረኪ በምድራዊዉ በሰማያዊዉ በረከት
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 жыл бұрын
ዳኒ ጌታ የባርክህ ። ሁሉ ነገርህ አስተማሪ ነው።
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ዳኒ ይህንን ቪዲዮ ከመ የተ በፍት ስለ መዝሙሮች ህ አስብ ነበር ሁለም ተወዳጆች የ፩&፬ አመት ልጆቸ መዝሙርህን በተንተባተበ አንደበታቸው ስዘምሩ ልበ ይነካል።የቀባህ አግ/ር የተባረከ ይሁን ኤዱ ተባረክ እወዳችሃለሁ ውብ የጌታ ልጆች።
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
ደህንነት የሁል ጊዜ አዲሱ የሁል ጊዜ ብርቁ እንደሆነ በመዝሙሩ ያስታውቃል ዳኒ ዘመንህ ይባረክ የፀጋ ሁሉ አባትና አምላክ ፀጋ ያብዛልህ!❤
@user-pv7jd7qs8w
@user-pv7jd7qs8w 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደንዬ የደንኤል አምላክ ይጣብቅ
@asterbelete8359
@asterbelete8359 2 жыл бұрын
ዴኒዬ የኔ ጌታ ተባረክልኝ በጣም እወድሀለሁ በእንተ ተባርኬአለሁ ዘመንህ የባረክ
@medhanittesema1040
@medhanittesema1040 2 жыл бұрын
ኤዱ ተባረኪ ልኝ ዘማሪ ዳንኤልን ስላቀረብሽልኝ ተባረክ ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ዘመንህ ይባረክ
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 жыл бұрын
ዳንዬ በዘመናት ሁሉ አንደኛ ተባረክ
@henokkebede6801
@henokkebede6801 2 жыл бұрын
ትለያለህ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርከው ከ ፕሮቴስታንት እምነት ውጭ ብዙ ስው የሚወድህ ዘማሪ እርጋታ ያለው ዘማሪ መዝሙርህ እርጋታ ያለህ ነህ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 жыл бұрын
ዘማርና ፓስቶር ዳንኤል በዚማረዎቺህ በጣም ተባርከንበታልና ኤግዚያብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!
@konjitbelayneh9903
@konjitbelayneh9903 Ай бұрын
Eduye. Tebareky danye tsega yibzalih geta yibarikih
@ustazgazedinjalkabeofficia8278
@ustazgazedinjalkabeofficia8278 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ባንተ በኩል የሚመጣልንን መዝሙር ስሰማ እንዴት እንደምባረክ ልነግርህ አልችልም Abo ጌታ ጨምሮ ይባረክ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ዳንኤል ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ይመስገን። ጌታ ትልቅ ነው።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳንኤል በእውነት የጌታ ባርያ ተባረክ 🙏🙏🙏
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
ዳኒ የተባረክ ወንድም:: አሁንም አብዝተህ ተባረክ አገልግሎትህም ይባረክ::
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳንኤል በእውነት የጌታ ባርያ ተባረክ
@Joyejoe
@Joyejoe 9 ай бұрын
If Spiritual Maturity has a face, it is Daniel. Stay blessed and focussed brother!
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
ኤደንዬ በጣም ነው የምንወድሽ ዳኒዬ እንወድሀለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ኤዱ ይቅርታ ከኅላ ያለው ሙዚቃ ቢቀር ለምን ጥርት ብሎ አይሰማማ
@muluneshbageta6907
@muluneshbageta6907 2 жыл бұрын
ዋውውው ዋውውው ጌታ ሆይ ተበርክ ኤዶዬ ተበርኪ ዳኒዬ ስለየሁ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በፀጋው በጣም ነው የምበርከው ዳኒዬ ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ እወደሃለው
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
አንደኛ ነው ይህ ሰው
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 жыл бұрын
ሲስተር genet ተባረኪ የዳን ዝማሬዎች ሁሉ የግዛብሔር መንፈስ ያለባቸው ስለሆኑ ሁሉንም ሳው ይስባሉ ደስም ይላሉ!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ዳኒየ በጣም እንወድሀለን በመዝሙሮችህ ብዙ ተፅናንተናል ተባርከናል በብዙ ተባረክ
@lifegirogis7337
@lifegirogis7337 2 жыл бұрын
ዳኒ የእግዚአብሔር ሰው በአንተ ውስጥ ስለአለው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ለጌተ ይሁን በአንተ መዝሙሮች ስንቱ ድኗል ስንቱ ተጽናንቶል ስንቱ ተባርኳል ከእነሱ አንዷ እኔ ነኝ ክብር ለጌታ ይሁን ተባርክልን እንወድሃለን ........
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
አብዬት የጌታ ነገር ይገርማል እኔ እግዝያብሔርን ላኮርፍ ውሳኔ ላይ ልደርስ ትንሽ ስቀረኝ በአጋጣሚ ይህን እርዕስ አየውት ግርሞኝ ከፈትኩት ....
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሕ። መዝሙሮችሁ ሁሉ መንፈስን ያረሰርሳሉ!!እግዚያብሄር ክብሩን ይዉሰድ !!
@temesgeneliyas8643
@temesgeneliyas8643 2 жыл бұрын
ዳኒበጣምነውየምወድህተባረክ
@destabakela5309
@destabakela5309 2 жыл бұрын
ደንህ የታበራክ የእ/ር የእምነቴ ጽነት የንተ ማዝሙሮችህ በሙሉ ሕወቴ ነው
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb Ай бұрын
ምንም አልልም ስለ ዳኒ እግዚሐብሄር ይመስገን በመዝሙሮችህ በጣም ተባርካለው ስታወራ እራሱ በጣም ደስ ይላል ተባረክ🙏
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 2 жыл бұрын
ደኒ የልቤ ሰው ተባረክልኝ ብሩክ ነህ በጣም ነው የሚወድህ
@user-dq5eq6vv8b
@user-dq5eq6vv8b 2 жыл бұрын
ተባረኩልን ኤዱዬ ዳኒዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንተርቪ ክን ስለሰማሁ ያብዛልህ እኔ ልጅ እያለሁ ነበረ ምህረቱ እያስደነቀኝ በሚል መዝሙርክ የማውቅህ ሁሌም የምታመጣልን መዝሙሮችክ ተሰምተው አይጠገቡም አንተ ላይ ያለው ጸጋ ሁሌም ያስደንቀኛል ሁሌም በመንፈስ የተቀጣጠልክ ሰው ነህ ብዛልን በብዙ እወድካለሁ
@MeleChego
@MeleChego 2 жыл бұрын
How blessing are your words even as you speak. Really you are our gift. Glory to the Lord! Edu Tebarekulin...
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዘማሪ/ ዳኒዬዬ ከመዝሙሮችህ በጣም የምወደው ሲነጋም ሲመሽም ሁልጊዜ መስታውሶ የምለው ዝማሬ ልቤን ይነካኛል ሁሉንም መዝሙሮችን በጣም እወደዋለሁ ሰምቼ እንኳን አልጠግብም በእውነት ብዙ ትምህርቶችን ወስጄዋለሁ እውነት ነው ስኬት ማለት በታማኝነት ጀምሮ በታማኝነት መጭረስ ነው😢 ዳኒዬዬዬ ተባረክህ በብዙ ፀጋ ሁሌም በክርስቶስ ፍቅር እንወዳለን በረታልን❤❤❤❤❤❤
@binitadagi605
@binitadagi605 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ጸጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ኤዲዬና ዳኒ እወዳችኃለሁ የአባቴ ብሩካን
@wudigutema3113
@wudigutema3113 2 жыл бұрын
ዳኒ ተባርከህ ቅር: : ኤዱ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ:::
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 2 жыл бұрын
አግዝኣብሄር ይባርኽኩም ዘመንኩም ይባረኽ
@temesgenemmanuel5271
@temesgenemmanuel5271 2 жыл бұрын
ጌታ ዘማንህን ይበረክ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ዳኒ የእግዚአብሔር ሰው አቤት እርጋታህ ደስ ሲል።
@tarikwaretta2853
@tarikwaretta2853 2 жыл бұрын
የምወደው ፡ የጌታ ፡ ባሪያ ፡ ዳኒ ፡ ተባረክ ፡ ባንተ ፡ ዝማሬዎች ፡ እየተባረክን ፡ ነው።
@fevendaniel8312
@fevendaniel8312 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️ዳኒዬ በጣም ነው እምወድክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@misganawthomas5414
@misganawthomas5414 2 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ዳኒ ፤ ለኔ አንተን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን.....ብዙ ለእግዚአብሔር ክብር የሆነ መዝሙር ይብዛልህ፡፡
@tamegebre9455
@tamegebre9455 6 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ዳኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዝማሬዎች ሁሉ በጣም የተወደዱ ናቸው ስለነዚህ ስጦታዎችህ እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ደግሞም እህታችን ኤደን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ።
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመኑ ይባሪካው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ዉዱ የአባት ልጅ አሜን አሜን
@desalegn337
@desalegn337 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰለሰጠህ ድንክ ፀጋ ይመስገን
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩ። የተማርኩበት ጊዜ ነው።
@elsawmariam3564
@elsawmariam3564 2 жыл бұрын
Dani ,siwedih eko tebarekelgn.❤❤❤💛💛💛
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ዳኒ ተባረኩ
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Wow Danyene sewedewe eko my God, zemenhe,agelgelothe,beteseboche yebareku,Edu ancheme merte ye E/R sewe neshe tebareke
@selamfikir8454
@selamfikir8454 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን እንኳን የጌታ ሆንክ ባንተ ብዙዙ ተባርከናል!ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@zj2164
@zj2164 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳን ተባረክ ወደ ጌታ እንደመጣሁ ያጽናናኝ የደገፈኝ መዝሙር ነበር እስከዛሬ ስሰማ እንባዬ ይመጣል ። ዘመንህ ይባረክ ፖስተር ዳንሄል ። እህታችን ሄደን ብዙ interview መስማት አልወድም ግን የአንቺ ደስ ይላል ተባረኪ ፣
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ዘመንህ ይለምልም
@livebytrue7322
@livebytrue7322 6 ай бұрын
ቁጥር አንድ ሙሉው መዝሙር ይወደዳል ምንም አይመረጥም ተባረክ ወደ ጌታ ስመጣ የዘመርኩት ያንተን መዝሙር ነው ወደኳየር ስገባም ባንተ መዝሙር ነበር የተፈተንኩት በጥሩ ሁኔታ ዘምሬ አልፌ ለጥቂት ጊዜ በኳየር አልፌአለሁ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ።
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ!! ጨካኙ ልቤ ጠጣሩ ልቤ የሚለውን መዝሙር ሰምቶ ለጌታ ልብ የማይሰጥ ማን ነው ??? ዘርህ ለበረከት ይሁን !! እድሜህን ጥገብ የዘመንህ ቁጥር ይሙላ !!!
@ለዛትዩብ
@ለዛትዩብ 2 жыл бұрын
Dani has a golden voice and all of the verses in his songs really has a power touching people's sprit. God bless you and keep singing. Oh the Giutar is a majic👌
@mahiletbrihanu7016
@mahiletbrihanu7016 2 жыл бұрын
Danye betam new des yalegn selayehuh geta yebarekeh betam be ante mezmur new ene getan beyebelet yawekut wedegetam yetetegahut metseley siyaketegn enkuwan be ante mezmur amesegegne new yemetegnaw tebarek kezeh belay tsegawen yabezaleh
@EKEGNALEW
@EKEGNALEW Ай бұрын
Daniyeeeeeeeeeeeeeeee yene wd geta abzto ybarkh
@wisdomtube9681
@wisdomtube9681 2 жыл бұрын
Dani God bless you!! Your songs are powerful and lead to my salvation. Edu keep the good work and God bless your ministry.
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ። በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ። ኤዲዬ እንካን ደህና መጣሽ ተባረኪ።
@user-td1qm9yd1w
@user-td1qm9yd1w 2 жыл бұрын
Wowo Ameeen Eelelelelele
@asiaeyaya1382
@asiaeyaya1382 2 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ።በጌታ ወንድሜ ነህ ነብሴ በዝማሬዎች ሀሴትን ታደርጋለች። ዕለት ዕለት ሳልሰማህ አላድርም።
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@workumazengiya1322
@workumazengiya1322 2 жыл бұрын
Gift of Church ever!
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
የሰርጉ ቀን ዝግጅት
34:13
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 11 М.
Ordination Ceremony of Daniel Amdemichael
23:12
Bedilu Yirga
Рет қаралды 10 М.
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 924 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН