EMS Special "አፍንጫው ስር ነን መግባት ባለብን ጊዜ እንገባልን" መቶ አለቃ ፋኖ ልመንህ ሻውል Tue 19 Mar 2024

  Рет қаралды 465,399

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

3 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 679
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 ай бұрын
እኔ አማራ አይደለሁም ግን ከፋኖ ጎን ነኝ በርቱልን ህዝቡ ጭንቀት ለይ ነው ከኔ ጭምር ገላግሉን ከዚህ አውሬ መንግስት ❤❤❤
@HhhhH-cm7zp
@HhhhH-cm7zp Ай бұрын
እዉነትነዉ ባሁስአት ተኝቶየማያድር የለም የደምእባነዉ የሚያለቅሱት😥😥
@db5173
@db5173 9 күн бұрын
0000000
@saltanmm7797
@saltanmm7797 3 ай бұрын
እዉነትም ልመንህ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ታናንተ ጋር የሁን አማራ ተገፍቶ ነዉ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለነበልባሉ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 3 ай бұрын
አንደበተ ርዕቱ ፋኖ ልመንህ?የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!
@user-dh2qp8vu3y
@user-dh2qp8vu3y 3 ай бұрын
ኦውነት ነወ አወ ፍኖ ድል ያተነው
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 3 ай бұрын
ፋኖ አሸናፊ ሆኖ ወጥቷል ምንም መጠራጠር አያስፈልግም። ፋኖ የህዝብ ልጂ ከእያንዳንዱ "ኢትዮጵያዊ" ልብ ውስጥ ነው። "ኢትዮጵያ" ወደቀድሞ ክብሯ ትመስላለች።
@asmara3973
@asmara3973 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ወድሜ እናተን ወድሙቼን ካላበላሁኝ ካልረዳሁኝ ማንን እንረዳለን ለኛ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሄወታቹሁን እየስጣቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤እግዝአብሄር ከናተጋ ይሁን
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v 3 ай бұрын
አወ መቶአለቃ ፋኖ ልመንህ ሻወል በአሁኑ ሰዓት አማራ እንደአንተ አይነት ጀግና አንደበተ ርዕቱ ጀግኖችን ህዝባችን ተስፋ ያደርጋችኋል በርታልን ብቃት አለህ።
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል
@Tigyyabataligemu
@Tigyyabataligemu 2 ай бұрын
በጣም ልክነህ አባቴ ፈጣሪ አለ ከናንተጋር ነው👏👏👏 ምንም ጥርጥር የለውም ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝባችን😥😥💪💪💪💪
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 3 ай бұрын
ስነምግባር ጀግንነት እውነት ፍቅር 🎉ነው የፋኖ እውነተኛ መሰረት 🎉
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 10 күн бұрын
ፋኖ ልመንህ ከነ ጀግኖች ወንድሞች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@Fantahun09
@Fantahun09 3 ай бұрын
የአማራ ጀግና እንዲህ እየጨመረ ነው ይቀጥላል ሆዱሙን ብልፅግና አጥፍተን ነፃነታችንን በክንዳችን እንጨብጣለን
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 3 ай бұрын
ዋው ጀግናየ ድል ድል ድል ለጀግናው ህዝባዊ አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን ጀግኖቸ ጋዜጠኛ ፋሲል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@sikosilo7233
@sikosilo7233 3 ай бұрын
ዲል ለህዝብ ልጂ 🎉🎉🎉ፋኖ ነበልባሉ አማራ ይችላል።ን❤❤❤❤❤ ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።።።❤❤❤❤❤
@TiruwerkTeshome-pj6zw
@TiruwerkTeshome-pj6zw 3 ай бұрын
አቦ እደሜህን ያርዝመው ኡፍፍ ልብን የሚያሞቅ ንግግር ነው ያርክው ይሄነው እውቀት ይመችህ ጀግናው
@MahamedseidademeAdeme
@MahamedseidademeAdeme 3 ай бұрын
ፈጣሪ የፋኖን አሽናፌነት አሳየን
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ!
@Alshaday
@Alshaday 3 ай бұрын
አሜን አሜን 😭😭 እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ ድል ለፋኖ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳ድል ለአማራ ምስጊን ህዝብ
@mimidisssassa1235
@mimidisssassa1235 3 ай бұрын
በቃ የሚያስፈልገው ይህ ነው ለዚህ ነው ፋኖ ይችላል የምንለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድል ለፋኖ እንዲሁም ለመላው ለተጨቆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ።
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 3 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ፡ፋኖያሸንፋል፡በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melesemolla8304
@melesemolla8304 3 ай бұрын
ሚገርም አገላለፅ ፋኖ ጀግናው ተስፋ አለን በእናተ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ፣ድል ለአማራ፣ድል ለኢትዮጵያ
@user-sx9ev5yn4b
@user-sx9ev5yn4b 3 ай бұрын
ቃላት አጣሁልህ ክንዴ አንተ ነህ የአማራ ልጅ በግፍ የተገደሉት አዛውንቶች እና ህፃናት አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ልመንህ🙏
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 3 ай бұрын
Wow …!!!! በጠም የሰደሰታል ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏼🙏🏽🙏🙏🙏❤️❤️❤️💪🏼👍❤️🙏
@kelemubezabeh-xy5jv
@kelemubezabeh-xy5jv 3 ай бұрын
ግሩም አገላለፅ !!! በዚህ አይነት የ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ቀርቧል! ተስፋችን ኢትዮጵያችን!!!
@user-pp3tg4ws9j
@user-pp3tg4ws9j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ማራት 🙏🙏🙏
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 ай бұрын
ወይ የፈጣሪ ስራ በእውነት ልመንህ ታሸንፋላችሁ ለተጨነቀች በህጻን ለምትመራ ሀገራችን ፋኖ የፋኑኤል ልጆች ነጻ እንደሚያወጧት ጸሎታችንን እናጠናክር
@enanu7590
@enanu7590 3 ай бұрын
ጀግናው ፋኖ ልመንህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ንግግርህ ቃላት አጠቃቀምህ ዋው 👍👍👍👍🥰🥰🥰
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
Ye fanow andebet dess yemil merar ewnet yalew ,gazetegnaw gn bltgna newn??????
@kirubeltessema7911
@kirubeltessema7911 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፋኖ ያሸንፋል።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 ай бұрын
ፋኖቻችንም የሽዋም ታጋይዎቻችንም ፋኖም አማራም በጣም ደስም ነዉ ሚለዉ ጠንክርዉ ታገልዉ ትግለዉ መፍትሄዉንም እማራም ፋኖም ህብየም አማራየልይም ከቢትህንም ከገዳማትም ወላጆችህንም ሙያርድም ጦርንም ማስወገድም በክንድህም ታግለህም እጅንም ለእጅም አንድንም አማራም ለሁልዉም አማራም ፋኖም ትግላችንም ወዳንድንም እዝንም ወዳንድንም ሀገራዊያንም መደበኛም ጦርንም ባራትም ኮርም ምስረታም ማቓቓም ለኢትዮጵያም መደበኛም ጦርንም ምድረታምትግልም ንቅናችንም ሀልም ነንም
@Tedda2127
@Tedda2127 3 ай бұрын
💚💛❤ደሜ ጀግናየ አንደበተ ርዕቱ ፋኖ ልመንህ የእውነት ታጋዮች ናችሁ በርቱልን መቼም አማራ ታግሎ የማይጥለው ኃይል የለም!!💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@tigistbali4982
@tigistbali4982 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪
@user-xc3qc1hl3r
@user-xc3qc1hl3r 3 ай бұрын
ድል ለናተነው ውድ አማራ ልጆች ድለፋኖ
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተስፋ ነው እናንተን የምጠብቃችሁ።
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz 11 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደናንተ ያለ ለእናታገሩ ለአማራ ህዝብ አማራ ያብዛልን ❤❤❤🙏
@FanomektYe
@FanomektYe 2 ай бұрын
የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ የኔ ፋኖ ፋኖ!!❤❤❤❤❤❤
@user-lp8vl6ws4t
@user-lp8vl6ws4t 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@bekiskat
@bekiskat 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@TamratSelemon
@TamratSelemon 3 ай бұрын
ድል፡፡ለፋኖ፡፡ህዝብ
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 3 ай бұрын
ፋኖ ለሚዲያ ስታወሩ በተጠና በተደራጀ መንገድ አድርጉ
@HiwotAbej
@HiwotAbej 2 ай бұрын
ማርያምን ፈጣሪ በናተ የሚያወጣልንን ፀሀይ እየጠበቅን ነው የተገፋው ህዝብ አምላክ ይጠብቃችሀ❤❤❤
@NnfmdmxNdnndjr
@NnfmdmxNdnndjr 3 ай бұрын
ጀግኖቻችን ድሉ ከናንተ ይሁን❤❤❤❤
@dhfchfhf2535
@dhfchfhf2535 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
@WorkiyWase
@WorkiyWase Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ ፍትህ ለተጨቆነው ማህበረሰብ
@AgeredechMamo
@AgeredechMamo 3 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ ጀግኖች በርቱ ጀግኖች በርቱ
@gdgg1719
@gdgg1719 3 ай бұрын
ዋው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዱቶደበተ እርቱ ያባቶቻችን አምላክ ከናተጋር ይሁን
@maaalaaa9668
@maaalaaa9668 3 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ አማራዎች ለቤተስብ ስትደውሉ ለፍኖ ስንቅ ድጋፍ እዳደርጉ ምከሩ አስርዱ ውሀም መስጠት ትልቅ ነው እነሱ ለኛ ነፍሳቸውን እየገበሩልን እኛ ለነሱ ምን አደርግንላቸው ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብ ፍኖ ያሸንፍል❤
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 🙏💚💛❤
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r 2 ай бұрын
ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ
@ShimelsYimam
@ShimelsYimam 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ምት ለነጬ ጂብ ብልፅግና
@AbduslamMahmed
@AbduslamMahmed 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@WeDesenNGUSA
@WeDesenNGUSA Ай бұрын
ድል ለመመላው ለለአማራ ህዝብ
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ። ድል ለፋኖ💪💪💪
@user-ph5bh6ne3n
@user-ph5bh6ne3n 3 ай бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳቹ እኛ ቤርሰበሰቦች እንወዳቹዋለን አቅማችን በሚፈቅደው በፀሎት እናግዛለን ተስፍችን እናተ ናቹ
@AkibKhan-xk5el
@AkibKhan-xk5el 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህእንድህያለጀገናየሰጠንጌታ
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 3 ай бұрын
ዋው ምን አይነት አገላለፅ ነው ሌሎች ፋኖዎች በተለይ የፋኖ መሪዎች ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው እንዲህ ግልፅ አድርጎ የሚያብራራ የፋኖ የህዝብ ግንኙነት ያስፈልጋል:: እንዲህ አይነት አገላልፆች ወዳጅ እና የትግል አጋር ያስገኛሉ እንጂ ጠላትነት አይፈጥሩም
@MesayAlemayehu-yj4wd
@MesayAlemayehu-yj4wd 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@ississ4062
@ississ4062 Ай бұрын
ድሉየፋኖነው አትጠራጠሩ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💐💒💐💒💐💒💐💒💐💒💐 I Love You Fano💚💛💝
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ💪💚💛❤️
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 3 ай бұрын
The best interview I have heard so far. God bless Fano.
@user-eb5uu2ec9r
@user-eb5uu2ec9r 3 ай бұрын
በትክክል
@ruthkas9268
@ruthkas9268 3 ай бұрын
እንግዛብሔር ይጠብቅልን ያንተን አይነት ያብዛልን❤
@user-zn1ue5xw3n
@user-zn1ue5xw3n Ай бұрын
ድል ጀግና አማራ ህዝብ ፋኖች
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@headonentertainment426
@headonentertainment426 3 ай бұрын
ግንቦት ሰባቶቸ ከአማራ ትግል ውጡ። ከትግል ጠለፋ ብትወጡ ይሻላል።
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 3 ай бұрын
dekoro weriegna anten blo amhara
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 3 ай бұрын
​@@habtamuyimer2904😂😂😂 ብርሃኑ ነጋዊያን 😂😂😂
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 3 ай бұрын
ማነህ አንተ ይሄኔ የግንባሩ ጀሌዎች ናቸው 😅
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 ай бұрын
ባንክ የሚዘርፍ ሆስፒታል የሚቃጥል መንግስት ብቻ ነው ምስክር ቅዳሜ እለት የተዘረፈው ንግድ ባንክ በመንግ ስት ሴራ ነው
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 3 ай бұрын
ግአሩም አገላለጽ መቶአለቃ ልመንክ ሻወል።እናመሠግናለን በርታ እግዚያቤር ካንተጋር ይሁነሰ።
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 3 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ እናሸንፋለን አንጠራጠርም
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
“ ኢትዮጵያ በአምላክ እጆች ያለች ሚስጥዊ ሀበር ናት! ” (ኃይለ ሥላሴ ሐምሌ 1964)
@user-kt6we7qs2x
@user-kt6we7qs2x 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ
@user-zb3rt2mk3s
@user-zb3rt2mk3s 3 ай бұрын
ሠላም ለአማራ ህዝብ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔ ጀግነውች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmamawyeshanew4211
@asmamawyeshanew4211 3 ай бұрын
Thank you Fasil💪 በርካታ ቁም ነገሮችን ፈልፍለህ እንዲናገር አድርገኸዋል:: እናመሰግናለን
@A-oi8pz
@A-oi8pz 2 ай бұрын
ኢሻአላህ አብሽሩ. ሆገኖቸ. ድል ይቀርም. ወዲሞቸ. አማራየ. እኔሙሥሊምነኚ💚💛❤💪💪💪
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 2 ай бұрын
ያረብወለጋ😢😢😢😢😢
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይመለስ እውነት ያሸንፋል ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብና ለመላው ኢትዮጵያን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏💚💛🧡
@user-st1ld9sw7l
@user-st1ld9sw7l 8 сағат бұрын
ደል ለአማራ ለተጨቆኑ ህዝቦች❤❤
@user-li2un2ew6i
@user-li2un2ew6i 2 ай бұрын
የመችህ ወድሜ ለቃላትህ እራሡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretzewdu7091
@meseretzewdu7091 3 ай бұрын
ፋኖዎቻችን ቃለምልልስ ስትሰጡ ሚድያ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ
@user-ns6gd9ku4i
@user-ns6gd9ku4i 2 ай бұрын
አላህድሉንለተገፋውለአማራህዝብያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@serk6884
@serk6884 2 ай бұрын
Brother God bless you!! Our hero thank you for your service!!
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 3 ай бұрын
በአማራ ፋኖ ውስጥ ያለው ችግርና ፣ የእስክንድር ሚና አሳሳቢነት ====================== ለእስክንድር ነጋ ከፍተኛ ክብር አለኝ። የከፈለውን መስዋእትነት ማንም ያውቃል። የከፈለው መስዋእትነት ግን ፣ ለኢትዮጵያ ብሎ እንጂ ፣ በተለይ ለአማራ ብሎ አልነበረም። በርግጥ ለኢትዮጵያ የከፈለው መሥዋእትነት ፣ አማራንም ይጨምራል። ግን ዋናው አጀንዳው ፣ አማራ አልነበረም። ይሄ ብዙ አያከራክረንም። በሌላ በኩል እስክንድር አዲስ አበባ ውስጥ ፣ ስለኢትዮጵያ ሲዋደቅ ፣ ዋና አጀንዳቸውን አማራ አርገውና ዱር ቤቴ ብለው ፣ ለረጅም ጊዜ የተዋጉ የአማራ ፋኖዎች መኖራቸው ነው። አሁን በስኬት ለሚካሄደው የአማራ ፋኖ ፍልሚያ ፣ እስክንድር አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ፣ መሠረትም አመራርም ሆነው ትግሉን ያጎለበቱት ፣ በአማራ ምድር ተወልደውና አድገው ፣ እዛው ስለ አማራው የተጋደሉት ፣ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ፣ አሰግድ ፣ ሻለቃ መሳፍንት ወዘተርፈ ናቸው። ይህ ማለት እስክንድር አያገባውም። መሪ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። አማራ ነው ያገባዋል። ለአማራ የመታገልም ሆነ መሪ የመሆን መብት አለው። ሁላችንም በአዲስ አበባም ሆነ በውጭ ያለነው ፣ በመላ ኢትዮጵያ ያለን አማሮችም ያገባናል። የአማራውን ትግል በመምራት ጥያቄ ላይ ግን ፣ በአማራ ፋኖ ተዋጊዎች በሙሉ እውቅና አግኝቶ ፣ ለመሪነት እስካልታጨ ድረስ ፣ እስክንድር የራሱን ተዋጊ ሃይሎች ቢመሰርትም ፣ የአጠቃላዩ የአማራ ፋኖ መሪ ነኝ ወይም መሪነት ይገባኛል ብሎ ማለት አይችልም። ኢትዮጵያ ውስጥ ለዲሞክራሲ በተደረገው ትግል ውስጥ ፣ አንጸባራቂ ኮከብ መሆን ፣ የአማራ ፋኖ መሪ ለመሆን ፣ ዋስትና ሊሆን አይችልም። መዳረሻው ተመሳሳይ ሊሆን ቢችልም (እርግጠኛ መሆን አንችልም) ፣ የአሁኑ የአማራው ትግል የዲሞክራሲ ሳይሆን ፣ የሕልውና ፍልሚያ ነው። እንኳን የዴሞክራሲ ፣ የፖለቲካ ትግል ነው ማለት አይቻልም ፣ የመኖር ወይም ያለመኖር ግብግብ ነው። ፕሮግራም ቀርጾና መስመር አስምሮ ፣ የፖለቲካ ትግል ማካሄድ እኮ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቅንጦት ሆኗል። ሁኔታዎች አስገድደውት ገባ እንጂ ፣ ይህ የእስክንድር ሜዳ አይደለም። የጨዋታው ሕግም ሆነ ሜዳው ፣ ለእስክንድር የሚበጅ አይደለም። ታዲያ መፍትሄው ምንድነው? እስክንድር "ሕዝባዊ ሠራዊት" የሚለውን የፋኖ ሠራዊቱን አዋህዶ፣ በሸዋ የአማራ ፋኖን እዝ ይቀላቀል። ከዚያ በሁዋላ በመግባባትና በስምምነት ፣ እንዲሁም በድምፅ ብልጫ ፣ የሚገባውንና ይበልጥ ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ፣ የአመራር ቦታ ይያዝ። የጎበዝ አለቆች (war lords) ትንንሽ ቡድኖችን ፈጥረው ፣ እርስ በርስ ለዘመናት በመዋጋት ፣ ያለውጤት ለመባከን ካልሆነ በቀር ፣ ከዚህ ውጭ መፍትሄ የለም። አራት ነጥብ!!
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew 16 күн бұрын
ድል ለአምሀራ ፋኖ💚💛❤💪💪
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 2 ай бұрын
እግዚ አብሄር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን እውነትን ይዛችሁ ስለሆነነ እውነት ያሸንፋል❤❤❤
@sintayehuwudineh
@sintayehuwudineh Ай бұрын
የጠራና ምዛናዊ ታማኝ መረጃን ለመስጠት የምታደርጉት ጠጥረት ይበል ያሰኛል ግን ሁሌም ምዛናዊ ሁኑ!
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 3 ай бұрын
I appreciate the manner Fano Lemeneh express his feeling. He has a good seech capacity in the public. This what a true soldier should reflect; to be at the side of the people
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 ай бұрын
ድሉ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከክፉ ይጠብቃችሁ ብርታትን ይስጣችሁ🙏 በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በንፁሀን ላይ በዘር ፖለቲካ ምክንያት ብዙ አሰቃቂ ነገር ደርሶባቸዋል💔😭💔😭💔😭
@enattamru4905
@enattamru4905 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@user-pm3vn2xk9x
@user-pm3vn2xk9x 3 ай бұрын
ብራቦ ጀግኖቸ
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 Ай бұрын
ድል ለፍኖ!!💚💛❤️
@shewayekebede727
@shewayekebede727 3 ай бұрын
ጀግና ❤❤❤
@TmsginAlef-wq9hu
@TmsginAlef-wq9hu 3 ай бұрын
የጌታ ፈቃድ ይሁን
@ganzeb-uh6zt
@ganzeb-uh6zt 3 ай бұрын
ፋኖዎች ቃለ መጠየቅ የምሰጡበትን ሚዲያ ምረጡ ዝብላችሁ.......።
@selam65030
@selam65030 3 ай бұрын
🎉🎉ፋሲል የመርህ ሰዉ ነህ አገር ህዳይፈርስ ሰዉ እዳይሞት ጣርክ አልሆነም ከተበዳይ ጎን መቆምህ ያስደስታል ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 3 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ብርታት ይሁናችሁ ያለምንም ጥፋቱ በግፍ እየተጨፈጨፈ ያለው አማራ በትግሉ መፍትሄ ማምጣት ብቻና ብቻ ነው ያለበት
@user-if2pu8bc4h
@user-if2pu8bc4h 3 ай бұрын
egziyabher le Ethiopia yimitekmatn yistiln fetari yidreslin
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 3 күн бұрын
አንተ ማነህ ፋኖ!!!የጀግና ልጅ ጀግና!!! አንድ አማራ አንድ ፋኖ#1💪💪💪🔥🔥🔥
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
ዉድ የፋኖ ኡመር አድማጭ ተመልካቾች ❤ አባካችሑ ለፋኖ ኡመር ላይክ ላየክ አርጉለት አናድር ካማራ ጎን ከመከራች የተሰለፈ ወንድማች ነዉ😢😢😢☝️☝️☝️☝️
@user-yh1hk4in7f
@user-yh1hk4in7f 3 ай бұрын
በርቱልን
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 3 ай бұрын
ፋኖ የኛ ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
እዳተ አይነቶችን የአማራ ጀግኖችን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን😢
@user-ng6ee8rk8j
@user-ng6ee8rk8j 3 ай бұрын
Allah yitebkachu Enashenfalen fano wedefit💪💪💪
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 Ай бұрын
ይህ ልጅ ጅግና ነው ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን !!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 22 күн бұрын
Thank you so much, Fasil again God bless you both. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
EMS Eletawi የተፈጸሙ ወንጀሎችና ተጠያቂነት Wed 26 Jun 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,5 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 2,9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 100 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 163 МЛН
EMS Special በሸዋ በርካታ ድሎችን አግኝተዋል Mon 24 Jun 2024
23:19
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 64 М.
In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.
10:37
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,5 МЛН