No video

Nutritious Injera ልዩ የጤፍ እንጀራ ለሚደርቅ እና ልስልስ እንዲል ፍቱን መፍትሄ // 🌼ማሣሠቢያ ቪዲዮዉን እስከ መጨረሻዉእዩት ከመጠቀማችሁ በፊት

  Рет қаралды 332,355

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

#Ethiopian#Eritrea#Teff_Enjera#ጤፍ_እጀራ#ያለ_አብሢት#

Пікірлер: 825
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ዉድ ቤተሰቦቸ #ማሣሠቢያ#አንብቡት# በድጋሜ ቪዲዮዉን እባካችሁ እስከ መጨረሻ እዩት የተጠቀምኩትን ጥቅሙንም ጉዳቱንም ተናግሬአለዉ ስትጠቀሙ ወልነት እና ፒካን ልክ እንደ ኦቾሎኒ አላርጅክ ካለባችሁ እንዳትጠቀሙት የዱባ ፍሬዉን ብቻ ተጠቀሙ ለምትሠጡትም እንግዳ ሰዉ አላርጅክ አለመሆኑን ጠይቁ አትርሱ መልካም በአል የእጀራወቸ ሁሉ የበፊት መርጣችሁ እዩና ጋግሩkzfaq.info/sun/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
@bezawitseyoum597
@bezawitseyoum597 4 жыл бұрын
Enat - Ethiopian food በጣም ቆንጆ እንጀራ አመሰግናለሁ
@alema3754
@alema3754 4 жыл бұрын
Ok thanks it looks like pepitas seed. I have been making good injera for years , this is something never taught about , I admire you. Will try it soon. Thanks for sharing.
@HM-rf2yk
@HM-rf2yk 4 жыл бұрын
Thank you so much!! Would you please tell us the brand and where you bought the flour mixer? Thank you and God bless you!!!
@rehimaargib2556
@rehimaargib2556 3 жыл бұрын
Hello, I like you recipe. I want ask you. Where did you buy the cup you use to bake enjera. I like it. It is perfect the lid too. Could you tale me please. Thank you for everything.
@adinakassa6274
@adinakassa6274 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አንጀሬ አመሰግናለሁ ሰለአሳየሽኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ዉድ የእናት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለምሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ከልቤ አመሠግናለዉ እናተ የኔን አይነት እጀራ ጋግራችሁ ለምታመሰግኑኝ ለምትመርቁኝ ለምታስተካክሉኝ (ለምታርሙኝ ከልቤ አመሰግናለዉ እወዳችሗለዉ አከብራችሗለዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰 የበፊት የጤፍ እጀራ kzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html የጤፍ እጀራ kzfaq.info/get/bejne/gbSUZaaF09uXkmw.html
@sitishafi6313
@sitishafi6313 4 жыл бұрын
Ena mokarkuge yedarkale ayneme alweta alage Facebookshen sehge beweste lanagerse
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Siti Shafi ኢንስታግራም ነዉ ያለኝ Enat Ethiopian food ብለሽ ነይ
@ethiopiaw916
@ethiopiaw916 4 жыл бұрын
ሚክሰሩን ከየትነው የገዛሽው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Ethiopia Worku Costco
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 4 жыл бұрын
እናት እናመሰግናለን ስለሁሉም ቪድዮዎችሽ ግንእኔ የጤፍ እንጀራ እንቢአለኝ የነጩን ለመጋገር አዲስ ዘዴካለሽ
@bruktesema3432
@bruktesema3432 4 жыл бұрын
You are unbelievably talented. I wish I can subscribe a million times! It is very disappointing how many people are using your recipe without giving you credit. You are by far the most talented Ethiopian cook on you tube.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️💐
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ አንቺ "አንደኛ የአንጀራ እመቤት ነሽ ብል ማጋን አይሆንብኝም "!! ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህትከልብ አመሠግናለሁ የንግስትነቱን ደረጃ ከተሰጠዉ ታድየእህቴ 🙏🏽❤️🌻
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነዉ እኔ አይነማ እንጀራ የበላሁት አንች ከሳየሽኝ በኃላ ነዉ በእዉነት በጣም በፍቅር ነዉ የምጋግረዉ በፌት ስንት ሊጥ እየፈስስኩ ነበር አሁን እጅሽን ይባርከዉ ትክክለኛ ዉን ሰለነገርሽን👌👌❤️😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ እህቴ 🙏🏽❤️🌻
@yesasye3947
@yesasye3947 4 жыл бұрын
ትክክል ናት የዝችን ሴት ድካሞን ባተበለሹባት ጥሩ ቢያንስ ክሬዲቷን ባትወስዱባት ጥሩ ነው ለማንኛውም እህቴ በጣም እናመሰግንሻለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️🤗🌻
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 4 жыл бұрын
Yes you are right.
@selamawitasefaw3655
@selamawitasefaw3655 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ያሳየሽን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የምትጋግሪበት ምጣድ ዋሴ ነው መሰለኝ ከሆነ እባክሽ ስንት ቁጥር ላይ ነው የምትጠቀሚው እኔ ተቸግሪያለሁ ክስር እንጀራው ጥሩ አይመጣልኝም ጎበዝ በርቺ
@elsa488
@elsa488 3 жыл бұрын
እናትዬ እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣልኝ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔ ሜሪላንድ ነው የምኖረው ከመጣሁም 6 አመት ሆኖኛል አንድም ቀን ሳልሞክር አልቀረሁም ሁሌም እበሳጫለሁመሞከሬም አይቀርም ተስፋም አልቆረጥኩም ለምን አይመጣልኝም እያልኩኝ አሁን ያንቺን ሞክሬው በትክክል መቶልኛል እውቀትሽን ሳትደብቂ ስላካፈልሽኝ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እውነትም እናትነሽ በርቺ::
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
አስደናቂ ነው ጥበበኛ ሴት ነሽ !!! በጣም ነው የምናመሰግነው ውድ እህቴ ምን ይጠየቃል የጥቅሙ ነገር ብዙ ነው ዘወትር በኬክ እና በፓን ኬክ እንጠቀማለን ለእንጀራ ግን ምንም አስቤውም አላውቅም ነበር ለመጨመር ያህ አንቺ ጥሩ አብራርተሽዋል ሌላው የአብሽ ጥቅም በሰውነታችን መገጣጠሚያ ለምሳሌ ጉልበታችን ላይ ያለውን መቅን በመባል ይሚታወቀውን ጄል የሚመስል ንጥረነገር ስላለው አብሽን አዘውትሮ መጠቀም በጣም ድንቅ ነው አንቺ ግን ጌታ ይባርሽ ግሩም አርገሽ አብራርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሞክሬው እነግርሻለሁ መልካም አዲስ ዘመን ለአንቺም ለቤተሰብሽም እመኛለሁ በርቺልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን እሽ እጠብቃለዉ እዉነት ነዉ ዘርፈ ብዙ ነዉ ጥቅሙ 🙏🏽❤️🌻
@em-il8vt
@em-il8vt 4 жыл бұрын
እናትየ እኔ እንዳሳየሽን አርጌ ጋግሬ እየበላሁ ነው እህቴ ሁሌ በበላን ቁጥር እንዳመሰገንሽ ነው አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ቅን ነሽ እንኳን አደረሰሽ 😘😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን አመሠግናለሁ እህቴ። 🙏🏽❤️🌻
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 4 жыл бұрын
Enat-Ethiopia - በጣም ጎበዝ ነሽ። እንጀራሽ እንዴት ያምራል። እሞክረዋለሁ። የተናርሻቸውም ነጥቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው። ልክ ነሽ ክሬዲት መስጠት በጣም ያስፈልጋል።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ከልብ አመሠግናለሁ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ 🙏🏽❤️🌻
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
እናትዬ እንኳን ለአዲስ አመት አደረስሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው የምታሳይን ስታስረጂ ራሱ በጣም በተረጋጋ እና ቆንጆ ድምፅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ስለ ቅንነትሽ የኔ ቆንጆ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Weyni Kitchen አሜን አመሠግናለሁ 🙏🏽❤️🌻
@berhanuwassihun1066
@berhanuwassihun1066 3 жыл бұрын
You are very smart. We thank you for your teachings. I have been a small scale organic farmer over 25 years in Canada. I have been selling Ethiopian traditional foods in markets. I was preparing both gluten free and the conventional ones. I mixed varieties of flax, cashew, Brazilian walnuts and so on to make the Enjera. My customers were mostly non-Ethiopians. We Africans are diverse in traditional foods. Let us be united and be business people.
@etaferahuyimer8405
@etaferahuyimer8405 4 жыл бұрын
ዋው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አይደል የሚለው የአገራችን ሰው ምንም እንከን የሌለበት ምርጥ ሙያ ነው ።በርቺ የኔ እህት ገና ብዙ ዓይነት የሚገራርሙ ስራዎችን በማቅረብ ተከታታዮችሽን እንደምትረጂ እምነቴ ነው ፈጣሪ ዓዕምሮሽን ይባርክ እውቀትን ይጨምርልሽ የእጆችሽንም ስራ ፈፅሞ ይባርክ በተከታታዮችሽ ፊት ሞገስን ያልብስሽ ዘሮችሽንም ይባርክልሽ! አድናቂሽ ነኝ 🇪🇹❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የኔ እህት ትልቅ ምርቃን ነዉ የመረቅሽኝ አሜንአሜን 🙏🏽💝🤗
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ደስ የሚል እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 👌
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 жыл бұрын
በስመአብ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ኢትዮጵያም እንደዚህ አላየሁም።
@almazdadi5078
@almazdadi5078 3 жыл бұрын
አንች በስየሺኝ መንገድ ጋግራ ምንም እንድንች አይሆንም አይን ምንም የለውም በጣም አዝናለሁ
@yenebecha1939
@yenebecha1939 3 жыл бұрын
እነሱ እምቢ ስላላቸው ነው እንደ ኢትዮጵያ መፍትሄ ለራሳቸው እየፈለጉ ነው ውጪ ሚኖሩ ሰዎች እኛ ምን አጣንና ነው እንዲህኮ አንጨነቅም ሁላ!!!.....ግን ግን እጅግ እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ!!!❤❤❤....ለ3000 አመታት የያዝነው የእናቶቻችን ላይ አዲስ value added አርገሻልና....ለኔ brand new አይነት ነው እንዳውም patent ሊሰጥሽ ይገባል really!!!...nutritional value እራሱ ከነበረው ላይ one step a head ጨምሯል!!!👍👍👍❤❤❤....በርቺ ፈጣሪ ሌላም ጥበብ ይግለጥልሽ!!!.....በነገራችን ላይ ችግር ብልሀተኛ ያረጋል ሚሉት አበው እውነት ነው!!!
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 3 жыл бұрын
Hi Enat , I made this for several months now I see in my skin so much different! Thank you ! You are really knowledgeable, phenomenal woman. Thank you again.
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
የእኔም እንጀራ ምንም አይልም ነበር ግን ከአንቺ ደግሞ አንዳንድ ነገር ስጨምርበት አንደኛ አመሰግናለሁ እህትዋ እንኩዋን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
f f እኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ደሥ ብሎኛል 🙏🏽❤️🌻
@aynalemabera7754
@aynalemabera7754 4 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም ነው የማመሰግንሽ ። መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተስብሽ።
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 4 жыл бұрын
ዋዋ በጣም ያምራል thanks Sister 🥰🌻
@techguru2005
@techguru2005 3 жыл бұрын
you are the only one who mastered this perfectly! just like how my grandmather makes it. and now I made exactly like yours followed your steps. everyone loves it!
@moonLight-ks9di
@moonLight-ks9di 3 жыл бұрын
OMG!! you are smart and creative, well done! ለመጀመሪያ ግዜ እንከን የሌለው እንጀራ ጋገርኩ ተመስገን። እጅሽ ይባረክ።
@tedwon4942
@tedwon4942 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጤናማ እንጀራ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ውነትሽን ነው baking powder chemical አለው ምክንያቱም ከ Sodium bicarbonate ነው የሚሰራው:: It can cause thirst, abdominal pain, nausea, vomiting and severe diarrhea.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ብዙዎች ኮፒ ነው የምያደርጉት። ጎበዝ በርቺ።መልካም አዲስ አመት።🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ለሁላችን አመሠግናለሁ እህቴ 🙏🏾❤️🌻
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 жыл бұрын
Betam ameseginalehu anchi basayeshiw Meseret mokirew konjo enjera wotolignal thankyou
@kathykathy478
@kathykathy478 4 жыл бұрын
Thank you your lnjera is the best! I know some people try to copy you You are the 1st one to show his trick good job and thank you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏽❤️🤗
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
ማብኪያሽን ወድጂዋለሁ! ለየትያለ ክዳን ያለው ነው እን ኳን አደረስሸ ከነቤተስብሼ የትእደገዛሽው በትፅፊልኝ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Meaza HaileMariam እኳን አብሮበአደረሰን Costco ነዉ እኔ የገዛዉት Amazon ይኖራል
@glorytogod2804
@glorytogod2804 4 жыл бұрын
Yes yes we have to change thank you I like it whatever you say about Ethiopian people we have to learn from other thank you so much more blessing for you.
@yesasye3947
@yesasye3947 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@tenadamambelu4827
@tenadamambelu4827 3 жыл бұрын
Thank you so much!! እንደዚህ አይነት ለስላሳ እንጀራ በቀላሉ የሚሰራ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ!!! I just tried it, it is wonderful!!
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ጎበዝ ያለሁበት አገር ዳቦ ላይ እንጠቀማለን ።እንጀራ ላይ ሞክሬ እፅፍልሻለሁ በርቺ።
@tiberihkidane577
@tiberihkidane577 4 жыл бұрын
እንኳን ኣደረሰሽ ! በጣም ነው የሚያመሰግንሽ: ኣምላክ ቤትሽን ይባርክ: ዘመንሽን ይባርክ I admire you very much ! 👑💐👌🏼👍🏼❤🙏🏼
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽❤️🌻
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 4 жыл бұрын
sara belay እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም በጣም በጣም ዘመንሽ ይባረክ ውስጥሽ እያወቀ የማይሆነውን ይሆናል ስላላልሽ የምትመሰገኚ ነሽ በጣም ግልፅ ቤኪንግ ፓውደር እምብዛም አልወደውም ግልፅ ነሽ ማንም ዩቲበር አይቻለሁ መጨረሻውን አያሳዩም ይደብቃሉ ወገን ውጪ የሚደፋው ምግብ ነክ ነገር ሁሉ እኛ ሀገር በኑሮ ደረጃ ዋጋ እያስከፈለ ነው ግፍ ነው ለምን እየደበቃችሁ ምንጩን እህል አፍ የሌለው ይደፋል እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን!!!
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ችግር የሆነብኝን ነገር መፍትሔ ነግረሽኛል። ችግሬ ጤፍ ብቻ ነው የምጋግረው በጣም ጤነኛና ተስማሚ የሚያምር ሆኖ አቅም የለውም ቁርስርስ ይላል በሁለት ቀኑ ነጥብ ነጥብ ነጭ ይጥልበታል ቶሎ ፍሪጅ ማስገባት አልወድም ሰጋግረው በጣም እጠነቀቃለሁ አብርጄ ነው የማስቀምጠው በጄም አልነካካውም እንዳይሻግት ማለት ነው ግን ጨው ነገር ስለሌለው ነው ቶሎ የሚሻግተው ። እስቲ ያንቺ ያቆያል ብለሻል እሞክረዋለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስም ነው ያለሽን ስታካፍይ እግዚአብሔር ይጨምርልሻል ።❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/otOVbJaQybWseJc.html
@habby20057
@habby20057 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ የሚያምር እንጀራ ስጋግር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 4 жыл бұрын
መጀመራ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንካን ላአዲስ አመት አደረሳችሁ ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሺ ይባረክ አንድ ነገር የረሳሺው ነገር አለ እየውልሺ እነዚህ ናት ወይም እቾለኒ ወይም ወል ናት ብለሺዋል ብዙው ስው ወይም ልጃች አላርጂክ ያለባቸው ስላለ እባካችሁ እንጀራ ስትጋግሩ ይህንን በሙሉ እህታችን የላቸውም አላርጂክ ያለባቸው ስው ች ስላሉ ማንኛውም እንግዳ ስመጣባችሁ እስቀዴማችሁ ጠይቁ እባካችሁ ወንድም እና እህቶቸ ይህን የጻፈኩላችሁ ብዙ ሰው ባለመጠየቅ በልቶ የሙተ ሰው ስለማውቅ ነው እባካችሁ ከማቅረባችሁ በፊት ሰወችን ጠይቆ ቸሩ መደሐኔ አለም ከኩፉ ነገር ይጠብቀን .የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን አመት ያርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እህቴ ሙሉዉን ስላዳመጥሽዉ እጅ ተናግሬአለዉ አላርጅክ ላለባችሁ አይመከርም ብየ ተናግሬአለዉ በፍፁም እንዳትጠቀሙት ብየ የዱባ ፍሬ አላርጅክ የለዉም እሱን ተጠቀሙ ብያለሁ መልሰሽ አዳምጭዉ ስለ ምክርሽ ከልብ አመሠግናለሁ እኔ ጥቅሙንም ጉዳቱንም ነዉ የተናገርኩት መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🙏🏽
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እግዚአብሔር ይባርክሺ እልተናገርሺም አላልኩም አንች የተናገርሺው ላይ ነው የጨመርኩበት ለምን ብትይኝ አንዳንድ ሀበሻ ቤት ህደሺ ብዙ ስው አይጠይቆሺም እና ስለዚህ እንጀራ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ምግብ ለእንግዳ ምግብ በምናቀርብበት ግዜ መጠየቅ እንዳለብን ነው መልክት ያስተላለፍኩት ቀጥይበት ጥር ሙያ አለሺ.🌻 ላችም ይሁንልሺ 🌻🌻🌼🌼🌼
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 4 жыл бұрын
በደንብ አስተካክለሺ ስለአብራራሺው ጥር ነው የዱባ ፍሬም አንዱ የናት ዝርያዎች ነው መልካም አመትባል በድጋሜ
@mimmim5759
@mimmim5759 3 жыл бұрын
I tried and it was amazing thanks for sharing 😘😘😘 I’m going to share with my family and friend
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 4 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ! I enjoy trying new way of doing things. Good job & keep it up!👏
@chalamestawat3422
@chalamestawat3422 3 жыл бұрын
ተባረኪ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ሰለነገርሽን፡ነገር፡በሙሉ።
@haset1987
@haset1987 3 жыл бұрын
I can't wait to try this, you're so talented, God bless you for showing us beautiful. Thank you so much i really like it.After i try ot, i will let you know my result.I have big question I was planning to but the machine , do mind if you tell us the mixer machine to get exactly the right one? Because i saw some reviews some of the said the mixer is very short so it doesn't touch the bottom dough, so to avoid this, if you could tell me what is is the mechine name. Thanks
@beruktaitfalk8450
@beruktaitfalk8450 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አይኑ የሚያምር እንጀራ ነው ተባረኪ
@antonellavitale7264
@antonellavitale7264 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።።thank you konjo you're amazing thanks to you I'm enjoying my enjra..I'm grateful to you always..መልካም አዲስ አመት።።to you and your family
@hanonmera8092
@hanonmera8092 4 жыл бұрын
Thank you sister. I appreciate your creativity and professionalism.
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Ejeshe yebare konejo enjera new yasayeshen
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 2 жыл бұрын
Betammm adinaqishi negi tebareki
@user-ir5ym4ur8d
@user-ir5ym4ur8d 3 жыл бұрын
በጣም አናመሠግናለን መልካምና ግልጽ አቀራረብ አሞክረዋለሁ።
@romiet7629
@romiet7629 3 жыл бұрын
Betam tiru Injera 👍i have problem. Lemgager mokerku , it didn't work i live in Europe over 40 years. I dont have Metad i tryd with Metbescha And the injeraw kefitu ena kehualaw Ein awta tiru adelem. May be you can help me what do, i didn't dont even know haw to make ET Erscho. I you understand what ment. God bless you.
@elizabetharagaw8651
@elizabetharagaw8651 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት በመጀመሪያ እንኳን አደረስሽ!ለብዙ አመት እንጀራ ለመጋገር ሞክሬ አልተሳካልኝም ነበር አሁን ግን እድሜ ና ጤና ላአንቺ ይሁን ያአንችን Recipe ተጠቅሜ እንጀራ መጋገር ችያለው ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ከልብ አመስግናለው ልዩ ሞያሽን Share ስለአደረግሽን🌼🌼🌼🌼
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለዉ መተሽ ስለነገርሽኝ እህቴ 🙏🏽❤️
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
I am grateful to you for sharing your Amazing Enjera with us you have no idea before I tumble on one off your Enjera video by accident I wouldn't be enjoying nice Enjera today .....Happy New Year.....and stay Blessed......
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Happy new year and be blessed .. it is really a blessing to know you. Thank you for your kindness and support... enjoy
@masreshalule7686
@masreshalule7686 3 жыл бұрын
Tebareklien
@melsatube6360
@melsatube6360 4 жыл бұрын
ቆጆ ነው አገረ ቤት ገጠረ ማዘሬ እዲያምረ ለሥለሥ እዲል አይኑ እዲያምረ አብሺ ትጨምረበት አለች ቆጆ ነው የአችም በረች ማረ
@hugushaahugushaa1428
@hugushaahugushaa1428 3 жыл бұрын
Yes , abeshe letena betam konjo new.
@meseretethiopia8668
@meseretethiopia8668 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ውድ እህቴ ለስድስት ወር ስሰቃይ ነበር እንጀራ እየደረቀብኝ አንቺ ባልሽን መሰረት ወሃ አፍልቼ ትንሽ ባረዝኩትና አቦካሁት 24 ሰአት ውስጥ ሁለቱ አይነት ነት ብቻ ፈጭቼ ጨምሬ ባንቺው መሰረት አንቦአ ስጋግር ብቻ ጠብ እያደረኩኝ ጋገርኩ በእውነት በጣም በጣም የለመለመ ለስላሳ እንጄራ ወጣልኝ አመሰግናለው ተባረኪ
@meleket2215
@meleket2215 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው :: አልተቻልሽም እናት ጎበዝ
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 4 жыл бұрын
Thank you your enjera is very nice. God bless you more!!
@mwb123ful
@mwb123ful 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Your injera recipe is the healthiest recipe so far. I tried your recipe and I loved the smell of the injera. I normally add አብሽ when I make injera and I like the smell and taste of the injera. When I followed your recipe I didn’t have Pumpkin seed on hand, so I substitute it with Sunflower seeds. But I still want to try it with the Pumpkin seed. Is the pumpkin seed you used roasted or raw?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍👍🌻🌻🌻🌻
@marthaschoices
@marthaschoices 4 жыл бұрын
Betam konjo leyu aserare new, thank you for sharing!
@lovejoy1002
@lovejoy1002 3 жыл бұрын
Thank you! I'm going to try it and will let you know ❤
@asresbelaye4031
@asresbelaye4031 2 жыл бұрын
ሊንኩን ሀልጊዜ ፓስት ብታደርጊልን ይጠቅመናል በተለይ በተለይ የምትጠቀሚባቸው ማሽኖች ከየት እንደሚገዙ ብናውቅ እጅግ ይጠቅማል በርቺ እንወድሻለን እንኮራብሻለን
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 3 жыл бұрын
Thanks sister that’s so helpful, betam amesegnaloh, Egzabher Ejshn ybark🙏🙏🙏
@meirafw5419
@meirafw5419 3 жыл бұрын
ፅድት ያልሽ ከልብሽ ሴት ነሽ! I really appreciate you for sharing. Thank you 🙏
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በጣም እሚያምር እንጀራ እናመሰግናለን
@fetiaredi5760
@fetiaredi5760 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ነሽ እኔ ተሳክቶልኛል ግን በመጥበሻ ነው ምጣድ የለኝም ለዛ ልክ እንደአንቺው አልሆነም ግን በጣም ጥሩ መንገድ ነው ምጣዱን የማገኝበትን መንገድ ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ጎበዝ በርቺ
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 3 жыл бұрын
You can get it from habesha store.i got mine from there
@yonasyohanns5198
@yonasyohanns5198 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ስለአስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
@HannaSelimovic
@HannaSelimovic 6 ай бұрын
Baking soda and soda water( ambo weha)are basically same thing, they are not bad chemicals . It’s actually good for indigestion or heartburn, Enjera can be very acidic so baking soda will help to rise the batter and digestion
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Enkuwan aderesachihu wow anchi kemr bemoya yetechebechebelsh nesh bzu tmhrt wesdenal kanchi ehtachin ejish ybarek melkam adis amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ። አይኑማ ቁጭ የኔን አይን 😋😉
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 жыл бұрын
ሶዳው ነው የሚያሳምረው ሞክሪው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሶሎሜ በሥመአም የምን ሶዳ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 жыл бұрын
Enat - Ethiopian food እናቱ ያደረግሽው አምቦ ውሃ ሶዳ ነው የሚባለው ለማንቋሸሽ አይደለም አሜሪካ እየኖሽ ከሆነ ምንም ይሁን ምን ጋዝ ያለው ሶዳ ይባላል ከተሳሳትኩ ልታረም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሶሎሜ ሶዳ እኔ የማቀዉ ጅጀሪያል ኮካ ወዘተ ነዉ አቡሀ Mineral water ነዉ ለዛ ነዉ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 жыл бұрын
እናትዬ ሙያሽ የሚደነቅ ነው ምንም ሳላሳይ ያንችን ሙያ ማንቋሸሽ ብቃቱም የለኝም ልክ ነሽ Mineral water ይባላል በብዛት ግን ሶዳ ዋተር ይባላል አንቺ ደሞ እያሳየሽ ያለሽው ፍሌቨር የሌለውን ሶዳ ለማለት ፈልጌ ነው ትረጅኛለሽ ብዬ ተስፋ አርጋለሁ በተረፈ ግን በፍፁም በክፋት አላሰብኩትም የኔ ቆንጆ
@rahelmensur4687
@rahelmensur4687 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን! ግን ሊጡን በምን አቀጠንሽው በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ?
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 4 жыл бұрын
You are very right and so great cook berchi
@amelworkgebremariam8391
@amelworkgebremariam8391 3 жыл бұрын
Pl can you tell what type of mixture you are using thank you for sharing God bless you
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላካፈልሽን ልዩየእንጀራ አጋገር ስላሳየን
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
Oh wow it looks amazing thank you for sharing!!
@amsalmeniwov9164
@amsalmeniwov9164 3 жыл бұрын
Wow yamrle
@libanonline
@libanonline 3 жыл бұрын
Wow, thanks sister. How much is the capacity of your mixer, 4liter or? I am thinking of buying.
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
Thanks a lot. Great Injera
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመረ፣
@abebatessema8041
@abebatessema8041 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሞክሬውአለው እናመሰግናለን በርች🥰🥰🥰🥰
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 3 жыл бұрын
Wawww wawww what a talent!!!so special really thankful for this combination love it ❤️❤️❤️
@merafakedusane5346
@merafakedusane5346 3 жыл бұрын
Eshi yete new metenorewe ena yemenorewe????? holadenew gene yaleshewe yetafe seme yeleme ebakeshe erejegne betame yamerale tebareki ejeshe yebareke
@MikeJordanGroupie
@MikeJordanGroupie 4 ай бұрын
Hello, how do you make the injera starter-thank you so much
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ ጤፍ አላገኝም በሌላ ዱቄቶቾ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ በርቼ👍
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 3 жыл бұрын
This is the best engera ever seen.
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Love your Idea! Great job! I can’t wait to try it!
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Did you try it? Hope you like it.
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 4 жыл бұрын
እንጀራሽ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ባንድ ነው የሚያምር እንጀራ የጋገርኩ ኑሪልን።
@adanechkersa77
@adanechkersa77 3 жыл бұрын
GooG
@getahunhabtemariam1771
@getahunhabtemariam1771 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው። ተባረኪልን።
@simretsolomon5999
@simretsolomon5999 4 жыл бұрын
Thanks enatye enie hulie sgagr new mmerksh tebareki
@abbylove4379
@abbylove4379 4 жыл бұрын
Me and my friend, have tried your injera and we love it. I'm always speechless and amazed by everything you make. Love you so much😍🌻🌻🌻🌻💋💋💋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much and I appreciate it !
@almazjimma4533
@almazjimma4533 3 жыл бұрын
አብሹ ጥሬውንነው ወይስ ተቆልቶ
@abbylove4379
@abbylove4379 3 жыл бұрын
@@almazjimma4533 it is roasted
@riseandshine1221
@riseandshine1221 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንየ ዱባይ ነው የሚኖሮው እና የንጀራ ጉዳይ ያስጀግራይ እና ይህንን ልወጣልኝ ይችላል ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል ፡ እግዚኣቢሄር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 3 жыл бұрын
Good job
@hamgf1951
@hamgf1951 3 жыл бұрын
Betam betam konjo Enjera nwe manm manm endezi sesera alayehum u are super
@Love_peace72319
@Love_peace72319 4 жыл бұрын
Thank you very much you are wonderful I try it and am so happy you solve my problem God bless you with all your family Happy new year ke gobez enat selwetash yemeselagnal ena edeme yestesh
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
I am happy you liked it .. keep tuned.. thank you
@akberetakberet4228
@akberetakberet4228 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የቤትሽን እቃ በጣም ነው የምወደው ባለቤትሽ በጣም እድለኛ ነው ባለሙያ ነሽ።
@bsahle
@bsahle 3 жыл бұрын
Warning ⚠️ Those of you who have nut allergy or who have kids with food allergy beware pecan and walnut are part of the tree-nut family and can cause a severe life -threatening allergic reaction (anaphylaxis).
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 3 жыл бұрын
ልዩ ነው እኔም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ!!🙏🏻🙏🏻
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
ዋዉ እንደዚ አይቼ አላውቅም እስኪ እሞክረዋለሁ እኔ ክሬዲቱን እሰጣለሁ ትክክል ነው አዲስ ነገር ያመጣ ሰው thank you ሊባል ይገባል እናመሰግናለን ስላሳየሽን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta አመሠግናለሁ 🙏🏽❤️🌻
@Hasentube19
@Hasentube19 4 жыл бұрын
ወዉ ሞየ ቢሎ ዝም ነዉ አለመደንቅ ዪከብደል ተበረኪ
@mg9950
@mg9950 3 жыл бұрын
እንደማመረ።
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 Жыл бұрын
Wow
@wintazerayacob5612
@wintazerayacob5612 4 жыл бұрын
Well done. So creative you are. Thanks a million for sharing the nutritious enjera recepi.
@kdstitesfamical1182
@kdstitesfamical1182 3 жыл бұрын
Wawwww betam yamral andanchi gobez balemoya alayehum ajsh ybark geta
@meronabate4283
@meronabate4283 4 жыл бұрын
በጣም ጐበዠ ያንቺን ካየው በኋላ ጋገርኩ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ .
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Meron Abate ዉይ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 3 жыл бұрын
Wonderful Enjerra, You Make Us Hungry Now. Thanks Madam.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН