Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና "የበግ ቅቅል" አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ

  Рет қаралды 648,713

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

3 жыл бұрын

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና "የበግ ቅቅል" አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ

Пікірлер: 910
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 3 жыл бұрын
እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም ነው የማምሰግንህ። በተለይ ደግሞ ምግብ መስራትን እንደ ነውር ለሚያዩ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 3 жыл бұрын
Ewnte new
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
ትክክል ዉይ አብሦ ወደገጠር ያሉት እኮ የበሠለዉን አቅርበዉ ለመብላት ታባ ይጣራሉ
@serenitymeni6136
@serenitymeni6136 3 жыл бұрын
Bahioachin aydelem leza new
@or4808
@or4808 3 жыл бұрын
አንተን ያገባች ሴት ቁጭ ብላ ነው የምትበላው
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@beemnetbayeh5756
@beemnetbayeh5756 3 жыл бұрын
መጅመሪያ የክብር ስላምታይ ይደርስህ በጣም የማክብርህ ስው ነህ የእረጋታህ መንፈስ ይገርመኛል እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ይስጥህ ከነ መላው ቤተስብህ ጋር ስላምህ ይብዛልህ
@workushifa8434
@workushifa8434 3 жыл бұрын
, v
@meskimeski5029
@meskimeski5029 3 жыл бұрын
Am Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night ķ
@aishaomfarah532
@aishaomfarah532 2 жыл бұрын
ወዉወዉወዉወዉበረተ👍👍👍👍👍👍❤️
@tamiruteferi3856
@tamiruteferi3856 2 жыл бұрын
@@aishaomfarah532 በጣም ጎበዝነህ አሰራርህህም ገለጻህም ትምህርት ሰጭነው የምትከበርና የምትመሠገንሰው ነኽ። ከሳሲት ኪዳነምህረት።።
@unify1135
@unify1135 2 жыл бұрын
አሜን
@GodLetMeBeMySelfAgain
@GodLetMeBeMySelfAgain 6 ай бұрын
The old ethiopian tradition men won't even go to the kitchen forget cooking that will never happen. I love the new and improved generation. So proud of him.
@oneloveoneethiopia8370
@oneloveoneethiopia8370 3 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በዛላይ ባለሙያ እጂህ ይባረክ ፈጣሪ እረ ጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቦተሰቦችህን ይጠብቅልህ ❤🇪🇹
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለእርስዎም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 жыл бұрын
@@enebelabezenahbezukushina2927 amen!!
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 3 жыл бұрын
@@enebelabezenahbezukushina2927 ስምን መላእክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ዝናህብዙ!
@lamrof
@lamrof Жыл бұрын
አንዴ ትዝ የለኛል፣ አባቴ የበግ ቅልጥም መቅኒ ሊመጥ ፈርክሰህ አምጣ ብሎኝ፤ እንደለመድኩት መቅኒውን በመጠኑ መጥቼ ግማሹን ለመተው በማሰብ መጠጥ ሳደርገው ያ ስለክላካ መቅኒ ሳላጣጥመው ተያይዞና ተጠራርጎ ወደ ጉሮሮየ ተወርውሮ ከጨጓራየ ገባ። ያንን አሸንዴ ቅልጥም በጸሃይ አንጻር ቀስሬ ውስጡን አጮልቄ ባየው ቀጭን ቡሩሽ ሰደው እንዳጠቡት አንድ ነገር የለውም። ምንተ እፍረቴን ያንን ባዶ ቅልጥም ከአባቴ ማዕድ አኑሬ ሳያየው እንደ መቅሰፍት እሮጬ ከቤት ወጥቼ ሄድኩ።
@hanibunny9204
@hanibunny9204 3 жыл бұрын
አርቲስት ዝናህብዙ ! የመድረኩ ጌጥ ! ወርቃማው ድምጽህ " ር ጋታህ ይናፈቃል : :በምትሰራው ሁሉ ያምርብሃል :: እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አልጫ ቅቅል አስራር ነው እጆችሽህ ይባረኩ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@great-full3612
@great-full3612 3 жыл бұрын
You cook well too! I follow Your channel as well
@leworkdagne7689
@leworkdagne7689 3 жыл бұрын
@@great-full3612 shih (ejochshih)
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
የአንቺም አድናቂ ነኝ እህቴ ስወድሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@MaryMary-xp2lb በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@great-full3612 thank you for watching my channel and supporting me 🙏🙏🙏
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 3 жыл бұрын
ቲማቲሙ: እንደ: አማራጭ: ሊገባ: ይችላል: እንጂ: ለቅቅል: ቢቀር: ይመረጣል: የሚሉ: ብዙ: ናቸው:: ሽንኩርቱም: ከአጥንቱ: ጋር: "አጋም" ወይንም: ቀላ: እስከሚል: ቢጠበስ: ጣዕሙን: ይጨምራል: ይባላል:: Thank you for sharing 🙏🙏🙏💕
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
ያፈላዋል ቡፍፍፍፍፍ ብሎ ነው ሚፈላው ፍርጅም ቢገባ😆
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
I was tinkering the same thing🤔 never add tomato 🍅 in the Alecha👍
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Moya endebalebatu betam tanama adrgo new yeseraw eju ybarek
@alganeshyohannes2722
@alganeshyohannes2722 Жыл бұрын
ታድለህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል።በጣም አከብርሃለሁ።ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ🙏
@alganeshyohannes2722
@alganeshyohannes2722 Жыл бұрын
ካሮት ቢጨመርበት ምን ይመስልሃል?
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 ай бұрын
​@@alganeshyohannes2722 ቅቅል ላይ ካሮት አልጫ ወጥ መሠለሺ😂😂
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 7 ай бұрын
ውይ ስወደውኮ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፀባዩ አባቴን ሚመስለኝ የኔ ባለሞያ አላህ ይጠብቅህ መንገድህ ሁሉ ቀኝ ይሁን ተባረክ ማሻ አላህ ባለሙያ
@almasshama689
@almasshama689 3 жыл бұрын
ዋው፡በጣም፡በሁሉም፡ነገር፡የምንኮራብህ፡አባት፡አሪቲስታቺን፡ዝናብዙ፡እንደተባለው፡ባለብዙ፡ወሞያ፡ባለቤት፡ስላየውህ።በጣም፡ደስስስ።ብሎኛል፡የእውነት፡
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
በህልምሽ ነው እንዳትሉኝ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
ኢትዮ አይመሰለኝም በጣም ተወዳጅ አርትስት ነው እኮ 😳❤❤❤
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
@@selamt8660 በጣም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ዝናህ ብዙ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ወንድም ነህ። ዩቱብ ላይ ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው ሰብስክራይብ አደረኩ፣ በርታ!
@fkirageradane5068
@fkirageradane5068 3 жыл бұрын
ዝናህ ብዙ ሰላም! ሰላም ! የምግብ አዘገጃጀት በራሱ ጥበብ ነው፤ አንተ ደግሞ ለጥበብ የተፈጠርክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ሁሌም በአቀራረብህ የአገራችንን ሙያ መማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ ።
@asrattadesse9909
@asrattadesse9909 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አንተንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ!🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እርግት ያልክ አርቲስት ባለሞያ ክብር ጤና እድሜ ይብዛልህ ! 💝
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ወይ ጎበዝ.... እሄ ትወና ብቻ ትመስለኝ ነበር... ለካ ምርጥ ሼፍም ነህ... ይሄን የመስሉ ጤናማ.. መረቅ የስሩት እጆችህ ይባረኩ🙏🙏🙏 💚💛❤️.... እግዚአብሔር.... ሀገራችንን.. ይባርክልን... ይጠብቅልን🙏
@meskiabebe7985
@meskiabebe7985 3 жыл бұрын
የኔ ንፁህ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሞያህን ልታካፍለን ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አደንቅሀለው በርታልኝ ከጎንህ ነኝ መስከረም ነኝ ከአዱስ አበባ
@wise647
@wise647 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ እያለህ ሬስቶራንት እንደነበረህና ምግቡን እራስህ እንደምታዘጋጅ በአንድ ቃለመጠይቅህ ላይ ሰምቼ ነበር።
@asterbelay540
@asterbelay540 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል በዚህ ሙያ በጣም እናመሰግናለን ለብዙ ወንዶች ትምህርት ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ፡፡
@adyamg9494
@adyamg9494 3 жыл бұрын
Wowo what an easy recipe thank you so much can't wait to try it with only 10 ingredients wowo no word for it!!!
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 жыл бұрын
Thank you very much for teaching us to cook the right way. I am going to cook and feed my family lamb stew tonight. Again thank you. MISRAK, from California.
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ሚስትዬ ታድላ እግርዋን ሰቅላ።ይቺን ቅቅል መኮምኮም ነው ጎበዝ ነህ ወንድማችን
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ንጽህና የተሞላበት ሙያህን በጣም አደንቅሀለው: አንድ ነገርም ተማርኩኝ ሮዝሜሪኖ ( የጥብስ ቅጠል) ብልሀትህን ተማርኩኝ 👌✅
@martatsegaye9130
@martatsegaye9130 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hermileul2297
@hermileul2297 3 жыл бұрын
😋😋😋😋😋 it makes me hungry. Thanks for sharing the recipe. I will try it.
@ayelechalemu4839
@ayelechalemu4839 3 жыл бұрын
በደንብ የማውቅህ ሰው ለሰው ድራማ ለይ ነው በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር በነገር ሀሉ ይባርክህ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 жыл бұрын
ውይእደምነህ።ደህናነህ።ለኢትዮወዶች።አስተማሪትሆናለህ።ምግብመስናት።እደነውርየሚያዩስለሆኑ።እውቀትህንስላካፈልከንእናመስግናለን።ዘመንህይባረክ።
@user-cq2eu1uf7i
@user-cq2eu1uf7i 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ አክብሮቴ ታላቅ ነው!!! የብዙ ሞያ ባለቤት ነህ ደስ ይላል!!! ፊልሙን ባተወው እንዴት ጥሩ ነበር። እስቲ አስብበት!!! ሌላው እጅህ እንዳይቃጠል በመያዥያ ብትጠቀምና ሰፋ ባለ ድስት ቢሆን በደንብ ማማሰል ይቻላል። በርታ ያንተ አይነቱን 100 ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋለው!!!!
@hannahanna6467
@hannahanna6467 3 жыл бұрын
የማቅክ ሰዉለሰዉ ድራማለይነዉ እንደዉም የናተባርት በጣምነዉ በጉጉት ነበር የምጠብቅ የነበረው በጣም ነዉ የምወድክ የማከብር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለዉ አገራችን ይትዮጲያ ሰላም ያርግልን
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሰብ ።
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 3 жыл бұрын
ውይ አንተ ጀግና ያገሪ ሰው ወንድማችን መጀመርያ ሰላምታየ ይድረስህ ከኢትዮጵያ ከወጣህ አንስተህ አድራሻህ ጠፍቶኝ ነበር ዛሪ በዚህ ክቡር ስራህ ሣይህ ደሥታየ ከመጠን በላይ ነው ሁሌም ሁርልን ጀግናው ወንድማችን ያንተው ነኝ ከኢሥራኢል
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
ሥራህን በጣም ወድኩት በተለይ ማጥሊያው አሪፍ ዘዴ እናመሰግናለን መስፍን /ወንድም ዝናህብዙ/
@betitube9564
@betitube9564 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የምንወደው የምግብ አይነት ነው ሰለአሰራሩ ደሞ ከምናደንቀው ሰው መማራችን አሁኑኑ እንሞክረዋለን እጅ ይባረክ
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
Good job thank you for sharing...Much respect
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 3 жыл бұрын
You’re one in a million! 🙏🏾👑
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
በጣም የምወደውን ሰው በምግብ ሙያ በማየት ይበልጥ አከበርኩህ ባለቤትህን ልጆች ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 3 жыл бұрын
አግብተዋል እንዴ?
@yonas9945
@yonas9945 3 жыл бұрын
ምን ሌላ አስበሽ ነበር ?? አዎ ባለትዳርና የልጆች አባት ነው !!!!
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 3 жыл бұрын
@@yonas9945 ውይ ቀረብኝ ልጠብሰው ነበረ
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
@@user-fd6zs4lu7q 🤭🤭🤭
@yonas9945
@yonas9945 3 жыл бұрын
@@user-tm9kw1uv3b 😜😜😜
@abebagbre4447
@abebagbre4447 3 жыл бұрын
thank you for the humbleness
@bruktaitgezaghen5500
@bruktaitgezaghen5500 2 жыл бұрын
በሬ ለምኔ ! በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እቅትን ማካፈል መባረክ ነው::በጣም የሚጥም ቅቅል ነው አመስግናለሁ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ከምላቸው መካከል አዱ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ላንቺም ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና እመኛለሁ።
@samirlemma9044
@samirlemma9044 3 жыл бұрын
እርጋትክ ብቻ ይበቃል በርታ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 жыл бұрын
Wow amazing. Bless you
@GfddReewq
@GfddReewq 3 жыл бұрын
በመጀመረያ። ክብርክንም። ውዴታክንም እገልፃለው። ሲቀጥልም። አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም የምንወድክና የምናከብርክ። ታዋቂያችን።
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን🙏ብዙ ሙያ ልናውቅ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ😍😍😍
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነህ አርቲስት ብቻ አይደለህም ለካ።ደህና ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም ጊዜ ይሁንልህ።
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
ላንቺም መልካሙን እመኝልሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
@selambelumojo5098
@selambelumojo5098 3 жыл бұрын
Thank you for sharing how to cook this delicious healthy food.
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
Wow melku yebakal thank you 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 3 жыл бұрын
አርቲስት ዝናብዙህ እጅግ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ:: ትወናውን ባተውው ደስ ይለኝ ነበር:: ባለህበት ቦታ ብዙ የትወና ብቃት ያላቸው ወንድምችና እህቶች ስላሉ ሰብሰብ ባላችሁ ጥሩ ነገር ይዛችሁ ብቅ ብትሉ ደስ ይለናል! ኩሽናህን አድንቄአለሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
@lineganew6830
@lineganew6830 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ትክክል እንዳልከው ነው ሁሉም የራሱ ሙያ አለው ያንተም በጣም በጣም ቆንጆ ነው ስላካፈልከን ሙያ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ።
@CheruWeld
@CheruWeld 5 ай бұрын
@kukunigussie223
@kukunigussie223 3 жыл бұрын
እውነት እጅግ በጣም የማከብር የምወድህ አርቲስት ዝና ብዙ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@Gelane1
@Gelane1 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ድንቅ አሰራረ ጤናማ አመጋገብ ነው ተባረክ ወንድማችን።
@Luna23official
@Luna23official 3 жыл бұрын
በጣም የተወደድክ አርቲስት ዝናህ ብዙ አሠራርህና አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ከነእርጋታህ
@adama1771
@adama1771 3 жыл бұрын
Proud of you man! It looks very nice.
@abayeyeamanenat98
@abayeyeamanenat98 3 жыл бұрын
ድራማ መስራት ብቻ መስሎን ነበር አንተ ግን ልዩ ሙያ አለህ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@meronlife5129
@meronlife5129 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነው በሶስት አመት አራት ልጂ ማድረስም ይችልበታል 🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 жыл бұрын
@@meronlife5129 ይህ ምኑ ይገርማል? ሠው በአንድ ጊዜ ከዛም በላይ የሚወልድበት ጊዜ ላይ እንዳለን አንርሳ። በዛ ከሠዎች ሁሉ ላይ የግል ህይወታቸውን ለራሳቸው ትተን መማር የምንፈልገውን ብቻ ብንወስድ መልካም ነው።
@meronlife5129
@meronlife5129 3 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 Weream
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 жыл бұрын
@@meronlife5129 ማሚቱ የማይመለከትሽን በሰው ህይወት ገብተሽ ከመፈትፈት እስኪ የምትጠቅምሽን ሞያዋን ተማሪ። 😁😉
@meronlife5129
@meronlife5129 3 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 Ashkabach
@hirutargaw6543
@hirutargaw6543 3 жыл бұрын
This looks really good. Thank you sir.
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የማደንቅዎት በርቱ በተለይ በኢትዮጵያውያን ባህል ወንዶች እንዲህ ሲሰሩ አይታዩም ወጥ እና እንጀራ መጋገር ለሴቶች ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ወንዶች አሉ
@yohanisbelay440
@yohanisbelay440 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን በተለይ ወንዶች እራሳችንን እንማርበታለን
@aynoderar4148
@aynoderar4148 3 жыл бұрын
ዘናህ ብዙ አሞልቶ የሰጠህ ሰዉ ማለት አንተ ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ
@ayeleabebe9330
@ayeleabebe9330 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ Thank You
@woynag9121
@woynag9121 3 жыл бұрын
Wow slayeweh dessssss blognal. Betam adnakih ena akbarih negn! Egziabher amlak antenem betetesebhnm yibarklgn🙏❤️🌺
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 жыл бұрын
It would be better if you use a wider pot. There is no shame for Ethiopian men to cook. I've been cooking for 38 years which started in Sudan and now in the USA . I'm not only cooking all Ethiopian stews, but also I'm making Injera with 100% Teff. I would like to congratulate you for sharing your cooking method.
@shalom352
@shalom352 6 ай бұрын
Ere limd akaflen ye enjeraw neger tesfa yaskorital
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ የማከብርህ ተዋናይ ሰው ለሰው ድራማ ላይ መቼም አትረሳም አምላክ ይጠብቅህ
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ ንፅህና በጣም ተመችቶኛል እጅህ ይባረክ
@edenefrem
@edenefrem 6 ай бұрын
I love your recipe!!! OH WOW, best kikili. Gobozi berita yene wenidimi!
@elsa1803
@elsa1803 3 жыл бұрын
This is a great idea 💡 to cook for a big family gathering thank you 🙏
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ይሄን ከበላን ለአሜሪካን ክረምት ልብስ መደሪረብ አያስፈልገንም በርታ ወንድሜ እዚህ አገር ግን የሚቸግረኝ ቁርስ ንው እስቲ ወደፊት ቶሎ ስራ እምትደረግ ለቁርስ አሳየን እኒናመስግናለን ስለግዜህ
@MohammedAli-pq5zn
@MohammedAli-pq5zn 3 жыл бұрын
I have great respect for you my Ethiopian brother tanks for sharing your experience I proud of you
@bitaniyasolomon3793
@bitaniyasolomon3793 3 жыл бұрын
Such a beautiful combination ❤️🥰✅
@user-cj2oy8rp4q
@user-cj2oy8rp4q 3 жыл бұрын
ከትልቅ ሰዉጋ መዋል ትልቅ ያረገል ያምራል የእዉነት አይዛህ በርት ወንድማችን
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 жыл бұрын
It looks delicious thank you for shering
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
በጣም የምወዶትና የማከብሮት ምርጥ ሰው ዛሬነው ያየሁት ባለሞያኖት ረዥምእድሜና ጤና ይስጦት ዋው
@ermiast2866
@ermiast2866 3 жыл бұрын
Zinabizu thank you for sharing your cooking skills but I haven't heard how long it needs each cooking steps.
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ስለ አገኘሁ ደስ ብሎኛል ዋው ያሚ ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጅህ ይባረክ አሜን!
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 3 жыл бұрын
Wow it looks yummy. I can't wait to cook just like you. Hope I can do it! Thank you for sharing,,l🙏
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 2 жыл бұрын
You should know better than him 😜🤣😋
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 жыл бұрын
በጣም የምወድክ የማድንቅህ ሰቨሰክርይ አደረኩህ ተባረክ መስፍን የሚለውን ሰምክን ስለምወደው ነው ተባረክ ጉበዝ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ደሰምለ ልዩ ነው
@eriangelino7800
@eriangelino7800 3 жыл бұрын
Clean, organized, and healthy way of making Kikil. Thanks for sharing.
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 жыл бұрын
በጣም የምወድክ የማከብርክይ አርቲስትይ 👍
@tigisttig3834
@tigisttig3834 3 жыл бұрын
መጀመሪያ የማከብርህ እንደ አባቴ ሲቀጥል ግርማሞገሳችን ነህ ሽህ አመት ኑርልን
@tube-yi3ez
@tube-yi3ez 3 жыл бұрын
ትግስ ደምሪን ሲስ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል በጣም ያስጎመጃል
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
God Bless you and your family's 🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አርቲስት ዝናህ ብዙ በመጀመሪያ አድናቃህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሪስቶራንት እንዳለህ አውቃለሁ በሬ ለምኔ የሚል አሁንም ማብስያ ቤት ለምን ሽንኩርት አይነካኝም ለሚሉ ታስተምራለህ በርታ ከዛሬ እከተልሃለሁ ከነቤተሰብክ ተባረክልኝ ልጆችን ሳምልኝ
@mylady9674
@mylady9674 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚሐብሄር አድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ♥
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Betame harife aserare new emokerewalhu tebareke enamesegenalene 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@liyagerma7573
@liyagerma7573 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
wow ZinahBizu, i never knew you have a KZfaq channel - subscribed. Looking forward to watching all your videos, by the way i am a big fan :)
@ghh65
@ghh65 3 жыл бұрын
ዝናህ ብዙ አበሻ ነው ለማነው የፃፍሽው
@merontademe850
@merontademe850 3 жыл бұрын
wow I admire you 👌👌 it's good example to so many people keep doing ur gr8 work❤❤
@user-bi8ig4rb9l
@user-bi8ig4rb9l 3 жыл бұрын
በጣም የሚወድህ የማክብርህ ተዋናይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰቦቻቸው ይስጥልን🙏🙏🙏
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
WOOOOOOOOOOOOOW👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌GNE SALRE MENDN NW
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ባለሙያ የምወድህ የማከብር ነህና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤሰብህ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sarabook2434
@sarabook2434 3 жыл бұрын
እጅህ.ይባረክ.መሥፍኔ.በጣም.ነው.የማከብርህ.ሥላየውህ.ደሥ.ብሎኛል
@wuletayedemissie4111
@wuletayedemissie4111 3 жыл бұрын
ተባረክ ውድ ወንድሜ ቆንጆ ነው እኔም እሰራዋለው አመሰግናለው
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 3 жыл бұрын
Woooow betam bale moya neh delicious food GBU
@senedubelete1533
@senedubelete1533 3 жыл бұрын
Thank you for sharing this amazing recipe it looks yummy 😋 is it possible if you can put the portions of your ingredients and how you much time it takes to cook each. Someone like me never made this before its much easier to get it . Thanks God bless 🙌🙏
@mesafint44
@mesafint44 3 жыл бұрын
እውነትም ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣዋል ይሉ የለ።
@tekeaberhe3422
@tekeaberhe3422 3 жыл бұрын
Betam emadenkih artist enamesegnalen tebarek
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
እናመሰግናለን ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣል ላንተ ነው።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
በሬ ለምኔ ፣ ተዋናይ፣ የምግብ ባለሙያ፣ ክቡር ሰው፣ ምሳሌ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ በሰላም ይመልስህ
@bezubb3137
@bezubb3137 3 жыл бұрын
የዝናብዙ እኔም እንዳንተነው የምቀቅለው ጎብዝናዬን ባንተ አረጋገጥኩ ምክንያቱም ባለሙያነህ ለወንዶቻችን ሰርተህ በማሳየትክ አመሰግናለሁ።
@truworkwube5569
@truworkwube5569 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሕ በርታ።
@hulumbersuhone3277
@hulumbersuhone3277 3 жыл бұрын
Betami miwodawuki egziyabeher yibariki edimena tena yisitike ejochi yibarekuuu
@kiyaadugna2823
@kiyaadugna2823 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሞያ አለክ እንዴት ደስ ይላል እጅህ ይባረክ😍
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
ባለሞያ እናመሰግናለን
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 жыл бұрын
እምውድህ አርቲስት ነክ በተለይ እሰው ለሰው ላይ በርታልን አባታችን
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 3 жыл бұрын
EMEWEDESHE ARTIST NESH SOFYA EDRIS BETELEY SEW LE SEW LAY BERCHILIGN ENATACHIGN💝💝💝😍😍😍
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን! አሜን!
@kf4113
@kf4113 3 жыл бұрын
እንዴ አባ እኔኮ ሰው ለለሰው ድራማ ላይ ብቻ ነበር እማውቁት የኔ አባት ብዙ ነገር አምልጦኝ ይሆናላ አሁንም አድስ ቀን ነው እና በድጋሜ ስለተገናኘን በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 3 жыл бұрын
አረጓዴው ፈሶሊያ ነው
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 16 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
የስጋ ጉላሽ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝእናህብዙ Enebela Be Zenahbezu Kushina
17:53
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 130 М.
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 26 М.
የበሬ ቅቅል  yebera kikil
13:13
Habiba Habiba
Рет қаралды 25 М.
የበአል የበሬ ጎድን ቅቅል አሰራር
10:33
Melly spice tv
Рет қаралды 41 М.
ፓስታ በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina
15:19
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 25 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 13 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН