Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል አሰራር

  Рет қаралды 1,319,712

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

8 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 1 700
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 3 жыл бұрын
የሳቸው ገፅ ላይ ያየውት ፍፁም ኢትዮጽያዊነትንና ጨዋነትን ነው አልፎ ተርፎም ኮሜንት የሚሰጡ እህት ወንድሞቼ እንዴት በአክብሮት እንደሚፅፉ አይቼ ደስ አለኝ ሁላችውም አምላክ ይባርካቹ ማማዬ ጤናና እድሜ ይስጦት እናቴ !! ከትምህርት ቤት ርቦኝ ወደቤት ስገባ እናቴ የምትሰራውን ምግብ ሽታ ስሰማ እንዴት ለመብላት እንደምቸኩል ያንን ጊዜ አስታወሰኝ
@Spagetovich
@Spagetovich Жыл бұрын
በእውነት ሙያሽ ብቻ ሳይሆን የማስተማር ችሎታሽ እፁብ ነው፤ ጤናና እድሜ ይስጥልን።
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 5 жыл бұрын
ደስ ሲል፡አሰራር ከርሶ፡ደግሞ ስድብ የሌለበት ኮመንት ማንበብ እንዴት ደስ ይላል
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@mimiyahmed1682
@mimiyahmed1682 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናት አቤት ሙያ አቤት ንፃህና በጣም እናመሰግን አለን እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-wu3pq2xy6w
@user-wu3pq2xy6w 7 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በስማም ፅዳትዎ ንፅህናው ውበቱ ለዛው እንዴት ደስ እንደሚል እጅዎ ይባረክ እኔ በበኩሌ በጣም ብዙ ሞያ ተምሬ አለሁ በእርስዎ ፈጣሪ የድሜ ዘመኖን ያርዝምልን
@gshdhdhfh3807
@gshdhdhfh3807 7 жыл бұрын
ማዘርየ እድሜሽ ብዙ ሙያ አስተማርሽን ከልብ እናመሠግናለን
@gshdhdhfh3807
@gshdhdhfh3807 7 жыл бұрын
እድሜሽን ያርዝምልን
@jewetghebre802
@jewetghebre802 7 жыл бұрын
መቅዲ ፍቅር .
@gamelagadeer6415
@gamelagadeer6415 7 жыл бұрын
መቅዲ ፍቅር
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 7 жыл бұрын
እማዬ.እጆትንኢባርከው.ጥሩትምህርነው.ብዙነገርተምሬበታለው.እናመሰግናለን
@rehmetm1532
@rehmetm1532 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊኖች ይህን የመሰለ ሞያ እወቀት እያለን ስንት የምንማረው እያለ በዘር በሃይማኖት ዩቲዩብ እየመጣችሁ ጊዜ ባታባክኑና ወደ መጥፎ ነገር ባትጣሩ መልካም ነው ከዝች መልካም እናት ተማሩ ሚዲያውን ለሚጠቅም ነገር ብቻ እንጠቀም የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሺ በጣም እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክ 💐💐
@fatikonjo9230
@fatikonjo9230 3 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ አሁን ድስ ላይክ ያደረጉ ሰቦች ጤነኞች ናቸው? ሙያ መማር የማይፈልጉ መሆን አለባቸው መቼም። ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥዎት በበኩሌ አመሰግናለሁ።
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
ብዙ የአበሻ ምግቦች ከእርስዎ ተምሬአለሁ፣ምንም ቃል የለኝም !የእኔ እናት ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን እንዲሰጥዎ ተመኘሁ!🙏🙏
@user-by6jc9oj6i
@user-by6jc9oj6i 7 жыл бұрын
ልጆችሽ ታድለው ማማዬ ደሞ ስለወደድኩሽ አንቺ ነው የሚልሽ የኔ ቆንጆ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ💖😍
@alzaglalzagl7522
@alzaglalzagl7522 7 жыл бұрын
ማሂ ነኝ። የማትበላ ወፍ! ዋውእደትአባቱ ያምራል እረሜናጤና ይስጥሺ ማዘረየ
@meeaswrwbmee9161
@meeaswrwbmee9161 3 жыл бұрын
gobazii
@yonasalem4665
@yonasalem4665 3 жыл бұрын
ene matbelawun wef new meblat yamaregn.
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@totefroute6455
@totefroute6455 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 8 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርኮት እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ በአዲሱ ዓመት አዲስ ነገር ይሁንሎት፡፡
@user-qz9gf4xh7f
@user-qz9gf4xh7f 4 күн бұрын
ማሻአላህ ተባርክአላህ የኔ ባለሙያ እናት በዛላይ ንፅህና እድሜና ጤና❤❤❤❤❤
@rayandiepangilamen9251
@rayandiepangilamen9251 4 жыл бұрын
Im here in phillipine...😍😍😍thank you grandma for shareng ethipian food.very clean and in i think is so delicious ....
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@tadios.a552
@tadios.a552 7 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ቅቅል ነው እሱን ካየው ጀምሮ ሌላ ምግብ አስጠላኚ ከቅቅል ጋር ተያይዘናል እናመሰግናለን ።
@balatugezaw1528
@balatugezaw1528 7 жыл бұрын
ማሚ እድሜ ይሰጥሸ
@selamawetgetachew3574
@selamawetgetachew3574 7 жыл бұрын
Me Tooo
@obsehuse8906
@obsehuse8906 7 жыл бұрын
selamawet Getachew
@obsehuse8906
@obsehuse8906 7 жыл бұрын
selamawet Getachew ccçc
@user-re3re5rj3l
@user-re3re5rj3l 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@selamawetgetachew3574
@selamawetgetachew3574 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል አገላለፅ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 күн бұрын
ደስየሚሉእናት ባለሙያ አላህ እረጂም እድሜ ጤና ይስጠወት
@nununevart9862
@nununevart9862 6 жыл бұрын
I love this lady so much ... I have learned so so much from her
@koinjetgirma6129
@koinjetgirma6129 7 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የተባረከ ማእድ ይሁን
@kibret22
@kibret22 7 жыл бұрын
Long live , Mother ! ግራ የገባው ወንደላጤ from Toronto
@tsisaymekonen908
@tsisaymekonen908 7 жыл бұрын
ማሚየ ክስረወት ገለጻወት እና ጽዳተወት ይማርካል ጤነወትን አክሎ ጨምሮ ይስጥልን።
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are the greatest Ethiopian cook! Don't be humble you can teach everybody!!!
@sufiass8429
@sufiass8429 8 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የምር አሰረዎት ግልፅና ቀለል ያለ ለሁሉም የሚገባ ነው እናመሰግናለን ኑሩልን
@almazhailu9314
@almazhailu9314 7 жыл бұрын
Thank you so much for your great recipes and at the end of the video you mentioned that about love and support and share one to another .........may God bless us all and give you long life and health!!!!!!!!!!!!!!.
@seadasaeeda8681
@seadasaeeda8681 7 жыл бұрын
thank you mami betam enamsgen alen
@sgabraki23
@sgabraki23 7 жыл бұрын
Sufia Ss
@rahimaabdu4561
@rahimaabdu4561 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እናታቺን እናመሰግናቸዋለን
@YasmeenkonjoYasmeenkonjo
@YasmeenkonjoYasmeenkonjo 7 жыл бұрын
mamaye enamesegnalen gn kochi kocha edet newu mizegajewu?
@selamenashdingil9366
@selamenashdingil9366 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስ ይላል እሰራርሽ
@ethioh8050
@ethioh8050 6 жыл бұрын
አቤት ንጽህና። ሆዴ ክፍት ብሎ ነው የማየው። እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeheyiseshibishi855
@yeheyiseshibishi855 7 жыл бұрын
ብዙ ነገር አውቄያለሁ በጣም አመሰግናለሁ ጤና ይስጥሽ
@alemtshayabebe2488
@alemtshayabebe2488 7 жыл бұрын
bless you mum, thank you very much,i wish you long life with health .
@user-mg2mb7ml2d
@user-mg2mb7ml2d 6 жыл бұрын
ሳዮት እናቴን ይመስሉኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እመቤቴ ትባርካቹ
@natanemyeenatualij6138
@natanemyeenatualij6138 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት እናቴ እናመሰግናለን ♥♥♥
@alemeth4329
@alemeth4329 5 жыл бұрын
ዋዉ! ማሚዬ እጆዎ ይባረክ ከሌሎች እንዳየሁት ያንቺ አገላለፅ ልዩ ነዉ ማማ ረጅም እድሜ ኑሩልን
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማዬ እድሜና ጤና ምሣ መብላት አስጠለኝ ጎመጀው
@kubrommekonen4394
@kubrommekonen4394 3 жыл бұрын
You are such a Smart Mom ever .You Change my life thank you for your great exprence
@meremahmed2269
@meremahmed2269 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዋት ማዘር
@kidestyemane4474
@kidestyemane4474 7 жыл бұрын
ዋው ማዘርዬ ድስ በሚል ሁኔታ እና ቀለል ባላ መልኩ ነው የሚያስተምሩ ከርሳዎም ብዙ ሙያ እንደምለምድ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱ ብዙም ሙያው የለኝም እና በጣም ደስ ቡሎኛል ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦዎት
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ምርጥ እናት ጤና እና እድሜ ይስጠዎት እናቴ
@martamarta2901
@martamarta2901 6 жыл бұрын
She such beautiful woman and I love how clean she is ❤️ የ ድንግል ማርይም ልጅ ከርሶ ይሁን 🙏🏼
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ ታድላ ልጅሁ ከናቶ ጋር ነች እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት💋💋💋💋
@SelamawitkassaSelamawitkassa
@SelamawitkassaSelamawitkassa 5 жыл бұрын
እናቴ የእውነት በጣም የሚጥም ቅቅል ነው ልክ እንዳንቺ ነው የሰራውት እጅሽ ይባረክ የማላውቀውን ብዝይ ነገር ካንቺ ተምራለው ሺ አመት ኑሪልኝ በእድሜ በጤና ኑሪልኝ
@mekdesyoseph2060
@mekdesyoseph2060 7 жыл бұрын
Thank you so much for showing us how to cook the kikil .I cooked to my family.They loved it Thank you for everything God bless you and your family
@yoyow9617
@yoyow9617 6 жыл бұрын
It's excellent! Thank You very much! Can you show us how to make shorba/soup,please!
@UTOPIA-ETHIOPIA
@UTOPIA-ETHIOPIA 4 жыл бұрын
ለወንዶችም በጣም ቀላል አገላለፅ ነው። እናመሰግናለን ማማዬ። ረጅም እድሜ ይስጥልኝ።
@yonashagos1157
@yonashagos1157 7 ай бұрын
የአዳንዬ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ባለሙያ እና የአገላለጥ ችሎታዎት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክዎት።
@tesfaw.m.2016
@tesfaw.m.2016 7 жыл бұрын
ማዘርይ በጣም እናመሰግናለን ከይቅርታጋር የጉመን ክትፉ አሰራር ቢያሳዩን ደስ ይለኛል
@user-ju5et7dd2z
@user-ju5et7dd2z 7 жыл бұрын
እናታችን ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት እርጋታዎ በተለይ ፅዳትዎ እጅግ ይማርካል እጆት ይባረክ
@kalkidanwossen2052
@kalkidanwossen2052 4 жыл бұрын
Emaye ejot yebarek zare kekel meserat temarkugne. Cant wait to learn more. Big fan
@zerfetezazu5054
@zerfetezazu5054 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘር በእውነት እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት
@kenakiya6492
@kenakiya6492 7 жыл бұрын
Now I can't say I got no one who can teach me how took my country food, thanks to you. God bless you ! The single man
@saraeshebir8806
@saraeshebir8806 4 жыл бұрын
Nureleg yene enat sewadesh
@missumyfamily4754
@missumyfamily4754 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@luisevenorlopez3295
@luisevenorlopez3295 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሥራዎችሽን የምወደው እድሜ ከጤናጋር በለሽበት ይብዛልሽ ቆጭቆጬ እንዴት ነው የሚሰራው ስለማላውቅ ነው
@tigisttelahun5467
@tigisttelahun5467 7 жыл бұрын
እጀወት ይባረክ ትልቅ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁለሆት!!!
@rahelaklilu5142
@rahelaklilu5142 6 жыл бұрын
Love watching your video ❤ thank you!
@eyersalem
@eyersalem 7 жыл бұрын
i just followed her step by step and cooked this food and it tested amazing... thank you!!! now i have ሙያ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
yorri melese glad it worked out for u, thanks for watching 😊
@samzfitui6131
@samzfitui6131 7 жыл бұрын
Any possibility this can be subtitled in English? Can't speak Amharic :(
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
you're welcome you're wonderful experience and you will always enjoy tanks
@jakebobey5345
@jakebobey5345 7 жыл бұрын
Wow, you're so lucky to be eating your mom's food everyday. It's looks delicious.
@fiyorigebreyohanes3754
@fiyorigebreyohanes3754 4 жыл бұрын
You are the best cook 👩‍🍳 I learn a lot from you thank you so much 😊❤️
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 7 жыл бұрын
emmama you are wonderful cooker now I know how to cook kikil thank you very much God bless you.
@tigistabeje8449
@tigistabeje8449 4 жыл бұрын
god bless you and i wish you to have long live.!
@kkudish9349
@kkudish9349 7 жыл бұрын
Thank you Mother! Nege tewat enem ekekelalehu. It looks so good.
@bazalivgjshshejrj8566
@bazalivgjshshejrj8566 6 жыл бұрын
waw
@luwimeb5963
@luwimeb5963 2 жыл бұрын
You are the best mamaye!! Thanks for all you do🙌🙏
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
የጆርዲያን ኪሽን ሾ ከማየት የሚን ማየት በጣም ደስ ይላል አይ ሞያ ጽዳትስ ቢሆን ደስ የሚል አሰራር እናመሰግናለን።ማም
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 8 жыл бұрын
You did great not only for Ethiopian but also anybody want learn Ethiopian foods. Due to, a lot of people learn from your videos. Thank you so much.
@amelewrqgaredew7454
@amelewrqgaredew7454 7 жыл бұрын
mazeryee swedshii teksi
@tgfe8792
@tgfe8792 7 жыл бұрын
Amelewrq Garedew
@ambassehassan2277
@ambassehassan2277 5 жыл бұрын
TheRobloxianGuy ! Ewes .n
@mulatealba8988
@mulatealba8988 4 жыл бұрын
ባለሞያ
@yuhanakasshun2835
@yuhanakasshun2835 4 жыл бұрын
ዉይ በቃ ትክክለኛ የእናት ሰራ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ እናንት 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dawittefera6513
@dawittefera6513 7 жыл бұрын
Real Ethiopian mother I love you , just respect , i always follow this show and it makes me memorize my childhood life ,A memory of my Mom prepared food for me, waiting her to have\take it bla bla bla..........
@taliileebefekadu3239
@taliileebefekadu3239 3 жыл бұрын
እኔ ዝንጅብልም ጨምሬ ነው የሰራሁት ምርጥ ነበር እጅሽ ይባረክ ማሚ
@ellineephrem8473
@ellineephrem8473 5 жыл бұрын
Oh my God betam thank you. Egizabher hedema hena tena yesetote.
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 6 жыл бұрын
I love it, thank you so much mam.
@gabibmanna
@gabibmanna 5 жыл бұрын
So sweet and charming!
@mekonnenpaulosmekdes6367
@mekonnenpaulosmekdes6367 7 жыл бұрын
Betam des yemilu enat not.. Enameseginalen❤️❤️
@Sulullta
@Sulullta 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ቅቅል ሲባል ቀኑን ሙሉ ሚቀቀል ይመስለኝ ነበር:: ማዘር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት ሰላሙን ያብዛልዎት። ቀለል አርገው ሠርተው ስላሳዩኝ እኔም ደሞዝ ስቀበል የቅቅል ስጋ ገዝቼ ሞክራታለሁ እቺኑ አሠራር
@user-db9hu7ff2w
@user-db9hu7ff2w 4 жыл бұрын
አረ ከነድስቱ ብጠጣዉም አልጠግብም እናቴ እጅሽ ይባረክ ንፅህናሽ ብቻ ይበቃል እዉነት
@alisaed5058
@alisaed5058 8 жыл бұрын
እማየ እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እማይ
@imanhassen8100
@imanhassen8100 7 жыл бұрын
what an amazing women,I like your recipes and love the way you cook !!! #respect #love may Allah help you achive your dreams.
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ አመት ብዙ ነገር ተጠቅማለው ከቪድዬች
@dawityadetea8969
@dawityadetea8969 4 жыл бұрын
የምግብ አሰራር እና የአገር ፍቅር ተቀላቅለዉ...💚💛❤️
@princeaman8228
@princeaman8228 6 жыл бұрын
ምርጥ እናት እጅሽ ይባረክ እናቶቻችን እንዲህ አስለምደውን እኮ ነው አሁን ትዳር አልበረክት ያለው
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀይ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@redasirak5608
@redasirak5608 10 ай бұрын
ቆንጆ ነው የሚጠቀሙትን አትክልቶችና ቅመማቅመም በፅሁፍ ቢገልፁት ጥሩ ነበር። በተረፈ ይመችዎት አሪፍ ነው
@salamkonjoo1173
@salamkonjoo1173 7 жыл бұрын
የኔ እናትም ባለ ሞያ ነበረች ግን ምን ያደርጋል ሞት ወሰደብጝ እርሶን ሳይ ትዝ ትለጝኣለች እረበሻለሁ 💋💋💋💋👍👍👍
@Asd-nq3db
@Asd-nq3db 7 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@user-vx5me8jj8r
@user-vx5me8jj8r 7 жыл бұрын
ነፍሷን በገነት ያኑረው አይዞሽ እህቴ
@user-gr7iw7ub3r
@user-gr7iw7ub3r 7 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-vf1to6iw4e
@user-vf1to6iw4e 7 жыл бұрын
ayzosh mar
@user-fl6gc4sr4c
@user-fl6gc4sr4c 7 жыл бұрын
ayizoshi yihe yemayiker eta new
@jemilasetu3318
@jemilasetu3318 8 жыл бұрын
ማማዩ እድሜሽ ይርዘም ስወድሽ ብዙ ነገር ተምሬየለሁ
@1heart1loveforever35
@1heart1loveforever35 4 жыл бұрын
Thank you Emama! Betam yemetafit yemeslal.
@mestawotasrat8221
@mestawotasrat8221 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሺ ማማየ ብዙ የምግብ አሰራሪ ተምራለሁ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 8 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ደሞ ስጋ አጥንት ውይይይይ ስወድ ምራቄ ትን ሊለኝ ነው ። እጅሽ ይባረክ
@zinatali1569
@zinatali1569 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 7 жыл бұрын
ጉምጃታም ክክክክክክ አስጎመጀሽ.አ
@teybaseyde2345
@teybaseyde2345 7 жыл бұрын
እህነተችን አለህ ረጅም እድሜዬ እህሥሽ በጠም እኖደሸለን
@rahmamohmmed8956
@rahmamohmmed8956 7 жыл бұрын
seblewongel Zeleke ዶሮስትሰሪ። መከለሻውን። ግልጭልን። ይቅርታ
@senaytyemariya4193
@senaytyemariya4193 7 жыл бұрын
seblewongel Zeleke ውይ እኔም እዳንች እወድ ነበር የት አባቴን ላግኘው ወይ ስደት የማሚን ምግብ ባየሁ ቁጥር አይኔ ተቀዋለለ
@user-in6df6ku2d
@user-in6df6ku2d 8 жыл бұрын
ማማዬ እኔ ከናቴ ገና በልጅነቴ በሥደት ተለይቼ ምንም አላውቅ ነበር ግን አሁን እግዜአቤሄር ይመሥገን እናተንም አምላክ የጠብቅልኝ እድምና ጤና ይሥጥልኝ ከነ ቤተሠበወት በእውነት ነው የምለወት አመሠግናለሁ
@segets8041
@segets8041 5 жыл бұрын
Betam enamesegnalein
@user-if1km4fo3r
@user-if1km4fo3r 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ልክ እምደእናት
@selmaafram2686
@selmaafram2686 7 жыл бұрын
ማም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Lulu-tf4ci
@Lulu-tf4ci 7 жыл бұрын
I love you so much mother thankyou for everything I learned a lot from you that's awesome
@leenm870
@leenm870 7 жыл бұрын
ቲሽ ጉረኛ
@Sol-vo8ys
@Sol-vo8ys 7 жыл бұрын
complexam
@gcv8666
@gcv8666 7 жыл бұрын
Lucia Yehdego
@yetnayetdemisachew5008
@yetnayetdemisachew5008 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እማማ ብዙ ነገር አስተምረውኛል እድሜ ይስጥልኝ
@user-jn6rz3lt6d
@user-jn6rz3lt6d 6 жыл бұрын
ማማበጣምነውየሚያምረው እናመሠግናለን፡ እጅዎት ይባረክ
@samiam3417
@samiam3417 5 жыл бұрын
I Love you Mother! You are Such amazing woman! You make me miss my Mother!
@taibakamal2808
@taibakamal2808 7 жыл бұрын
ታለ አይሰጥ ክክክ ወይጉድ ልክ የርሰወን ቪዶ ማየት ስጀምር። ያግሬ ድባብ ትስታው ይመጣልኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@zahh5975
@zahh5975 4 жыл бұрын
እናትዬ እጆት ይባረክ እኔ በበኩሌ ሰርቼዋለሁ ከዚህ በፊትም ሰሬቼዋለሁ እና ጠዐሙ በጣም ነው የሚጥመው ሽታውሳ እድሜ ይስጦት። ለስንቱ ተረፉ።
@helenhaile6827
@helenhaile6827 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለማማዬ እኔ ሞያ ብዙ ከ እርስዎ ተምራለሁ የኔ እናት ተባረኩልኝ።
@maseretkule9412
@maseretkule9412 7 жыл бұрын
ማሚዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ምን ይባላል መሰለሽ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል...ሙያን ከስነምግባርጋር አሟልቶ ነው የሰጠሽ ረጅም እድሜን ተመኘሁልሽ። (ማም አንቺ እያልኩኝ ስለምጠራሽ እንዳትቀየሚ እንደናቴ ስላየሁሽ ነው በርግጥ ባገራችን ነውር ነው በእድሜ የሚበልጠንን ሰው ዘርጥጦ ወይም አቅልሎ መጥራት መቼም ትረጂኛለሽ ብዬ አስባለው ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ።
@yesemgnlijehanamesganaw9378
@yesemgnlijehanamesganaw9378 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ ይህንን ቅቅል እያየው ኩብዜ ከጎሮሮዬ አልወርድ አለኝ ሁፍ የኔ እናት እጆትን ይባርክልኝ
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 7 жыл бұрын
wow egzabhir yebarkesh muya astemari enat nesh edmish yerzem
@selamawitdemis7270
@selamawitdemis7270 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሙያ ታስተምሪናለሽ ፍጣሪ ያክብርሽ
@kayteferi8342
@kayteferi8342 7 жыл бұрын
wow! Thank you for sharing your knowledge! God bless and long live Emma :-)
@alphasam1407
@alphasam1407 7 жыл бұрын
Good job! this is what we need ...teach each other in all areas we exceed. Great role model!!
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 Жыл бұрын
Everything you cook is delicious! I think you are perfect!
@kwkymanoelle3679
@kwkymanoelle3679 7 жыл бұрын
ሙያ ከጎረቤት ማለት ይህ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ጣፍጦኛል
@user-gc4ky1vl6e
@user-gc4ky1vl6e 7 жыл бұрын
እማማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናመሰግናለን
@billmuna1763
@billmuna1763 7 жыл бұрын
I love you mother, I am question to you . Where you live. Sorry
@tizetasamuel8340
@tizetasamuel8340 7 жыл бұрын
+Bill Muna engilzagn ayenabum gin amireca new yiminorut mnw le tider new??
@mereayblessed5346
@mereayblessed5346 7 жыл бұрын
I believe in America
@genetlegese8811
@genetlegese8811 7 жыл бұрын
kkkkk
@genetlegese8811
@genetlegese8811 7 жыл бұрын
masha allah galatoma
@bintislam4929
@bintislam4929 7 жыл бұрын
ማሚ እድሜወት ርዝም ይበል
@toybategegne8302
@toybategegne8302 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@user-zk2xv5ug9q
@user-zk2xv5ug9q 6 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እነታችን ሁሌም እነት የሚሰራው ሁሉ ይጣፍጣል በቃ ለፍሲካ እሰራለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ.
@fatiyaganamo2988
@fatiyaganamo2988 Жыл бұрын
You are like my living cook book. I watch your videos all the times, even the things I already know how to cook bc I love your reasons to everything you do and I love your authenticity. Thank you so much for sharing your knowledge. I am certain it takes a lot of time, dedication and effort to teach us all and we appreciate you so much.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Жыл бұрын
Love that!
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም.ያምራል ተጀምሮ. እስኪጨረስ.ሆዴ.ጭሆ.ሊሞት.ሆ እድሜና.ጤና.ይስጥልን.እናታችን.!!! ያሜሪካ.ስጋ.ይሻል.ይሆናል.ካረብ.ሀገር.ስጋ ኡኡኡ.ግማቱ.ያረብ.ስጋ
@ashuethio5860
@ashuethio5860 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ wergna eza eji wesha enkw leminorebete bat yechoal alu
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
ታዲያ አሜሪካ መሄድ ነዋ
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
ታዲያ አሜሪካ መሄድ ነዋ
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
ለንግግርሽ ዚፕ አብጂለት
የቅቅል አሰራር / Ethiopian food kikil recipe
20:03
Adanech Kitchen
Рет қаралды 79 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 345 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 28 М.
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
27:20