EOTC TV | ጉባኤ አንስት | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ማንናት? ክፍል 1

  Рет қаралды 53,229

EOTC TV

EOTC TV

4 ай бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Пікірлер: 208
@barnabasjago8879
@barnabasjago8879 4 ай бұрын
"ለ አሁኗ ኢትዮጵያ እና ለወደፊቷም ኢትዮጵያ እጅግ የምታገለግያት የ ዕውቀት እናት ነሽ።በእኔ እድሜ አንቺን ማየቴ ዕድለኛ ነኝ።ያሰብሺው ይሳካልሽ ጤናሽ ፀጋሽ ይብዛልሽ አሜን።
@berhanululu2448
@berhanululu2448 4 ай бұрын
የዘመናችን የእትዮጵያ ታላቋ ሊቅ ናት። እንደአይን ብሌናችን ልንጠብቃት ከእግሯ ስር ቁጭ ብለን ትምህርቶቿን በአግባቡ ልንማር ይገባናል። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Kiddos27
@Kiddos27 4 ай бұрын
ሴትነት ❤❤❤ አዋቂነት ጠያቂነት አስተዋይነት አርቆ አሳቢነት! You redefine ሴትነት!
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 4 ай бұрын
አቤት ዛሬ እንግዳ በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል።የእውቀት እናት ነች።በርቺ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 4 ай бұрын
መምህርት ኑሀሚን ይህቺን እንቁ ዶክተር ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ /ር ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@AdisalemTamrat
@AdisalemTamrat 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደአንቺ አይኑቱን ያብዛላን
@DingilInate
@DingilInate 4 ай бұрын
ዶ/ር ወላዲተ አምላክ ትባርክሽ።
@assefataye2004
@assefataye2004 4 ай бұрын
በምዕራቡ ዓለም ትምሕርት የተጠመቀች ነገር ግን ከንቃተ ሕሊናዋ እና ቤተ ክርስቲያን ቀመስ ከመሆኗ የተነሣ ምዕራባዊውን ራስንና አገርን የሚያስክደውን ትምሕርት በኢትዮጵያዊው ወመንፈሳዊው ታሪክና ትምሕርት ያጠመቀች የአንስት ጀግና እድሜ ይስጥሽ ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን!!!
@user-og5ze5yl6u
@user-og5ze5yl6u 4 ай бұрын
እህታችን በጣም እንኮራብሻለን። እንወድሻለን፤ በርችልን❤❤❤
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዛሬም አብረን እና ወግዋን ጠብቀው የሚኖሩ ልጆች አሏት እና ባለቤትሽን አንቺን ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ ሊሆን የሚችል ህይወት አላችሁ ተባረኩ
@user-mz5jl1ic2b
@user-mz5jl1ic2b 4 ай бұрын
,መስክዬ አናት ነሽ የእዉነት አናት ተባረክ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ አንችን ለዝ ክብር ያበቃ እግዝያብሔር ይክበር ይመስገን!ከነ ሞላ ቤተሰብሽ ስላም ሁኝልን.
@qorontosmedia
@qorontosmedia 4 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፣ የቤተ ክርስቲያን ድንቅ ሴት ነሽ፣ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ በመጽሐፍቶችሽ፣ በሚዲያ የምትሰሪው ድንቅ ናቸው። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ፣ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
@tilahunfanna6901
@tilahunfanna6901 4 ай бұрын
የምገርም ትምህርት ነው የሰጠችን እግዚአብሔር ይህወትዋን ይባርከው ኢትዮጵያ እንደነዚህ ያሉ ግሩም አንበሳ ትውልድም አላት በእውነቱ ተስፋ አለን ከእኛ የሚጠበቀው መንቃት ብቻ ነው እኛ እንድንባላ ከዚያም እንደጠላት እንድንተያይ ሰላይ አዘመቱብን
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 4 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ እጅግ በጣም የማከብራት እና የምወዳት አገልጋይ ናት ። ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 4 ай бұрын
የኔ እንቁ እመቤቴ ትሸፍንሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእኛ ሲል!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 ай бұрын
ውዷ እህታችን መስከረም ለቺሳ ድንቋ የተዋህዶ ክብርት እህታችን በእውነት አንቺን የሰጠን ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን 🤲❤
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 4 ай бұрын
ደሞ ሰፈርሽ ። በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ሰው አድለሁ።😅😅😅😅
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድልህ (ሽ) ያድለን 🤲
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 4 ай бұрын
😍😍😍😍
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 4 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን መስኩዩ ! አንቺ ስምሽ መስከረም ሳይሆን ለእኔ "ኢትዮጵያ" ነሽ። ሰላም የእኔ ኢትዮጵያ !!!
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea 4 ай бұрын
2 እንቁ የቤተክርስቲያን ሰዎች በርቱ
@ermiyastesfakiros9268
@ermiyastesfakiros9268 4 ай бұрын
እውነት የምትሎትን ከሆነች በዚህ ልክ ማመስገኑ እንዳይጎዳት እንጠንቀቅ!!!
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ።
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 ай бұрын
በከንቱያሳለፍኩት እድሜዬ ቆጨኝ። የከንቱ ከንቱ ነኝ 😢። እህት አለም ግን ከኔ ላይ አንስቶ ላንቺ ፀጋውን ይስጥሽ
@natytesema9148
@natytesema9148 4 ай бұрын
Dr. Meskerem is one of the finest Ethiopian intellectuals. Orthodox tewahedo Church should use this finest intellectual. God bless her more and more👍🙏
@sophiakassa2479
@sophiakassa2479 4 ай бұрын
አቤት እውቀት አቤት ትህትና። ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ። አቅራቢ ናኦሚ ደ/ር መስከረምን ስለጋበሽልን እናመሰግናለን። ኘሮግራሙን ስትዘጊ ታዲያ የደ/ር መስከረምን ዮቶዺያ የዪቲዩብ ቻናል ማስተዋወቅ እንዳትረሺ። አደራ በጣም። በቪዲዩ ኤዲቲንግም ቢሆን እንድታስተዋዉቂ። እናመሰግናለን።
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 4 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንደ አንቺ አይነቱን በርከትከት ቢያደርግልን
@user-lb6nd1tz4f
@user-lb6nd1tz4f 4 ай бұрын
መስኪ ግሩም ጠካራ ብርቱ መምህራችን
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 ай бұрын
እንኳን አቀረባችሁልን በጣም ታላቅ አስተዋይ ሴት ናት፡፡ መጽሃፏ በጣም ሊጠና ይገባል፡፡
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 ай бұрын
አንቺ የዕምነት አርበኛ! አንቺኮ ለኛ የተሰጠሽን ሀብታችን ነሽ! አብዝተን እንወድሻለን፡ ተባረኪ፡ የነካሽው ሁሉ የተባረከ ይሁን!!
@yilkalzd
@yilkalzd 4 ай бұрын
በእውነት ሁሉ ነገር የተገለጠላት ሴት።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ዩቶጵያ እና የፀሀይ ከተማ መጽሐፍት የት ማግኘት እንችላለን?
@workinehadugna4068
@workinehadugna4068 4 ай бұрын
መፅሃፍቶቿ የሚገኙት 4 ኪሎ ገለን ህንፃ፣ ብርሃንና ሰላም አካባቢ ከሚገኘው ቢሮዋ ብቻ ነው። If you lucky you will meet her also❤
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 4 ай бұрын
መስኪ ሁሌም እኮራብሻለሁ እድሜ ይስጥሽ።
@genethagos6789
@genethagos6789 4 ай бұрын
ዶ/ር ኧረ አንቺን በዚህ ዘመን ያስነሳልን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን! ምነዉ የጥንት አባቶቻችንን የሐሰት ትርክታ የሚነዙትን ሐሰት እያስተማርሽ ፈር ብታስይዢልን ጥሩ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@tamemengsha9856
@tamemengsha9856 4 ай бұрын
ሁሉን አሙዋልቶ የስጠሽ ድንቅ እመቤት። እንደ ልብሽ መሻት ማገልገል በማትችይበት በዚህ ክፋ ዘመን ላይ የተገኘሽ የኦርቶዶክስ እንቁ። በዚያ በደጉ ህዝብ ጉያ ( እቅፍ)ና በጣና ዙሪያ ነፋሻማ አየርን እየተነፈሽ ተምረሽ ለዚህ በመብቃትሽ ኩራት ይስማኛል።ዶ/ ር ሁሌም ስስማሽ ትህትናሽ አብረውኝ ካደጉት ሴት ዘመዶቼ አንዱዋ ትመስይኝ አለሽ። እሄ ስብዕናሽ እንዳይለወጥ እግዛብሔር ይርዳሽ። ሁሌም ስላምና ጤና ካአንቺ ጋር ይሁኑ።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቶቼ በቤቱም ያፂናችሁ
@bizunehaschalew6221
@bizunehaschalew6221 4 ай бұрын
መጨረሻችንን ያሳምርልን
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን
@kalkal5842
@kalkal5842 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አች ብርቱ ሴት አገር ካች ብዙነገር ትጠብቃለች እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ZemeraRadio
@ZemeraRadio 4 ай бұрын
Dr.Meski Ende AYNE BLEN MESASALAT YETEWAHDO ENKU NATE❤!!
@mystoe9261
@mystoe9261 4 ай бұрын
መስኪዬ❤የእኔ ብርቱ በርቺ እኔ ከአንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው
@aster3309
@aster3309 4 ай бұрын
የተዋህዶ ዕንቁ እህታችን ደክተር መስኪ ፀጋው ያብዛልሽ!!
@bezabihwassihun244
@bezabihwassihun244 4 ай бұрын
You are the best human race may you live long and be healthy ❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በርቺ የዩቱብ ገፀ አላት አበረቷቷት ❤
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሄር ጥበቡን ማስተዋሉን ይጨምርልሽ❤❤❤
@gabekassa3626
@gabekassa3626 4 ай бұрын
መስኪ ክነቤተሰቦችሽ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ድንቅ ኢትዮጵያቅዊት እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ!!!
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 4 ай бұрын
እህት ሊቀሊቃዉንት ዶክተር መስከረም የእዉነት ልጅ ናት፥እንወድሻለን፥በየትኛውም ነገር ከጎንሽ ነን፥እዉነትን እዉነት ለሚሹ ይገለጥ ዘንድ ፈጣሪ መርጦሻልና እስከመጨረሻው ፅኚ።
@BirhanuAbera-pf7yd
@BirhanuAbera-pf7yd 4 ай бұрын
to say ልህቅተ ሊቃናት ?
@ambametegiya
@ambametegiya 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ዘመኑን መዋጀት እንዲህ ነው!
@lidiazappia640
@lidiazappia640 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ልጅ በረች የሄ የአምላክ ሰጦታ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ቃል ህይወት ያሰማለን ❤❤❤
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 4 ай бұрын
በጣም የምናደንቅሽ እና የምንወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ. እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@AssefaYirga
@AssefaYirga 4 ай бұрын
ዶ/ር ሰላምሽ ይብዛ : ሀገርሽን ወገንሽን አክብረሻልና እጅግ ክበሪ : ያከበርሻትን ኢትዮጵያ ለማስከበር ያብቃሽ:: ጤናና እድሜ አትረፍርፎ ይስጥሽ:: ከላስቤጋስ::
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታቶቻችን በርቱልን እኅታችን መስከረም እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልን አሜን❤❤❤
@frew.6083
@frew.6083 4 ай бұрын
መስኪዬ ኩራታችን:: እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያበርታሽ: በመልካም ሥራሽ ቀጥይልን:: የፔዳን ትዝታ ጥሩ አድርገሽ ገለጽሽልን::
@abrahamfiseha3633
@abrahamfiseha3633 4 ай бұрын
I am from Eritrea but I really appreciate this women thanks Dr
@birukgirma1198
@birukgirma1198 4 ай бұрын
የተወደድሽው እና የተከበርሽው ዶክተር መስከረም ለቺሳ ሰላም ላንቺ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ ❤
@ibrahimyakoub2710
@ibrahimyakoub2710 3 ай бұрын
ዶ/ መስከረም ልችሳ እንዴት ብዬ እንደምን ልይሽ ከአድማስ በሻገር ያለ እድሜሽ ጥንቅቅ አርገሽ በልጅነት አይምሮሽ የተማርሽልን ተደምጠሽ የማይጠገብ እውቀት ስትለግሽን እንካኳንም የኛው የመጠቀች ኢትዮጲያዊት በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኝ እንኮራብሻለን ሀይማኖቴም ቢሆንም አስተምሮትሽ በእውቀት ምጥቀትሽ ከነቤተሰብሽ አላህ እድሜና ጤና አብልጦ ይስጣችሁ ግን አትጠገቢም እንሰስትሽ አንጡራ እንቁዋችነሽ
@orthodoxTube-ob3zi
@orthodoxTube-ob3zi 4 ай бұрын
ኑሀሚን እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የመምህር ጌዲዮን እና የሀይሚ ፍሬ ነሽ የኛ አፄዘርያቆብን አቀረብሽልን ለሁለት ወር ቢሆንም አብሬሽ የመማር እድል አግቻለው ዶክተር መንአያለች እንዳለ ስንጠብቃት የነበረችውን የእመቤታችን አሥራት ሀገር ያገኘንብሸ መጨረሻሽን ያሳመምርልን
@kasay67
@kasay67 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን።
@user-kj6kz3nu3c
@user-kj6kz3nu3c Ай бұрын
U so special Dr Meskerem God bless u with ur beloved family
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 4 ай бұрын
ተመስገን
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 4 ай бұрын
ዶክተርዬ የተማርች ሴት ሁሉ እንዳንቺ ልትሆን ይገባል EOTC በጣም ዘግይታችሁል ዶክተር መስከረም ለቺሳ የእናት ቤተክርስቲያን ጠበቃ,የቤተክረቲያኗን ታሪከ አስጠባቂ,ለሀይማኖቷ ታዛዥ,ባጭሩ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ናት;ለቀጣይ ለሚመጣው ትውልድ በተለይም ለሴቶች ምሳሌ የምትሆን ናት።የአየር ሰአት ሰጣታችዋት አብራቹ ልትሰሩ ይገባል።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ደስ ሲል
@Yohannes_86
@Yohannes_86 4 ай бұрын
በብዙወች ተወዳጅ ሴት ዶክተር መስከረም ለችሳ ❤❤❤
@hannawondimu5702
@hannawondimu5702 4 ай бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
@hiwotananya
@hiwotananya 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ፀጋ በረከቱን ይስጥሽ.…
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 4 ай бұрын
ዶክተር በጣም የማከብርሽና የምወድሽ ታላቅ ሰው ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 ай бұрын
ዶር መስከረም እንወድሻለን ኑሪልን ❤❤❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 4 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ ምርጥ ሰው የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነመላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ❤
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 4 ай бұрын
ዳክተር መስከረም ለችሳ እግዚአብሔር የእውቀት ባለቤት አድርጓሻል ያወቅሽውን ሳትስቺ እንድናውቅ ለምታረጊው ጥረት እግዚአብሔር ከነቤተሰባች ፀጋውን የቡዛልሸ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 4 ай бұрын
ኑሃሚንየ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏🙏🙏
@user-ok2dt4wu6l
@user-ok2dt4wu6l 4 ай бұрын
Ehitachin ahunim tsegawun yabzalish! Memihirt Nuhamin yeageliglot Zemenishin yetebareke yadrglish!
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 4 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ ድንቋ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 4 ай бұрын
Dr Meskerem Lechisa you're exceptional
@getkeffa8823
@getkeffa8823 3 ай бұрын
ዶክተር መሢ ስለ ኦርቶዶክስ እምነት ያለው ግንዛቤ ና ኢትዮጵያ ን በተመለከተ የምታቀርበው መረጃ በጣም አጥጋቢ እና አጋዥ ቢኖራት ቲቪ ፕሮግራም ላይ ብትከፍቱላት ደስ ይላል እናከብራታለን ዕዶሜና ጤና ከመላ ቤተሰቧ እመኛለሁ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 4 ай бұрын
አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ነው። መስኪ የሀረር ልጅ ። ተባረኪ።
@sofiamelesse2832
@sofiamelesse2832 4 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሽ መድሃኔአለም እለጅም እድሜ ይስጥልን
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 4 ай бұрын
ዶክተር ሊቃውንቷ ልጄ ልበልሽ መስከረም ለቺሳ፣ የሴት ቁንጮ፣ ፍቅር የሆንሽ፣ እናት፣ ሚስት፣ መ ምህርት፣ ብሎም አገልጋይ በአባትሽ በእግዚአብሔር ቤት፣ የኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቅሽ። የኛ እንቁ ጌታ እግዚአብሔር ከማንኛውም መጥፎ ነገር ሁሉ ይሰውርሽ። የኢየሱስ ክርስቶስ ክንዱ ይደግፍሽ። ሙሉ ቤተሰብሽን ይባርክ። አንቺ ለመጪው ትውልድ ምሳሌ ያለፉትን አባጣ ጎባጣ ደልዳይ አድርጎሻል። የሰው መውደድን ይስጥሽ።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Ай бұрын
ከተረት ተረት መቼ ነው ምትወጡት
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px Ай бұрын
መስኪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@senaytmrhawi1148
@senaytmrhawi1148 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከሽ 😍😍😍
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 3 ай бұрын
ክፍል ሁለት በጣም ቆየብን እኮ !!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 ай бұрын
የኔ ውብ የአኢትዮዺያዊያን እንቁ ዘውድ ብንልሸ አያንሰሸም የአንሰት የዘመናችን ጀግና ነሸ ከነባለቤትሸ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ወደፉት የአገር መሪዎቻችን አገር ተረከቢ እንድትሆኑ እንመኛልን እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን ። በድሮ ዘመን ነገሰታት የተፈጥሮ እውቀት ነበራችው በዛ የተነሳ አገርን በጥበብ በሀይማኖት በፍቅር የመሩ ነበር አሁንም ያንን ዘመን ያምጣለወን ዶ/ር መሰኪ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ከናንተ ብዙ ተሰፋ አለን ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳቹ ተበራኩልን። ጋዜጠኛችን ጎበዝ ጥሩ አዳማጭ ነሸ ደሰ የሚል ውይይት ነበር ባላለቀ የሚያሰብል ነበር ክፍል ሁለትን በጉግት እንጠብቃለን ሰላማቻሁን ያብዛላችሁ። አሜን(፫)
@kinfemolla5709
@kinfemolla5709 4 ай бұрын
ድንቅ ነሽ መምህርት፣ ለአገርሽና ለቤተክርስቲያኒሽ ቀናዒ ስለሆንሽ እንኮራብሻለን። የትውልድ አርዓያ ሀብት ነሽ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ
@DerejeMegersa-dm4ps
@DerejeMegersa-dm4ps 4 ай бұрын
I am impressed with this dr. Her knowledge is vast and her love to her country is deep. በርችልን እህታችን። የቅኔዋ ሊቅ ኑሃሚንን ደግሞ በጣም ታስደንቀኛለች።
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 ай бұрын
አንድ ሰዉ በንፁህ ኢትዮጵያዊነት የማደቀዉ ሰዉ ነሽ ዶር. ተስፋ አንቆረጥም ... ምናልባት ፈጣሪ በእንተ አድሮ ያድን ይሆናልነና በርቺ ክርስቶስ ይርዳሽ.
@tube7299
@tube7299 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ በአንቺ ውስጥ የጥንቷን ኢትዬጲያን አያት አለሁ ትምህረቶችሽን አክታተላላለሁ
@fikertekebede
@fikertekebede 4 ай бұрын
ዳክተር መስከረም ለቺሳ በጣም የምንተድሽ እህታችን ነሽ ብዙ ካንች ተምረናል በርችልን
@bitsliul8768
@bitsliul8768 4 ай бұрын
We love you Dr
@shewayebekele
@shewayebekele 2 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን ዉድእህቴ
@workinehmeaza7610
@workinehmeaza7610 4 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ስላም ውይይቱን ስንስማው እያስተማርልሽ ያለ ነው የሚመስለው ለማንኛውም ከነባለቤትሽህ ረጅም እንመኝልሻለን በርቺ ከዚህ ጋር ያለኝ ጥያቄ በተለይ ውጭ ሀገር ላሉ ልጆች ወደ እንግሊዙኛ ብተረጉሚው ጥሩ ነበር::
@mamushetdemisse
@mamushetdemisse 4 ай бұрын
Do you know how blessed you are yemariam lege egzabhere yebarkish
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 4 ай бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MekdesNega-yc1ex
@MekdesNega-yc1ex 4 ай бұрын
Yene werk❤❤
@aynabelete
@aynabelete 4 ай бұрын
አይ ሀገሬ ምነው አንቺ እጅ ላይ በወደቀች ኑሮ አሁንም ተስፋ አለኝ ወደ ከፍታችን እንመለሳለን እግዚአብሔር አይሳሳትም
@user-oi3dd1uj7p
@user-oi3dd1uj7p Ай бұрын
ክብርት ዶ/ር የመናፋቃኑ ጩህት መቸም እንደማይረብሽሽ እርግጠኛ ነኝ .ደሞ የገረመኝ ያ ከሀዲ ወጭት ሰባሪ ትዝታው የሚሉት ደፋር ና ሆዳም ነዉ መጀመርያ ሰዉን ከመተቸትህ በፊት ቁጭ ብለህ ተማር:አንብብ .በአንድ ወቅት'አእግር እውቀት አይሆንም' ያሉት ጠ/ሚንስትር ትዝ አሉኝ'"ትዝታው አንተም አርፈህ ሆድህን ሙላ ድምፅ እውቀት አይሆንም በደንብ እናውቅሀለን...ጉደድህ እንዳይወጣ.
@gebremeskeldegwale3050
@gebremeskeldegwale3050 4 ай бұрын
ጀግኒት ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንቺን ለመሆን የሞራልና የሰብዓዊነት ልዕልና ይጠይቃል። ኢትዮጵያውያን እንደአንቺ ቢሆኑ እናድግ ነበር
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ቆይታ ነበረኝ ከናተጋር ተባረኩልኝ 🙏🏾🤎🙏🏾🤎🙏🏾
@user-oe9td3jg4b
@user-oe9td3jg4b 4 ай бұрын
ዶክተር እጅግ አከብርሻለሁ እመብርሃን በሁሉ ጥያቄሽን ወደ ልጇ በማድረስ ትርዳሽ።
@asfaw8603
@asfaw8603 4 ай бұрын
ክባርልን መስክዬ
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 4 ай бұрын
ዕንቁ ነሽ❤።
@getahunkebede7530
@getahunkebede7530 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 4 ай бұрын
መስኪኪኪኪኪኪኪኪ እውነተኛ ጀግና ተወዳጅ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 4 ай бұрын
Oh betam new mewedat
@getaweycha
@getaweycha 4 ай бұрын
ውድ እህታችን እናታችን ክፍል ሁለት አልደረሠኝም። በተረፈ ግን ከጎንሽ ነኝ "ውሸት ዘመናዊ ስትሆን እውነትን ዘመናዊ ማድረግ (አቀራረብ )ከእኛ ይጠበቃልና በርቺ መልካም እይታ ነው
@ltilahun
@ltilahun 4 ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽
@danielamare8280
@danielamare8280 3 ай бұрын
Great discussion, thank you. GHU JW
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН