MK TV || የመሐረነ አብ ጸሎት || ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

  Рет қаралды 71,294

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 165
@labatube
@labatube Жыл бұрын
ቅደስት ቤተ-ክርስቲያን በፅሎት የማታሸንፈው ምንም ምድራዊ ሀይል የለም።እስከ ቀራኒዋ የሚሂዱ ብፁዓን አበው እና ምዕመናን ያሏት መህፅነ ለምለም እናት ቤተ-ክርስቲያን ናት።ዛሬም ወደፊትም አንዲት ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን።አሜን!
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Жыл бұрын
ሳያችሁ ነፍሴ ደስስስ ይላታል የእውነት የእግዚአብሔርን መገኘት አየዋለው😢❤
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
በቅድስት ተዋህዶ ያፀናኸኝ የአባቶቼ አምላክ ክበር ተመስገንልኝ👏👏👏
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን የመንጋው ጠባቂ ታማኝ እረኞቻችን በእድሜ በጤና በፀጋ ኑሩልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን🙏🙏🙏👏👏👏
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@user-fc1fn7hv1v
@user-fc1fn7hv1v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤❤ እንቁ አባቶቻችን
@angachmola1833
@angachmola1833 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህላ ጸሎታችሁን በቸርነቱ ይቀበልላችሁ አሜን አሜን አሜን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын
ለብጹዓን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን። በረከታችሁ ይደርብን ስለ ንጹሀኑ ደም ብሎ ይማረነ ይቅር ይበለነ የቸርነት ዓይኖቹን ይመልስልን
@enaneygardewu1103
@enaneygardewu1103 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አድርግልን የነዚህን አባቶቻችን ጩኸታቸውን ለቅሶአቸውንና ልመናቸውን ተቀበል አባት ሆይ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ኋያሉ ጌታ ልመናቸውን ተቀበል
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 Жыл бұрын
እድሜ ከ ጸጋ ጋር አባቶቻችን ያኑርልን ዳቢሎስ ይቃጠል
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ሀይል ብርታት ይሁናችሁ በርከታችሁ ይድርሰን
@gumatawabate5197
@gumatawabate5197 Жыл бұрын
አምላከ ነዳያን ናዛዜ ህዙናን...ንሕነ ሃቤከ ተማኅፀነ! አይቴ ውእቱ አምላኮሙ ከመ ኢይቤሉነ አሕዛብ ምሕላነ ስማእ ቃለ አብ... አሜን!!
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m Жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜ በጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ እድሜያችሁን ከፍ ከፍ ያድርግልኝ ከተቻለ ከእድሜዬ ላይ ቀንይስጥልኝ ታስፈለጉናላችሁ መሰላሎቻችን ናችሁና ጌታ ሆይ ሰለ አባቶቻችን ብለህ ማረኝ😭😭
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቸ ስለናተ ብሎ አምላክ ይማረን😭😭😭😭
@user-iq8uf9ob8c
@user-iq8uf9ob8c Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እዚአቤሔር አምላክ እዲሜ በጸጋያኑረልን አሜን 👏👏🙏🙏
@user-jn8jq4jm8o
@user-jn8jq4jm8o Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን እንባ እና ፀሎት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞን ይስጠልን በመጣብንን ክፉ ነገር ይገስፅልን አሜን አሜን አሜን
@tigistgetaneh9671
@tigistgetaneh9671 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አሁንስ ድክም አልኝ 😭 😭 😭 :: ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ ይቅር በለን:: አባቶችችንን ጠብቅልን::
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቦቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በረከትወ ይደርብን የመጣብንን ቆጣ ፈጣሪ ያጥፋልን እግዚአብሔር ይመስገን ኖሮልን ሽአመት የናተ ፆሎት ልመና ያድነን ⛪️😥❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👏👏👏💐🌹🥀🌷✝️
@omarfhafd4282
@omarfhafd4282 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን💒💒💔💔😭😭🙏🙏
@tseganeshgebereysuse34
@tseganeshgebereysuse34 Жыл бұрын
ቅድስ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣለን😭😭😭 ብፁእ አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝️✝️✝️
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ትደርብን አሜን
@briktiwelday9027
@briktiwelday9027 Жыл бұрын
ኣባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln
@qorontosmedia
@qorontosmedia Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶች ቡራኬአችሁ ይድረሰን፣ ለእናንተ ሲል ሠላም ይስጠን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
የብፁዓን አባቶቻችን ፀሎት ይርዳን እግዚአብሔር ይማረን😭😭🙏
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰኝ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
የአባቶቼ አምላክ ቤተክርስቲያንን ታደግ
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን ፀሎታቹ ይርዳን ፀጋዉን ያብዛላቹ
@yosefnigussie1686
@yosefnigussie1686 Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን ፣ ትእዛዛችሁን እየጠበቅን ነዉ !!!!
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኪችሁ ይደርብን
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር
@yaruderay3147
@yaruderay3147 Жыл бұрын
አምላካችን ሆይ የአባቶቻችንን ፀሎት ስማልን። በረከታቹ ይደርብን።
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቃይብልን አባቶቻችን በርክታቸው ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-io1bw3vl5r
@user-io1bw3vl5r Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን👋👋👋
@fikerashene9764
@fikerashene9764 Жыл бұрын
Amen Abatochachen. Enantenem Weladit Amelak Tetebekelen.
@ywoywo2268
@ywoywo2268 Жыл бұрын
ብጹአን አበው በዚኽ ጌዜ ደግሞ እናተን ባይሰጠን ምን እንሖነው ነበር አምላከ ቅዱሳን በናተ ያጽናናናል😭😭😭😭😭
@ifitis2676
@ifitis2676 Жыл бұрын
ሲገርፉን ሲገርፉን እስከ ቅኒዮ እስከ ጎሎጎታ ማን ሊሸንፈን ሞቶ ማሸነፍን ከድንግል ማርያም ልጅ ተምረን ከጌታ ኦርቶዶክስ አሁን ጠባቂዋ እግዚአብሄር አይተኛም ሁሌም ከጎናቹ ነን፡፡
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
እግዞ አባታችን እግዚአብሔር ሆይ የአገልጋዮችህን እንባ አብስ ቸል አትበል!!! 🤲🙏✝️⛪️😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰኝ አባቶቸ በእናንተ ጸሎትና ልመና ይራራልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባቶቻችን 😢በረከታችሁ 😢ይደርብን😢😢
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Besune Abatochachen berketachew yedrsen edmye ena Tena abzeto yestachew yetbklen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tirueworky3244
@tirueworky3244 Жыл бұрын
አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን
@saram3219
@saram3219 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቶቻችን ከመንበር አያሳጣን🙏እድሜ ማቱሳላን ያድልልን 🙏በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ስለሚፈሰዉ የንጹሃን ደምና እንባ ብለህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁአን አባቶቻችን ቡራኬያቹ ለኛ ለምናምን ከያለንበት ይድረሰን በረከታቹ ይደርብን።
@user-jx9wr1ui4g
@user-jx9wr1ui4g Жыл бұрын
አሜን፫ አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን
@elsabethnegaw6905
@elsabethnegaw6905 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen.
@rehafelak5432
@rehafelak5432 Жыл бұрын
Amen Amen Amen one Orthodox one cnodec +++
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
አሜን ልመናችሁን ፀሎታችሁን የሰማይ አባት ልዑል እግዚአብሔር ይቀበላችሁ
@luwammoges1303
@luwammoges1303 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettysiad3828
@bettysiad3828 Жыл бұрын
Bourakewet ydersen 🙏🙏🙏🙏
@khasokha5798
@khasokha5798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንበረከተመችሁ ይድረሠን
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Жыл бұрын
Amen amen amen 💔💔💔😭😭😭🖤🖤🖤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏EGTHABHER EDMAN N TANA LABTCHCHA YESTLEY 🙏🙏🙏 ENKOOWE YHNOWE ABTCHACEN 💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏KALHWAT YASMELN 💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭🙏🙏🙏
@sahar2927
@sahar2927 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@yoraitube9315
@yoraitube9315 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯🤲🤲🤲🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@lemlemyilma
@lemlemyilma Жыл бұрын
amen amen amen
@messijed1889
@messijed1889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት አደራችሁ ዋላችሁ አባቶቻችን በርከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ፀሎታችሁን ይሰማ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
ብፀዓን አባቶቻችን ቢራኬያችሁ ይደርብን🙏🙏🙏
@heedaskeedas5722
@heedaskeedas5722 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፫🖤😭😭😭😭
@lemlemyilma
@lemlemyilma Жыл бұрын
meharene abe sisema arbaminch camo gibi gubaye new tiz milegn abatoche bereketachu yiderbgn
@user-xr7lt3jj5o
@user-xr7lt3jj5o 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@gudaayetessema6799
@gudaayetessema6799 Жыл бұрын
Amen abatachin Selam hunu!
@merydebernardi6692
@merydebernardi6692 Жыл бұрын
Amene abatoche berketachihu yederbene❤️
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከተቻሁ ይደርብን 🤲❤️
@user-tg5ng2iu1z
@user-tg5ng2iu1z Жыл бұрын
አሜን
@ayalewlema6324
@ayalewlema6324 Жыл бұрын
Amen
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x Жыл бұрын
ቡራኪያእሁ ይድረሰን
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እንደ ቸርነትህ💔🖤
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አሰብ ይቅር በለን ድረስልን የኔ ጌታ 🙏😭
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
አባቶቼ እንደው ምን ልሁንላችሁ እኔ እግዚአብሔር እምብይ ብዬ በኔ ሀጥያት እናንተ እነባችሁ ቤተክርስቲያኔ ማቅ ለበሰች እሁንስ የሚሄድበት ጠፋኝ ይህን ሳያይ የሞተ ምንኛ ታድሏል
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነቶችን አበርታልን ሀሰተኞችን ልብ ስጥልን ይቅር በለን አምላካችን
@abyouchaniebelay1856
@abyouchaniebelay1856 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰነ
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 Жыл бұрын
አባቶቼ ቡራኬያችው ይድረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እድሜና ጤና ሰጥቷችው የኼ ጊዜ አሳልፎ ያሳያችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 Жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️
@bestofever18
@bestofever18 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@getubaye542
@getubaye542 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት።
@tsehayasferiy8001
@tsehayasferiy8001 Жыл бұрын
አቤቱ ማር ይቅር በለን ጌታ ሆይ
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa Жыл бұрын
Amen 🙏
@besa7670
@besa7670 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጸሎታቸው ተቀበል አባቶች ካላችሁበት አትሂዱ
@helenbereket4965
@helenbereket4965 Жыл бұрын
Egzio meharen krstos
@yitbarektemesgen2981
@yitbarektemesgen2981 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln
@tirueworky3244
@tirueworky3244 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ብጽፁነትዎ
@mekbibgebremedhn3643
@mekbibgebremedhn3643 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ስማን ፍረድልን
@tirueworky3244
@tirueworky3244 Жыл бұрын
እሜን
@adisamenuamenu
@adisamenuamenu Жыл бұрын
የአባቶቻችን ፅሎት ይዴርብን
@wrertdyrfy7262
@wrertdyrfy7262 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን🤲🤲🤲🕯🕯🕯
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 Жыл бұрын
አሜን አንሜን አሜን ትስማን 🙏🙏🙏!!!
@yegnachanal6285
@yegnachanal6285 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏💚💛❤️⛪️
@mesimesi5853
@mesimesi5853 Жыл бұрын
በረከታቺሁ ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelaTube123
@MelaTube123 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏!
መሐረነ  አብ  ጸሎት   Meharene Ab
24:47
መጥምቁ ዮሐንስ ሰ/ት/ቤት ዘጎንደር metmiku yohannis
Рет қаралды 24 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 29 М.
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
masresham
Рет қаралды 861 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН