ጦማር፡- ምክረ አበው በ17ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 21,926

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Пікірлер: 81
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzfaq.info
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ እና ሊቃውንቱ ሰብስባች ብዙ መሰብሰብ እንኳ ባይፈቀድ 1,3 ብቁ ሊቃውንት ነገሩ እናንተ ማንን እንደምታቀርቡ እሙን ነው እየጠፋ ያለውን ነፍስ ታደጉት በቂ የማያዳግም መልስ ተከታታይ ትምህርት የማይቋረጥ ለምህመኑ እባካችሁ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ከምንም በላይ ለሰው ነፍስ ዋጋ በከፈለ እባካችሁ ምህመኑ እኮ ሰው እየተከተለ እየጠፋ ነው አጥማቂ ነን ባይ ራህይ ታየኝ የበግ ለምድ የለበሰ ዘማሪ ሰባክ ዋጋ የተከፈለለት ነፍስ ስንቱ ተቀራመተው ደፍሮ ይሄ ልክ አይደለም ይሄ ልክ ነው የሚል በማጣቱ ወይ በሌላ አይማኖት አልተወሰዱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በድንግል ማርያም ስም ምህመኑ ግራ ተጋባ አንድ በአንድ ነፍስ መጥፋት እኮ በሰማይ ሀዘን ይሆናል አይደል እንግድያማ በሺህ ለሚቆጠረው ነፍስማ ምን ይሆን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በአዛኝቷ በዚህ ጉዳይ ግልፅና መደበኛ ተከታታይ ትምህርት ግንዛቤ አሰጡበት ሊቃውንት ሞልተው እንዴት ወገን አንድ ሁለት እያለ ይለቅ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በምታስተላልፉት ትምህርት አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እንዳይቆረጥ
@mamina38
@mamina38 3 жыл бұрын
Ertria ortodox m
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 24 күн бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ድንቅ ሚስጥር ያለው ትምህርት
@Adanemossa
@Adanemossa 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@Eyesus2727
@Eyesus2727 4 жыл бұрын
*_የተወደዳቹ ማኅበረ ቅዱሳ ሆይ ክፍል አንድ ብላቹ ጀምራቹ ክፍል ሁለት አትቆጡብብን ልቀቁልን_* *_የኒቆዲሞስ እስካሁን አለቀቃቹትም_*
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰሰማልን ቀሪውን ዘመናችን የመልካም የሰላም የይቅርታ የአንድነት እንዲያደርግልን የክርስቶስ እየሱስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁልን አቀራረቡም እጅግ ተመስጦን የሚያፈራ ወሳኝ ትምህርቶች የያዘ ነው ለመራዎቻችን እንዲሁም ማዕዱን ላዘጋጁልን እግዚያብሔር በቸርነቱ ያስብልን አሜን,
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶቻች ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 9 күн бұрын
Kale hiwet yesmealna kuburat memharanna
@user-mx4up6vl6v
@user-mx4up6vl6v 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ዕድመን ጥዕናን ለባቶቻችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 4 жыл бұрын
ለመምህራኖቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጠልኝ አሜን አሜን አሜን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 ай бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ምርጥ መጋቢ መምህራን ዳቆናት እድሜውን ጤናውን ሁሌም ይሰጣችሁ።ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በእናንተ አምራ ደምቃ ተውባ ትኖራለች።እኛም እንመገባለን።
@user-gy7zu4js4t
@user-gy7zu4js4t 4 жыл бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን
@user-fd1zs5zx5v
@user-fd1zs5zx5v 4 жыл бұрын
እግዚአብሐፀር ይስጥልን
@adaada9733
@adaada9733 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን የተማርነውን አስተውለን እንድንኖር ይርዳን
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባቶቻችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። ለማህበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልችሁ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አሜን ድንቅ ረቂቅትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@hesn6839
@hesn6839 4 жыл бұрын
የቤተክርስቲያናችን እንቁ አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። አባ ገብረኪዳን ስለ ሌሉ ግን ቅር አለኝ።
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 жыл бұрын
እህቴ በመንፈስ አብረዋቸው አሉ አይታዩሽም ? ጸልይ
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የነፍሳችን መጋቢወች ፈጣሪ ያብዛቹህ
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመከሩን ላስተማሩን መምህሮቻችን ጸጋው ያብዛላችሁ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አባቶችን ያብዛልን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አባለሁላቹህ አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማለን 🤲🤲🤲
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@meazameles9578
@meazameles9578 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የማይጠገቡ መምህራን ናቸው ሊቀሊቃውንት የሚገርም ነው
@tedroshagos1544
@tedroshagos1544 4 жыл бұрын
Lehulachu Kale hiwet yasemalim , Memhr Birhanu gn saynageru betam tebkieachew neber
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ህብስተ-ህይወት፡ጽዋ-መድኀኒት የሆነውን ቃለ እግዚአሔር አዘጋጅታችሁ እንድንመገብ ለረዳችሁንና ቃሉን ለአካፈሉን ለሊቃውነቶቻችን በድጋሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
@woudineshargaw9019
@woudineshargaw9019 4 жыл бұрын
kaleheywet yasemalen
@bruktawittegegn5541
@bruktawittegegn5541 4 жыл бұрын
በእዉነት መምሕሮቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛለችሁ mahibere kiusan በርቱ ጥሩ አገልግሎት ነዉ እናመሰግናለን❤
@muluworkhailu5258
@muluworkhailu5258 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
ሊቃዉንቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ረጅም እድሜ እና ይስጥልን:: የነፍስ ዋጋ ያርግልን🙏🙏🙏
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 Жыл бұрын
እጅግ ጥዑም ትምህርት
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቸ ሊቃውት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የመጣውን ቁጣ በምህረቱ ይመልስልን እንደናንተ አይነት መልካም ሰው አያሳጣን አስቶሩጋሚ የዘመን ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ሳይረዱ ለራሳቸው እንደተረዱ የሚናገሩ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen Abatochachin bedemiye betena yakoyelen sitebkew neber
@eyobmesfin3120
@eyobmesfin3120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን
@azmeramebrathu9972
@azmeramebrathu9972 4 жыл бұрын
Abatochachen behiwet ena betena yanuren yenaten bereket yiderben AMEN AMEN AMEN!!!
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 4 жыл бұрын
አቤት እውቀትና ትንታኔ ግሩም ነው ሊቃውንታትን እግዚአብሔር ያቆይልን ለኛም አስተዋይ ልቦና አድለን !
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ለመምህራን አባቶቻችን ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።እኛም በሰማነው ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳንአሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 Ай бұрын
Kalie hiwetn yasemaln❤❤❤
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልንበዕድሜናበጤናይጠብቅልንአባቶቻችንአሜን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች እረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑ ተማሩ ተዉ ምግብ ተመገቡ*
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@oneway7115
@oneway7115 4 жыл бұрын
Kalie hiwetn yasemaln kfl hulet entebqalen
@eshetuworku4179
@eshetuworku4179 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ‹‹ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ ፡፡ እነሆ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው አሥር ቀንም መከራን ትቀባላላችሁ ፡፡ እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ ፡፡ ራዕ 2፡10
@tgistlove5653
@tgistlove5653 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወገኖቸ
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን።
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ቃለሒዎትን ያሰማልን ትልቅ ትምርትነው አባቶቼ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥዎት
@user-wy5mv5po9q
@user-wy5mv5po9q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalen abatochachin erjieme edimh tenah yestelen
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
መምህሮቻችን ኑሩልን ሊቀ ሊቃውንት መ/ስምዓ ኮነ መምህር ገብረ መድህን መምህር ብርሃኑ አድማስ ሁላችሁንም በል ኡል እግዚ አብሄር ስም ተባረኩልኝ
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini Memihirachini
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
@@selammamo4166 Amen amen amen
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
ለመምሕሮቻችን ቃለኅይወት ያሠማልነ::
@seblemulugeta3771
@seblemulugeta3771 4 жыл бұрын
👍🤲🤲🤲
@Anbesawone
@Anbesawone 4 жыл бұрын
We thank you for sharing. However, I see some video sections are removed; what was the reason? For Instance the response from Dn. Birhanu Admas.
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tedroshagos1544
@tedroshagos1544 4 жыл бұрын
Thtinaw ymarkal ye Memhir Birhanu Admas
@aryiamdebas8278
@aryiamdebas8278 4 жыл бұрын
first of all my apologies for writing in English please elaborate more by what you mean with'' Kifu heleina'' I really like to hear more on this is more like '' Evil thoughts''. looking forward to hearing your replies. GOD bless you all
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 жыл бұрын
እህቴ መልካም ጥያቄ ነው ከረዳሽ የተቀራረበ ማብራሪያ በእንግሊዘኛው "Spiritual warfare " በተሰኘው የአቡነ ሽኖዳ መጽሃፍ በአማርኛ -መንፈሳዊ ውጊያዎች- መጽሃፍ ላይ ሰፊ ማብራሪያ አለ።
@aryiamdebas8278
@aryiamdebas8278 4 жыл бұрын
@@meleseberehannu2861 Thank you So much ''Egziabeher yestlegne''
@woudineshargaw9019
@woudineshargaw9019 4 жыл бұрын
ketayunem endmetelekulen tesfa enadergalen
@jetujulie1345
@jetujulie1345 4 жыл бұрын
Kali hiwote yasmalin abtochachen
@esubele7827
@esubele7827 3 жыл бұрын
@fitsumzelalem461
@fitsumzelalem461 Жыл бұрын
እጅግ ጥዑም ትምህርት
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሦስት
38:34
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 16 М.
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 79 М.
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 117 М.
ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል አንድ
28:18
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН