No video

MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ሰዎችን (አጥማቂያንን) መከተል በቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንዴት ይታያል ?

  Рет қаралды 20,989

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 83
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማህበረ ቅዱሳን 303k በመግባቱ ደስስ ያለው
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
304k ለማለት ነው
@bkagimengesha
@bkagimengesha Жыл бұрын
ይህ ማህበር እውነት የሚናገሩ ይሉታን የማይፈሩ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት የሚል ማህበር ነው እና እናበረታታቸው የሰው ተከታይ ከመሆን የእግዚአብሔር እንድንሆን የሚጥሩ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@jamelajj6456
@jamelajj6456 Жыл бұрын
እኔነኛ ደስ የለኝ የኢ //ትዮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የይትዩብ ቻናል እራሱ ማሳደግ አለብን ሸር አርጉ እባካችሁ
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
እኔኔኔኔ በዛው ልክ ላይኩ ግማሹን ያክል ቢሆን ደግሞ ደስስስስ ይለኝ ነበር
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@jamelajj6456 እኔም እንዳንቺ ነው ሀሳቤ
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
እሰይ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወታደሮች እንደዚህ ወጥሩ እና ይዙ እነኝህ ሐሰተኛ ተኩላዎችን ማስተንፈስ ያስፈልጋል ።
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
ችግሩ አይሰሙም አሁን ቆይ እናያለን እኒህን የመሰሉ ሊቃውንት አጥበው ነው የሚያሰጧቸው በስድብ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይህን ቃል እንድሰማ እንዳዳምጥ እንደነዚህ ያሉ አባቶች ስለሰጠህን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይሰውረን👂👈💒🌾
@user-pz6zr8ny3p
@user-pz6zr8ny3p Жыл бұрын
ሐዊረ ሕይወት-የሕይወት ጉዞ እግዚአብሔር አምላክ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን ይጠብቅልን!!
@marcymila2161
@marcymila2161 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ግሩም ስብከት ነው መሐበራችንንም ያስፋልን
@bkagimengesha
@bkagimengesha Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
የመጨረሻው ከአሁን አሁን አለቀ እያልኩ ያደመጥኩት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ግሩም ትምህርት ነው የቀሰምኩት አባቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤናንይስጥልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 11 ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@dejytenushiferaw4261
@dejytenushiferaw4261 Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏 እውነት አንድ ሰአት ከ21 ነው ግን ቃሉ ከመጣፈጡ የተነሳ 10 ደቂቃ የሰማሁ አይመሰልም 🙏 ማሃበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ከሀሰተኛ ነብያት ጠብቀን ፈጣሪ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhirrochachin❤️❤️❤️❤️❤️
@gnnynrrr3445
@gnnynrrr3445 Жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@brookzT
@brookzT Жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ግሩም ነው። ሊቃውንቱን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@user-pk3uc4cm2h
@user-pk3uc4cm2h Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@aemero7477
@aemero7477 Жыл бұрын
304k በጣም ያንሳል። ብዙዎች የግል channels በሚሊዮን የሚቆጠሩ subscribers አሏቸው። ለMK TV ገና ብዙ subscribers ያስፈልጋል።
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤❤❤
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን 👏
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Жыл бұрын
መምህሮቻችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጣም የሚገርምትምህርትነው ቃለህይወት ያሠማልን።
@havel1619
@havel1619 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን ከእድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን☦️❤️🥰👏👏👏
@tadekebe2270
@tadekebe2270 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ማሕበረ ቅዱሳን ከጉባኤው ታዳሚያን ባሻገር ለኛም ስላካፈላችሁን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
አበው ኑሩልን!
@tayachelew4378
@tayachelew4378 Жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን
@bettysiad3828
@bettysiad3828 Жыл бұрын
Kale hywet yasemalen memher
@user-lm7vu1ht5q
@user-lm7vu1ht5q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@selamlethiopia7981
@selamlethiopia7981 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalene memherochene..fetariy thegaewn yabezalachu🙏
@haileabebe2393
@haileabebe2393 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ይሰማልን
@user-xs6wg9zl1z
@user-xs6wg9zl1z Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ኢትዮጽያና የተዋህዶ አገሮችን ይጠብቅልን ድል ለእርሱያ ይሁን እግዛብሄር ያግዛት የተዋህዶ ሀገር የሆኑት ከጌኗ መቆም አለባቸው ከሀገሬ ውጪ የትም ሀገር አልወድም ነበር እሩሲያ የተዋህዶ አገር ስለሆነች ክፊዋን ስሰማ ያሳስበኛል
@destazeru
@destazeru 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን👏አባቶችችን
@belay2405
@belay2405 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sara-qy5gd
@sara-qy5gd Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን! በእውነቱ እዴት ጣፍጦኝ እዳዳመጥኩት ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን❤🙏 ኑረልን❤
@danielnema7154
@danielnema7154 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmealna
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Qale hiwotin yesamalachu mahamiran
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏🏽✝️🙏🏽💒
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 Жыл бұрын
እግጅ በጣም ሕይወትን የሚያንጽ ትምህርት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን አያሳጣን🙏🙏🙏
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ መምህራኖቻችን
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
Bertu egzihabher yimesien
@asnakech7666
@asnakech7666 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን።በጣም ያሳዝናል ዲሞክራሲ እያሉ ጥቁሮችን እንዴት እንደምጨወቱባቸው በአይናችን እየተመለከትን ነው
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@abugida794
@abugida794 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን ግብረሰዶማዉያኑ በስጋም እዚህ አሜሪካ እየቀጣቸው ነዉ ስለማይወራ ነዉ እኔ ግን ሞያዬ ስለምያገናኘኝ አያለሁ ስለዚህ በተማርነው እንፅና
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
እስከአለተ ሞቴ በተዋሕዶ ቤት ያድርግልኝ እግዚአብሔር ❤🙏
@Ezgihareya
@Ezgihareya Жыл бұрын
Amen Amen Amen lehulachn
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын
አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰን
@zedme9659
@zedme9659 Жыл бұрын
ክበሩልን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ethioinfomedia5825
@ethioinfomedia5825 Жыл бұрын
Kal hiwo yasemalin
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын
መምህራኖቻችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏
@mulukenfantaw8154
@mulukenfantaw8154 Жыл бұрын
ዲ/ን ያረጋል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን (ወቅታዊ)፡፡ ጉዳዩን ግን ቢያንስ የ2 ሰዓት ያህል "ዶክመንተሪ" የቴሌቪዥን ጣቢያው የማይሰራበት እስከመቼ ነው?
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
Abatochacen bereketachu yedereben
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 Жыл бұрын
ጥያቄውና መልሱ አልተገናኘልኝም፤ አባ ምስጥር፡፡
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 Жыл бұрын
ገና የማህበረ ቅዱሳን ሲባል የገዳይ መንፈስ ነው የሚሆነው:: ሆኖም ይህ ፓለቲካ ይሁን የዘር ይሁን ደግሞም እኛ ኦርቶዶክስ እኛ ኦርቶዶክስ ሲሉ ትብይት ውድቀትን ይቀድማል እንደሚሉ ኦርቶዶክስ መውደቁ ላይቀር ግዴታ ነው:: ሆኖም ክርስቶስ ለአለም ሞተ ይሚለውን ለኦርቶዶክስ ያስተምሩ እና በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ይድናል እያሉ ያስተምሩ:: ብዙ ተረትተረት ማስተማሩ ለኦርቶዶክስ ስለማይጠቅም ቢቀር::
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን መቼም አትወድቅም በአለት ላይ የተገነባችናት አፍሽን አትክፈቺ እንደናንተ መደንፋትና ክፍት እቅድ ቢሆን እስካሁን ባልኖረች ነበር ግን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቶቿ ክፋት የሚያስቡላት ወድቀዋል እሷ ግን አለች ለወደፊትም ትኖራለች። ለእንዳንቺ አይነት ደንቆሮዎች ደግሞ ልብ ይስጣችሁ!!
@frontdeskcaravan3336
@frontdeskcaravan3336 Жыл бұрын
ግሩም ስብከት ነው አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 117 М.
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 634