MK TV || የአብርሃም አንግዳ || የሊቀ ካህናት ብርሃኑ ኃይሉ ቤተሰቦች - በደርግ ዘመን ዛፍ ላይ እየወጣ ወንጌል ይሰብክ ነበር

  Рет қаралды 8,623

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

23 күн бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 61
@FidelBooks
@FidelBooks 7 күн бұрын
የአባታችን ጸሎትና በረከት ይደርብን 🙏
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 21 күн бұрын
ስለነዚህ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 21 күн бұрын
መጥቻለሁ 😊❤
@abbanahusenay
@abbanahusenay 10 күн бұрын
በእውነት መላ ቤተ ሰዎችና የእለቱ የዝግጅት ክፍሎች ጭምር እንዲህ ያሉትን ኢትዮጵያውያንን አምላክ ያብዛልን ። ትዳራችሁም በእውነተኛው ፍቅር እስከ ሞት ድረስ '' ፍቅራችሁ ሁሌ ያለ ግብዝነት አዲስ ይሁን '' እማሆይንም አካሄዷን ያሳምር ከእናንተ በፊትም ያድርጋት የእናንተን ክፉ ነገርም አያሳያት ... !
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የአባቶቻችን አምላክ ይመሥገን የአባቶቻችን እና የፀኑት እናቶቻችን ፀሎት ይርዳን
@bini1623
@bini1623 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እረጄም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 күн бұрын
ግሩ ነው በእውነቱ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ቤተ ሰብ ነው የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያከናውንላችሁ
@mulusewamare9999
@mulusewamare9999 10 күн бұрын
ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ስርዓትና ትውፊት የጠበቁ አባት ናቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን ይህን እጅግ የሚያስተምር እና የሚጣፍጥ የቤተሰብ ህይወት ታሪክ ለሚያቀርብልን ማህበረ ቅዱሳንን በጸጋው ይጎብኝልን ቃለህይወትን ያሰማልን!
@MartaBiru
@MartaBiru 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምሳሌ የሚሆኑ ቤተሰሾች ናቸው ክበሩልን!
@dagemdebebe9983
@dagemdebebe9983 13 күн бұрын
ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ኃይሉ። ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አገልግለውናል። በተለይ የጠፋ ተማሪዎችን ሰብስበን ያመጣን ጊዜ ያስተማሩት መቼም አይረሳኝም። ቃለህይወትን ያሰማልን።
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ስላላጠፋን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 21 күн бұрын
የገጠር ሰው እኮ ጥንቅቅ ያለ ነው ንግግሮ ጣፍጭ የገጠሮ ሴት❤❤❤
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 21 күн бұрын
መላከ ሰላም አቤት ትህትና ! እግር ጥሎኝ ለወርሀዊ መድኃኔዓለም ቅዳሴ ተሳትፌ ነበር የሚያስደምም ትህትናቸው በልቤ የተቀመጠው በጣም የምወዳቸው አባት
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 күн бұрын
እማሆይ እናታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፍቅር አንድነቱን ያፅናላችሁ እመብርሃን አዛኚቷ ማርያም ኪዳነ ምህረት አትለያችሁ አትለየን ድምቀታችን ናት ኪዳነ ምህረት የሁላችን እናት ልጆቿ ስለሆንን እናት አድርጎ እናቱን ለእኛ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን
@temesgenawoke4642
@temesgenawoke4642 21 күн бұрын
ደስ የሚሉ ታላቅ የአገልግሎት አባት ከጥሩ የቤተሰብ አባል ጋ የኖሩ አባት ናቸው። አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
@adanedagnaw6971
@adanedagnaw6971 21 күн бұрын
የአ/ዘመን ኪዳነ ምህረት ቆርቋሪና ትልቅ አባታችን አልሞቱም!! ልጆቻቸውን ተክነውልናልና!! እግዚአብሔር ይሥጥልን።
@egziharya4826
@egziharya4826 21 күн бұрын
አንድ ቀን ሰላም ለኪ በፀለዩት ፀሎት ይማረኝ ከልቤ አመፅ😢
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 20 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እንዴት ያሉ ሃይማኖት ከምግባር የተስማማላቸው አባቶች እናቶች ሰጠኽን🙏 ካህኑ አባታችን ቅድስት የምትሆን የክህነትዎ በረከት ይድረሰኝ እማምዬ እርሶን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድኃኔዓለም ግሩም የተባረከ ቤተሰብ ቡርቴ ለአንቺም ክብር አለኝ እወድሻለሁ ዘርሽ ይባረክ🙏
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 17 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@stc6291
@stc6291 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክይጠብቅልን የተባረከቤተሰብ መታደልነዉ የአባታችንን ነፈሳቸዉን ባፀደገነትያኑርልን ክፍል 2ትን በጉጉትእንጠብቃለን ማህበሩን ያሰፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 21 күн бұрын
አሜን
@user-st2jz4de8h
@user-st2jz4de8h 18 күн бұрын
መታደል እንዴህ ዓያነት ቤተሰብ አለ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እንዴሁም እህታችን ይህን የመሰለ በሀይማኖት ፅናት ያለቸዉን ለእኛ አርያ ያሁን ዘንድ ሳለቀረብሽልን
@niserekana
@niserekana 18 күн бұрын
መልአከ ሰላም ለይኩን ብርሃኑ እርስዎ ከዚህ የተባረከ ቤተሰብ የወጡ ድንቅ መምህር ነዎ! እርስዎ ድሬዳዋ እያሉ ያስተማሩኝ ትምህርት በልቤ ተጽፏል። ለእርስዎና ለቤተሰቦችዎ ረዥም እድሜና ጤና ሰጥቶዎ አገልግሎት እንዲሰጡ እመኛለሁ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 20 күн бұрын
የእምነት ፅናት አባታችን ነብስኦትን ከደጋጎቹ ጎን ያቁምልን 🙏🙏🙏🙏
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 21 күн бұрын
ዜናቸውን እንደሰማን በረከታቸውን ያድለን
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 13 күн бұрын
እዉነት ልዩ ነው መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
@efratagetachaw478
@efratagetachaw478 21 күн бұрын
❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 21 күн бұрын
ደስ የሚል በተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ያገሬ ሰወች ናቸው❤❤❤
@user-qk6ss4nz9w
@user-qk6ss4nz9w 19 күн бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በጸጋ ያቆያችኹ የምትወጆት ኪዳነ ምሕረቶ አትለያችኹ
@crristneworku3090
@crristneworku3090 15 күн бұрын
Yene Abat 🙏🏻❤
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የመላከ ሰላም መምህር ለይኩን የነፍስ አባቴን የቤተሰብ ታሪክ ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው ሲጀመር አባታችንን አይቶ ያደጉበትን እምነት እና ስርአት ያለው ቤተሰብ መሆኑን ይገምታል እንደ ገመትኩትም ልቤ እንደሚለኝም የሚገርም ቤተሰብ ነው ። እግዚአብሔር የአባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ትድረሰን ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 21 күн бұрын
ድንቅ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@user-hd8hw8lb1q
@user-hd8hw8lb1q 21 күн бұрын
I am lucky to know this family and I am also happy to be your sister. God bless you
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 17 күн бұрын
ተባረኩ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@Roza-Tsegaw
@Roza-Tsegaw 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው😘😘😘 እኔ አንድ ዲያቆን ወንድም ቢኖረኝ ምኞቴና ጉጉቴ ነበር ግን አልተቻለም።እግዚአብሔር ካልፈቀደለት ማንም ካህን መሆን አይችልም
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 күн бұрын
እማሆ በእውነቱ እኔም ቢያስተምሩኝ የማይሰለችኝ ዘውትር ቢያስተምሩኝ የሚመኘውን አባታችንን መ/ር ለይኩንን ብርሃኑን እንዲሁም ወንድማቸውን አባታችን ዲያቁኑን ሁሉንም ወልደው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልካም ልጆች ስለ ሰጡን እናመሰግናለን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 18 күн бұрын
ግሩም ነው!!
@getnetabawa7846
@getnetabawa7846 20 күн бұрын
Ms. Birtukan yihen beteseb silastewaweqishin Enameseginalen! Ye geter abatoch ye Ewunet kidusan nachew.
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 21 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@ump1715
@ump1715 19 күн бұрын
መላክ ሰላም አበታችን እግዚብሔር ቤተሰብ ውተን የጠብቅለወት
@kaletsidktesera8205
@kaletsidktesera8205 20 күн бұрын
mingna dink ena yenga abriham nachewu wawuuu egziabher nefsachewun yimar bereketachewum yiderbin
@tesfamichaelawoke1343
@tesfamichaelawoke1343 18 күн бұрын
ቀጣዩ ይለቀቅ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 21 күн бұрын
Kefile huleten tolo lekekelen❤❤❤❤❤
@mestekebede3451
@mestekebede3451 21 күн бұрын
በአማን ብርሃኑ
@HaregKebede-v2j
@HaregKebede-v2j 21 күн бұрын
Egzbera yetamsgna yhune desa yemile betasbe new mechrshun yesmar
@lemlememekonene2720
@lemlememekonene2720 14 күн бұрын
ጉሩም ነው ደግነት እስከ ጥግ የሆኑ ቤተሰብ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 21 күн бұрын
Maheber kedusan enamsegenalen ❤❤❤❤❤
@user-sx5sl2uy1c
@user-sx5sl2uy1c 21 күн бұрын
Yigermal ewunet beaman birhanu
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 17 күн бұрын
ere maber qdusanocn sbskrayb ediyadergu tllk begoc tebaberu❤❤❤❤
@SaloSiko-iu8fi
@SaloSiko-iu8fi 20 күн бұрын
ግሩም ነው በእውነት እንዲህ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው። ታድላችሁ ጎረቤት ብሆን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።እናተም ያባትችሁን ፈለግ ተከትላችሁ እስከመጨረሻው እድትጸኑ ያብቃችሁ።
@abiyuasmamaw2893
@abiyuasmamaw2893 19 күн бұрын
እኛ ጎረቤት ነበርን፤ ከየኔታ (ከቤተሰቦቻቸውም) ብዙ ተምረናል!
@SaloSiko-iu8fi
@SaloSiko-iu8fi 19 күн бұрын
@@abiyuasmamaw2893 እድለኞች ናችሁ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 21 күн бұрын
Besimeam menayenite abata nachehu❤❤❤❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 19 күн бұрын
እንደዚህ ደግ የሆኑ የድሮ ሰዎችን አይነት አሁንም ከልጅ ልጆቻቸው አያሳጣን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 20 күн бұрын
የሚገርምና የሚደንቅ ቤተሰብ ነው መቼም እኔን አይቼ እንዲህ ያለ ክርስቲያን በስንክሳር ነበር የማነበው ለካ ዛሬም አለ አምላኬ ሆይ እኔንስ መቼ ክርስቲያን እሆን ይሆን😢 የአባታችንን ነፍስ ይማር በረከታቸው ይድረሰን እናታችንንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልንን ልጆቹንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፈፅምልን አዘጋጀ ብርቴንም እመብርሃን ትጠብቅልን ማኅበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን አሜን በእውነቱ። ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ምን ቆያችሁ ?እንኳን በሰላም መጣችሁ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 21 күн бұрын
Saletegebewu aleke
@AlmazDemewoz-rb7ie
@AlmazDemewoz-rb7ie 18 күн бұрын
አባቴ ሊቀ ካህናት ቀሲስ ብርሀኑ በልቤ ተስለው ይኖራሉ በረከትዎት ትድረሰኝ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ይህን መታሰቢያ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበሩን ይጠብቅልን
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 21 күн бұрын
የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤ያቆያችሁ።
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 күн бұрын
እማሆይ እናታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፍቅር አንድነቱን ያፅናላችሁ እመብርሃን አዛኚቷ ማርያም ኪዳነ ምህረት አትለያችሁ አትለየን ድምቀታችን ናት ኪዳነ ምህረት የሁላችን እናት ልጆቿ ስለሆንን እናት አድርጎ እናቱን ለእኛ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 21 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 184 М.