Episode 2: የህይወታችን ውጤቶች የሚመጡት ከየት ነው? || Where Do Our Results Come From? - ክፍል 2 - Impact Podcast

  Рет қаралды 43,498

Impact Seminars

Impact Seminars

9 ай бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 165
@henokDebe
@henokDebe 9 ай бұрын
ከሰዎች ጋ ያለኘን መልካም ግንኙነት ፣ የቁጠባ ባህሌን ፣ በጠዋት የመንቃት ልምዴን ፣ መፅሀፍ የማንበብ ፣ አቅምን እስከመጨረሻው የመጠቀመን ችሎታ ወስኜ አቅጄና እራሴ ላይ ሰርቼ መነሻውንም ሂደቱንም በማስታውስበት መልኩ ሆኜዋለሁ ምስጋና ለ ጓደኛዬ ፣ ስነወርቅ፣ አቶ አሸናፊና የዳዊት ድሪምስ ቤተሰቦች
@mulumache7261
@mulumache7261 9 ай бұрын
Bizu nger lewuchalew Ameseginalew
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 5 ай бұрын
Exactly my problem I want change like u
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow Ай бұрын
እኔም በonline የግል ስብዕና ስልጠና እየወሰድኩኝ በጣም ድንቅ ለውጥ እያመጣሁኝ ነው @samrihema
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ የምንሰማው እንድንኖረው ንእግዝኣብሄር ይርዳን👍ጸጋው ያብዛልክ መምህር
@mixedtube5610
@mixedtube5610 9 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 9 ай бұрын
አሜን
@halidhassen4350
@halidhassen4350 9 ай бұрын
አላህ ይስጥልን! መተግበሩ ላይም አላህ ያግዘን! ረጅም እድሜ ከሂዳያ ጋር ይወፍቅህ!
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 8 ай бұрын
አሚንያራህማን ያወዱድ
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 6 ай бұрын
Amiiin የኔ ውድ
@danielgutema3595
@danielgutema3595 9 ай бұрын
እሽዬ መምህራችን አባታችን በህይወትህ በተሞክሮክ ባነበብካቸው ባሳለፍካቸው ልምዶች ያለ ስስት እውቀትክን ስለምታካፍለን ከልቤ አመሰግናለው መዳኒያለም ያክብርልን ክብረት ይስጥልኝ!!!
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 9 ай бұрын
የሳምንት ሰዉ ይበለን አሼ በጉጉት እጠብቃለሁ በምንም የማይተመን ፈጣሪ ለኛ የሰጠን ቅን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን በጣም
@natiemeru5563
@natiemeru5563 9 ай бұрын
አሸ ኑርልን እናመሰግንሐለን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤
@mixedtube5610
@mixedtube5610 9 ай бұрын
በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ሰዎች
@nibretgeji3265
@nibretgeji3265 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ትምህርት ተለውቼአለሁ ...
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 9 ай бұрын
አቶ አሼ የምትናገረው ሁሉ በትክክል ይገባኛል።ህይወቴ በከፋ ሁኔታ ላይ ነች፣ይህን የምለው ስለራሴ መጥፎ ነገር ለመናገር ሳይሆን እውነቱን መደበቅ ስለማልፈልግ ነው። የፓራዳይም ችግር አለበት። መለወጥ እፈልጋለሁ ፣ ብዙ መጽሃፎችን አነባለሁ ፣ በ online ላይ ብዙ የግል ስልጠናዎችን እከተላለሁ ፣ ግን እራሴን እንደ ትላንትናው በተመሳሳይ ቦታ አገኘሁ ። ስለዚህ ተስፋ አልቆርጥም ትምህርትህ ሕይወቴን ሊለውጠው ይችላል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ በስልጠናዎ ላይ በአካል መሳተፍ እና ሚያገዳደረኚ ማንነቴ መለወጥ እፈልጋለሁ።
@faris8469
@faris8469 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ከሳምንት-ሳምንት ስላደረሰኝ አልሃምዱሊላህ አቶ አሸናፊ የእውነት የተለየኸ ሰው ነህ ከልብ ሰጪነህ በምን ተረዳህ ካልከኝ የምትናገራቸው ቃላቶች ልብን ሰንጥቀው አጥንትን ሰርስረው ኩልልልልል ብለው ነፍስ ውስጥ ጠብብብ ይላሉ ከሳምንት-ሳምንት ያንተን ሴሚናር ለመስማት ሙሉ ሰውነቴ ዝግጁ ሆኖ እጠብቃለሁ እንደአንተ አይነቱ አሏህ ያብዛልን በአንድ ቃልህ ሰበብ ሆነኸኛል አመሰግነሃለሁ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ጤናና ማስተዋልን እናም ሂዳያ ይስጥልኝ በርታልኝ አንተ እንቁ ነህ ታስፈልገናለህ ለብዙ ሰዎች ተስፋ እንደ ምትሆን እርግጠኛ ነኝ
@mohammedadem8293
@mohammedadem8293 9 ай бұрын
አሼ እንዴት ነህ ተምህርትህ በሰዉ ልብ ዉስት መለካም ፍሬ ዪዘራል የዛሬ አምስት አመት ያንተን ልጆች እዉቀትህ የነካቸዉን ለማየት ጓጓዉ አለህ ለዚያ ያብቃን
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 8 ай бұрын
ድንቅ ተሰጥኦ አለህ ; ሰዎች እንዲረዱ ተንትኖ ማቅረብ ትችላለህ ወንድሜ ; ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እናመሰግናለን
@amesgagn
@amesgagn 9 ай бұрын
ቱመስገን ቱመስገን ቱመስገን አሹ ተባረክ ትክክል ውስጤን እቀይራለሁ እንዳልከው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-nz4wv3uu6q
@user-nz4wv3uu6q 9 ай бұрын
በጣም ብልህ ነው የምትናገረው እና የምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው ስለዚህ ተምሬአለሁ ቀጥልበት አምላኬ ይባርክህ። አመሰግናለሁ 💯💪🙏
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አባቴ
@chernetbekalu5436
@chernetbekalu5436 9 ай бұрын
አቶ አሼ የምሬነው ምልሕ የታላቋን ኢትዮጵያን እና አፍሪካን ጥንስስ እየጠነሰስክ ነው የ9ኛ ክፍል ሂሳብ መምሕሬ ይሄንን መንገድ ካሳየኝ ጊዜ ጀምሮ ከዉስጥ በመነዳት ራዕዬን እራዕዬን እየኖርኩ 5 ዓመት አልፎኛል በሰዓቱ ያነበብኩት መፅሀፍ የሒወት አቅጣጫዬን ቀይሮታል The power of your subconscious mind ራዕዬ አፍሪካን ለመኖር ተመራጭ የሚያደርጓትን ትውልዶች በፈገግታ በደስታ እና በፍቅር ታላቋን አፍሪካ መገንባት ነው Mission Build USA United States of AFRICA b/n 2040-2050 ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው
@zenebechgudeta4127
@zenebechgudeta4127 8 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነህ አሼ ስለትምህርት ወደር የሌለኝ ምስጋናዬን እያመሰገንኩኝ በአሁኑ አመት ያለምክንያት ለለውጠ ተዘጋግቻለሁ ሁሉ ይቻላል ከእግዚያብሔር ጋር በይወቴ ሁሉ እግዜያብሔር ገብቶ ነገሮችን ያስተካክልልኝ አመሰግናለሁ፡፡
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 9 ай бұрын
Big respect 🙏
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u 9 ай бұрын
ትለያለህ አሼ❤❤❤❤❤❤❤
@genilove5414
@genilove5414 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@abrehamberta2221
@abrehamberta2221 9 ай бұрын
My teacher
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 3 ай бұрын
አሽዬ ተባረክልኝ ከነቤተሰብ ሁሌም ደሰተኛነኝ አንተን ስከታተል እውነት መድሐኒያሐም ከዚ በላይ ይስራ በአንተውስጥ❤❤❤❤
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 9 ай бұрын
With all love and respect ❤❤❤
@user-cq8gv9yu3j
@user-cq8gv9yu3j Ай бұрын
ስለ ውድ ስጦታህ ከልብ ❤ አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ቢፈቅድ 1ቀን በአካል አንተን የማየት ህልም አለኝ አዎ የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ እንጃ አይሀለሁ
@tesfagereme7678
@tesfagereme7678 9 ай бұрын
መምህር ክበርልን
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 9 ай бұрын
መጣም ጥሩ ነው
@user-vz2tx8ii5f
@user-vz2tx8ii5f 8 ай бұрын
እድሜ የስጥልን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 8 ай бұрын
ተባረክ አንተ ሰዉ
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 9 ай бұрын
Nurilghn ሽህ ዓመት ኑርልኝ
@SrAjebushlegese
@SrAjebushlegese 9 ай бұрын
የምር ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
በጣም መረዳት እንድንችል እና ውስጣችንን እንድንመረምር የማያረግ ትምህርት ዘውቶር ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን።
@yohanesmergiya9575
@yohanesmergiya9575 9 ай бұрын
I love you ashe Also i get pure health from your lesson
@abenezeraster6688
@abenezeraster6688 9 ай бұрын
ዋው በህይወታችን ውስጥ በመጡ ውጤቶች ተጠያቂ አለመሆናችንን ማወቅ ያስገርማል! ራሳችንን ድጋሚ መስራት መቻላችንም እንደዛው። አሼ ቀጣዮቹን ቪዲዮዎች እስክትሰራልን ጓጉቻለሁ!
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 8 ай бұрын
Tabarek🥰🥰❤❤❤
@seadah1916
@seadah1916 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጣዮን በጉጉት እየጠበቅን ነው
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 8 ай бұрын
አሸ አግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ የብዙ ሰዎችን ህይወት እየቀየርክ ነው
@henokDebe
@henokDebe 9 ай бұрын
Fantastic expression🙏🙏
@weynishorts4898
@weynishorts4898 9 ай бұрын
Exactly
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም እድሜና ጤናውን ያድልህ
@4yad628
@4yad628 9 ай бұрын
ይህ ትክክል ነው ሞክሬ ያገኘሁት ነገር አለኝ
@user-gj1mv4ct6m
@user-gj1mv4ct6m 4 ай бұрын
Thankyou very very much!
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ መምህር
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
Thank you sir!
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 5 ай бұрын
Thanks a lot sir
@Natnael_Degualem
@Natnael_Degualem 9 ай бұрын
Thank you ❤❤
@binyamg1986
@binyamg1986 9 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@aleykakedir3399
@aleykakedir3399 9 ай бұрын
Welcome
@shemsuhassen
@shemsuhassen 9 ай бұрын
Thankyou!
@seadaseid-uj7uo
@seadaseid-uj7uo 9 ай бұрын
የኛ ውድ አስተማሪ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 9 ай бұрын
የመገለል ስሜት ብዙ ጊዜ ይሰማኝ ነበር በተለይ ቤተሰቦቸ ብቻ ስሜቱ ከባድ ነበር አሁን ግን እራሴን ወደ አዲስ ሰዉ እዬቀዬርኩ ነዉ አቶ አሸናፊ ከልብ እናመሰግናለን ሳትሰለች ለምታቀርብልን የሂወት ምግብ !!!
@ameledemsew2788
@ameledemsew2788 8 ай бұрын
God bless u
@user-jh3qg8gd6m
@user-jh3qg8gd6m 6 ай бұрын
Amazing ❤
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm 9 ай бұрын
thankyou
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 9 ай бұрын
ስለ አተ እግዚሐብሄርን አመሰግነዎለው
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 9 ай бұрын
Thanks
@menberehailu5457
@menberehailu5457 8 ай бұрын
Thank you a million
@user-lw4ht7wu3u
@user-lw4ht7wu3u 9 ай бұрын
Thank you Very Much!
@henokhabte5386
@henokhabte5386 9 ай бұрын
Thanks Ashe
@annabiruk8313
@annabiruk8313 9 ай бұрын
እናመሰግናለን አሽ
@khaludi2
@khaludi2 9 ай бұрын
This is amazing Ato Ashenafi. You are saying as if you are reading the Quran. What does the Quran says? It says . “Verily, Allaah will not change the (good) condition of a people as long as they do not change their state (of goodness) themselves ” [al-Ra'd 13:11]
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 8 ай бұрын
Translation "አላህ የሰዎችን ሁኔታ (መልካም) ነፍሶቻቸውን እስካልቀየሩ ድረስ አይለውጥም" (አል-ራድ 13፡11)
@user-yu1zx4jo7v
@user-yu1zx4jo7v 9 ай бұрын
Its worthy of watching,sharing and a tumbs upppp❤❤❤❤❤
@robelgetahun8734
@robelgetahun8734 9 ай бұрын
Thank you so much Ashe 🙏.
@mg5265
@mg5265 9 ай бұрын
Thank you ❤
@nahom7270
@nahom7270 9 ай бұрын
God bless❤❤❤❤
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@gule1606
@gule1606 9 ай бұрын
Thank you Ashee!
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 9 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለው። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው
@user-rw9ud7uy8i
@user-rw9ud7uy8i 9 ай бұрын
እወድሃለሁ አሹሹሹሹሹ❤❤❤
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 9 ай бұрын
Tebarek❤ Gn bttaemi tdnguyena koinka Dr.Pro.Memhr Ashenafi Taye Tesema❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር ክበርልኝ❤
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 9 ай бұрын
Thank you wow may God bless you 🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ንግግር ነው እናመሰግናለን ተባረክ ❤
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 2 ай бұрын
Thank you again Ashe.
@gfdu9298
@gfdu9298 18 күн бұрын
ዋውውው❤❤❤❤❤❤
@michaelgebremedhin6527
@michaelgebremedhin6527 9 ай бұрын
Thanks for ur vivid explanation. We will wait eagerly the next episode.
@habtombereket3358
@habtombereket3358 9 ай бұрын
Fantastic expression Thanks
@AsnaMiny
@AsnaMiny 6 ай бұрын
Atti nama addaati nuuf jiradhuu👏👏👏💗💗💗💗
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 9 ай бұрын
እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@abebabogale8816
@abebabogale8816 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ያሉ ትምህርቶች በጬኸት እና በስሜት ሳይሆን እንዲህ በተረጋጋ እና ሂደት በሂደት ልክ እንደ ትምህርት ሲሰጡ ህይወትን የእውነት ይቀይራሉ። በተለይም ከህይወት ልምድ ጋር ተዋዝተው ሲቀርቡ መልካም ይሆናሉ።
@tekeanbesu
@tekeanbesu 9 ай бұрын
wow all ways you're the best I love Mr Ashe ❤
@KidistKora
@KidistKora 9 ай бұрын
Enkuan dena metah kenene gar eyesemanh new ❤❤
@user-du4ge1qq7c
@user-du4ge1qq7c 7 ай бұрын
I would like to thank you, for everything positive things you gave me ❤
@user-nh8kw9fn3e
@user-nh8kw9fn3e 9 ай бұрын
Thank you so much for your inspiring messages ❤❤❤ Ash
@solomonambachew6632
@solomonambachew6632 9 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል።አመሰግናለሁ ጋሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketab7113
@bereketab7113 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርት ነው. ሂዎት ይምክየር
@hiwotnegash-wv5db
@hiwotnegash-wv5db 9 ай бұрын
Semne melake yawetawal malite Asheeee
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 9 ай бұрын
You are on the next level Ato Ashenafi! Thank you so much.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 9 ай бұрын
Our pleasure!
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 9 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾
@wondew9
@wondew9 9 ай бұрын
❤❤❤
@nahom7270
@nahom7270 9 ай бұрын
❤❤
@sofiaassefa6935
@sofiaassefa6935 9 ай бұрын
Thank you very much I would like to change my personality and know my self 'who am I?' because my result shows that the programming is made by others. So, I would like to program my self and change my personality. Your teaching is helpful for this. Thank you again
@user-cd8gv4ww3o
@user-cd8gv4ww3o 9 ай бұрын
you are the person to teach, your voice is amazing and inspiring ..thank u and god bless u
@user-jm6cy8jv8i
@user-jm6cy8jv8i 6 ай бұрын
@mamemanofishial
@mamemanofishial 9 ай бұрын
Wawe❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamanewus7381
@mamanewus7381 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሳሪየ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን
@yoditbelayneh
@yoditbelayneh 9 ай бұрын
Thank you very much. Listening to what you said was like a blow on the head....eventhough the topic is not all too knew to me. Its such a sad reality. Being a parent is a blessing..... yet parenting is a big responsibility which we better do after resolving the issues that are passed down to us through generation and come in agreement with our innerself. We can't blame anyone. When we know better, we do better. We have to make life easier for our children, we are responsible,....there is no way to escape this reality.....
@RushHailu-hc3kz
@RushHailu-hc3kz 9 ай бұрын
ቀጣዩ ክፍል 3 አደረሰን ክፍል3 እንዲፈጸም እንማጸናለን እንጠብቃለን
@mercymoygetahun
@mercymoygetahun 9 ай бұрын
Thank you, Ashe!!!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 9 ай бұрын
You are so welcome!
@abrhamfikadu9873
@abrhamfikadu9873 8 ай бұрын
ትችላለክ
@sisaydm5934
@sisaydm5934 9 ай бұрын
❤🎉
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 91 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН