ሰዎች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎች || The Most FAQ People Ask - Part 1

  Рет қаралды 50,874

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 88
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል!!! ሰብ ኮንሺየስ ማይንድ ዉስጥ ጠልቆ የገባዉ ነገር ሁሉ በእዉን ይገለፃል❤ በዚህ ዘመን አምሮህ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅን የመሠለ መታደል የለም!!! ለዚህ ደሞ ለመምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን. Rispekt ለዳይመንዱ መምህራችን አሼ❤❤❤
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 Жыл бұрын
የምር አቶ አሸናፊ ተዬ ይላያሉ ከሌሎቹ ልዩ ፀጋ አላቸው ለምያምን ሁሉ ይቻላል። ከአንደበቶ የምወጣው እያንደንዱ ቃል ልክ እንደ ማሪ ይጣፍጣል አመሰግናለሁ ❤ !!
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 Жыл бұрын
አሼ በጣም ነው የምወድህ ስለምትሰጠን የህይወት ትምህርት አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ስለ ኣንተ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእውነት ብዙ እያተረፍኩ ነው ካንተ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ጥበቡ ያብዛልህ ❤️
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Жыл бұрын
እንደት ጣፋጭ አስተሳሰብና አንደበት እንዳለህ መምህርዬ በርታ በጣም ብዙ ታተርፋለህ በሰው ላይ እንደመስራት መታደል የለም❤
@legese103
@legese103 Жыл бұрын
ሰው ቲክ ቶክ ጊዜውን ከሚያጠፍ ምናለ እንዲህ አይነቱን የዐዕምሮ ምግብ ቢከታተል። መምህር እግዜር ይሰጥልን። ጥልቅ ትምህርት ነው።
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
አሼ እዉነት እየደጋገምኩ እኮ ነዉ የማዳምጠዉ እየገረመኝ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ብመጣ ብማር ደስ ይለኛል ደግሞ አይቀርም አንተ ግን በእዉነት ትለያለህ በጣም እንወድሀለን እኔ በበኩሌ ትለይብኛለህ ማርያምን ተባረክ አንተስ
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
ቪድዮው ቶሎ ሚያልቅብኝ ነገር🤔..........አቶ አሸናፊ ያለህን ጥልቅ መረዳት የምትገልፅበት መንገድ እጹብ ነው.......እጅግ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
@netsanetfantu5486
@netsanetfantu5486 Жыл бұрын
I like the way you expressed God. You are so amazing. Keep doing the good work. You will bless many more lives.
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እምነታችን ከአመለካከታችን አስታረቅልን በጣም ወሳኝ ነገር ነው !!!!
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 Жыл бұрын
You change my life now am blessed in every thing less than in one year. It’s an easy journey and I love my life because of you..Thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅና በጣም የተለየና ልዩ ነው ለኔ ከለመድኩት መሰል ስልጠናዎች በአካልም መሳተፍ ስለምፈልግ ሰዓቱን ብታሳውቁኝ የሰኞ ፕሮግራማችሁን
@Zibad386
@Zibad386 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደነ አንተ አይነት መምህር ስለሰጠን አምላኬን አመሰግነዋለሁ....እድለኛ ነኝ
@okno7308
@okno7308 Жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነዉ ።
@NBI3
@NBI3 Жыл бұрын
What an understanding from the amazing dr.ashenafi taye
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
its good educator ms Ashenafi
@cgygcfguhtvv2344
@cgygcfguhtvv2344 Жыл бұрын
መ/ር አንተ ለዚህ ትዉልድ በረከት ነህ! አብዝቶ እድሜ ይስጥህ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 7 ай бұрын
እኔ ይሄንን ፕሮግራመ መስማት ከጀመርኩ ሁለት ሣምነት ሆነኝ ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው ትምህርቱ በትንሹ እኔ በሁለት ሣምንት ራሴን በደንብ አየሁበት ወደፊት ደግሞ እንሻ አላህ በቀን ለ ሠባት ሠአት አዳምጣለሁ እየሠራሁ ስራየን ትልቅ ህልም አለኝ ኢንሻ አላህ ያኔ የኔ አርአያ ነህ አንተ ነጃት አህመድ ነኝ
@dagimalias5045
@dagimalias5045 Жыл бұрын
Wow ........በጣም አመሰግናለሁ አሼ ከልብ እወድሀለዉ❤❤❤❤
@user-fv6zz7gu1f
@user-fv6zz7gu1f Жыл бұрын
ፈጣሪን የገለጸክበት መንገድ በጣም አስገራሚ ነው አብዛኛው የ ሀይማኖት መምህሮች እንዳንተ አልተረዱቱም/እማይታይ የ ማይዳሰስ ሁሉን ነገር የፈጠረ ሁሉንም ነገር በሱ ቍጥጥ ያደረገ ሀያል እዉነተኛ ሰው ነህ እውቀትን ይጨምርልህ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ይምራህ
@user-jz2uj6ys7p
@user-jz2uj6ys7p Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ይህ ጥያቄ የህይወቴ አንደኛውና ምን አልባትም የመጀመርያው ነበር ስለመለስክልን አመሰግናለሁ ህይወትህን ፈጣሪ ይባርከው መምህር🙏
@ofisa23
@ofisa23 Жыл бұрын
It's amazing, keep it up
@zagoltube-top5
@zagoltube-top5 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@zerihunwedajo4899
@zerihunwedajo4899 Жыл бұрын
I like the way you expressed God. I appreciate union of your emotion with body language! you You are so amazing. Keep doing the good work. You will bless many more lives. zerihun bdu
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 Жыл бұрын
ድንቅ ነህ ማስተራችን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
You Ar The Great Teacher Tank For All🙏🙏🙏
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አሼ ክበርልን
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
አሼ በዚች ዓለም ውስጥ በጣም ከሚገርሙኝ ሰዎች አንዱ ነህ! ስታወራ ለኔ በግሌ የምታወራኝና ብዙ ዓመት የምንተዋወቅ ጓደኛዬ ሁላ እስኪመስለኝ ድረስ ነው! በሂወቴ ውስጥ በዙ ነገሬን ያጣሁበት እስካሁን መልስ ያላገኘሁበት ጥያቄ አለኝ!ይህን ጥያቄ ያመጣብኝን እንግልትና ውድቀት ለ36 ዓመት የሆነብኝን ውድቀት ሁሉ በዚሁ 2 ደቂቃ ውስጥ ማስረዳት ይከብደኛል... ግን ምን ያህል መኖር የሚባል ነገር እንደጠላሁት ትረዳኛለህ! .ጥያቄ......የምር አንድ ሰው በየትኛውም ዕድሜ ክልል ሆኖ ቁመቱን መጨመር ይችላልን?! ይህን ነገር ብዙ ነገሬ አሳጣኝ....career የን ጭምር !ይህን ጥያቄ የምትመልስልኝ አንተ ብቻ ነህ!
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
አዎ ይችላል
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 7 ай бұрын
​​@@AshenafiAbebe-xv2dwአመሰግናለሁ ተስፋዬ ባንተ አገኘሁት!እውነትም አሁን ያንተ ተማሪ ነኝ ..6ወር ተመልሼ ይህን ሰየውና አሁን ያለሁበት የእምነት ደረጃ ሳየው..ብዙ አድጌአለሁ በውስጥ በኩል...አመሰግናለሁ ለሌ ምን እላለው!
@yadyado7120
@yadyado7120 Жыл бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ እና እዉነትነት ያለዉ,እነ ማንያዘዋል በህግ ሊጠየቁ ይገባ ነበር ሰዉን መንግስትን አትስሙ እያለ የሚቀባጥር ሰዉ ሰዉ ከፍሎ ሲሰማዉ የኛ ሰዉ ምንኛ የዘቀጠ የኑሮ አስተሳሰብ ላይ እንዳለ የሚገልፅ ነዉ።እርሶ በርቱ ደስ ይላል ..።
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
አሸናፊ ታዬ በጣም ትልቅ መምህር ነህ ክበርልን ። ማን ያዝዘዋል በህግ ሊጠየቅ ያልከው ግን አልተመቼኝም
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-hx8zu9yz4s
@user-hx8zu9yz4s Жыл бұрын
ተባረክ
@amsalehabte7630
@amsalehabte7630 Жыл бұрын
You are an amazing teacher.
@rahelseyoum1739
@rahelseyoum1739 Жыл бұрын
ሁሌም የእውቀት መአዴ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@behailunigussie6175
@behailunigussie6175 Жыл бұрын
Wow ገና ዛሬ ገባኝ አመሰግናለሁ
@Hailemariam9490
@Hailemariam9490 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Excellent temerte.......
@chaltutamiru2744
@chaltutamiru2744 Жыл бұрын
Tebareku ❤
@danielhaile5715
@danielhaile5715 Жыл бұрын
አሽዬ በጣም ደስ ይላል መግቢያ ክላስካልዋን መቀየራችሁ ግን ደስ አላለኝም
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@esubalewbimrew7762
@esubalewbimrew7762 Жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ አባትናሁ ክበርልኝ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤ቃላት የለኝም ድንቅ ነህ እማቅህ ያህል ነው የሚሰማኝ አመሰግናለሁ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
Thank you very much
@user-ss4ne5pq6w
@user-ss4ne5pq6w Жыл бұрын
thank you ❤
@hiruttube655
@hiruttube655 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው 😮
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታየ በእዉነት ግዝአብሄር እዉቀቱ ይጨምሩሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-jp8wh2oy4w
@user-jp8wh2oy4w Жыл бұрын
አሹ ከፍ ከፍ በል ወንድሜ በዘመንህ ሁሉ ለምልምልኝ በአንተ ብዙ አትርፌአለሁ
@yifatastube9534
@yifatastube9534 Жыл бұрын
Amazing ሰው
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ቴንኪዉ
@abdishaabdiisabaa
@abdishaabdiisabaa Жыл бұрын
Thank you ❤
@seadamohammod4842
@seadamohammod4842 Жыл бұрын
You are the Best Mr. Ashenafi You'r allways Admired me The way your explanations and your knowledge You are allways teach as From your experience. And This is not motivations Its Just fact From your experience Really Appritate it .
@beki23
@beki23 Жыл бұрын
WOW❤
@binitravels
@binitravels Жыл бұрын
Here goes Ashee with another impact 😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
My God እስኪ ከተለቀቀ ብዬ ላይ ስመጣ መታቹዋል 🥰ow እኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-zo6qw5rg2d
@user-zo6qw5rg2d Жыл бұрын
Enamesegnalen
@dagimyemule7642
@dagimyemule7642 Жыл бұрын
Ashe berta wuletaken telek bota bemederes ekefelalehu
@Tsigehiwothailemariam-xm4fu
@Tsigehiwothailemariam-xm4fu Жыл бұрын
Wowww 👌👌👌👌👌
@user-ew8md9pe5b
@user-ew8md9pe5b Жыл бұрын
Best
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
Thank u ❤
@semiragursha9330
@semiragursha9330 Жыл бұрын
Thanks
@tomaman3068
@tomaman3068 Жыл бұрын
Wow very interstiing
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
enamsgenaln ❤
@yoni4k953
@yoni4k953 Жыл бұрын
ሳውዱ ቢስተካከል አሪፍ ነበር
@user-yk1xw6dt1w
@user-yk1xw6dt1w Жыл бұрын
😅wow ur nice man
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ሰላም እና ጤና ለሑላችሑ ። ሐኪም ቤት ስራተኛ የነበረዉ የአይምሮ በሽተኛዉ እባቴ መንገድ ዳር ተቀምጦ ያለኝን እስብኩ በአስራዎቹ እድሜ አካባቢ ነው ከ ት/ቤት ወደ ቤት እየሔድኩ የመንገድ ላይ ኑሮን የተለማመደዉ ቆንጆዉን አባቴን አግኝሑት ደብተሬን አገላብጦ አይቶ የእኔ ልጅ ሖነሽ እንዴት እንድዚሕ ትፅፍያለሽ እሻሽይ በርቺ ብሎኝ ትሎኝ ሔደ የአይምሮ በሽተኞች ደደቦች አደሉም 😔 ። ነብስሕን ይማረው አባታ።
@luconsulting336
@luconsulting336 Жыл бұрын
10Q for shearing ashe I think most of the people ask a Question because of they are not understanding the concept of "we are spiritual being presented in physical body" if they understand this concept most of the question be answered. it seems that Ethiopian people believe in their religion but, I don't think our theological concept is immersed in our mind. even the most impressive thing I have seen in everyday life is that when science and theology tells exactly the same idea people vividly says theology is write and science is wrong not only this but they also never apply their theological concept.
@ReyanFaris-lc3cp
@ReyanFaris-lc3cp Жыл бұрын
በውነት በዘመናት አልፎ አልፎ ከሚፈጠሩ ብርቅዬ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ
@alifgraphics
@alifgraphics Жыл бұрын
👏🤝🙏
@alemayehuhabtamu
@alemayehuhabtamu Жыл бұрын
አኔ ከ አይምሮዬ በላይ ኖት እርሶ እራሱ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሎት እዉቀቶትን
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አሹ ድንቅ ሠው ነህ
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ሑሌም በጉጉት ነው የምጥብቃችሑ😊
@user-hx8zu9yz4s
@user-hx8zu9yz4s Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥክ
@bekijida5913
@bekijida5913 Жыл бұрын
Wedahlew
@chapidecor2046
@chapidecor2046 Жыл бұрын
አሹየ ኑርልኘ አባቴና የነብሰ መምህሬ
@chapidecor2046
@chapidecor2046 Жыл бұрын
የኤርሜ ሳቅ ደሞ ይለያል የደገም
@AshenafiAbebe-xv2dw
@AshenafiAbebe-xv2dw Жыл бұрын
በትክክል እውነት ብለሃል እኔ በግሌ 35 አመት ያክል .... አሁን ላይ Howti Build Relationship ከሚለው Seminar ጀምሮ Amazing የሆነ ለውጥ እየመጣ ነው በእኔነቴ ላይ ና በሕይወቴ WoW AMAZING Really !! ፈጣሪ አብዝቶ ያጣፍጥልህ አሜን!!
@selamlemma7099
@selamlemma7099 Жыл бұрын
የዘመኑ ትንግርት
@further8735
@further8735 Жыл бұрын
በእርግጥም እውነተኛው መምህር ነው!!
@YohannesTamene-qq4vo
@YohannesTamene-qq4vo Жыл бұрын
እንዴት ነው በኦላይ መሰልጠን እምንችለው
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ አሸናፊ በመጀመርያ ኢትዮጵያ አርሶን የመሰለ ልጅ ስላሳት ፈጣሪ ይመስገን በመቀጠል የእርሶን መፅሀፍ ለማንበብ ፈልገን አንጊሊዘኛ በለማወቃችን ምክንያት ማንበብ ላልቻልነው እንዴት ነው በአማርኛ ለመፃፋ አላሰቡም ወይ? ስለ ቀና አገልግሎዎት እናመሰግናለን
@aleykakedir3399
@aleykakedir3399 Жыл бұрын
እኔ ታዳ እብድነኝጂ ደደብነኝዴ😂😂
@MetekeSeyfu-tr9ud
@MetekeSeyfu-tr9ud Жыл бұрын
እስኪ ወደ ጅማ ጎራ በሉ
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks
@user-hx8zu9yz4s
@user-hx8zu9yz4s Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥክ
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 85 М.
የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03
1:51:57
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 49 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН